KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ፍቅር #2 ፍቅር በወላጆች አንደበት ሲተረክ! “እናንተን ወዳና ፈቅዳ የሰጠችኝን የልጆቼን እናት በልቤ እንደ ባንዲራ እያውለበለብኩ እኖራለሁ” /ክፍል 2/
28:00
በቡልጋሪያኛ ነው አፍ የፈታሁት ... በጣም የዋህ ነው እድለኛ ነኝ ተወዳጁ ተዋናይ ሄኖክ እና ባለቤቱ ጋዜጠኛ ውቢት | Seifu on EBS
1:14:45
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
美味しい食べ物のASMR ASMR FOOD 🍜🍝🍜🥓🥢🍗#asmr #美味しい食べ物#食べ物#vlog
00:58
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Human vs Jet Engine
00:19
ፍቅር #1 የእናትና አባቴ የፍቅር ታሪክ! “ብዙ ስህተት የሰራሁ ሰዉ ነኝ” /ክፍል 1/
Рет қаралды 840,852
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 108 М.
Meklit Mulugeta
Күн бұрын
Пікірлер: 2 700
@meklitmulugeta1
3 ай бұрын
Dudu's design ዩቲዩብ ቻናልን youtube.com/@dudusdesign?si=mYlnfQxUzJ9WRac9 ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
@abrehetmirach1543
2 ай бұрын
Beautiful family ❤
@birehanunigusezenebe1943
2 ай бұрын
ከስራ የተለየ እምነት የመተ ነው ። አሁን ምን ለልጆች መልክት ያስተላልፈል ከአፍ ያላለፈ ፍቅር ወይስ ለሚዲያ ፍጆታ አይገባኝም ለልጆቻቹህንም የምታስተላልፋት ተገቡና ውለዱና ተለያይታቹህ ፍቅርን ምርቃትን አዝቡባቸው ይመስላል። እባካቹህ እኔም አጋጥምኝ የጥልን ቀንበር ሰብሬ የወጣትነት ትቢትነቴን አሰወግጄ ከባለቤቴና ከልጆቼ ጋር ዛሬ የፍቅርን ጽዋ እየተጎነጨሁ ነው።እናንተም ሁሉን ትታቹህ አብራቹህ ተመለሱ። የኔም የዘወትር ጸሎቴ ነው። የልጆቻቹህ አምላክ ከፍ ፍቅር ወደልብ ቁርኝት ያብቃቹህ።
@Burtukan-ek8nt
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@HawaAli-d1h
Ай бұрын
አላሁመ አሚን 😢😢😢😢😢😢😢
@HawaAli-d1h
Ай бұрын
ባገኛችሁ አንድ የምነግራችሁ ታሪክነበረኝ ።
@rubinak4859
3 ай бұрын
ታርቀው በፍቅር ይኑሩ የምትሉ 👍
@ሚስጥርሚዲያA
3 ай бұрын
ስወድሽ ደምሪኝ🎉
@danielhailu4451
3 ай бұрын
ተለያይተው ነው እንዴ እየኖሩ ያሉት?
@alemayehugemechu7634
3 ай бұрын
❤❤❤
@BT-sx6uv
3 ай бұрын
@@danielhailu4451tefatewalko
@gabreelgabre6813
3 ай бұрын
ውይይይይ ገኒ ታረቁ ባባትሽ አጥንት ይዤሻለው ገኒዬ ሁሌ ሳያችው ሁሌ ምኞቴ ነው አድላይ እድትኖሩ ባለቤትሽ በጠቅላይ ም የዋ ሰው ነው አሁን የበፊቱን እረስተሽ ወደፊት ሒዱ በትዳር ገኒዬ አደራ ሳያችሁ እባሔ ነው የሚመጣው 😭😭😭 ❤❤❤ 🙏
@workefaris9447
3 ай бұрын
እስቲ ታርክ ስሩ ልጆቻችን ሚዜ አድርጋች ተጋብ በምትወዳቸው ልጆቻች ይዣችዋለው ❤❤❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@chombechombe8423
3 ай бұрын
ምን አይነት መገለጥ ነው ገራሚ እይታ ተባረኪ ወርቄ
@SameeraS-wu4hj
3 ай бұрын
Yarigilachew ballha ❤❤❤❤❤
@use-l3h
3 ай бұрын
ፈጣሪ ይሰማ አሜን❤❤❤❤
@EmuyeJima-w4z
3 ай бұрын
Yene konjo tebarki ❤❤❤
@yemisrachtsehay6129
3 ай бұрын
Awo be Mariyam ???
@yebewe
3 ай бұрын
በቃ ይታረቁ ምትሉ ፕሮግራሙ በነሱ እርቅ ቢሆን wow😮😮
@askalmesfin6669
3 ай бұрын
ስልጆቻችሁ ሰለመክሊት ብላችሁ አብራችሁ ኑሩ ይህን የመሰለ ፍቅር በነበር ሳይሆን በተግባር ባንድ ቤት ውስጥ እዲቀጥል እንፈልጋለን እግዚአብሔር ደስ ይበለው ሰይጣን ይፈር ለዚህ ቀሪ አለም ስለ ድንግል ማሪያም ብላችሁ ልጆቻችሁም ደስ ይበላቸው እኛም የምንወዳችሁ ደስ ይበለን የምትሉ
@ZgGulta-hv1jj
3 ай бұрын
ሲለያዩ ጠላት ሆነው ይችን አለም ለልጆች ጀሀነም ለሚያደርጉ ወላጆች ትልቅ አርአያ ናቸው ማሻአላህ መክሊት ጎበዝ በርቺ😊😊😊
@rabiwello2972
3 ай бұрын
መክሊቴ የቤተሰቡ እንቁ ልጅ የወንድሞችሽ እና፦ት የአባትሽ ዳኛና ጠበቃ የእናትሽ መካሪና ጓደኛ እባክሽ ክቡርት ዳኛ የነዚህን ድንቅ ጥንዶች አብሮነት በችሎትሽ ዳኝልን ስንል በትህትና እንጠይቃለኝ ከ❤❤❤❤❤
@EmuyeJima-w4z
3 ай бұрын
OHH you are so sweet ❤❤❤
@FhhGbn-gd3fe
3 ай бұрын
Yes pleas
@susu-e4s4v
3 ай бұрын
ትክክል የሁላችንም ሥሜትነው❤
@hananomkald1602
3 ай бұрын
አወ የምር አሏህ አዲላይ ያዲርጋቸው
@netsanethAndinet
Ай бұрын
ዩ ቱዩብ የሚሠራ ዳኛ በጣም ጎበዝ ናት።
@Yewahmenyhonal8532
3 ай бұрын
እውነት በጣም ነበር ለመስማት የጓጓሁት እስኪ እንደኔ የተበቀ ላይክ ይግጭ❤❤❤
@fafi_habeshawit
3 ай бұрын
እኔ እራሱ❤
@dinamoh2879
3 ай бұрын
የተበቃ ነው የጠበቀ
@quluceiluu5780
3 ай бұрын
እኔም
@dalyyaassefa2379
3 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውዶች ቤተሰቦች በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ስለ ልጃችሁ ስትመርቁ በጣም አባቷ ሲመረቃት ከልብ ስለገባ የእግዚአብሔርን ምርቃኑ ያሳድግሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን የጀመርሽውን ደግሞ መድኃኔዓለም በመካከላችሁ@@quluceiluu5780
@dalyyaassefa2379
3 ай бұрын
@@quluceiluu5780የአባት ምርቃን ብላሻለች እናትሽ የአባት ምርቃን መልካም ነው እናትና አባትሽን ስለከብርሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ ዘመንሽ ይባረክ ትዳራቸው ይባረክ አሁንም ባንድ ላይ ያረጁ እናትና አባትሽ እናትሽን በጣም እወዳታለሁ አባትሽንም በጣም ወዳችኋለሁ ደጎች ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ እናንተ ቤተሰቦች የተባረካቹ ነው ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባረክ በደሙ ሸፈንኳቹ አሜን እጸልይልሻለው እግዚአብሔር መልካምን ያደርጋል አባት እና እናትሽ ደግሞ በፍቅር አብሮ በአንድ ላይ ትዳር የእግዚአብሔር ነውና ትዳራቸውን ልጆቻቸውን በአንድ ላይ ሰብስቦ እንዲያሳድጉ ጌታ መድሃኒአለም ከነሱ ጋር ይሁን አሜን በአሜን አሜን በአሜን ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው
@Toyba-hassentube
3 ай бұрын
ማን ነዉ እንደኔ እናት እና አባቱን አግኝቶ ማስደሰትየሚመኝ😢😢ፈጣሪ ሁላችንም ያሳካልን ረጂም እድሜ ለእናት እና አባታችን😢
@AminaYoussef-c1r
3 ай бұрын
ኤኔ አለሁልሽ እንዴት እንደማስደስት እያለምኩ 😢😢😢😢😢😢
@fatumawase
3 ай бұрын
@@AminaYoussef-c1rደምረኛ
@Ethiopian.2233
3 ай бұрын
Toyba Enem Alex West benfket aketleg
@Ethiopian.2233
3 ай бұрын
Allen yetbklen betsebechechnen
@Rahel-x5j
3 ай бұрын
Tbarek legohi kalu endant yasebulhi
@eteneshbeyene2417
Ай бұрын
በሄድሽበት ቦታ ሁሉ በሮች ይከፈቱልሽ የሰው ግንባር አይታጠፍብሽ ስትያት አብሬ ስለሷ አሜን አልኩ ገንዬ ተባረኪ ሁሌም ውስጥሽን አሻግሬ አያለሁ ታሳዝኚኛለሽ ለቤተሰሽ የከፈልሽው ዋጋ በተለይ ለባለቤትሽ
@ZemzemAhmed-q2f
3 ай бұрын
በናታችሁ ታረቁ ገኒ በጣም ነዉ የምወድሽ ምርጥ እናት አንደኛ ሁሉም እናቶች እንዳንቺ በሆኑ
@MeronDawit-lu4cm
3 ай бұрын
አባትሽ ስወደው ትልቅ መፅሀፍት ቤት ማለት ነው ቃላት አመራረጡ ደስ ሲል ከ እርሱ ስለተወለድሽ እድለኛ ነሽ እውነት❤❤
@cristinayemichael12
3 ай бұрын
መክሊት ስለ ፍቅር የምትጠይቀውና ስለ ፍቅር የምታስተምረው ለፍቅር መች ደረስችና ነው የምትሉ ትኖሩ ይሆናል ነገር ግን ፍቅር ማለት ከአንድ ስው ወይንም ከተቃራኒ ጾታ ጋር ያለ ነገር ብቻ አይደለም ፍቅር ማለት ቤተስብን ሀገርን ማህበረስብን ወዘተ .....የሚያካትት ነው ስለዚህ መክሊት ስለ ፍቅር መጠየቅም ማስተማርም ትችላለች ።በርች !!
@MeriMTube
3 ай бұрын
ውደ23አመቷ።ነውባልሳሳት22ይሁነው
@betibeti5306
3 ай бұрын
ትክክል አገላለፅ❤
@zuzuyoutube292
3 ай бұрын
ትክክል
@TsgeredaSeyfu
3 ай бұрын
ማርያምን 👌
@HayatSherif-z3f
3 ай бұрын
ጎበዝበርችልኚ እህቴ ወደፊትብዙ እጠብቃለን
@mahiaw7292
3 ай бұрын
የሰጡሽን ፍቅር እና የክብር ልክ ጠብቀሽ የምትኖሪ እግዚአብሄር ያድርግሽ
@Ethiofy
2 ай бұрын
አቤት ገኒ የወጣትነት ውበትሽ !...❤ አምላክ በጤና የበለጠ ያኑራቹ አቦ
@TensaeTilahun-qx2ob
3 ай бұрын
ጌታሆይ እባክህ ገኒና ባለቤቷ ታርቀው ለማየት አብቃኝ ስወዳቹ ፍቅር የተሞላ ቤተሰብ
@Remla-M7Y
3 ай бұрын
ሁለቱም ወላጆቻቹ በህይወት ያሉ ተጠቀምባቸው እንደ መክሊት ተመረቁ😍😍
@fatumawase
3 ай бұрын
ደምረኛ
@DadaTube225
3 ай бұрын
ውዷደምሪኝ❤
@Remla-M7Y
3 ай бұрын
@@DadaTube225 ምንድነው ደምሪኝ??
@DadaTube225
3 ай бұрын
@@Remla-M7Y ሰብስክራይብነው
@TGST645
3 ай бұрын
በኢየሱስ ስም እንዴት ደስ እንደምትሉ የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ ይበዛላችሁ ቤተሰብ ናቸው ❤ እንወዳችኃለን❤
@aregashefekere8725
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@እናትሀገር-ኈ3መ
3 ай бұрын
ሁሉንም ይቅር ብላቺሁ አድ ላይ ሁኑ ለልጆቻቺሁ ስትሉ።
@beautifullily767
3 ай бұрын
መክሊትዬ የእናት የአባትሽ ምርቃት በሙሉ ይዉረድ ይድረስልሽ ለመላው ወንድሞችሽ ጨምሮ ይስጣችሁ መላዉ ቤተሰብ የሚትወደዱ ናችሁ
@fateiyahamza6072
3 ай бұрын
ታድለሽ። መኪልት የአባት እና የእናት ልብ መድርስ ማለት በጣም መታደል ነዉ ያራብ እንዴም። ለአባት ለእናት የልባቸዉን እንደ ማሰካላቹዉ ለኔም አስካልኝ😢
@zeharn-uw9td
3 ай бұрын
ኢንሻአላህ ይሳካልሻል ❤❤❤
@NejaAbraham
3 ай бұрын
ፈቶ በዚም ነንሽ
@Almi_Alm
3 ай бұрын
@@zeharn-uw9td ደምረኝ ማሬ❤🎉
@Almi_Alm
3 ай бұрын
@@NejaAbraham ደምረኝ ወዴ
@fateiyahamza6072
3 ай бұрын
@@NejaAbraham 🤔
@arditube7340
3 ай бұрын
ገኒን እወዳታለሁ ነገር ግን ጋሽ ሙሉጌታ ግን ያሳዝነኛል ዳዊትም በጣም እሱን ስለሚመስል እጅግ ውስጤ ይንሰፈሰፍል ለምን ብትሉኝ አላውቀውም❤❤❤❤
@JerryDibaba
3 ай бұрын
anchim endena nesh wendem alegn lek dawiten emimesil ena anjetan yebelagnal
@meyimunahesen
3 ай бұрын
ወላሂ እኔም
@sifuntiya7559
3 ай бұрын
ለምን ያሳዝኑሻል
@አያንቱ
3 ай бұрын
በጣም አንድ ላይ ብሆኑ😢❤❤❤
@fatumawase
3 ай бұрын
@useደምረኛr-ri4jw4fp3f
@ፅጌማርያም-21
3 ай бұрын
አስተዋይ ልጅ የተጣሉ እናትና አባትን ታስታርቃለች ተባረኪ መክሊት
@NeHase16
3 ай бұрын
እንደዚህ ያለ አማርኛ ማዳመጥ ናፍቆኝ ነበር። ለኹለተኛ ጊዜ ሳዳምጠው ነው ይኽን ድንቅ የጥበብ ሰው።
@hiwotloha9070
3 ай бұрын
ሴቶች ስንባል ለአባት ያለን ፍቅር ይለያል በአባት መመረቅ መታደል ነው ማኪ ጊዜው ፈቅዱ አብራቹ አርጅታቹ በስጋወደሙ በቁርባን ተባርካቹ ያሳየን ዘንድ ምኞቴ ነው🥰🙏Good Luck ማኪቷ ዳኛዋ❤🥰
@menenali8158
3 ай бұрын
መክሊት አዳማጭ ስለሆንሽ ደስ ይላል በዚሁ ቀጥይ እነዚህ እራሳቸው ጋብዘው እራሳቸው አውርተው ከሚጨርሱ ቀዥቃዣ ሴቶች ባህሪ ተጠበቂ እርጋታሽ ፈግታሽ ስነስረአትሽ ብዙ ማዳመጥሽ ጥሩ ነው በርቺ ጎበዝ ልጅ
@tedaddis8146
3 ай бұрын
Tru mike nw
@ፀጋየማርያምልጅ
3 ай бұрын
አብራችሁ ሁኑና ቁረቡ ባንድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emuyeemu4841
3 ай бұрын
እውነት ነው ጠላት ዳቢሎስ እርር ይበል
@Seada-ik5fu
3 ай бұрын
የምር ❤❤❤
@almir692
3 ай бұрын
❤❤❤እውነት ነው❤❤❤
@HuluagershTeshale-hb6gc
3 ай бұрын
😢😢😢👐👐👐👐👐
@eyobeshetu62
3 ай бұрын
በዚሕ እድሜ ቆርበው ይችሉታል
@ad1187
3 ай бұрын
ጋሽ ሙሉጌታ ደስ የሚል አባት ነው ። ቀሪ ዘማናችሁ የደስታ፣ የንሰህ ለስጋው ደሙ በቅታችሁ አብራችሁ አርጁ ። የንቁ ልጆቻችሁ ደታ ሙሉ ያድርግላችሁ በፈጣሪ ።
@Mercy-mw9nt
3 ай бұрын
ስጋሽ ይጥፍ
@AEMA349
3 ай бұрын
ጤነኛ ነሽ?@@Mercy-mw9nt
@berukjohny2507
3 ай бұрын
ይችልጅ መጠየቋን ነው ያያችሁት ውስጧ አሁን ባሉበት ሁኔታ ተጎድቷል ፍችን እግዚአብሔርም ይጠላል።ሕይወት አጭር ናተ እራስ ወዳድ አትሁኑ ።
@RahmetNuredin
2 ай бұрын
ገኒ ሴት ልጅ ብዙ ነገረ መቀየረ ትችላለች በብልሀት የጎደላችሁን ነገረ መሙላት ትችያለሽ አባክሽን ታረቁ።ለ ወንዱ ልጅ ለብቻው መኖረ ከባድ ነው ለልጆችሽ ስትይ አብራቹ ኑሩ አላህ ይጠብቃቹ ሰላማቹ ይብዛ !!!
@tesemategegne8686
3 ай бұрын
እንዲህ አይነት ፕሮግራም ሲከፈት በፍቅር ስለሆነ ለልጆቻችሁም መልካም የሚሆነው ተስማምታችሁ የማያስማማችሁን ነገር አጥብባችሁ ለልጆቻችሁ ስትሉ ሰላምን ፈጥራችሁ ቢሆን ኖሮ ምንኛ ደስ የሚል ይሆን ነበር።
@fatumawase
3 ай бұрын
ደምረኛ
@fiyametalovefiyametalove8690
3 ай бұрын
Betame gatan hulachenme tslote enaderge beye hayimanotachen 🙏
@mirthabesha8392
3 ай бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት 90% ከተለያዩ በኋላ እንደ ጠላት ነው የሚተያዩት እናንተ ምሳሌ የምትሆኑ ናችሁ ቀሪ ዘመናችሁን አብራችሁ ብትሆኑ ጥሩ ነው ልጆቻችሁ የበለጠ ደስተኛ ይሆናሉ።
@efremsa
3 ай бұрын
ማለት ተለያይተዋል እንዴ ?
@selam8844
3 ай бұрын
የሴትን ልብ የሚጠግን ወንድ እጅ ከሚሰብር ወንድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደሰ ሰትሉ
@tezaLove
3 ай бұрын
Amen Amen Amen
@ZdSd-e3n
3 ай бұрын
Wow❤❤❤❤
@Emiye20
3 ай бұрын
ይሄ ሰውየ የስንት ሴት ተማሪዎችን ህይወት እንዳጨለመ ብታውቂስ?
@Rediet3155
3 ай бұрын
amen
@hanabekelakasa7006
3 ай бұрын
@@Emiye20በምን እረግጠኛ ነሽ ?
@AdeyAbebaw-s3f
2 ай бұрын
የኔ ውድ ስወዳችሁ ማር የሆንሽ ልጂ ወዳገሬ ስገባ ተወርቶ የማያልቅ የፍቅር ታሪክ አለኝ የመድረክሽ ተካፋይ እደምሆን ተስፋ አደርጋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@TsehayLemi
2 ай бұрын
የናንተ ህይወት አያስተምርም ያኔ የልጆች ቀለብ መግዣ ከልክሎ ያስለቀሳትን አንረሳም ገኒ ግን ምርጥ ሴት ይቅርታን መድሃኒት አድርጋ ጤናዋን ያገኘች ሴት ብዙ የተማሪንባት
@WeWeee-k6v
3 ай бұрын
ገኒ ከባለቤትሽ ከልጆችሽ አባት አላሀ ከድሮ ፍቅራቹሁ ይጨምራላቹ ይመልሣቹሁ
@haymanotzeleke8179
3 ай бұрын
እድለኛ ነሽ ገነት ንጋቱ እንደዚህ ባልም አባትም ጎደኛም ፍቅረኛም መካሪም ከዛም ባልም የልጆች አባት የሆነ ምርጥ ሰው
@yiftuabebe7624
3 ай бұрын
አምላኬ እባክህን አንድ አድርጋቸው አስማማቸው ይሄ ሰው መልካም ሰው ነው ገኒ ጥፋት እንኳን ቢኖርበት ባንቺም ይሁን በእሱ ይቀር ተባባሉና ፍቅራችሁን አድሱት ሰታምሩ ፍቅርን መግለጽ ሲችልበት ድንቀቅሰው
@AdayesMohammed
3 ай бұрын
በእውነት ፍቅርርር የሆኑ ቤተሰብ ለብዙሀናችን ትምህርት የሚሆኑ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@evanamgs5487
3 ай бұрын
ሁልግዜ ሳያችሁ በፍቅር ነው የምታወሩት እብራችሁ ነው የማያችሁ ታድያ ለልጆቻችሁ ስትሉ ለምን እንድ እትሆኑም ሁሌ ምኞቴ እንድ ላይ ስትኖሩ ማየትን ነው የምመኘው እግዚአብሔር እምላክ እንድ ያድርጋችሁ ❤
@سميهعلي-ج1ي
3 ай бұрын
የቤተሰብ ዱአ ይደርሳል እኔ እናቴ እና አባቴ ሁሌም የሰዉ ፍቅር ይስጥሽ በሄድሽበት ሁሉ ይቅናሽ ነበር የሚለኝ አልሀምዱሊላህ በስደት ላይ ሁሉም ቤት አረቧች ይወዱኛል አንድ ቀን ክፉ መዳም አጋጥሞኝ አያቅም ቤተሰቧቻችን በኛ የሚደሰቱ አሏህ ያድርገን
@alyayasenshewmolo3632
3 ай бұрын
አሚን ያራብ ❤❤❤
@HayaArgaw
3 ай бұрын
እኔም በጣም ቆይሁኝ ስደት ስራ ብዛትና የማዳም ክፋት አጋጥሙኝ አያውቅም ለስው ቅን ስለሆንኩኝ ምርቃን አፋስ ነበር❤❤❤
@narditube4378
3 ай бұрын
እኔ ደግሞ ከህጸንናቴ ጀምሮ More እናት ትመርቀኛለች
@EliasFikade
3 ай бұрын
አሜን
@EliasFikade
3 ай бұрын
💚💛❤
@Yirgalem_Tube
3 ай бұрын
ልጅ አድጋ የናት እና አባት በቢሮዋ ቃለመጠይቅ ስታደርግ ማየት እንዴት ያስደስታል እኔን የናፈቀኝ አባቴ እና እናቴ ጉልበት ስር ቁጭ ብዬ መመረቅ ነው በጣም ደስ ትላላችሁ እናትሽን በጣም ነው የምወዳት መክልትዬ ❤❤❤❤❤❤❤
@DadaTube225
3 ай бұрын
ውዷደምሪኝ❤
@Remla-M7Y
3 ай бұрын
መክሊትዬ ክፍል 2 ቶሎ ልቀቅልን እና እንደዚህ በትዳር ውስጥ ያሉ እናም ብዙ አመታትን አብረው ያሳለፉ ባለትዳሮችን ብቻ አቅርቢልን ኖርማል ካፕሎችን አታቅርቡልን ከነሱ ምንማረው ምንም የለም ወረት ብቻ በቀረቡ አመት ሳይሞላ ተለያይተው ታገኛቸዋለሽ እናም አስተማሪ ታሪክ ምክር ያላቸውን ባለ ትዳሮች ይቅረቡልን የምትሉ👍👍
@mihret-hh7ny
3 ай бұрын
ግን እኮ ተፋተዋል
@ሔለንተስፋዬ
3 ай бұрын
መክሊት በፈጠረሽ አንድ ላይ እንዲሆኑ የቻልሽውን አርጊ የአባትሽ እድሜ ይረዝማል ከዚ በኋላ ተለያይቶ መኖር ምን ይጠቅማቸዋል አንዳቸው አንዳቸውን ቢያጡ ፀፀቱ ይገላቸዋል ለዚ ላለቀ ዘመን ልጆቻችሁን ማአረግ እያጣጣማችሁ ቆርባቸው የልጅ ልጅ እያሳደጋችሁ ኑሩ በእውነት ሞክሪ አትሰልቺ መክሊትዬ መድሀኒአለም ይርዳሽ
@Mul-pb5tq
3 ай бұрын
እግዚአብሔር መንገድ አለው አንቺን ምክንያት አድርጎ የተበጠሰውን የፍቅር ገመድ መልሶ ሊቋጥር ይሆናልና በርቺ የኔ ቆንጆ ብዙ አብረው እንዲያሳልፉ መንገዶችን አመቻቺ ይሄ የሚያስቀና ፍቅር እንደገና መታደስ አለበት በይቅርታ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@ghizienaghirmay3973
3 ай бұрын
ከእለታት ኣንድ ቀን. .....ያኔ ግጥሞችሽን ስታቀርቢ.......የተመኘሁልሽ ህየተመኘሁልሽ ከፍታ......እንደ ንስር ወደላይ ስትሰቀዪ ወደላይ ስትበሪ. .... እንደ ቢራቢሮ በደስታ ስትቦርቂ ኣየሁሽ መክሊቲዬ እንዴት እንደምወድሽ.....ከኤርትራ ነኝ ሁሌ ኣንቺን ማየት ደስታ የሚሰጠኝ የውስጤን ምትሰሚ ይመስል ሁሉ ነገርሽ የሚያረካኝ .......መልካም ጅማሬ ይሁንልሽ ንግስቷ🎉🎉🎉❤❤❤
@meklitmulugeta1
3 ай бұрын
I remember you🤍
@ghizienaghirmay3973
3 ай бұрын
@@meklitmulugeta1 በጣም በጣም ነው እምወድሽ እማከብርሽ በርቺልኝ የኔ ልጅ🙏🙏🙏💖💖💖
@burtekandemeke802
3 ай бұрын
የኔውድ የኔ ንግስት የኔመከታ እንዳቀባትሽ ልጥራሽ ብዬ ነው የናንተቤተሰብ ቤተሰቤ እስኪመስለኝነው የማየው በርቺ እመብርሀን ትከተልሽ ከትግስት እስከ ዳዊት ደረጃ መቀነስ ምን ልበልሽ በጣም እወድሻለው በርቺ ማማ እንደናትሽ የሰው መውደድ ይስጥሽ❤❤❤❤❤
@tsegaabera6243
3 ай бұрын
መክሊት እንዴት ታድለሻል በሁለት ምርጥ ቤተሰቦች የተገኘሽ በነገርሽ ላይ የገኒ ቤተሰብ ደመጀመሪያውን ቀን ፕሮግራማችሁን ማየት እስከሚያቅተኝ ድረስ እያለቀስኩኝ እያቆምኩኝ እየከፈትኩኝ በመከራ ነው የጨረስኩት በተለይ ባቢዬ ውውውውው አንጀቴን ነው ሚበላኝ የሶስት ልጆች እናት ነኝ ባቢ የሚባል እራሱን የሚመስል በመልክም በየዋህነቱም እና በጣም ነው ምወዳቹ ያባትሽ ምርቃ ይውረድ ገኒ እንዳለችው ከፕሮግራሞቻቹ ያላየሁት በጣጣጣጣም ቲኒሽ ነወሸ በርቱ ♥♥♥♥♥♥
@hewan1317
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ የምወዳቹሁ ስላማቹሁ ብዝት ይበል ሁለተኛውን በጓጓት እጠብቃለሁ
@negesudemissie7424
3 ай бұрын
ማርያምን ይህ አባት በጣም የእውቀት ሰው ገና ያለ ያልተገለጠ ክኽሎት እንዳለው በጣም ያሣብቅበታል አለ በጣም ለትውልድ የሚጠቅም እንጃ ብቻ አንዳንዴ እያለን ሰብሰብ የምናደርገው ነገር ያለ ይመስለኛል የማያላውሱ ነገሮች አሉ ለዛ ይመስለኛል ስወዳቸው ማርያምን የእውነት ንግስት እመቤት ቆንጆ ናት ገንየ ከሕንድ መምሰል ብቻ አይደለም ናት
@AsniAsni-rq5dj
3 ай бұрын
መምህርም አይደል
@yalem2598
3 ай бұрын
ምን አይነት መታደል ነው በእውነት የፍቅር ተምሳሌት ናቹህ ሰላማቹህ ይብዛ በጣም ነው ማደንቃቹህ ልጆቻቹህን ይባርክላቹህ ❤️❤️❤️❤️
@mihret-hh7ny
3 ай бұрын
ተፋተዋል እኮ
@yalem2598
3 ай бұрын
@@mihret-hh7ny አቃለሁ ግን የተለያዩ አይመስሉም
@mihret-hh7ny
3 ай бұрын
@@yalem2598 በትክክል ልክ ነሽ አብረው ቢሆኑ ጥሩ ነበር
@yalem2598
3 ай бұрын
@@mihret-hh7ny እኔም ምኞቴ ነው ደግሞ አይቀርም ይሆናሉ
@mihret-hh7ny
3 ай бұрын
@@yalem2598 አሜን ይሁንላቸው በእውነት
@samyhabte2821
3 ай бұрын
አቤት ስትዋደዱ ደስ ስትሉ የአምርባቹሀል የማይለያዩ ጥንዶች እውነት አብራቹ ሁኑ አትለያዩ
@biruktawitmeselu
3 ай бұрын
ወይኔ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና በደስታ እስከመጨረሻ ያኑራችሁ።
@shimzewge1195
3 ай бұрын
ሙሉጌታ ልጁን የገለፀበት መንገድና ምርቃት ድንቅ ነው ። ገነትና ሙሉጌታ ለጃችሁ ያላችሁ ፍቅርና ክብር ደስ ይላል። ክበሩ!!!
@SiseySisey-nv1ry
3 ай бұрын
የገንዬነ የባለቤቱዋ ፈቅር በጣምነው የምገርመው የእውነት የሚገርም እነትነ አባት ቤተሰብ ሰው ተለያይቶወ እኮን ፈቅራቸው ያሰቀነል🎉
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
3 ай бұрын
ደሚርኝማ ዉድ
@ሚስጥርሚዲያA
3 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ ቤተሰብ እንሁን🎉
@mehretkassa6041
3 ай бұрын
የእኔ አባት ስትመርቅ እንባዬ መጣ ፣ የእኔ አባት ምርቃት በህሊናዬ መጣ😢😢😢😢 ልክ ነው የአባት ምርቃት ወደር የለውም ገኒዬ የአባት ምርቃት ምን ያህል ዋጋ እንዳለው የተመረቀ ያውቀዋል፣የእኔም ውድ አባት የምርቃቱን ጥግ መርቆኛል እድሜ ጤናውን ያድልልን ዛሬም ይመርቀኛል ❤❤ ❤❤❤❤
@lidiyabayelign7726
3 ай бұрын
Amen 🙏
@Michaeleyohannes2127
2 ай бұрын
አሜን
@dagmtemesgen-g4i
Ай бұрын
ዋው ገኒ ልጅሽ እንኳን ለዚ በቃችልሽ ደስ ብሎኛል አባቷም በጣም ነው ማደንቀው በተለይ ደምጹ አሑን እራሡ ሲመርቃት እንዴት እንደሠማሁት ዋው
@YeromneshFantahun
3 ай бұрын
ገኔ ምርጥ እናት ነሽ ጀግና ምሳሌ ነሽ መክሊት ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ ምሶሶ በጣም በጣም ምርጥ አባት ከውስጥ ሲሆን እንዴህ ያስጣውቃል በጣም ያሳዝነኛል በትንሹም ቢሆን አውቃችሃለው በአንድ ጊቤ ነበርን …… ሁላቹንም እወዳቸዋለሁ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@MHAYYoutube
3 ай бұрын
ወይኔ ጋሺ ሙሌ ሲያወራ እዴት እደሚገባኝ😍🙏❤️❤️❤️ጀግና አባት
@fish618
3 ай бұрын
በጣም❤❤❤❤
@beyenezemariam8947
3 ай бұрын
መኪሊት በጣም የታደልሽ ልጅ ነሽ አንቺ ከነዚህ ከሁለቱ ከትዋናይ እና ከተዋና አስማሪ መፈጠርሽ ዕድለኛ ነሽ በርቺ መክሊት ጥሩ ጅማሪ ነዉ በርቻ
@Bana_tiBana
3 ай бұрын
ማሪያምን እናንተን ሳይ ሁሌ የሆነ ነገር ይሰማኛል ምናለ የኔ ቤተሰብ ቢያን ለኛ ሲሉ ቢታረቁ ምናለ ባይታረቁ እንኳን ጥሩ ፍቅር ቢሰጡን ሁሌ የኔና የወንድሞቼ እና የህህቴ ጥያቄ ነዉ የሰዉ ልጅ አይጣላም አይባልም ግን ልጅ ከተወለደ በዋላ ከባድ ነዉ ለልጆች እኔ መማር እየፈለኩ ሳልማር ከነሱጋ መኖር ሳቃቸዉ ማየት ብቻ ብዙ ነገር ብቻ ፈጣሪ ይመስገን አሁንም አለን ተበታትነን ጥሩ እናት ለመሆን ሞክራለዉ ምክኒያቱም ቤተሰቦቼ ትምር አስተምረዉኛል የገኒ ቤተሰቦች እዉዳችዋለዉ ማሪያምን❤
@fedufedila6122
3 ай бұрын
Atmogni wide beand fexari tsgn emegn duwa or tseliy atsheweji midiya layi yayenew ewnet new mulu bemulu mamen ykebdal fexari yrdash
@Mercy-mw9nt
3 ай бұрын
ጅል ጅላጅል የአረብ ሀገር ሸቃላ አርፈሽ ኑሮሽን ኑሪ
@eyerusdeselu2870
3 ай бұрын
አሜን የወላጆች ምርቃት የሕይወት መሰረት ነው ይሁንልሽ የደረግልሽ
@meskeremlegese1070
2 ай бұрын
ዋው ታድለሽ እናት አባትሽ እራሳቸው ፍቅር ናቸው አቦ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ደግሞም አስተዋይ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤
@mulatyalew2894
3 ай бұрын
አቶ ሙሉጌታ ትልቅ የሞራል እና ስብዕና ግንቦት ነው የሰጠሃት ይህ ላንተ ብቻ ሳይሆን ለሃገርም የምትጠቅም ልጅ ስለሆነች ይህ ትልቅ ስንቅ ነው ።ምንም ባይኖርህም ከስጦታዎች ሁሉ በላይ ነው የሰጥሃት እንቺም በርቺ።
@webetr-vt7nl5zh4k
3 ай бұрын
መክሊት አንቺ ትልቅ ልጆ ነሽ በመርያም አንድ ላይ እዲኖሩ አድርጊ በጣም ነው የሚዋደዱት እኮ ደሞ ሲያምሩ ካለው ችግር ጋርም አስተካክለሽ አንድ ላይ ይሁኑ ❤❤❤❤❤
@ZeynebaZeyneba-fd1ic
3 ай бұрын
አይ መኖር አይችሉም
@hayasana9468
3 ай бұрын
Kezi belay Andelay menor Ale 😅😅😅😅
@webetr-vt7nl5zh4k
3 ай бұрын
@@hayasana9468 በአንድ ቤት አብሮ መኖርና አብሮ መሆን ይለያል
@ታምሬቲዬብ
3 ай бұрын
ተራርቀውም ፍቅሩን አላጡትም
@ZeynebaZeyneba-fd1ic
3 ай бұрын
@@ታምሬቲዬብ አው
@Emnet865
3 ай бұрын
ይችን ኮሜንት እምታነቡ በሙሉ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤❤
@gabreelgabre6813
3 ай бұрын
አሜን ❤
@Umuferhan
3 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@workudessie6121
3 ай бұрын
የምመኘው ስለሆነ ገኒ ደስብሎኛል ካዛንቺስ መብራት አገልግሎት
@KelemeBekele
2 ай бұрын
መሀላቸው ፀብ እና መጠላላት ስሌለ ፈጣሪ መልካም ያረጋል አሜን
@mafitesfaye4791
3 ай бұрын
እንደነዚህ አይነት የተለያዪ አይደለም የሚኖሩ ባለትዳሮች አላየውም❤❤
@ايمانمحمد-ع6ث
3 ай бұрын
አላህ አስማምቱዋቹህ የልጆቻችሁን ደስታ ያሳዬኝ ያረብ😢😢😢😢
@yordanosissac9408
3 ай бұрын
አሜን
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
3 ай бұрын
ደሚርኝማ
@meskerm2880
3 ай бұрын
አንቺ የልጅ ትልቅ ነሽ እግዛብሔርን አመስግኚ እናት እናባትሽን በዚልክ ኢተርቪ ማድረግ በጣም መታደል ነዉ❤❤❤❤❤❤❤
@DadaTube225
3 ай бұрын
ውዷደምሪኝ❤
@GeniGeni-r7t
Ай бұрын
መክሊትየ እናትና አባትሽን ለማስታረቅ ሞክሪ ውይ ፕሮፌሰር ሙልጌታ በጣም አንጀቴ ይንሰፈሰፋል
@FelleBeyene-to9gp
3 ай бұрын
እኔም ልጨምርልሽ የጌታን ፊት የምትፈልጊ ሁኚ ጌታ በህይወትሽ ያግኝሽ ስምም ዝናም ያልፋል እየሱስ ግን ህይወት ነው አይለፍሽ በወጣትነትህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ሰለሚል እባክሽ በዙሪያሽ አጥር የሚሆንልሽን የሞተልሽን ጌታን ፈልጊው የማይጥልሽን የማይከዳሽን ፈልጊው እየሱስ ያድናል
@GgGg-zs9ph
3 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልሽ ደስ የሚል ምክር ጌታ እየሱስ ይባርክሽ
@genetwoldesenbet8418
3 ай бұрын
@@FelleBeyene-to9gp እየሱስ ይገላል አላለችም እሷም የያዘችው እምነት በቀራንዮ አደባባይ ዋጋ የከፈለላትን ነው ምታመልከው ሰውን ለማሰናከል አትሩጡ
@wonshetmokonnen
3 ай бұрын
ስንት ኢየሱስ አለ፤ ለክርስቲያን ተቀበሉ ማለት ነውር ነው። የማያውቁትን ሂዳቹ አምላክነቱን መስክሩ
@mikalmicheal
3 ай бұрын
ኣሜን😊
@hiwel9209
3 ай бұрын
🫣🫢🤔በየቦታው መልእክት ማስተላለፉ ጥሩ ነበር ግን ግን ያለቦታው ግን እንዴት ነው ???? ስንት የማያምኑት ስንት የማያውቁት እያሉ እዚጋ ግዜን ማባከን ልክ በዚ ክረምት ውሀ የጠገቡ ዛፎችን ውሀ በማንኪያ ማጠጣት አይሆንባችሁም?????
@KabiLulu-l3t
3 ай бұрын
አብረው መኖር የጀመሩ መስሌኝ በደስታ ለማየት ስሮጥ ተደፍቼ ነበር ጌታ እየሱስ ቀሪ ዘመናቹሁን ይባርክ ❤❤❤
@Hayat-wz1bd
3 ай бұрын
እኔራሡ
@Mercy-mw9nt
3 ай бұрын
ወረኞች የአረብ ሀገር ገረረዶች አንድ ትዳር ሳትይዙ ስንት አመት ኖረው ልጆች ያፈሩትን ካልታረቁ ብላችሁ ትፈተፈታላችሁ
@zamzambashir349
3 ай бұрын
@@Mercy-mw9nt Jezba🤮🤮🤮lemagn
@Mercy-mw9nt
3 ай бұрын
@@zamzambashir349 እናትሽ
@Hayat-wz1bd
3 ай бұрын
@@Mercy-mw9nt ይኸንሁሉ ምን አመጣዉ እኛ ባለትዳር የበቸሠብ አሥተዳዳሪ ነን እሽ ይኸንያለችዉ ከመልካም ምኛትነወ ክፋታ
@ዘሀራየአላሻልጅ
3 ай бұрын
ያረቢ አንድ ያርጋችሁ እሱ አይቸግረውም
@yordanosissac9408
3 ай бұрын
እውነት አምላክ አይቸግረውም ተመስገን ከፍቅር ሌላ ምን አለ ይመስገነው
@HuluagershTeshale-hb6gc
3 ай бұрын
አሜንንንንንንንን❤❤❤❤
@Mercy-mw9nt
3 ай бұрын
ወረኞች ትዳር ያዙ ጀመሪያ
@AlemSamuel-zx9wz
3 ай бұрын
ምን አይነት መባረክ ነው እውነትም የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ እግዚአብሔር ስላማችሁን ይብዛው ልጆቻችሁንም እግዚአብሔር ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤ መክሌት የኔ ቆንጆ አስተዋይ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር የምትፈልጊው ቦታ ላይ ያድርስሽ❤❤ ክፍል ሁለትን በጎጎት እጠብቃለሁ ❤❤❤
@abiabera5211
3 ай бұрын
ገኒዬ የቀድሞ መምህሬና የመመረቂያ ጽሑፌ አማካሪ ፕ/ሙሉጌታ ጀዌሬ ለናንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ። ልጆቻችሁም የተባረኩ ናቸው። ፈጣሪ ስለእናን የተመሰገነ ይሁን። አሁንም ዘመናችሁ ይባረክ! የሆዳችው ፍሬም ይባረኩ። መክሊት ፕሮግራምሽ ሌሎች የሚታነጹበት ይሁን! ትውልድ ይማርበት ይትረፍበት።
@mezmurgodyoutube3115
3 ай бұрын
ከዚህ በላይ እርቅ ምናለ ተለያይተው እንኳን አብሮ ከሚኖር ሰው በላይ ነው ፍቅራቸው ። አንዳንድ ሰዎች እያስመሳሉ ሳይግባቡ በአንድቤት ይኖራሉ ይህ ደግሞ ጥሩ አይደለም። ከዚህ ቤተሰብ የተረዳውት በአካል ተለያይተው ነገር ግን የልብ ፍቅር በውስጣቸው አለ በጣም የሚደነቅ ፍቅርነው። ብዙዎች ተለያይተው ለበቀል ሲፈላለጉ ይህ ቤተሰብ ግን ተለያይቶ ፍቅሩ ጨምሯል አንዱ ለአንዱ መልካሙን የሚመኝ ቤተሰብ ነው። እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ ተባረኩ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@እናትአገሬ-ቈ3ገ
3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ግን ለምን ላይኩ አነሰ ወገን በላይክ እንጀምር ይገባዋል
@KokiLavi-tz6np
3 ай бұрын
የኔ ወድ መክሊት የኔ ቆንጅ የልጄ ሰም ሰለሆን በጣም ነው የምወድሽ በረቻ
@Blue-Bird-Sky
3 ай бұрын
የልጅሽ ስም ባይሆን አትወጃትም ? 😮
@tsehaymegersa2145
3 ай бұрын
Woow Yemen lij meklit new smw
@tadalachgetachwe5118
3 ай бұрын
አረ በሳቅ ክክክክክክክክክክ
@እናትያላህስጣታናት
3 ай бұрын
@@Blue-Bird-Skyምርጥ ጥያቃ ክክክክ
@መሰንበት
3 ай бұрын
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ እግዚአብሔርን ከልቤ ነው ምወዳቹህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ኑርልን 🙏🙏🙏
@rozeteddy
3 ай бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ዘመናዊ ባለትዳሮች ናችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላችኃለሁ።
@helenkeno6967
3 ай бұрын
WOW WOW Beautiful ETHIOPIAN FAMILY GOD Bless All ETHIOPIANS People እንዲት ደስ የሜል ትዳር ነው እግዚአብሔር እድሜ ይጨምርላችሁ አይለያችሁ እግዚአብሔር ለስጋ ደሙ ለቁርባን ያብቃችሁ ♥️🙏♥️🙏💯💯✔️✔️🌹🌹🌹💋❤️
@galayuser1127
3 ай бұрын
ጋሽ ሙሉ ጌታ እረጅም እድሜ ሲያወራ ቢያድር አይጠገብም❤❤❤❤❤
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
3 ай бұрын
ኡፍ መታደላቹ እንዲ አይነት ምርቃት ለዘር ማንዘር እስከ 7 ቤተሰብ ይደርሳ መኪ እድለኛ ነሽ ዘመንሽ ይርዘም አባትና እናት እውነት እድሜ ከጤና ይስጣቹ በልጆቻቹ አለም ተደሰቱ🎉🎉🎉
@genetwoldesenbet8418
3 ай бұрын
መክሊት አማኑኤል አባቴ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ አባትሽ ገና መናገር ሲጀምር እንባዬ ነው የመጣው ሲናገ የእውነት ከልብ የእናትና የአባት ምርቃት መልካም ሥፍራ ያኑርሽ
@HiwotTelila
3 ай бұрын
ኡፍ ደስ ሲሉ እናትና አባትሽን እድሜ ይስጥልሽ አንቺም ተባረኪ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@leleyimer8783
3 ай бұрын
ቅመም ከሆኑ ወላጆች የተገኘሸ ፍቅር የሆንሸ ልጅ ከፍ በይ ሰወድሸ❤❤😘😘
@SalamawitatalweSala
3 ай бұрын
መክሊትዬ አባትና እናትሽ በጣም ደስይላሉ እነሱን የመጀመሪያ እግዳ ማድረግሽ በጣምደስ ይላል የኔቆጆ በርቺ
@mahze5320
3 ай бұрын
መክሊትዬ በጣም ድንቅ የሆኑ እናትና አባት አለሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ታድለሻል
@uyth8675
3 ай бұрын
እኔ ግራ የገባኝ ይህ ሁሉ ፍቅር እያለ ለምንድነው የተፋቱት😢እግዚአብሔር አንድላይ ያድርጋቸው
@rihanaribaa
3 ай бұрын
አብራቹ ኑሩ እስከተባሉድረስኖረው ልጅም አፍርተዋል መለያየትም መጣመርምሚፈቅደው አላህነው እደራሳችን ፍቃድ ቢሆን የትበደረስን እኛ መጣር ብቻነው ሚሳካው እሱነው ተለያይቶም በሰላም በሰለም መኖረ እደሚቻል አስተምረውናል🎉🎉🎉
@titibibi
3 ай бұрын
@@rihanaribaathe new movement !
@Nardos-z5t
3 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@morasosa5390
3 ай бұрын
be haymanot guday new ye sue famili beteseboch protestant /pentse/ nachew ena ahun lay esum ende enesu hone
@አሚነኝተስፈኛዋ
3 ай бұрын
ገኒ የማቅሼየጀራናትፊልምላይአይሽነዉየማቅሽመላምኖረሻል
@hagushahiyab4747
3 ай бұрын
ያሁሉ ምርቃት ያሳክልሽ እና ኣንድ ነገር ተደብቓ ቀርታለች እና እኔ ልጨምርልሽ ፍቅር የመላው ትዳር ይስጥሽ ፡በልጆችሽ ተከበሽ ይምርጥ ሙርጦች እናት ያርግሽ🎉❤
@sarahsarahaa
3 ай бұрын
በለቅሶ ጨረስኩት 😢መክሊቲዬ የልጅ አዋቂ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ፀጋዉን ያብዛላቹሁ ዉዶችየ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ በአንድ ቤት ቀሪውን ዘመናቹሁን በፍቅር ያኑራቹሁ❤
@alexemanuel2103
3 ай бұрын
የኔ እናት የተባረኩ እናትና አባት ሰለሰጠሽ እ/ር አመሰግኚ እ/ር ከዚህ በላይ ከፍ ከፍ ትያለሽ ቤተሰብሽን ወንድሞችሽ በፍቅር በሞገስ ከፍክፍ በሉ God bless you❤❤❤❤
@HayuEmureyanamharawit
3 ай бұрын
አቦ እኔም አብሬ አለቀስኩ ሰው ሲያለቅስ ማልቀስ ነው ስራየ😢😢😢 በርች መክሊትየ❤❤❤❤
@ሚሚያፍቅርሰውሚሚያፍቅርሰ
3 ай бұрын
enane betese
@Mercy-mw9nt
3 ай бұрын
ስራ ፈት ጅል ስለሆንሽ
@FjRu-ci5bm
3 ай бұрын
እ@@Mercy-mw9nt
@HayuEmureyanamharawit
3 ай бұрын
@@Mercy-mw9nt አፈር ብይ አፈር ያብላሽ ደደብ ገገማ ደንቆሮ ነሽ 😡😡😡
@ሲትራራህሚ
3 ай бұрын
የኔ ውዶች ❤❤❤ መኪልትዬ የአባትሽ የእናትሽ ምርቃት ይድረስሽ ክፉውን ያርቅላቹ😢
@sebleabebe7100
3 ай бұрын
ይቺ ልጅ በጣም የምታሳዝን ልጅ ናት የአባቷ የዋህነት የእናቷ ብልህነት ስወደው በይ አንቺን ምክንያት አድርጎ ያጣምራቸው፡፡😍😍
@GGU900
Ай бұрын
በዚህ ሀገር አብሮ እየኖሩ የተለየዩ ስንት በለትደር እየሉ እንደና ገኒ ደግሞ ተለየይቶም በፍቅር ልጆቸቾውን የምሰድጉ ምሰሌ የምሆኑ ቤተሰብ ከልብ ወደቿለው ሰለምና ጤና ይስጠቹ🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@MarkosGudina
3 ай бұрын
ይህን ቤተሰብ የሚወዶ ከ ውሳኔ film ጀምሬ ነው ፈጣሪ ይባሪካችሁ
@asnabelayneh7228
3 ай бұрын
ገንዬ ስምን መላእክት ያወጡታል ያገናኛችሁ ስሙ የተባረከ ይሁን ! የፀሎት ባንክ አለ አባቴ እየመረቁ አሜን ነው እንዴት እንደምወዳችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ እናንተ እውነተኞች ናችሁ ሃበሻ ድብቅ ነው እናንተ ግን ትለያላችሁ እግዚአብሔር መልካም ነው ! ዘራችሁ ይባረክ እውነትን ተከተሉ እውነት ኢየሱስ ነው !
@haymanotderribe8843
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በይ መክሌትየ ሁላቹህንም እወዳቹሀለው እናት እና አባት ዘላለም ይኑሩ ❤❤❤
@AlemneshEmbaye
Ай бұрын
ገንየ በጣም ነው እምወድሽ በቲቪ ሳይሽ ደስ ይለኛል ልጆቻቹሁም ያምራሉ ስለዚ በእግዝአብሄር ስም ሁላቹሁም አብራቹህ ብትኖሩ የልጅነት ፍቅርሽን እንደዚህ እየሳቃቹህ ብታልፉት እውነት ደስ ይለኛል እሳላለሁ ልጆቻቹህ ደስ ይላቸዋል
@MesiHeyat
Ай бұрын
እኒ ሙሉ በተሰቡ ደስ ይላል አባትና እናትሽን አሰታርቂ አብርዉ ይንሩ ሰተት ያለነዉ❤
28:00
ፍቅር #2 ፍቅር በወላጆች አንደበት ሲተረክ! “እናንተን ወዳና ፈቅዳ የሰጠችኝን የልጆቼን እናት በልቤ እንደ ባንዲራ እያውለበለብኩ እኖራለሁ” /ክፍል 2/
Meklit Mulugeta
Рет қаралды 305 М.
1:14:45
በቡልጋሪያኛ ነው አፍ የፈታሁት ... በጣም የዋህ ነው እድለኛ ነኝ ተወዳጁ ተዋናይ ሄኖክ እና ባለቤቱ ጋዜጠኛ ውቢት | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 562 М.
00:17
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
ElzaDog
Рет қаралды 13 МЛН
00:58
美味しい食べ物のASMR ASMR FOOD 🍜🍝🍜🥓🥢🍗#asmr #美味しい食べ物#食べ物#vlog
ASMR FOOD
Рет қаралды 32 МЛН
00:24
黑的奸计得逞 #古风
Black and white double fury
Рет қаралды 28 МЛН
00:19
Human vs Jet Engine
MrBeast
Рет қаралды 164 МЛН
2:21:35
በ14 ዓመቷ ጠለፋት! ያለቤተሰቧ ፈቃድ አስጠመቃት!|| እንተንፍስ #26
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 305 М.
1:52:59
ፍልሚያ ሙሉ ፊልም | Felmiya Full Amharic movie [ New Ethiopian Amharic movie ] @maya.flicks
Maya Media
Рет қаралды 3,8 МЛН
33:48
ባሌ እራሱን ሲያጠፋ አጠገቡ ነበርኩ! ....ባለ ታሪክ ቲክቶከር ፍሬህይወት
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 174 М.
1:03:08
በለቅሶና ሳቅ የታጀበው ልዩ የአዲስ አመት ቆይታ #አዲስ_አመት#newyear2017#Geny@artistgenetnigatu1371 @realityshow7187
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 515 М.
1:20:16
እናቴ ይቅር በይኝ..በሳቅና ለቅሶ የታጀበው ፕሮግራም! ሰው በራሱ ፀሎት እንዴት ባሉን ያጣል? #gizachewashagrie#duet#yayneasegid
Maraki Weg
Рет қаралды 813 М.
35:11
ጷጉሜ 1ን ከመክሊት ጋር! ማልቀስ አልወድም ግን አለቅሳለሁ!...የፈጣሪ ቪአይፒ የሆንኩ ይመስለኛል!
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 195 М.
9:13
የእኛ ቀናት #186 ልጄን እያለቀስኩ መርቄ ሸኘሁት::
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 172 М.
45:48
የበኩር ልጄን አሜሪካ ወስዶ ጉድ ሰራኝ! “ሁሉም ይቅርና እኛው እንስማማ!” Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 130 М.
41:31
ዋንቲያ የኢትዮጵያ ሕዝብን በይፋ ይቅርታ ጠየቀች|wantiya|abrilo|ዋንቲያ እና አብሪሎ ስለግንኙነታቸዉ ተናገሩ /#abbaytv#sekela#habesha
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 543 М.
2:35
ለአባቴ የገጠምኩት ግጥም አስለቀሰው። (አባቶች ቀን)
Meklit Mulugeta
Рет қаралды 231 М.
00:17
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
ElzaDog
Рет қаралды 13 МЛН