✅ ቅመም ለሆነችው የገጠር ልጅ ትልቅ ስጦታ ተበረከተላት - የገጠር ልጆች ወግ |Tossa tube |የገጠር ለዛ |ድንቅ ልጆች

  Рет қаралды 40,523

Tossa tube

Tossa tube

Күн бұрын

ትንሿ ነጅማ ከነቤተሰቦቿ አስደሳች ስጦታ ተበረከተላት
#Tossatube #የገጠርለዛ #ድንቅልጆች #donkeytube
በአስገራሚ የህይወት ውጣ ውረድ ውስጥ ያለፉት የገጠር ልጆች - የከተማ ቪላና መኪና ትተው እንዴት ገጠር ገቡ ? |የገጠር ልጆች ወግ |Tossa tube
የሀገራችን ኢትዮጵያ የገጠር አካባቢ አኗኗር ባህልና ወግ የሚቀርብበት ቻናል ነው። ቱባ የሆነውና ያልተበረዘው የአርሶ አደሩ የህይወት ዘይቤ ይቃኝበታል። ሀገራቸው የናፈቃቸውና በስደት ላይ የሚገኙ ያገር ልጆች ሁሉ በሀገር ቤት ቻናል ናፍቆታቸውን ይወጣሉ።ትዝታቸውን ይቃኛሉ። አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
Tossa tube is a new you tube channel which works on Ethiopian rural cultural values, farmers lifestyle and their beautiful personality. it presents traditional wedding, music, food and other amazing programs.
===
/ @tossatube.
if you want to contact us=
Facebook= www.facebook.c...
Tiktok= tiktok.com/@embosa_tube
Telegram= t.me/embosatube
Instagram= / embosa-tube
===============================================================
Our programs
=
የገጠር ልጆች
የአርሶ አደሮች ጥያቄና መልስ
የሙሃባ እፍታ
የገጠር ሰርግ
ጦሳና ቦርከና
እንጫወት ዛሬ
የከተሜ ወግ
እግር ጥሎኝ
የወሎ ዱኣና ምርዋን
የወሎ ገበያ
የገጠር ውሎ
=======================================================================
#blind
#games
#kids
#show
#family
#country
#ethiopia
#dinklejoch
#donkeytube
#baby
#ethiopiankids
#amazing
#amazingkids
#wonderful
#parents
#friends
#school
#education
#live
#life
#new
#ድንቅልጆች
#question
#comedianeshetu
#tossatube
#የገጠርልጆችወግ
#ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2022
Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch
seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,

Пікірлер: 418
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Жыл бұрын
የገጠር ልጆች በላይክ አሳዩኝ👍👍
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@zinatawol775
@zinatawol775 Жыл бұрын
አለን አልሀምዱሊላህ
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ Жыл бұрын
ናእምየገጠሪልጅነኝ ያዉም የበረሁ እህህህህየገጠሬልጅመሆንመታደልነዉ
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ Жыл бұрын
ናእምየገጠሪልጅነኝ ያዉም የበረሁ እህህህህየገጠሬልጅመሆንመታደልነዉ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 4 ай бұрын
አለንንን❤❤
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
አጃችሁን ልዘርጋችሁ በሙሉ አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ 🤲🤲🤲🤲
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@rabijemal4171
@rabijemal4171 Жыл бұрын
Ameeen
@ኑኑወሎየዋYOUTube
@ኑኑወሎየዋYOUTube Жыл бұрын
ማነው እዴኔ የገጠርልጂ ሁኖ ያዴገ ላይክ ሀገሬ ሠላምሽይብዛ
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@semira-g2r
@semira-g2r Жыл бұрын
ሚዲያውን ማሳደግ አለብን ከዚህ የበለጠ መስራት ይችላል ወዲማችን
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu Жыл бұрын
ትክክልወላሂ በተለይ በደሴመስመር ወሎአካባቢ እሱንብቻነው ያየሁት በበጎአድራጎት ሲሰራ
@selamselam7101
@selamselam7101 Жыл бұрын
እንዴት እንዳለቀስኩ ይሄን ቪዲዩ ሳይ አሏህ አግኝቶ ከማጣት ይጠብቀን እነሱንም የተሻለ ሂወት አሏህ ይስጣቸው
@zekiya7868
@zekiya7868 Жыл бұрын
ወላሂ እኔም አልቀሸነበር ግን ምንታደርጊዋለሽ የኔም ልጅ ሂወት እደዚህነው የገጠመን
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@zeharatube1277
@zeharatube1277 Жыл бұрын
በዚህ ኸይር ስራ ለተሳተፋችሁ ሁሉ አላህ በአዱኒያም በአሄራ ያስደስታችሁ አግኝቶ ከማጣት ይጠብቃችሁ
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@umhafsa
@umhafsa Жыл бұрын
የባለፈውን አልጨረስኩትም ነበር ላይክ አድረጌነበር የወጣሁት የሰጧቸውንም አላህ ይስጣቸው
@ቀጥተኛውመንገድ
@ቀጥተኛውመንገድ Жыл бұрын
ጦሳ ዩቱብ በጣም ጥሩ የወሎን ህዝብ ማነቃቃትህ ድንቅ ነው اللهم صلى علىمحمد
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦቼ ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሰግናለሁ ! 🔵 የነጅማ እህት- የባንክ ሂሳብ ቁጥር =1000523559668 (ንግድ ባንክ - ሰሚራ መኮነን ) ስልክ = 0914605464 (ሰሚራ መኮነን ) ✅ በጦሳ ቲዩብ ለሚያደርሱን ጥቆማና አስተያዬት= 0914 35 16 09 ይደውሉ 🙏❤ ✅✅✅✅ የነ ነጅማ የመጀመሪያውን ቪዲዮ ማዬት ለምትፈልጉ ሊንኩን ተጫኑ። 👇 kzbin.info/www/bejne/bWWzdXlji5eZasU
@mdvip3327
@mdvip3327 Жыл бұрын
ወድም፡ጀማል፡አላህ፡ጀዛህን፡ይክፈልህ፡ሰበብ፡ስለሆካቸው፡ላተም፡ያላሰብከውን፡እርዚቅ፡ይወፍቅህ፡
@enooadugna6656
@enooadugna6656 Жыл бұрын
የገጠረልጀ ፋቅራ ነዉ
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@tube5860
@tube5860 Жыл бұрын
የኔ እናት በችግር ዉስጥ ሆነዉ ሳለ አልሀምዱ ሊላህ ሲሉ እንደት ደስ ይላል የፋጡራን ስጦታ ቲንሺ ነዉ የፈጣሪ ግን አጥጋቢ ነዉ ምክንያቱም ለሰጪዎችም የሠጣቸዉ ፈጣሪ ነዉና so ዓላህ ገጎደለዉን ሁሉ ይሙላላችሁ😔
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ Жыл бұрын
እኛ ኢትዮጲያዊያን እኮ ፍቅር ነን አላህ ይስጣቹሁ የሰጣቹሁ በሙሉ ❤️❤️❤️
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@fatimaali6355
@fatimaali6355 Жыл бұрын
ወንድማቸውን በረካሁን ለደስታቸው ሰበብ ስለሆንክ የሠጣችሁም በሙሉ አላህ ይጨምርላችሁ እርዚቃችሁን ሰፊ አላህ ያርግላችሁ የእውነት ቃላት አጠረኝ
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ለነዚህ ቤተሰብ እጃችሁን የዘረጋችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ ::🙏🏽❤️🇪🇹
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@mekilovexff7334
@mekilovexff7334 Жыл бұрын
አላህ እናታችሁን ያሽርላችሁ ሂወታችሁን ያሳምርላችሁ😢❤
@merem-xi9oo
@merem-xi9oo Жыл бұрын
የሰጣችሁ ሰወች አላህ ጨምሮ ይስጣቻው ወንድም ጀማል አንተም አላህ ያቆይህ በርታ
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@tuba6802
@tuba6802 Жыл бұрын
የአላህ የዝህ ቤተሰብ ታሪክ እዴትእዳለቀስኩኝ አላህዋየ ለነዝህ ምስኪን ቤተሰቤ ሀይር ነገር አጣላቸው የኛ አዛኝ ጌታ
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@AbdulShebo
@AbdulShebo 9 ай бұрын
ጦሳ ቲዮብ በእውነት የሚገርም ነው ከዚህ በበለጠ ትልቅ ስራ እንደምትሰራ ያድርግህ ለደገፋቸው በሙሉ አላህ ይርዳቸው
@jamalahmad7286
@jamalahmad7286 Жыл бұрын
ወንድሜ። የቤቱ የባንክ። የቀማቸውን ቤት አዋተን እናስመልስላቸው። ከተቻለ ጠይቅ እና አሳውቀን።። 😢።
@toyabamohammad4233
@toyabamohammad4233 Жыл бұрын
ያረብ አማዬ አፊያችሁን የመልሥላችሁ ይሄንን ሂወት የሚያሥረሣ መልካም ነገር ይወፍቃችሁ
@medi-f9y
@medi-f9y Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይስጣቸው ለስጡት ሁሉ በረታ በጣም ምርጥ ስራ ነው እየስራህ ያለኽው በርታ
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ
@አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ Жыл бұрын
የአሏህ ደስታም ያስለቅሳል ወንድማችን ላደረከው ሁሉ በሄድክበት በተራመድክበት ባሰብከው ልክ ደረጃህን አሏህ ከፍ ያድርግልህ የሰጣችሁ ሁሉ አሏህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላችሁ
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@Ffffffff7552
@Ffffffff7552 Жыл бұрын
አላህ አግኝቶ ከማጣት ይጠብቀን ለዚህ ቤተሰብ እጃችሁን ለዘረጋቹ ተባረኩ ኢንሻ አሏህ ሁሉም ያልፋል
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@Ffffffff7552
@Ffffffff7552 Жыл бұрын
አላህየ ይህን ቤተሰብ በጤና በደስታ ሙላላቸዉ ዉይ የእናት ህመም በጣም ያስጨንቃል ሰሚራየ አይዞሽ እናትሽም ጤናቸዉ ተመልሶ ይህ ህይወትም እንደ ድሮዉ ተመልሶ እንደታሪክ ይወራል ኢንሻ አላህ ሰሚራየ አላህ ያበርታሽ የኔ እህት የልፋትሽን አላህ ይክፈልሽ
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@Defend202
@Defend202 Жыл бұрын
ወላሂ እደትደስ እዳለኝ አላህ ለሰጣችሁ ከደዚህአይነትአደጋ ቤተሰቦቻችሁ ሁሉ ይጠብቅላችሁ ያረብ ለሰጭም ይስጣችሁ 👏👏👏 ሰሚራ ጀግናነሽ አላህ ያግዝሽ ወላሂ በጣም ያለቀስኩት
@ስሙቲነኝወሎየዋ
@ስሙቲነኝወሎየዋ Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ነበር የሚያሳዝኑት አላህያሰደስታችሁ የሰውጂእደማየት የሚከብድየለም አላህይስጣችሁ ያረብ
@yengusbaye7302
@yengusbaye7302 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይስጥህ ወንድማችን ጥሩ ስራ ለራስ ነዉ
@zeharatube1277
@zeharatube1277 Жыл бұрын
ወንድማችን ጀማል ጀዛከላህ አላህ ሙሉ ደስታን ይስጣቸው
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@yallahuu8484
@yallahuu8484 Жыл бұрын
ውንድሜ አንተንም አላህ ጀዛህን ይክፈልክ አንተ ባታያቸው አላህ ጀዛህን ይክፈልህ በርታ በርታ
@ሉሉእንድረስ
@ሉሉእንድረስ Жыл бұрын
ማሻአላህ ደጋግ ሰወች ሞልተዋል ለሰጭ ይስጥልን ያረብ አላህይስጣቸው እደመስጠት የሚስደሳምን አለ
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@AdamAdam-oi1fq
@AdamAdam-oi1fq Жыл бұрын
ለዚህ መልካም ስራ ለተሳተፋችሁ በሙሉ አላህ ከሁሉም ነገር ይጠብቃችሁ ህይወት ብዙ ውጣ ውረድ አላት ዱንያ ደግሞ ከአላህ ዘንድ ረኪስ ነች እሱ ከነበሩበት ህይወት የበለጠውን ይስጣቸው
@AsdAsd-ku4oe
@AsdAsd-ku4oe 11 ай бұрын
እናታችን አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ
@FatimaFatima-ft4es
@FatimaFatima-ft4es Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ አብሽሩ እናታችን ዱኒያ ጠፊም ለሚም ነች አላህ አፊያወትን ይመልስለወት ለልጆችሁ ኑሩላቸዉ አሁን ይደርሳሉ ኢሻላህ በርግጥም ከችግር ብዃላ ምቾት አለና
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 Жыл бұрын
የኔ እናት ነጂማ አሳዘነችኝ የኔ ማር አይዞች እግዚአብሔር ያግዛችሁ🙏🙏
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Жыл бұрын
ለእናንተም አላህ ጤናውን ይስጣችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ
@taybatube194
@taybatube194 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ኔማተል ኢስለም አብሽሩ ነጌ ሌለ ቃን ነዉ✅
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@emam1087
@emam1087 Жыл бұрын
አይዞቸሁ ሁሉምያልፋል ለበጎነው ጀማልየ አላህ ይጨምርለህ በርታ
@fatemasaeed9867
@fatemasaeed9867 Жыл бұрын
አላህ ይስጣቸው ለሚሰጡት ቤተሰቡንም አላህ ያበርታቸው
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@sirajabdou605
@sirajabdou605 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ለካሰዉ አለ አላህ ጭምሮ ጨማምሮ ይስጣቹሁ አላህ በጀነት ያበስራቹሁ ኢንሻአላህ
@yallahuu8484
@yallahuu8484 Жыл бұрын
መሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይዚድ ይባርክ የሰጣችሁ ሁሉ አላህ አብዝቶ ይስጣችሁ
@semirayimer2021
@semirayimer2021 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ የነሱን ደስታ ማየት ያስደስታል አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ብዙ ነገር እንደምትሰራ ተስፋ እናደርጋለን አግኝቶ ከማጣት አላህ ይጠብቀን😭
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu Жыл бұрын
አሚን
@ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
@ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ Жыл бұрын
የኔ፣ማር፣አላህ፣አግኝቶማጣት፣ያዝልን፣ኢንሻአላህ፣ታሪክይቀየራል
@ራህሚየሁሴንልጂየከለላዋ
@ራህሚየሁሴንልጂየከለላዋ Жыл бұрын
አላህየ ሆይ እነዚህን ቤተሰቦች አንተው በእዝነትህ ካሉበት ችግር አውጣቸው የተሻለውን ነገር ወፍቃቸው ያረብ ነጂማየ የላሟ ነገር አስለቀሰችኝ በጣም ደግም የከፍኝ ላሚቱን የሚጠባላቸው ማጣታቸው የአላህ .... ወንድም ጀማል በርታ ጡሩ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው አጂርህን ከአላህ ታገኘዋለህ
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@صالحةصالحة-ك4م
@صالحةصالحة-ك4م Жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ምስጋ ይገባዉ የአለምትጌታ
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
አመሠግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ሼር ያድርጉ።
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች Жыл бұрын
በርታ ወንድም አሏህ ትልቅ ደረጃ ያድረስሸ ቀልጣፋ ነች😍😍😍 ማዘር አሏህ አፊያወትን ይመልስለዋት አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው. አሏህ ይጠብቀን
@አህሪቡቲዩቡ
@አህሪቡቲዩቡ Жыл бұрын
ያልታሰብ ደስታ አላህ ይውፍቃችሁ አግኝቶ ማጣትን አላህ ይጠብቀን
@حليمهحسن-ر7ث
@حليمهحسن-ر7ث Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከሏህ አልሀምዱሊላህ አላህ የተሻለ ይተካችሁ አፊያችሁን ይመልስላለቸው ግን በተሠጣት ብር ትልቅ እህታቸው ስራ ብትጀምርበት አላህ ርዝቃቸው ይክፈትላቸው
@fatumamohammed1592
@fatumamohammed1592 20 күн бұрын
ማሻአላህ እህቶቻችን አላህ ይጨመርላችሁ ውድሞችም አላህ ሰላም ያድርጋችሁ ማሻአላህ
@medanittemesgn3867
@medanittemesgn3867 Жыл бұрын
እዴት ዴስ ይላል በፈጣሪ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን አቦ❤❤❤❤❤❤❤
@zinatkamal9881
@zinatkamal9881 Жыл бұрын
ይህ ለኛም ትምርት ነው አዱኒያ እንዲህ ነው ያረብ አንት አግኝቶ ከማጣትም ጠብቀን ያጣንም ሙልቶ ተርፎሀል አንት እረዝቀን በስድትም ያለውን ሁሉ ያረብ የሠውን ቤት በኸይር ነገር ቀይርልን እስከመቸ በሠው ቤት ለዚች ከንቶ እዱኒያ ያረብ ኸይር ሻልን
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
የሰጣችሁም አላህ ጨምሮ ሁሉንም ይስጣችሁ ጀማል ወንድማችን አንተም አላህ እድሜ ከጤና ከሀብት ጋር ይስጥህ ወድሜ
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ
@ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
@ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ Жыл бұрын
መምህ፣ጀማል፣አላህ፣ያስደስት፣አላህ፣ይደግፍህ፣ሠርተህ፣ስኬታማ፣ያርግህ፣ወንድሜ፣በርታል፣
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
አላህ ያልታየውን ርዝቅ ያልታሰበ ይጣችሁ አቦ አላህ ይርዳችሁ
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ
@hawa7349
@hawa7349 6 ай бұрын
ማሸአሏህ አሏህ የጨምርላችሁ እምሠጡ ያርብ😢😢😢
@myhuaweihuawei7959
@myhuaweihuawei7959 Жыл бұрын
በጣም ደስ ያለኝ በባለፈው አልቅሸ ነበር አንተንም አሏህ ይጠብቅህ
@djdhg6500
@djdhg6500 Жыл бұрын
ወንዲም ጀማል አንተንም ዱኒያ አኬራህን አላህ ያሳምርልህ
@amakelechgebrehiwotashagre604
@amakelechgebrehiwotashagre604 Жыл бұрын
ቷ ተባረክልኘ ላደረጉ ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ማአሻአላህ አላህ ባወጡት ይተካላቸው ይጨምርላቸው እድሜና ጤናም አብዝቶ ይስጣቸው!!!
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@anshatube
@anshatube Жыл бұрын
አብሽር ይህም ያልፍል አይ ዱኔያ ፍትና የስጣቻሁ ሁሉ አላህ ጀዝቸሁን ይክፍለቻሁ ወንደም በርታ ጥሩ ስራ ነው
@nasranasra1960
@nasranasra1960 Жыл бұрын
ማሻአላህ. ተባረከላህ. ለሰጠ አላህ. ይጨምርላችሁ
@ለይላነኝየሀይቋ
@ለይላነኝየሀይቋ Жыл бұрын
አላህ ያስደስታችሁ አባት ማጣት ከባድ ነውሳላደቅህ አላልፍም አላህ ይስጥህ❤❤❤❤
@SsSs-sh7cc
@SsSs-sh7cc Жыл бұрын
አኡዙቢላህ ምን አይነት አካባቢ ነው እደት ሴት ልጅና ህፃን ልጅ ላም ሲጠቡ የአካባባው ወዶች ሙተዋል ኢንሻ አላህ ያልፋል ከብሽሩ
@Defend202
@Defend202 Жыл бұрын
በጣም ወላሂ መጠየቅ አለባቸው
@ዜድ4885
@ዜድ4885 Жыл бұрын
በጣም መጠየቅ አለባቸዉ
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ
@kichenማዓድቤት
@kichenማዓድቤት Жыл бұрын
ማሻኣላህ ምርጥ ኢትዮጵያዎች አላህ ይጠብቃቹህ የኔ ቅኖች
@aminatyoutube3583
@aminatyoutube3583 Жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ አምሳልህን ያብዛልን
@rukiya6481
@rukiya6481 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ከችግር በኀላ ምቾትም አለና አብሽሩ አጊቶ ማጣት ትልቅ በሽታ ነዉ
@fathimafathima8822
@fathimafathima8822 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንዲማችን አላህ ይጨምርልህ
@ሂወቴብለህጥራኝውደ
@ሂወቴብለህጥራኝውደ Жыл бұрын
የአላህ አልቅሸ ልሞት ነው እስኪ አላህ ጥሩ ነገር ይሻላችሁ እሱ አይሸግርውም
@yusufbaro365
@yusufbaro365 Жыл бұрын
አላህ ጨምሮ ጨማምረዉ ይስጣችሁ ኢንሻአላህ!!!
@tube5125
@tube5125 Жыл бұрын
መሻአላህ በዝህ በከይርስራላይ የተሳተፋችሁ ሁሎ አላህ ከይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ያረቢ አግኝቶ ማጣት ከባድነው አይዛችሁ ያልፋል
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ
@tuba6802
@tuba6802 Жыл бұрын
እኔ ኢሻአላህየ አገሬ ስገባ ይሄን ቤተሰብ መዘየር እፈልጋለሁ😘😘😘😘😘
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ
@semira-g2r
@semira-g2r Жыл бұрын
የሰጣችሁ በሙሉ ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ
@esewoketama9052
@esewoketama9052 Жыл бұрын
ወንድማችን ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ።እሸቱ መለሰ ጋር ግን ብትቀርብ ይች ልጅ የተሻለ ነገር ታገኛለች እመነኝ።
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ጋዜጠኛ መምህር ጀማል አንተ የምትስራው ስራ በጣም ደስ ይላል እንድህ በየ ገጠሩ የተቸገሩትን በየ አቅጣጫው ተንቀሳቅስህ ሰበቡን ብታደርስላቸው ጥሩ ነው አላህ መልካም ስራህን ይቀበልጥ ቀጥልበት የት አካባቢ ናቸው ግን ምን አይነት ማሀበረስብ ነው? ጎረቢት እንድህ ነው እንደ አላህ ይጠብቀን
@እሙጀማልየአላህባሪያ
@እሙጀማልየአላህባሪያ Жыл бұрын
ያአላህ አንተ የሻህን ሰሪ ብቻህን ቀሪ አልሀምዱሊላህ ዋናው ጤና ነው በስተጀርባ በጎ ነገር አለ. እኔ እምለው ላሚቱንኳ. ቢጠቡላችሁ ምን ነበር. የኛ ሰው ይገርማል. አብሽሩ. አላህ ከጎናችሁ ይሁን. አግኝቶ ከማጣት አላህ ይጠብቀን
@emanmandefro
@emanmandefro Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወድሜ መሻአላህ እያለቀስኩነው ያየሁት እፍፍፍፍ አላሀምዱሊላህ ከችግርበሀላ በርግጥም ምቾት አለ ኢንሻአላህ ይሄን ኸየር ስራለሰራችሁ አላህ በወጣ ይተካችሁ
@kokoba1686
@kokoba1686 Жыл бұрын
የሰጣችሁአላህ ይጨምርላችሁ ❤❤❤
@luluwello1583
@luluwello1583 Жыл бұрын
ኡፍ ምን አይነት አገር ነው የሚኖሩት19ደቂቃው ላይ የሠማሁት የገጠር ሠው እደዚህ አይኮንም ግን መቸም ይሔቀን ማለፉ አይቀርም አብሽሩ ለኽይርነው ያረብ አይ እዱኒያ ፈተናናት ብቻ አብሽሩ ኡፍፍ
@foziayassfa9980
@foziayassfa9980 Жыл бұрын
ዱኒያ አሥሊን ፈተናናት መኖሪያ አገር ሣትሆይ መሸጋጋሪያ ድልድይ ናት
@luluwello1583
@luluwello1583 Жыл бұрын
@@foziayassfa9980 ትክክል ለግማሹ ደሥታ ለግማሹ ሥቃይናት አላህ ይድረሥላቸውአጊቶ ከማጣት ይጠብቀን ያረብ
@foziayassfa9980
@foziayassfa9980 Жыл бұрын
አሚን
@መሬምገራዶ
@መሬምገራዶ Жыл бұрын
ለሰጭውቹ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቸው
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
ጀም እደት ነህ ይህ ሁሉ ባተ ነው ጀዛክአላህ ኸይር ወላሂ አሳዝነውኝ ነበር እሰይ አልሀምዱሊላህ እኳን ሰላም መጣህ ነጂማ እኳን ደስአለሺ አላች እሰይ
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ
@zinetahmed5354
@zinetahmed5354 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድም ጀማል በአለህበት አላህ ይጠብቅህ አስተዋይ እና ቅን አሳቢ ነህ አላህ ይጨምረህ ወንድም ነጂማየንም አላህ ለቁም ነገር ያብቃት ከተመኘችው በላይ አላህ ያድረጋት ለእነዚህ ቤተሰቦች ያሰበ ሁሉ አላህ ይሰብላቹው
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ
@sdhsddh8427
@sdhsddh8427 Жыл бұрын
የኢቶቢያ ህዝብ በገርም በሰዉአገር የለቹሁ እህት ወዲሜቼ ለነዝህ ልጄቺ በዱአም በመስጠትም አላህ ጨምሬ ዪስጠቺሁ አግቶተምጠት አላህ ዪጠብቀቹሁ
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህበወጣይተካ ጀዛችሁንአላህይክፈላችሁ
@rtrt4566
@rtrt4566 Жыл бұрын
የኔናት. አዞን አታልቅሱ. ሁሉም ነገር. አላህ. ያለው. ነው. እሚሆነው. እፍፍፍፍፍ. ፕሮግራሙን. ከመጀመሪያው ስሰማው. ልቤ ተሰብሮል እጃችሁን ለዘረጋችሁ. ጀዛከላኸህ ወንድማች. አተን አላህ ይጠብቅህ.
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@beqyaahmed823
@beqyaahmed823 Жыл бұрын
ወንድማች አንተንም አሏህ በሁለቱም ሀገር ምንዳህን ከፍ ያድርግልህ
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ !
@lubabamohamed4672
@lubabamohamed4672 8 ай бұрын
የኔናትአላህሶብርየሠጠዎትጌታ አመሥግኑት
@toibaebrahim3849
@toibaebrahim3849 9 ай бұрын
ያሱብሃነላህ አላህ ይገዛችሁ እነታችንም አፉያችውን ይመልስላችው
@aminataminat-t3w
@aminataminat-t3w 4 ай бұрын
አይዞሽ የኔውድ አላህ ይገድፋችሁ ኢንሻአላህ ነገ ሌላቀንነው
@omargh216
@omargh216 Жыл бұрын
ጀዛክላ ኸይር ያአኺ. ያአላህ. የቲምን መዳበስ ምን ያክል. ደስታ. ይፈጥራል ያረብብብ. አላህ መርጦህ ነውኮ
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 Жыл бұрын
ማሽአላህ አላህ ደስታቸውን ይመልስላቸው ሀዘናቸውን የሚርሱበት ጡሩነገር ይውፍቃቸው ወላሂ እምታቀርባቸው ሁሉም ቪደወወችህ ባጣም አስተማሪናቸው በርታ
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ
@azeynedaedres4279
@azeynedaedres4279 Жыл бұрын
አሥለቀሡኝ ያረቢ ለምሠጡት ሁሉ አላህ ይሥጣችሁ
@zinatkamal9881
@zinatkamal9881 Жыл бұрын
አላህ በአዱኒያም በአኪራህም ክፋ ያርግህ ወንዲማች በር ታ
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ
@beqyaahmed823
@beqyaahmed823 Жыл бұрын
አብሽሩ አሏህ ከናተጋ ይሁን አሏህ ሚወደውን ነው ሚፈትነው እኛም ሆን ይቺ አለም ጠፊናት አሏህ ይገዛቹህ
@myhuaweihuawei7959
@myhuaweihuawei7959 Жыл бұрын
ገንዘብ የላካችሁት ወንድም እና እህቶች እኒህን አባታቸውን ያጡ የቲሞች ከጥሩ ኑሮ ወደገጠር የገቡ ኑሮ ያበሳቆላቸውን የርዳችሁ ወሏህ አሏህ ትልቅ ምዳ ያዘጋጁላችህዋላ አሏህ ይቀበላችሁ አጂራችሁን ያብዛላችሁ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ6ጠ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ6ጠ Жыл бұрын
ጀማል አላህ ይጠብቅህ ወዲም ለሠጣችሁ አላህ ይሥጣችሁ ❤❤❤
@zyanahahmed734
@zyanahahmed734 Жыл бұрын
እደአተ:አይነቱን:ደግደጉን:ያበርክትልን:ያረብ:በርታአ:ወድማችንን
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ
@jamalahmad7286
@jamalahmad7286 Жыл бұрын
የነሰሚራን የድሮ ቤት እናስመልስ። የሚል። ላይክ
@ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
@ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ Жыл бұрын
የኔጀግና፣ሠሚራየ፣ይነገል፣ታራክይቀየራል
@zinatzinat-b4r
@zinatzinat-b4r Жыл бұрын
አሏህ እትልቅ ደረጃ ያድርሳቸዉ ያረብብ
@myhuaweihuawei7959
@myhuaweihuawei7959 Жыл бұрын
ወሏሂ በደስታ አለቀስኩ እናንተንም ያስተባበላችሁትም የርዱትም አሏህ ዲኒያ ወል አኼራ ያሳምርላችሁ ከክፉ ነገር አሏህ ይጠብቃችሁ ያርብብብብ
@hayatrak1238
@hayatrak1238 Жыл бұрын
ማሻላህ አላህ ዴሰ የሚል ሂወት ይሰጥህ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-የ4ወ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-የ4ወ Жыл бұрын
ጀማል እግዚአብሔር ይባርክህ ድንግል አትለይህ ወንድሜ
@josybelaytube
@josybelaytube Жыл бұрын
የኔ ውድ
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 32 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 113 МЛН
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 18 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 80 МЛН
በአባቴ ምትክ እሱን ሰጠኝ ፡ ፍቅርን በሱ ነው ያወኩት 💝
41:45
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 163 М.
ሰርጋቸው ጅዳ ምላሻቸው አገር ቤት ሙሽሮቹ የሌሉበት
9:13
መካነ ሰላም ሚድያ ቲዩቭ
Рет қаралды 17 М.
በድንገት ያልጠበቀው ነገር ነገርነዉ😲
22:20
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 60 М.
The Train Song | Blippi Songs 🎶| Educational Songs For Kids
0:22
Blippi - Kids Songs
Рет қаралды 17 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 6 Серия
28:53
Inter Production
Рет қаралды 922 М.
Bad ROBLOX PART 2☠️ ​⁠@Yafgame38
0:11
Kan Andrey
Рет қаралды 8 МЛН
Как назовем группу?)🤣
0:13
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 3 МЛН