Рет қаралды 563
ቅምሻ ጥበብ_ከፍቅረማርቆስ ደስታ_የሚሳም ተራራ_የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ውስጥ የተቀነጨበ።
ፍቅረማርቆስ ደስታ_ከዚህ ቀደም ከቡስካ በስተጀርባ_ ኢቫንጋዲ_ የዘርሲዎች ፍቅርና ሌሎች መጻሕፍትን ለአንባብያን ያቀረበ፤ በተለይም ደግሞ በኤትኖግራፊክስ የአጽጻፍ ስልት በሀገሩ ኢትዮጵያ ፈር የቀደደ በሳል ጸሐፊ ነው።
ዛሬ እኛ "የሚሳም ተራራ" ከተሰኘው አዲሱ መጽሐፉ ውስጥ ለቅምሻ ይሆናችሁ ዘንድ "የሚጠቅሙ እንቅፋቶች" የሚለውን ተርኬላችኋለሁ። እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁ!!