"ቀና ብለህ ሂድ!" ‪|| ምርኩዝ 2 || ዳዒ ኻሊድ ክብሮም ||

  Рет қаралды 53,038

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 396
@aishsaisha3450
@aishsaisha3450 5 жыл бұрын
ኡስታዝ ልክ እንዳንተ ቁርአንን የሚሀፍዝ አላህ ያርገኝ ያርብ ሶልህ ልጆችንም ስጠኝ ድንህን ከፍ ከፍ የሚርጉ
@حسبياللهونعمالوكيل-س1س
@حسبياللهونعمالوكيل-س1س 4 жыл бұрын
👍👍👍👍
@حليمهخوسين
@حليمهخوسين 4 жыл бұрын
ያረብልጆችንያተንቅንየተውሂድአርበኞችየሆኑይስጠኝያረብእኔንምቁረአንሀፊዝአርገኝ
@sineyeyoutube3301
@sineyeyoutube3301 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@fateyarashad6908
@fateyarashad6908 4 жыл бұрын
Mashaa allaah Uzitazi allaah gixabikik yareb
@iselamlove7316
@iselamlove7316 5 жыл бұрын
አላህ ደስ የሚል ሙሀደራ ነው አላህ በዱኒያም በአኺራም ያስድስትክ 🌷🌷🌷
@amalalameri6907
@amalalameri6907 5 жыл бұрын
amin
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 5 жыл бұрын
አሚን
@zdfekerzdfeker722
@zdfekerzdfeker722 4 жыл бұрын
ኡስተዜ ለአለህ ብዬ እወድሀለዉ አለህ ይጠብቅክ ረጅም እድሜ ከጤና ገር ተመኛዉ
@ያረብተናግሮአናጋሪንያዝል
@ያረብተናግሮአናጋሪንያዝል 4 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ተባረክረህማኑ ምንኛ መታደል ነዉ የአላህን ቃል በዚህ መልኩ ብትን ማድረግ አላህ ይጠብቅህ ያኡስታዝ ኻሊድ ያረቢቢቢ ለሁላችንም ቁርዓንን አግራልን ኧረ እኔማ ልቤ ደርቋል😭 እባክህ አልጥብልኝ አንተ ልቦችን እንደፈለግህ የምትገለባብጥ ሀያል ነህና ያኢላሒ
@አጀኢባቢንትአወል
@አጀኢባቢንትአወል 5 жыл бұрын
እንዴት መታደል ነው ያአሏህን ቃል ማድራክ ለይ ቆሞ ማስራዳት አሏህ ይጣብቅክ
@munamuna3587
@munamuna3587 5 жыл бұрын
ماشاء الله
@bintsemu8941
@bintsemu8941 5 жыл бұрын
በጣ ም ከዚ በላይ ምን አለ
@መኪየድንተማሪነኝ123
@መኪየድንተማሪነኝ123 3 жыл бұрын
ሳህ ወላሂ አላህ ይጨምርለት ሂላሂ ቁርአንን አግራልኝ ወላሂ እኔ ቁርአንን ሀፍዞ ሰው በሚያስተምር ሰው ስቀና በሌላ በምንም ቀንቸ አላውቅም
@ላአታህዘንኢናላሀማእና
@ላአታህዘንኢናላሀማእና 5 жыл бұрын
የኔ ውድ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ወላሂ ፕሮግራምህ ሁሉ ልብ ጠልቆ ይገባል ጀዛኩሙ አላህ ኸይረን አላህ በፍቃዱ ቤተሰቦችህንም ሂዲአ ይስጥልህ እኔ እስልምና ከተቀበልሁ ብዙ አመታት አለፈ ግን ቁራን እኳን መቅራት አቃተኝ አላህ ያግራልሽ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ
@menesasalh2413
@menesasalh2413 5 жыл бұрын
አላህ ያግራልሽ ያሁህቲ
@kadijamustfa7502
@kadijamustfa7502 5 жыл бұрын
አላህ ያግራልሽ ያራብ
@ላአታህዘንኢናላሀማእና
@ላአታህዘንኢናላሀማእና 5 жыл бұрын
አሜን አላሁም አሜን የኔ እህት
@habibashefa7352
@habibashefa7352 5 жыл бұрын
Allh yagralish
@نجاتمحمدآحمد
@نجاتمحمدآحمد 5 жыл бұрын
አብሽሪ ሀያቲ እየተንገራገርሽም እየተንተባተብሽ ብቻ ያዝ አርገሽው ዱአ አድርጊ አላህ ያግራልን ሁላችንም እንደአንችውነን
@مريمعمر-ح2ع
@مريمعمر-ح2ع 3 жыл бұрын
ያአላህ ያረቢ ልክ እዳንተ መሰሎችህን ያብዛልን አንተም በተናገርከው እኛ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ኡስታዛችን አላህ ዱኒያም አኼራም በተደሠተባቸው ባሪያዎች ያርግህ ያርገንንን
@mereere5285
@mereere5285 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኽይርን እዳትህ ምሥሎችን አላህ ያብዛልን ያርብ
@መኪየድንተማሪነኝ123
@መኪየድንተማሪነኝ123 3 жыл бұрын
ኻሊዲዬ የኔ ምርጥ ስወድህ ለአላህ ብዬ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ 👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹
@nadiamuhamat2480
@nadiamuhamat2480 4 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ጀዛአከላ ኸይር ኡስታዝ ካሊድ 🔊❤️
@ተወከልቱአላላህ-ቀ1አ
@ተወከልቱአላላህ-ቀ1አ 4 жыл бұрын
ጄዛኪላህረ ኡዝታዝ አላህ ይጠብቅህ እዳተአይነቱን ያብዛልን ያረብ
@Dhe-jh3cu
@Dhe-jh3cu 4 жыл бұрын
ኡስታዝ. አላህ.አብዝቶ.እውቀትን.ይጨምርልህ
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 5 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ የቆየ ነው ጀዛኩሙላኸይር የኡስታዝ ካሊድ ክብሮምኮ ልዩነው ስወደው አላህ ይጠብቅህ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን
@noranuro5530
@noranuro5530 4 жыл бұрын
መሻላህአላህየጠብቅልንኡሥታዞቻቸንንይረቢሀይትይወፍቃችሁ
@zainabaman4295
@zainabaman4295 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡሥታዝ ካሊድ ክብሮም አላህ ይጨምርልህ
@honorvew7210
@honorvew7210 4 жыл бұрын
Mashaa Allah mashaa Allah Allahu Akubaar Allahu Akubaar Allahu Akubaar Allahu Akubaar Allahu
@ekramhassan8468
@ekramhassan8468 4 жыл бұрын
qኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እንወድሀለን አተ እድለኛ ሰውነህ
@oumuhafswa1617
@oumuhafswa1617 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዜ አላህ ይጨምርልህ ለኛም አላህ ያግራልን
@medinaridwan4171
@medinaridwan4171 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ውሰታዝ ካልድ አላህ በውቀት ላይ ወቀት ይጨምረልክ ያረቢ ለኛም ቁራአንን አግራልን መአበብ ብቻ ሳይሆን ትንታኔውንም ጭምረ የአላህ
@erametsead1410
@erametsead1410 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ ኻሊድ አላህ ይጠብቀህ
@zeedyoutube8177
@zeedyoutube8177 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቁርአንን አዉቀን የምንጠቀምበት አላህ ያርገን ያረብ
@الحمدللهالحمدلله-ظ7ز
@الحمدللهالحمدلله-ظ7ز 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ
@elehamdilsebo6390
@elehamdilsebo6390 5 жыл бұрын
ማሻላህ ማሻላህ ተባረክ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ።
@SS-wf3vq
@SS-wf3vq 5 жыл бұрын
አምንንንንንንንንንንን
@fozayaumuemarenanaser9893
@fozayaumuemarenanaser9893 5 жыл бұрын
Ameen
@qamuti1
@qamuti1 5 жыл бұрын
አሚንንን
@ኢቲዮጲያለዘላለምትኑረአሃ
@ኢቲዮጲያለዘላለምትኑረአሃ 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ዉዱኡስታዙና ባስተማረከዉ አላህምዳህ ይክፈልህ እኛም ከተጠቃሚዎች አላህ ያድረገን
@medsalhi9285
@medsalhi9285 5 жыл бұрын
ውስታዜ አላህ ይጠብቅልኝ ሁላቹሁም ኢንሻአላህ
@semiraabdulkadir3644
@semiraabdulkadir3644 4 жыл бұрын
Masha Allah Jezakellahe heyre Allah yetebekehe ya Allah lejeneme atew agralete atew tebekeleing ya Allah
@hayreyaabrer2041
@hayreyaabrer2041 5 жыл бұрын
ውስቲዜ አላህ ይጠብቅህ እኛም ሰምተን የምንጠቀም ያድረግን
@myoutube3943
@myoutube3943 5 жыл бұрын
አሚን ግን ማር ወስታዜ አይባልም ይላሉ ማለት ኡስታዝ ነው ይባላል ይቅርታ ግን
@ኡምማዳከላልጃናቲያረሱሊዋ
@ኡምማዳከላልጃናቲያረሱሊዋ 5 жыл бұрын
መሸአለ ተበረከለ አለሀ ቢጤህን ያቢዘልኒ
@misraqatar7969
@misraqatar7969 5 жыл бұрын
Walayikum asalam weramatulahi webarakatu Mashallha Mashallha ahunim iwiqatun yicamirilik inyanim samitoo yemitaqamibat yarigan jezza kumullha keran.
@muhabanasser2586
@muhabanasser2586 5 жыл бұрын
ዑስታዜ ሰምቼህ ሰምቼህ የማልጠግብህ ልዩ ሰው ነህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን።
@لولو-ت7و5و
@لولو-ت7و5و 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስትዝ
@ቁራአንመመሪያችንነዉሸሪአ
@ቁራአንመመሪያችንነዉሸሪአ 4 жыл бұрын
አብ አማር አላህ ይጠብቅቅቅቅልልልልን እኛም በስማነዉ ስንቅ እንያዝ
@zdmohamd4635
@zdmohamd4635 5 жыл бұрын
ኡስታስ.ጀዛከላህ.ኸይርን.ጀዛ.አላህ.ይጠብቅህ
@Madina-ky4le
@Madina-ky4le 4 жыл бұрын
መሸአላህ። አላህ እርጂም እጀአዲሜ ይስጥህ።
@طالبةالعلم-ك7ط
@طالبةالعلم-ك7ط 5 жыл бұрын
አህለን ኡስታዙና ጀዛከላሁ ኸይረን ዛሬ ደግሞ እስኪ ከሱረቱል ሙልክ ጋር እንተዋወቅ በዚህ ጣፈጭ አንደበት። ሰምተን የምንጠቀም እና የምንተገብር ያድርገን ያረብ!!! ሚንበሮች ጀዛችሁን አላህ ይክፈልልን
@ቢንቲሙኒርሙሀመድያአላህባ
@ቢንቲሙኒርሙሀመድያአላህባ 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀው ውስታዙና ኻሊድ አንተበተ እርቱ ለእኛ ተምሳሌት አላህ ይጨምርልህ በኢልም ላይ ኢልም ያረብ አንተን ከጨለማ ወደ ብርሀን የመራህ አራህማን ቤተሰቦችህን ሁሉንም ይምራ ያረብ ስበሀነክ የልብ እርጋታ ሚገኝበት ዲን መርጦ ለሰጠን ቢጤም አምሳያ የሌለው ይሁን ማሻ አላህ
@madinaedres8740
@madinaedres8740 5 жыл бұрын
masha allah ustaz be ewket lay ewket allah yichemreleh allah yitebkeh
@fatumaseid8727
@fatumaseid8727 5 жыл бұрын
በውነትም ቀናውን መገድ የመራው ሰው ድኑን እዳስተውል እዳስተነትን ይረዳዋል አላህ ሱበሀነ ወተአላ ጀዛከላህ ኸይር ያአኺ
@fatumasayed877
@fatumasayed877 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረ አላህ ይጭምረልህ ኡሰታዝ
@zekiyamusema5160
@zekiyamusema5160 5 жыл бұрын
ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Alhamlilah971
@Alhamlilah971 5 жыл бұрын
የተናገርከው ሁሉ ጣፉጭ እኮ ነው ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
@samerbasher4769
@samerbasher4769 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ ኻልድ አላህ ይጫምርልህ ምንኛ ያማራ አጋላላፅ ናው ሱብሃን አላህ አላህ ባሳማናው ታጣቃም ያርጋን እንሻ አላህ
@ይሁንለበጎነውእስኪልቤታገ
@ይሁንለበጎነውእስኪልቤታገ 5 жыл бұрын
ማሻአሏህ የሀቢቢ ኡስታዝ አሏህ ይጨምርልህ እኛንም በሰማነው ተጥቃሚ ያድርገን
@jemilajemila1553
@jemilajemila1553 4 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወባረህካቱ ያአስታዜ ጀዛከላህ ከይረን አላህ ይጠብቅክ ባለክበት ኢንሻላህ
@kedijabintoumerCccc
@kedijabintoumerCccc 5 жыл бұрын
Jezakealah
@إيمانأحمد-ذ5م
@إيمانأحمد-ذ5م 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ካልድየ አላህ ይጠብህ
@tewfikenasir2638
@tewfikenasir2638 5 жыл бұрын
ጀዘክ አላህ ከይር እስኪ ገጠር ክልሎችም ጎረ ብለቹ ብተስተምሩ ቤተሰቦቸችን በኩፊር በሽርክ አለቁ እኮ
@توكلتعلياللهتوكلتعليالله-ص7م
@توكلتعلياللهتوكلتعليالله-ص7م 5 жыл бұрын
እኔ ምልህ ወንድሜ ማሰልከኝ ደነገጥኩኝ እናም ገጠር ለይማ ሽርክ ተስፋፍቶወል አለህ ይጠብቃን ተውፍቅ ነስር
@ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ
@ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ 5 жыл бұрын
በጣም 👈
@seada9329
@seada9329 4 жыл бұрын
ትክክልእኔም፣ወደገጠርቢሄዱባቅሜየምችለዉንያህልእረዳነበር
@net3627
@net3627 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@ራበናሀአያቲናፍልአዱኒያወ
@ራበናሀአያቲናፍልአዱኒያወ 5 жыл бұрын
አለሀ ሱ.ዓ ያግራልን ጀዘክህ አለሀ ከይራን በሰመናዉ ምንጠቃም ያድርጋን ኡለማዎች እድሜናሀ ጤና አለሀ ኢስጠቹዉ
@taif942
@taif942 5 жыл бұрын
ጀዛክ አላሁ ከይርን ኡዝታዝና ንግግርህ ስምቸ አልጠግበውም እድሜህንያርዝምልን የኛ ውድ ወንድማችን
@mekiyabedru7023
@mekiyabedru7023 2 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@አላህበቂዬነው-ገ3ጠ
@አላህበቂዬነው-ገ3ጠ 5 жыл бұрын
ውስታዝ በጣም እናከብርኸለን አላህ ይጨመርልህ።
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 5 жыл бұрын
ማሸአላህ ብረቅየ ኡሰታዙቸ አላህ ይጠብቃቺሁ ያርብ
@zharaemam2575
@zharaemam2575 5 жыл бұрын
አላህ ያግራልሽ ሀያቲ
@رحيماكونفيكون
@رحيماكونفيكون 5 жыл бұрын
አላህ አብዝቶ ዲንህን ይጨምርልህ ድናችንን ከዚህ በላይ ከፍ ከፍ ከፍ ያድርግልን አጋዥህ ይብዛ እኛንም አላህ ሰምተን የምንጠቀም ያድርግልን ያላገባም ያግባ ያገባ ትውልድ ሧሊህ ልጆችንም አሏህ ይወፍቀን እላለሁ የናንተው ነኝ
@seadaseada3804
@seadaseada3804 5 жыл бұрын
ማሻአሏህ ኡስታዝ ያረብ እንደተያለ ልጅ አሏህ እድወፍቀኝ ዱአ አርጉልኝ
@መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ
@መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ 5 жыл бұрын
ያረብ።አላህ።በራህመቱ።እንዳተ።ያለውን።የድን።ጀግና።ይስጠኝ
@ibrahimmohammed-tb6qr
@ibrahimmohammed-tb6qr 4 жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ይፍታህ አለይክ አላህ ያህሚክ መሰሎችህን ያብዛልን ሁስታዙና
@ኡምሀያትየሀራዋ
@ኡምሀያትየሀራዋ 4 жыл бұрын
ማሻአላ።ማሻአላ።ማሻአላ
@kubra3270
@kubra3270 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ እረህማ አላህ ይጨምርል
@ኡሙኢምራንቢኢዝኒላህ
@ኡሙኢምራንቢኢዝኒላህ 5 жыл бұрын
ጀዛኩመላህ ኸይር ኡስታዜ
@rhmetahmed6147
@rhmetahmed6147 5 жыл бұрын
ጀዛክአላህ ኸይር ኡስታዝነ
@zamzam786zamzam9
@zamzam786zamzam9 3 жыл бұрын
ጀዛኹምላኸይረን ኡስታዝና
@laylasukuri9983
@laylasukuri9983 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሱረቱል ሙልክ ልዩ የሆነ ነገር አለው ማሻ አላህ አላህ ያግራልን ያረብ
@dubai7399
@dubai7399 5 жыл бұрын
ያረብ ማሻ አላህ ምነኛ መታደለ ነው
@zadzad9017
@zadzad9017 5 жыл бұрын
ሚበሮች እወዳችሃለሁ ኡስታዝ ካልድ ክብሮም እወድኃለሁ ሁላቹም ምረጥ ፕሮግራም የምታሰራጩ ናቹ አላህ ይጠብቃቹ
@lubabajeddah1533
@lubabajeddah1533 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ኡስታዝ ባለህበት ቦታ አላህ ይጠብቅህ
@መሽአላህኡሥታዝአላህይጨም
@መሽአላህኡሥታዝአላህይጨም 5 жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝ
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 5 жыл бұрын
ያአላህ ስወደው እንደው ትምህርቱ ቀጥታ ነው ወደቅጭላቴ እሚሰጀለው አላህ ይሀፍዝህ ኡስታዝና
@እሙሀያትYouTube
@እሙሀያትYouTube 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዜ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@አላሃምዱሊላህአላኩሊ-ጰ6ደ
@አላሃምዱሊላህአላኩሊ-ጰ6ደ 5 жыл бұрын
ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
@jdjfjg8147
@jdjfjg8147 5 жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይረን ጀዛ ኡስታዜ ሱብሀን አሏህ ምን ያማረ መልእክት ነው
@asiaydawdue3365
@asiaydawdue3365 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በሰማነው የምጠቀም ያድርገን ጀዛከላህ ኸይር
@ZahraZahra-kp9ir
@ZahraZahra-kp9ir 5 жыл бұрын
ማሸእላህ'ታባረክ'እላህ
@gj3855
@gj3855 5 жыл бұрын
ማሻአላህ
@jamilammjamila3723
@jamilammjamila3723 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዜ አላህ ይጫምርልህ የኘ ጀግና
@meremmerem204
@meremmerem204 3 жыл бұрын
ወንድም ካሊዲ አላህ ያቁይህ አንትህ ጅግናችን ነህ አኔም አዳትህ የአላህን ቃል ቁርአንን ማክትም ነው አህልሜ አላህ አዳግራልኝ ዱሀ አርጎልን አህት ወንድሞች
@musilimadinobelailahailala6007
@musilimadinobelailahailala6007 5 жыл бұрын
Wallekumumsallami woramatulahi wobarakatuhuu seten idini xeqem adigeni ishalla Jazakumulahu keeyirani
@avcd7729
@avcd7729 5 жыл бұрын
ماشا ءلله تبارك ءلله شرح الله صدرك አሏህ ይጨምርልክ ኡስታዙና بارك الله فيك
@aminamohammed3337
@aminamohammed3337 5 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አላህ ይጨምርልህ ያገልቢ አላህ አይለያያችሁ
@fatumaseid8727
@fatumaseid8727 5 жыл бұрын
አላህ ሱብሀነ ወተአላ ቁርአንን የምናስተነትን ያድርገን ያረብ ሳአድና
@salwaalmzroo3i809
@salwaalmzroo3i809 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ ኻሊድ ዳእዋህበጣም ደስይለኛል አላህያግራልን እቀራዋለሁግንትርጉሙንአላቀው 😢😢 አንተ አላህአድሎሀል ማሻአላህ
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ጠ9ቸ
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ጠ9ቸ 5 жыл бұрын
ኻልድዬ የኔ ልዩ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ የሀበሻው ልዩ አደራህን ንፅፅራዊ ትምህርት ላይ እንፍታተኩር እሽ አላህ ለሂክማው ነው ይመስለኛል ክርስትያን ተሆኑ ቤተሰቦች አላህ ያወጣህ አደራ አለብህ ይመስለኛል አላሁ አዕለም
@ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ
@ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዛችን እንዳተ አይነት ሰዉ ያብዛልን ያረብ
@አሚናትዩብ-ጐ9ሰ
@አሚናትዩብ-ጐ9ሰ 5 жыл бұрын
ሃፍዘሀሏህ ኡስታዝ
@sittieahmad884
@sittieahmad884 4 жыл бұрын
Allah yechmerelhe Masha Allah
@amenaenagenalegbagemlegane1874
@amenaenagenalegbagemlegane1874 5 жыл бұрын
Masha Allah ustazachne Allah yechmrelehe eganem besmanew yemnteqem Allah yadergen Allah yetbqhehe
@ወይስደትመራራው
@ወይስደትመራራው 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዙና ጀዛኩም አላሁ ኸይረን ጀዛ አላህ ይጠብቅህ መልካም ስራህን ይውደድልህ አላህ ከመልካም በሮቹ ያድርገን ሁላችንንም አላህ ዱኒያ አኼራችንን ያሳምርልን አላሁመ አንተ ወልዩና ወመውላና ወህዲና ኢላ ሲራጠል ሙስተቂይም አሚን
@fayzahmohamed408
@fayzahmohamed408 5 жыл бұрын
Usetaz halid allah itebekh edant adebetu tafachi yabezalen
@hlimakinato4214
@hlimakinato4214 5 жыл бұрын
Usetaze allha be hedekebate hulu allha yetabekeh edemhen allha yerezemelene allha ahirane kemiyasetawesute yeregane
@ተዉሒድየሁለትሀገርሥኬትኡ
@ተዉሒድየሁለትሀገርሥኬትኡ 5 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኡስታዜ
@ያረቢእገዝንያረቢ
@ያረቢእገዝንያረቢ 5 жыл бұрын
ማሻአሏህ ኡስታዜ አሏህ ይጨምርልክ ጀዛክ አሏህ ኸይር
@የረሱልወዳጅ-ጨ5ከ
@የረሱልወዳጅ-ጨ5ከ 5 жыл бұрын
jazek allah ustaze allah yetebekhe
@እሙነኢማ-ጸ5ወ
@እሙነኢማ-ጸ5ወ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ
@zleekaas5623
@zleekaas5623 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ደጠብቅ ኡስታዛቺን
@asmyoutubeaa9303
@asmyoutubeaa9303 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ ጀዛክላህ ኸይር
@የሀራዋየሀራዋ
@የሀራዋየሀራዋ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛካ አላህ ከይረን አላህ በሰማንው ተጠቃሚ ያርገን አተንም አላህ ይጠብቅልን
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 9 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@alehammohammed6567
@alehammohammed6567 5 жыл бұрын
ማአሻ አላህ ጀዛክላህ ኽይር ኡስታዝ
@saadasaada2812
@saadasaada2812 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኽይር ውዱ ኡስታዜ
@አላሃምዱሊላህአላኩሊ-ጰ6ደ
@አላሃምዱሊላህአላኩሊ-ጰ6ደ 5 жыл бұрын
መሻ አላህ ት/ም ድስ ነው የሚሉኝ 24 ስአት ባዳምጠው በሚገባን መልኩ ነው የምታስረዳን የቁርአን አንቀፆችን እና ምዕራፍችን ስለምትጠቅስልን አላህ በእውቀት ላይ ይጨምርልህ ያረብ
@fafiye2254
@fafiye2254 4 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝና እንደት ነው ደስ የሚለው በአላህ ለሁላችንም አላህ ያግራልን
@استغفيراللهواتوبوإليك
@استغفيراللهواتوبوإليك 5 жыл бұрын
ጀዛኩሙ። ላሁከይር ውስታዝ።
@zaharazahara2831
@zaharazahara2831 4 жыл бұрын
ጀዛክላህ።ኽይረን።አስታዜ
@fatumanurye9840
@fatumanurye9840 5 жыл бұрын
ማሽ አላህ ማሽ አላህ ኡስታዝ ኸሊድ ክብሩም ጀዛኩሙላህ ኸይር አይዟችሁ ቀጥሉበት ውድ እህት ወንድሞቼ ገባ በሉና እዩት ይጠቅመናል እንጅ አይጎዳንም
@meriammeriam8060
@meriammeriam8060 5 жыл бұрын
ኡስታዝ ሀሊድ በውቀት ላይ እውቀት አላህ ይጨምርልክ ኡስታዞቼ አላህ አይለያቹህ ያራብ ስወዳቸህ ከልቤ ነው
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 74 МЛН
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 15 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 32 МЛН
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 54 МЛН
alla qaxetaya magad yemaran hulachnem yalla
12:36
ሀየት ተበ hayt tube
Рет қаралды 7 М.
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 74 МЛН