ፍቅር ነህ || ዘማሪት ዘመናይ ጎሣዬ || Kale Awadi spiritual Tv Program : የገና ጉባኤ መዝሙር

  Рет қаралды 91,178

kaleawadi tv

kaleawadi tv

4 жыл бұрын

SUBSCRIBE AND SHARE kzbin.info?...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000112651156
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ሌሎች ማኅበራዊ ገጾቻችንን ይጎብኙ።
/ kaleawaditv
kaleawadi.net/

Пікірлер: 114
@aklilubashe
@aklilubashe 3 жыл бұрын
2014 ዳንኤል አበራ በፃፈው መፅሃፍ ላይ በኦርቶዶክስ አማኞች እግዚአብሔር ለውጥ እንደሚያመጣ ተናግሯል ባለባበሳችሁም ከወንጌላውያን የተሻላችሁ መሆናችሁን ጌታ ኢየሱስ መስክሮላችኋል ተባረኩ ።
@Golagul.h
@Golagul.h 3 күн бұрын
በሁለመናቸው ይበልጣሉ ከሁሉም🙏
@shiferawwondimu
@shiferawwondimu 10 ай бұрын
ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ ፍቅር ነህ አባባ ፍቅር ነህ ስታፈቅር ምክንያት የሌለህ ስትወድ ምክንያት የሌለህ ማን የምናል አሁን የእኛን መዳን በዓለም ርኩሰት ለሚያውቀን እንዲሁ ነፃ ናችሁ ያልከን ተባረክ ፈቅደህ የባረከን ኑሮዋችን ነበር የጨለማ ምንቀኝ የዓለምን ዜማ ሳንጠፋ ሳንገባ ከጥልቁ ተማርን ታይቶልን ሰንደቁ ምህረትህ ያስደንቃል ምህረትህ ቸርነትህ ያስገርማል ቸርነትህ ሳትቆጥርብን የተውክልን ደግ አባት ሳንቆጥብ ይኸው ላንተ አኮቴት ተስፋ አጥተን ተስፋ ቢስ ሆነን የቁጣ ልጆች ተብለን አያልፍም ያልነው ያ ሌሊት አልፎልን አልን በምህረት አመለጥን ከጠላት ከበባ በዝቶልን ጥባቆትህ አባ አረከን የፍቅርህ ምርኮኛ አግኝቶን ምህረትህ ዳግመኛ ከእኛ አይደለም መዳናችን ካንተ ነው እንደ ገና ሰው ያረገን ፍቅርህ ነው አላየንም የሚመስልህ ስለ ዕውነት በልባችን ዙፋን ነግሰህ ኑርበት ክብራችን ሳለ በነውራችን ስንኖር ለስሜቶቻችን በአንድያህ ተከፍቶልን ደጅህ ፀድቀናል አቅርቦናል እጅህ ዓለማት ከፈጠሩበት ይደንቃል እኛን ያዳንክበት ጠላቶች ሙታን ሳለን ገና አሰብከን ለክብርህ ምስጋና ምህረትህ ያስደንቃል ምህረትህ ቸርነትህ ያስገርማል ቸርነትህ ሳትቆጥርብን የተውክልን ደግ አባት ሳንቆጥብ ይኸው ላንተ አኮቴት
@user-ev1wy5sy7s
@user-ev1wy5sy7s 4 жыл бұрын
ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ ፍቅር ነህ አባባ ፍቅ ነህ ስታፈቅር ምክንያት የሌለህ ስትወድ ምክንያት የሌለህ ♥👏
@henokbrehanu
@henokbrehanu 4 жыл бұрын
yene wud
@yodetendres3355
@yodetendres3355 3 жыл бұрын
ቸርነት ያሰደንቃል ምህረት ያስደንቃል ሳትቆጥርብን የተውክልን ደግ አባት ሳንሰስት ይህው ለአንተ አኮቴት ተባረክ እንዲሁ በነፃ የወደድከን
@abenezertadele7149
@abenezertadele7149 Жыл бұрын
ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ ፍቅር ነህ አባባ ፍቅ ነህ ስታፈቅር ምክንያት የሌለህ ስትወድ ምክንያት የሌለህ
@user-wd7km7tt6r
@user-wd7km7tt6r 4 жыл бұрын
❤️@#ፍቅር ነህ #@❤️ ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ ፍቅር ነህ አባባ ፍቅር ነህ ስታፈቅር ምክንያት የሌለህ ስትወድ ምክንያት የሌለህ ማን የምናል አሁን የእኛን መዳን በዓለም ርኩሰት ለሚያውቀን እንዲሁ ነፃ ናችሁ ያልከን ተባረክ ፈቅደህ የባረከን ኑሮዋችን ነበር የጨለማ ምንቀኝ የዓለምን ዜማ ሳንጠፋ ሳንገባ ከጥልቁ ተማርን ታይቶልን ሰንደቁ ምህረትህ ያስደንቃል ምህረትህ ቸርነትህ ያስገርማል ቸርነትህ ሳትቆጥርብን የተውክልን ደግ አባት ሳንቆጥብ ይኸው ላንተ አኮቴት ተስፋ አጥተን ተስፋ ቢስ ሆነን የቁጣ ልጆች ተብለን አያልፍም ያልነው ያ ሌሊት አልፎልን አልን በምህረት አመለጥን ከጠላት ከበባ በዝቶልን ጥባቆትህ አባ አረከን የፍቅርህ ምርኮኛ አግኝቶን ምህረትህ ዳግመኛ ከእኛ አይደለም መዳናችን ካንተ ነው እንደ ገና ሰው ያረገን ፍቅርህ ነው አላየንም የሚመስልህ ስለ ዕውነት በልባችን ዙፋን ነግሰህ ኑርበት ክብራችን ሳለ በነውራችን ስንኖር ለስሜቶቻችን በአንድያህ ተከፍቶልን ደጅህ ፀድቀናል አቅርቦናል እጅህ ዓለማት ከፈጠሩበት ይደንቃል እኛን ያዳንክበት ጠላቶች ሙታን ሳለን ገና አሰብከን ለክብርህ ምስጋና ምህረትህ ያስደንቃል ምህረትህ ቸርነትህ ያስገርማል ቸርነትህ ሳትቆጥርብን የተውክልን ደግ አባት ሳንቆጥብ ይኸው ላንተ አኮቴት
@zedtabzed1407
@zedtabzed1407 4 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እስይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ ሃሌሉያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያ ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ
@selammenberu739
@selammenberu739 Жыл бұрын
የኔ አበባ ዜድዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ እህቴ ።
@boezdata2834
@boezdata2834 4 жыл бұрын
man yamnal ahun yegnan medan ...be alem be erkuset lemiyawken offf tebareki zedooo
@temesgentadwos3000
@temesgentadwos3000 4 жыл бұрын
ቃለ አዋዲ አገልግሎታችሁ በጣም ደስ ይላል እግ/ር ይበርካችሁ
@rahelmuletaa451
@rahelmuletaa451 4 жыл бұрын
የምወዳቹ የአባቴ ልጆች ተባረኩ አቤት ስታምሩ
@user-pi7ts9zm5b
@user-pi7ts9zm5b 3 жыл бұрын
ከእኛ አይደላም መዳናችን ከአንተ ነዉ እንደገና ሰዉ ያራገን ፍቅርህ ነዉ አለየንም የሚመስል ስለእዉነት በልባችን ዙፋን ነግሰህ ኑርበት
@trunigussie7471
@trunigussie7471 4 жыл бұрын
ማን ያምናል አሁን የኛን በዳን በአለም እርኩሰት ለሚያውቀን እንዲሁ ነፃ ናችሁ ያልከን ተባረክ ፈቅደህ የባረከን ከኛ አይደለም መዳናችን ካንተ ነው እንደ ገና ሰው ያረገን ፍቅርህ ነው የኔ ውድ እህት ተባረኪ ሶልዬ ተባረክ ተባርካችሁ ቅሩ ውዶቼ
@merkebualemayehu1303
@merkebualemayehu1303 Жыл бұрын
አሜን.!!
@user-wd7km7tt6r
@user-wd7km7tt6r 4 жыл бұрын
ዘመንየ አንችን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።
@zedtabzed1407
@zedtabzed1407 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ አባበ ፍቅር ነህ እስይይይይ ክብር ለጌታ ብቻ ይሁን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎤🎤🎤🎤🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺
@user-pb4jq6uw7g
@user-pb4jq6uw7g 4 ай бұрын
ፍቅር ነው እግዚአብሔር በእውነት አሜን 💜💜💜💜💜❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏❤️❤️❤️❤️😘😘😘🥰🥰🥰😍😍🤗🤗🤗🤩🤩🤩🤩🤩❣️❣️❣️❣️
@tedalmera8583
@tedalmera8583 4 жыл бұрын
እግዛብሔር ብርክ ያርጋችሁ ከዚህ ሰላም ማንም አይውጣ ወደጌታ እስክትሔድ እዚህ ቤተ ክርስታያን ውስጥ አምልኩ ሰላም አለው ደስ ይላል ተባረኩ
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
በሚገርም ሁኔታ ሶሎ ዘማሪወቹ ድምፃቸው መንታ ነው የሚመስለው በርቱ
@binyamessa8835
@binyamessa8835 3 жыл бұрын
ቃለ አዋዲዎች ጌታ ይባርካችሁ የአገልግሎት ጊዜያችሁ ይለምልም!
@ruhamajesusruhama1427
@ruhamajesusruhama1427 4 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደምትሉ ክብር ለጌታ ይሁን።
@yeshidange4673
@yeshidange4673 Жыл бұрын
እዴት እደምታምሩ ስለናንተ እግዚአብሔር ይክበር🙏❤❤❤
@habenmebrahtom8704
@habenmebrahtom8704 4 жыл бұрын
ኣምላኽ ፍቕሪ ኢዩ: እቶም ዘፍቅሩ ኸኣ ካብ ኣምላኽ ኢዮም::
@betelhemghiwot3211
@betelhemghiwot3211 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 4 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይለምልም ተባረኩ ፀጋው በእጥፍ ይብዛላችሁ
@sololiamedia567
@sololiamedia567 2 ай бұрын
ይህን አገልግሎት መደገፍ አለብን ❤️
@user-ps7gl6gl8n
@user-ps7gl6gl8n 3 жыл бұрын
Fqr new ababa endet des ylal 😍😍😍😍
@user-ev1wy5sy7s
@user-ev1wy5sy7s 4 жыл бұрын
ዘሙቲ ተባረኪ የኔ ውድ😘😘
@melatwoldeyohanes421
@melatwoldeyohanes421 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏ተባረኩ በጣም ታምራላቹ 😍😍😍😍አንድ ቀን እኔም ጉባያቹን የመካፈል እድል አገኝ ይሆናል.
@elsabetshume4775
@elsabetshume4775 7 ай бұрын
ክብር ይሁንለት
@mihretshewangizaw1866
@mihretshewangizaw1866 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል አንደኛ ቃላዋዲዎች ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ እንደክዋክብት ያብዛችሁ ብርሃን ያድርጋችሁ
@nuhme3637
@nuhme3637 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን በጣም ታምራላቹ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን መዝሙሩ አሪፍ ነው
@TGMTG
@TGMTG Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@tsionmelaku2005
@tsionmelaku2005 2 жыл бұрын
አሜን ክበር ክበር እግዚብሄር ክበር ክበር አሜን አሜን
@abbyabbe4203
@abbyabbe4203 Жыл бұрын
Amen amen AMEN AMEN abaye Amen hallelujah Amen
@qidistifayisa49
@qidistifayisa49 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲
@user-pi7ts9zm5b
@user-pi7ts9zm5b 4 жыл бұрын
አላም እኮ እየተበጠበጠች ነዉ የለቺዉ ሰዎችን ሁሉ ሀዘን ከድኖአቸዋል መግቢያና መዉጨ ጠፍቶባቸዋል ፍቅር መተማመን ተጠፍቶል አሀን ለሁን ምን ልሆነዉ እያሉ ፈርተዋል። እናንተ ግን እንዴት ነዉ እንዲ የተደላደላቹት? መልሱን ያሚነግራኝ አለ? ከልነገራቹ እኔ የነሱን ምቾት ተድላና ሰላም ፍቅር መተመመኛ የሆነቸዉ ማን እንደሆነ እናግራቹሀለዉ
@betelhemdemeke2064
@betelhemdemeke2064 3 жыл бұрын
amanuel new
@user-ti1hf5en9s
@user-ti1hf5en9s 4 жыл бұрын
እሰይ እልልልል ተባረኩ
@Zara-dg7up
@Zara-dg7up 4 жыл бұрын
Amen amen ❤️❤️❤️🙏🥰
@ruhamajesusruhama1427
@ruhamajesusruhama1427 4 жыл бұрын
ፀጋው ይብዛላችሁ
@semaneshweldu6531
@semaneshweldu6531 4 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ
@yisehakterefe507
@yisehakterefe507 3 жыл бұрын
Uffffffff tebarekulegn
@seenaaraayyaa8012
@seenaaraayyaa8012 4 ай бұрын
Baayyee namatti toltuu.waaqayyoo sagalee jireenyaa sin haa dhagesisuu
@fasilgetnet1831
@fasilgetnet1831 2 жыл бұрын
Betam yemiyamer agelgloet new fetari yabzachehu
@blessbless1401
@blessbless1401 2 жыл бұрын
የጌታ ጸጋ ይብዛላቹህ
@solomonamante9644
@solomonamante9644 7 ай бұрын
Amen!
@AaaBbb-ts8dt
@AaaBbb-ts8dt 3 жыл бұрын
Amen. Amen. Amen Elllllllllllllllellllllllllllllle
@kaliyagetaliji8007
@kaliyagetaliji8007 2 жыл бұрын
አሜን አባበ ፍቅር ነህ ♥ብርክ በሉ የውዴ ምርጦች♥
@dirarghebreslassie3535
@dirarghebreslassie3535 4 жыл бұрын
እንደ ዳዊት እንደ ኣሳፍ ዬባረካቹህ ጌታ ይባረክ::
@solomonmasresha8896
@solomonmasresha8896 4 жыл бұрын
Bless you zemenay
@user-wd7km7tt6r
@user-wd7km7tt6r 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@adanuugalataaadanuugalataa6655
@adanuugalataaadanuugalataa6655 7 ай бұрын
Goftaan sinaa ebbisuu ❤❤❤
@tedrosteklu9771
@tedrosteklu9771 4 жыл бұрын
Powerful song God bless you all.
@fenumengesha16
@fenumengesha16 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ተባረኩ እንዴት አደምወዳችሁ ስታምሩ ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ ጌታ
@xxxxlcellbachuusaboka7419
@xxxxlcellbachuusaboka7419 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@israeltube1172
@israeltube1172 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ዘመናየ።
@aasfaw2834
@aasfaw2834 4 жыл бұрын
እጅግ የተባረከ ጉባኤ
@abeltedla9881
@abeltedla9881 3 жыл бұрын
# thega yibizalishi
@fevenhaile3894
@fevenhaile3894 4 жыл бұрын
Wediea tebareku
@merhawitekubay4046
@merhawitekubay4046 Жыл бұрын
አመለጥን ከጠላት ከበባ ፣አለማት ከተፈጠሩበት ይበልጣል እኛን ያዳንክበት አብ አባቴ በውድ ልጅህ በኢየሱስ ስም አመሰግንሀለው።
@etsegenetassefa3640
@etsegenetassefa3640 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
@mala4122
@mala4122 Жыл бұрын
ፍቅርእግዚአብሔርነው፣አሜን አልልልልልልልልል፣🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗👏👏👏👏👏👏👏👏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌼🌼💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@jesusismylife4525
@jesusismylife4525 4 жыл бұрын
Geta yibarekish wudddddd nw Amen amen
@FenetMegersa
@FenetMegersa 4 ай бұрын
Tsega yibzalish ihite
@yeneneshalmeyehu9543
@yeneneshalmeyehu9543 3 жыл бұрын
ElllllllllllllllllllEllllllllllllllllllElllllllllllllllllllll Amen Amen Amen 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@naodgizaw1203
@naodgizaw1203 Жыл бұрын
YeEgzihabiher megegnet ale betam Des tilalachiw tsehaw yibizalachiw
@HanaTefera-mf6ig
@HanaTefera-mf6ig 9 ай бұрын
tbarki zedo
@solot.z4056
@solot.z4056 3 жыл бұрын
Bless you
@aynadishailu3315
@aynadishailu3315 Жыл бұрын
Stamru gata berkkkkkk,,,,,,,,yargachu
@universtoday9311
@universtoday9311 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነህ አባባ ....
@HundaolJima
@HundaolJima 2 ай бұрын
Tebareku ewnetm egazabher fikr nw
@hantehaato9838
@hantehaato9838 4 жыл бұрын
Amen amen tebarku
@betelhemgetachew2073
@betelhemgetachew2073 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል
@user-nh5rm3iv3x
@user-nh5rm3iv3x 8 ай бұрын
Tebarki zedy ❤❤❤❤❤
@EmebetAssefa-by3nf
@EmebetAssefa-by3nf 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤tebarki zedooo
@mimilove7959
@mimilove7959 4 жыл бұрын
እሰይ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይሸታል🙏🙏🙏
@medemertube2829
@medemertube2829 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ፍቅር ነው 🙏🙏🙏🙏
@tedalmera8583
@tedalmera8583 3 жыл бұрын
God bless you
@YeshiYimer-f1c
@YeshiYimer-f1c 24 күн бұрын
Getaaaaaaa yibarkshhhhhhh❤
@nugusemebrahtu8762
@nugusemebrahtu8762 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yesmealna
@TigistBekele-tu4vm
@TigistBekele-tu4vm Жыл бұрын
Baayyee bareda farfanan kesan aknumati waqayyoo sin ebisuu
@getaeyesuslenmelikamnewkot1848
@getaeyesuslenmelikamnewkot1848 4 жыл бұрын
Amennn geta Abizito yibarekachu 😍😍😘😘😍🙌🙌🙏🙏🙏
@konjitlensamo7192
@konjitlensamo7192 9 ай бұрын
ያለ ምክንያት የምትወድ የኔ ጌታ ተባረክልኝ❤❤❤❤❤❤❤😢
@edenaberhane9198
@edenaberhane9198 3 жыл бұрын
Glory to God 🙏🏽 God is Love 🙏🏽 He Loves us unconditional for no reason because he is Merciful Agape God Love ❤️
@dawitabdisa7262
@dawitabdisa7262 3 жыл бұрын
gorgeous
@gemechismekonnen2343
@gemechismekonnen2343 Жыл бұрын
ዘመናይ መዝሙርሽ ጌታን እና ውለታውን በሙላት ልቤ ውስጥ የ ሚያኖር እጅግ መንፈሳዊ አጥንት የሚዘልቅ ነው ።ተባረኪ።
@adanechkhc7042
@adanechkhc7042 4 жыл бұрын
Ellllllllllllll,ellllllllll God bless you!!!!
@simegn8630
@simegn8630 Жыл бұрын
ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላቹ
@mihrethagos1513
@mihrethagos1513 4 жыл бұрын
May God bless you abundantly.
@abenezerseifu4181
@abenezerseifu4181 Жыл бұрын
Oh you just bring us to the real worship thank you bless you more 🥰🥰🥰🥰
@terkechtaka6815
@terkechtaka6815 Жыл бұрын
እልልልልልል 😢
@thebffteam7425
@thebffteam7425 4 жыл бұрын
God bless u
@AmlkoTube9878
@AmlkoTube9878 4 жыл бұрын
👍🏾👍🏾👍🏾😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘
@selammenberu6359
@selammenberu6359 Жыл бұрын
Amen tebarekilg yeni wud ehit .
@user-tl5jp6yb5m
@user-tl5jp6yb5m 9 ай бұрын
Tebarki❤❤❤❤❤
@yeshidange4673
@yeshidange4673 Жыл бұрын
❤❤❤ የኔተወዳጀ ተባረኪ🙏
@cherenethassen4304
@cherenethassen4304 Жыл бұрын
God bless you.
@yerosanyilma6841
@yerosanyilma6841 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@abebawlemi1392
@abebawlemi1392 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lp4js1lz1z
@user-lp4js1lz1z 11 ай бұрын
dink new
@getamalkamnew9434
@getamalkamnew9434 3 жыл бұрын
Uuuuuffff mekenat yalal
@melatwoldeyohanes421
@melatwoldeyohanes421 4 жыл бұрын
አኮቴት ምን ማለት ነው?
@DeaconMeron
@DeaconMeron 4 жыл бұрын
ምስጋና ማለት ነው
@tsionhiba4606
@tsionhiba4606 4 жыл бұрын
misgana
@user-pi7ts9zm5b
@user-pi7ts9zm5b 4 жыл бұрын
ጎበዝ እንዲ ነዉ ሚጠየቃዉ መጠየቅ ነዉ ማራዳት ነዉ መማን ነዉ መንፈስ ቅዱስ ይመሰክራል ወደ እዉነት ሁሉ ይመራናል
@etsegenetassefa3640
@etsegenetassefa3640 Жыл бұрын
ተባረኪ።
@birhanu8731
@birhanu8731 Жыл бұрын
😂
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 40 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,2 МЛН
"ከዝሙት ሽሹ"__በፓ/ር ቸሬ
38:16
Epaphras Christ church
Рет қаралды 43 М.
🟠 " ፍቅር ነህ  |  Feker Neh  | " New Ethiopian Ortodox spiritual songs | zemari solomon abubeker
9:55
wudase media - ውዳሴ ሚዲያ Zemari Solomon Abubeker
Рет қаралды 426 М.