ቀሚስ የለበስኩለት Kemis Yelebeskulet - Ethiopian Movie - 2017

  Рет қаралды 1,551,017

Arada Movies

Arada Movies

Күн бұрын

Пікірлер: 1 900
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርልዩ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርልዩ 7 жыл бұрын
ሚስቴ ወለደች የሃገሬ ልጆች ደስሲል። የአብርሃሙ ስላሴዎች በሰላም ሀላገሉልኝ እስኪ ደስታየን ተካፈሉ
@rahmamohammed7888
@rahmamohammed7888 7 жыл бұрын
R Mf ሲጀመር አላገባህም
@heyimanotandebete2555
@heyimanotandebete2555 7 жыл бұрын
R Mf ekan des aleh
@ልጅመቅዲ
@ልጅመቅዲ 7 жыл бұрын
R Mf ewunt new
@mekeyyimame5786
@mekeyyimame5786 7 жыл бұрын
R Mf እንኳን ደስ አለህ
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ 7 жыл бұрын
በለው ይሄ ሁሉ የውሸት መዓት ለላይክና ለኮሜንት
@selimaetho9000
@selimaetho9000 7 жыл бұрын
የአንድ ቀን ስህተት ሙሉ ህይወት ያበላሻል በውስጥ ጠባሳ ይተዋል በተለይ ለሴት ልጅ እና ሁሉንም ነገር ከማድርግ በፊት የሚመጣውን ማሰብ ጥሩ ነው እና ማስተዋሉን ይስጠን አሬፍ ፊልም ነው
@mariyamariya1515
@mariyamariya1515 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ እህት ምን አለበት ሁሉም እንደዚህ አስተያየት ቢሰጥ
@martasisay5369
@martasisay5369 Жыл бұрын
በትክክል
@tiyobistazergaw8018
@tiyobistazergaw8018 Жыл бұрын
እውነት
@mamezenach4456
@mamezenach4456 7 жыл бұрын
ሚስቴ የ8 ወር እርጉዝ ነች ፈጣሪ ካለ የልጅ አባት ልሆን ነዉ እስቲ ወደ ፈጣሪያቹ ፀልዩላት
@ዜድነኝገጠሬዋ-ቨ7ዠ
@ዜድነኝገጠሬዋ-ቨ7ዠ 7 жыл бұрын
Mame zenach አላህ በሰላም ይገላግላት ማሜ
@betilove3749
@betilove3749 7 жыл бұрын
Mame zenach wow bexam des yemil Zena enem ke 3 wer bewala hagre sgeba Tolo bal flge lij mewled felgalew lij ye egzaber sexota new egzaber yetebarke lij yisxek 😍😍😍
@እናቴልዩነሽለኔእናቴልዩነ
@እናቴልዩነሽለኔእናቴልዩነ 7 жыл бұрын
Mame zenach krestena enat ehinalhu
@itsmymee5093
@itsmymee5093 7 жыл бұрын
Mame zenach wow baba
@artrequest9315
@artrequest9315 7 жыл бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ሰላምና ጤና ይስጣት ደግሞ ክርስቲያን ከሆነች ሁሌ ቤቴክርስቲያን ትሂድ እመአምላክ በሰላም ትገላግላት አሜን
@ችኮተስፋአላት
@ችኮተስፋአላት 7 жыл бұрын
እድለወርቅና ዘሪቱ የልጅነት ጓደማሞች እደሆላቹሁ ሰምቻለሁ ከኢንተርቪዋቹሁ የምር ደስ ስትሉ ደሞ ሂጃቡ ያምርብሻል ማሬ እስኪ የእድለወርቅ አድናቂወች የት አካቹሁ ላይክ ገወጩኝ
@አስራዘጠናዘጠኝ
@አስራዘጠናዘጠኝ 7 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት ያብረሐሙ ስላሴ ይጠቁአችሁ 😍😍😍😍😘😘😘😘 መልካም ቅዳሜ ይሁንላችሁ 😍
@ONELOVEETHO
@ONELOVEETHO 7 жыл бұрын
Tsion Ye Maryam lej can u just say Ethiopianhch mine albet
@እግዚአብሔርነውየሚያኖረኝ
@እግዚአብሔርነውየሚያኖረኝ 7 жыл бұрын
Tsion Ye Maryam lej አሜን
@tarikkonjotarikkonjo6824
@tarikkonjotarikkonjo6824 7 жыл бұрын
Tsion Ye Maryam lej Amen Amen Amen
@weletgebarel9873
@weletgebarel9873 7 жыл бұрын
AMEN
@kinghaben7823
@kinghaben7823 7 жыл бұрын
ኣሜን (3) ላንቺም ውድ አህቴ ።
@ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
@ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 7 жыл бұрын
ውይ የኔ እባቅቅላ እድግ በይ ህፃኗ ውስጤ ናት። ጥሎብኝ ህፃን ከመጠን በላይ እወዳለሁ። ፊልሙ ያለማጋነን እንደሌሎቹ ፊልሞች ፍቅር ያልተጋነነበት ፊልም ነው ያምራል ቀጥሉበት
@طلال305-ف2ظ
@طلال305-ف2ظ 7 жыл бұрын
ልየው
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 7 жыл бұрын
ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@selammamotube7574
@selammamotube7574 5 жыл бұрын
o my god mostly it is my life and history. delivery taim is hard without family and husband I was nerve's when I seen my son but know he is 3years old am so happy.. and am single Mame
@helengaleni9506
@helengaleni9506 7 жыл бұрын
እኔ የምለው ስለፍልሙ አስተያየት መስጠት ቀር እንዴ ዝም በይ ኮሜንቶቹን ሳይ አተታ ነው የማውሩት ለማንኛውም እንካን አደረሳችሁ ለአብርሃሙ ስላሴ ♥♥♥
@ወሬአስጠላኝ
@ወሬአስጠላኝ 7 жыл бұрын
የ እድለወርቅ ጣሰው አድናቂወች 👍👈
@melatfikersis5110
@melatfikersis5110 7 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች #ያብርሀሙ_ስላሴ በያላችሁበት ከናተ ጋር ይሁን😘
@ከመዳምጓዳ
@ከመዳምጓዳ 7 жыл бұрын
አሜን (፫)
@hhgghj8801
@hhgghj8801 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ABS-sr9gq
@ABS-sr9gq 7 жыл бұрын
Melat Desta Meli Amen amen amen
@Amsalo-kc5ix
@Amsalo-kc5ix 7 жыл бұрын
Melat Desta Meli አሜን የኔ ውድ።
@melatfikersis5110
@melatfikersis5110 7 жыл бұрын
አሜን አሜን ዉዶች💖💖
@ቲጂሀበሻ-ገ8በ
@ቲጂሀበሻ-ገ8በ 7 жыл бұрын
እዚጋ መቸም ፊልሙን ልታዩ ሳይሆን የቤታችሁን ጣጣ ልታናገሩ የመጣችሁ ነው የሚመስለኝ እውነት በጣም ነው የሰለቻችሁኝ እንዲህ ነኝ ላይክ ግጩኝ እንዲህ ብየ ላይክ ግጩኝ ቆይ ያማችሀል እንዴ🙄😛😛😛😛 ፊልሙ በጣም ይመስጣል ይመቻችሁ😍
@seadakasaw5513
@seadakasaw5513 7 жыл бұрын
ጥሩ ብለሻል ማርር
@tsiyenegusse7375
@tsiyenegusse7375 5 жыл бұрын
ቲጂ ሀበሻ 🤣🤣🤣🤣
@mounahmed6647
@mounahmed6647 5 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ማር
@ማርያምእናቴአንቺጠብቂኝ
@ማርያምእናቴአንቺጠብቂኝ 5 жыл бұрын
እስቲ ንገሪልኝ ስልችት ያለኝ ነገር ቢኖር ላይክ ግጩኝ እርጉዝ ነኝ ውይይ
@ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ
@ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ 5 жыл бұрын
እውነትሽን ነው እህትና 👍👍👍👍👍
@ያመነየተጠመቀይድናል-ሐ5የ
@ያመነየተጠመቀይድናል-ሐ5የ 7 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው እዩት ቀድሜ አይቼዋለሁ ግን ኮመቶች ምንድን ነው ቆይ ግማሻችሁ ማዳም ምናምን ምናምን ግማሻችሁ ደሞ ሚስቴ እርጉዝ ናት ባሌ ርጉዝ ነው ምናምን ....ላይክ አርጉልኝ የምትሉት ቀባጣሪዎች ለምን ስለ ተለቀቀው ነገር አሥታየት አሠጡም ቆይ ውይ!!
@mimishafekre5465
@mimishafekre5465 7 жыл бұрын
tekikile
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ 7 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ማር ግን ባልም ያረግዛል እንዴ
@እግዚአብሄርእረኛዬነውሶሊ
@እግዚአብሄርእረኛዬነውሶሊ 7 жыл бұрын
ያመነ የተጠመቀ ይድናል እግዚአብሔር ይባርክሽ ከግንድ ያጋጫቸው
@jdjdhjdjishdjhdh8674
@jdjdhjdjishdjhdh8674 7 жыл бұрын
ያመነ የተጠመቀ ይድናል ትክክል ነሽ እኔም ገረመኝ ስለፊልሙ ረስተው በራሳቸው የለት ውሎቸው ላይ ላይክ ግጩኝ ይላሉ
@ዜድየድንግልልጅ
@ዜድየድንግልልጅ 7 жыл бұрын
ያመነ የተጠመቀ ይድናል eko are nigeryachew yamarebachew mesloachew newa
@shemilskebde5749
@shemilskebde5749 5 жыл бұрын
ፊልሚ አሪፍ ይሁን አይሁን ለማየት ኮሜንት ሳነብ ሁሉም ስለቤቱ ጣጣ ነው የሚፅፈው አስደበራቹኝ
@rubyruby4591
@rubyruby4591 4 жыл бұрын
SHEMILS KEBDE exactly makes me so angry .
@viviteshome9983
@viviteshome9983 4 жыл бұрын
Me too
@AyaAya-di4ho
@AyaAya-di4ho 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ
@zenawihabtewold5056
@zenawihabtewold5056 3 жыл бұрын
I've felt the same bro
@henokabate786
@henokabate786 2 жыл бұрын
me to😢
@Samrawit1921
@Samrawit1921 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ያገሬ ልጆች የአብርሀሙ ስላሴ ባላችሁበት ሰላማችሁን ያብዛው ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ዘረኝነትን ከምድር ያጥፋልን ሁሌም አንድ ናት ኢትዩጲያ 💚🇪🇹💛🇪🇹❤️🇪🇹💚🇪🇹💛🇪🇹❤️🇪🇹
@alemaraya3502
@alemaraya3502 7 жыл бұрын
ልጅ ሳምሪ የቂርቆሷ amen
@samrawithalofom319
@samrawithalofom319 7 жыл бұрын
Amen
@saadhmohammad6143
@saadhmohammad6143 7 жыл бұрын
ልጅ ሳምሪ የቂርቆሷ
@nebyatnebyatchelle1232
@nebyatnebyatchelle1232 7 жыл бұрын
amen amen amen yadiriglin
@samsungkesekomersawin6973
@samsungkesekomersawin6973 7 жыл бұрын
ልጅ ሳምሪ የቂርቆሷ merte asetewayi lije
@betiyenati2371
@betiyenati2371 7 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው ዘሪቱ የኔ ምርጥ ናፍቀሽኝ ነበር ♥ ከወረት የፀዳ ፍቅር ፍጣሪ ይስጠን ለሁላችንም በፍቅር ኑሮልኝ የሀገሬ ልጆች ውድድድድ የማረጋችሁ
@ramiran998
@ramiran998 7 жыл бұрын
Beti Ye Nati አለ
@Di-cq7rm
@Di-cq7rm 7 жыл бұрын
Beti Ye Nati የእኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ስለጠራሽኝ ስወድሽ እኮ
@shemimapro4060
@shemimapro4060 7 жыл бұрын
Beti Ye Nati እኛም እንወድሻለን ምነው ዛሬ ቦታሽን ለቀቅሽ
@ddt826
@ddt826 7 жыл бұрын
አሜንቆጆእኛምዉድድድድ
@tigistfele4740
@tigistfele4740 2 жыл бұрын
አሜን
@አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር
@አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር 7 жыл бұрын
ጓደኞቼ እዮት የማዳም እናት ሞታ ሥራ ላይንይ ነይ ማሮቼ ሥራ በዝቶብኛል በዛላይ መተኛት የለም አይዞሽ በሉኝ
@ሳራየወሎቅምጥልእንደመር
@ሳራየወሎቅምጥልእንደመር 7 жыл бұрын
አሰቴር የማርያም ልጅ አሥቴር የማርያም ልጅ አይዞን ማር
@artrequest9315
@artrequest9315 7 жыл бұрын
አይዞሽ እማ እግዚአብሔር ጉልበት ጤና ይስጥሽ እመ አምላክ ትጠብቅሽ ሞባይልሽን በኤርፎን ተጠቀሚ መዝሙር ምንም አይሰማሽ የምትሰሪው ሁላ ድምፁን ቀንሰሽ
@ከእማወዲያሰውየለኝም
@ከእማወዲያሰውየለኝም 7 жыл бұрын
ከከከከከ
@mekeyyimame5786
@mekeyyimame5786 7 жыл бұрын
አሰቴር የማርያም ልጅ አሥቴር የማርያም ልጅ አይዞሽ እህት ብርታቱን ይስጥሽ
@ameera7136
@ameera7136 7 жыл бұрын
አሰቴር የማርያም ልጅ አሥቴር የማርያም ልጅ አይዞሽ እህት እኔም ሴትዮየ ሁለት ልጂ ትናትና ወለደች የስራን ዝም ነው
@dinajoseph2642
@dinajoseph2642 7 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ሀገራዊ ቅኝት ፣ሀገራዊ ጭውውት ሁሉም ነገር በሀገራችን ተዋናዮች ሁሉም ነገር ባህሉን የጠበቀ ሌላው ትምህርት ሊቀስምበት የሚችል ደስ የሚል ነው ተመችቶኛል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፍቅርና ሰላምን ያድለን
@meliyeabi570
@meliyeabi570 7 жыл бұрын
ሰዎችዬ ነገ ኢትዮ ሀጅ ነኝ ሰላም ጊቢ በሉኝ😘
@excelldexcell3870
@excelldexcell3870 7 жыл бұрын
Tadelesh
@hayathassen5640
@hayathassen5640 7 жыл бұрын
meli ye abi Tadilesh yene konjo melikam guzo
@ድግልሆይየለመኩሽንአደራሽ
@ድግልሆይየለመኩሽንአደራሽ 7 жыл бұрын
ሰላም ግቢ መታደል ነው
@weleladelele5993
@weleladelele5993 7 жыл бұрын
Selmi gbily mar
@wynafqot6087
@wynafqot6087 7 жыл бұрын
ወይ ታድለሽ በሰላም ግቢ እኛም ወዳገራችን ያብቃን
@SaraSara-wr3zl
@SaraSara-wr3zl 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እንድዚ እርግት ያለ ፊልም ነበር ማየት የናፈቀኝ ዘሪቱ እና ዲበ አንደኛ እንዴት እንደምታምሩ ይሄ የብዞቻችን ወጣቶች ህይወት ነው
@እናትየበስምሽልጠራእናትየ
@እናትየበስምሽልጠራእናትየ 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በሀገራችን የተረጨውን ዘረኝነት ሚባል መርዝ ያጥፍልን ለሀገራችን ሰላም ይስጥልን ሁላችንም በይሀይማኖታችን እንጸልይ
@ፅጌየወንድማክአድናቂነኝ
@ፅጌየወንድማክአድናቂነኝ 7 жыл бұрын
Habari Al Amen amen amen
@ሚጢነኝየሰማእቷልጅ
@ሚጢነኝየሰማእቷልጅ 7 жыл бұрын
Habari Al አሜን አሜን ያጥፋልን
@yeagadulijnegn8893
@yeagadulijnegn8893 7 жыл бұрын
Habari Al amen
@titishkor8022
@titishkor8022 7 жыл бұрын
amen yene konjo
@ነኢማ1234
@ነኢማ1234 7 жыл бұрын
አሚን
@getamesayayele7141
@getamesayayele7141 7 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ጨዋነትን መልካም ቤተስብንና ግብረ ገብነትን ያሳየ: ርግት ያለ ከእውቀት ጋር የተዋበበት: ቀስ ብሎ እንደምንጭ ውኃ የሚፈስ የመመስጥ ኃይል ያለው: ከመልካም ትግባር ጋር ተዋህዶ በጎ መስራትን የሚያስተምር: ግልብ ብተውሶና በማይታወቅ ቃላት ያልታጨቀ: የእኛ ነው የምንለው: ፍልም ነው: በርቱ ተባረኩ ! ተመንደጉ !
@lje6518
@lje6518 7 жыл бұрын
ጎበዝ,,, ጥሩ አስተውለሀል ወዳጄ
@syrupsclicers1448
@syrupsclicers1448 6 жыл бұрын
Betam des yemil konjo adrgeh gelsehewal.
@mariyamariya1515
@mariyamariya1515 4 жыл бұрын
በጣም ስለ ፊልሙ ሁሉም እንደዚህ አስተያየቱን ቢያስቀምጥ መልካም ነበር
@mekditube5653
@mekditube5653 7 жыл бұрын
ፍጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@ameera7136
@ameera7136 7 жыл бұрын
ሶፊ ።።።።።። አሜን
@wynafqot6087
@wynafqot6087 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ninaneg725
@ninaneg725 7 жыл бұрын
ሶፊ ።።።።።። አሚን
@tarikkonjotarikkonjo6824
@tarikkonjotarikkonjo6824 7 жыл бұрын
ሶፊ ።።።።።። Amen Amen Amen
@sheemamenneeza7994
@sheemamenneeza7994 7 жыл бұрын
ሶፊ ።።።።።። amen
@ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ
@ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ 7 жыл бұрын
ዘሪቱ ዘርሽ ይብዛ አቦ ምርጥ ፊልም ነው ግነት የሌለው የተረጋጋ መሳጭ ፊልም በዚ አጋጣሚ ደራሲውን ሁነ ክሮቹን ማመሰገን ፈልጋለው ካሜራማን ከሁሉም ደሞ ሳውንድ ቴክኒሻን ዋው ነው ብቻ ሳልጨርሰው ነው የወደድኩት
@jemilajemila8518
@jemilajemila8518 7 жыл бұрын
ዋው አዲስ ፊልም ቅዳሜን ስወደው ደግሞ የተወለድኩበት ቀን ነው ሰናይ ቀን ይሁንላችሁ
@hereg630
@hereg630 7 жыл бұрын
جميلةjemila جميلةjemila አሜን አለሁላችንም
@hannakidani5102
@hannakidani5102 7 жыл бұрын
جميلةjemila جميلةjemila happy barth dayy
@jemilajemila8518
@jemilajemila8518 7 жыл бұрын
10Q mar
@እኔሰየድንግልነኝወለተማረ
@እኔሰየድንግልነኝወለተማረ 7 жыл бұрын
ውድ የ ኦረቶዶክሰ የክረሰቶሰ የድንግል ማራም ልጆች በሰደት አለም ያላችሁ እህት ውንድሞቸ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ♥እህቶቸ ፍልም ሲለቀቅ ሁሉም ውደ ፍሊሙ ነው መዝሙረ ትምህረት ነገረ ቢሆን 10 አይበልጥም የሚያይት እባካችሁ ይች አለም የውሸት አለም ነች ሰማያዊ ሂውት እነሰብ ፣ አገራች ተረበሸ እንፆልይ ተግተን አገራችን በውያኔ ተረበሸ እንፆልይ ፍጣሪ ይጠብቀን ሰላሙን ያውረድልን
@mahilove9658
@mahilove9658 7 жыл бұрын
ሀገሬ ልገባነው በስላም ግቢ በሉኝ ጓደኞቼ
@tibebemahder3062
@tibebemahder3062 7 жыл бұрын
mahi love በሰላም ጊቢ
@susuuyazaynab8894
@susuuyazaynab8894 7 жыл бұрын
mahi love. Tadleshi salam gebiii
@mahilove9658
@mahilove9658 7 жыл бұрын
Tibebe Mahder amen amen mar
@mahilove9658
@mahilove9658 7 жыл бұрын
susuu ya zaynab amen konjo
@maranatanalgngeta9830
@maranatanalgngeta9830 7 жыл бұрын
be selam gebi konjeye
@tootzytoot9668
@tootzytoot9668 7 жыл бұрын
Hats off to the director, producer, and all the crew of the movie. It's completely different from the other movies that I watched. Best pictures, especially on the mountain, people with traditional clothes, the view was majestic. The sound system was fantastic, no loud music. The dialogs between the actors and actresses was crystal clear. It was awesome job, keep it up. We are expecting more from you. Thanks !!
@heratealem6710
@heratealem6710 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ።አስራት ሀገርህን አስባት..ለሀገራችን ሰላም ያውርድልን ..ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው ..እናመስግናለን
@romakeleta8401
@romakeleta8401 7 жыл бұрын
Mechereshawen yemeqrewe yemeselale teneshe
@ትራሀስመቀሌ
@ትራሀስመቀሌ 7 жыл бұрын
ልቤን በጣም ያመኛል ይማሩሽ በሉኝ
@የብርዛፍጎንደሬዋ
@የብርዛፍጎንደሬዋ 7 жыл бұрын
ትራሀስ መቀሌ እረ እኔንም እያመመኝ ተቸገርኩ
@edenasefa1282
@edenasefa1282 7 жыл бұрын
ትራሀስ መቀሌ yemarsh ehte
@meseretzafan3468
@meseretzafan3468 7 жыл бұрын
ትራሀስ መቀሌ. yene mar yemareshi rnanem yamegnal
@fehe3149
@fehe3149 7 жыл бұрын
Ayzosh ehite E/R yimarish
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 7 жыл бұрын
ትራሀስ መቀሌ ማሬ ተምር ብይ ውሃ ጠጭ ሥራ ሥጨርሽ በፎጣ ውሃ አድርገሽ ግንባርሽ ላይ ሠውነትሽ ቅዝቅዝ ሢል ይተውሻል እኔም ያመኛል አሁንብርድ ሥለሆነ አያመኝም
@ilovejasonderulo6361
@ilovejasonderulo6361 7 жыл бұрын
በናታችሁ እስኪ ስልጥኑ ስለ ፊልሙ አስተያየት ስጡ የቤታችሁን አመል እዛው አድርጋችሁ ላይክ ግጩኝ ማዳም መጣች ሄደች እና እንኮን አደረሳችሁ ምናምን ምትሉ በጣም አስጠላባችሁ ከምር አርቲስቶች ከኛ ብዙ ነገር ይጠብቃሉ ኮሜንት ያነባሉ እኮ ኤጭ
@kokmkommkokm6591
@kokmkommkokm6591 7 жыл бұрын
እውነትህነው የኔ ወንድም
@የራሳልጅነኝሊያውምየሸዋ
@የራሳልጅነኝሊያውምየሸዋ 7 жыл бұрын
Hayme Ebabu ገና እነሱ ያነባሉ ብዬ ደስታዬን ላልግልፅ ነው ሌኔ ብላ መስለህክ የምትስራው ለብሯ ስትል።ነው ለምን ስልፊልሙ እልከመተችም ብላ።እስኪ መተወናን ታቁም ባትቀልድ
@ilovejasonderulo6361
@ilovejasonderulo6361 7 жыл бұрын
የራሳ ልጅነኝ ሊያውም የሸዋ እንዴ እና ለምን አንች የራስሽን ነገር ማውራት ከፈለግሽ ቆይ በቪዲዩ ወይም በጽሁፍ አታደርጊውምና መልስ አንስጥሽም በስው ፊልም ጥልቅ ብለሽ ላይክ ግጩኝ ማዳም ስትተኛ አየዋለው ምናምን ከምትይ ሲቀጥል አርት ውስጥ ስትኖሪ ገንዘብ አያሳሳም እሽ እኔ 9 አመት አገልግያለው በአርት ስራ ግን አንድም ቀን ብር ሳይከፈለኝ አልልም ነበር ፍቅሩ ያለኝ ከስራው ነው ገባሽ ሲቀጥል ስርተው የሚከፍል ካገኙ አመስግነው ይበላሉ ከብር ይልቅ ግን የስው አስተያየት ትልቅ ቦታ አለው
@የራሳልጅነኝሊያውምየሸዋ
@የራሳልጅነኝሊያውምየሸዋ 7 жыл бұрын
Hayme Ebabu። አርት አርት ስትል አርተህ ትቀራለህ ትላለች የአርትስት አፍቃሪ በቃ እዲያም ከሆነ እስኪ ምን ልኳምት ከልጅ ፉንቃ እደገባልኝ ውይስ..
@alemmedia4281
@alemmedia4281 7 жыл бұрын
የራሳ ልጅነኝ ሊያውም የሸዋ. Yemechesh betam azenanashge
@yamihabesha841
@yamihabesha841 7 жыл бұрын
ልደቴ ነው ዛሬ ግን ብቻዬን ላከብር ነው ሰው የለም ወይ ስደት እስኪ በ like አፅናኑኝ ያገሬ ልጆች።😘
@yeahunuyebase7515
@yeahunuyebase7515 7 жыл бұрын
ሰአድ ፍቅር ገጠሬዋ tenefi kkkk
@imantube9377
@imantube9377 7 жыл бұрын
እኔም ቅዳሜ ማታ 3;30 የተወለድኩት
@hascap4090
@hascap4090 7 жыл бұрын
ቆይ የንቺ ልደት በየሰምቱ ነው እንዴ
@yamihabesha841
@yamihabesha841 7 жыл бұрын
has cap kkkkkk manew yalew
@ilovejesus3979
@ilovejesus3979 7 жыл бұрын
ሰአድ ፍቅር ገጠሬዋ happy barthday 👄👠🎍🎧 uuuuuumpha
@yordizgondar6524
@yordizgondar6524 7 жыл бұрын
ማሮቸ እንኮን ለአብረሀሙ ስላሴ አደረሳችሁ። ፊልሞ አይቸ እኮምታለሁ
@mifthamiftha1237
@mifthamiftha1237 7 жыл бұрын
Nec
@tamiratmideksa5416
@tamiratmideksa5416 7 жыл бұрын
nic lij
@hiwetyemareyamewedaje8578
@hiwetyemareyamewedaje8578 5 жыл бұрын
Amen
@samsangduos5844
@samsangduos5844 7 жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው የአንድቀን ስህተት ህይወት ምስቅልቅሏ ይወጣል እኔም ብዙ ተምሬበታለው እናመሰግናለን ጥሩ ፊልም ነው ♥♥♥
@makdhkiki6528
@makdhkiki6528 7 жыл бұрын
ካስመሳይ ወንዶች ፈጣሪ ይጠብቀን ሴቶችዬ አሜን በሉ
@hananithobia6169
@hananithobia6169 7 жыл бұрын
Makdh kiki Amennnn 00966530975325
@tigisttigist7830
@tigisttigist7830 7 жыл бұрын
አሜን ማር
@teklaywelu1174
@teklaywelu1174 7 жыл бұрын
Makdh kiki እሜንን
@samrilove6267
@samrilove6267 7 жыл бұрын
Ufffff Amennn Mar
@lemlemlemlemkebatel9826
@lemlemlemlemkebatel9826 7 жыл бұрын
Amen
@ሂውቴየግሽአባይልጅሂውቴየ
@ሂውቴየግሽአባይልጅሂውቴየ 7 жыл бұрын
እድል ውርቅ ያለችበት ፍልም ሁሌም ውስጤ ነው
@እናቴእወድሻለውኑሩልኝ
@እናቴእወድሻለውኑሩልኝ 7 жыл бұрын
እግዲ አለም እዳዛ ናት እኔ ልክ እደ ዘሪቱ ተሳስቸ አርግዣለው ልጄ የ10 አመት ሁነዋል ያሳድግልሽ በሉኝ
@netsanetjebel5209
@netsanetjebel5209 6 жыл бұрын
yasadglish
@liduabigutesfaye2392
@liduabigutesfaye2392 6 жыл бұрын
Yasadeglshe yena marrrr
@alemalem7864
@alemalem7864 5 жыл бұрын
ፈጣሪ የአሳድግልሸ ማረ
@Mengisa-di3jy
@Mengisa-di3jy 5 жыл бұрын
አይዞሽ አትፀፀቺ መፅናኛሽነው ያኔብዙያወሩት አሁንያፍራሉ
@zuzuhusan3907
@zuzuhusan3907 5 жыл бұрын
@@Mengisa-di3jy በጣም እኔም ደርሶብኛል
@nafketaalemyehu7598
@nafketaalemyehu7598 7 жыл бұрын
ሠላም ለእናተ ይሁን ውድ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሠቦች። እደምን አላችሁ እህት ወንድሞቸ። ሰላማችሁ ሠላሜ ነውና ባላችሁበት ክርስቶስ ሠላማችሁን ይብዛላችሁእስኪ ልሹፈው እዴት ነው ሀሪፍ ነው በዛውም ላይክ አምሮኛል ላይክ ሳትገጩኝ እዳታልፉ ሰምታችውሀል
@የሚስጥርነፀብራቅ
@የሚስጥርነፀብራቅ 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ቢደጋግሙት የማይሰለች ነው ከአስመሳይ ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን
@መሲሙሴላምሳኤል
@መሲሙሴላምሳኤል 7 жыл бұрын
ዋው ስጥብቅው የነብረ ፍልም ነው እንኳን ብስላም ልቀቃቹሁት ብጣም አርገን እናመስግናልን የኛ የዩቱብ ሌቦች እጃቹ ይባርክ ክስርቃቹ አይቀር በነካ እጃቹ.. ..ዘጥኝ ሞት የሚል ልቀቁልን
@zemedachyre9190
@zemedachyre9190 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ያገሬ ልጆች በስዴት ላይ ያላችሁ ያብርሀሙ ስላሴ ይጠብቃችሁ እንድሁም አገራችን ኢትዩብያን አምላክ ይጠብቅልን ኢትዩብያ ለዘላለም ትኑር
@itsmymee5093
@itsmymee5093 7 жыл бұрын
Zemed Achyre ameen
@eyorkafikr3188
@eyorkafikr3188 7 жыл бұрын
ዎው በጣም ደስ ሲል ግን ፍቅር በፊልም ብቻ ባይሆን ደስ ይልነበር በተረፈ ፀዴ ነው በርቱልን ሁላችሁንም እመቤቴ ትጠብቃችሁ ምርጦች ስላም ለኢትዮጵያ
@onedayeverythingwillbeokay5271
@onedayeverythingwillbeokay5271 6 жыл бұрын
መሳይና ልኡልን መጀመርያ ላይ መለየት አቅቶኝ ነበር ከምር ወንድማማች ይመስላሉ የተለየ ፊልም ነው ከሁን ፊት ያላይነው ወድጄዋለሁ
@የቦዘኔዉአፍቃሪ
@የቦዘኔዉአፍቃሪ 5 жыл бұрын
እኔም በጣም ግራ ስጋባ ነበር
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ4ቨ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ4ቨ 7 жыл бұрын
በውነትነውእምላቹህ ተጀምሮ፡እስከሚጨረስድረስ፡ምስጥብየነው ያየሁት ምርጥ፡ፊልምነው፡ዋው💚💛💜 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛💖
@etabebamelesew7104
@etabebamelesew7104 7 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ አብረሀሙ ስላሴ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቁችሁ
@KidistArsema777
@KidistArsema777 7 жыл бұрын
Amen Amen
@itsmymee5093
@itsmymee5093 7 жыл бұрын
Etabeba Melesew ameen
@metamenlerasnowmetamenlera6270
@metamenlerasnowmetamenlera6270 7 жыл бұрын
Etabeba Melesew አሜን
@selamtube12
@selamtube12 5 жыл бұрын
አሜን
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ጀ8ፐ
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ጀ8ፐ 7 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው እህቶቼ የአንድ ቀን ስህተት ብዙ ነገር ያሳጣል እፍፍፍፍፍፍፍፍ ለማንኛውም እህቶቼ ወንድሞቼ ከወረት የፀዳ ፍቅር ይስጣችሁ
@fafafa9679
@fafafa9679 7 жыл бұрын
ምችት ይበላችሁ ውድ የሀገሬ ልጅ ውች ሀሪፍ ይመስላል እስኪ አይቸ ደም ስለፍልሙ እናገራ ለሁ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን መረጋጋት ያድልልን በውነት ፍቅር እደሻዋ ያብዛልን ከመከፍፍል ያድንን አሜን
@musam9437
@musam9437 7 жыл бұрын
አሪፈ። ነው
@mmkk2889
@mmkk2889 7 жыл бұрын
አሜን
@metamenlerasnowmetamenlera6270
@metamenlerasnowmetamenlera6270 7 жыл бұрын
Fafa Fa አሜን
@ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
@ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 7 жыл бұрын
አቤት ያንድቀን ስተት ለሴት ልጅ እቅፍት ነው። በዛላይ እውነትና እርግዝና ተደብቀው አይቀሩም ጊዜ አቸው ሲደርስ ፍጥጥ ይላሉ ።ደስስ እሚል ፊልም ነው ዘሪቱ አነጋግረርሽ ልስልስ ያለ ነው በጣም ጥሩ ፍልም ነው ችግሩ ፍቅር በፊልም ብቻ ሆነ
@ጌታያለውይሆናል-ሐ7ኸ
@ጌታያለውይሆናል-ሐ7ኸ 7 жыл бұрын
ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም ከእነዚህ ሁሉ ኮሜን አንድ ትክክለኛ ኮሜንት አየው ተባረኪ አቦ
@ሀናሀና-ቨ8ተ
@ሀናሀና-ቨ8ተ 7 жыл бұрын
ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝ
@ephremjackman4608
@ephremjackman4608 7 жыл бұрын
Zeritu betam des yemel film new keteyebet
@soussous5647
@soussous5647 7 жыл бұрын
ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም wwwwwwwwwww
@soussous5647
@soussous5647 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው baxam yameraz
@BeLLa-eo9xr
@BeLLa-eo9xr 4 жыл бұрын
To be honest this movie is so clean perfect the music in there the ppl everything👏👏 this is one of the best movie in Ethiopian history
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 7 жыл бұрын
በጣም.ደስ.ይላል.ያሳዝናልም.ደግሞ.አዴ.ስህተት.ከሆነ.በኃላ.መወሰንሽ.ደስ.አለኝ.በጣም.ትምህርት.ሰጪ.ነው.በተለይ.ለሴት.እህቶቼ.እና.ዜድዬ.በጣም.እወድሻለው.በተለይ.እርጋታሽ
@امسوديس
@امسوديس 7 жыл бұрын
ሰሞኑን አድስ ነገር ናፍቆኝ ነበር እስኪ ልሹፈው አቦ ያገሬ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ።
@woldu100
@woldu100 2 ай бұрын
Master piece!! ድንቅ ስራ!! ዘሪቱ ትችያለሽ!! ለአራተኛ ግዜ እያየሁት ነው::
@ebissoroba4055
@ebissoroba4055 7 жыл бұрын
The teacher is really good. That’s brilliant, he sounds like a real psychology teacher.
@bezialiye5085
@bezialiye5085 Жыл бұрын
የሆነ አይነት ህመም እየተሰማኝ ነው ያየሁት ጥሩ ፊልም ነው
@የማሪያምልጅ-ቸ1ሠ
@የማሪያምልጅ-ቸ1ሠ 7 жыл бұрын
እህቴ በ4አመቷ አገር ልትገባ ነው ደስ ብሎኛል እስኪ ደህና ትግባ በሉኝ ውድ የኢትዮጺያ ልጆች
@እግዚአብሄርፍቅርነዉለእኔ
@እግዚአብሄርፍቅርነዉለእኔ 7 жыл бұрын
የማሪያም ልጅ ሰላም ትግባ ማር
@ነኢማ1234
@ነኢማ1234 7 жыл бұрын
በሰላም ትግባ
@ነኢማ1234
@ነኢማ1234 7 жыл бұрын
ሰላም ትግባ
@የማሪያምልጅ-ቸ1ሠ
@የማሪያምልጅ-ቸ1ሠ 7 жыл бұрын
Tanks marochi
@MohammedNuriMoha
@MohammedNuriMoha 8 ай бұрын
ከፊልሙጋ ምን ያገናኝዋል
@SaraSara-rp2lp
@SaraSara-rp2lp 7 жыл бұрын
በእዉነትየሕይወት ማንነቴነዉ የሰረሽዉ ዘሪቱ በጣም ምርጥ ሰዉነሽ እዴሜና ጤናይስጥሽ ዘመንሽን ይባርከው ጌታ
@bezaalemayu1489
@bezaalemayu1489 7 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ቢሆንም መጨረሻዉ አልገባኝም በሆነ ነገር ነበር መቃጨት የነበረባቹ
@lulahkokanos2544
@lulahkokanos2544 7 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ያልገባኝ Dr. MULU Solomon መቼ ነው ትውና የጀመረችው.. ግን በትወናም አድናቂሽ ነኝ.. በጣም ሀሪፍ!!!!
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን 7 жыл бұрын
ቃሚስ ስለብስ እደ ሴቶቹ መሆን አማረኝ አለች!!😃😃😃😄😄😄 ዋው አሪፍ ፊልም 😘😘😘😘😘😘😘
@forwhat1350
@forwhat1350 2 жыл бұрын
ሴትነት ትርጉሙ ይግባነ ክብር ነዉ ገላን መገላለጥ እንደኔ ክብረ ቢስነት ነው ።
@ሀይሚየብዙየልጅ
@ሀይሚየብዙየልጅ 7 жыл бұрын
ውይ አጨራረሱ ግን በደብ አልገባኝም ምንም ይሁን እኮ ሴት ናት ተጎጅዋ አሳዘነችኝ ዘሪቱ ተዋናይቶች በጣም በጣም ጎበዝናቸው በርቱልን💖
@zebibalovezebibalove9894
@zebibalovezebibalove9894 7 жыл бұрын
አሁን ገና።ሙዚቃሽ ገባኝ ድራማውን ሳይ በጣም ግራ ገብቶኝ ነበር ግን አሁን ገና ገባኝ Good
@femer1430
@femer1430 7 жыл бұрын
ሱሪ የለበስኩ ቀን ; ቀጣዩ የኔ ፊልም በ ሁሉም ሲኒማ ቤት ይታያል
@ሚጢነኝየሰማእቷልጅ
@ሚጢነኝየሰማእቷልጅ 7 жыл бұрын
ፈቲያ አህመድ እንጠብቃለን ፈቱ
@femer1430
@femer1430 7 жыл бұрын
ሂዊ ነኝ የአባቴ ልጅ እሽ ማር በጉጉት እንደምትጠብቁ ተስፋ አለኝ .ልብ አጠልጠይ ፍልም ነው ማሬ
@أستغفرالله-ع4خ9ش
@أستغفرالله-ع4خ9ش 7 жыл бұрын
ፈቲያ አህመድ ክክክክክክ
@Edu-12m
@Edu-12m 7 жыл бұрын
ፈቲያ አህመድ በቃ እኔ እንትን የለበስኩ ለት የሚለውን በማውጣት እከተልሻለው
@እስልምናዬውዱእምነቴ
@እስልምናዬውዱእምነቴ 7 жыл бұрын
ፈቲያ አህመድ እረ ሱሪ እንዳለብሽለት ደሞ ለወንድ
@ኢትዮጵያናትሐገሬ
@ኢትዮጵያናትሐገሬ 7 жыл бұрын
ጉማ ላይ ሽልማቱን አይቼው ለማየት በጣም ጓጉቼ ነበር በእርግጥ እርግት ያለ ልስልስ ያለ ፊልም ነው ደስ ይላል በርቱ ጠንክሩ
@zionproduction3014
@zionproduction3014 7 жыл бұрын
this tells us we can make movies like this instead of making comedy whole time ...thank you guys
@TheMdagne
@TheMdagne 10 ай бұрын
Truly speaking, this is the first time I loved Ethiopian drama. From the music to the story, I loved everything I saw in this performance. The sound mixing was very nice, the story telling, it’s continuity without ehhh was a kind of that should be an example for others to follow. Thx for all who participated in this production.
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 7 жыл бұрын
አርብ አግር ያግሽግሽው እስኪ ላይክ ግጭኝ የአብርሀሙ ሰላሴ በአንተ ቀን ነው አግሬን የውጣሁት አንተው አስግባኝ አሜን #የአግሬ ልጃች ስላማችሁ ይብዛልኝ ውድድድድድድድ #ኑኦ ኑኦ አስድ ፊልም ተልቆል አብርን እንየው ##መልካም ምሽት ይሁንላችሁ
@yemiasfawe8048
@yemiasfawe8048 7 жыл бұрын
Mene Areb ager becha
@meremyimer4236
@meremyimer4236 6 жыл бұрын
Yemi Asfawe llvxz
@meremyimer4236
@meremyimer4236 6 жыл бұрын
j))0
@Filseta
@Filseta 5 жыл бұрын
ዘሪቱ የሚገርም ብቃትነው ያለሽኮ በተለይ ከሻለቃ ጋር የሠራሸው ፊልም 10ግዜነው ያየሁት በጣምነው የማደንቅሽ
@ኤሚሸገር
@ኤሚሸገር 5 жыл бұрын
ፊልሙን ወድጄዋለሁ ሄኖክ መሃሪ ❤እንዲህ በ ሌላም ፊልም ባይህ ደስታዬ ነው
@seadakocha8804
@seadakocha8804 6 жыл бұрын
ደስ የሚለው ነገር በነፃነት ሁሉም ብሱቱን ይዘረዝራል ሁሉም አሰበውን ፈጣሪ ይሙላለት
@ልዩሊያአለማየሁ
@ልዩሊያአለማየሁ 7 жыл бұрын
እርጉዝ ነኝ እርጉዝ ናት ላይክ እምትሉ እንዳለ ያሶርዳቹ ስለፊልሙ አውሩ እዚህ አትንበዛበዙ ኤጭ
@alimazamerga29
@alimazamerga29 7 жыл бұрын
እናተዬ የሐገሬ ጥበብተኞች እስከ ዛሬ ቁጥር ስፍር የሌለው ፊልም አይቻለው እና ማየት ምንም ውቀት አይፈልግም ነበር ቶሎ ነበር የምርዳው ኤሄ ፊልም ግን ማስተር ነው የሆነብኝ ? እህቶቼ ነካስ ፊልምም ማየት ማስተር ይፈልጋል ነካ የጥበብ ሠቦች ፈጣሪ ጤና እድሜ ያብዛላቹ ከኔ ቀንሶ አመሰግናለው
@ሓዳስገአነንያ
@ሓዳስገአነንያ 7 жыл бұрын
ውይ የሴት ልጅ እድል የሁሉም ሂወት ተዘበራረቀ
@susizinte9105
@susizinte9105 7 жыл бұрын
ባሌ 6 ውር እርጉዝ ነው ብቻ እኮ ነው የቀራችሁ ሀሀሀሀ ለኛኝውም በጣም ሀረፍ ነው ዘረቱ ማር በጣም ደስህ ትላልችሁ
@user-kadja
@user-kadja 7 жыл бұрын
ፈጣሪየ ሆይ ስራ የላችሁም ከተለቀቀ ገና 3 ደቂቃ አልሆነውም ከምንግዜው 24ተኛ ልሁን ስራ የለም እንደ ለማንቻውም አይቼ ስለ ፊልሙ እኮምታለሁ ፏ ያለች ቅዳሜ ተመኜሁላችሁ
@ሀገሬናፈቀኝ
@ሀገሬናፈቀኝ 7 жыл бұрын
wow
@Kanamoves
@Kanamoves 5 ай бұрын
እንደኔ 2016 የሚያይ😂😂
@የቴዲአፍሮአድናቂውነኝ
@የቴዲአፍሮአድናቂውነኝ 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ዘሪቱዬ part 2 እንጠብቃለን በእርግጠኛነት
@jaynata7301
@jaynata7301 7 жыл бұрын
ያ ልኡል የሚባል አሲዳም ግን ብታረግዝም ካፈቀራት ከነ እርግዝናዋ አሜን ብሎ ቢቀበል ምን ይለው ነበር ሰዎች ግን የአምስት ደቂቃ ስሜታችንን ፍቅር ይዞናል ምናምን እያልን አንቦራጨቅ ፍቅርና ስሜትን እንለይ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 5 жыл бұрын
ኧረ የሰው ልጅ የሚያሣድግ የለም እንኳን የሰዉ የራስም አይቻል
@michaelberihun80
@michaelberihun80 7 жыл бұрын
It’s just perfection. I love it amazing directing, amazing locations, amazing casts it’s just different and perfect ending and also reality. Good job guys 👏🏾 👍🏽👏🏾
@tikdemtemeche3689
@tikdemtemeche3689 2 жыл бұрын
Mop
@lovemenbra489
@lovemenbra489 5 жыл бұрын
ምኑም የማይገባ ፊልም ነው የናተ መጫወቻ ልሁን መጀመሪያውና መጨረሻው የማይገባ ነው አፈርኩብሽ ዘሪቱ ለሌላ ጊዜሽ እንደዚህ አይነት ፊልም አትስሪ ምርጥ ፊልም መስሎኝ ጊዜዬን ሰውቼ ማየቴ ነው የሚያናድደኝ
@ejigayhudersse6365
@ejigayhudersse6365 5 жыл бұрын
እስኪ ደግመሽ እይው በጣም ይገባሻል መልክቱ በኔ ይሁንብሽ ጊዜ ወስደሽ እሽ እኔ በጣም ግልጥ ስለሆነልኝ ነው።
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ 7 жыл бұрын
ውድ የአገሬ ልጆች እንኳን ለአብርሃሙ ስላሴ ወርኃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፐ ለብርድ መድኃኒት ተገኝ ይታያል ለማንኛውም ስራ ስጨርሱ እዩት
@ፍቅርየቅዱስገብርኤል-ቸ7ሸ
@ፍቅርየቅዱስገብርኤል-ቸ7ሸ 7 жыл бұрын
ዋው እንኳን ደህና መጣችሁ አራዳዎች እናመስግናለን ቅዳሜን ብትን እንበል
@ilovejasonderulo6361
@ilovejasonderulo6361 7 жыл бұрын
ሀሪፍ ፊልም ነው እናመስግናለን ግን ክላሲካሉ አበዛችሁት እንጅ ዘሪቱ በፊልም አለም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ደራሲ እድልየ ውድድ ቀጥይበት
@ሱሱየማሚልጂነኝስአዲነኝ
@ሱሱየማሚልጂነኝስአዲነኝ 7 жыл бұрын
በነገራችላይ ስሙን መሆን ያለበት የአንድቅን ስህተት የዘላለም ፀፀት ነበር ዕርእሱ መሆን ያለበት ቀሚስ የለበስኩለት ጋር በምንም አይመሳስልም እስኪ ልጨርስው ግን ፊልሙ ፈዝዝ ያለነገርነው አይመስጥም ለማንኛውም ልጨርስው
@መሽናሽእንቁ
@መሽናሽእንቁ 7 жыл бұрын
ዘሪቱ ፊልም የሚያምርብሽ ከዘፈኑ ይልቅ ዘሪቱ ዘፈን እንድታቆም የምትፈልጉ like አሳዩኝ
@Joni-qp5lz
@Joni-qp5lz 7 жыл бұрын
wossen 193802እና እሱአ አቁማ ያሬድ ነጉ ይፈንጭ ሆ
@abdulazizabujabir5406
@abdulazizabujabir5406 Жыл бұрын
ወድጀው ያየሁት እርግት ያለ ያልተንቀለቀለ ሰከን ያለ ፊልም ድንቅና በሳልና ሳቢ ዲያሎጎችን ያካተተ
@ድንግልማርያምእናቴእየሱስ
@ድንግልማርያምእናቴእየሱስ 7 жыл бұрын
እእእ ላይክ ግጩኝ የምትሉ የማዳም ውቃቢ ይግጫቹ😍😘
@leylanaseru5904
@leylanaseru5904 7 жыл бұрын
ድንግል፡ማርያም፡እናቴ እየሱስ፡ክርሥቶሥ፡አባቴ፡ kkkkkkk
@darasou2184
@darasou2184 7 жыл бұрын
ድንግል፡ማርያም፡እናቴ እየሱስ፡ክርሥቶሥ፡አባቴ፡ አ
@allahkerimallahkerim7985
@allahkerimallahkerim7985 7 жыл бұрын
ክክክክክ
@መክሊትየመኖሬተስፋ
@መክሊትየመኖሬተስፋ 7 жыл бұрын
ድንግል፡ማርያም፡እናቴ እየሱስ፡ክርሥቶሥ፡አባቴ፡ "ክክክክክክክ ዉቃቢም አላት እንዴ? እረ እራሷን ይግጫት ..አሜን.. በሉ
@ድንግልማርያምእናቴእየሱስ
@ድንግልማርያምእናቴእየሱስ 7 жыл бұрын
Nadine H kkkkkkkkkkkkk er seqelede new
@jdhx2032
@jdhx2032 7 жыл бұрын
ማለቀስ በጣም አምሮኛል ኃድኞች ያሚያስለቅስ ፍልም ጋብዙኛ።
@seadaahmed2499
@seadaahmed2499 7 жыл бұрын
አጨራረሱ ምንም ደስ አይልም ግን ያድ ቀን ስተት የዘላለም ሂወትን እደሚያበላሽ ትምርት ወስጀ አለሁ ምስጋናየ ተልቤ ነው
@zuleykhabintturab7751
@zuleykhabintturab7751 7 жыл бұрын
ወይኔ! ወይኔ! ወይኔ! እንቅልፌ,,,,,,, መጀመሪያ መጨረሻውን ማየት ነበረበኝ, አይይይይ
@samerazayna3717
@samerazayna3717 7 жыл бұрын
ሱሪ የለበስኩለት የሚለውን ፊልም በጉጉት እንጣብቀለን
@FatimaAli-hi4gu
@FatimaAli-hi4gu 7 жыл бұрын
ማሚ ነኝ bhy
@FatimaAli-hi4gu
@FatimaAli-hi4gu 7 жыл бұрын
ማሚ ነኝ gundchkh
@kedir5245
@kedir5245 6 жыл бұрын
ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው በተመሥጦ የተከታተልኩት ግሩም አስተማሪ ፊልም ነው በጣም በተረጋጉ ሰዎች የተሰራ በመሆኑ ለእኔ የተመቸኝ ነበር። የፊልሙን መጨረሻ ግን አልወደድኩትም በአስተማሪነቱ የቀረበ አይነት ሊሆን ስለሚችል ተቀብዬዋለሁ በተለይ ለሴት ልጅ የአንድ ቀን ሥህተት የእድሜ ልክ ዋጋ ሊያስከፍል እንደሚችል የሚያሳይ ታሪክ ነው ዘሪቱን በጣም አድንቄያታለሁኝ ጥሩ ፊልም መስራት እንደምትችል ብቃቷን አሳይታለች
@መሲሙሴላምሳኤል
@መሲሙሴላምሳኤል 7 жыл бұрын
የኣቤል ሙልጌታ ሚስት እይቻታልሁ ስልዚህ ፅሎት እሩጉላት ገነት እንትግባ ዘንድ እቤልየም መፅናናት ይስጥህ ብየሃልሁ
@ቅድስትየድንግልልጅ-ኘ5ቈ
@ቅድስትየድንግልልጅ-ኘ5ቈ 4 жыл бұрын
አጋጣሚ ህይወትን ያለመልማል አጋጣሚ ይሰባብራል እንዳልነበረ ያደርጋል። አስተማር ፊልም ነው ጌታዬ ሆይ እነዚህን የላይክ ለማኞችን የላይክ ለብታሞች አድርጋቸው
@adenkidane3601
@adenkidane3601 7 жыл бұрын
ያጋጥማል ላንዱ ስዘንብ እንዱጋ ያባራል ግን መጀንጀን ናፈቀኝ በጣም
@genet-b5s
@genet-b5s 7 ай бұрын
Malet
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 3 жыл бұрын
ይሄን የመሰለ እስከዛሬ አለማየቴ ሁሁሁ ተሸወድኩ ለማንኛውም በጣም አሪፍ ነው የሴትልጅ አቅም ብርታት በትንሽ ነገር ይደናቀፋል
@ሜሪናታሜሪናትሜሪ
@ሜሪናታሜሪናትሜሪ 7 жыл бұрын
ላይክ የሚባል አ✨ጠገቤ እዳይደርስ ዋ!ብያለው ሰዎች በለው ምርጥ ፊልም
@ninaneg725
@ninaneg725 7 жыл бұрын
በበጣም በጉጉት ስጠብቀ ው የነበረ ፊልም. ኦኦአህህ ተለቀቀ አራዳ ሙቪ እናመሰግናለን👌
@ዝምታነውመልሴዝምታነውመል
@ዝምታነውመልሴዝምታነውመል 7 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጲያዊ ፊልም
@በፍቅርተስፋአልቆርጥም
@በፍቅርተስፋአልቆርጥም 7 жыл бұрын
ዋዉ!!!!!በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ ብዙ ነገር ተምሬበታለዉ በጣም tnxss ♥♥♥♥
@አላህብቻበቂየነው-ጘ6ወ
@አላህብቻበቂየነው-ጘ6ወ 7 жыл бұрын
እስቲ ሥልክ ቁጥር ፎቶእና እድሜ ማይጠይቅ ባል ፈሉጉልኝ በሞቴ😚😚
@ለሁሉምጊዜአለውብቻመሶበር
@ለሁሉምጊዜአለውብቻመሶበር 7 жыл бұрын
አላህ ብቻ በቂየ ነው ክክክክ እረ ልክ ብለሻል ለኔም ካገኘሽ ጠቁሚኝ
@አላህብቻበቂየነው-ጘ6ወ
@አላህብቻበቂየነው-ጘ6ወ 7 жыл бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው ብቻ መሶበር ነው እሽ ማር kkkk
@እማየእሩጫየላንችውነው
@እማየእሩጫየላንችውነው 7 жыл бұрын
አላህ ብቻ በቂየ ነው ክክክክክክ እኮ
@حنانبنتإدريس
@حنانبنتإدريس 5 жыл бұрын
እንደኔ ህይወት ብዝርቅርቅ ያለ ፊልም መጨረሻው ሳይገባኝ አለቀ ግን የተጫወታችሁት ሁሉ ረጋ ያላችሁ ናችሁ
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 10 МЛН
የብርሃን ፊርማ - Yeberehan Firma Ethiopian Movie  2017
3:07:04
Arada Movies
Рет қаралды 2,2 МЛН
Rebuni - Ethiopian Films አማኑ ፊልም #ethiopia #ethiopianmovie
1:54:01
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 1,4 МЛН
Yebekur Lij - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:36:56
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 338 М.
አንደ እናት Ende Enat - Ethiopian Movie 2018
3:29:05
Arada Movies
Рет қаралды 1,6 МЛН
ሁለት ወዶ Ethiopian Movie Hulet Wedo - 2018 ሙሉፊልም
3:44:51
Ethiopian Film 2017 - Yet Nebersh
1:41:00
Addis Films
Рет қаралды 596 М.