አሻቅቦ ማየት| ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | ትንቢታዊ መልዕክት | Halwot Emmanuel United Church

  Рет қаралды 45,590

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

Күн бұрын

Пікірлер: 90
@dawitgetachew5541
@dawitgetachew5541 Жыл бұрын
እየሱስ ያድናል ❤ wow ምን አይነት መታደል ነው ለብዞዎች መድረስ ያለበት መረዳት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክክ ወንድም ዘኔ !!!
@Adds-yy7eq
@Adds-yy7eq 6 ай бұрын
Amen 🙏❤... this is mine ❤
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
ዋው አንተ ሰው በዚህ ዘመን እንደ አንተ ያሉ ቅሬታዋችን እግዚአብሄር ስላስቀርልን ተባርክ።። "" ቃሉን ላከ ፈወሳቸው እንደተባለ በቃሉ ሁሉ ሲፈወሱ ማየት እንዴት ደስ ይላል እንኮን ጉባኤው እኔ በይትዩብ ያየሁህ በቃሉ ተፈወስኩ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ከዘመኑ ስህተት ይሰውርህ ሁሌ በቃሉ ሀይል ያስታጥቅህ ።
@fetenechthomas6956
@fetenechthomas6956 2 жыл бұрын
Zeny! Abzito Geta birik yargih bewent awetahign ke wanaw Gare atabekegn .
@htilahun888
@htilahun888 2 жыл бұрын
ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሀሀ
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 жыл бұрын
❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@ብርቱካንአየለየጌታደም
@ብርቱካንአየለየጌታደም Жыл бұрын
አሜንንንንንን አሜንንንንንን ጌታ ሆይ ታባርካ ወደ የጌታ ባሪያ ነቢዩ ዘነበ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ፈጽሞ ይባርካ ታባርካ እላለሁ በእዉነት በአንተ ትምህርት በጣም ተቀይሮ አለው ደስ ሰሊ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ጸጋ በእጥፍ ይጨምራልኝ
@mercysabir8424
@mercysabir8424 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ኑሮህን ይባርክ! መልካም ትምህርት ነው
@tsehaygebremariam7966
@tsehaygebremariam7966 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 Glory to the Lord almighty. I am blessed because the message was for me and my family.
@senitmesfin8365
@senitmesfin8365 2 жыл бұрын
Wow what a powerful words !!! ኢየሱስም አሻቅቦ አይቶ አመሰገነ🙌👏 God bless you ዘኔ 😇
@youthfocuspodcast3339
@youthfocuspodcast3339 2 жыл бұрын
ይህ ለእኔ የእውነት ለነፍሴ መልእክት ነው። ዘኔ እግዚአብሄር አብዝቶ ጸጋን ያብዛልህ በየሳምንቱ ማክሰኞ በአካል ቤተክርስቲያናችሁ ባልገኝም ግን ሁሌ እሮብ ማለዳ አያመልጠኝም። ተባረኩ።
@mesfinalemu7399
@mesfinalemu7399 9 ай бұрын
Amen Amen Amen Negare be Egziabher eje new!!!
@jerrydagi4155
@jerrydagi4155 2 жыл бұрын
አሻቅቦ ማየት እየሱስን ማየት እየሱስን ማየት ዉዴ ኢየሱስን ማየት ኡኡኡኡኡኡኡኡ 4ተኛ ሆኜ መቆጠር ይሁንልኝ ዋዉዉዉዉዉ ስወዳቸዉ እኳ አሁንም እየሱስን ትኩር ብሎ ማየት ይሆንልኛል። አሻግሬ ማየት አሻቅቤ ማየት ይሆንልኛል። ነፍሴ በዚህ ቃል ተቃጠለች።😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥 ተባረክልኝ ታላቅ ወንድሜ ነብይ ዘኒ🙏🙏🙏
@tsigeredawoldeab9338
@tsigeredawoldeab9338 2 жыл бұрын
Amen Amen amazing iMessage. For me, again, and again Amen
@tarikagide1160
@tarikagide1160 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሻቅቤ አለሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 2 жыл бұрын
አሜንንን እልልልልልልልልል ነው ለእኔ ነው ❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰😍😍😍🌺🌺
@dave-zp9hh
@dave-zp9hh Жыл бұрын
Yene fikir ezihim aleshi nurilign Abate eyesusin silemitweji enemy wudddd new maregishi ❤❤❤❤❤
@Nuhamin.953
@Nuhamin.953 2 жыл бұрын
Anytime I see notification I smile with a full filled heart knowing am already blessed... I love u God bless you😍🙌
@mekdesgirma7135
@mekdesgirma7135 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ቤትህንአገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ ሞገስ ጥገብ እልፍ ሁን በምንም ነገር አትወሰን ሮሆቦት ያርግህ አምላኬ እንደባለጠግነቱ መጠን ይባርክህ ተስፋን ስለሚያለመልመው ሰለመጣው የህይ ወት ቃ ል ጌታ ይባረክ ዘንዬ እወድሐለው ልብን ደስ የሚያሰኝ አቅጣጫን የሚቀይር መልክት ነው ተባረክልኝ
@bernabasabdeta8884
@bernabasabdeta8884 7 ай бұрын
Amen, God bless you.
@agerneshhusseinofficial9907
@agerneshhusseinofficial9907 2 жыл бұрын
its for me absolutly for me ......thank you jesus
@bereketdessalegn8694
@bereketdessalegn8694 2 жыл бұрын
Zene Abatachin.... Betam Ewedikalew .... Geta Eyesus Yibarikik
@ahmcadama1549
@ahmcadama1549 2 жыл бұрын
Thank you Holyspirit Teach and preach us.
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Amennnn Amennn alimelesim yayehutin awikalehu ashakibe ayalehu haleluyaaa,wesedku beyesus sim kibr legeta yihun eketilalehu alehu mengeden eketilalehu atiyizegnim.atakomegnim ayichewalehu edar yadersegnal esey aba ameseginhalehu 🙏🙏🙏 zeniye tebarek
@tizitagetachew5078
@tizitagetachew5078 2 жыл бұрын
ወንድሜ ዘመንክ የተባረከ ይሁንልክ
@Fevan1004
@Fevan1004 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen zene zemenhi ybareki tebarekilgn
@elizabethmedia3812
@elizabethmedia3812 2 жыл бұрын
አሜን ከመረጃው ሌላ ሌላ አለ ሀሌሉያ🖐
@sinatearar-petros-dada
@sinatearar-petros-dada 2 жыл бұрын
ዘንዬ ጌታ ዘመን የባርክ
@abelmoges7225
@abelmoges7225 2 жыл бұрын
ashakebaye ayalew in z mighty name of Jesus🙏🙏🙏 Hallelujah
@selamtibebu5921
@selamtibebu5921 2 жыл бұрын
Edare yaderesegnale ashakebe ayalew🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏amennnnnn
@motiiinagaawaqayooqofahaa1926
@motiiinagaawaqayooqofahaa1926 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen tebarekii yesus 🤲🤲🤲❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@miminigussie2794
@miminigussie2794 3 ай бұрын
Nebiy Zene tebarek 🙏🙏🙏🙏
@msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398
@msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398 2 жыл бұрын
Amenn.halluya.eyesus.geta.naw Tebarku❤
@geniboset5689
@geniboset5689 2 жыл бұрын
God blessed you
@salomgama3306
@salomgama3306 2 жыл бұрын
Amen!!! Bless you more
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 жыл бұрын
አሜን
@mesfinalemu7399
@mesfinalemu7399 9 ай бұрын
ዋው አሜን አሜን አሜን
@tsegiyared6071
@tsegiyared6071 2 жыл бұрын
አሜን 😭
@hirutzewde8075
@hirutzewde8075 2 жыл бұрын
ተባክ አሜንንን
@millii1
@millii1 2 жыл бұрын
አሜን።
@hamereassefa9541
@hamereassefa9541 2 жыл бұрын
ውይ ተባረኩ surprise አደረጋችሁኝ
@fifidesalegne5879
@fifidesalegne5879 Жыл бұрын
Hallelujah 😢😢😢😢😢🙌🙌🙌🙌🙌
@Fevan1004
@Fevan1004 2 жыл бұрын
Be ejacheni layi yalewun ayten malqes sayihon mamesegn endinchil Geta yirdan🙏🙏
@anshasmith6936
@anshasmith6936 2 жыл бұрын
ameen ayene tekefete
@asterlebene9946
@asterlebene9946 2 жыл бұрын
አሜንንንንን ተባረክ!!!
@etsubdinkaklilu5043
@etsubdinkaklilu5043 2 жыл бұрын
Amen amen we blessed!!🥰🥰
@jesusisawayoflife9168
@jesusisawayoflife9168 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏 ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
@abiyhailu2430
@abiyhailu2430 2 жыл бұрын
tebarek enwedihalen. Amen!!
@easternemera3955
@easternemera3955 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen!!?
@kasjkasj8101
@kasjkasj8101 2 жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏❤❤
@emuasfaw1269
@emuasfaw1269 2 жыл бұрын
You're blessed 🙌 it's amazing 👏
@wasyihunalemneh5783
@wasyihunalemneh5783 2 жыл бұрын
ወደ እግዚአብሔር እንድናይ የሚጠቁም አገልግሎት ነው:: ይህ ነው የሚያስፈልገን:: ቁሳቁስ ከመመልከት እግዚአብሔር ያውጣን::
@kumeinkosagalata8195
@kumeinkosagalata8195 2 жыл бұрын
Ameen ameen you're blessed its's amazing
@yuditashenafe5865
@yuditashenafe5865 2 жыл бұрын
አምላክ ይባርክህ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@DamuEyamo
@DamuEyamo 4 ай бұрын
❤❤❤amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selamawitadmassu634
@selamawitadmassu634 2 жыл бұрын
አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ!!!!!🙏🙏
@ajealajeal
@ajealajeal 2 жыл бұрын
@ajealajeal
@ajealajeal 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን
@ajealajeal
@ajealajeal 2 жыл бұрын
አሻቅቤ አያለሁሁሁ
@selamtibebu5921
@selamtibebu5921 2 жыл бұрын
Amennnnnnn tebarek zene🙏🙏🙏🙏🙏
@yewobdardemissie5236
@yewobdardemissie5236 2 жыл бұрын
Amen Amennnnnnn
@Kingdom15591
@Kingdom15591 2 жыл бұрын
God bless you
@Fevan1004
@Fevan1004 2 жыл бұрын
AMmmmmmmmmmen Elisa silaye Alileyimi Ameeeen
@werkneshalemayoh3394
@werkneshalemayoh3394 2 жыл бұрын
Ameb tebarek
@abditaye8891
@abditaye8891 2 жыл бұрын
Blessings...!💐
@saraethiopian5730
@saraethiopian5730 2 жыл бұрын
amen
@misrachyohannes6982
@misrachyohannes6982 2 жыл бұрын
Amen Amen
@hanasbhat7115
@hanasbhat7115 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen!!!
@abemserkalemassefa8669
@abemserkalemassefa8669 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@tinsae465
@tinsae465 2 жыл бұрын
Zaniyeeeeeeee Geta zamenihn yibark
@selamyehun3384
@selamyehun3384 2 жыл бұрын
Amen
@abigiyamekonnen7180
@abigiyamekonnen7180 2 жыл бұрын
Amen amen amen Hallelujah amen 👏👏👏🙏❤️
@emuemu4850
@emuemu4850 2 жыл бұрын
Amennnn
@ንግስተኢትዮጵያ
@ንግስተኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
Hallelujah hallelujah hallelujah🙆🙆
@DawitBayera-l2v
@DawitBayera-l2v 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@alexbizal9619
@alexbizal9619 2 жыл бұрын
your thing, your situation is on your hand zene! Jesus want to see the faith that change your situation. you have to stand your ground and believe that what ever you asked in jesus's name would happen. Zene please do not make the saints to be weak. please preach faith!!!
@aynalemtegegn2610
@aynalemtegegn2610 2 жыл бұрын
Iysuse Iysuse😂😂😂😂😂 🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️😂🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏amem amem Iysuse Iysuse uuuuuuuuuuuu
@Fevan1004
@Fevan1004 2 жыл бұрын
Meketlhini Atitewowu
@anshasmith6936
@anshasmith6936 2 жыл бұрын
mengeden eketilalew
@semharasefa2414
@semharasefa2414 2 жыл бұрын
ሻሎም ሻሎም
@bernabasabdeta8884
@bernabasabdeta8884 7 ай бұрын
Amen, God bless you.
@farezfm77_fm43
@farezfm77_fm43 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@hallelujah8546
@hallelujah8546 2 жыл бұрын
Amen
@WAS-ed8vo
@WAS-ed8vo 2 жыл бұрын
Abzito yibarkih
@farezfm77_fm43
@farezfm77_fm43 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@commcareethiopia871
@commcareethiopia871 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@saba8174
@saba8174 2 жыл бұрын
Amen
@farezfm77_fm43
@farezfm77_fm43 Жыл бұрын
አሜን አሜን
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
ካልባረከኝ አልለቅህም | በማሙሻ ፈንታ |
1:07:08
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН