KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሩታ እና ፍቅር ተደባደቡ. ከባድ ፀብ ተፈጠረ😱😭
32:35
በእንጀራ እናቷ የምትሰቃየው ልጅ መጨረሻ (ሳባ ክፍል 17)
31:35
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Support each other🤝
00:31
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
It works #beatbox #tiktok
00:34
🔴 ቅሌት ሜሪ ሌላም ትዳር በትናለች //ሩታ ደረሰችበት 😱😱
Рет қаралды 56,814
Facebook
Twitter
Жүктеу
2000
Жазылу 56 М.
ሱሬ ዘ ሀበሻ sure the habesha
Күн бұрын
Пікірлер: 236
@BezaBerihun-j1k
24 күн бұрын
እሩታየ ተረጋጊ ቆም ብለሽ አስቢ አብርሐም አስተዋይ ልጂ ነው ትዳርሽን አጥብቀሽ እመኝ ❤❤❤
@anshaebrahim3901
24 күн бұрын
ትረጋጋለች ስሜታዊ ሁና ነው
@Sada-yc6pi
24 күн бұрын
አወን ተርጋጊ እሩቲ ልጅቱ ልበጠብጥነው የመጣችው ባሊጊናት መሪተብየዋ ይድፍታ
@BezaBerihun-j1k
24 күн бұрын
አብርሽ እና እሩታ ከሞት በስተቀር ሰው አይለያያቸውም በእዚአብሔር ተስፋ አለን 🎉🎉🎉
@anshaebrahim3901
24 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@AssAUWU
23 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@hayathayat-gg9pn
24 күн бұрын
ለአብርሺ ደውለህ ንገረው ወይም ያናገርከውን ልጅ ለሩታ ይገራት
@ShadensamiraAlbshri-ge5gl
24 күн бұрын
እባክክ ሱሬ አብረሸና ሩታ እንዳይለያዬዩ የምት ችለዉን አድረክ በናትህ🙏🙏🙏😭😭😭💔
@almiwo3730
24 күн бұрын
ሱራ ራስህን ጠብቅ በተርፍ በርታ አለንልህ
@ספרזאודה-נ3ד
24 күн бұрын
ሱራ ጀግና ወንድም ነህ ሩታዬ ተረጋጊ የሚቆጭሽን ነገረ አታርጊ ሴራው የዳኒና የጽጌ ሰለሆነ እነርሱን አረቋቸው አብርሽዬ ልብ በል ሆድ ካልጠረጠረ ጀሮ በዕድ ነው 👍👍👍
@senayitdefar302
24 күн бұрын
ሱሬ የፀጌ እጅ ሁሉ አለበት ተስማምተው ነው እንዲ የማደርጉት ግን አልገባቸውም
@SemiraAkmel-p5u
24 күн бұрын
ሡራዬ ልጅቷ ትዳራቸው ልታፈርሰውነው ለሩታ ንቂ በሏት
@ግሬስ-ሠ5ለ
24 күн бұрын
ዳኒ የመኪና ኣደጋ ይድረስብክ ከነመሰሎችህ ያራብ ። ሩታዬ ተረጋግተሽ ኣስቢ❤
@BisuneshDubai
24 күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ ሩታና አብርሽ ለምንድን ነው።የራሳቸውን ህይወት የማይኖሩት ለምን ክፍተት ይሰጣሉ በክብር ተጋብተው ።ህይወታቸውን አይመሩም ።ሁልጊዜ መቦጫረቅ ።እኔማ ማየትም ትቻለሁ።ግን ላይፋችሁን ኑሩ ባይ ነኝ።
@tezezewmengistu3106
24 күн бұрын
ሱሬ እኔ የሚገርመኝ አብርሽ ለምን ከዳኒና ከጽጌ አይርቅም አብርሽ ሰው ሲነግርህ አትሰማም እንዴ ስንቴ ተፈተንክ አትነቃም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በቃ ንቃ እነሱ መሰሪ ናቸው ይቅርታ እየጠየቁ እያስመሰሉ ከናንተ ላይ ጥባ ጥቤ እየተጫወቱ ነው
@360asbestosremoval2
24 күн бұрын
ሱራ አትፍራ አውጣ
@YeewnetTilahun
24 күн бұрын
የሷን ጉድ አውጣልን የኔ💪💪💪↩️👍🙏
@Roza-b8l
24 күн бұрын
አተልጅ,ግን,በጣምነውጡሩሰውነህ,በዝህውቀጥልበት,የሰውትዳር,ሰለምታሰተካክልበጣምእነመሰግናለን❤❤❤❤❤
@SaraLebanon-u1i
24 күн бұрын
እግ/ር የጠማረውን ማንም አይለይም so ለጊዜ ይለየዩ እንጅ አንድ ማሆነቸው አይቀርም
@ሜሪሃይሉሽ
24 күн бұрын
ሩታይ ተረጋጊ ቆም ብለሽ እሰቢ የምተበሉ 🎉🎉❤
@SalmanBelal
24 күн бұрын
አይ ሩታ እደዚህ ለመናገርም ደርሺ😂😂😂😂
@ኑሩአሊ
24 күн бұрын
እኔ እሚገርመኝ ጥላት ምንጊዜም ጥንት ነው በፀብም ይሁን በፍቅር መቸም ጥሩ እንደማይሰሩና እያወቁ አብሩሽና እሩታ ከነሱ ጋር መልከስከስም ይሁን መገናኘት ለነሱ ጥቅም ሲያገኙበት ለናንተ ደግሞ ህይወታችሁ ላይ ከባድ አደጋ እያደረሱባችሁ ነው ለምን ነው እማትርቁትና ከነሱ ለምን አትርቁም
@Zrhgj
24 күн бұрын
ጎበዝ አድርሥልን ለነሡ በርታ ወድማችን❤❤❤❤❤
@DoctrAmina-v5e
24 күн бұрын
ሱራ ወንድማችን አለን ከጎንህ!!የያዝከዉ ተጨባጭ መረጃ እጅህ ላይ ካለ አዉጣዉ ልቀቀዉ ሩታ ማወቅ ያለባት ነገር ትወቅ!!!
@AlemtsehayTadesse-v4u
24 күн бұрын
ወጥመድነው ሩታ አቃለሁ አብረሐም አጥፈቷል ውደ ተረጋጊ ❤❤❤❤❤
@ዲናረይ
24 күн бұрын
ሜሪ ኮ ታሳውቃለኝ መንፈስ ኣላት ፎ ኣምላኬ ሆይ ከነዚ ኣይነት ሰይጣን ሴት ይማረኝ
@arsamaabdi9538
24 күн бұрын
ሱሬ ሜሪ የምትባለውማ የሩታዬ ቤተሰብ አይደለችም ፊልም ነው ወንድሜ ዳኒ ሮያል በብር ገዝቶአት ነው ሩታዬን እና አብርሽን ለመለያየት እየሰራች ነው ሩታዬን ለዳኒ እያመቻቸችለት ነው ተባኖአል እባክህ ሱሬ ሩታዬ የገባት አራዳ ናት ሁሉም ይገባታል እንዳይደብሮት ብላ ነው እማማ ሜሪ!! ሱሬ ዝም ብለህ ስራህን ስራ ሜሪ ተብዬዋ ዘመድዋ አይደለችም አጋልጣት ይቺ ባለጌ!!!
@Btad24
23 күн бұрын
Sure le Abrsh ena le Ruta lakulachew🙏🙏🙏🙏🙏
@ABbyT-b4e
24 күн бұрын
ኧረ አብርሽ ተው ምን አገባክ ስለፅጌ ለምን ገደል አትገባም ፅጌ እንዳይከፍት በናትክ መልሰው ዋጠው የምታወራውን እፈር ፅጌን ልታዝናና ሩታን ታስከፋለክ
@zemenayehuwonbiro5891
23 күн бұрын
ፅግና ሜሪ ይደዋወላሉ ባይሆን ኖሮ ያሉበት ማወቅ አትችልም
@NaNa-lw3xq
24 күн бұрын
አብርሽ የዋኅ ነው በእውነት
@anshaebrahim3901
24 күн бұрын
አደል😂😂😂
@KadeejaAe-qz9xt
24 күн бұрын
Yaa yaa dhalaa akkanaa nuraa qabiii kunii yonaa bultii namaa digee dhufee itti baratee amma dhuftee ijolee walii jalatuu adda basatii kunii shexanaa firesh meron
@ራሕመትእንድሪስ
24 күн бұрын
በጣምትክክልነሕ፡ወድሜ፡ጀግና😅😮😢ወላሒ፡እኔእሩታብሖን፡ያቺንምአላምንምነበር😢😮፡እኔአብርሺንመቆጣጠርሺጥሩ፡ግን፡የትናቱንእረስተሺ፡እዳኒጓደኛጋመሖንሺ፡ደብርሺኛል፡ሲቀጥል፡አብርሺም፡ሰብሰብብለሕ፡ኑር፡የዋሕነትም፡ሰውይጎዳልአባቴ፡ዱሮምወላሒ😮😢ዳኒይቅርታሲጠይቅ፡ፈርቻለሑ😮😢
@Eda-p3k
23 күн бұрын
አሁን ደሞ ምን ልገዙ አስባችሁ ነው መኪናውን ገዝታችኋል እኮ
@HdhH-x2y
15 күн бұрын
ሜሪተብየይቱ በጣም ባለጌ እሩታ ተረጋጊ🎉🎉🎉
@hannabirhanu1504
24 күн бұрын
Gen Ruta endezy ayinet nat wow , atagenZebem ende Ruta betam tsgermiyalesh
@KasalemSenedki
23 күн бұрын
ሲጀመር ለተመልካች ክብር የላቸዉም ኤጪ😊
@hadiyahadiya9941
24 күн бұрын
ሩታ ተረጋጊ ትዳራችሁንነው ልትበትነው የመጣይው
@merkatosefere2836
24 күн бұрын
❤❤❤❤❤አብርሽ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪
@ادريسالرحمان
24 күн бұрын
አብርሽ በጣም የዋሕ ነው ግን ዳኒ እሽላሊት ነው ተጠቀቀው ሜሪ ተከፍሏት ነው
@TigtigTig-gx2cc
23 күн бұрын
እውነት ብትቀጥንም አትበጠስም ንቁ ሩታና አብርሽ
@TamesgenWolde
23 күн бұрын
Abriham chariso gagam newu ye hona agul tiru nagn bay segate...😢😢😢kifatechewun eyewoka talay sibal magagamu newu 😢😢😢
@raniaayoubi5941
23 күн бұрын
Ata yeabram bagsegarmu eski fitahun oda vita krstiyan yazurut
@berhazeray7003
24 күн бұрын
እና ንገራቸው ለነ ኣብርሽና ሩታ፡ ምን ታገኛለች ለነሱ ኣባብሳ ነገሩን፡ ከጋኙት ያግኙት ንገራቸው😊
@MarthiMar-x1n
24 күн бұрын
Sura.unatkino.Ruta.targagi.yes❤❤😢😢😢😢😢.bageta.meri.balgi.nati😮😮😮
@yezinasisay-z1e
24 күн бұрын
💪💪💪💪💪💪💪 አብሽር
@raniaayoubi5941
23 күн бұрын
yihi mari sayi one semwak yezmanu sadad best Nat
@Tybatube
24 күн бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ😢
@MareShemlse
23 күн бұрын
እሩታዬ😮ተረጋጊ🎉ድሮም🎉ዳኒ🎉🎉በጉልበት🎉አልሆን🎉ሲለው🎉በፍቅር🎉ገብቶመበተኑነው🎉ፅጌ🎉ሴትሆነሽ፡በሴትላይ፡መተባበር፡ይደብራል፡ሲጀመር🎉
@noorfoon2577
23 күн бұрын
በትክክል አብሪሽ ይንቃ 😢😢
@12-ko9rw
24 күн бұрын
ሰውን ባለው እና በንግግሩ እኮ መለየት ይቻላል ይቺ ሚቀኛ ነገር ናት ወንድማችን አብሽር ግን እዚህ ከክፉ ራስህን ጠብቅ ሲጀመር መሆኗን ሁሉ ነገር አያስታውቃል አንድ እርምጃ እቀድመሃል ማለት ትርጉሙ እራሱ ለእኛ ለማስረዳት ቀድማለሁ ማለት እራሱ ያስታውቃል
@asnitelahun650
24 күн бұрын
ሱራበማርያምእርዳቸው
@Siifaan-j9w
24 күн бұрын
Thanks brother ❤❤❤
@tsionaychew2582
24 күн бұрын
ሜሪ የምታስበዉ በቂጧ ነዉ ለዛ ነዉ ጭንቅላቷ ዉስጥ የሞላዉ ንፍጥ ነዉ
@የማዳምቅመሟ
24 күн бұрын
ካርቶን ለብሳየመጣቺዉን ማንይቺላታን😂😂😂
@KibenshChichiso
24 күн бұрын
ከዳኒ ጋር ተመካክራ ሩታን ከአብርሽ ለይታ ለዳኒ ልታደርግ ነው እቅዳ
@yordibekele6990
24 күн бұрын
እሩታ ነገ ይቆጪሻል ተረጋግ እች ፈረስ ናት
@WebalemKebede-k4v
20 күн бұрын
በጣም ባለጌ ናት ለሜሪ ይሄ ቀላል ነው በጣምየብዙ ሰው ሂይወት ከበላሽታለች በቃ ለሷ ስራ ነው
@Bad-gs7sz
23 күн бұрын
Kun hundi issa hoji daniti kana seexana ijjoolee kana gargari baasuf waan hin goone hin qabu rutaf abrish waalin jiratu ruta waree hin dhagahin.abrish badi qabada offi beeki jireenya kee jiradhu nutis yoo issin wajin tatan nuti tolaa ❤🎉
@yamchyamch-md9tx
24 күн бұрын
አብርሽ እና ሩታ ለመለያየት ነው ዳኒ እና ፅጌ ሜር ሆነ ነው😢😢😢😢😢😢
@بوبوالغامدي-ط7د
24 күн бұрын
Sura abasha baxame gibaze barta❤❤❤❤❤❤❤❤
@AyshaHiba-q6v
23 күн бұрын
ሡሬ ጀግና በናትህ ለሩታደዉለህ ንገራቸዉ
@AlmaziaGatisa
22 күн бұрын
ሱራ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@رحمهرحمه-ل6ط
24 күн бұрын
ሱሬበርታጀግና✔️👈👌👍💪🇪🇹🇪🇹🙏
@berhanberhan5356
24 күн бұрын
AB❤❤😢
@rosarosarosarosa
24 күн бұрын
ጀግነሰ ልቀቀው❤❤❤❤
@alemyoso2807
24 күн бұрын
ሩታ የተደበቀ ባህሪሽ ወጣ ።አስጠላሽኝ እራሷን ሜሮንን መሰልሽን ።ካለዚያ ሰበብ ፈልገሽ ዳኒጋ መሄድ ፈልገሽ ነው ።
@YoditTekeleab
24 күн бұрын
ይሔሁሉ ነገር የዳኒ ተልኮ ነው ጽጌ ዳኒን አፍቅራም አይደለም እነ አብርሽ መንቃት አለባቸው በተለይ ሩታ ባላን ማክበር አለባት ልታምናቸው አይገባም
@GhsfBitdhj
23 күн бұрын
Ruta keresishi gari hugni wodet Abraham temlshi ATI saschi ichi meri wushetwani nw
@astertafer4059
24 күн бұрын
በትክክል❤❤
@שושנהזגייה-צ7פ
24 күн бұрын
ሩታ ሁሉንም አትመኛቸው ባልሽን ይዘሽ ጥፌ አቭርሽ ደግ ሰው ነው ግን ነገሩ አይገቫውም ከፆየና ከዳኔ ራቁ
@firehiwotbekele-y1y
23 күн бұрын
Sijemer yene Dani drama ende hone gemiche neberku.Ruta yemir Abirishin simi.
@WaabiiGadisa-ok1hw
24 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይችን ሴጣን ሴት ከሩታዬ እና ከአብሪሺ ህይወት አውጣው
@user-en5jh3iq2g
24 күн бұрын
ወላሂ ሩታ የትጀጀለች ነው እነዛህ ሶሱቱም ቁማር የትጨውቱባች ነው በሩታና የብርሽ ቁመርተኛች ናችው
@zemzem-vn1hx
24 күн бұрын
😂😂😂🎉🎉 ዶላር አሳብደዋቸው እነዚህ ሊሞቱ ነው እንዴ እነዚህ ቡድኖች
@Gnber
23 күн бұрын
ባክህ ወንድሜ አብርሽም ሩታም ጀዝባ ናቸው አርፈው አይቀመጡም እንዴ ትዳር እቃቃ ነው እንዴ እሱም ስነስርዓቱ ይዞ መቀመጥ እሷም ቤቴ ትዳሬ ብላ መቀመጥ ምን ያነዘላዝለዋል በፕራንክ ምክንያት የሚጫወቱት ጫወታ አላማረንም
@vhhj9640
24 күн бұрын
ያስታውቃል ልጅቷ የክፋት ተልዕኮ ያላት ናት
@שושנהזגייה-צ7פ
24 күн бұрын
ሡራ በናትህ ለአቭርሽ ንገረው
@Rehimakasoro
23 күн бұрын
እኔ መገርመነኝ ሁነት ምመስለቸው
@YaredZenebe-p7g
22 күн бұрын
Suriyee geta yibarkek berta wendeme
@MmMm-tk1lc
24 күн бұрын
ጀግና✊✊✊
@FerhiwotTaddese
24 күн бұрын
እረ ሩታ ተረጋጊ የተገናባቤት አታፍርሺ
@anshaebrahim3901
24 күн бұрын
ትረጋጋለች
@asterhaile8372
24 күн бұрын
እኔ ደግሞ ይች ሩት የምትባል ልጅ ለአብራሀም አትገባም ምነው አብራሀም ላይ ችግር አበዛችበት ብትቀርበትስ ምን ሩታ እኮ እንድማንም ሴት ነች ቢሆንም ግን ሩታ ለአብራሀም አትሆንም እመኑኝ የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሩታ ለአብራሀም ችግር እና ችግር ፈጣሪ ነች አብራሀም ተጠንቀቅ አንድ ቀን ከባድ ችግር እንድምታመጣብክ አስተውል እሩታም ብትሆ የምትታመን ልጅ አይደለችም
@firehiwotbekele-y1y
23 күн бұрын
Ente eko mirt sew nek Sura.
@ZainabZainabb-g7f
24 күн бұрын
Ere echin quletam arogit mella balut abdalech🙄🤭mer shem now
@SnehsedinBashir
24 күн бұрын
በትክክል.የገባህ.ሠውነህ.ወድሜ
@MuluemebetWako
24 күн бұрын
ሱሪ የምታደርገው የማጋለጥ ሥራ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን ራስህን ጠብቅ። በነገራችን ላይ የዱሮ ወጣቶች መንገዱን ወይም አደባባዩን ለጥሩ ነገር ነበር የሚጠቀሙበት የአሁኑ ወጣቶች ግን ቆሻሾች ገመናቸውን በየመንገዱ የሚያዝረከርኩ ከንቱ ትውልዶች ናቸው። አንዳንድ ብልሹ የሆኑ የውጪ ሙቪዎችን እያዩ በመተግበር የሰለጠኑ ይመስላቸዋል ግን ሥልጣኔ ሳይሆን ለራሳቸውም ለህብረተሰቡም ውርዴትና ለትውልዱም የሚያስተምሩት መጥፎ ተግባርን ነው። እረፉ በላቸው በተለይ ያንን ዳኒ የሚሉትን እረፍ በለው።
@burtukanburtukan518
24 күн бұрын
Hiruta tikikili nawo
@JarryEyerusalam
6 күн бұрын
አይ ሩት ባህሬሽን ሁሉ ነው የቀየ ዝምታሽነበር ደርባባነትሽ በጣም ያምርብሽ ነበር አሁግን ከምንጋ የተገኛ አብሮ ተወቀጥ ሄነብሽ የምትችይበትን አቅሙን ይስጥሽ
@betiTub
24 күн бұрын
ደሞ አዲስ ድራማ ጀመሩ
@ሀዩትማሀመድ
24 күн бұрын
ይች ሰይጣን ናት ወላሂ ሩታ በህወትሽ እየተጨወተይብሽ ነው
@vhhj9640
24 күн бұрын
ሜሪ የዳኒ ተልዕኮ ያላት ርጉም ናት
@zahrahusain-nz7fo
24 күн бұрын
እረ ታስታው ቃለች ሚሪ ምትባለዋ
@FatmaYimar
24 күн бұрын
ለሩታ ወይደውልላት ልጁወይም ይገራት ንገሯቸው ደውላችሁ ለነአብርሽ😢😢
@almazsugebo1645
24 күн бұрын
❤
@SulimanHajaragab
24 күн бұрын
Gata ybarke
@vhhj9640
24 күн бұрын
ሱራ እባብ ቆዳውን ቢቀይር እባብ ነው ዳኒ ልቡ ጥቁር የውሸት ሳቅ እንደሚስቅ አውቀናል ባነናል
@TesfayBrhane-j6g
15 күн бұрын
አይዞሽ ወንድም በርታዕ
@MaryamBibi-yn3ty
24 күн бұрын
ሩታ ለአብርሽ አትገባውም ስጀመር
@Meme-n2q7u
24 күн бұрын
ሱራ ጃግና ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯❤🎉
@muccatewahido
24 күн бұрын
ewnet new wendimachin ihe dani ye teregeme lij
@seenaD-k7h
23 күн бұрын
Le ruta sher argu 😢😢😢
@yusufhamza2022
24 күн бұрын
besew tdar atgeni mari
@martawedaj7370
24 күн бұрын
ምን ትመስላለች ሰጋቱራ
@SekAhmod
24 күн бұрын
ኣይዘህ
32:35
ሩታ እና ፍቅር ተደባደቡ. ከባድ ፀብ ተፈጠረ😱😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 155 М.
31:35
በእንጀራ እናቷ የምትሰቃየው ልጅ መጨረሻ (ሳባ ክፍል 17)
Heyab Amen
Рет қаралды 45 М.
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
18:42
ጣና ዜና፦ ጥር 28/2018 በጎንደርና ወሎ ከባድ ውጊያ፤ ፈኖ ገዥ መሬት ተቆጣጠረ፤ በጎጃም የንጹሃን ግድያ ተባብሶ ቀጥሏል
Tana Satellite Tv
Рет қаралды 1,7 М.
31:49
ናሂ ቶንዴን መታው | ሚስቶቻችን ፊት ተጣላን | ፍርዬና ውብዬ አለቀሱ | FIGHTING IN FRONT OF OUR WIVES PRANK!! *BAD IDEA*
Frie Dagi Family
Рет қаралды 217 М.
16:33
🛑 የአርቲስቱ አሳዛኝ የመጨረሻ ሰአታት ሰአታት እና ጉድ ያስባለው የሶሊያና እና ባልዋ - Seyifu On EBS \ EBSTV
Pawuli Tube
Рет қаралды 1,3 М.
8:14
🛑 ሀብታሙ ለ ኢትዮጽያ ህዝብ ሰርኘራይዝ #ተራentertainment #yonimagna#liyashow#livemedia #seifufantahun#ehudinbeebs
LIVE MEDIA-ላይቭ ሚዲያ
Рет қаралды 2 М.
19:55
🔴የሩታ እና አብርሽ ድብቅ ቪዲዮ ||ፅጌ እጅ ገባ 😱
ሱሬ ዘ ሀበሻ sure the habesha
Рет қаралды 20 М.
44:55
አስደንጋጭ ነገር ተፈጠረ ። የሚኪ እናት ሽጉጥ መዘዙ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 118 М.
11:46
ለዚህነው ሰው የማላምነው ይቅናህ ውድሚዬ 😥😥👈
Sis ሲስ ይቱብ youtube
Рет қаралды 2,7 М.
8:33
የዳኒ ካሜራ ማን ሚስጥሩን አወጣዉ
adi dancer አዲ ዳንሰር
Рет қаралды 72 М.
20:08
😳በዚ እድሜአቹ ልጅ ወልዳቹአል እመኑ😳😱
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 82 М.
21:02
ሚስቴን አምጣት !! 😂 አዲስ ምርጥ ገጠረኛ ድራማ።
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 1,5 М.
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН