No video

ቅዱሳን በአፀደ ነፍስ ያማልዳሉን?+ "የሞቱ ቅዱሳን አንዳች አያውቁም"+ "መታሰቢያቸውን ማድረግ አይገባም"+ / መጽ. መክብብ 9:4 /

  Рет қаралды 3,818

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

Ай бұрын

Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
ሰብስክራይብ / Subscribe - www.youtube.co...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
KZbin ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- www.youtube.co...

Пікірлер: 45
@zenebechmengste-wk7ce
@zenebechmengste-wk7ce Ай бұрын
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን የቅዱሳን ምልጃቸው በረከታቸው ይደርብን አሜን 👏
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ኑርልን የቅዱሳን አምላክ አገራችንን ይታደግልን
@mulu-ui8yb
@mulu-ui8yb Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ዲያቆን ጥበበ በእድሜ በፀጋ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን
@etsegenetalemu2713
@etsegenetalemu2713 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በረከታቸው ለዘላለም ከእኛ ጋር ትኑር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@HaHa-tn2eb
@HaHa-tn2eb Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን የቅዱሳን በረከታቸው አማላጅነታቸው አይለየን አሜን
@maron-m1234
@maron-m1234 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለቃሉየቃሉባለቤትእግዚአብሔረይመስገን የሰማነዉንበልቦናችንያሣድረልን መምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን
@user-vc6lb1bd3q
@user-vc6lb1bd3q Ай бұрын
አሜን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን፣ ቀሪ: ዘመንዎን: በእድሜና: በጤና: በጸጋው: ይባርክልዎት: አሜን: ❤❤❤
@user-io8dy9mt9p
@user-io8dy9mt9p Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን የቅዱሳን ማበርከታቸው ፀሉታቸው አይተየን አሜን ❤❤❤❤
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p Ай бұрын
አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር እውቀቱን ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ❤❤❤ የፃድቅቃን የስማእታት ረድሄት በርከታችው ይደርብን በምልጃችው ይጠብቀን ❤❤❤
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ጥበበ የቅዱሳን አምላክ ይቅር በለን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Ай бұрын
አሜን፫በኡነት የሒወትን ቃልያሰማልን ወዲማችን የአገልግሎት ዘመንክን ልኡል እግዚ አብሔር ይባርክልን👏👏👏👏👏👏
@heremelawesene
@heremelawesene Ай бұрын
አሜን/፫/ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራች እግዚአብሔር እድሜእና በጤና ይስጥልን❤❤❤🙏🙏🙏
@fasikahaile7419
@fasikahaile7419 Ай бұрын
ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዠምል አመሰግናለን❤
@meskeremteshome-iv2sk
@meskeremteshome-iv2sk Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት። እግዚአብሔር አምላክ። ጸጋውን ያብዛሎት መምህራችን 🙏❤🙏
@addisalametube2147
@addisalametube2147 Ай бұрын
አአሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏 ዲያቆን የቅዱሳን አምላክ ቸርነቱ በእኛ ላይ ይደርብን 🙏 እናታችን ከልጇ ከወዳጇ ታማልደን 🙏
@user-qw9xc5uz3y
@user-qw9xc5uz3y Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Ай бұрын
አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!
@user-vg3eg6dn2m
@user-vg3eg6dn2m Ай бұрын
ቃለህይወትያሠማልን አባታችን💗❤❤️🙏🙏🙏
@geralegas47
@geralegas47 Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜንቃለ ሂወት ያሰማልን
@kekebaby618
@kekebaby618 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@RomanMangsha
@RomanMangsha Ай бұрын
ቃለህይወት። ያሰማልን። ወንድማችን
@user-dg3jw8rl8s
@user-dg3jw8rl8s Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alemzed7181
@alemzed7181 Ай бұрын
አሜን ቃለህይትን ያሰማልን
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤
@elsabekele8124
@elsabekele8124 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-qo9dz7kf2q
@user-qo9dz7kf2q Ай бұрын
Amen Amen Amen
@user-tr5zq1qb9q
@user-tr5zq1qb9q Ай бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 Ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤
@user-je7ve5tk2p
@user-je7ve5tk2p Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@kiyayetub6207
@kiyayetub6207 Ай бұрын
Amen kela hiwot yesemalin wondimachin
@azebkeren1020
@azebkeren1020 Ай бұрын
Amen kale hiwet yasemaln xegawn ybzaln wendmachn diyakon xelota ena bereketachw ayleyen 🙏🙏🙏
@user-tl4ck1gz3j
@user-tl4ck1gz3j Ай бұрын
ቃለህይወትያሠማልንአሜን❤❤❤ መምህርይቅርታ ዛሬ ከበድያለናረዘምያለጥያቄ አቀርባለሁ ይሄውም የአባቴ የእናቱ ወገን ኢአማንያን ናቸው የአባቴ አክሥቱ መካን ነበረች በጉልበት ሥትደክም አባቴ የአክሥቱን እህትናወድምች እህታችሁን ከነንብረቷውሠዱና ጡሯትወይምተከባከቧት አላቸው እነሡም እኛሥአንፈልግም አሉ ለምንሢላቸው በባእድአምልኮ ውሥ ጥ ሥለነበሩ ባለዛር ነንእና የታመመሠው አንነካም አሉት አባቴ እኔ በሀይማኖት ልዩነት አክሥቴንአልጥልም ብሎዳቆንልጅአለውእና በሤትወዋፍቃደኝነትንብረቱንወርሦ ሤትወዋን ጡሮ ከዚህአለም ተለየች ለዳቆኑ ወድሜ ንብረቱ እደት ይታያል ? ማለትይፈቀዳል?
@samiadisaba1268
@samiadisaba1268 Ай бұрын
አፃፃፍክን አስተካክል
@user-tl4ck1gz3j
@user-tl4ck1gz3j Ай бұрын
እሺ የአባቴ አክሥት ኢአማንያንናት በፍቃደኝነት ለዳቆኑ ወድሜ ንብረቷን አውርሣው ከዚህአለም ተለይታለች ውርሡ ከሀይማኖት አንፃር ይፈቀዳል ወይሥ አይፈቀድም አመሠግናለሁ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Ай бұрын
እረ ምንም አይነካውም ያውም ዲያቆን ሆኖ እምነቱን አይከተል እሳችው የሚጠቀሙበትን የባእድ አምልኮ ኮተት አውጥቶ መጣል ቤትም ከሆነ በፀበል አስረጭቶ ገንዘብም ከሆነ ከላዩ ላይ ለቤተክርስትያን ስጥቶ መኖር ነው እንጅ የአባትሽ አክስት እንጅ ያመለኩት ንብረት እኮ ቁስ ነው ነፍስ የለውም ስለዚህ ከአምላካችን በስተቀር ስይጣን ምንም ሀይል የለውም መፍራት አያስፈልግም
@user-tl4ck1gz3j
@user-tl4ck1gz3j Ай бұрын
@@emebetzewde7492 አመሠግናለሁ አሸናፊ እግዚአብሔር ብቻነው በሀይማኖታችን የሌላ ሀይማኖት ተከታይ ንብረት መውረሥ ይቻላል?
@mulu-ui8yb
@mulu-ui8yb Ай бұрын
ቤተሰቦችሽ እዛው ቤተክርስቲያን አይጠይቁም?​@@user-tl4ck1gz3j
@fasiqa470
@fasiqa470 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድሎት የቅዱሳን እረዴኤት በረከት አይለየን አሜን
@emebettamrat5712
@emebettamrat5712 Ай бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@frehiwot27
@frehiwot27 Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና - ዘእሑድ
23:15
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 157 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 13 МЛН
የእሑድ አርጋኖን - Arganon Ehud
25:44
masresham
Рет қаралды 484 М.
መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 51 እስከ ምዕ 150
2:35:59
Ethio Mahber ኢትዮ ማህበር
Рет қаралды 588 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16