✅ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብር ወጭ ሰርፕራይዝ አደረግነው - አዝናኝ የገጠር ልጆች ወግ |Tossa tube| ድንቅ ልጆች |donkey tube|

  Рет қаралды 216,563

Tossa tube

Tossa tube

Күн бұрын

በደሴ ዙሪያ ወረዳ ሀራ ወበሎ አካባቢ በምትገኝ አንዲት መንደር ውስጥ የሚኖር የገጠር ልጅ ሰርፕራይዝ አደረግን !
#Tossatube #ድንቅልጆች #donkeytube #seifuonebs
----
የመጀመሪያውን ቪዲዮ ላላያችሁት ❤🙏
👇
• ✅አውሮብላን አብራሪ ትሆን እናቴን ...
የሀገራችን ኢትዮጵያ የገጠር አካባቢ አኗኗር ባህልና ወግ የሚቀርብበት ቻናል ነው። ቱባ የሆነውና ያልተበረዘው የአርሶ አደሩ የህይወት ዘይቤ ይቃኝበታል። ሀገራቸው የናፈቃቸውና በስደት ላይ የሚገኙ ያገር ልጆች ሁሉ በሀገር ቤት ቻናል ናፍቆታቸውን ይወጣሉ።ትዝታቸውን ይቃኛሉ። አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
Tossa tube is a new you tube channel which works on Ethiopian rural cultural values, farmers lifestyle and their beautiful personality. it presents traditional wedding, music, food and other amazing programs.
===
/ @tossatube.
if you want to contact us=
Facebook= www.facebook.c...
Tiktok= tiktok.com/@embosa_tube
Telegram= t.me/embosatube
Instagram= / embosa-tube
===============================================================
Our programs
=
የገጠር ልጆች
የአርሶ አደሮች ጥያቄና መልስ
የሙሃባ እፍታ
የገጠር ሰርግ
ጦሳና ቦርከና
እንጫወት ዛሬ
የከተሜ ወግ
እግር ጥሎኝ
የወሎ ዱኣና ምርዋን
የወሎ ገበያ
የገጠር ውሎ
=======================================================================
#blind
#games
#kids
#show
#family
#country
#ethiopia
#dinklejoch
#donkeytube
#baby
#ethiopiankids
#amazing
#amazingkids
#wonderful
#parents
#friends
#school
#education
#live
#life
#new
#ድንቅልጆች
#question
#comedianeshetu
#tossatube
#የገጠርልጆችወግ
#ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2022
Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch
seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,

Пікірлер: 956
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
ሰላም ያገሬ ልጆች ! ✅መምህርና ጋዜጠኛ ጀማል ሰይድ እባላለሁ። ከዚህ ቀደም በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሰርቻለሁ። የአርሶ አደር ወግ የቴሌቪዢን ፕሮግራም አቅራቢ ነበርኩ። የመንትዮቹ ሰርግ የተሰኘ እና ሌሎችም የዶክመንተሪ መሰናዶዎችን አዘጋጅቻለሁ። ✅ ጋዜጠኛ ከመሆኔ በፊት ግን መምህር ነበርኩ (ያውም ሸጋ የገጠር መምህር )። አሁን በራሴ ሚዲያ መጥቻለሁ። የገጠሩን ማህበረሰብ (በተለይም የወሎ አካባቢን ) ባህልና አኗኗር ለማስቃኘት እየሰራሁ እገኛለሁ። ✅የገጠር ልጆች ወግ ፕሮግራም የገጠር ልጆችን አቅምና ተሰጥኦ ለማሳደግ ያለመ ነው ። ✅Tossa tube ን ለሌሎችም በማስተዋወቅ ብዙ ሰብስክራይበርና ተመልካች እንዲያገኝ እንድታግዙኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ። ✅ የዚህን ፍልቅልቅ- የመጀመሪያ አዝናኝ ቪዲዮ ላላያችሁ 👇 kzbin.info/www/bejne/pobKi4Z_m9hpqtE
@zyanahahmed734
@zyanahahmed734 Жыл бұрын
እደዛ ሪው:ተሰምቶኝ:አያቅም:እዝህ:በቅልጠት:ይማራሉው:እኛ:ጋር:የቤተሰብ:ችግርመከራ:እያብሰለሰሉው:ጎበዝ:ተማሪይ:ሁነው:ይማራሉው
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Жыл бұрын
ይሄ ይገባዋል ላይክ
@sartt4348
@sartt4348 Жыл бұрын
አብሽር እናርጋለን ቀጥልበት ጥሩ ነገር ይዘሀል ጋሸ እየተዝናናንም እየተማርንበትም ትዝታም ነው ማሻአላህ ጥሩ ብሮግራም ነው😍😍
@mametassew8676
@mametassew8676 Жыл бұрын
እኔም የገጠር ልጅ ነኝ እድግ በል አይመን
@babybabymarco2148
@babybabymarco2148 Жыл бұрын
ወንድም አለም ስልክህን
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Жыл бұрын
ይችን ጥጃ አላህ በረካ ያርግለት አልፍ እልፍ ትሁንልህ በዝታ ተበዝታ ከተማ ፎቅ የምሰራባት ያርግልህ
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 Жыл бұрын
Amen
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 9 ай бұрын
አሚን
@humooddbegoo
@humooddbegoo Жыл бұрын
በዶንኪ ቱዩብ የከተማ ልጆች የተዋዎቃሉ በሚድያም ይቀርባሉ።አንተ የገጠሮቹን ማቅረብህ በጣም ደስ የሚል እና የሚበረታታ ነው። በርታልን።።።።።።።።።።።።።።።
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
አመሠግናለሁ 🙏❤
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms Жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን ፈጣሪ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ክብር ለገበሬው ለፍቶ አደር ወገናችን
@BBbbb-xc8lu
@BBbbb-xc8lu Жыл бұрын
👍👍👍🙊🙊🙊
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Жыл бұрын
እንደዚህ ደስ እዳስባላችሁት ቤታሁ ኑሮአችሁ በደስታ የተሞላ ይሁን እግዚአብሔር በወጣው እጥፍ አድርጎ ይስጣችሁ ❤🙏
@rhametali1193
@rhametali1193 Жыл бұрын
በሁሉም አረብ ሀገር የምትኖሩ የመዳም ቅማሞች ሀሳብ ምኞታችሁን አላህ ያሳካላችሁ የኔዉዶች
@rabiyimam8626
@rabiyimam8626 Жыл бұрын
አሚንን
@shifferawgashaw5293
@shifferawgashaw5293 Жыл бұрын
Des yilam welahi
@hawah8960
@hawah8960 Жыл бұрын
@@shifferawgashaw5293 ወላሂ አለቀስኩ ልጁ ደስይላል
@tigesttigest7009
@tigesttigest7009 Жыл бұрын
አሜን
@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ
@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ Жыл бұрын
አሚን ሁቢ
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Жыл бұрын
የልጁን ምኞት እዳሟላችሁ አላህ የናተንም ያሟላላችሁ እውነት በጣም ጥሩ ስራ ነው ያደረጋችሁት
@myewegdwa
@myewegdwa Жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@amalyousaf7058
@amalyousaf7058 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ ሁል ጌዜ አስብ ነበር በገጠሩ ወገኖቻችን እንዲሰራና ከተማላይ ያለዉ ሚዲያ እነሱንም እደያይ በርቱ እናደርጋቸዋለን ሼር liyk and share
@ayelechkassaye3108
@ayelechkassaye3108 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ስራ ነው፤ በርቱ፡፡ ይሄ ነው የሚያስፈልገው እያንዳንዱን የገጠር ጎጆ በመፈተሽ ማነቃቃት፡፡ ጦሳ ቲዩብ ተባረኩ፡፡
@fanostube15
@fanostube15 Жыл бұрын
የሀቢቢ የኔ ማርዋየ እንኳን ደስ አለህ ወላሂ እንባ ተናነቀኝ ኡፍ ያጣው ሁሉ ያግኝ ችግር ክፉ ነው እኔም ችግርን ስለማቀው ጦሳየ በርታልን 😭እኔም የኔን ገጠመኝ ላካፍላችሁማ በልጅነቴ ነበር ልጅ የወለድኩትና ምንም የለለኝ ድሀ ነበርኩኝ ልጀን ያማት ነበር አንድቀን እንጀራ በወተት ስጭኝ አለችኝ ከጎረቤት ወተት ገፍታችሁ ከሆነ እባካችሁ ትንሽ ስጡኝ ብየ ለመንኩኝ አልገፋንም የለነም አሉኝ ግን ነበራቸው ጧት ሲገፉ አይቻቸው ነበር ዋሹኝ ከዛም አልቅሸ ፋፋየሚባል ዱቄት ነበርና ያንን ሲበጠብጡት እንወተት ስለሚሆን በጥብጨ በዛ ሰጠሁዋት እናም ማጣት ክፉ ነው አሁን ግን አልሀምዱሊላህ😭
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
የኔ እህት በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው 😭 ሁሉም ያልፋል። ተመስገን። 🙏
@mlove445
@mlove445 Жыл бұрын
ኧረ በስመአብ😢 አየሸዞሽ የኔ እህት🙏
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
​​@@Tossatube.እረ አልሀምዱልላ በል ወድሜ ይቅረታ ሙሥሊም መሥለህኝ ነው
@TffgfdGgcfv-wf4vx
@TffgfdGgcfv-wf4vx Жыл бұрын
🥺🥺🥺🥺🥺
@djhddjhdhhshdhnd5835
@djhddjhdhhshdhnd5835 Жыл бұрын
Ep
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
የኔ የዋህ ደግ ገራገር የወሎ ህዝብ አላህ ሰላማችሁን ያብዛልኝ አይመንየ እንኳን ደስ አለህ የኔ ውድ ልጅ 💖🌺😘 ጀምየ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ሁሌ ደስ ይበላችሁ ጀማል ጋር ተባብራችሁ አይመንን ያስደሰታችሁ እህቶቸ አላህ ያስደስታችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ያብቃን 💚💛♥💖🌺😘
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Жыл бұрын
ላይክ አርጉ 👨‍👩‍👧‍👦ልጆች 👍👍👍
@myewegdwa
@myewegdwa Жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@ሉሉ-ኰ1ጠ
@ሉሉ-ኰ1ጠ Жыл бұрын
አንቺራሱ ላይክ መደረግ አለብሽ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
ወንድሜ ለገጠር ልጆች ግዜ መስጠትህ ልትመሰግን ይገባሀል ውዶቼ ደስ ስትሉ
@banchutesfaw1488
@banchutesfaw1488 Жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ ለየት ያለነው ወንድሜ ስለ አንተ መልካምነት ለመግለፅ ቃላቶች የሉኝም ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ሽአመት ኑርልን
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ Жыл бұрын
ያረቢ ልብ ይነካል አይመን ትርባልህ ሰጭዎቹም አላህ ይስጣችሁ 👏
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
አይመን አላህ ያሳድግህ በቁርአንም በትምህርትህም ጎብዝ ኢሻአላህ በስደት ያላችሁ አላህ ለሀገራችሁ በሰላም ያብቃችሁ አላህ ያስደስታችሁ!!!
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
አሚንን ያረብ
@S-G.19
@S-G.19 Жыл бұрын
ተባረክ ጋዜጠኛው እንዲህ ያልታዩ ወገኖቻችን ላይ መስራትህ ደስ ይላል በርታ!!
@ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ
@ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ Жыл бұрын
አይመንየ አላህ በቁርአን እና በተውሂ ያሳድግህ /ላቅ በል ያረብ
@sartt4348
@sartt4348 Жыл бұрын
አሚንንንን ያርቢ አላህ ያድርግለት የኔ መልካም😍😍
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
አሚንን ሁላችንም እውቀት ይሥጠን ያአላህ እዝነትህን
@Tube-qq6nt
@Tube-qq6nt Жыл бұрын
የሰወች ፈገግታ አስለቀሰኝ የኔ እናቶች ኡፍፍፍ ይችንም ጥጃ ሺ ያድርግላችሁ
@bintmohammed
@bintmohammed Жыл бұрын
ጋሸዋ አንተ ምርጥ ሰው ነህ አላህ ይጨምርልህ የሀገራችንን የዋሁን ማህበረሰብ ለመረዳት ያለህ ፍላጎት በጣም ደስ ይላል ያሰብከውን ሁሉ አላህ ያሳካልህ
@mesfinterefe1122
@mesfinterefe1122 Жыл бұрын
በረካ ሁኑ አላህ ያቆያችሁ የህፃን ምርቃት ልብ ይነካል❤❤
@ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ
@ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ Жыл бұрын
የሰው ደስታ ማየት በጣም ደስ ይላል
@saramotbaynor4380
@saramotbaynor4380 Жыл бұрын
👍👍👍እግዛአቤር ይስጥህ ልጆችን እንድእማአስደስት ደስ የሚል ነገር የለም🙏❤️🌙
@amsal2076
@amsal2076 Жыл бұрын
የኔ ማር ማርያምን ስያምራ እተም እግዚአብሔር ያሳደግህ እና አተም ስውን ለማስደሰት ያብቃህ
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
ለሰጭዎች በላይ በላዩ ይስጣቸው:: ይቺ ጥጃ ለዚህ ቤተሰብ የጤና የሲሳይ የሀብት የደስታ የሰላም ኑሮ መግቢያ ትሁንላቸው::
@SsSs-sh7cc
@SsSs-sh7cc Жыл бұрын
አሚን👏👏
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
እልል ዛሬ አንደኛነኝ ላይክ በሉኝ 😜😜
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Жыл бұрын
😄😄😄
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
😁❤️እኔነኝ
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
@@rahma-pc1fp ላይክ አድርግኝ የኔ አሰል 😜😂😂😂
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
@@zahara122w8 እሺ የኔ ለይሙን 😁❤️
@almazfeleke5607
@almazfeleke5607 Жыл бұрын
ፊቱ ላይ ያለው ደስታ መናገር አቃተው እኮ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ አዘጋጆቹ
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
ጉድ ጦሳ እኮ ደጂ ያስጠናን ጀመር እንደ እኔ ስጠብቁ የነበርችሁ የማዳም ሚሊባሶችዬ እስኪ ልያችሁ ባይሆን አትጋፉ እሽ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Жыл бұрын
አይገርምም ወላሂ😂😂😂
@hawaendris9766
@hawaendris9766 Жыл бұрын
ወላሂ እኔም ስጠብቅ ነው የዋልኩት
@ሀገሬ-ኈ1ኘ
@ሀገሬ-ኈ1ኘ Жыл бұрын
ላይክ ሽር አርጉ ይሄ ስራ መደነቅ አለበት።
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 Жыл бұрын
🙄የኛ ሕዝብ ጡሩ ነገር መቼ ይወድለታል አሁን እከለ ሞተች እክሌ ከትዳሩ ተለያየእሚባል ቢሆንስት ቬው እንደሚኖረው ቱ 😬😏
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
ውይኔ የኔ ውርቅ እናት ስታምር ያአመን እናት አላህ ይጠብቃችሁ 😢😍
@ወይኩንፈቃድከ
@ወይኩንፈቃድከ Жыл бұрын
የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ እግዚአብሔር የማያልቀዉን ደስታ በቤታች ይሙላላችሁ።
@አንዲትኢትዮጵያ
@አንዲትኢትዮጵያ Жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የምታቀርበው። ካሁን በፊትም በአማራ ቲቪ እያለህ ያስተማርክበት ት/ት አካባቢ ያቀረብከው ደስ የሚል ነበርና አሁንም በራስህ የቲዩብ መምጣትህ ገጠሩን የወሎ አካባቢ ለማሳወቅ መምጣትህ ደስ ይላል። በርታ
@Tube-yc7lj
@Tube-yc7lj Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣክ ዋው ቆይታ ነበር ዋውውው በጣም እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ በስደት የምትኖሩ ሁሉ ሰላማች ይብዛ
@hnah4891
@hnah4891 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ገጠሩ ያሉ ልጆች ትኩረት ይገባቸዋል
@kadija273
@kadija273 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም አድስ ቤተሰብ ሆኛለሁ ከሰሩ አይቀር እንዳተ ነዉ ወድም ብርታልኝ ማሻ አላህ አላህ እርዝቅችንን አብዞቶልን እምንረዳ ያርገን የኔ ማር ሲያምር😍
@imMuslimalhamdulillah-z2q
@imMuslimalhamdulillah-z2q Жыл бұрын
የኔ አባት ማመን አቃተው አላህ ጀዛህን ይክፈልህ በርታ ወንድማችን ላሚቱም ትውለድ ትባዛለት
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 9 ай бұрын
ይች ምድር ለእውነተኛ አይደለችም እንጂ ጀማል አተ ነበርክ ከዞኑ መምህራኖች መሸለም ያለብህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@Saada-wf3dy
@Saada-wf3dy Жыл бұрын
ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ በጣም ከመደሰቴ እያለቀስኩ ነው ያየውት ገጠር የሁሉ መሰረት ነው ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹
@y.5206
@y.5206 Жыл бұрын
እረ ዉይ ሙዚቃዉ 😍😍😢❤👍👍 የኔ እናት ፈገግታዋ ደስ ሲል ሳቁልን አቦ ክፉ አይንካብን🙏❤❤❤
@OpOp-ne4qe
@OpOp-ne4qe Жыл бұрын
مشالله تبارك الرحمن الله يحفظها
@eyulhailu6620
@eyulhailu6620 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@wazircell6391
@wazircell6391 Жыл бұрын
ደግ ስራ የክፉ ቀን ስንቅ ነው "ፈጣሪ የነብስ ዋጋ ያድርግላችሁ"
@rahmaawol827
@rahmaawol827 Жыл бұрын
የኔ ማርርርርር በጉጉት. ስጠብቅ ነበር አንተ ምርጥ ሰው አላህ ጨምሮ ይስጥህ የምር በጣም ነው ደስ የሚለው አይይይይ
@رابيهسعيد-ج8س
@رابيهسعيد-ج8س Жыл бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል 😭 ሀገሬን ስላየሁ የአላህ በሰላም ለሀገሬ አብቃኝ
@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ
@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ Жыл бұрын
ወላሂ እኔም አለቀስኩ
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 Жыл бұрын
እኔም መቆጣጠር አቃተኝ ኡፍ አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቹሁ
@sdhsddh8427
@sdhsddh8427 Жыл бұрын
የኒ ማር እደት ደስእደለዉ አለህ እትልቅ ደርጃ የዲርስህ እናትህ እና አበትህን እዲሜ ከጤና ዪስጥልህ
@madeenakder3227
@madeenakder3227 Жыл бұрын
አህሌን ወንድምአለሜ በጉጉት ሲጠብቅ የነበርው ሰርፕራይዝ ማሻአላህ የልካም ስራህን ይቀበልህ የሰው ደስታ ምክናያት መሆን መታደል ነው እኔም እድሉን ባገኝው ሰውን ባሰደሰተሁኝ ያረብብብብ
@userenter2635
@userenter2635 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጨምርላችሁ የበረከት ላም ትሁንልክ🙏
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
ወንድማችን አላህ ባወጣ ይተካ የኔ አባት ፍልቅልቅ አለ አላህ ለቁም ነገር ያብቃህ ይሄ ሚስኪን ህዝባችን ዛሬማ እዳው ተከፋፋን ያሳዝናል እኛስናድግ ቤተሰቦቻችን ለቅሶ ገባየ ሲሄዱ ጎረቤት እርጎ ወተጥ ጨጨብሳ ነበር 😢😢💔💔💔አላህ የቤተሰቦቻችን የኖሩበት ዘመን ይመልስልን🙏
@husseinarage1351
@husseinarage1351 Жыл бұрын
የዚህ መገናኛ ባለሙያ ጋዜጠኛ በእውነቱ ክፋ አይንካህ ጥሩ ነገር አይለፍህ የዚህ ህፃን ልጅ የጥጃዋን ገመድ /ለሱ ግን ላም ናት /ይዞ ሲታይ ያች ትንሽ ፊቱ በደስታ ስትበራ የምትታየውን እውነተኛ ደስታ በህየወት ዘመንህ ሁሉ እግረኛ ትሁንህ ምን ልበልህ ሌላ ደግሞ መረብክ ልከተል ቃል ገባሁ /ከአሶሳ/
@timar4198
@timar4198 Жыл бұрын
የኔ ፍቅር እንኳን ደስ ያለህ ሃይመንዬ የኔ ዉድ ትርባልህ ብዙ ይሁንልህ አንተንም ሰጪዎቹን ይባርካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@Seya370
@Seya370 Жыл бұрын
ይልምሽ ሥላየሁክ ደሥ ብሎኛል
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናት የልጁዋን ደስታ ከማየት በላይ የሚያስደስታት የለም እመቤቴ አድጎ ጦዋሪ ደጋፊ ያድርግልሽ ሁሌምየናት ደስታ በልጅ ነውና የሰጣችሁም የድንግል ልጅ ጨምሮ ጰምሮ ይስጣችሁ
@mameali5612
@mameali5612 Жыл бұрын
ሙዚቃውን አንፈልግም እኛ ስደት ያለን ቢቀየር
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
የሚሰጡ እጆች ይባረኩ ዘራችሁ ይብዛ ። ዘራችሁ ይባረክ። ምነው ግን በጣም ጥጃ ናት ወይኔ .......እስከመቸ ይጠብቃት ።😁😁😁😁😁 እወዳችሁ አለሁ ።ጦሳዎች።
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ Жыл бұрын
ኑሮ ኑሮ
@ብራቅጻሓይዎርሒለይቲ
@ብራቅጻሓይዎርሒለይቲ Жыл бұрын
ኣላህ ❤❤❤❤
@ኢንሻአላህከአላህተስፍአል
@ኢንሻአላህከአላህተስፍአል Жыл бұрын
መርሃባ ሲል ሲያምርበትአይ ያገሬ ሰው ደግነቱ እኮ ልክ የለውም ምናለ ሁሉም ሰው ባያጣ ቢኖረው
@semirayimer2021
@semirayimer2021 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድሜ በርታ 😍 በጣም መልካም ስራ ነው እየሰራሀው😭
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 Жыл бұрын
ጦሳየ በአማራ ቲቪ የርሶ አደሮች ወግ ላይ በጣም ነበር የምከታተልህ አሁንም በዚህ ሰለምከታተልህ ደሰ ብሎኛል በርታል😍like
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
🙏❤
@getabayugeta8890
@getabayugeta8890 Жыл бұрын
ትለያላችሁ ቀጥሉበት ፈጣሪ ይጠቀቃችሁ
@hayilefetenechannel2
@hayilefetenechannel2 Жыл бұрын
Wow wow wow wow wow 🥀💚💛❤️🌺🌺🌺💚💛❤️👈🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@hnah4891
@hnah4891 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ሀይሙዬ እናተንም ሠዉ እንደምታስደስቱ እናተንም ያስደስታችሁ በለቅሶ ጨረስኩት ያረብ ደስ ይላል
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 Жыл бұрын
አይ ወገኔ፤ ቅኝ ግዛቱም በላሙ ገባ፤ አይ ድ ህነት፤ የግብርናው ትምህርት ላይ የሚማር ኢትዮጵያዊ ጠፋ የሀበሻውን ላሞች የሚያበዛ እና የነሱ የተፈጥሮ እንደሆነ የሚነግራቸው። አሁን ደግሞ በወተቱም ተቆጣጠሩት። አረ ፈጣሪ ይሄንን የሚሰብር ትውልድ አምጣ፤ እስካሁን አፍሪካ በቅኝ ግዛት ናት ያለችው። የአሜሪካ ላም። ህምምም ለነገሩ ድሮ ነው የገባው፤ እንደ ደህና ነገር የፈረንጅ ዶሮ የፈረንጅ እንቁላል እየተባለ። በሆርሞን እየወጉ ለሚያሳድጉት። የሀበሻ ዶሮ እንቁላል እና የሀበሻ ወተት በውድ መሸጥ አለበት።
@اللهماللهمانياسألك-ه6س
@اللهماللهمانياسألك-ه6س Жыл бұрын
😭😭😭😘😘😘😘😘
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
እኳን ደስአለህ አይመን ጀም እደትነህ ተናፍቃችሓል ሰሞኑን ቢዚነበርኩ ውይ ገጠርኮ ውብ ነው ዛሬስ ናፍቆት ሊደፋኝ ነው ያረብ በሰላም አገናኘን ያአላህ ሀሳባችንን ሙሉ አርግልን ሰላም ለሀገራችን ጀም እናመሰግናለን
@እሙጅሆርሸዋYouTube
@እሙጅሆርሸዋYouTube Жыл бұрын
✍️በሂወትህ ውስጥ ሁሉንም ልትሆን ትችላለህ ጠቃሚው ነገር ግን መልካምና ደግ ሰው መሆን ነው!!🌹💛💚❤ በወንድም ጀዛኩሙላህ room ላይ ያረጉት ምን የሚሉት ነው አንድ ወር በወጣው ይተርካል እነዚህም ከዚህ በላይ ምስከረም በላይ ደሞ እንደፈለጋቸው በጣም ደስ የሚለው እራት ነው እናመሰግንሃለን ዮሐንስ ቤተሰብና የመለሱልኝ መሀመድ 🌹🌹🌹
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 Жыл бұрын
ቆንጆ ሰራ ናቸው እንዛመድ እንድዝህ አይነት ሰራ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@amygag8870
@amygag8870 Жыл бұрын
Akorhun tabrku yahagrlegoch
@andunega2661
@andunega2661 Жыл бұрын
ወይ ሰኞ ገበያ በጣም ትልቅ ገበያ ነበር የምትመስለኝ
@almazmengistealemuma437
@almazmengistealemuma437 Жыл бұрын
ተባረክ ደስሚል ስጦታ ነው
@جمالادريس-ج4غ
@جمالادريس-ج4غ Жыл бұрын
በርታበርታበብዙይገጠርአካባቢወችተቀሳቀስበጥምምምምምምደስተሚልስራነውከፖለቲካጫትከመቃምሀገርካማሸበርበጣምየተሻለስራነውውውውውውውውውውው
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 Жыл бұрын
ጥሩ የሞራል ድጋፍ ነው ቀጥሉበት 👍💪🙏
@አለምዘጠኝነው
@አለምዘጠኝነው Жыл бұрын
የናስ ሀቢቢ አላህ አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርስህ ያ ረብ ወንድማችን መንገድህን ሁሉ አላህ ቀና ያድርግልህ
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
ኡፍ ወላሂ ሀገሩን ሰውን ከብቱን ዳቦውን ምግቡን የሰውን ፍቅር የልጁን ደስታሳይ ናፍቆቴ ጨመረ ደሞ ደጉባላገሩን ዘፈን ስወደው አይ ትዝታብቻ አይ ጂዳ አቀህ ያዝከኝ መቸ ነው የምፋታህ እባየ መጣ የምር
@እሙፈቲሀ
@እሙፈቲሀ Жыл бұрын
እንደእኔ ገናሙንገዱንታይ ጀመረኝ ከብት ተራማ አይኔተንከራተተ አማቴን ያየሁእየመሰለኝ ብቻ ተጂምሩእስከመጨረሻው አገሬሀኘ ነውየመሰለኝ ያየሁት ዲህነትክፉነው አላህ ላገራችን ያብቃን አቦ ህልማችንን አሳክቶ
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
እኔም 😢😢
@እሙፈቲሀ
@እሙፈቲሀ Жыл бұрын
ማሻአላህ እኔውዲእንደሆነ ስላወቅኩ ይችንም ይገዛልአላልኩምነበር ግን አልሀምዱሊላህ ጀዛህን አሏህይክፈልህ ምርጥጊደር ገዝተክለታል ከነባልደረቦችህ አይመንየ ያንተንደስታከማየትበላይ ምንእሚያስደስትአለ አሚንንንን ያረብ እናታችን የልጁጨዋነት ብቻደስብሎኛል አልሀምዱሊላህ።
@ZerihunM
@ZerihunM Жыл бұрын
ልጅ ሲደሰት በጣም ደስ ይላል ሰጪዎች አላህ ያቆያችሁ
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም Жыл бұрын
አላህያሰደሳቸሁ🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😘😘😘😘😘
@nemastube44
@nemastube44 Жыл бұрын
የህፃኑ እርጋታ ሲያምር
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Жыл бұрын
እኔም ሀገሬ ገብቸ ገጠር ያሉን መርዳት ነዉ እቅዴ ኢሻአሏህ
@fatomafatom9370
@fatomafatom9370 Жыл бұрын
አይመን የኔውድ እኳን ደስ አለህ የገዛችሁትም ባወጣችሁት እጥፍ ይተካችሁ
@itsmydam5935
@itsmydam5935 Жыл бұрын
እውይ የኔ ቆንጆ አላህ ሺ ያድርግልህ አንተም ስታወራው እደነሱ ሆነክ ፈታ ብለህ ስለሆነ ደስ ትላለክ ሁላችሁንም አላህ ያስደስታችሁ እኔ ራሱ ላም እወዳለሁ ባለፈው ቤተሰብን ላም ግዙ ወተት እድትጠጡ ብላቸው ማን ሊጠብቃት የሚበሉትም አይገኝ አሉኝ😀
@karuppkarappan4389
@karuppkarappan4389 Жыл бұрын
ምርጥ ለየት ያለ እይታ እውነት እንዴት ደስ እንዳለኝ አይመንዬ እግዛብሄር የበለጠ ይለወጥ
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ Жыл бұрын
ወይ ኑሮ ዲሮ እርጉዝ ይገዛነበር ብር እረከሰ ትደግልህ ሀቢቢ
@medi-f9y
@medi-f9y Жыл бұрын
ለዚህ ልጅ ለደጋፋችሁ ለረዳችሁ ሁሉ አላህ ይስጣችሁ .በጣም ያለቅስኩት በደስታ የኔ ልዩ እንኳን ደስ አለህ የኔ ፍልቅልቅ
@አሙናyoutube
@አሙናyoutube Жыл бұрын
ትውለድለት ትክበድ አላህ ያርባለት የሰጦትንም አላህ ይስጣቸው ጀማል በጣም ጥሩስው አላህ ካተጋር ይሁን ተባርክ
@madeenakder3227
@madeenakder3227 Жыл бұрын
የኔ እናት ፈገግታቸው ውበቱ 💜💙💜💙
@nuriya8577
@nuriya8577 Жыл бұрын
የገጠርሰወችኮእኳንልጆቹትላልቆቹየመናገርልምድየለምአይናፋርነንእደከተሜአደለንምእኳንደስአለክ
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ሠላም የጦሳ ቤተስቦች. የኔጋሻ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ የኔውድ አላህ ያሳድግህ አይመንየ ጥጃ እደትወድ አላህም አይቶ ይሥጣችሁ ወላሂ አንዳንድ ልጆች እርዚቅ አዝለውነው አዝለውነው የሚመጡት አላህ ያሳድግህ አይመን የኔ ከርሚላ ታይን ያውልህ ውለህ ግባላቸው ለምሥኪኗእናትህ
@ሚናተራራyouTube
@ሚናተራራyouTube Жыл бұрын
ሁላችሁም ባጣችሁት አላህ ይተካላችሁ
@derartutola7404
@derartutola7404 Жыл бұрын
ይሄ ልጅ ብር ላይ ያለውን እረኛ ይመስላል ሲያምር እድግ በል!
@ቀጥተኛውመንገድ
@ቀጥተኛውመንገድ Жыл бұрын
ኢስላም ኢይማን አማን ሰላም ለወሎ ይሁን ኣሚይን
@swe5960
@swe5960 Жыл бұрын
ኧረየኔጌታእኳንደሥአለህልጀእናተጦሣዩትብአላህያቆያችሑአላህምይጨምርበወጣይተካ
@አልሀምዱልለህ
@አልሀምዱልለህ Жыл бұрын
ያኔ ቅመም ያልጁ ፈገግተ ይሂን መልከም ስረ የሰረቹ ጀዘኩም አለህ ኸይር
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 Жыл бұрын
የአቶ እድሪስን አካውንት ተውልን
@የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ
@የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ Жыл бұрын
በጣምእኔመቸምአረሳምእናተከተወለዳችሁጊዜነውድሀየሆነውእንባልነበርግንእለፈ
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT Жыл бұрын
surprise ማሥገረም፣ ማስደነቅ ማለት ነው..ማስደሰት ማለት ግን አይደለም..
@Abei1987
@Abei1987 Жыл бұрын
የኔ ፍቅር እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ እንደ እኔ በልጅነትህ ለቤተሰብ ማሰብ ጀመርክ
@ennyieabebe7768
@ennyieabebe7768 Жыл бұрын
የገጠር ዶኪቱዩብ ለምን አትለውም ጥሩ ስራ ነው በርታ
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
🙏❤
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 Жыл бұрын
ወይ ባአላህ በጣም ውድ ናት ይቺ ጥጃ ሀያ አምሥት ሽ ወይኔ የልጁ ደሥታ እስኪ የሰው ደሥታ የሚያሥደሥታችሁ በላይክ ግለፁልኝ
@abebawmamuye7975
@abebawmamuye7975 Жыл бұрын
ጀማልዬ በጣም ጎበዝ በርታ ስልክህን በውስጥ መስመር አስቀምጥልኝ
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
0914351609
@getachewgebre4243
@getachewgebre4243 9 ай бұрын
ሰላም ፡ ወንድሜ ፡ በገጠር ፡ ልጆች ፡ ላይ ፡ የምታደረገዉ ፡ አቅርቦት ፡ በጣም ፡ የሚደገፍ ፡ በተልይ ፡ አየመን ፡ በህክምና ፡ አገላለፁ ፡ አንደዚህ ፡ ጆሮ ፡ ያለዉ ፡ IQ በጣም ፡ ከፈ ፡ ያለ ፡ ነዉ ፡ ይህ ፡ ልጅ ፡ ቢረዳ ፡ ከፈ ፡ ያለ ፡ ቦታ ፡ ይደረሰል ፡
@samyrahasan2943
@samyrahasan2943 Жыл бұрын
ማሻአላህማሻአላህአላህይጨምርልህ
@tigesttigest2936
@tigesttigest2936 Жыл бұрын
አይመን ጎበዝ ልጅ ይመስላል
@መሬማአህመድ-ኘ3ሰ
@መሬማአህመድ-ኘ3ሰ 10 ай бұрын
የምታቀርባቸውነገሮችሮችለዛአላቸውበርታአገራችንሠላሟንይመልሥልን
@aklile7691
@aklile7691 Жыл бұрын
'Surprise' የሚለውን ቃል 'ድንገኛ ደስታ' ቢባልስ?
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
ትክክለኛ አስተያዬት ነው ! 🙏
@aklile7691
@aklile7691 Жыл бұрын
እስቲ በእናንተ መድረክ አባባሉ ይጀመር፣ ፈለጋችሁን የሚከተል ስለሚኖር። በነገራችን ላይ ግሩም ዝግጅት ነበር። የትንሹ ልጅ ፍንደቃ እንዲሁም የአባትና የእናቱ ደስታ እጅግ ልብ የሚያሞቅ ነው። ግሩም ስራ ነው የሰራችሁት። በርቱ!
@medinawol8859
@medinawol8859 Жыл бұрын
ማሻአላ ወዲሜ ጀዛከላ ህይረ ያረብ ወላሂ ፈገግታቸዉ ን ሣይ በለቅሶነዉ የጨረስኩት
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 11 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
መገን 2 Megen  | Tesfa Arts
19:38
Tesfa Arts
Рет қаралды 368 М.