"ፍቅር በጠመንጃ" አስቂኝ ወግ በአርቲስት | ፍቃዱ ከበደ | Fikadu Kebede | Ethiopia

  Рет қаралды 263,587

AmharicTube

AmharicTube

Күн бұрын

ውድ የ Amharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን "ፍቅር በጠመንጃ" አስቂኝ ወግ በአርቲስት ፍቃዱ ከበደ "ተስፋ የግጥም ስብስብ መጸሐፍ ምረቃ ፕሮግራም ላይ የቀረበ አሰተማሪ እና አዝናኝ ዝግጅት ይዘንላቹ ቀርበናል እንደተለመደው ገንቢ የሆነውን አስተያየታቸሁን እና ለአርቲስት ፍቃዱ ከበደ ያላቸሁን አስተያየት እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን።
Like Comment Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy

Пікірлер: 103
@Amharictube
@Amharictube 5 жыл бұрын
ውድ የ Amharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን "ፍቅር በጠመንጃ" አስቂኝ ወግ በአርቲስት ፍቃዱ ከበደ "ተስፋ የግጥም ስብስብ መጸሐፍ ምረቃ ፕሮግራም ላይ የቀረበ አሰተማሪ እና አዝናኝ ዝግጅት ይዘንላቹ ቀርበናል እንደተለመደው ገንቢ የሆነውን አስተያየታቸሁን እና ለአርቲስት ፍቃዱ ከበደ ያላቸሁን አስተያየት እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን። Like Comment Share Subscribe Amharic Tube Thanks a lot
@በስምህልጠራጌቱ
@በስምህልጠራጌቱ 5 жыл бұрын
መልካም ነው ግን እናተም መልካም መልካሙን ላኩልን ይህ አያበሥሳጨም አይ ፊትኮ ስንት አብረን ስቀናል ማንኛውም ነገር በመልካም ብናየው ይመቻቹሁ
@ወልድዋህድዘ-ሓበሻ
@ወልድዋህድዘ-ሓበሻ 4 жыл бұрын
የትግራይ ሰው ፍቅር ነው ኣባቴ ፍቅራችን ልባችን ይመልስ ለሃገራችን ሰላም ያውርድልን
@thinkpositive7851
@thinkpositive7851 Жыл бұрын
ሁሉም ሀበሻ ፍቅር ነው 💚💛❤
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 2 жыл бұрын
እንዴት ጣፋጭ ግሩም ፅሁፍ ነው !!! ትግራዮች የትግራይን ልጆች እንደዚህ ነው የማውቃቸው ፖለቲክ ቡልሽት! አክራሪነት ቤሽቲያ
@tsigekasaye5960
@tsigekasaye5960 3 жыл бұрын
እውነት ነው ከረጅም አመቶች በፊት ነገሮች ደግ ነበሩ!!!!!! የሄንን ንባብ ስንት ገዜ አየሁት በጣም ደስ ይላል
@yeshhod6579
@yeshhod6579 2 жыл бұрын
ፍቄ ደጋግሜ ሰማሁት፣ ዓይኔ በንባ ተሞልቶ በሳቅ ፍርስ አልኩ፣ እንደ ዛሬ አያድርገውና መብራቱዎች ፍቅር ናቸው ፣ እግዚአብሔር የድሮውን ፍቅር ይመልስልን። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ፣ ግጥም አይጥፋህ፣ ይብዛልህ አልኩህ እንደ መብራቱ!!!
@enkuwerikashgra9018
@enkuwerikashgra9018 Жыл бұрын
ለም አለቀስኩ አይ የኛ ፍቅር
@teshomebeshahad4935
@teshomebeshahad4935 2 жыл бұрын
ፍቄ ምረጥ ሰው ምርጥ ኮሜዲ ነው ያቀረብከው ጣፋጭ ጣፋጭ ለዛ ያለው መጣጥፍ እናመሰግናለን
@dawitbelew4890
@dawitbelew4890 3 жыл бұрын
ምን አይነት ገራሚ ሰው ነክ ፍቄ ሙሉውን ተመስጬ ነው የሰማውት የምር ደስስስ የሚል ታሪክ + አቀራረብ 👏👏👏👏👏
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 жыл бұрын
አርቲስት ፍቃዱ ስችልበ ጎበዝ ነህ
@shebre1290
@shebre1290 2 жыл бұрын
ፍቄ በጣም ደስ ይላል በሣቅ ገደልከኝ
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 2 жыл бұрын
ፍቅዬ በጣም መሳጭ ነው 🥰🥀🙏🇪🇹
@endaletesfate7954
@endaletesfate7954 5 жыл бұрын
በእውነት ፍቄ ትችላለክ እኮ ብቻዬ ቁጭ ብዬ ስስቅ ዋልኩኝ
@asterlebene9946
@asterlebene9946 2 жыл бұрын
ፍቄ ሰላየሁህ ደሰ ብሎኛል ደሰ የሚል ልጅነትን የሚያሰታውሰ ንፁ ፍቅር አዎ ደግ ነበር የአፄዘርያቆብ ትምህርት ቤት ጓደኛዬ ታሰታውሰ ይሆን?ወይ አገሬ
@hilnawawmekuriya7972
@hilnawawmekuriya7972 2 жыл бұрын
ፍቄ የንተን ግጥም ስሰማ የሚገርም ደስታ ነው የሚሰማኝ
@ChuchuBehielu
@ChuchuBehielu Ай бұрын
ዛሬ ነው ያየሁት አለቀስኩ ፍቄአችን
@wendepictures2330
@wendepictures2330 Жыл бұрын
ፍቄ👏👏👏
@mudaytadesse5075
@mudaytadesse5075 2 жыл бұрын
ዋው
@tekahailu6360
@tekahailu6360 2 жыл бұрын
*በጣም ❤ ድንቅ☺️*
@Bayu-uh9rd
@Bayu-uh9rd 3 жыл бұрын
ሰላም ሀገራችን ይሁን
@abdodo5819
@abdodo5819 4 жыл бұрын
ደስ ይላል እናመሰግናለን
@habibaredi8201
@habibaredi8201 2 жыл бұрын
በጣም አዝናኝ እና አስቂኝ ወግነው።ፍቄ ይመችህ ቋንቋቸው አፍክ ላይ ያምራል ትችላለክ.....😂😂😂😂😂😂😂😂
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 5 жыл бұрын
😍😍😍ምርጤ
@sodereaddis4335
@sodereaddis4335 5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@Amharictube
@Amharictube 5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@Bayu-uh9rd
@Bayu-uh9rd 3 жыл бұрын
በጣም ያስቃል ክክክክክክ
@ሀይልየእግዚአብሔርነዉ
@ሀይልየእግዚአብሔርነዉ 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ወይ ፍቃዱ በሳቅ ገደልከኝ
@nasir2290
@nasir2290 4 жыл бұрын
እወድሃለሁ ፈቃዱየ
@abdobatser7379
@abdobatser7379 2 жыл бұрын
ፍቄ በጣም ምርጥ ነህ ትልቅ የፍቅር መልክት አለው በጣም ነው የሳኩት ፍቄ እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-ql3jq6mt7j
@user-ql3jq6mt7j Жыл бұрын
Fikr yeshalal
@bezusene7122
@bezusene7122 4 жыл бұрын
Be tam yaznanal !! Thank you Fike !!!!! Ejeh ayentef
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 2 жыл бұрын
መብራቱን የሚመ ሳሰሉ ሰዎችይኖሩ ይሆን በዚህ ዘመን?! ልክ እደመብራቱ አይነት ሰው ነው የናፈቀኝ!!
@AbinetBekele-m6f
@AbinetBekele-m6f 2 күн бұрын
Erwa erwa
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
ሳልወድ አሳቅከኝ😖😖😖
@girmachewatalo2656
@girmachewatalo2656 3 жыл бұрын
በሳቅ 😂😂😂😂
@በስምህልጠራጌቱ
@በስምህልጠራጌቱ 5 жыл бұрын
ወይ ትግርኛኮ ጣፋጨነው የምር
@sodereaddis4335
@sodereaddis4335 5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@Amharictube
@Amharictube 5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@abdobatser7379
@abdobatser7379 2 жыл бұрын
ፍቄ በጣም ትችላለህ አድናቅህ ነኝ ፍቄ
@girmamogus4975
@girmamogus4975 2 жыл бұрын
We needed this laugh
@ተናፊኖስእምነጽዬንይብልሰ
@ተናፊኖስእምነጽዬንይብልሰ 5 жыл бұрын
ሎፍቃዱ ዋይይይይይይይይ
@enayko5471
@enayko5471 2 жыл бұрын
Are feke chemrekale 😀😀👌👏👏
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 5 жыл бұрын
Allah Ethiopian Etebkat hezbochwanem ende derow befekere yanurachew
@የድንግልልጅነኝ-ጠ5ወ
@የድንግልልጅነኝ-ጠ5ወ 4 жыл бұрын
Fkd besak gedelken eko tank youuuuuuuuuuuuuu 🌺🌺🌺💐💐💐💐🍊🍊🍊🍊💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹
@thefitsum3013
@thefitsum3013 2 жыл бұрын
ፎግረሀለ የነእያሱ ትያትር በትግል ዘመን እንዴት ታሪክ እንደሰራ አላወቅሽም ?
@hanibaltadesse9258
@hanibaltadesse9258 2 ай бұрын
Awoo seferr kad
@eshetusenay7786
@eshetusenay7786 4 жыл бұрын
Fike best hiiiiiii
@gebretsadikmesfin6950
@gebretsadikmesfin6950 2 жыл бұрын
Endew Ewnet beza seat Kanyte yanese chniklat yeneberew tagay yinoral biye alasibim.
@menenkinfu6373
@menenkinfu6373 3 жыл бұрын
betam bizu gize bisemaw yemaselech hule addis
@daremyeleshgeda533
@daremyeleshgeda533 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@ethiopeace9286
@ethiopeace9286 4 жыл бұрын
Ere betam yigrmal fke Alekayen new yasetawoskgn
@tube3041
@tube3041 5 жыл бұрын
👏👏👏👏
@Amharictube
@Amharictube 5 жыл бұрын
"ፍቅር በጠመንጃ" አስቂኝ የፍቅር ወግ በአርቲስት | ፍቃዱ ከበደ
@Amharictube
@Amharictube 5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@eiualtarik1326
@eiualtarik1326 4 жыл бұрын
❤🙏
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
🥰👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
@MadinaMuhe
@MadinaMuhe 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@esetemebea7020
@esetemebea7020 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@fefe2808
@fefe2808 2 жыл бұрын
Sewodhe eko feka yemche
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ 5 жыл бұрын
"""ፍቅር በጠመንጃ" አይ ፍቄ አንተ ቀለድክ """ በካልቹ እና በካቴናም ነበረ እነዚህ ፋራዎች ያኔ ጥፍራቸውን ሣይነቅሎ እና አውሬ አመላላቸው ሣይወጣ ሥንቱን ሤት በጉልበት ሣይሆን በፍርሐት አፈሡ
@bettytube2
@bettytube2 4 жыл бұрын
ደደብ ነገር ነህ ፋራ የምትናገረውን አደለም የፊደል አጻጻፍ በቁጡ የማታውቅ ደነዝ
@dawitghebreyesus288
@dawitghebreyesus288 2 жыл бұрын
ደነዝ
@elminshe8659
@elminshe8659 3 жыл бұрын
😘😘😁
@germagmadehen2700
@germagmadehen2700 4 жыл бұрын
Fke andegna andegna
@muluhunegn2957
@muluhunegn2957 2 жыл бұрын
Desi sil
@getnetasnake7290
@getnetasnake7290 2 жыл бұрын
AMHARAS, WAKE-UP, STAND-UP, UNITE & FIGHT FOR YOUR RIGHTS 💚💛❤️
@benyamasgdom9182
@benyamasgdom9182 2 жыл бұрын
No more Amarha,say qemant ,Agewe,weyeto,fareta........
@sarabereket2129
@sarabereket2129 2 жыл бұрын
ፍቄ ጎበዝ ነህ በርታ 😘
@abemtina7672
@abemtina7672 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@elminshe8659
@elminshe8659 3 жыл бұрын
😁😁😁
@thefitsum3013
@thefitsum3013 2 жыл бұрын
የአማራ ችግር(ቀዉስ) 1. የማንነት ችግር 2. የታሪክ መበረዝ
@surafeladmasu9421
@surafeladmasu9421 5 жыл бұрын
ትግሬ ወንድ ነው ጀግና
@ወንቅሸትቅዱስገብርኤልገዳ
@ወንቅሸትቅዱስገብርኤልገዳ 5 жыл бұрын
Surafel Admasu ትወድነው ማለት ይሄን ከዚጋር ምን አገናኘው ቀልድ እኮ ነው የሆክ አህያ ዝፍጥ
@Amharictube
@Amharictube 5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@эфиопияиАддис-Абеба
@эфиопияиАддис-Абеба 5 жыл бұрын
ገና ይቀለድባቹሀል ምድረ አጋሜ ቁልቋል ቆርጥምዩ ተኝዪ ሰናይ ምሽት ።
@tizitamulat6890
@tizitamulat6890 5 жыл бұрын
ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም אלמיו ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የኔ የሀገር ልጅ በሳቅ ወደኩኝ:: ክክክክክክ
@selamethiopia3752
@selamethiopia3752 4 жыл бұрын
@@эфиопияиАддис-Абеба ayibalim sewochin makibar kezam makaber yinoral sewun eyasedabu lemen tesadebku malet gibizenat naw
@mohamedseid4995
@mohamedseid4995 5 жыл бұрын
እዋዋዋይ ፉቃዱ አንተ ጮምላቃ
@Amharictube
@Amharictube 5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@efaabera7602
@efaabera7602 2 жыл бұрын
የራሲህ እንኳን አላወክም።ወራዳ ነገር ነህ።
@эфиопияиАддис-Абеба
@эфиопияиАддис-Абеба 5 жыл бұрын
ህውሀቶች ከተንኮል ከጎጠኝነት ሌላ ምን ያውቃሉ አይዲያ ኡኡ ቴ
@bettytube2
@bettytube2 4 жыл бұрын
ከናንተ መቼም አነሱ ይሻሉን ነበር ደደብ ጋላ
@эфиопияиАддис-Абеба
@эфиопияиАддис-Абеба 4 жыл бұрын
@@bettytube2 ኢትዬጱያዊን መሳደብ በህግ የተከለከለ ነው ቁልቋልን እነ ጦስኝ ጦስኝን ይቻላል።
@hamduali6041
@hamduali6041 2 жыл бұрын
ህዋትአማራክልልወሮሊጥየሰረቀጀግናነው
@fisehahabte5059
@fisehahabte5059 2 жыл бұрын
ዘረኛ ሁሉ !! ሁሉም በአማራ ሳንባ እንዲተነፍስ ትፈልጋላችሁ።
@birukbirru2801
@birukbirru2801 2 жыл бұрын
Mehayim yibahal
@abbsam4997
@abbsam4997 2 жыл бұрын
እንጨት እንጨት የሚል ዘረኛ ቀልድህን ያሳንሳል እንጂ አያስከብሮም
@sylviahershberger4599
@sylviahershberger4599 4 жыл бұрын
30:29 13:35 05:10
@tamagnmereja288
@tamagnmereja288 5 жыл бұрын
ደስ ይላል እናመሰግናለን
@sodereaddis4335
@sodereaddis4335 5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@Amharictube
@Amharictube 5 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@infinity325
@infinity325 2 жыл бұрын
ሰውን ሁሉ በሳቅ ከገደለ ለማን ነበር ስቀልድ የነበረው❓
@ሴትሞልቶሴትያጣሁ
@ሴትሞልቶሴትያጣሁ 5 жыл бұрын
አይ ፍቃዱ ማር ነህ
@alkalkjaalkalkaj6908
@alkalkjaalkalkaj6908 5 жыл бұрын
ክክክክ
@dunachufamo5735
@dunachufamo5735 3 жыл бұрын
Way feke sebuk new
@tube3041
@tube3041 5 жыл бұрын
😍😍😍😂😂😂👍
@emebetdulla477
@emebetdulla477 5 жыл бұрын
ዋይ ፈቃድ ክክክክ 😍😍😍
የዘፈን ምርጫ ወግ በተዋናይ ፍቃዱ ከበደ
25:41
ወደ ነገ Weda Nega
Рет қаралды 23 М.
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 63 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 2 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 333 М.