No video

ቅብዐ ቅዱስን እንዴት እንጠቀም የቅብዐ ቅዱስ አጠቃቀም በዝርዝር በተግባር ይመልከቱ በዲያቆን ሄኖክ ተፈራ።

  Рет қаралды 72,903

Kesis Henok Tefera

Kesis Henok Tefera

Күн бұрын

Subscribe comment Like share.
Deacon Henok Tube.UCNDDtsk-Zf4k5BGLpoBX4JA
contact me & send your message on my facebook page.
Deacon-Henok-page-110782183995434

Пікірлер: 561
@kidebehaylu8984
@kidebehaylu8984 3 жыл бұрын
መምህርዬ ያንተም የመምህር ግርማም የምህር ተስፋዬንም እግዚያብሔር ዘራችሁን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን::
@mariyanatube7643
@mariyanatube7643 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@tiemtidawitgebre5892
@tiemtidawitgebre5892 3 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen
@mastimeki1415
@mastimeki1415 3 жыл бұрын
Amen
@zb1420
@zb1420 3 жыл бұрын
አሜን የመምህር ምህረት አብእና የዲያቆን ሄኖክ እድሜ ያርዝምል ያፆናልን!!!!!!
@Ethioenate
@Ethioenate 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታኑርህ አገልግሎትህ የተባረከ ይሁንልህ ወንድማችን
@Sara-zg5bf
@Sara-zg5bf 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-eb2zh5zh2z
@user-eb2zh5zh2z 3 жыл бұрын
እድሜ ለመ ምህር ግርማ እና ለአንተ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ በ ብዙም ተለዉጫለሑ። ሀይማኖቴም ሲኦል ነበረ አሁን ግን በእግዚያብሄር ፍቃድ ኦርቶዶክስ ሆኗል ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም አሁን ከበፊቱ በጣም ደስተኛ ሆኜ እኖራለሁ እመብርሀን የጠየኳትን ሁሉ ሳይዉል ሳያድር ትፈፅምልኛለች።። ፈጣሪዬ የድንግል ማርያም ልጅ ስላደረከኝ ስለመረጥከኝ ክብርህ ይስፋ አሜን።
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
💕🙏
@ethiopianlovely6856
@ethiopianlovely6856 3 жыл бұрын
አሜን
@user-uw8ny3qk4d
@user-uw8ny3qk4d 10 ай бұрын
አሜን❤
@banchiamlakkassahun3215
@banchiamlakkassahun3215 3 жыл бұрын
መምህራችን አሜን ጠላታችን ይፈር የደምሰስ ፀጋውን እውቀቱን ይጨምርልህ
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 жыл бұрын
ዲያቆን ሔኖክ እንኳን በሰላም መጣህልን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን በጣም ነው የምናመሰግነው የምታስተምረን ሁሉ በጣም ጥሩ ነው በርታልን
@user-hy2wc3vu7p
@user-hy2wc3vu7p 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ዲያቆን ሔኖክ በርታልን ዲያብሎስም ይቃጠል የምናመልከው አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር እኛንም ጠላትን የምንዋጋበትን መንፈሳዊ የጦር እቃን ስለምታስተምሩን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስቱን ያውርስልን አሜን ።
@fatmamoustafa9365
@fatmamoustafa9365 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የመሠገን
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
ሰምተን የምንለወጥ አድርገን እግዚአብሔር ሆይ
@user-zr9il8xs8t
@user-zr9il8xs8t 3 жыл бұрын
ወንድሜ ዲያቆን ሄኖክ የመንክራት ግርማ ወንድሙ ፍሬ ዘርህን ያብዛው እድሜውን ይሰጥህ ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጂ
@FetleWork-ke2zm
@FetleWork-ke2zm 25 күн бұрын
እመቤቴ እረጅም እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ከኔ ጨምሮ ጨምሮ እድሜ ይስጥልኝ እናንተ የኛ መድሀኒቶች ሁሉ
@godislove2980
@godislove2980 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ! እድሜና ጤናን ይስጥልን!! አባታችን መለአከ መንክር ግርማ ጥሩ ፍሪ አፍርተዋል እንደንናንንተን ያብዛልን።
@user-qz7fs2he9l
@user-qz7fs2he9l 3 жыл бұрын
በርታ ሼር አድርጉ ብዙዎች ፔጁን አያቁም እኔኳን ከቲክቶክ አይቼነው የመጣውት
@user-rp9lv5gj7j
@user-rp9lv5gj7j 3 жыл бұрын
ቃለህውትያሰማልን ዳቆን. እኔበባለፈለት ታምም በጣም. በቅባቅዱስነው የዳኩት ጎኔን አሞኝ ሙቁሃይጄ ከእግሬ እስከጎኔ በጣም አመመኝ. እቤትውስጥፀበልተጠምቄ ተቀባሁ ወዳው ቀጥያለው. በርግጥ እኔጋርያለው ስልቱን እ የቀየረ ነው እሚመጣው ሃይል የእግዚአብሔርነው ፀምስለነበር እስኪ አጅሬውከሆነብዬ ማታ 11/ሰአት ነው የተጠመኩት አሁን ግን እግዚአብሔርመስገን ቅድስትድግልማርያም አሰረችልኝ ናምቅባቅዱስ ጠቃሚ ነው እቤትአትቀቡእሚሉምአሉ አትስሙ እግዚአብሔር ሃይሉየሱነው
@esyetemichael346
@esyetemichael346 3 жыл бұрын
አረ ማታ መጠመቅ ይቻላል እንዴ መልሽልኝ ማንስ ያጠምቃል ወይስ እራስን በራስ ማጥመቅ ይቻላል ወይ እባክሽ በመልሽልኝ
@user-rp9lv5gj7j
@user-rp9lv5gj7j 3 жыл бұрын
እሺ ማታ የተጠመኩት ምግብሳልበላ ነው እራስመጠመቅይቻላልውያ. ላላችሁት አባቶች ከሊሉ በዙራችን አዎ የቻልል እኔበራሴ መክንያቱም እኔ እምሰራው መዳቤትነኝ. መውጣት አልችልም. እና ያመነ የተጠመቀ ይድናል የማርቆስ ወንጌል16:16ለይ እሚያጠምቀኝ እግዚአብሔር በስውር እሚያሰቃይኝን እሱም በስውር የሰቃይልኛል እኔ በመጠመቄ አይነጥላዛርይዣለሁ በሉቱታስበው በሚውሉትስም ለምሳላ ዛሬ ዑራኤል ነው ተጠምቃለሁ. ምንችግርየለውም ያለሁትበሰውሃገርነው ሃጣትስሰራያለፈራሁጠብልለመጠመቅአልፈራም እግዚአብሔር አለ እኔ እንደውም ለመጀመራግዜስጠመቅ ምልክትአይቻለሁ እሱምጠባቂዬመላክ ቅዱስሚካኤል ተጠመቁበተለይ እስደትያላችሁ በሃይላድ ውሃሙሉና እክፍልችሁ አርጋችሁ ተጠቀሙበት እላለሁ ጥያቄካለእመልስለሁ ሌላም እሺ
@esyetemichael346
@esyetemichael346 3 жыл бұрын
@@user-rp9lv5gj7j እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እናመሰግናለን በርታልን ተባረክ
@saraaylew8586
@saraaylew8586 4 ай бұрын
እግዚያብሄር አምላክ የመናፍስትን ተንኮል እናሴራ ለምታስተምሩን አባቶቻችን ዘራችሁ ይብዛልን በውነት ስዉ ጤነኛ እየመሰለ ግን ውስጣችን ተልቷል
@user-el6mj2yv8g
@user-el6mj2yv8g 3 ай бұрын
በጣም
@user-jb2wx5sw1r
@user-jb2wx5sw1r 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ከነ ቤተሰቦችህ ፀጋውን ያብዛልህ።
@zelalemmekuria3501
@zelalemmekuria3501 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋንና የበለጠ እውቀትን ይስጥህ ።ተባረክ
@user-wx5rs4nj2f
@user-wx5rs4nj2f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ወንደማችን ድንግል ከ ክፉ ነገር ሁሉ ትጠበቅ
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ተባረክ አባየ!!! ጥሩ ትምርት ነው የ አባታችን መምህር ግርማ ፍሬዎች ብዙልን ተባረኩልን.
@workineshteshome6739
@workineshteshome6739 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን እኔ ከ10 አመት ወገቤን ያመኝ ነበር አርሶ ስለ መቋጠሪያ አጠቃቀም አይ አይቼ መቀጥቀጥ ጀመርኩ መቋጠሪያ አልነበረም በሌላ ነገር ነው የተጠቀምኩት እግዚአብሔር ይመስገን በአንድ። ተቀን ወገቤን ለመኝታ አታምኑም በእዉነት
@muluyaddis4644
@muluyaddis4644 3 жыл бұрын
በጣም ምናፍቀው ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@henokestifanos6803
@henokestifanos6803 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ! እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን!
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn
@mekedesmekedes679
@mekedesmekedes679 3 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ሁሉ በተግባር ያሣየህን ተጠቅሜበታለው ሁሉ ትምህርት ይጠቅመናል የተግባር ክርሰትናን አንድኖረን ሰለአሰተማርከን ቸሩ መድአኒአለም አድሜ ጤና የአልገልግሎትዘመንእን ይባርክልህ
@aronasmelash2862
@aronasmelash2862 3 жыл бұрын
በስመኣብ ወወልድ ወመንፍስ ቅዱስ ኣሃዱ ኣምላክ ይትባረክ ኣምላክ ኣቦዊነ ለዘኣብጻሃን እስከዛቲሰኣት ትትሴባህ ወላዲተኣምላክ ድንግል ማርያም ይትሴቡሁ ቁድሳን መላኢት ነበያት ሃዋርያት ለይኩን የእግዚኣቢሄ ሰላም ከእርሱጋር ይሁን ወንደማችን ዲያቆን ሄኖክ ቃለመላኢክትን ያሰማልን ሁሉም ጥሩኖዉ ግን ነጭ ልብሲ ብትለብሰ የበለጠ ጠሩ ነበር
@shegachomea6775
@shegachomea6775 6 ай бұрын
ቃለ ሂወት ይሰማልን መህራችን ምሠማውን በልቦናችን ያሳድርልን
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
የኩቡር አባታችን መላአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ደቀ መዝሙር እንኳን ም ተወለድክልን እግዚአብሄር ይመስገን ዕምነታችን ያስደስታል በእውነት
@user-zf3qj9kp8d
@user-zf3qj9kp8d 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የስመዐልና ፀጉኡ ይብዛሕ ቅዱስ እግዚአብሔር ኣምላክ ክቡር ሓውና ድያቆን
@wobetz7961
@wobetz7961 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ። እውነት የቅባ ቅዱስን ሀይል አይቻለሁ 5 ዉይም 6 ሰው ከቤተሰብ ጋር ስብስብ ብለን ክርስትና እያከበርን በጣም ጤነኛ ሆኜ የነበርኩ ሰው በድንገት እራስ ምታት አይኔን መግለጥ እስኪያቅተኝ በድንገት አመመኝ እና አንድ እህቴን ቅባ ቅዱስ ካለ ብዬ ስቀባ ወዲያው ነው የለቀቀኝ እና በጣም ትልቅ መዋጊያ ነው። እናመሰግናለን ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ።
@hiwotfekadu1347
@hiwotfekadu1347 3 жыл бұрын
መምህር ሔኖክ ቃል ህይወትን ይሰማልን ቁ 2 የአምልኮ ሰግድት በት ግብር እየጠበኩ ነው
@user-rp9lv5gj7j
@user-rp9lv5gj7j 3 жыл бұрын
አለቁጥርሁለት ተለቆአል ገቡና. ተጠቀሙ ቁጥር. 1/2/አለ
@tadlaal9123
@tadlaal9123 3 жыл бұрын
ሠላም እህቴ ተለቋል ገብተሽ እይው
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@hiwotimariyamenata5806
@hiwotimariyamenata5806 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ ውንድማችን
@seliethio1303
@seliethio1303 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን ወንድማችን እድሜውን ጤናውን ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክል።
@user-ze3wr1km1j
@user-ze3wr1km1j 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎትህ ዘመን ይባረክ ወንዲማችን
@mesfindesta9404
@mesfindesta9404 3 жыл бұрын
መምህር እ/ር ይስጥልን ስለሜሮን አጠቃቀምም እንዲሁ ብታስተምረን ጥሩ ነው እላለሁ እድሜና ጤና ይስጥልን!!!!!
@user-sv4rt7nh7u
@user-sv4rt7nh7u 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጥልን
@user-ic7ho9ln8r
@user-ic7ho9ln8r 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን !!!
@mherettsiduye5561
@mherettsiduye5561 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ቆራጡ ወንድሜ ሁሉን ነገር በተግባር ስላሳየኸን በጣምምምም እናመሰግናለህ በርታልን እመ አምላክ ትጠብቅህ አሜን
@user-qk6rh2kw3c
@user-qk6rh2kw3c 3 жыл бұрын
ሁልጊዜም እሚጠቅመንን ነገር ሰለምታሳየን እናመሰግናለን ወድማችን በጣም አስተዋይ ነህ ፀጋውን ያብዛልህ ልኡል እግዚአብሄር
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
በአውነት ውንድማችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዝልክ
@user-gz8cs9kv6l
@user-gz8cs9kv6l 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድማችን ተባረክ ።ፈጣር የአገልግሎት ዘመንህን የድንግል ልጅ ያርዝምልህ በእውነት ብዙ ነገር አግቻለሁ ።ስለእምነት አጠቃቀም ብታሳየን ብዙ ሰዎች ምንም ሳናውቅ እንጠቀማለን
@GenetALmnu-fp9yw
@GenetALmnu-fp9yw 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤
@melkamtamir5497
@melkamtamir5497 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን በድሜ በፀጋ ይጠብቆልን እግዚአብሔርንም ቸርነቱን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን
@rahelsiber5511
@rahelsiber5511 3 жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር ይባርክህ አንድ ነገር የረሳህው መዝሙር 23 በቃላችን ይዘን ስንቀባ እግዚአብሔር እረኛዬ እያልን መሆን አለበት አባታችን እዳስተማሩን
@kuntakunti9046
@kuntakunti9046 2 жыл бұрын
Mezmur 22 maltsh new eht
@breyhabeshawit8280
@breyhabeshawit8280 Жыл бұрын
@@kuntakunti9046 አዎ እግዝአብሄር እረኛዬ ነው ብትግርኛ 23 ነው ለዛነው 23 ያለችው ባማርኛ 22 ነው የሚገኘው
@natsinethabtegergs8757
@natsinethabtegergs8757 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን።
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎትህ ይባረክልህ እመቤታችን ትጠብቅህ
@hdrste633
@hdrste633 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን
@tuotuo9398
@tuotuo9398 3 жыл бұрын
አሜንንን፤ቃለህይወትን፤የአሰማልን፤ጸጋውን፤የአብዛልህ፤ወንድማችን፤በርታልን፤በአውነት፤በጣም፤ደስየሚል፤ትምህርት፤ነው፤ፈጣሪ፤ይጠብቅህ፤በተለይ፤በስደት፤ላለነው፤ብዙአንድናቅ፤አየደረግህንነው፤በርታ💠🙏🙏🙏☝🇪🇹🙌🌾🌾🌾💐💐💐🕊🕊🕊💚💛❤👏
@sanamafthama1585
@sanamafthama1585 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማን
@user-jz8zt9ok8z
@user-jz8zt9ok8z 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 👏👏👏
@selamtube9373
@selamtube9373 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ
@iamthecaptain4639
@iamthecaptain4639 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ፀገውን ጤናውን እድሜን ሰላምን ያብዛሎት አሜን
@emebet4355
@emebet4355 2 жыл бұрын
እናመሰግን አለን መምህር እደሜ ይስጥለን በፆለታቹህ አገዙኝ ወለተ ማሪያም በለቹህ በማሪያም
@mimitube9595
@mimitube9595 2 жыл бұрын
ሳያቁ ያመኑ ብፁአን ናቸው ሚለው ለኔ ነው ስለ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ምንም አላቅም እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ዝብዬ በራሴ ሃይማኖቱን ተቀብዬ ሳልጠመቅ ስጋ ወደሙን ሳልቀበል ማህተብ አስሬ አለሁ እስካሁን እግዛቤር ላገሬ ምድር ሲያበቃኝ ንሰሃ ገብቼ ስጋ ወደሙን ተቀብዬ መኖር ምነኛ መታደል ነው ባለማወቅ ብዙ ስተቶችን እሰራለው መምህር ትምርቶችህ ብዙ ነገር እንዳውቅ እረድቶኛል ከልብ አመሰግናለው እግዛቤር የርሶን በረከት ለኔም ያድለኝ ሃገራችን ሰላም ያርግልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sahaiasafa3263
@sahaiasafa3263 3 жыл бұрын
በእውነት ለምመህራናችን ቃለ አጣሁለዎት እድሜዎትን ያርዝምልኝ ።።።
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 2 жыл бұрын
እሺ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዘለዉት
@user-ei6gj1rd2z
@user-ei6gj1rd2z 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ✝️🙏
@hannaef7137
@hannaef7137 2 жыл бұрын
Thank you kesis Henock. It's so informative and educational. I wish we had more persist like you may the Lord shower you with his endless blessings. Amen
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያአሰማልን በአንተ ብርታት ጠንካራ እንድሆን አድረገኛል እግዚአብሔር ያአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ያአረዝምልን አሜን ኧረጅም እድሜናጤና ይሰጥህ ወንድማችን ዲቆን ሂኒ
@addisaddis6818
@addisaddis6818 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያክብርልን ፀጋውን ጨምሮ ይግለፅልዎት መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@bushaduhalu9160
@bushaduhalu9160 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዘልህ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይበርክልህ ፀጋውን ያብዘልህ
@zadworku5369
@zadworku5369 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ወንድማችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥክ ብዙ ነገር ተምሬያለው ከእናንተ
@ethrak9364
@ethrak9364 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ
@user-ii1bb6si9x
@user-ii1bb6si9x 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ሔኖክ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@abebaleta1886
@abebaleta1886 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 жыл бұрын
አሜን 🤲🤲🤲እግዚያብሄር ይስጥልን ወንድማችን🤲🤲🤲
@eyuumichael6385
@eyuumichael6385 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ አገልግሎትህን ይባርክልህ መምህር።
@user-ri6ku5hh7w
@user-ri6ku5hh7w 3 жыл бұрын
ሰለመ ክርስቶስ ይብዛልህ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ እማ ፍቅር እመብርሃን ፀጋዉን ታብዛልህ ለእኝም ቅዱሰ ኡራኤል መሰተወሉን ያድለን
@user-lu4nv4ir2s
@user-lu4nv4ir2s 2 жыл бұрын
ለምን በስልክበግሩፖ ፀሎትአያደርጉልንም
@user-lu4nv4ir2s
@user-lu4nv4ir2s 2 жыл бұрын
በስደትላለነው ውድእህቶቸ እኔ ሀይማኖቴ ሙሥሊምነኝግንእከታተላለሁ ቁጥራቸውንላኩልኝ በአላህ
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ወንድማችን መምህራችን የሆንክ ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሄር ያክብርል እህተ ወንድማቹሁ አከበርከን አስተማርከን አሳወቅከን በእወነት ይገርማል ያስደንቃል በርታልኝ ጠንክርልኝ
@mulu04j
@mulu04j 2 жыл бұрын
ወንድማችን እድሜህን ይባርክህ እግዚያብሔር አሜን 3 በአባታችን መምህር ግርማ አድሮ ያስተማረን የገሠጸን አምላክ ይመስገን ላንተ ለሚያስተምር አደበት ለኛ ደግሞ ማስተዋልን ይስጠን አሜን 3💛💙💚
@amanademoz
@amanademoz 3 жыл бұрын
ወንድማችን ህኖክ ቃለ ህይወት ያስማልን አንት በምታስተምርን ትምህርት በጣም ብዙ ጥቅም አግኝቻለሁ እግዜአብሔር ይባርክህ ከሆላንድ የምኖር ሙሉ እባላለሁ
@shimachashwalelign1816
@shimachashwalelign1816 3 жыл бұрын
አሜን ወንድማችን ፀጋ እውቀትን ይጨምርልን
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 3 жыл бұрын
በጣምነው የምናመሰግን ወንድማችን በርታልን በተለይ ለኛ ለስደተኞች ብዙ ትምርት ነው ያገኘነበት
@ortodoxtewahodo8362
@ortodoxtewahodo8362 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-xg3ib3qw4e
@user-xg3ib3qw4e 3 жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ እንኳን ደህና መጣህልን በእዉነት ፀጋዉን ብዝት ያድርግልህ እግዚአብሔር በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የምታስተላልፈዉ ነገር ሁሉ በጣም የሚጠቅመን ነው በርታልን
@user-jp6od3rf5z
@user-jp6od3rf5z 3 жыл бұрын
ወንድማችን በርታ እግዛብሄር ያበርታህ አሜን አሜን አሜን
@user-tj6cl5zr7i
@user-tj6cl5zr7i 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በሰማነዉ ተጠቃሚ ያዱረገን
@ManaHagos-zx6tw
@ManaHagos-zx6tw 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ድንግል ማርያም ትባርክልህ ወለተ ፃድቃን ነኝ በፀሎትህ አስበኝ
@saraa2767
@saraa2767 3 жыл бұрын
ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ ቀላል የሚመስሉ ግን ለመጠየቅም የሚያስፈሩ ትልቅ ቁም ነገር ስላስተማርከን እናመሠግናለን
@user-gk7sb1yn9c
@user-gk7sb1yn9c 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ። እግዚኣብሔር ይክብርህ ።
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሕ ወንድሜ ፀጋዉን ያብዛልን
@kumezaortodox3493
@kumezaortodox3493 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችን ዲ/ን ሔኖክ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በርታልን የተዋህዶ እንቁ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዛብሄር ይባርክህ
@mesayalem432
@mesayalem432 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-mx7mo6gg3t
@user-mx7mo6gg3t 10 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰጥቶህ ከዚህ በላይ እንድታገለግል ይርዳህ ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-wl3pr5xk2t
@user-wl3pr5xk2t 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሄር አምላክ ፀጋ በረከቱን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigestmekonene6019
@tigestmekonene6019 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግንህ በርታ እግዚአብሔር ካአንተጋር ይሁን ወለተ ኪዳን በፀሎትህ አትርሳኝ🙏
@asnakuworku2549
@asnakuworku2549 9 ай бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ለሰጡን የተግባር ትምህርት እናመሰግናለን ስለ ዘቢብ ጥቅምና አጠቃቀም ብታስተምሩን ጥሩ ነው
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
መምህርዬ ቃላት የለኝም በዚች 4 አመት ውስጥ በናንተ ትምህርት ህይወቴ ተስተካከለልኝ ልጄም ከኦቲዝም ለመፈወስ በቅታልኛለች እኔን የጎበኘኝ እግዚአብሄር እናንተ ቤትም ይግባ ወገኖቼ 🇺🇸
@kesishenoktefera835
@kesishenoktefera835 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ አዜብ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ስልክሽን አስቀምጪሊኝ።
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 4 ай бұрын
አሜን❤
@berhani5698
@berhani5698 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን እሺ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፀጋወን ያብዛልክ መምህራችን
@user-qw3cg8zj8q
@user-qw3cg8zj8q 3 жыл бұрын
በእውነት ወንድማለም እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናልን በረከትህ ይደርብን አሜን፫
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 3 жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን 🙏🙏 የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማወት አሜን ፫🙏🙏
@hiwethabte2052
@hiwethabte2052 3 жыл бұрын
እርጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ላአባትችን ለመምህር Geram ከነምላው በትስባቻቸው አናንትን ይመስል ምልካም ያብዛልን ፅጋውን ያብዛልህ
@filmonkalayu6152
@filmonkalayu6152 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@alazarzeleke
@alazarzeleke 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ ❤
@aynalemdegu8227
@aynalemdegu8227 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን
@user-gv7bf1cl4n
@user-gv7bf1cl4n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋበረከት ያብዛልን
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
አሚን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የተማርነዉ የሰማነዉ በልባችን ያሳድርብን አባ በጸሎት አስቡኝ
@melakudlnesa157
@melakudlnesa157 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ ትምህር ተምሪያለሁ ከልብ ነው ምስጋናየ ፈጣሪ ይመስገን መምህር
@cell7172
@cell7172 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይሰጥህ ተባረክ ✝️🕯
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 жыл бұрын
Be Ewunet kale yelegnm. Kale hiwot yasemalin memehirachin Egziabhere ergm edmena tena yadlh 🙏👏🥰 tikshayen megetatemiyae betam betam yamegnal Ebakh memehirachin. Weletehawaryat bleh telylgn Egziabhere yakbrlgn🙏✝️⛪️
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 17 МЛН
መተት፣አስማት፣ጥንቆላ ከተሰራብን የሚታዩ ምልክቶች-Z Ethiop Tube
25:12