No video

ቀልብ በሚስብ መልኩ ሀሰተኛ ታሪኮችን እውነተኛ አስመስለው ያቀረቡ ዩቱዩበሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ!

  Рет қаралды 108,739

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 1 100
@senaitmichael
@senaitmichael 3 ай бұрын
ግሩም ይህ ነው እንግዲህ ህግ ማስጠበቅ keep it up federal police good job.
@sarahbay3607
@sarahbay3607 3 ай бұрын
Not federal it’s the police who did this
@Freedom-vk6vo
@Freedom-vk6vo 3 ай бұрын
ህግ አለ አገራችን ውስጥ?ዘረኝነት እንጂ
@saratekle8650
@saratekle8650 3 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚል ሰራ ሰራ ፓሊሰ በርቱ ጀግኖች 👍
@bayushegame5760
@bayushegame5760 3 ай бұрын
😂😂😂😂ማነው እንደኔ ደስ ያለው ዛሬ
@shawaye5579
@shawaye5579 3 ай бұрын
Me ☝😂😂😂😂😂
@janatjanat2187
@janatjanat2187 3 ай бұрын
እኔ👍👍🍻🥂
@yonasgebre1250
@yonasgebre1250 3 ай бұрын
👍 👈
@samsamsun367
@samsamsun367 3 ай бұрын
እኔ ጋደኞቼ በአዳኙ ካሜራ ሌሎችም እውነት መስላቸው ተመስጠው ነው ሚያየት
@user-ff9kl5jf5r
@user-ff9kl5jf5r 2 ай бұрын
እኔ😂😂😂
@silasgeberkstos6094
@silasgeberkstos6094 3 ай бұрын
እልልልልልል እንኳን ሰልካችንን እያየን ከማልቀሰ እንኳን ተገላገልን ፓሊሶች ፍርዳቸውን ጠበቅ አድርጉት
@tesfa4514
@tesfa4514 3 ай бұрын
Kemejemeriya rubish tarikatchewen amnesh meketatelish, miyasazen astesaseb selakesh neew, dedeb bicha neew amno yeketatelachew yenebere
@Ziyadamukerem-em2zc
@Ziyadamukerem-em2zc 3 ай бұрын
እናንተ እስከመቼ ተቀርፆ የተለቀቀላቹ ሁሉ አምናቹ እየተቀበላቹ ታለቅሳላቹ አቶነቁምንዴ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
ጥሩ እርምጃ ነው። ዩቱበሮች በመንግስት ተመዝግበው ለህዝብ ፕሮግራም ከማቅረባቸው በፊት የሚያቀርቡተ ፕሮግራም ተመርምሮ ፈቃድ ማግኘት አለበት።
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 3 ай бұрын
በትክክል
@kukutilove
@kukutilove 3 ай бұрын
የማይሆን ነገር
@user-lk6ti7cq8h
@user-lk6ti7cq8h 3 ай бұрын
Leka drama naber 😢 tuuu 🤦
@yonasgebre1250
@yonasgebre1250 3 ай бұрын
👍
@user-th2pz5lc9v
@user-th2pz5lc9v 3 ай бұрын
እንዳይለቁቁ የሚያስጠላ ታሪኮችን እያቀረቡ ሲጫወቱብን ነበር
@nadernegash827
@nadernegash827 3 ай бұрын
ፓሊስ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የኡነት አዝኘ ነበር በዚያ ትንሽ ልጅ እና የ43 አመቷ ሴት ቪዲዮ ተስፋም ቆርጨ ነበር 👍👍👍🙏🙏
@ruthjj7405
@ruthjj7405 3 ай бұрын
እሰይ አሁን ገና ፖሊስ ቁምነገር ሰራ በጣም ደስ ይላል እኔማ ዛሬ አይደለም የነቃሁት በጣም ነበረ የሚያናድዱኝ አዲሳባ ፖሊስ እናመሰግናለን ቀጥሉበት
@hikingfan3665
@hikingfan3665 3 ай бұрын
አስተማሪ የሆነ ቅጣት ይገባቸዋል በጣም የዘቀጡ ዝቅጥ ናቸው
@sofiyatube5553
@sofiyatube5553 3 ай бұрын
ትክክል
@frankheering7927
@frankheering7927 3 ай бұрын
ለካ በብዛት አምነን ያለቀስነዉ እንባ ሁሉ:አገራችን ጭራሽ ተመልሰን እንዳንገባ እየፈራን በነኚህ አረመኔዎች ሐሰተኛ ዩቱበሮች ነዉ:: በጣም ያማል😢😢😢
@user-gp4di5fp3s
@user-gp4di5fp3s 3 ай бұрын
😢😢😢
@user-dw2bb1ug2j
@user-dw2bb1ug2j 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል እሰይ የሁልግዜ ጥያቂዬ ነው ህዝብን እንደአሻንጉሊት ነው የቆጠሩት እኮ እንደው እንወት አድርጎት ጥሩ አመታቶች በተፈረደባቸው
@user-qe2dd1nf4z
@user-qe2dd1nf4z 3 ай бұрын
እስይባለጌዎች እንዴት አበሳጭተውኝ ነበር ኤጭ
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 3 ай бұрын
በጣም ይዘገንን ነበር ይሄን ታሪክ ያስተላለፍት በመጀመሪያ እነዚህ ሰዎች ይያዙ
@lilegrema813
@lilegrema813 3 ай бұрын
wonderful ያንን ነበር ያልኩት thank you ባህላችንንአበላሽ thank you police officer
@fantaterefe1436
@fantaterefe1436 3 ай бұрын
ጠንከር ያለ የእርምት እርምጃ ያስፈልጋል።
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 3 ай бұрын
እሰይ እንኳን ተያዙ ግራ አጋቡን እኮ እሰይ በዚሁ ይቀጥሉ
@samiyemen7369
@samiyemen7369 3 ай бұрын
እነዚህ ብቻ አይደሉም እራሳቸዉ በሚፖስቱት ነገር መሰረት መነሻ በማረግመለቀም አለባቸዉ
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 3 ай бұрын
Thanks God it's good bigning still there are a lot get all of them & put them jail 😡😡😡
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p 3 ай бұрын
አሁንምቦዙአሉ. ይለቀሙልን😮😮
@teybaayale8083
@teybaayale8083 3 ай бұрын
እስይ እኳንም ተያዙ እደ አገራችንን እኮ መግባት እድንፈራ አድርገዉ ነዉ የሚያስተላልፉ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 3 ай бұрын
እውነት በጣም ያስፈራል የሚያስተላለልፉትነገር
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 3 ай бұрын
እኔ አንድ ቀን ያየሁት ለብዙ ቀን ተረበሽኩን እንቅልፍ እስከማጣ ድረስ ሀገሬን መግባት ፈራሁ
@almasbh6100
@almasbh6100 3 ай бұрын
እኔም በጣም ያሥፈሩኛል😮😮😮
@mastallbisset9682
@mastallbisset9682 3 ай бұрын
በጣምምምም እጅጅጅ
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 3 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እኔ አይቻቸው አላቅም አሁን ነው እንደሁም የሰማሁት ፖሊስ ያዛቸው ሲባል
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 3 ай бұрын
በስንት ግዜዬ ጥሩ ነገር ሰማሁ ይህም ዜና እውነት በሆነ
@hanakasahun383
@hanakasahun383 3 ай бұрын
ይበል ነው ህግ መኖሩን ይወቁ እንጂ
@hannagoa6426
@hannagoa6426 3 ай бұрын
ዋው ዋው መሲዬ ተባረኪ መልካም ዜና ነው እንደው ሃገሬች ወዴት የመራች ነው ዝቦችን ነው በውሸቴ ልባችን ተሰብሮናል😭
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህግ መጠበቅ አለበት ህጉ በእዚህ መልክ ከቀጠለ ወንጀለኛ ይጠፈሀል ኢንሺሀላህ.
@kokiimedia
@kokiimedia 3 ай бұрын
Awo😢
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 3 ай бұрын
የአለም ህዝብ እያስተረጎመ ጉዳችንን እያየልን ነው እኛም ስጋት ላይ ነን።
@wintakinfe6910
@wintakinfe6910 3 ай бұрын
Esu new yemochnksh yetadagi hasanat guday ayasaznshm
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 3 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ ሁሌ ድራማነዉ ዉሸት ነዉ እያልኩ ስኮምት ይሰድቡኝ ነበር ሁሉም መጭዳት አለበት
@SelimHassen
@SelimHassen 3 ай бұрын
ወላሂ እኔንም ሁሌም ይሰድቡኝ ነበር ስድብ ብቻም አይደለም እቤትሽ ይግባ እያሉ ሁላ ይረግሙኝ ነበር
@user-xg3uy8en9n
@user-xg3uy8en9n 3 ай бұрын
አዎ ገና ብዞች አሉ
@kokiimedia
@kokiimedia 3 ай бұрын
😢😢
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 3 ай бұрын
😢😢ሌሎችን አላምንም ነበር ግን ክህሎትና ሲንግል አምናቸው ነበር ቱ ሲያስጠሉ😅ገና ብዙ አሉ
@weyenangusa2842
@weyenangusa2842 3 ай бұрын
እረ በርቱልን በጣም የሚይሳፍር ጌዜ ነው የተደረሰው
@teshome7693
@teshome7693 3 ай бұрын
እሰይ በነዚ ወንጀለኞች ፓሊስ በጣም ዘግይታል በጣም መረን መተዋል እናመሰግናለን መሲ ተባረኪ
@milan8639
@milan8639 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ዜና ነው ገና ብዙወች ይቀራሉ!
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 3 ай бұрын
የሚያሰራጩ ብቻ ሳይሆን የሚተውኑትንም መያዝ መጠየቅ አለባቸው መቀጣትም ይገባቸዋል
@ttww9470
@ttww9470 3 ай бұрын
እኳንም ታሠሩ ልባችንን እያሥጨነቁን ነበረ አልሀምዱልላ
@user-ol8ln8sj3l
@user-ol8ln8sj3l 3 ай бұрын
በጣም አፀያፊ ነገር ነው የሚያስተላልፍት እስካሁንም እርምጃ መወሰድ ነበረበት ከሚቀር ቢዘገይም ጥሩ እርምጃ ነው
@user-od1pe2ip2n
@user-od1pe2ip2n 3 ай бұрын
15 አመት እስርቤት መታሰር አለባቸው።
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 3 ай бұрын
በጣም በጣም እንደዛራ ደስ ብሎኝ አላውቅም እነዚ ውሸቶሞች በጣም ልሃገርም ለእምነትም ለስውም ጡሩ ያልሆነ ነገር መስራት ህግ በቅረብ አለበት ይገርማል
@hanlove412
@hanlove412 3 ай бұрын
ስንት የምወደውን ትረካ ትቼ ደሞ በነዚ መጠመዴ ማርያምን 😭 ምድረ ኩታራ እሰይ
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 3 ай бұрын
Hulem limmena
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 3 ай бұрын
Ke tinish eske Tilikochu. Lemagnoch nachew assafariwoch
@creaseldaklass
@creaseldaklass 3 ай бұрын
Ewnetim.Cutara.Bilashal.Kutara.Nachawe
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 3 ай бұрын
Temechiteshignal ewnet yimechesh abo Hani
@hanlove412
@hanlove412 3 ай бұрын
@@MuctarMehamed-kg2ml ስንት ተከታታይ የመፅሐፍ ትረካ ነበር የምሰማው የነዚህ እውነት መስሎኝ በቃ እያለቀስኩ እያዘንኩ ማነው የሚታመነው እያልኩ ስሰማ መክረሜ ደሞኮ ሁሉም ጠፉ😏
@jemilahusen-kn4rx
@jemilahusen-kn4rx 3 ай бұрын
،ተባርኩ የማያዳግም ቅጣት ማገኘት አለባቸው እኛ እውነተኛ ታሪክ ነው ብለን እናነባለን እነሱ ገንዘባቸውን ይስበስባሉ ህሌና ቢሶች ናቸው በዝሁ ይቀጥል እናመስግናለን ስላም ለሀገራቺን ኢትዩጽያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🌹
@ZuzuZuzu-xc4ph
@ZuzuZuzu-xc4ph 3 ай бұрын
ያች ልጅ ተይዛ ከሆነ ደስ ይላል ህፃኑንና ትልቋን ሴትዬ ያሰራቻቸው ልጅ እደት እዳናደደችኝ ነበር
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 3 ай бұрын
እሷ አፍሮ ላይ የምትሰራው እንደገና ደሞ ወንድ ሆኖ እንደ ሴት ሰራተኛ የተቀጠረው የሰራችው እሷ ናት እሱም ውሸት ነው ማለት ነው
@ZuzuZuzu-xc4ph
@ZuzuZuzu-xc4ph 3 ай бұрын
@@user-tj5oe4zc6r ሁሉም ውሸት ነው እዚህ ሚድያ ላይ ትንሽ ናቸው ህጋዊ ሁነውና ውነትን የሚያቀርቡት እስክደርም ሲንግል ሚድያም ውሸታሞች ነቸው ተብሏል እንዳልክና ሀብ ሚድያስ ምን ይውጣቸው ይሆን
@Alem844
@Alem844 3 ай бұрын
መስዬ እናመሰግናለን 🙏አዲስ አባ ፓሊስ እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏እጅግ በጣም አስደሰታችሁን እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 ай бұрын
ኧረ ህግ እንዳለ እንዲታወቀን ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን
@Natiye23
@Natiye23 3 ай бұрын
ምርጫ እየደረሰባቸው ነው 😂😂😂
@Amejr27
@Amejr27 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ዜና በህግ መጠየቅ አለባቸው
@berrybrook4180
@berrybrook4180 3 ай бұрын
ፍትህ ለጆሮዬ !! በእውነት በነዚህ የማይረቡ ሰዎች ምክንያት ያገሬን ሰዎች በጣም ጠልቼ ነበር !! እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ በድእንብ መቀጣት አለባቸው ::
@alemhaile625
@alemhaile625 3 ай бұрын
Good job Ethiopian police officer ❤
@tunay4129
@tunay4129 3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ የአገር ስም ማጥፉት ነዉ ፖሊስ እንደገና ሰርተዉ ማሰተባበርያ እንዲያቀርቡ ማድረግ ነው፣አገር እያዋረዱ ነዉ።
@user-ew7eh3tm6x
@user-ew7eh3tm6x 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አጭበርባሪዎቻያዋርዳቸው🙏
@HanaHana-kq1zn
@HanaHana-kq1zn 3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ጡሩ ሰራ ነው አንድ ዩቱብም አለ ሃብ HAB ይህ ሚዲያም ሊጠይቅ ይገባል እሱም ራሱን በማሰክ ደብቆ እንደዚህዉ ነው የሚሰራዉ እሱም ለህግ ይቅረብልን 🙏
@alemkebede5848
@alemkebede5848 3 ай бұрын
አዎን በቅርቡ ይህንን ተናግሮ ነበር ሰለሞን ጓንጉል በድጋሚ እናመሰግናለን ልብ ያለው ልብ ይበል ነው እንግዲህ ለህገወጦች እንዲህ ወዲያው ቅጣት መጀመሩ ጥሩ ነው ሌሎች አጥፊዎችን ለማስቆም ትምህርት ይሆናልና በርቱ እናመሰግናለን መሲ።
@Misneb
@Misneb 3 ай бұрын
በተለይ ሀሰተኛ ወሬ በማሰራጨት ህዝብ ጥቆማ የሚያደርግባቸው በህግ መጠየቃቸው በጣም አስፈላጊ ነው። በርቱና ሶሻል ሚድያውን አፅዱት ።
@yayeshfenta9024
@yayeshfenta9024 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን በጣም እናመሰግናልን ቀጥሉበት::
@ethioeri1550
@ethioeri1550 3 ай бұрын
It was about time, thanks to God. Hopefully, this will stop the nonsense 🙏🏿
@nardosestifanos658
@nardosestifanos658 3 ай бұрын
It's about time, they are destroying à generation. I new most of them are fake
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ብራቮ የአ አ ፖሊስ በርቱ፣
@user-bb8gz9fd8c
@user-bb8gz9fd8c 3 ай бұрын
ዋጋቸውን ሊያገኙ ይገባቸዋል መመከር ሳይሆን መቀጣጫ እንዲሆኑ ሊፈረድባቸው ይገባል
@getutolla4312
@getutolla4312 3 ай бұрын
ገና ብዙ ይኖራሉ ፖሊስ መበርታት አለበት
@aregashchibessa1749
@aregashchibessa1749 3 ай бұрын
ተመስገን:እነዝህ:ወሮቤሎች:በህግ:መጠየቅ አለባቸው: ፓሊሶች መበርታት አለባቸው:ከህግ ማንም አያመልጥም::
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 3 ай бұрын
የባከነ ትውልድ በጥፋት ላይ ጥፋት አይምሮአቸውን ለመልካም ነገር ቢጠቀሙበት ይሻላቸው ነበር። የተረገመ ትውልድ ነውር ጌጡ ሆድ አምላኩ።
@user-fc4wu8fb1v
@user-fc4wu8fb1v 3 ай бұрын
መስዬ ቸር ወሬ ያስማሽ ለጆሮችን ለአይናችን ፍትህ እያልን ስንጮህ ነበር ገና ብዙ አሉ መስተዳድሩን እናመስግናለን ይቀጥል
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 3 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ገና ብዙ አሉ እንዳለ ይቅረቡልን በርቱልን
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 3 ай бұрын
ብዙ ጊዜ የጨህኩበት ነበር። አንድ ሐበሻ ፕራክ እያለ ሲሠራ የነበረ ዘላለም የሚባል ሰው አለ እስካሁን አልተያዘም።
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 3 ай бұрын
ዘላለም ማ ?
@rahelamare9877
@rahelamare9877 3 ай бұрын
እንኳን ተያዙ እነዚህ ባለጌዎቾ ባህላችንን የሚያበላሹ ግን እውነተኛና የሀሰት የሆኑ ፕሮግራሞችን መለየት ተስኖናል
@animallife8337
@animallife8337 3 ай бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ እወድሻለሁ !!!
@biriebirhanu6917
@biriebirhanu6917 3 ай бұрын
እሰይ እንኩአንም ተያዙ እውነተኛ ታሪክ እየመሰለን ህዝብን በጣም እያምታቱና በምንአይነት ዘመን ውሰጥ እያለፍን ነው በማለት እራሳችንም ቤተሰብንም እንድንጠረጥርና እንድንጠላ እያደረጉን ነበር አሁንም ፖሊሰ ከዚህ በበለጠ ክትትል አርጎ ለህግ ያቅርብልን አሉ ገና ብዙ ናቸው
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 3 ай бұрын
በመልካም እሴትና ባህል ጥያት የወጣሁት ሀገሬ በእንደነዚህ ያሉ ሰዎች ስሟ ሲጠፋ እውነት አመመኝ😢
@rahelamare9877
@rahelamare9877 3 ай бұрын
እውነት ነው ያማል
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 3 ай бұрын
የተበላሸ generation ነው
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 3 ай бұрын
እነሱን እያየሁ እየሰማሁ ሀገሬ ለመግባት ፈርቼ በዚሁ ልቀር ወስኜ ነበር😭💔
@genatworkugenetworku6227
@genatworkugenetworku6227 3 ай бұрын
እልልልልልል ተመስገን እንኳንም ተያዙ
@zeynebkemal3488
@zeynebkemal3488 3 ай бұрын
አልሀምድሊላህ እንኮንም ተያዙ ግራገብቶኝ ነበር ሀገራችን ሁኔታእያስጨነቀኝ ነበር
@kokiimedia
@kokiimedia 3 ай бұрын
❤❤
@fekaduworku8025
@fekaduworku8025 3 ай бұрын
Wow! Wow wow! I'm happy to have this kind of message
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 3 ай бұрын
በጣም ነዉ የተጫወቱብን እኔ ሁሉም የእዉነት ነበር የሚመስለኝ በጣም እናመሰግናለን በርቱልን እንዳለ ለቃቅሟቸዉ እነዚህ ሆዳሞች
@niyatm.3938
@niyatm.3938 3 ай бұрын
መቀጣት አለባቸው
@elaykidanekidane8529
@elaykidanekidane8529 3 ай бұрын
የቀሩት ዬትበሮችም አሉ እነሱም ይያዙ ለፖሊሶች ሳላመሰግን አላልፍም ግን በፖሊሰ ሰም ከእነሱ ጋር የሚሰሩ አሉ እነሱም በቁጥጥር ሰር ይዋሉ።
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 3 ай бұрын
ለታታሪ ፖሊሶቻችን ከፍ ያለ ምስጋና ይገባቸዋል በርቱ ቀጥሉበት ሐይ የሚላቸው ውሸታሞችን አድናችሁ ስለምትቀጡልን
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 3 ай бұрын
በጣም ገርሞኝ ነበር መንግሥት እስከዛሪ ዝም ማለቱ። እንደኢትዮጵያ ግን የተጨማለቀ ዩቲዩብ የለም ህግ የሌለበት ሃገር መሆኑን አሳውቀዋል።
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 3 ай бұрын
የቱ መንግሥት የኦሮሙማው መንግሥት እሱ እኮ ሥልጣኑን ብቻ ነው የሚያስጠብቀው ለዘመዶቹም ጥሪ አቅርቧል ሥልጣኑ አደጋ ላይ ሲወድቅበት
@zehara53o
@zehara53o 3 ай бұрын
ጥሩ ነው በዚሁ መቀጠል አለበት ሌሎችም መያዝ አለባቸው 👍👍👍👌
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 3 ай бұрын
Hulum lemagnoch nachew
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 3 ай бұрын
እኔ እንደነዚህ ያሉ ሰዎች በሚለቁት ነገር እጅግ በጣም አደገኛ መልህክቶች ናቸው እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው የሚካኤደው እስከምል ድረስ ። በነካ እጃቸው ምስራቅ ገመቹ የሷ ቻላል ምን እያስተማረ ነው በጣም አፀያፊ ነውር የሆነ ነገር ?
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 3 ай бұрын
Hulum leboch nachew ke eske
@ACO-GA2963
@ACO-GA2963 3 ай бұрын
እነዚህ ለፊልሙ ወይም ለድራማው ከሰጡት ርዕስ በመነሳት መሠረታዊ ቃላትን ለይቶ ሁሉንም ቻነሎች መለየት እና ለሚመለከተው ማሳወቅ መልካም ነው ።
@user-nt9ys8es2d
@user-nt9ys8es2d 3 ай бұрын
በርቱ እዲህ ነው ደስ ብሎኛሎ ልባችን ሲሰብሩት ኑረዋል 😢😢
@islamislam-yg7qz
@islamislam-yg7qz 3 ай бұрын
በለፈለፉ ይጠፉ ይሄ ነው ጥሩ እርምጃ ነው ምክንያቱም የሰው ቀልብ በጣም ነው የሚሰብሩት አላህንም አልፈሩ
@mizantube7494
@mizantube7494 3 ай бұрын
Very good news
@user-ng2bq2xc5f
@user-ng2bq2xc5f 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ትኩረት ሊገባው የሚገባው እና ቁጥትር የሚሻው ድርጊት ነው ይህ አይነት አፀያፊ ትውልድን ከትክክለኛው የኢትዮጲያንን እሴት የሚያወጣ ትልቅ ችግር ነው:: አፀያፊ ትውልድ ገዳይ ነው :: ያንድ ግዜ እርምጃ መሆን የለበትም በየግዜው እንዲህ አይነቱን አፀያፊ ድራማ የሚሰሩ የሃግር ነቀርሳወች ቅጣት ማግኘት አለባቸው::
@Nefisayimam908
@Nefisayimam908 2 ай бұрын
ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ በርቱልን ጀግኖች ናችሁ
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 3 ай бұрын
ሁልጊዜ ፡ በሀሳቤ ፡ ወሰጥ ፡ አንድ ፡ ቀን ፡ ሲጋለጡ ፡ መሲ ፡ አንድ ፡ ቀን ፡ እንደምታቀርቢልን ፡ እርግጠኛ ፡ ነበርኩ ፡ ፡ የሚገርመዉ ፡ ገን ፡ ክሀሎት ፡ እና ፡ ሲንግል ፡ በዚህ ፡ መካተቱ ፡ ያሳዛናል ፡ ፡ መነግሰየለት ፡ ሆይ ፡ በርታልን ፡
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf 3 ай бұрын
በጣም እኔራሱ😂😂😂😂
@MeymunaMeme
@MeymunaMeme 3 ай бұрын
በጣም እንጂ በተለይ እኔ ክህሎት በጣም ነበር ማምነው
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 3 ай бұрын
😂😂😂እስክንድርም ትልቅ ሰው ነው ብዬ 😂😂ቱ
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w 2 ай бұрын
እዴ ክህሎትም የውሸት ነው እዴ 😮
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 2 ай бұрын
@@user-sx7sn9qc4w አዎ ምን ጥያቄ አለው ተሸውደናል እስር ቤት ናቸውኮ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 3 ай бұрын
ይበል ያሰኛል ጆራችን የሚሰማውና የምናየው ነገር,እውነት አደሌለው እያወቅን የህግ,መላላቱ ነው ለዘህ ያስፋፋቸው,እውነተኛነት ተመርኩዘው የሚሰሩአሉግን የመወሸት የሚሰሩት ብዙግዜ እያየኃቸው በመሃል ይስቃሉ ለማስመሰልና የተባሉትን ትወና እደሚሰሩ ብዙን ግዜ የኔ እይታ ነወ
@samprincess378
@samprincess378 3 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እሰይ😢😢😢😢😢
@erityousuf3509
@erityousuf3509 3 ай бұрын
አስተማሪ የሆነ እርምጃ ያስፍልግል! በጣም ጥሩ ነው የፖሊስ ስራ
@alemabebe2674
@alemabebe2674 3 ай бұрын
እሠይ፡ እንደነዚህ አይነት ውሸታሞች፡እራስ ወዳዶች ናቸው ሀገር የሚያጫርሱ፡ ገና ሌሎቻችሁም አይቀርላችሁም፡የእውነት አምላክ ይያዛችሁ😢😢
@nunufekede1272
@nunufekede1272 3 ай бұрын
በጥም ጥሩ መሲይ ኑኑ
@saragezahegn1884
@saragezahegn1884 3 ай бұрын
አሁን ገና በኢትዮጲያ ላይ ሕግ ማስከበር ተጀመረ በዚሁ ቀጥሉ እንደ ነዚህ አይነት ስርዓት ያጡ ሰዎች መቀጣት አለባቸው።
@janatjanat2187
@janatjanat2187 3 ай бұрын
እንኳን ተያዙ እሰይ እልልልልልልልልልል እናመሰግናለን🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 3 ай бұрын
በጣም ግራ ያጋቡን ነበር
@myoutube6311
@myoutube6311 3 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ❤❤ ላይክ
@Adisdrgg
@Adisdrgg 3 ай бұрын
አራዳ ፐላሱ ልጅ የት አለ መያዝ አለበት
@sebleworku9266
@sebleworku9266 3 ай бұрын
Perfect arada plus always ...bad and false history!
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 3 ай бұрын
esu ayeyazem ye beletsegna degafe nw
@ruthjj7405
@ruthjj7405 3 ай бұрын
ትክክል በተለይ እሱማ ዋናው ነው ትርታ አራዳ ፕላስ የሚባሉት
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 3 ай бұрын
er tew fogro yebelabet
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 3 ай бұрын
በእውነት የምጋርም ነው ጎሽ እንኳንም ተያዙ በተለይ በስደት ያአለነው ልባችን እያጠላጠሉ ነው ውሽት የምስሩ ስውች አሁንም እግዚአብሔር ያገልጠቻው
@edenlengerw3115
@edenlengerw3115 3 ай бұрын
እውነት በጣም ውድ ናት ግን ህብረተሰቡ ጥሩ እውነተኛ ታሪክ መስማት ማድነቅ አይወድም ።
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m 3 ай бұрын
ትክክል
@kokiimedia
@kokiimedia 3 ай бұрын
😂😂
@eshetudinka4550
@eshetudinka4550 3 ай бұрын
Good job Addis Ababa police!
@AhmadAhmad-vo7ym
@AhmadAhmad-vo7ym 3 ай бұрын
እሰዪ፤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔😭😭😭😭
@betslot9715
@betslot9715 3 ай бұрын
በዙ አሉ እንኳን ተያዙ በተለይ አራዳ ፕላስ ሰለበሱፍቃድ የለቀቀዉ ታሪክ ዉሽት ነዉ ድራማነዉ እያልኩ እኮምት ነበር የሰማኝ የለም ገና አሉ አገራችንን እድንጠላ አርገዉን ነበር
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 3 ай бұрын
ተመሰገን በደንበ መቀጣት አለባቸው ሸብርተኛ ማለትናቸው እናመሰግናለን
@selfraising8895
@selfraising8895 3 ай бұрын
በእውነት ሸወዱን፣ ጊዜዬን እንዲሁም እንባዬን አፍስሼበታለሁ በሚያሳዩት ቪዲዮ እውነት መስሎኝ 😢😢😢😢
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 3 ай бұрын
hhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh....
@maryfeseha5964
@maryfeseha5964 3 ай бұрын
እንኳንም ታሰሩ የኢትዮጵያ ህዝብ የዋህና አዛኝ ስለሆነ ተብሎ መቀለጃ አረጉን በጣም ነዉር ነዉ at list they can say based off true story any way they deserve 👍
@kokiimedia
@kokiimedia 3 ай бұрын
Baxmi😢😢
@amenjesus2551
@amenjesus2551 3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ገላገሉን ፖሊስ እናመሰግናለን❤❤❤
@ht5297
@ht5297 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ይቀጥል
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 ай бұрын
እንኳን ታሰሩ አገሪቷን ህዝቡንም እየረበሹ ስነ ስርአት አተዋል ።👍👍👍
@meram-no8we
@meram-no8we 3 ай бұрын
እሰይ ደግ አረጉ ጥሩ ስራ ❤❤❤
@solomontekle6870
@solomontekle6870 3 ай бұрын
ትክክል ነዉ ስለ ነገ ማሰብ ነበረባቸዉ
@Lemlemlem54
@Lemlemlem54 3 ай бұрын
Elelelelelelelelelelele eseye Ethiopian police we appreciate you you did great job
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 62 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 178 МЛН
ፍትህ ልጇን በአሰቃቂ ሁኔታ ላጣች እናት!!
2:29
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 2,6 М.
ኢትዮጵያውያን ሴቶች ተጠንቀቁ!| እንተንፍስ #9
1:09:35
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 62 МЛН