ቅድስት ሥላሴ በሚያስፈራ ክብራቸው ተገልጠው አየሁ ብዙ ጭንቀቶች ነበሩብኝ... ክፍል 94 | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

  Рет қаралды 29,026

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 203
@BetebeteBetebete
@BetebeteBetebete 9 ай бұрын
ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን😭😭😭😪🤲🤲በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ 😭😪💔💔🤲🤲
@DagiD-c3h
@DagiD-c3h 9 ай бұрын
እቤት ለእኔም ሃጥያተኛዋ ፀበል ቦታ ያብቃኝ 🙏🙏
@MesiTube12-19
@MesiTube12-19 8 ай бұрын
ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ 9 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ ጭንቀቴ አቅልልኝ♥️🥺🤲 አምላከ ጊዮርጊስ እኛንም በስደት ያለነውን አስበን ወጥቶ ከመቅረት ጠብቀን ✝️♥️🥺🤲💚💛♥️🇪🇹🕊
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 9 ай бұрын
Amen amen amen
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 9 ай бұрын
አሜንንን
@alemmengesha8492
@alemmengesha8492 9 ай бұрын
አንደበቷ አይጠገብ። የናንተ የማዳመጥ ጥበ ብ ሲያደስት። በረከታችሁ ይድረሰን።
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 9 ай бұрын
ወለተ ሀይማኖት ነኝ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ሰደት ላይ ነኝ ለደጁ አደርሰኝ
@Mimi-q4h7p
@Mimi-q4h7p 6 ай бұрын
አሜን❤አሜን❤አሜን❤ያድርሰን❤🙏🙏🙏💗💗💗
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 9 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤
@frehiwottedela7835
@frehiwottedela7835 9 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በስራተ ድንግል ነኘ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ እንቆቅልሼን ፍታልኝ ሃጥአቴን አተቁጠርብኝ አሜን
@mesigebrehiwot1051
@mesigebrehiwot1051 9 ай бұрын
አላዬ ዛሬ ለጆሮዬ ጭው የሚያደርግ ነገር ተናገርክ ክረምት ጎዞ የለም ስትል የሰማሁ መሰለኝ እኔ ወንዙ ይውሰደኝ እንጂ አልቀርም ። አላዬ እባክ በሰማዕቱ ልለምንህ እኛ ውጭ የምንኖር ሰዎች በኢትዮጵያ ክረምት ላይ ነው ልጆቻችን እረፍት ያላቸው ስለዚህ እባክህ ከወዲሁ አንድ ነገር አድርግልን ት/ቤት ካልተዘጋ ልጅ ይዘህ ከኤርፖርት መውጣት አይቻልም ።በሰማዕቱ ቅዱስ ጎርጊስ አንድ ነገር አድርግ ለሰማዕቱ ንገረው እሱ መልስ አለው ። አሜን
@21MarYam
@21MarYam 9 ай бұрын
እንደኔ ማርያምን ነሐሴ ገቢ ነበርኩ ስንት ዓመት እንዳለምኩት የምር
@rahwahailu7072
@rahwahailu7072 8 ай бұрын
@ mesi cl them and ask for more information to make sure and decide
@azebshewa6197
@azebshewa6197 3 ай бұрын
ወንዙ ይሞላል ክረምት:እኔ ባለፈው ክረምት ኢትዮ ሄጄ ነበር: ጉዞ የለም አሁን አሉኝ::ቦታው አስቸጋሪ ስለሆነ ነው አሉ::
@josimotivation2942
@josimotivation2942 9 ай бұрын
በእግዚአብሔር ፈቃድ ሁለት ገዜ በቦታው ተገኝቻለሁ በዚ ዘመን እግዚአብሔር ለሰው ልጅ ልዩ ምህረት የሚሰጥበት ቦታ ነው።
@ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ
@ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ 9 ай бұрын
ሰማእቱ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ በፈቀደውና በወደደው በቸርነቱ ልደጁ ያበቃኝ ዘንድ በፆለታችሁ አስቡኝ ወንድማለምየ አላየ🙏🙏🙏
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 8 ай бұрын
የሰማዕቱ የቅዱሰ ጊዮርጊስ እግዚአብሔር አብ አባቴ እኔም ቤተሰቦቼን ለደጅህ አብቃን አሜንንን እኔ ባለሁበት ዳብሰኝ
@yenenshe7341
@yenenshe7341 8 ай бұрын
አሜን ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ በስደት ነው ያለውት እንዴት ደስ ይላል ጊዮርጊስ💚💛♥🕊
@ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ
@ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ 9 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ለአመቱ በሰላም በጤና ያድርሰን ልኡል እግዚአብሔር❤🙏✝️ አላይ በፆለታችሁ አስቡኝ ሁሌም አትርሱኝ 😥🙏እኔስ መቸ ይሆን እሰማእቱ እደጁ የምመጣው😥🙏
@ተስፋምካኤል
@ተስፋምካኤል 9 ай бұрын
ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለተቀደሰው ደጅህ ከነ ቤተሰቤ አብቃኝ ❤❤❤
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 9 ай бұрын
አምላከ ጊዎርጊስ ይባርከን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@MaseedMaseed-ku7cu
@MaseedMaseed-ku7cu 9 ай бұрын
ሰማዕቱ ሆይ እባክህ ለዴጂክ አብቃኚ
@امينه-ط9ح
@امينه-ط9ح 9 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለናተየደረሰለእኛ ይድረስልን ለደጁ ያብቃን እባካችሁ በፀሎት አስቤኝ ተስፋ ተሳኤ ብላችሁ በጣም ነው የሚጭንቀኚለደጁያብቃን
@MeskiArega
@MeskiArega 7 ай бұрын
በእውነት እናምናለን። ብቻ ለደጁ ያብቃን። አሜን አሜን አሜን ።
@ezentemenfesawi5005
@ezentemenfesawi5005 9 ай бұрын
ኮሜንቴን ያነበባቹ ለደጁ ያበቃሽ በሉኝ ስለቅዱስ ጊዮርጊስ ❤
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 9 ай бұрын
ለደጁ ያብቃሽ ለሁላችንም ያብቃን
@ngsti277
@ngsti277 9 ай бұрын
ለደጁ ያብቃሽ ያብቃን
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 9 ай бұрын
ለደጁ ያብቃሽ ሰማእቱ ለሁላችንም ይድረስልን🙏
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 9 ай бұрын
ለደጁ ያብቃሽ ያብቃን ሁላችንም ፍላጎታችን ነው እግዚአብሔር ይፍቀድልን❤❤❤
@Navergive-mk3
@Navergive-mk3 9 ай бұрын
ለደጁ ያብቃሽ ለኔ የደረሰ ላንችም ይድረስ❤ እህቴ
@MareymawitYemareyam
@MareymawitYemareyam 9 ай бұрын
እስኪ ሁላ ችሁም ወለተሚካኤል እያላችሁ ፀልዩልኝ ሰማአቱ ለደጁ እንዲያበቃኝ ውስጤ ብዙ ነገር አለብኝ እባካችሁ እባካችሁ በድንግል::
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 9 ай бұрын
አይዞሽ አህቴ አምላከ ጊዮርጊስ ያሰብሽ🙏
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 9 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያስብሽ አይዞሽ እህቴ
@danimagna1144
@danimagna1144 9 ай бұрын
አምላከ ጊዮርጊስ ለቤቱ ያብቃሽ
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 9 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳሽ
@MareymawitYemareyam
@MareymawitYemareyam 9 ай бұрын
አሜን
@LiyaMuchie
@LiyaMuchie 9 ай бұрын
Dave ጥሩ አዳማጭ ነህ 😊
@ephremtadesse474
@ephremtadesse474 9 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እኔ ሐጢያተኛውን በፀሎትህ አስበኝ።
@negedehaile7244
@negedehaile7244 9 ай бұрын
ሰማእቱ አባቴ ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ
@TigistTerefe-b7j
@TigistTerefe-b7j 9 ай бұрын
ሰማእቱ በርሜል ቅዱስ ጊርጊዮስ በምልጃዉ ለደጁ እኔን ሀጣተኝዊን እዳበቃኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ❤❤
@HlfitHlfit
@HlfitHlfit 9 ай бұрын
ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ❤❤❤❤
@AmanuelWubaye-c6z
@AmanuelWubaye-c6z 9 ай бұрын
ሰመአቱ በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ገ/ እግዛቢሔር ነኝ እርዳኝ አባቴ።
@amanuel5687
@amanuel5687 9 ай бұрын
የሰማዕቱ ቁዱስ ጎርጊስ አምላክ ለበረከት ደጁ ያብቃን
@MeteleyaTilahun
@MeteleyaTilahun 9 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ጥራኝ ለደጅህ አብቃኝ።
@Asmi715
@Asmi715 9 ай бұрын
Lanchi yederes lewendemi yederes Amen Amen Amen
@mulunuguse7800
@mulunuguse7800 9 ай бұрын
ወለተ ጥምቀት ነኝ ስደት ላይ ነኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ በፀሎታቸው አስቡኝ
@brown-ge4hl
@brown-ge4hl 7 ай бұрын
አጋዕዝተ አለም ቅድስት ስላሴ ነይ ልጄ ይበሉኝ
@jobushman3279
@jobushman3279 9 ай бұрын
እባካቹ ስለቤሩቱ ኮከብ ስለ ዘልዳው ፀሃይ ስለ ሰማይቱ ብላችሁ ሃያ 22 አመት በላይ ነው ስጠብቀው የንሩኩት ሰማይቱን ቅዱስ ጊዮርጊስን ቤተሰቦቼ ለደጁ እንዲያደርሰኝ ለምኑልኝ ለነብስ ይሆናችዋል 😢 በሰው ሃገር ነው ያለውት ክርስትና ስሜ ገብረማርያም ነው በፈጠረን በስላሴ ይዤአችዋለው 😢
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 9 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሰማእቱ ለደጁ ያብቃች
@jobushman3279
@jobushman3279 9 ай бұрын
አሚን በፀሎት አስቢኝ
@danimagna1144
@danimagna1144 9 ай бұрын
የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በለተቀኑ ከነ መላው ቤተሰበህ ለቤቱያብቃህ
@HirutAbebe-c9q
@HirutAbebe-c9q 9 ай бұрын
balehebet be Getachen be Medhanitachen be Eyesus kerestos emen selam yehonelehal. “ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ።” - ዮሐንስ 14፥1
@21MarYam
@21MarYam 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብህ ከደጁ ያድርስህ
@gelilagirma1987
@gelilagirma1987 8 ай бұрын
አምላክ አስበኘ እኔ አቅም የለኝም
@Megdi-EW
@Megdi-EW 8 ай бұрын
ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ በሰማቱዋ 🙏
@JustYdidia
@JustYdidia 9 ай бұрын
ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ የውስጣችንን ችግር አንተ ታውቃለህ በለንበት አንተ ምህረትን ላክልን።
@nekabeb1333
@nekabeb1333 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እኔንም ፍቀድልኝ
@goteyitomnigus4800
@goteyitomnigus4800 9 ай бұрын
ሰምኣቱ ኣባቴ በዛሬ እለተ ቀንህ እኔንም ኋጥያጠኛ ልጅህ ለድጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏♥️♥️
@NigIstWoldeMekhaeal
@NigIstWoldeMekhaeal 9 ай бұрын
ችግራችንን ስንነግረው የሚሰማንጌታ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን።
@BirukEyob-y8h
@BirukEyob-y8h 9 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እኔ ሐጢያተኛውን በፀሎትህ አስበኝ።
@nafkota3227
@nafkota3227 8 ай бұрын
Amen ledejkei abkaie semato
@EusbAyal
@EusbAyal 9 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወራጊስ ለቦታው እንዳበቃኝ በፆሎታቹህ አስካለ ማርያም ብላቹህ በፆሎታቹህ አስቡኝ
@BiniyamKebede-qs2qr
@BiniyamKebede-qs2qr 9 ай бұрын
ወንድማችን አላየ ረጅም እድሜ ይስጣቹ ማህበራችሁን ይባርከው ፈጣሪ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዳግም ለደጁ ያብቃኝ ገና በሳምንቴ ደጁ ናፍቆኛል
@howdytoons2648
@howdytoons2648 9 ай бұрын
ቅዱስጊዩርጊስ፣እናተን፣የረዳ፣እኒንም፣እንዲረዳኝፀሎትአድርጉልኝ
@HirutAbebe-c9q
@HirutAbebe-c9q 9 ай бұрын
Geta Eyesus lebeshen yekfetelesh.....
@berhanmengset4814
@berhanmengset4814 9 ай бұрын
ሰመአቱ.ለሁላችንም.ለደጁ.ያብቃን❤❤
@meseretzike
@meseretzike 8 ай бұрын
Amen 🙏
@shewayetube-445
@shewayetube-445 9 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹሁ የተዋህዶ ልጆች ለሆሳእና ለመስቀል ባአል በፀሎት አስቡኝ ወለተ መስቀል🙏
@BiniamTesfay-tg5ms
@BiniamTesfay-tg5ms 9 ай бұрын
ዎ እየሱስ ክርስቶስ መድሓኒየይ ነዚ ጸበል ኣብቂዕካ ፈውሰኒ❤❤❤
@Almaz-z7t
@Almaz-z7t 8 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN lanich yadasaw samatu Gedusu Goreges lanem yederaseln batsalotachu asebug based at naw yalahut Walt marey balug
@Israel9563
@Israel9563 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢ያብቃን.....
@romanFirew
@romanFirew 8 ай бұрын
ሰማእቱ ለደጁ ያብቃኝ
@mesigebrehiwot1051
@mesigebrehiwot1051 9 ай бұрын
ላንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ ለኛም ይድረስልን ።
@xbgg5952
@xbgg5952 9 ай бұрын
ላንቺ የደረስ ስማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ይድረስልን ፣ስማእቱ ሆይ ቤተሰባች አደራ ፣ደስታ ፣ሰለሙን፣ክብሮም ክካፉ ሁሉም ጠብቅለኛ ለኔ ስደተኛ ባርህም ከስደት ተመሊሽ ለደጂህ አብቀኝ አሜን
@adnayalew5363
@adnayalew5363 9 ай бұрын
Amennnnnnnnnnnnnnnn!!!!!!!!!!!!!
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢❤❤❤
@melakuyilma8533
@melakuyilma8533 9 ай бұрын
አሜን!!!
@HaymanotAsnake-e4c
@HaymanotAsnake-e4c 9 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱሥ ጊወረጊስ በፈጣን ፈረስህ ገሥግሠህ ድረስልን በረከቱ ለኛም ይድረሰን
@SamraSam-oc3ku
@SamraSam-oc3ku 9 ай бұрын
ሰማዐዕቱ ደጅክን ሳረግጥ አምንካለው ለደጅክ አብቃኝ
@lemlemhabtemariam7923
@lemlemhabtemariam7923 9 ай бұрын
Amen ledeju yabkan .semaet kuduse gyurgs hoy fkedlin 🙏🙏🙏🙏
@gideyyohanse8155
@gideyyohanse8155 9 ай бұрын
ቅዱስ ጊርጊስ አባቴ ደጅህ አስረግጠኝ
@alemhabte2402
@alemhabte2402 9 ай бұрын
Temsgen amelake einem nebrkuen le 2 geze betame dese blwnale 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲
@HaregEshete
@HaregEshete 9 ай бұрын
ወለተ ትንሳኤ ነኝ እርዱኝ ጭንቀት አለብኝ በፀሎታቹ አስቡኝ
@mitawiha316
@mitawiha316 9 ай бұрын
ውድ ልጄ ሜሮን ልጄ ብትሆን ብዬ ተመኝሁሽ ለልጆቼ ለወለተ ሚካኤል እና ወለተ ሩፋኤልን በፀሎትሽ አስቢያቸው እኔም ሰማዕቱ እንዲጠራኝ አስካለማርያምን አስቢኝ❤
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 9 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ❤ ከመንፈሳዊ ሂወት እንደራኩኝ ታዉቃለህ😢ልቦናዬን አብራልኝ
@merd24
@merd24 9 ай бұрын
#አባ_ኪዳነ_ማርያም እንደተናገሩት ከታምራቱ ድንቅነትና ከሕዝብ ብዛት የተነሳ ይኼን ፀበል በሃይላንድ ክዳን እንኳ የማናገኝበት ጊዜ ይመጣል። ስለዚህ የክርስቲያን ወገኖች ስንፍና ሳይዛችሁ ሄዳችሁ ተፀበሉ ድንቅ ታምራቱንም ተመልክታችሁ መስክሩ
@Erebuye
@Erebuye 9 ай бұрын
ፈጣሪ ለደጁ በተአምራቱ ያብቃን።
@kesetegeresus3121
@kesetegeresus3121 9 ай бұрын
Waww ❤❤❤❤
@azebbegosew7917
@azebbegosew7917 9 ай бұрын
ቅዱስ ጊዬርጊስ አባቴ ለእኔም ለልጅህ ተለመነኝ🙏🏽
@hannamekonnen3859
@hannamekonnen3859 9 ай бұрын
❤❤❤በርቱ
@andredegefa5765
@andredegefa5765 9 ай бұрын
Meron is a Good storyteller🥰 and he is a good listner.
@abiyemekonnen1578
@abiyemekonnen1578 9 ай бұрын
ሳህለ ስላሴ ነኝ፡ በመዳኒ አለም፡ በሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አና በድንግል ማርያም ስም በርሚል ጊወርጊሰ በር አድርሰኝ። አሜን።
@HirutAbebe-c9q
@HirutAbebe-c9q 9 ай бұрын
yene kertata, ሮሜ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። yetem sathed berehen kefteh asgebaw Eyesus yewdehal❤❤❤
@ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ
@ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ 9 ай бұрын
ወንድማለምየ ዳዊይት አደራ በፆለታችሁ አስቡኝ 😥🙏
@birhanemitiku7159
@birhanemitiku7159 9 ай бұрын
ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ
@misganazerayhuruy4638
@misganazerayhuruy4638 7 ай бұрын
Kudus gergis hoy Asbech
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 9 ай бұрын
ዘማሪ ዳዊት ምእህታችንሜሮን ( ወለተ ጊዋርጊስ) እናንተን የስማ የተለመነ የስምአቱ ኣምላክ የድግል ወላዲተ ኣምላክ ልጅ መዳህኒኣለም ክብር ምስጋና ይግባውና ገብረ እግዚብሄር ብልችሁ ድጋሚ እቦታው ስትሄዱ ሳትረሱ እባካችሁ ኣስቡኝ ይህም ኣንድ የበረከት ስራ ነውና እኔም ለቦታው እስከሚያበቃኝ ኣመሰግናለሁ
@HirutAbebe-c9q
@HirutAbebe-c9q 9 ай бұрын
antem betlemenew yesemahal...balehebet honeh negerew Egzyabher behulum sefra ale...“እስከ አሁን በስሜ ምንም አልለመናችሁም፤ ደስታችሁ ፍጹም እንዲሆን ለምኑ ትቀበሉማላችሁ።” - ዮሐንስ 16፥24
@hiwotlemma8578
@hiwotlemma8578 9 ай бұрын
እባካችሁ እረፍታችን በክረምት ሆኖ የሰማእቱን ደጅ ለመርገጥ የጓጓን አለን እንደው ሀምሌ መጀመሪያዎቹ እንኳን ጉዞ አዘጋጁልን ስለሰማእቱ
@WoinshetYnuo
@WoinshetYnuo 9 ай бұрын
በናታቹ ፀበል ላኩልኝ ወንድሞቼ
@Engudaytube21
@Engudaytube21 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለደጁ አበቃሽ እህቴ
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 9 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 9 ай бұрын
አባቴ ሰማእቱ ከስደት አውጥተህ የህይወቴን እንቆቅልሽ ፍታልኝና እኔም ልመስክርልህ😢😢🙏🙏
@Helenkidane-nd5wi
@Helenkidane-nd5wi 9 ай бұрын
በስደት ላይ ነን ወለተ ሠላሴ / ገብረ አረጋዊ/ ወለተ ዬሃንስ ብላቹ ለተጠማቂ ስጡልን
@FekeretaGebremariam
@FekeretaGebremariam 9 ай бұрын
ሰማእቱ የለኝም ጉጉቴን አይቶ በደመናም መውሰድ ይችላል እናም ለደጁ ሳታበቃኝ እንዳልሞት እርዳኝ ብቻ ነው የምለምነው
@HirutAbebe-c9q
@HirutAbebe-c9q 9 ай бұрын
yetem aywesdehem, andya lejun lekolehal ሮሜ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
@AblemYtgsu-hv1yd
@AblemYtgsu-hv1yd 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን አቅም ለሌለን የምነሄድበት መንገድ ይኖራል አላዬ? ለደጅህ አብቃኝ ሰማዕቱ አስበኝ አባቴ
@taddeselema1646
@taddeselema1646 9 ай бұрын
ሰላም! የት ነው የምትኖረው/የምትኖሪው? እኔ አግዝሀለሁ/ አግዝሻለሁ።በምን ላግኝሽ/ላግኝህ?
@Erebuye
@Erebuye 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ ሰማዕቱ ያስብህ ለምን ብትል ሰው ቃል ይገባል ግን የሰመዕቱ ፈቃድ ሁን ያኔ ለደጁ እንበቃለን
@Erebuye
@Erebuye 9 ай бұрын
​@@taddeselema1646 በፈጣሪ እንደሌሎች ቃል ገብተህ አጓጉት አትተው ቃልህን ፈፅምለት
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 9 ай бұрын
አሜን ለሁላችንም ይድረስልን🙏
@Fretube
@Fretube 9 ай бұрын
አላዬ የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አካውንት ፃፍልኝ ፕሊስ።
@YordanosDereje-kb9dj
@YordanosDereje-kb9dj 9 ай бұрын
እህት ወንድሞቼ እዛየምትሄዱት ወለተማሪያም በላቹ ተጠመቁ በሰማእቱ በቅዱስጊዮርጊስ አደራ እኔኳን ለመሄድ ትራንስፖርቱ ከአቅሜ ከኑሮዬ በላይነው እባካቹ አስቡኝ
@sinafiktekola
@sinafiktekola 8 ай бұрын
በጣም እድለኛ ነሽ እህቴ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ
@Zelalem-l9k
@Zelalem-l9k 7 ай бұрын
Semaethu kedehus geyreges keswdet beselam melseheg ledgehe ankeg
@naahileetdirribaa1143
@naahileetdirribaa1143 9 ай бұрын
አምላኬ እንደ ፍቃድህ ይሁን የውስጤን አንተ ታውቃለህ🤲🤲🙏❤ ላይክ አድርጉ 👍👍👍👍እህት ወንድሞቼ ሰምታችሁ አትውጡ😢😢😢
@maryammaryam554
@maryammaryam554 9 ай бұрын
ስልካቹን እባካቹ
@ተስፋምካኤል
@ተስፋምካኤል 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@NigIstWoldeMekhaeal
@NigIstWoldeMekhaeal 9 ай бұрын
እንደእኔ በርሜል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስክርነት ሱስ የሆነበት ማነው?
@TesfayemahmedMalke
@TesfayemahmedMalke 9 ай бұрын
በለተቀንህ ሰማኢቱ ሀይለ ምካኤል ልጅህን ኢደተመኘው እንደልቀረ ለደጅህ አብቃኘ እንቆቅልሸም ይፌታል።
@مانلى-ل8ي
@مانلى-ل8ي 9 ай бұрын
አግዝአቤሔርይመስገንታአምረኛዉአባቴስሙየተመሰገነይሁንአሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@YeromMelkame
@YeromMelkame 7 ай бұрын
Enem lesemaetua kidist arsemal misikirnet alegn tifikedilishi brlugnnñn
@AsefelechNegash
@AsefelechNegash 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@mahelit
@mahelit 9 ай бұрын
ሰማእቱ አባቴ እኔ ሀፂያተኛዋን ልጅህን በእለተ ቀንህ አስበኝ😢😢😢😢 ያለሁበትን ሂወቴን ታቃለህ እስራቴን ፍታልኝ
@BilenFre
@BilenFre 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@21MarYam
@21MarYam 9 ай бұрын
ኧረ ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ነሐሴ ለመሄድ አስቤ ነበር ሀላፊነቴን ወስጄ ልሂድ ምንም ቢደርስብኝ በራሴ ይሁን እባካችሁ የምንስማማ ሰዎችን ውሰዱን እስከመቼ ነውስ የምትዘጉት
@HirutAbebe-c9q
@HirutAbebe-c9q 9 ай бұрын
ortodox wegenoche neku...“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12 adagnesh ye Egzyabher lej Eyesus kerestos new medan felega atenkeratechi....❤❤❤❤❤
@meseretzike
@meseretzike 8 ай бұрын
Semaetu ledejihe abkaghe weye genzab keyet lamta
@SMU-bg1pm
@SMU-bg1pm 8 ай бұрын
አዎ አየሽው
@ጹጌሬዳአዘገረጊሰ
@ጹጌሬዳአዘገረጊሰ 9 ай бұрын
ላንቺኢ እደደረሰልሽ ለኛአም ይድረስልን
@YeromMelkame
@YeromMelkame 7 ай бұрын
Egizabher fekido enem enidenate botanic asirehito lemisikir yabikagn
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh 9 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen mezegana laamalake qidusi giyorigis yihuni lanate yedarase lenyam yidirasi ladaju yabiqani ameen
@selamanley
@selamanley 2 ай бұрын
እባካችሁ በፕሌን መሔድ የማትችሉ እህት ወንድሞቼ በትራንስፖርት እንሒድ
bermel Georgis የፀበሉ መአዛ ከዚ ምድር አደለም ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
1:23:17
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
#new🔴እውነት ተገፋች!  || መምህር ብርሃኑ አድማስ  ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
1:03:36
ቀንዲል ዓውደ ምሕረት - Kendil Awudemihret
Рет қаралды 10 М.
የአምልኮት ስግደት ለምን ይጠቅማል? ፦ አስሩ መሰረታዊ የሕይወት ሥጦታዎች  Memehir Girma Wondimu Video 613 #subescribe_now
1:07:02
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 231 М.