ቀላል የቸኮሌት ኬክ አሰራር/simple chocolate Cake Recipe In Oven

  Рет қаралды 1,653

ሉሊ ለማ Luli Lemma

ሉሊ ለማ Luli Lemma

Күн бұрын

#Chocolatecake#moistcholatecake#ቸኮሌትኬክ
ቀላል የቸኮሌት ኬክ አሰራር/Simple Chocolate Cake Recipe In Oven‪@LuliLemma‬
የሚያስፈልጉን
2 ኩባያዱቄት/ 2Cups Flour
1ኩባያ ሱኳር / 1Cup Sugar
1ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር/ 1Tbs Baking Powder
1/2የሻይ ማንኪያጨው 1/2Tsp Salt
1/2ኩባያ ካካዋ ፓውደር1/2 cup cocoa Powder
2 እንቁላል /2Eggs
1/2ኩባያሞቅ ያለ ውሀ /1/2 Cup Warm Water
1/2ኩባያያትክልት ዘይት/ 1/2 cup vegetable oil
11/2ኩባያ ወተት 11/2cups milk
የቅቤውን ክሬም ለመስራት
250/ቅቤ / 250g butter
1/2ኩባያ የተፈጨ ሱኳር1/2cup powdered sugar
1ኩባያ ካካዋ ፓውደር 1cup cocoa powder
1/4 ኩባያ ወተት 1/4cup milk
subscribe to My Channel and Press the Ball
button to get notifications every time i post new recipes😍
🙏 • ቀላል የካሮት ወጥ አሰራር/Ethio...
ለየት ያለ የቅቤ አነጣጠር 👉 • ቀላል የቅቤ አነጣጠርእና አዘገጃጀት...
የዶሮ ወጥ • ልዩ የሆነ የዶሮ ወጥ አሰራር/Ho...
ጥቅል ጎመን በካሮት አልጫ👉 • የጥቅል ጎመን በካሮት አልጫ ወጥ አ...
ቆንጆ የሽምብራ ፍትፍት👉 • የሽምብራ ፍትፍት አዘገጃጀት/ How...
ቆንጆ የካሮት ወጥ 👉 • ቀላል የካሮት ወጥ አሰራር/Ethio...
healthy and delicious vegetabel recipees • የጎመን እና የድንች ወጥ አሰራር/s...
cake recipes ht • ልዩ የሆነ ድፎ ዳቦ/How to ma...
bread recipes • ልዩ የሆነ ድፎ ዳቦ/How to ma...
pasta recipes • መካሮኒ በአትክልት እና በዶሮ ስጋ ...
fish recipe • የሳልመን ጥብስ/salmon In Pa...
soup recipes • የብሮኮሊ ሾርባ አሰራር /How To...
FOllOW ME
Facebook UCGKR8BaFn7z_Y1NJhR1t35A
Luli Lemma
#chocolatecake
#moistchocolatecake
#recipe
#Yummycake#birthdaycake#Cake
#Cakevideos#allrecipes#asmar
#Markwiens
#Bestcake
#Perfectcake
#Simplecake
#EthiopianFood

Пікірлер: 60
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ሉሌ በጣም ልዩ ኬክ ነው መልኩም በጣም ያምራል ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ሼር 💯👍👍👍
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው 🙏😘
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የቸኮሌት ኬክ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ወይኒዬ😘
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 3 жыл бұрын
መሽአላህ፣ተባረክአላህ
@zulbiyeninhobileri2200
@zulbiyeninhobileri2200 3 жыл бұрын
Nefis görünüyo ellerine sağlık
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
zulBiye Cim🙏😘
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
ልዩ ነው በጣም ያሚ👌😍
@stube3784
@stube3784 3 жыл бұрын
ዋዉ❤👍
@Addistubehttps
@Addistubehttps 3 жыл бұрын
Luliye በጣም ምርጥ አድርግሽ ነው የስራሽው ላይክ ተሟለቷል
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው🙏
@zzmezme3650
@zzmezme3650 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
😍🙏
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
ሉሊዬ በጣም ቆንጆ የቸኩሌት አሰራር❤️👌
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው አይኒዬ😘
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
በጣም የሚያመር ኬክ ነው እናመሰግናለሁ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው😘
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሉሊዬ በጣም የሚያምር ቆንጆ ኬክ ነው የሰራሽው የሚያምር በጣም ነው የወደድኩት እጅሽ ይባረክልኝ👌👌👏❤️🙏
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው 😘🙏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው 🙏😘
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ሉሊዬ በጣም ያምራል ሲያስጎመጅ ሼር👌👌💯‼️🥰
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ምሳዬ አመሰግናለው🙏😘
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ሉላዬ ቆንጆ ኬክ ነው ያም👌👍👍🥰
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ሂዊዬ😘
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ልስልስ ያለ ኬክ😍👌
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ህሌና😘
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
ሉሊዬ በጣም ቆንጆ የቸኮሌት ኬክ ነው ባለሞያ እጅሽ ይባረክ👌👍💕
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ ቆንጆ😘
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዋዉ ሉሊዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው ሉላዬ😘
@SaritSearet
@SaritSearet 3 жыл бұрын
Wow konjo ye chocolate Cake betam new yemiyamrew ❤❤❤
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ሳሬቲ😘
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
ያም !!! በጣም ያምራል ቆንጆ ኬክ ሉሊዬ እጅሽ ይባረክ ላይክ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው😘
@serkaddistube8417
@serkaddistube8417 3 жыл бұрын
የተረፈ የለም 😋ሉሊዬ በጣም ነው የወድኩት እጅሽ ይባረክ 👌❤️👍🙏
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ይኖራል 🙏😘
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ሉላዬ በጣም ቆንጆ ቸኮሌት ኬክ ያሚ እጅ ይባርክ 🥰🥰🥰👌👌👌
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው 😘
@fyoritube
@fyoritube 3 жыл бұрын
Das gefällt mir sehr gut. Ich probiere noch 👌👌
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Danke🙏
@lulacooking237
@lulacooking237 3 жыл бұрын
Wow Luliye it's really nice cake 🎂 delicious thank you for sharing sweetie 😘 ❤👍👍
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ሉላዬ አመሰግናለው😘
@topelifestyle
@topelifestyle 3 жыл бұрын
Yummy and delicious
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Thank You
@sitotatube-
@sitotatube- 3 жыл бұрын
ሉሊዬ በጣም ያምራል 👌👌👌👍👍👍🥰🥰😋😋😋
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው😘
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
Looks so yummy thank you for sharing Lulaya 👌🏽🙏
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው😘
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሉሊዬ watching
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ
@bitanianatey1855
@bitanianatey1855 2 жыл бұрын
Yene konjo enamesgnalen ye cacow foto kalesh
@sophiatsegaye
@sophiatsegaye 3 жыл бұрын
ግሩም አሰራር ነው የኔ እህት። ቤተሰብ ሆኛለሁ ሲመችሽ ብቅ በይ።
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው እሺ🙏
@Hasentube19
@Hasentube19 3 жыл бұрын
Salm luli wwww new blike barch
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ አመሰግናለው😘
@AsdAsd-ml9zn
@AsdAsd-ml9zn 3 жыл бұрын
ይቅርታ በተር ክሬም ማለት ምን ማለት ነዉ ቤተሠብሽ ሆኛለሁ መልሽልኝ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ሰላም የኔ ቆንጆ እሺ በቅቤ የተሰራ ማለት ነው የተጠቀምኩት ለክሬሙ ኬክ የሚሰራበት ቅቤ ጨው የሌለው በሱ ነው ያልገባሽ ካለ እመልሳለው አሁንም አመሰግናለው🙏
@AsdAsd-ml9zn
@AsdAsd-ml9zn 3 жыл бұрын
@@LuliLemma የኔ መልካም እኔም አመሠግናለሁ አሁን ገባኝ አረቦች ዝብዳ የመሉት ነዉ እደጊልኝ ብያለሁ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን እሺ 🙏😘
ቸኮሌት ኬክ አሰራር how to make chocolate cake
11:40
MARE & MARU
Рет қаралды 148 М.
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 51 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 28 МЛН
Simple Moist Chocolate Cake Recipe | Basic recipe for beginners
2:40
Yummy Treats
Рет қаралды 8 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 25 М.
አጠገቤ ሆና ትናፍቀኛለች : ልለያት አልችልም ስጦታዬ ናት ❤️
48:32
የ ኬክ አቀባብ በ ሰሚር
6:58
Taem bakery
Рет қаралды 3 М.