ቃለ እግዚአብሔር || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው?|| ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን

  Рет қаралды 13,163

ርቱዓ ሃይማኖት2

ርቱዓ ሃይማኖት2

Күн бұрын

#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ኦርቶዶክሳዊ #ስብከት #ርእሰ_ሊቃውንት #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን

Пікірлер: 17
@MeseretiCo
@MeseretiCo 6 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤🙏🙏🤲🤲
@medhanitabebe9930
@medhanitabebe9930 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን የምንናፍቃትን መንግሥተ ሰማይ ያውርስልን
@yohannesgebre-sellassie5557
@yohannesgebre-sellassie5557 5 ай бұрын
አንድ እንደሚከተለው የተነገረ ዓረፍተ ነገር በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት መስተካከል ያስፈልጋል። "እግዚአብሔር ን የወለደችልን የሃይማኖታችን ሰሌዳ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት" አልፋና ኦሜጋ የሆነው ሕያው ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔርን እንዴት ተፈጣሪ የሆነችው ማርያም ወላጁ ትባላለች? እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን በውስጡ ያለውንም የፈጠረ ሲሆን፤ ከፈጠራቸው አንድዋ "ማርያም " ናት። ተጨማሪ ጥቅስ ደግሞ "እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚያመልኩትም በመንፈስና በእውነት ሊያመልኩት ያስፈልጋቸዋል" እንግዲህ እንዴት መንፈስ የሆነውን እግዚአብሔር ቅድስት ማርያም ልትወልድ ትችላለች? ፈጽሞ አትችልም። ወገኖች እባካችሁ እውነትንና ትክክለኛውን ወንጌል ብቻ እንከተል። እግዚአብሔር ይርዳን። አሜን !!!
@Shaina-pd7ho
@Shaina-pd7ho 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ይሰጥልን❤❤❤❤❤❤❤
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 7 ай бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 7 ай бұрын
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Abatachin Edimena Tena Fetar Yadilen ❤❤❤❤❤
@ShebreAsmamaw
@ShebreAsmamaw 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን✝️✝️✝️
@حفصهحفصه-ظ9ث
@حفصهحفصه-ظ9ث 7 ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን አባታቺን🤲🤲🤲✝️✝️✝️📚📚📚💒💒💒🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🙏
@SelamSelam-pz1zr
@SelamSelam-pz1zr 7 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋ ላይ ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ረጅም ያገልግሎት ዘመን ይስጥልን😊
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 7 ай бұрын
አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር❤❤❤
@tedy131
@tedy131 7 ай бұрын
እግዛአብሄር ይመስገን አባት የሰጠን።
@ዘርፌቸርንት2119
@ዘርፌቸርንት2119 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@simachewaddisu2877
@simachewaddisu2877 7 ай бұрын
Kale Egziabhar yasmaln abatachin bedima betsna yakoyln
@BjdbvsKzbzvjz
@BjdbvsKzbzvjz 7 ай бұрын
❤❤❤
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 6 ай бұрын
መለኮት ከስጋ ነፍስ ጋር ነዉ የተዋህዶ ይሄ መልሱልኝ የተዋህዶ ልጆች
@Amel-f9y
@Amel-f9y 7 ай бұрын
Yemengeste semay kulf EYESUSEN mekebel new!!!!!!lju yelelew hywet yelewm debal ayasfelgm
@asresbitew7105
@asresbitew7105 7 ай бұрын
የዛሬው የስብከት ርዕስ እና ትንተና በእጅጉ አከራካሪ ስለሆነ ባይነሣ ይሻል ነበር። የተጻፈው ተስተካክሎ በአዲስ ሳይታተም አንድ የወንጌል ሰባኪ በራሱ ግንዛቤ ተርጎሞ ካስተማረ ቀኖና ተጣሰ ማለት ነው። ኢየሱስ የአብ ልጅ እንደሆነ እና እርሱም የላከኝ አባቴ ነው ማለቱ (ዮሐ 6:57፤ 10:36) ይመልከቱ። እንዲሁም ኢየሱስ እራሱ ከእኔ አብ ይበልጣል ማለቱ (ዮሐ 8:28፤ 14:28) ይመልከቱ።
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
🔴 የሰው ተከታይ አትሁኑ || አንደበቱ ተከፈተ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Grma New
1:04:54
🔴New | በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉም ይቻላል| እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan Sibket #viral
1:08:40
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 167 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН