ቀበሌ ለምን ትሄዳላችሁ ሲባል ... ለጉብኝት🤣🤣 የልጅ ነገር /የቤተሰብ ጨዋታ// SE22 EP7

  Рет қаралды 165,430

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#yebetseb_chewata

Пікірлер: 116
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን በድሮ ማሻ አላህ አላህ ኸይር ጀዛህን ይመዳህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹
@user-ul9eb7qv5r
@user-ul9eb7qv5r Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አሚን ያረብ ❤
@user-cz4gd3rz4f
@user-cz4gd3rz4f Жыл бұрын
صل الله عليه وسلم
@Mekebafirdosh7627
@Mekebafirdosh7627 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-it8ut8fj3s
@user-it8ut8fj3s Жыл бұрын
ውይ በጣም ነው ደስ የሚሉት ሳቃችንን የሚመልሱ ልጆች ናቸው ይሄ ፕሮግራም ህፃናትንና ታዳጊዎችንም ጨምሮ ይቀጥል የሳቃችን ምንጭ ነፂዬ ተባረክልን
@hirutchala8484
@hirutchala8484 Жыл бұрын
😊😊
@yeshiyeshi6458
@yeshiyeshi6458 Жыл бұрын
ሳቃችንን የሚመጡት ልጆችናቸዉ ማነዉ እደኔ ሁሌም ልጆች ቢቀርቡ ደስ የሚለዉ😁❤❤❤😘
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Жыл бұрын
የዛሬው ጨዋታ በጣም አስቀውኛል ጨዋታ በልጆች ያምራል
@babolove5198
@babolove5198 Жыл бұрын
ኧረ ለህፃናት የሚሆን ጥያቄ ጠይቋቸው እንጂ እንኳን ለነሱ ለአዋቂዎች ይከብዳል ነፂ ነፃ ነፁ😮😮
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ምንም ችግር የለውም በዛውም የማያውቁትን ለማሳወቅም ጭምር ይረዳቸዋል❤🎉
@neima2690
@neima2690 Жыл бұрын
😮 እኔም አላውቅ
@babolove5198
@babolove5198 Жыл бұрын
አይ ፈቲያ ምኑን ነው የሚያቁት ጥያቄ እንኳ ሲመልሱ አልሰማሻቸውም ማለት ነው ከአማርኛው ይልቅ ወደ እንግሊዝኛ ነው የሚያደሉት
@hananfaris5356
@hananfaris5356 7 күн бұрын
ከዚህ በላይ ምን ይጠይቁ
@maryamhussn2925
@maryamhussn2925 Жыл бұрын
ለመጀመርያ 3 ስሆነ የመዳም ቅመሞች ለኛ ለሀገራችን አብቅቶን ዝና እምንል ያድርገን እወዳችሆለሁ ❤❤
@amriadelele1573
@amriadelele1573 Жыл бұрын
Ameen
@user-bz9pn4eu9y
@user-bz9pn4eu9y Жыл бұрын
አሚንንን ያራቢ❤
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
አሜን እኔም እወድሻለሁ እህቴ❤️🙏
@zakirabadsa
@zakirabadsa Жыл бұрын
@zakirabadsa
@zakirabadsa Жыл бұрын
@hayte.mohammed8011
@hayte.mohammed8011 Жыл бұрын
ልጅነቴን አሥታወሡኝ ሁሉንም ጫዋታ ተጫዉቼዉ አለዉ
@melikmeshal6041
@melikmeshal6041 Жыл бұрын
ልጅነቴን አስታወሰኝ የድሮ ጨዋታ☺️
@user-zr7fm4pu8u
@user-zr7fm4pu8u Жыл бұрын
እነዚህ የውነት ህፃን ናቸው እግዚአብሔር ያሳድጋቸው
@onelove8524
@onelove8524 Жыл бұрын
ወይ ልጅነት ደስ ሲሉ❤
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ ልጅነት ቀበሌ ይጎየኛል
@tube-vj8cr
@tube-vj8cr Жыл бұрын
አሠላምአኩም ዉድ ያገሬልጆች ሰላም ላገራችን🇪🇹 ሰላምአድነትያምጣልን🤲
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ልጆች አላህ ያሳድግልን ተባረኩ🎉❤
@meazayihune1401
@meazayihune1401 Жыл бұрын
በጣም ነው ደሥ የሚሉት ዘና ነው ያደረጉን ፈጣሪ ያሣድጋቹ
@Abyotable
@Abyotable Жыл бұрын
ነፃነት ልጆች ላይ መስራት አትችልም : ስለ መሪ ተጠይቀህ ስለ ቀበሌ ታወራለህ ስለ ሃገር መሪ እያወራህ እነርሱም መሆን እንደሚችሉ መንገር ሲገባህ; ሲበዛ ተጨናንቀህ ህፃናቱንም ታስጨንቃለህ; ጥያዎቹ ያንተን አስተዳደግ የሚያስታውሱህን መርጠህ ግራ አጋባሃቸው :: ሞራል የሚገነባ እነርሱን ሊያስተምር የሚችል እና ትዝታ የሚሆናቸው የሚያስቃቸው እና የሚያዝናናቸው ጥያቄዎች ብታደርግ ወደፊት ህፃናቱ በቲቪ ወደውት ናፍቀው ይጠብቁሃል
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
መሸአለህ አለህ የሰድገችሁ
@zientahmed8116
@zientahmed8116 Жыл бұрын
የድሮ ልጅ ነኝ ማለት ነው 😂😂😂😂
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 Жыл бұрын
ጥያቄዎቹ ከባድ ናቸው ለልጆቹ በዛላይ ልጆቹ ትንንሽ ናቸው ለወደፊቱ ከፍ ያሉ ልጆች ብታቀርቡ የሰውን የማየት ፍላጎት ይጨምራል
@fnggjh3553
@fnggjh3553 Жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ ህጉ ለምን ተቀየረ ሁሉም ያመጡት ነጥብ ቢያዝላቸው ይሻላል ለምን ለአሸናፊው ይሰጣል
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Жыл бұрын
ነፂ ኡንካን ደና ማጣቹሁ ከልጆች ጋር በጣሚ ፈታያሪጉን አንደንዴ ልጆችን ያማጣህ ፈታ አርጋን እኛ ስዳት ለሌናው ያልጆች ማዎታ ነፊቆነል❤❤❤
@yabitube3179
@yabitube3179 Жыл бұрын
I laughed so hard please please ልጆችን አሳትፏቸው በእነሱ ነው የሚያምረው ያዝናናል ሆዴ ቁስል እስኪል ነው የሳኩት በጣም ደስስስ ይላሉ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ለቁም ነገር ያብቃችሁ❤❤❤❤
@tube5986
@tube5986 Жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
ቀበሌ አያቁንም ቀበሌ ይጎበኛል አረ ባይጎበኝ ይሻላል
@hgfgh9532
@hgfgh9532 Жыл бұрын
በጣም ደስ:ይላል: ልጅች:ፕሮግራም:የስምራልው
@daytonaahmed
@daytonaahmed Жыл бұрын
OMG you took, me Back to my childhood. awww this show made my day. LOVE IT. shout out to all kids on this show. you all did an amazing job good answers. next time if i come to ethiopia i will love to be asked this so much memories.
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Жыл бұрын
ክክክክክክ እድግ በሉልኝ
@slienasolyana8913
@slienasolyana8913 Жыл бұрын
እረ እኔም ትልቅ ሁኜ አንድ አልመለስኩም በስማም ጥያቄው ከባድ ነው ወዮ
@redietet2569
@redietet2569 Жыл бұрын
mister mister des yelale😂
@arsii54
@arsii54 Жыл бұрын
Hule lijoch akerbu ❤❤
@keyayene3325
@keyayene3325 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ለጉብኝት
@Taza7131
@Taza7131 Жыл бұрын
Natsiye yene aznagn❤❤❤
@meronyerdaw5811
@meronyerdaw5811 Жыл бұрын
Aldgfem ager west😊
@FredomTube
@FredomTube Жыл бұрын
Wow
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
ቤተሰብእናመሰግናለን
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 Жыл бұрын
የድሮ ልጆች ሆንን ማለት ነው😂😂😂.
@HaniTube2
@HaniTube2 Жыл бұрын
😂😂😂
@mm6227
@mm6227 Жыл бұрын
ከአሁኑ ይልቅ የድሮ ስው ኳስ ስንጫወት ነው ያደግንው ሜዳ እንደ ልብ ስለነበረ ስለዚህ አንደኛውመልስ መሆን ነበረበት
@lemlemyoni1703
@lemlemyoni1703 Жыл бұрын
የድሮ ጨዋታ ብዙ ስፖርት አለበት
@Qedest1Tube
@Qedest1Tube Жыл бұрын
Mis Mis 😁😁🥰🥰🥰
@neima2690
@neima2690 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 አይ ልጂ
@zahraseid7922
@zahraseid7922 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅ደስ ሲሉ😊
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Жыл бұрын
Yemigermew teyakiw enqan ensu enim almelesewemen kebad new
@saadarida1665
@saadarida1665 Жыл бұрын
የድሮ ልጆች ምን ይጫወቱ ነበር ባልና ምስት
@naoojimmitiijimmaa5909
@naoojimmitiijimmaa5909 Жыл бұрын
Ere ba sak 😂😂😂😂😂😂😂😂
@Amtellah-tube
@Amtellah-tube Жыл бұрын
ሱዙቲ እስካሁን አለች😅😂
@hawamohammed6515
@hawamohammed6515 Жыл бұрын
ቀበሌ ይጎበኛል አለ 😅😅ወደን አይደለም የምንሄደው
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i Ай бұрын
❤❤❤
@mikiyasakalu11
@mikiyasakalu11 Жыл бұрын
የዮርዳኖስም አለባበስ ያምራል
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o Жыл бұрын
አላዛር ምረጥ ሰም
@lidacall256
@lidacall256 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤❤
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
ማሮች❤❤😂
@MekdesYigezu-oi5kt
@MekdesYigezu-oi5kt Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@bezaalem4878
@bezaalem4878 Жыл бұрын
Ay mister
@hayathayat2324
@hayathayat2324 Жыл бұрын
አይ ልጂ😂❤
@Abyotable
@Abyotable Жыл бұрын
የሃገር ውስጥ ክለብ አልደግፍም እያለህ ጭንቅላትህን ነቅንቀህ መሄድ ማለት ምን ማለትነው? ልታንፃቸው ልታስተምራቸው ካልቻልክ: ስለትምህርትቤታቸው ስያሜ እና ሃገራዊ አንድምታው ምንም ሳትላቸው ማለፉ የህፃናት ፕሮግራም ለማቅረብ በጣም ይቀርሃል:: ስለኑሮ ዘዴ ትምህርት የ50 ሰው የሚመልሰው ጥያቄ ለ8 አመት ህፃን በማቅረብ ፕሮግራሙ አሰልቺ አደረግከው:: አሻሽል
@mikiyasakalu11
@mikiyasakalu11 Жыл бұрын
የዮሲና አለባበስ በጣም ያምራል
@user-rt2vr1xn2v
@user-rt2vr1xn2v Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
ነፂዬ የኔ ውድ
@leylamohammed9926
@leylamohammed9926 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 Жыл бұрын
Netsanet is so funny
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Жыл бұрын
ለትልቅ የሚከብድ ነው
@selam34ase
@selam34ase Жыл бұрын
የዛሬ ጥያቄ ላዋቂም ይገብዳል. የድሮ. ለህፃንን😢😢😢😮😮😮😮😮
@user-uj2cg9fv9x
@user-uj2cg9fv9x Жыл бұрын
እኮ ከባድነዉ
@zahraseid7922
@zahraseid7922 Жыл бұрын
እኔ እራሱ አልመለስኩትም እንኳን እነሱ
@selam34ase
@selam34ase Жыл бұрын
@@zahraseid7922 ሣህ
@soliyanmanuta3493
@soliyanmanuta3493 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤
@user-me6eb4sw8h
@user-me6eb4sw8h Жыл бұрын
አር ለልጆች ከበድ ነው ጥያቄኡ
@user-um2sd3kq1x
@user-um2sd3kq1x Жыл бұрын
ሆዴ ቆሰለ በሳቅ
@melschemarta9830
@melschemarta9830 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@rawudasaeed3944
@rawudasaeed3944 Жыл бұрын
❤❤❤😂😂
@zemenenani9688
@zemenenani9688 Жыл бұрын
betam des abo azinanugn
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
የዛሬ 23ወየመ16አመተ የነበረ ጨዋታነው እገጠርላይ እና የድሮሊባልነው ወይስ እኛ ከተማያሉት ተጫውተው ካበቁ ቡሀላነው ጨዋታው የተነገረን😂😂😂
@zmzm9044
@zmzm9044 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😢
@RamlaMifitah-bl1vp
@RamlaMifitah-bl1vp Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@hayutiyeumer1235
@hayutiyeumer1235 Жыл бұрын
😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tube-zq8ot
@tube-zq8ot Жыл бұрын
ምነዉ በድሮ ጠመዳችሗቸዉ
@ahmedalraeeini2105
@ahmedalraeeini2105 Жыл бұрын
ለስምንት ዐመት ልጆች የድሮ ትምሕርት ብሎ ጥያቄ? እነ ሉሲ ያወጡትን ጥያቄ ነው እንዴ ይዘህ የመጣኸው ?
@MeseretMimi
@MeseretMimi Жыл бұрын
Kkkkkkk
@yosephubuntu
@yosephubuntu Жыл бұрын
❤❤❤❤ሲያምሩ
@hanayilma107
@hanayilma107 Жыл бұрын
እትፈርጥም ታድያ
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Жыл бұрын
ወይኔ ሕፃናት ?
@zewdzewd5027
@zewdzewd5027 Жыл бұрын
ስንት አመት ሙሉ ስታወሩ እንጅ ስሸልሙ አላየሁም አውቃችሁ መጨረሻላይ ከባድና ያላሰቡትን ጥያቄ እያመጣችሁ አስመሳዮች
@zczc5433
@zczc5433 Жыл бұрын
💕💕💕💕💕😘😘😘😘😘💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝😂😂😂
@user-wp1bs1mg5k
@user-wp1bs1mg5k 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 Жыл бұрын
Lijoch🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@ormooapss442
@ormooapss442 Жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
እረ ነፂ ጥያቄው ይከብዳል ለህጻን የሚሆን ጥያቄ አደለም አሁን የ7ት አመት ልጅ ስለጀራና ምጣድ የት ያቃሉ ባሁኑ ሰአት አደለም ህጻናቶቹ እናቶቻቸውም አይችሉበት 😂😂 እድሜ ለሱቅ ይገዙታል😂😂❤
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ችግር የለውም የማያውቁትንም ለማሳወቅ ይጠቅማቸዋል❤🎉
@user-gu7kp3us6z
@user-gu7kp3us6z Жыл бұрын
ጥያቄው ለህፃናት ይከብዳል እኔ እንደውም ከእንጄራ አምባሸ ውጭ ሌሎች ማወቅ አልቻልኩም
@hawamohammed6515
@hawamohammed6515 Жыл бұрын
😅😅😅😅ልጆች ያስቃሉ
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 Жыл бұрын
እኔም ሄጄ ካልተሸለምኩ ምንም ልለወጥ አልቻልኩም 😢😢😢😢
@hayutiyeumer1235
@hayutiyeumer1235 Жыл бұрын
አብሼሪ
@user-kc3tj7vd1i
@user-kc3tj7vd1i Жыл бұрын
ክክክ
@mesfinhaileslassie1041
@mesfinhaileslassie1041 Жыл бұрын
መሱድን አቅርቡልን
@demekeshiferaw4316
@demekeshiferaw4316 Жыл бұрын
አይ ነፃነት ብትለቅ ይሻልሃል ልጆችን ማስጨነቅ አንተም ተጨናነቅክ!
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 32 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
红尘为救闺蜜使出了浑身解数
0:39
侠客红尘
Рет қаралды 6 МЛН
Не поймаю говоришь? ;)
0:55
BORODA TV
Рет қаралды 6 МЛН
Cậu bé tốt bụng khi có người anh tốt | 111
1:01
Ông Lùn Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
Cunning GUYS 🤣
0:15
dednahype
Рет қаралды 8 МЛН