ቀላል የሚጣፍጥ ዳቦ ቆሎ አሰራር / dabo kolo aserar / ምግብ አሰራር / easy snack recipe / ebs / seifu / cookie

  Рет қаралды 32,553

Hidaya's kitchen🍽

Hidaya's kitchen🍽

Күн бұрын

Пікірлер: 54
@mamatube9715
@mamatube9715 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሀድያዬ ደስ ይላል የኔ ወድ ሼር አድርጊልኝ ስወድሽ
@hermanos7255
@hermanos7255 28 күн бұрын
ጀርባ ያለው ሙዚቃ ሰላም የለውም
@AyshaTube-v7c
@AyshaTube-v7c 10 ай бұрын
የኔ ባለሙያ ማሻአላህ😍😍😍
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘❤
@ከርታታውእድሌ-ጸ9የ
@ከርታታውእድሌ-ጸ9የ 10 ай бұрын
ጨርሸ አየሁት ቪድወሽን እርጋታ ከሙያ ጋር ዋውው 👍👈
@ሪምነኝየሀይቋ
@ሪምነኝየሀይቋ 8 ай бұрын
​@@Hidaya-kitchen- አሰላሙአለይኩም እህቴ እደት ነሽ ማሻአላህ ብያለሁ ብስኩትና ጮርናቄ የሰራሽውን ሞከርኩት በጣም ወዲጀዋለሁ የበሉትም ወደውታል ደግሞ ይሄን ልሞክርና እመለሳለሁ በርች❤
@TsionTeshome-ve9fy
@TsionTeshome-ve9fy 8 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ሞክሬው ተሳክቶልኛል ❤❤ yummy nw
@ZitaAbdu
@ZitaAbdu 8 ай бұрын
የኔ ቅመም ስወድሽ እኮ ማሻአላህ ❤❤ Eid mubarak hidayaye
@bilisedawit2581
@bilisedawit2581 10 ай бұрын
አሰራሩ ግሩም ነው በገበታ ቅቤ ፋንታ ዘይት ልሆን ይችላል ውዴ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዠኔ ውድ😘 በዘይት ከሆነ ሊጡ ፍርፍር ነው የሚለው
@ummuarkantube1762
@ummuarkantube1762 8 ай бұрын
ማሻአላህ ቀለል ያለ አሠራር በጣም ፈጣን ይስለም የዲክ
@zamzamaa3202
@zamzamaa3202 10 ай бұрын
የኔ ውድ ማሻ አላህ❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😘💕
@cookingwithmimmo
@cookingwithmimmo 10 ай бұрын
ድንቅ ይህ የምግብ አዘገጃጀት
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ❤
@chomakoyachew768
@chomakoyachew768 10 ай бұрын
ይህን ነበር የፈለኩት😊
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
😍😍😍
@chomakoyachew768
@chomakoyachew768 10 ай бұрын
@@Hidaya-kitchen- አመሰግናለሁ
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 10 ай бұрын
Betam arife aserare new amesegenalewe 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ😘💕
@SenaytKelali
@SenaytKelali 7 ай бұрын
Sershe betam ewdwalew ketybet baking powder gn metekem enchelalen ?
@RajanR-v6q
@RajanR-v6q 4 ай бұрын
የዳቦ ቁሎ አሰራር ሁለት እንቁላል ስኳር ሁለት ምንካ ቅቡ የሺይማንካ ጨዉ የምኪን ቦደር
@woerkey1161
@woerkey1161 Ай бұрын
ካሚራ አይጨመርበትምዴ ?
@Edometh10
@Edometh10 10 ай бұрын
Tebarekelen 🙏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
Amen yene konijo😘💕
@abudhabi2790
@abudhabi2790 10 ай бұрын
ግንአልገባኝያለው የገበታቅቤ ማለት በኢትዩያ አጠራር ሾኖ ለጋየሚለውነውእንዴ አሠርዱኝ
@صباحخضر-ض4ل
@صباحخضر-ض4ل 10 ай бұрын
ሱፐር ማርኬት ውስጥ ታሽጎ 200ግራም የሚሸጥ ነው ከጠየቅሻቸው ያሳዬሻል
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
ሸኖ ቅቤ መሆን ይችላል ነገር ግን በትንንሽ ሳይዝ ተዘጋጅቶ የሚሸጥ አለ ሱፐር ማርኬት ፍሪጅ ውስጥ ነው🤗
@MrMenet2008
@MrMenet2008 10 ай бұрын
Just tasted it. Super yummy. 😋😋
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
Glad you liked it
@DjDj-my8xf
@DjDj-my8xf 4 ай бұрын
ከስር መፃፍ አትርሺ
@rahelyemane3818
@rahelyemane3818 10 ай бұрын
Inamesegnalen😊
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
😘😘😘
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj 6 ай бұрын
ውይነገላረፋየላዘጋጅግንእቁላሉፊሪጅየቆየሆነብኝ
@binibossabate1641
@binibossabate1641 7 ай бұрын
Sitasreji betam new migeba berchi
@gelilaseyoum6681
@gelilaseyoum6681 8 ай бұрын
Yummy
@Samygena
@Samygena 10 ай бұрын
Great channel
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
Thanks❤
@binibossabate1641
@binibossabate1641 7 ай бұрын
Le and. Kilo bareg metenochun lichemr weys
@eyobelgetnet9398
@eyobelgetnet9398 9 ай бұрын
Betam nw mamesegnw yene enat
@emanmuhammedkedir
@emanmuhammedkedir 8 ай бұрын
yalevanela mesrat aychalem
@roman_roman
@roman_roman 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@اسام-ح2ت
@اسام-ح2ت 10 ай бұрын
እደኢትዩ ለረጂም ግዜ ይቀመጣን
@enat1821
@enat1821 10 ай бұрын
❤❤😘😘👍👍
@Muhajer32
@Muhajer32 10 ай бұрын
Yitafital ...
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
Cheresikew eko😂😂😂
@binibossabate1641
@binibossabate1641 7 ай бұрын
Food colour adirge bite sew yihonal ende
@amiraawol1278
@amiraawol1278 10 ай бұрын
Ebakish kubaya sint malet nw be dl negerign amseginalhu
@ምንተይዞወደአኼራጉዞ-ዀ8ለ
@ምንተይዞወደአኼራጉዞ-ዀ8ለ 10 ай бұрын
ቅቤ የማይወድ በዘይት አይሰራም
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
በዚኛው አሰራር በቅቤ ካሎነ ሊጡ ፈርፈር ይላል😊
@furat2642
@furat2642 10 ай бұрын
Yane bale moya berchi
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘
@zeyineba-ks8xc
@zeyineba-ks8xc 9 ай бұрын
ያለቁላልመሥራትአይቻልምወይ
@Zነኝየረያንእናት-f4y
@Zነኝየረያንእናት-f4y 7 ай бұрын
እንቁላሉ በጣም ይደብራል
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
Ethiopian food-የዳቦ ቆሎ አሰራር Dabo kolo
15:54
konjo tube
Рет қаралды 92 М.