ነቅዕ ድራማ ክፍል 41 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 41

  Рет қаралды 386,617

Nek'e Drama

Nek'e Drama

Күн бұрын

ነቅዕ ድራማ ክፍል 41 "የትውልድ ዘረፋ" | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 41
Nek'e is a new Ethiopian Sitcom drama.
Our Media produces original Ethiopian movies, Ethiopian drama, Ethiopian sitcom, and Ethiopian music clips. We also publish daily news in Ethiopian politics, entertainment, and cinema.

Пікірлер: 781
@ejgneshadino4944
@ejgneshadino4944 5 жыл бұрын
ንብረት ገላው (እከ) ሳላደንቅ አላልፍም ከቶ ይህን ድራማ ስወደው መጨረሻው መልእክት በጣም መሳጭ ነው እከን የሚወድ like ግጩኝ
@gjtgvjf7072
@gjtgvjf7072 5 жыл бұрын
Ejg nesh Adino
@eshetuworku4609
@eshetuworku4609 4 жыл бұрын
A
@wubetewalelgni2085
@wubetewalelgni2085 5 жыл бұрын
የእውነት የዚህ ድራማ አቅራቢ መሸለም አለበት ትምህርት ሰጭ ቁም ነገር አዘል መልክት የያዘ ነው
@ሙስሊምነኝእኔ-ዐ4አ
@ሙስሊምነኝእኔ-ዐ4አ 5 жыл бұрын
ሰላም ነሽ ድንግል ዋስትናየ ሰላሜ ነሽ ድንግል ዋስትናየ ንብረት ገላ መሰለኝ
@rufinayoutube8247
@rufinayoutube8247 5 жыл бұрын
በጣም ትክክልነው
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 5 жыл бұрын
እከ ነው ባለቤቱ
@hhdh5361
@hhdh5361 5 жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@ዜድፍቅር-ጀ8በ
@ዜድፍቅር-ጀ8በ 5 жыл бұрын
እስቲ እናቱን የናፈቀው 👍ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ 💚💛❤ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
*ውይ!*
@foziyatube3930
@foziyatube3930 5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ግጩኝ ስወዳችሁ
@ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ
@ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ 5 жыл бұрын
ዜዲ እናት የናፈቀ ረእየራበችኝምነው ለሀገራችንም አሚሚንን
@sarawallo8276
@sarawallo8276 5 жыл бұрын
💔💔💔😭😭😭😭
@eldanaphone3172
@eldanaphone3172 5 жыл бұрын
የእናቴን ናፍቆት አታንሽው ልሞት ነው
@fidalehunelotwudamohamde9494
@fidalehunelotwudamohamde9494 5 жыл бұрын
ሀገራችን ሠላም ይሁንልን አሜን ምትሉ ላይክ አርጉኝ
@furtnahuife4240
@furtnahuife4240 5 жыл бұрын
Amen
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 жыл бұрын
አረ አሜንን ትሁንልን ኑ እንደመር በፍቅር ፎቶዬን ተጫኑ
@romansanyiihacaaluu5985
@romansanyiihacaaluu5985 5 жыл бұрын
አሚንንን
@Aa-xy7tm
@Aa-xy7tm 5 жыл бұрын
አሚን
@webuserwebuser1157
@webuserwebuser1157 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-jq1zk4fn9v
@user-jq1zk4fn9v 5 жыл бұрын
የዚህ ድራማ ደራሲ ና ዳሬክተር የአመቱ ምርጥ ተብለው መሸለም አለባቸው ይመቻችሁ እናመሰግናለን
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 5 жыл бұрын
በምድራዊ ህይወት በፈተና ቦታ ማርያም ትጠብቀን እጆቿን ዘርግታ 🙏🏻🙏🏻 የጌታዬ እናት እመቤቴ ማርያም ሐገራችንን 💚💛❤ሰላም ታድርግልን ❤🙏🏻
@ሰላምለሐገሬ-ዸ9የ
@ሰላምለሐገሬ-ዸ9የ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@foziyatube3930
@foziyatube3930 5 жыл бұрын
አሚን ሰብድክራይብ ግጩኝ ውዴ♥
@meronmeron1294
@meronmeron1294 5 жыл бұрын
Amen amen
@ayehutgashaw8953
@ayehutgashaw8953 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-oq2vb9hr7t
@user-oq2vb9hr7t 5 жыл бұрын
አሜን
@sitinaabdurohman8441
@sitinaabdurohman8441 5 жыл бұрын
ክብር ለደራሲው እከ (ንብረት ገላው)
@ruth2649
@ruth2649 5 жыл бұрын
Derasiw eke sayhon wubshet beshawured new mecheresha lay yetesafewn endanebebkut
@mohammedsilesh3501
@mohammedsilesh3501 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ትልቅ ትምርት ነው ይህ ድራማ የሚስተላልፈው ደራሲው አድናቂህ ነኝ
@zharaadem3001
@zharaadem3001 5 жыл бұрын
እስታይል አለ አብየ ጌጤ ስደትና ይህ ድራማ ብዙ አድሮጎ አስተምሮኛን በተላይ የመጨረሻወ ምልእክት በጣም ነው የሚመቸኝ
@fathimaqtr7799
@fathimaqtr7799 5 жыл бұрын
So amazing drama he give nices teaching for everyone !!!
@foziyatube3930
@foziyatube3930 5 жыл бұрын
ዌል ቤተሰብ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትሳቅ♥ ድራማችሁ አስተማሪ ነው በርቱልን♥
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ 5 жыл бұрын
*ነገ እኮ ቸሩ መድኃኔዓለም ነው የአለም መድኃኒት እንኳን አደረሳችሁ*
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች በእያላችሁበት ቦታ ቸሩ መድሀኒያለን ይጠብቃችሁ ይጠብቀን
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ 5 жыл бұрын
Amen amen amen Enkon abro aderesn
@ምናሴነኝእናቴንናፍቂያባቴ
@ምናሴነኝእናቴንናፍቂያባቴ 5 жыл бұрын
አስኒ የድንግል ማርያም ልጅ ድንግልን ማመስገን ነው ስራዬ እካን አብሮ አደረሰን ማር
@alilala5342
@alilala5342 5 жыл бұрын
እኳንአብአደርሠን
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 5 жыл бұрын
Amene Amene Enkone be selam adersen
@hdhgdh9322
@hdhgdh9322 5 жыл бұрын
እንደኔ የእናቱ ናፍቆት ያሠቃየው በሠው ሀገር
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 4 жыл бұрын
አረ እኔ አልሁልሽ
@halimamohamad9382
@halimamohamad9382 3 жыл бұрын
እኔም አለሁልሽ
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ 5 жыл бұрын
ዋዉ ሰወዴዉ እሲ የዚህ ቤት ተከታታይ ላይክ በሉኝ ከነገ ዋዳ እወልዳለሁ በሰላም ተገላገይ በሉኝ
@user-eh8zz3jq4u
@user-eh8zz3jq4u 5 жыл бұрын
እመብረሀን በሰላም ት ገላግልሽማርርርር
@ምናሴነኝእናቴንናፍቂያባቴ
@ምናሴነኝእናቴንናፍቂያባቴ 5 жыл бұрын
ዘሀራ ዘሀራ እህቴ እግዞያብሔር በሰላም ያገላግልሽ አይዞሽ ማማየ እሽ
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ 5 жыл бұрын
@@ምናሴነኝእናቴንናፍቂያባቴ አሚንን ዉዶች ጀዛኩም አላሁ ኧይረን
@hamdyraafat5926
@hamdyraafat5926 5 жыл бұрын
ዘሀርየ በሰላም ይማርሽሁቢ
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 5 жыл бұрын
በሰላም ተገልገይ ሀያቲ
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 5 жыл бұрын
ልጆቼ ፣በስራና፣ በእውነት፣ እንጂ በቃልና በአንደበት አንዋደድ (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:18) እግዚአብሔር ባላችሁበት ሰላማችሁን ያብዛላችሁ ጎዶቸ መልካም ምሺት ይሁንላችሁ።
@ለእኔስአባቴጊዮርጊስነው
@ለእኔስአባቴጊዮርጊስነው 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኅታችን ፀጋውን ያብዛልሽ
@nmdtube2834
@nmdtube2834 5 жыл бұрын
ይኸን ድራማ ልክ እደኔ የሚመቻቹ ከላቹ ገባገባበሉ
@aminerttubeshammari2730
@aminerttubeshammari2730 5 жыл бұрын
እኔ
@user-zq5tg6ov3g
@user-zq5tg6ov3g 5 жыл бұрын
ቤተሠብ እንሁንውደ ሰብአርጊኝ
@zakirzakir2221
@zakirzakir2221 5 жыл бұрын
@@user-zq5tg6ov3g ክክክ
@user-sh6ml7ex5k
@user-sh6ml7ex5k 5 жыл бұрын
#ነቅዕዎች ውስጤ ናችሁ አስተማሪ ነው በርቱ👌 #የተዋሕዶ ልጆች የነገው ቸሩ መዳሃኒአለም የልብ #መሻታችሁን ይፈፅምላችሁ ይፈፅምልን ሀገራችን #በቸርነቱ ይጎብኝልን ኢትዮ ሰላም ትሁንልን🙏😭 #ዘርኝነት ይጥፋ 👉ኢትዮጵያዊነት ይለምልም✔!!!
@foziyatube3930
@foziyatube3930 5 жыл бұрын
አሚን ሰብስክራይብ ግጩኝ
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 жыл бұрын
@@foziyatube3930 አሜንንንን ተባረኪ
@foziyatube3930
@foziyatube3930 5 жыл бұрын
@@JoytubeWBS missyouአለችልኛ ኦ
@محمدالحفيتي-ه5ق
@محمدالحفيتي-ه5ق 5 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@سميرها-ف7ج
@سميرها-ف7ج 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አይይዲኒያዜድነኝወሎየዋእ
@አይይዲኒያዜድነኝወሎየዋእ 5 жыл бұрын
በጣም ጡሩ ትምህርት ሰጨነው የምትለቁት ቀጥሉበት ነቅዕ ወች።
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 5 жыл бұрын
ዉይይይይ ይህ ድራማ ድራማ አይገልፀዉም በጣም አሪፍነው ❤❤❤ እናመሰግናለን
@ፋፊነኝየሀራዋ
@ፋፊነኝየሀራዋ 4 жыл бұрын
በሥተርጅናቁጅናእርገጤ
@መናይርሀሰን
@መናይርሀሰን 5 жыл бұрын
አገር ሰላም ይሁን ፀበኞች ታርቁ እኛስንዋደድ ጥላቶች ይለቁ
@user-lq4pk6ls8y
@user-lq4pk6ls8y 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊት እንስት ኢትዮጵያዊትብቻ pe
@tinsaytelila45
@tinsaytelila45 5 жыл бұрын
ቸሩ መዳኒዓለም ሀገራችንን ይጠብቅልን
@محمدالحفيتي-ه5ق
@محمدالحفيتي-ه5ق 5 жыл бұрын
Ameen
@tigsitengeda3975
@tigsitengeda3975 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እሙወሎየዋ-አ6የ
@እሙወሎየዋ-አ6የ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hermelatasfaye9772
@hermelatasfaye9772 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
አሜንንን የተዋህዶ ልጆች በእያካችሁበት ቦታ መድሀኒያለም ይጠብቃችሁ ይጠብቀን
@ሰብለየተዋህዶልጅ1619
@ሰብለየተዋህዶልጅ1619 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሬ ድራማ ነው
@user-rv8uh3qo5i
@user-rv8uh3qo5i 5 жыл бұрын
Awo be tikikla
@kalidreyan2400
@kalidreyan2400 5 жыл бұрын
እረ አበየ እርገጤ አራዳነቱ አላመረበወትም አሰወ በዱላወ ነው ደስ የሚሉት
@betitube12
@betitube12 5 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅቅ
@alexmelaku8951
@alexmelaku8951 5 жыл бұрын
😁
@madinamohammad201
@madinamohammad201 5 жыл бұрын
🙆🙆🙆😅😅😅😅😅😅
@bezamersha7513
@bezamersha7513 5 жыл бұрын
እውነት ነው መኪና ውስጥ ሆነው ስልክ ሲያናገሩ ስልኩን ገልብጠው ነው የያዙት kkkkkk
@SuSu-xn6cd
@SuSu-xn6cd 5 жыл бұрын
እኔምኮ እያልኩነው
@አለማየዉታደሰየመድረክንጉ
@አለማየዉታደሰየመድረክንጉ 5 жыл бұрын
የዚህ ድራማ አቅራቢ ብዙ ሰዉ አያቀዉም ንብረት ገላዉ ይባላል ወይም እከ አገሬ ልገባ ነዉ ሰላም ጊቢ በሉኝ እና ላይክ
@الربعمحمدالجماعي
@الربعمحمدالجماعي 4 жыл бұрын
ሰላምግቢ
@user-sm3et1eq6j
@user-sm3et1eq6j 5 жыл бұрын
ደቂቃውን እረዘም አድርጉት ጥሩ ትምህርት ዘለው በርቱ 😱👀👀👇👇 አብየ እርጌጠ እኮፈልገውት ሳይሆን የተሰጣቸው ገፀ ባህሪነው አዳድ እህቶች አያምርበዎትምላላችሁት ነው አብየ ለድራማው እጂ ለውነት አይደለም የሚሰሩት ሰውን ለማስተማር ነው የእውነት አሉ ሸብተው ትልሆነው ህፃንልጂ ጋ አሶላ የሚጋፈፉ ወዶች አለሉ እና ለእደነሱ አይነት ሰዎች አሉ ብሎለማስተማር ነው እጂ አብየ እረረገጤ ውነት እደዚህ ሆነው አይደለም ኮሜተሮች አዳዶቻችሁ የምትፅፉትን አታውቁም
@bireabushi4713
@bireabushi4713 4 жыл бұрын
Hulu saw cherso indisema ind new tiru
@ቤታችን-ኸ3ጸ
@ቤታችን-ኸ3ጸ 5 жыл бұрын
ዋውውው ነቅዕ ድራማ በጣም አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን በርቱ
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 5 жыл бұрын
አብዬ እርገጤ እዴት ነው ዛሬ አራድነት ክክክክ አብዬ ሙት የገጠር ሰው ስኮን ነው እምታምረኝ ።
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 5 жыл бұрын
ከከከከከከ ውነትሽነው ውሸት መሆኑ በደብ አስታወቀ አየየየየ
@ወለተማርያምወይንሽት
@ወለተማርያምወይንሽት 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እከየ የለም ብለው እርገጤ ፍነዱ እኮ ጉድ በል ጎንደር
@muhammdhadu1956
@muhammdhadu1956 5 жыл бұрын
እርጂኝ እማምላክ እንዴት እንዳሣቀኝ
@fikiretbeserat1141
@fikiretbeserat1141 5 жыл бұрын
you right
@user-hn8lf5bb5e
@user-hn8lf5bb5e 5 жыл бұрын
እውነት ማር ክክክክክ
@rikiriki1483
@rikiriki1483 5 жыл бұрын
በእዉነት ሁልጊዜም ቁም ነገር ያዘለ ትምሕርት ስለምታቀርቡልን ከልብ እናመሰግናለን የወቅቱ መልክት ነዉ ተባረኩ ቀጥሉ በርቱ አገራችንን እግዚአብሔር ይባርክ አብቹን ይጠብቅልን
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
Good episode!
@ውዴመኖርህያኖረኛል
@ውዴመኖርህያኖረኛል 5 жыл бұрын
ነብረት ገላው እከዬ እውቀቱን ፈጣሪ ይጨምርክ ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ነክ እድሜ ይስጥክ
@martabaye4431
@martabaye4431 5 жыл бұрын
ነቅዕዎች እንዴት ናችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር😍😍😍😍😍 የእውነት ደግሞ አንደኛ ነኝ 😘😘😘😘
@foziyatube3930
@foziyatube3930 5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ግጪኝ ውዴ
@user-ww2qu6xt8g
@user-ww2qu6xt8g 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ከልብ አመሰግናለሁ ኑረድን እባላለሁ
@Ss-li8jr
@Ss-li8jr 5 жыл бұрын
ትክክል
@chehjegjehe342
@chehjegjehe342 5 жыл бұрын
እኳን ሰላም መጣችሁ የድግልልጅ ሀግራችንን ሰላም ያድርግልን
@foziyatube3930
@foziyatube3930 5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ግጪኝ ውዴ
@eeoj4141
@eeoj4141 5 жыл бұрын
ነቅዕ ማስተማሪ ድራማ ነው በርቱ።ኢትዮጵያ አገሬ ኑሪልኝ ዘላለም።
@sara.gonderethiopia2905
@sara.gonderethiopia2905 5 жыл бұрын
ይሄን ትውልድ ነው የአባቶቻችን ሃገር እምየ ኢትዮጵያ ያፈራችሁ ያሳዝናል መጨረሻው አስተማሪ ስለሆነ እናመስግናለን ትውልዱ ግን ያሳዝናል አይይይይይይ
@rahmayajdhs1242
@rahmayajdhs1242 5 жыл бұрын
Esekii endena yehan drama yemtewduu like gechugn
@fathiyafathiya2720
@fathiyafathiya2720 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሬ ነው
@lidiya727
@lidiya727 5 жыл бұрын
የነቅዕ ድራማ ደራሲዎች ምርጥ ምርጥ ናቸው በጣም አስተማሪ ነው በርቱ ጥበብን እውቀትን ይጨምርላችሁ ተዋናይዎቹም ዳይሬክተሩ ሁላቻሁም ምርጦች ናችሁ በርቱ
@selamawittadesse8346
@selamawittadesse8346 5 жыл бұрын
ዋው ነዕቅዎች አልተቻላችሁም በጣም አስተማሪና የዘመናችን ቁልፍ መልዕክት የያዘ ድራማ ነው እያዝናና እያሳቀ ትምህርት የሚሰጥ ምርጥ ድራማ ነው ተባረኩ በርቱ
@chamlingkt8367
@chamlingkt8367 5 жыл бұрын
በእዉነት እንዴ ነቅዕ ግን አስተማሪና መካሪ ድራማ አለ በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱልን
@ይሁንለበጎነው-ኸ6ኀ
@ይሁንለበጎነው-ኸ6ኀ 5 жыл бұрын
አቤት ፀጉር የዘንድሮ ፋሽን እኮ ሁሉም እብድ እስታይል ነው ይገርማል አባባ እርገቤ ይመችህ በአራዳንነት ተከሰቱ
@user-jx5hl1jl7x
@user-jx5hl1jl7x 5 жыл бұрын
ትምህርት እስክ 9ጠነኛ ከተማርኩት ይልቅ ስደት እና ይህ ድራማ በደብ አስተምሮኛል 😍
@ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ
@ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ 5 жыл бұрын
ክክክክክክ ትገርሚለሽ
@ወለተፃድቃንነኝየድን-የ3ረ
@ወለተፃድቃንነኝየድን-የ3ረ 5 жыл бұрын
👍
@user-jx5hl1jl7x
@user-jx5hl1jl7x 5 жыл бұрын
@@ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ 😁😁 ምነው እውነቴን ነው ሀሀሀ
@user-jx5hl1jl7x
@user-jx5hl1jl7x 5 жыл бұрын
@@ወለተፃድቃንነኝየድን-የ3ረ 😍❤
@ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ
@ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ 5 жыл бұрын
@@user-jx5hl1jl7x 😍😍አይ እኔም በቀልቤ እያልኩነበር ደሞም ከ9ነው ተውኩት ለዛነውውዴ
@ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ
@ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው ነቃአ ወላሂ በጣም ትምህርት ሰጭ ነው ቀጥሉበት
@ሶፊያሳልህ
@ሶፊያሳልህ 5 жыл бұрын
ይሄ ድራማ በየቦታው ሸር መደረግ አለበት ነቅአ ምርጥ የጭንቅላት ድራማ
@binitube7699
@binitube7699 5 жыл бұрын
*አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሰላም ላገራችን ይስጥልን*
@tiruworkfentaw7267
@tiruworkfentaw7267 5 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ተከታታይ ድራማዎች ምርጡና አንደኛ የሆነ አስተማሪ ድራማ ነው🌹🌹🌹
@lemlemgebrmed2839
@lemlemgebrmed2839 5 жыл бұрын
Betam arif new ketulbet
@kayriyaali2571
@kayriyaali2571 5 жыл бұрын
ነቅዕ ድራመ ውስጤ ነው የኔ መምህሮች ውልግዜ ሚለቃው ክፍል የራሱ የሆነ ትምህርት ይዞ ነው በነታቹ ደራሲውን እነ ሙሉ የነቅዕ ተሰተፊዎችን አመስጉንልኝ ነቅዕ ውስጤ ነው
@netsanetlayew5372
@netsanetlayew5372 5 жыл бұрын
ከዚህ ድራማ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ሰላማቹህን ያብዛልኝ
@selamtubeselmtube2852
@selamtubeselmtube2852 5 жыл бұрын
Sewedachihu Enkuan dena metachihu
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ድራማ ነቅዕ እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች ውይ ስወዳችሁ ትምህርት እና ቁም ነገር አዘል ያለው ድራማ በርቱልን
@nuranaji5214
@nuranaji5214 5 жыл бұрын
ዋው
@user-sh8zg4zu2y
@user-sh8zg4zu2y 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ነቅዕዎች ይህ ድራማ ከምንም በላይ ትምህርት አዘል ነው እናመሰግናለንንንንን አረ አብዬ እርገጤ እሚያምርብዎት የገጠርን ባህል ሲይዙ ነው አራዳነት አያምርብዎትም
@santahaque4814
@santahaque4814 5 жыл бұрын
ነቅዕ የኔ አንደኛ
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 5 жыл бұрын
በጣም ሚገርም እይታና ምርጥ የሆነ ያመቱ ምርጥ ድራማ ነው ዋውው
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
ነቅዕ ድራማ የምትወዱ ካላችሁ ገባ ገባ በሉ እሽ
@enatewnet3852
@enatewnet3852 5 жыл бұрын
Derasi Wubshet medeneq yalebet mirxna astemari sira new enamesegnalen 👏👏👏
@youtybe8445
@youtybe8445 5 жыл бұрын
የዚህ ደራሴ ባለቤት ዋውውውው ጎበዝ ተዋኔያወቹም ወውውውው
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
@tsiyemariyamyebetselotenat9804 5 жыл бұрын
Well came
@Layttube204
@Layttube204 5 жыл бұрын
እውነት እሄ ድረማ ምርጥ ትምህርት ነው ከልብ እናማሰግነለን እንደእኔ ያታማቸው ለይክ በማድረግ
@hairydndeie3095
@hairydndeie3095 5 жыл бұрын
መጨረሻው ምችነዉ👍👍👍👍💪💪
@selamineshemariyam1846
@selamineshemariyam1846 5 жыл бұрын
እስታይል ክክክክ ወይ ጉድ እንኳን ደህና መጣችሁልን ነቅእ እናመሰግናለን እውነት ጥሩ ትምህርት ነው
@እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
@እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 5 жыл бұрын
በጣም ገራሚና አስተማሪ ድራማ ነው እናመሠግናለን
@sinamilashu2630
@sinamilashu2630 5 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ትምህርት ሰጭ አዘጋጆች ተባረኩልን!
@user-il7pk9tp7o
@user-il7pk9tp7o 5 жыл бұрын
እፍፍፍ ይህ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው በውነት በጣም አሪፍ ነው እናመሠግናለን
@astuastu53
@astuastu53 5 жыл бұрын
Selam ke hulum yibelitali le hagerachn selam 🙏
@yotube4
@yotube4 5 жыл бұрын
ዋው እውነት አሪፍ ነው
@birtucanmenbr9733
@birtucanmenbr9733 5 жыл бұрын
ሁሌም አስተማሪና ወቅታዊ ድራማ በርቱ እናመሰግናለን
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት 5 жыл бұрын
እውነት ትምህርት ሠጭ ድራማ ነው በርቱ ነቅዕ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ድንግል ማሪያም ያስራአት ሀገሯን በምህረት ታስባት አሜን(3)
@nslianslia9617
@nslianslia9617 5 жыл бұрын
የምወዳቹ እንካዋ ደና መጣቹ ነብሰ ጡር ነኝ በስላም ተገላገዪ በሉኝ አስኪ 1 ወር ነው የቀረኝ
@aslaamaslaam7895
@aslaamaslaam7895 5 жыл бұрын
እመብርሀን በሠላም ትገላግልሽ
@ሰአዲዩቱብቻናልፍቅርያሼን
@ሰአዲዩቱብቻናልፍቅርያሼን 5 жыл бұрын
ሀቢቢቱ፣አላህበሰላም፣እምወልጂያዲረገሺ፣እህቴ
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 жыл бұрын
ሰላም ተገላገይ ሆዴ ፎቶዬን በመንካት አስገራሚ ነገር ታያላችሁ ተጫኑት
@nslianslia9617
@nslianslia9617 5 жыл бұрын
Aslaam Aslaam አሜን የኔ ህህት
@nslianslia9617
@nslianslia9617 5 жыл бұрын
Mo Mo አሜን የኔ ቆንጃ
@selinalove7274
@selinalove7274 5 жыл бұрын
በእውነት እሄ ድራማ ከቃል በላይ እየሆነብኝ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@alemalem7864
@alemalem7864 5 жыл бұрын
የሚገረም ነው እውነት የአሳዝናል በጣም ጥሩ ትምህርት ሰጭ ድራማ ነው የገረማል
@nigushilufabay798
@nigushilufabay798 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ቀጥሉበት፡ ይህ ትውልድ መዳን አለበት።
@mimolove3950
@mimolove3950 5 жыл бұрын
Wel come neka'a xafachu iko mirxochi
@meryemayimam2281
@meryemayimam2281 5 жыл бұрын
ይሄ ድራማ ለኔ 1ኛ ነው። በርቱ!
@HELENYEMARYAMLJ
@HELENYEMARYAMLJ 5 жыл бұрын
ኔት በመለቀቁ ደስተኛ የሆነ ላይክ ያድርግ ይሄን ድራማ ስወደው
@ኢትዩጲያኢትዪጲያ
@ኢትዩጲያኢትዪጲያ 5 жыл бұрын
እናትና አባቴ እህት ወዶሞቼን ናፍቀውኛል ውዱቼ በሰላም ላገራችን ያብቃን ፈጣሬ በተሻለይቀይርልን መሮኛል የቤት እመቤት መሆነውያማረኝ ባገሬ ለዚ ክብር ያብቃን ሁላችንም
@Aa-xy7tm
@Aa-xy7tm 5 жыл бұрын
አሚን
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
አሜን ማር ቻናሌን ጎብኚልኝ
@asyasufiyan7691
@asyasufiyan7691 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@foziyatube3930
@foziyatube3930 5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ግጩኝ
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
*የምውድው ድራማ ንቅ ዊል ካም የካሜራ ጥራቱ በዛላይ አስተማሬ ድራማ እስኪ በሳምንት 2ይሁን የምትሉ ላይክ እጅችሁን እውጡ!*
@zoyazoya9578
@zoyazoya9578 5 жыл бұрын
👆
@natolitube6252
@natolitube6252 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አስተማሪ ነገር ነዉ የሚማርበት ትዉልድ ካለ
@rozitube2064
@rozitube2064 5 жыл бұрын
ድንቅ ድራማ ነው።።።
@samrisamri8644
@samrisamri8644 5 жыл бұрын
Betam astemari new 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopia lezelalem tnur ewnet new
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 5 жыл бұрын
ዋው እንዴት ያለ አስተማራ ዲራማ ነው በጣም እናመሰግናለን።
@mairymairy917
@mairymairy917 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አሥተማሪ አዝናኝ ድራማነው በርቱል ውድድድ
@ቤሊቤቲ
@ቤሊቤቲ 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችው የነቅዕ ቤተሰቦች ውዶችዬ ዘረኞች ልጠፉ ነው መሰለኝ እልልልል ያስብላል ሳሞኑን መልካም ወሬ እየሰማሁነው እኔ ብቻ ወይስ ሁላችሁም ሰምታቹዋል? ሆኖ ለማያት በጣም ጓግቻለሁ በተረፈ በያላችሁበት የሰፈነ ሰላም ይስጣችው ከልቤ ነው
@ቤዛዊተየማርያምልጅ
@ቤዛዊተየማርያምልጅ 5 жыл бұрын
በእውነት ጥሩ መልዕክት አለው በርቱ
@hayatsultan9671
@hayatsultan9671 5 жыл бұрын
ነቀዎች እንኳን ደህና መጣቹ አሪፍ አስተማሪ ነው በርቱ
@alamfikre1706
@alamfikre1706 5 жыл бұрын
እንኳንደህናመጣችሁ አስተማሪነው
@ፋፌነኝየደሴዊ
@ፋፌነኝየደሴዊ 5 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ ውድች ነቅዕ ድራማ በጣም ጥሩ ትምርት አለው ስወደው አደኛ ከኢትዮጵያ ድራማ ይህ ድራማ ነው ብርቶ ልን
@user-wc1nf8gr3g
@user-wc1nf8gr3g 5 жыл бұрын
ነቅአ በጣም አረፈ ነው በርቱ
@neanegn3210
@neanegn3210 5 жыл бұрын
*WOW WOW WOW WOW♥💯* *_ለሎች ዚሚ በሉ ይህ ነው ድራማ_* 💙
@Filseta
@Filseta 5 жыл бұрын
ምርጦች ከኢትዮጵያ 1ኛ ፊልም
@TGST645
@TGST645 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ድራማ ነዉ የእውነት
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
እውነተኛ እኮነው ይሄ ድራማ አረ ጠፍቷል ትውልዱ ፈጣሪ ይታደገን😒 መምህራን እራሱ ስርዓት የላቸውም ታዲያ እንዴት ተማሪን መቅረፅ ይቻላል 😒😒
@nilujayakodi4694
@nilujayakodi4694 5 жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ነው በውነት በርቱ በት
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍና አስተማሪ ነው በርቱ
@ملفسميره
@ملفسميره 5 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@touch3206
@touch3206 5 жыл бұрын
የነቅዕ ድርማአዘጋጅ አድናቂህነይ ሁሌም እምትሰሯቸው ድራማዎች በጣምአስተማሪ ነው በርቱልን ፈጣሪ እናትሀገራችን ሰላሟን ያብዛልን እንወዳችሁአለን
@kokobgeremew6799
@kokobgeremew6799 5 жыл бұрын
ዋውብያለሁ በጣም አስተማሬ ነው
@mareymarey1351
@mareymarey1351 5 жыл бұрын
ይሄ ድራማ ለባለጌ አባት ትልቅ ትምሕር ሠለጠንኩ ላሉ ተማሪዎች ማፈሪያ አገር ሸክም መሆን አለበለዛ ሕይወት አሣፋሪ ለቤተሠብ ውርደት ነው በጣም ትልቅ ትምሕርት አለው
@roozrooz2027
@roozrooz2027 3 жыл бұрын
እጥር ምጥን ያለ ቁም ነገር አዘል ድራማ ነው በርቱ
Girl, dig gently, or it will leak out soon.#funny #cute #comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 27 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 913 М.
ነቅዕ ድራማ ክፍል 20 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part  20
28:56
ዓለሜ - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 01  2019
36:38
Arada Movies
Рет қаралды 596 М.