KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
//ስለጤናዎ// የሴት ልጅ የማረጥ የተፈጥሮ ሂደት ከ40ዎቹ እድሜም ቀደም ብሎ ይመጣል... እንዴት? ልዩ የእናቶች ቀን ዝግጅት //በእሁድን በኢቢኤስ//
20:58
Psychopath or Sociopath | What You Need to Know
2:23:39
Устроился на работу в БАНЮ, а тут призраки какие-то..
1:2:39
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
0:13
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
🔴 ቅድመ ማረጥ መቼ ይከሰታል ? | ምልክቶቹስ ?
Рет қаралды 3,572
Facebook
Twitter
Жүктеу
109
Жазылу 92 М.
Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
Күн бұрын
#premenopause
#ቅድመ ማረጥ
#እርግዝና
Пікірлер: 18
@hiwotwossen3097
3 ай бұрын
የግብረስጋ ግንኘነት ለረጅም ግዜ አለማድረግ የወር አበባን ሊያዘገይ ይችላል ዶር
@dr.amanuel-
3 ай бұрын
አያዘገይም ። የወር አበባ በጭንቀት ፣ በመድሃኒት ፣ በአመጋገብ ችግር እና በሌሎች ምክንያቶች እንጂ ግንኙነት ባለማድረግ አይቀርም አይዘገይምም
@ስደተኝዋነኝተስፋያደከመኝ
Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እኔ የ 25 አመት ወጣት ነኝ መድሐኒት መጠቀም ካቆምኩኝ 10 ወር ሆኖኛል ማርገዝ አልቻልኩም በስራ ምክንያት በየ 2 ወራችነው ከባለቤቴ የምገናኘው ግን በተገናኘሑ በ3 ኛ ቀኔ የወራበባ አይቻለሑ ግን ቀጣዩ ወር ላይ ቀረ 37 ቀን ሆነኝ የምን ምክንያት ይሆን ግን እስከዛሬ መደበኛ ነበር በየ27 ቀኑ ነበር የሚመጣው ዶክተር አሑን የምን ችግር ይሆን
@dr.amanuel-
Жыл бұрын
ከግንኙነት በኋላ የወር አበባ ካየሽ እርግዝና የለም ማለት ነው። የወር አበባሽ አሁን የቀረው በሌላ ምክነያት ሊሆን ይችላል። ከዛ በኋላ ግንኙነት ካላደረከሽ ማለት ነው። ለምሳሌ ጭንቀት ፣ ከባድ እንቅስቃሴ ወይም ሌላም ምክንያት ሊሆን ይችላል።
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ
Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እባክህ ጥያቄየን አይተህ እዳታልፈኝ እኔ 33 አመቴ ነው እናም ባለፈው ወር ለማርገዝ ፈልጌ ነበር የወር አበባ ኡደቴ በየ 28 ቀን ነው እማየ ከጨረስሉ ከ አስረኛው ቀን ጀምሬ ግንኙነት አርጌ ነበር ከዛም እስከ አስራምስቀን የማቅለሽለሽ የወገብ ህመም የሆዱ መነፋት እና የዲካም ስሚቶች ይሰማኝ ነበር ግን ወሩ እዳለቀ በዛው በሀያ ስምት ቀኑው መጣ ምንም ለውጥ አልነበረውም ከበፊቱው ለስዲስት ቀን ያክል ፈሰሰኝ እርግዝና አልተፈጠረም ለማርገዝ ስሞክር ገና የመጀመሪያ ነው ዶክተር ካሁን በፊት አልሞከርኩው ነበር ባለቤቴም ጋር ሁሌ አንገናኝም በስራ ምክኒያት በየ 6/7 ወር ነው እምንገናኘው እና ምን ትመክረኛለህ ባዲግዜ ምክር መጠየቅ ላይኖርብኝ ይችል ይሆናል ግን ዳክተር ስላሳሰበኝ እና ምን አልባት ማዲረግ ያለብኝ ነገር ካለ ብየ ነው እና አሁን በቅርብ ፎሊክ አሲዲ እየተጠቀምኩ ነው ይህስ ችግር አለው ከፋርማሴ ነው የገዛሁት ሌላው ደሞ የወር አበባ ሲፈሰኝ ዶክተር ከተፈጥሮየ ጀምሮ ደብቻ አይፈሰኝም እደንፍጥ አይነት ነገር አብሬ ይፈሰኛል ይህ ፈሳሽ በወር አበባ ወቅት እና ልክ በጨረስኩ ባስረኛው እና 12/ 13 ቀን ላይ ይፈሰኛል ከዛውጩ አይፈሰኝም እባክህ እዳየህው መልስልኝ በፈጠረህ ዴክተር ለልጂ በጣም ጉጉት አለኝ በርግጥ ስጪም ነሽም አዲ ፈጣሪ ነው ግን ከሱው በታች በናተ በዶክተሮች ሰበቡን ማዲረስ መልካም ነው ብየ አስባለሁ
@dr.amanuel-
Жыл бұрын
እሺ ያንቺ ሁሉም ነገር ጤናማ ነው። የወር አበባሽም መደበኛ እና ትክክል ነው። ከወር አበባ ጋር የምታይው ፈሳሽም ምክንያቱ ከወር አበባሽ ጋር የማህፀን ፈሳሽ ሲደባለቅ የሚፈጠር ነው።ምንም አስጊ አይደለም ። ፈሳሹ ሽታ እስከሌለው ድረስ። ሽታ ካለው ግን ኢንፌክሽን ሊሆን ስለሚችል መታየት አለብሽ። ያንቺ ግን ይመስለኛል እንደዛ አይደለም። የወር አበባ ባለቀ ከ 12-13 ይፈሰኛል ላልሽው እሱ የኦቭዩሌሽን ምልክት ሊሆን ይችላል። በዛ ቀን ነው ግንኙነቱን ማድረግ የሚኖርብሽ። እሱ ቀን fertile የምትሆኚበት ቀን ነው። ፎሊክ አሲዱን ደግሞ አቁሚ። በሀኪም ነው የሚሰጥሽ። ሌላው በአኝድ ጊዜ ሞክረሽ እምቢ አለኝ አይባልም። እናም ደግሞ በየ 6 ወሩ መገናኘት አስቸጋሪ ነው። ይህንን አስተካክሉ። እድሜሽም መታሰብ ስላለበት። ሌላ ምንም ችግር የለውም። የግንኙነት ቀናቶቹን ብቻ አስተካክሉ። ለደንግዴው ግን በረጅም ፅሁፉ አጠይቁኝ። አንብቦ ለመመለስ ጊዜ ያሳጣኛል። ይቸግረኛልም። ከይቅርታ ጋር ጥያቄዎቻችሁን አሳጥራችሁ ጠይቁኝ። 🙏
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ
Жыл бұрын
@@dr.amanuel- ዶክተርየ እጂ ግ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብሪልኝ
@semiraheruyru4899
Жыл бұрын
Amegnalewu
@አህላምመሀመድ-የ7ቘ
Жыл бұрын
ሠላም ዶክተር እኔ መድኒት ተጠቅማ ገንኙነት አደረኩ 9 ቀኔ ደም ፈሰሰኚ ደሙ ብዙነወ ምን ማድረጌ አለብኚ ተባበረኚ በፈጣሪ እንዳታልፈኚ ጨንቆኛል
@Gjd-g9k
2 ай бұрын
ብርድ ብርድ የሚለውስ ነገር ውስጥ ግር ማቃጠልስ የምን ችግር ናቸው
@dr.amanuel-
2 ай бұрын
ከማረጥ ጋር ላይያያዝ ይችላል። የቫይታሚኔ እጥረት ፣ የደም ማነስ እንደዚህ አይነት ምልክቶችን ያስከትላል
@CcfddGcff
Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር አይተህ እዳታልፈኝ እኔ የሰባት ወር እርጉዝ ነኝ 8ኛ ወሬን ልይዝ ነው ግን ፅንሱ አልፎ አልፎነው የሚቀሳቀሰው ችግር አለወይ ያለሁት በስደት😢 ነው ጨንቆኛል ስራ አብዝቼ እሰራለሁ ችግር ያመጣሎይ😢😢
@hayatali2463
5 ай бұрын
ሀኪም ቤት ሂጂ ❤❤🎉🎉
@Mukk-l9p
Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ዘጠኝ ወሬን ጨርሸ ነበር ግን በጣም ታሚሜ አለሁ ልጀ በቀኝ በኩል መቶ ቁልል ይላል በዛ ግዜ በብልቴ በላይ እና ከሗላ በጣም ይወጋኛል ዛሬ ስድስት ቀኔ ተሰቃየሁ😢😢😢😢😢😢
@dr.amanuel-
Жыл бұрын
መውለጃሽ ላይ ስለሆንሽ ነው። የልጁ አቀማመጥም ስለሚቀየር ነው ። ቼክ አፕ መሄድ አለብሽ ። የግድ ነው። በዚህ ቀናት ላይ ምንም አይነት ድንገተኛ ህመም ፣ ውጋት ሲሰማሽ ወደ ጤና ተቋም መሄድ አለብሽ። አሁንም ስለልጁ ትክክለኛ አቀማመጥ መታወቅ ስላለበት ወደ ሀኪም ቤት መሄድ አለብሽ።
@Mukk-l9p
Жыл бұрын
@@dr.amanuel- ያለሁት ሳኡዲ ነው ምንድነው ችግሩ ስላቸው ደህናነው ብቻ ነው የሚሉት ብቻ እሽቴ ውሀው ቀንሷል ውሃ ጠጭ አሉኝ ምንም መፍትሄ የላቸውም ተሰቃየሁ፣😭😭😭
@Mukk-l9p
Жыл бұрын
መልስልኝ
20:58
//ስለጤናዎ// የሴት ልጅ የማረጥ የተፈጥሮ ሂደት ከ40ዎቹ እድሜም ቀደም ብሎ ይመጣል... እንዴት? ልዩ የእናቶች ቀን ዝግጅት //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 20 М.
2:23:39
Psychopath or Sociopath | What You Need to Know
MedCircle
Рет қаралды 9 МЛН
1:2:39
Устроился на работу в БАНЮ, а тут призраки какие-то..
TheBrianMaps
Рет қаралды 3,1 МЛН
0:13
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
seeVi la
Рет қаралды 46 МЛН
0:19
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
7:40:31
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
3:29:21
Dr. Robert Lustig: How Sugar & Processed Foods Impact Your Health
Andrew Huberman
Рет қаралды 4,5 МЛН
17:49
የከዳው “69ሺህ ሰራዊት”፣ የጃዋር ማስጠንቀቂያ፣ “ፋኖ አመራሩ እጅ ሰጠኝ”ብልፅግና፣ “ህዝቡ አለቀ”ጄኔራሉ፣ የጎንደር ት/ቤቶች፣ ታጣቂ የሚቀጥሩ ሾፌሮች|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 46 М.
9:24
🔴 ማረጥ ምንድነው ? | መቼ ይከሰታል ? | ምልክቶቹስ | የሚያስከትለው አደጋ
Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
Рет қаралды 8 М.
10:42
Ethiopia - USAID እና ያልተሰሙ ታሪኮች ከመጋረጃው ጀርባ
Feta Daily
Рет қаралды 59 М.
19:03
ህክምና የተከለከሉት ር/መስተዳደር፣ "ዐቢይ የመሸነፉ ማሳያ ነው"ጦሩ፣ ሹም ሽሩ የፈጠረው ዉጥረት፣ የመርካቶው ቃጠሎ ምክንያት፣ "የOLA አመራር ያዝኩ"|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 134 М.
14:00
ከእርግዝና ውጪ የወር አበባችሁ የሚቀርበት ምክንያቶች እና መፍትሄው | Possible cause of absent period without pregnancy
Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
Рет қаралды 17 М.
3:55:57
4 HOUR ENGLISH LESSON - ADVANCED ENGLISH VOCABULARY (Confusing English Words)
JForrest English
Рет қаралды 287 М.
1:51:18
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
11:54
ETHIOPOA | ጉበት ማንፂያ (Liver Detox ) : ትክክለኛው መንገድ ምንድነው ? ሙሉ መልስ ለጉበት ጤንነት
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 34 М.
7:01
ከ40 አመት በኋላ ለማርገዝ የሚረዳችሁ ጠቃሚ ምክሮች | Pregnancy after 40
Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
Рет қаралды 203 М.
1:2:39
Устроился на работу в БАНЮ, а тут призраки какие-то..
TheBrianMaps
Рет қаралды 3,1 МЛН