||አልቀበለው || ዘማሪ አማኑኤል ገበየሁ Alekebelew Amanuel Gebeyehu New Song 2016/2024

  Рет қаралды 3,249

HONEST PICTURES

HONEST PICTURES

Күн бұрын

Пікірлер: 69
@azebestifanos1309
@azebestifanos1309 9 ай бұрын
25 ስለዚህ እናንተ ሰዎች ሆይ፥ አይዞአችሁ፤ እንደ ተናገረኝ እንዲሁ እንዲሆን እግዚአብሔርን አምናለሁና።
@WosenTesegaye
@WosenTesegaye 9 ай бұрын
Amanesha betam desss yemul mezmur new, berta wendme, Tsegawen yabzaleh.
@bisrataklilu686
@bisrataklilu686 9 ай бұрын
ተባረክ አማን ደስ የሚል ዝማሬ ነው
@tsionadnew5483
@tsionadnew5483 8 ай бұрын
የኔ አምላክ አይቸኩልም ነገር ግን . . .አይቀደምም !! አሜን የሞተው የእኔ አይደለም ዘመንህ ይባረክ
@FeyeseSeme
@FeyeseSeme 9 ай бұрын
አሜንዬ ድንቅ መዝሙር ተባርኬበታለው እግዚሃብሄር አብዝቶ ይባርክክ ጠባቂ በሌለበት እርሱ ጠብቆኛል እውነት ነው የሱ ጥበቃ ይበልጣል በከንቱ አልተለቀቀም ይህ መዝሙር መረጃችን ከሱ ነው የምንቀበለው ከእግዚአብሔር ተባረክልኝ ወድጄዋለው
@AzebTerfe-g5f
@AzebTerfe-g5f 9 ай бұрын
❤❤❤❤gita zimnken ybarke
@AzebBekele-ue3rq
@AzebBekele-ue3rq 9 ай бұрын
amen amen tebarek, tsega yibzalih
@AlemtsehayFeyssa
@AlemtsehayFeyssa 4 ай бұрын
አማኔዩ ዘመንህ ይለምልም ጌታ በአለም ዙሬያ ሁሉ ይግለጥህ ጌታ አይቸኩልም አይቀደምም ክብሩን ጌታ ይውሰድ
@BereketYonas-r8x
@BereketYonas-r8x 9 ай бұрын
Tebarkilen amanye yemibark mezmur new des bilognale geta selerdah (netsi)
@elsagirmatsion-cj7wc
@elsagirmatsion-cj7wc 9 ай бұрын
አማን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው አግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው የምወድህ የኔ ወንድም
@nebiyougetachew3856
@nebiyougetachew3856 9 ай бұрын
አሜን አሜን የኔ አምላክ አይቸኩልም ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ጌታ ቢዘገይም ለመልካም ነው እውነት ነው አማንዬ ተባረክ
@nebiyougetachew3856
@nebiyougetachew3856 9 ай бұрын
የሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፋም አለኝ ጠባቂ አለኝ የኔ አምላክ አይለወጥብኝም በተስፋ እጠብቀዋለው እወርሳለው አሜን ተስፋችን እርሱ ነውና የሃሰት መረጃ ከሰይጣነው ምንም አልቀበለውም ጌታ ይባርክክ ዘማሪ አማን ተባረክልኝ የኔ
@mulukengmeskel3240
@mulukengmeskel3240 9 ай бұрын
አማንዬ ጌታ ብርክ ያርግህ "የኛ አምላክ አይቸኩልም አይቀደምም!!!" ሃሌ ሉያ!!!
@EagerDesertCreature-mr4fr
@EagerDesertCreature-mr4fr 8 ай бұрын
አማንሻ ተባረክ ልብን የሚነካ ዝማሬ ነው
@chuchunegashe567
@chuchunegashe567 9 ай бұрын
አሜን ተባረክ
@BahruEshete
@BahruEshete 9 ай бұрын
አማንዬ በዚው ቀጥል ጌታ ይባርክህ
@BahruEshete
@BahruEshete 9 ай бұрын
እግዚያብሔር ይባርክህ😊😊 አማንዬ
@alazartayee1530
@alazartayee1530 9 ай бұрын
ጌታ እረድቶሃል አመንዬ ገና ያለህን ጌታ ያሳይሃል (መክብብ ታፈሰ)
@GenetGirmatisonHaile
@GenetGirmatisonHaile 9 ай бұрын
አማንይ ወንድሜ በጣም ደሰየሚል ዝማሬ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BereketYonas-r8x
@BereketYonas-r8x 9 ай бұрын
Amanye geta abzito yibarkh yemibark mezemur new tebark bebezu enkuwa eg/r erdah amnye
@GirmaHaile-c4n
@GirmaHaile-c4n 9 ай бұрын
Amanya bewnte yhene zmara lbzuwoche mtsngana new gata abzto ybarkeshe ewnete ante ybzwche abate nehe tebarkelgne
@MakiGebeyehu-dz9lz
@MakiGebeyehu-dz9lz 9 ай бұрын
በመጀመሪያ የረዳህን አምላካችንን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ አማንዬ ተባረክ በብዙ ተባረክ ትልቅ ድል ነው ይጨምርልህ ያብዛልህ እስከሰማይ ትዘምራለህ አሜን አሜን
@asefaworku-v6z
@asefaworku-v6z 9 ай бұрын
ለሊቱን በሙሉ እየሰከርክ እንዳላስቸገርከን አሁን እንደዚህ በመለወጥህ በጣም ደስ ይላል ። ይጨምርልህ ቢዘገይም ለመልካም ነው እውነት ነው አማንዬ ተባረክ guwadegnaye
@axummengistu975
@axummengistu975 9 ай бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ሰው አማንዬ ተባረክ
@yaredmaruministry5761
@yaredmaruministry5761 9 ай бұрын
አሜንንን አማንዬ የጌታ ባሪያ ፣ አልቀበለው መረጃውን … የማመልከው አምላክ አይቀደምም ❤❤❤❤❤ እንደ እምነትህ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድምዬ ❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@Niyobeloxili
@Niyobeloxili 9 ай бұрын
ኣሜን የእግዚብሄር ሰዉ አንተ ባለቤትን የኗ በረከት ናቹ ፡በመዝምሩ በጣም ተባርከናል።
@MekbibTafese-f2d
@MekbibTafese-f2d 9 ай бұрын
Egtheyabher abzito ybarkihe amnyee
@amanuelkaleb761
@amanuelkaleb761 9 ай бұрын
Amuye you are our blessing 🎁 My God bless you abundantly 😇 Love you ❤️
@MakiGebeyehu-dz9lz
@MakiGebeyehu-dz9lz 9 ай бұрын
አማንዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ የጠራህ የታመነ አምላክ ነው አቁሞ ያዘመረህ ተሸክሞ ያሻገረህ በአእርግጥ አይጥልህም አይተውህም ያዜምክለት የተቀኘህለት ጌታ ኢየሱስ ክብሩን ይውሠድ አሜን አሜን
@LEGACYofChristFullMinistries
@LEGACYofChristFullMinistries 9 ай бұрын
Amen hallelujah,that is true the spirit of Life is in us. he makes everything alive,so the dead is not ours .
@BirukTeshome-p7b
@BirukTeshome-p7b 9 ай бұрын
አሜን እውነት ነው የማንቀበለው የጨለማ ሀሳብ አልቀበልም
@SalihYenus
@SalihYenus 9 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ። ለሊቱን በሙሉ እየሰከርክ እንዳላስቸገርከን አሁን እንደዚህ በመለወጥህ በጣም ደስ ይላል ።
@RobelErmias
@RobelErmias 8 ай бұрын
Wow Aman emegerm mezmur nw
@AmanuelGebeyehu-b2j
@AmanuelGebeyehu-b2j 9 ай бұрын
Tebarkelgn
@LiliBerhanu
@LiliBerhanu 9 ай бұрын
amye my blessd brother yemtewdew geta bebizu selredah selante getan amseginalew gena eyechmerk tiketelaleh berta
@nathanmulugta5342
@nathanmulugta5342 9 ай бұрын
A blessing song for this time of trouble and hardship. Thanks for the reminder and gift. Am truly blessed. May the Almighty God bless you for the more to come. 👏👏👏 ‏‪
@yeabsirabehailu3635
@yeabsirabehailu3635 9 ай бұрын
አሜን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@milkiyasberihu7336
@milkiyasberihu7336 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ amen 🙏 🙌 👏
@lidyayohannes4187
@lidyayohannes4187 9 ай бұрын
Amen Amen God bless you more and more
@SalihYenus
@SalihYenus 9 ай бұрын
በርግጥ ትክክል ነህ አይተኛም አያንቀላፋም ። ግን ድሮም ፈጣሪ ይጠብቅሀል ባይጠብቅህ ኖሮ እዛው ትቦ ውስጥ እንደወደክ ትቀር ነበር
@mariannabrusoni7171
@mariannabrusoni7171 4 ай бұрын
Gobez Amanu berta wendimachin
@eskedarseleshi2067
@eskedarseleshi2067 9 ай бұрын
Tebarekelegn bezemaraw betam tebarkenal
@asmarethabtemariam3286
@asmarethabtemariam3286 9 ай бұрын
Amanye amen ewnet new geta teamrat yadergal amnaleh! Tebareklgn
@wubshetlemma4357
@wubshetlemma4357 9 ай бұрын
Amen 🙏
@newlegend5929
@newlegend5929 9 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረክ❤❤❤
@muluemebetgebeyehu9461
@muluemebetgebeyehu9461 9 ай бұрын
Amanye Glory be to God! God bless you!
@muluemebetgebeyehu9461
@muluemebetgebeyehu9461 9 ай бұрын
Akim yehoneh Geta yibarek!
@zeremariamhaile7281
@zeremariamhaile7281 9 ай бұрын
Aman wendme May God bless you.Amazing song
@SolomonDaniel-y3j
@SolomonDaniel-y3j 9 ай бұрын
አሙ ተባረክ እውነት ነው አይዘገይም አይቀደምም ተባርከናል
@SelamTesfahun-g4j
@SelamTesfahun-g4j 9 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@Aga_Adula
@Aga_Adula 9 ай бұрын
You are right, brother. God bless you!!! We need to focus on what God said, not what the enemy and the world said. God will do everything according to his will in his time. so we must wait for God's timing, and I trust that God will work all things out well in his time.
@ritysm4751
@ritysm4751 9 ай бұрын
Amen amanye .
@ysmehakeassefa
@ysmehakeassefa 9 ай бұрын
guwdegnay amnu berta arfe new
@AddisalemMengesha-n1m
@AddisalemMengesha-n1m 9 ай бұрын
Amany Tebarek ewnet nw merjaw yene aydelem alkeblem
@affeprintingworks451
@affeprintingworks451 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ tebarek
@birukteshome9377
@birukteshome9377 9 ай бұрын
Amazing Massage
@jerysaron1599
@jerysaron1599 9 ай бұрын
Bless you more and more 🙏
@kidistkid4440
@kidistkid4440 9 ай бұрын
Amne Amennn❤
@Dwiec
@Dwiec 9 ай бұрын
God bless you we blessed by this song thank you
@eyosiyasgizachew5833
@eyosiyasgizachew5833 9 ай бұрын
Amen tbark 🙏
@LemlemKebedeOfficial
@LemlemKebedeOfficial 8 ай бұрын
Geta yebarkh
@ErmiasGetachew-j9d
@ErmiasGetachew-j9d 8 ай бұрын
Tebarek
@geteabebe5756
@geteabebe5756 9 ай бұрын
❤❤❤❤😊😊😊😊
@BereketYonas-r8x
@BereketYonas-r8x 9 ай бұрын
Tebarkilen amanye yemibark mezmur new des bilognale geta selerdah (netsi)
@Konjitgalegay
@Konjitgalegay 9 ай бұрын
Amen!!❤
@BereketYonas-r8x
@BereketYonas-r8x 9 ай бұрын
Tebarkilen amanye yemibark mezmur new des bilognale geta selerdah (netsi)
@eyosiyasgizachew5833
@eyosiyasgizachew5833 9 ай бұрын
God palese
@BereketYonas-r8x
@BereketYonas-r8x 9 ай бұрын
Tebarkilen amanye yemibark mezmur new des bilognale geta selerdah (netsi)
@BereketYonas-r8x
@BereketYonas-r8x 9 ай бұрын
Tebarkilen amanye yemibark mezmur new des bilognale geta selerdah
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 19 МЛН
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 2,2 МЛН
በቃል ኪዳን! በረከት መርዕድ/be kalkidan/singer bereket merid
8:12
🛑New mezmur  Zemari   Ze Amanuel Yensu 🛑 አዲስ መዝሙር  ዘማሪ ዘአማኑኤል ይነሱ
5:55
Zemari amanuel tube አማኑኤል ዩቱብ
Рет қаралды 11 М.