ዘማሪ ወርቅነህ ጊታር መምታት እስቂያቅተው አስደናቂ አምልኮ Amazing Worship With Pastor Singer Workneh Alaro@Holy Spirit

  Рет қаралды 464,604

Prophet Tamrat Demsis /Holy Spirit TV WORLDWIDE

Prophet Tamrat Demsis /Holy Spirit TV WORLDWIDE

Күн бұрын

Пікірлер: 192
@danieldananodale9925
@danieldananodale9925 10 ай бұрын
ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን። እየሱስ ጌታ ነው። አምልኮ፣ ዝማሬ ፣ ስግደት ለጌታ ይሁን። መልካም አምልኮ።
@danieldananodale9925
@danieldananodale9925 10 ай бұрын
ከጭቃ ከረግረግ ያወጣኝን አምላኬን ዘለአላም ላምልከው። አሜን። ሃሌሉያ።
@tarekegnashenafiofficialch2067
@tarekegnashenafiofficialch2067 2 жыл бұрын
ኤር ሕይወትህ ኢየሱስ ኢየሱስ የመተሸት እንዴት አይነት የተባረክህ ዘማሪ ነህ ወርቅዬ ከዘመሩ አይቅር እንዲ ሕይወት ሕይወት የሚሸት መዝሙር ነው ።ሰዎችን ወደ ክርሰቶስ ሙላት የሚያገባ አሁንም ተባረክ
@TgHailu-x3g
@TgHailu-x3g Күн бұрын
ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬ ወደ ምድር ሳይሆን ወደላይ ቀና እንድንል ያደርጋል እግዚአብሔር አይባርክህ
@ASterWolde-n1s
@ASterWolde-n1s Жыл бұрын
በጣም እንወድሃለን ተባርከሃል።
@dagidemiessie3158
@dagidemiessie3158 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ወርቅነህ እዚህ ጉባኤ ላይ በኖርኩ ብዬ ተመኘሁ ጌታ ቸር ነው በብዙ ተባረክልኝ 😘🥰
@abategage7386
@abategage7386 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@tirsetab782
@tirsetab782 Жыл бұрын
😊
@takelesugebo5672
@takelesugebo5672 2 жыл бұрын
አዎ ክርስቶስ እንደሰው አይደለም የምህረት አምላክ ነው። ክርስቶስን የሰጠን ጌታ ስሙ ለዘላለም ይክበር። ተባረክ ወርቅነህ።
@amanuelgita9959
@amanuelgita9959 Жыл бұрын
ነብስን የምያረካ መዝሙር
@fetanzgaw5828
@fetanzgaw5828 Жыл бұрын
መዝሙሮቸኸን ሰስማ ጌታ ይናፋቀኛል በዚ መዘን እንዲያለ መዝሙር ዘመንኸ ይለምልም እግዚሀብሔርን በመፋራት ተባረክ
@asterbekele7751
@asterbekele7751 2 жыл бұрын
አቤት እንዴት የተመረጥክ ነህ ! ዝማሬህ በቃል እና በዜማ ብቻ አይደለም የእግዚአብሔር መንፈስም የሰፈነበት ነው
@kidstasefa-c4l
@kidstasefa-c4l 8 ай бұрын
ፍሴ ሆይ እግዚአብሔር አምላክሽ አዳኝሽ ነውና ስገጂለት አመስጊኚው ኢየሱስ ያሳርፍል ስሙ ለዘላለም እስከ ዘላለም ተባረክልኝ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ
@rgbeaklog6764
@rgbeaklog6764 2 жыл бұрын
በቀረዉም ዘመንህ ከአንተና ከቤትህ የእዝሐብሔር ሽታ አይጥፋ አሜን።
@Tekalign-s3p
@Tekalign-s3p 9 ай бұрын
በአየሱስ ስም ምን አይነት አምልኮ ነው ጌታ ይባርክህ መንፈስ ቅድስ ሲገኝ እንዲህ ይህ መዝሙር በሰማሁት ቁጥር የጌታ ደግነት እጅግ እጅግ ይበዛብኛል በእንባ ነው የምሰማው እኔ ብቻ ነኝ ቅድሳን ? ጌታ ሆይ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ለዘላለም አሜን
@tsionworkineh1176
@tsionworkineh1176 2 жыл бұрын
ቅዳሜ ማለዳችንን በዚህ ዝማሬ እንባረክበተ
@fetanzgaw5828
@fetanzgaw5828 Жыл бұрын
ሰትዘምር በነበርኩ ጌታ ሆይ ተባረክ
@MeriMohamed-me6sj
@MeriMohamed-me6sj 3 ай бұрын
እግ ዚ ያ ብሔ ር ይባርክ ቤተ ሰቦች የተባረ ኩይሁኑእድሜናጤናእግዜያብሔ ርይጨምርልክ❤
@nahomasegid335
@nahomasegid335 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ሰምህ ይባረክ እወድሀለሁ
@ggjjjbvxxdgghjvvv3108
@ggjjjbvxxdgghjvvv3108 2 жыл бұрын
ይገርማል ወደ ጌታ የሚያስጠጋ ድንቅ መልእክት እዴት መታደል ነዉ ሁሌ ስሰማዉ ሁሌ በንሳሃ እወድቃለሁ ።
@musiehabte6871
@musiehabte6871 2 жыл бұрын
Amen eyesus geta new Hallelujaaaaaa
@zewditudano5897
@zewditudano5897 2 жыл бұрын
ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔር አምላክሽ አዳኝሽ ነውና ስገጂለት አመስጊኚው ኢየሱስ ያሳርፍል ስሙ ለዘላለም እስከ ዘላለም ተባረክልኝ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ❤️❤️❤️
@abebechadmasu5663
@abebechadmasu5663 2 жыл бұрын
ፀጋው ን ያብዛልክ
@MekeboMelese
@MekeboMelese Жыл бұрын
my hero worikishi faXar enkohane kaza beti woxahi geta yeriadaki kaselexana bvohala bagetarihi tabaratani naberi god bless you my best friend
@healthyfood7119
@healthyfood7119 Жыл бұрын
ያአባቴ ልጅ ወንዴሜ እግዚአብሔር ❤❤🙏ጸጋዉን ያብዛልህ ሰምቸዉ አላዉቀዉም ነበር ግን አሁን ስሰማዉ በደስታ ብዛት እያላቀስኩ ነዉ የሰማሁት ጸጋዉን ያብዛልህ ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግበዉም 🙏🙏🙏
@belayzeleketube440
@belayzeleketube440 2 жыл бұрын
ሁሌም እርካታ በለው አምልኮ እንዴምንበርክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርክ እንዴ አንተ አይናት አጋልጋዮች ይብዘልን አሜንንንን አሜንንንንን ክብሩን ጌታ ይዉሰዳ
@KiyatTube
@KiyatTube 2 жыл бұрын
ሀለሉያ አባ አባባ ስለምህረትህ ዘመነን ሁሉ አምሰግንሃለው
@raheladane6219
@raheladane6219 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክህ
@Danitube2162
@Danitube2162 2 жыл бұрын
አሜን...አሜን..ዘመንህ ይባረክልኝ የኔ አባት❤❤ የጌታ መንፈስ ያረፈብህ ፀጋውም የበዘልህ ነህና በየዘመኑ ለትውልድ የሚሆን ምንጭ ከውስህ አይታጣ❤❤ እወድሃለሁ 🥰❤!!
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 2 жыл бұрын
ወርቅዬ እንወድሀለን እናከብርሀለን ተባረክልኝ ።
@GEDION_x238
@GEDION_x238 2 жыл бұрын
እንዳተ አይነቶች ዘማሪዋች እና የወንጌል አርበኛ ያብዛልን ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ
@medinabelete9573
@medinabelete9573 2 жыл бұрын
አቤት የሚያረሠርስ የግዚያብሄር መንፈሥ በአተላይ ነው የኔ ወንድም ጌታ ይባረክ
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx 2 жыл бұрын
ይን መዝሙር በፅኡፍ አስቃምጡልኝ ፕሊስ ፕሊስ 🙏 ናፍሴ ሆይ.......
@merhawierena1268
@merhawierena1268 2 жыл бұрын
More information: ተስፋዬ ፡ ጋቢሶ (Tesfaye Gabisso), ፭ (5) ... ከጥፋት ፡ ጉድጓድ ፡ ውስጥ ፡ ከረግርግ ፡ ጭቃ ፡ ያወጣኝ እግሬን ፡ በድንጋይ ፡ ላይ ፡ አቁሞ ፡ ያፀናኝ በፀጋው ፡ ደግፎ ፡ በሕይወት ፡ ያኖረኝ ከክፉ ፡ ፍላጻ ፡ በእጁ ፡ የከለለኝ አዝ፦ ነፍሴ ፡ ሆይ ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ነውና ፡ ስገጂለት መሀሪው ፡ ጌታዬ ፡ ምሥጋና ፡ ይብዛለት በሕይወቴ ፡ ሁሉ ፡ እኔም ፡ ልገዛለት ቸርነቱን ፡ ልንገር ፡ ምህረቱን ፡ ልዘምር ቅኔን ፡ ልቀኝለት ፡ ኦ ፡ ቅኔን ፡ ልቀኝለት ድካምን ፡ ህመምን ፡ ቁስልን ፡ ስብራትን ፡ አይቶ ዘመድ ፡ ርቆ ፡ ሲቆም ፡ ኢየሱስ ፡ ተጠግቶ በፍቅር ፡ አክሞ ፡ ሕይወትን ፡ ያድሳል ለውለታው ፡ ምላሽ ፡ ከቶ ፡ ምን ፡ ይገኛል አዝ፦ ነፍሴ ፡ ሆይ ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ነውና ፡ ስገጂለት መሀሪው ፡ ጌታዬ ፡ ምሥጋና ፡ ይብዛለት በሕይወቴ ፡ ሁሉ ፡ እኔም ፡ ልገዛለት ቸርነቱን ፡ ልንገር ፡ ምህረቱን ፡ ልዘምር ቅኔን ፡ ልቀኝለት ፡ ኦ ፡ ቅኔን ፡ ልቀኝለት የጫንቃዬን ፡ ሸክም ፡ ጌታዬ ፡ ደርሶ ፡ ጣለልኝ የዕዳዬን ፡ ጽሕፈት ፡ በሞቱ ፡ ሻረልኝ ምህረቱ ፡ ድንቅ ፡ ነው ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ያሳየው ከእግሩ ፡ ሥር ፡ ወድቄ ፡ ጌታዬን ፡ ላክብረው አዝ፦ ነፍሴ ፡ ሆይ ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ነውና ፡ ስገጂለት መሀሪው ፡ ጌታዬ ፡ ምሥጋና ፡ ይብዛለት በሕይወቴ ፡ ሁሉ ፡ እኔም ፡ ልገዛለት ቸርነቱን ፡ ልንገር ፡ ምህረቱን ፡ ልዘምር ቅኔን ፡ ልቀኝለት ፡ ኦ ፡ ቅኔን ፡ ልቀኝለት
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx 2 жыл бұрын
@@merhawierena1268 ዎውው እጅግ በጣም አመሰግናለሁ አግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏♥️
@meer6395
@meer6395 2 жыл бұрын
wowow amen amen tebarekilignn
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 2 жыл бұрын
God bless you more brother!
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 2 жыл бұрын
I touched with this sing! God bless Pastor Singer Tesfaye Gabito! And thank you wendme
@yokamoyotona4623
@yokamoyotona4623 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚወደው ዘማሪ ፓስተር ወርቅነህ አላሮ ጌታ በውስጡ የከበረ ቅባት ያስቀመጠው አገልጋይ ነው የተቀደሰ ድምፅ ያለው ነው እግዝአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ይስጠው!!!
@yegilegete4736
@yegilegete4736 2 жыл бұрын
ወርቅዬ ወንድሜ ብሩክ ሁን
@DaraaroMedia
@DaraaroMedia Жыл бұрын
@PolMan-x1h
@PolMan-x1h Жыл бұрын
wow bless u
@mekdimekdes3919
@mekdimekdes3919 2 жыл бұрын
እንዴት አይነት መንፈስ ነው ነፍስን አልፎ አጥንትን የሚነካ ኡፍ ጌታ ሆይ ስምህ ከፍ ይበል 💕💕💕
@terefezewde4533
@terefezewde4533 2 жыл бұрын
ወንድሜ ብዙ ጸጋ ይብዛልህ!!!
@meseretamaregebrmedhen4338
@meseretamaregebrmedhen4338 2 жыл бұрын
አሜን የእ/ር ስው ተባረክ
@HanaShamero
@HanaShamero 3 ай бұрын
Abet eyefeseseyalw yEg/zber kiber wyi.... Tebarek wendime!!
@ጌታሆይ
@ጌታሆይ Жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ይባርክህ የኔ አባት ፀጋ ይጨምርል
@mamushetgebrewoldeng1032
@mamushetgebrewoldeng1032 Жыл бұрын
wow....!
@amanueldegayehu5279
@amanueldegayehu5279 Жыл бұрын
እንደወደድኩህ ነው የቀረሁት። አንድ ቀን በአካል እንደማገኝህ በጌታ አምናለሁ!!❤👍
@mesaygebereyes950
@mesaygebereyes950 2 жыл бұрын
አንተ የተባረክ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋ ይጨምርልህ ወንድሜ!!
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 2 жыл бұрын
ድንቅ መዝሙር አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
@mihretwondafrash
@mihretwondafrash Жыл бұрын
ተባረክ ሁሌ ዝማሬዎችህን ስሰማ እግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስ ይወድቅብኛል፡፡
@banchayehugirma5912
@banchayehugirma5912 Жыл бұрын
Blessed
@bilchadaniel1049
@bilchadaniel1049 2 жыл бұрын
እንኳን የጌታ ምህረት በዛልህ
@YAbsiraKemal-g1k
@YAbsiraKemal-g1k Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን
@sebletadisse3827
@sebletadisse3827 2 жыл бұрын
Tbarke amennnnnnnnn
@መልእክቶችንይከታተሉ
@መልእክቶችንይከታተሉ 2 жыл бұрын
ሞገሥ ጨምረህ እየተገለጥክ ሥለሆነ ሥለአንተ ጌታን አመሰግናለሁ።
@yihunmedi1356
@yihunmedi1356 2 жыл бұрын
ተመስገን የኔ ጌታ እንኳን አገኝህኝ እንኳንም አወኩህ
@sebletadisse3827
@sebletadisse3827 2 жыл бұрын
God bies you and your famile
@lulitsweety3971
@lulitsweety3971 2 жыл бұрын
ሚገርም ፀጋ...😘 ድምፅ 😍😍😍😍
@WointuAtew
@WointuAtew 9 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 Жыл бұрын
ነፍስን የሚያረሰርስ ዝማሬ😮❤😢 ወርቅዬ እግዚያብሄር አምላክ በብዙ ክብር እና ሞገስ ዘመንክን ይሙላው ያንተ የሆኑ ሁሉ ይባረኩ።
@danieldananodale9925
@danieldananodale9925 11 ай бұрын
ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርብ መዝሙር። ተባረክ።
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 7 ай бұрын
AAMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@andualemadmasu6944
@andualemadmasu6944 Жыл бұрын
ብሰማው ብደጋግመው ያልጠበኩት በመንፈስ የተሞላ ዝማሬ ነው!!!you are so blessed Man of God!!we are very previlaged to have you!
@rawdala-2432
@rawdala-2432 Жыл бұрын
GGG
@senietabebe7507
@senietabebe7507 Жыл бұрын
Pastor Workineh woowoow Ameen Ameen I don't know what to say thank you 🙏 God bless you 🙏
@meskeremteka5160
@meskeremteka5160 2 жыл бұрын
አሜን በብዙ ተባረክ 🙏❤❤❤🙏
@lieltzewude4114
@lieltzewude4114 Жыл бұрын
ተባረክ እለት እለት የማይጠገብ ክብር ለጌታ ይሁን
@TeshaleTamiru-
@TeshaleTamiru- 8 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ወርቅነህ በብዙ ተባረክልኝ❤
@fikrtede271
@fikrtede271 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው አሜን ትባረክ ።
@Zerubbabelmekengo444
@Zerubbabelmekengo444 9 ай бұрын
Egziabher tilq new...praise God
@samuelmelese6494
@samuelmelese6494 2 жыл бұрын
Blessed in Jesus name brother!
@musiehabte6871
@musiehabte6871 2 жыл бұрын
Eyesus goyta eyu Halleluja
@elizaadana6615
@elizaadana6615 2 жыл бұрын
amen.amen.amen.amen.amen.amen.ameeeeeee
@belayneshtadesse9621
@belayneshtadesse9621 2 жыл бұрын
አሜን አሜን!!!
@yohanneskebede6903
@yohanneskebede6903 2 жыл бұрын
የጌታ ይብዛልህ ተባረክ
@e.lwomego8014
@e.lwomego8014 2 жыл бұрын
Amen may God blesse you
@FeyissaRegassaSenbato
@FeyissaRegassaSenbato 2 жыл бұрын
GBU!
@belayneshtadesse9621
@belayneshtadesse9621 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ።
@nigussiedana9505
@nigussiedana9505 6 ай бұрын
Amen. God bless you. I am blessed by this song
@shield1974
@shield1974 2 жыл бұрын
God bless you all
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 2 жыл бұрын
WooWooW Ameeen Ameeen Ameeeen Geta Yebarki Stagun Yabzalki
@tsehayyekebukebu2010
@tsehayyekebukebu2010 Жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታእየሱስ አብዝቶ ይባርክ
@tesfayesisay6720
@tesfayesisay6720 2 жыл бұрын
You are a blessing Brother . May the Lord continue to use you. This is a beautiful worship. Thank you for leading God’s people to the presence of God with your humble Spirit.
@kingdomofgodminstrykgm6409
@kingdomofgodminstrykgm6409 2 жыл бұрын
0
@nahomteshomeisupport4617
@nahomteshomeisupport4617 Жыл бұрын
, 😊😅😊
@musiehabte6871
@musiehabte6871 2 жыл бұрын
Amen amen Eyesus geta new
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 2 жыл бұрын
Very beautiful song God bless you
@musiehabte6871
@musiehabte6871 2 жыл бұрын
Egziabher ybarekh Halleluja
@rahelasfeha3753
@rahelasfeha3753 2 жыл бұрын
አሜን ተባረክ
@sofiahailu6859
@sofiahailu6859 2 жыл бұрын
All glory be to God Almighty 🤗🤗🤗
@efremgebru-wv6yd
@efremgebru-wv6yd Жыл бұрын
ሃሌ ልውያ ግን ላገኛቹ ፈልጌ ነበር ምህረት እፈልጋለው
@terefe9149
@terefe9149 2 жыл бұрын
ameni god bless u
@wagnewwondimagegn8616
@wagnewwondimagegn8616 2 жыл бұрын
My favorite singer of all tiime Workneh Alaro !!!! Thank you Lord for your saving grace !!! God keep blessing & protecting you brother !!!!
@ashujajura
@ashujajura Жыл бұрын
Geta eyesus yibarek
@yeshigetachewsimgine3506
@yeshigetachewsimgine3506 2 жыл бұрын
Amen halylya eyesyuse tabarkilge
@mihretyaicob1848
@mihretyaicob1848 2 жыл бұрын
Zemen yibarek
@tsegahailu9947
@tsegahailu9947 2 жыл бұрын
Tebarek wendeme tsegaw yebezaleshe
@hayatmojammed6680
@hayatmojammed6680 2 жыл бұрын
Ameeen ameeen Tebark
@henok4348
@henok4348 2 жыл бұрын
he is so much blessed .... i looovvve the spirit when he sings
@የሹዓሁአዶን
@የሹዓሁአዶን 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ እየሱስ
@melesemigiru3560
@melesemigiru3560 2 жыл бұрын
አሜን😍
@tsgehanaabera6790
@tsgehanaabera6790 2 жыл бұрын
Tebarek wendme bruk neh
@eromoteketel517
@eromoteketel517 2 жыл бұрын
May God bless you like u bless us with heavenly lyrics.
@teferiejigu2538
@teferiejigu2538 Жыл бұрын
Glory be to the Lord; God bless you dear brother, love & respect.
@musiehabte6871
@musiehabte6871 2 жыл бұрын
Eyesus geta new Ameeeeeeeeen
@MayitoPeace
@MayitoPeace 3 ай бұрын
Geta enkoni agazaki tabaraki tabarkealhu
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 2 жыл бұрын
አሜን አሜንንን
@yordanosmeles1506
@yordanosmeles1506 2 жыл бұрын
Amen blessing to you 🙏 🙏🙏
@amanuelgita9959
@amanuelgita9959 Жыл бұрын
Thank you
@nuraguyo7544
@nuraguyo7544 2 жыл бұрын
Glorious Bless you more brother
#ለካስ ቀን ይመጣል#New Worship Protestant Mezmur 2023|| Pastor Singer Workneh@HS TV
17:49
Prophet Tamrat Demsis /Holy Spirit TV WORLDWIDE
Рет қаралды 866 М.
Deadpool family by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 33 МЛН
የበረከት ቁልፍ ምስጢር  አገልጋይ ዮናታን አክልሉ MARSIL TV WORLDWIDE
46:35
Workneh Alaro
5:58
Workneh Alaro official ወርቅነህ አላሮ
Рет қаралды 85 М.
Deadpool family by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН