KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"ከወተት ግብአቶች ድራፍት ነው የሚወደው 🤣🤣” |እንተዋወቃለን ወይ| | እሁድን በኢቢኤስ|
29:11
ፓስተር ቸሬ ልክ ልኬን ነገረኘ።እኔ የሰፈር ሽማግሌ አይደለሁም።እኔና ቸሬ ክፍል 2....
45:32
Этот беспредельщик ПЕРЕШЁЛ ЧЕРТУ и за это был СЕРЬЁЗНО НАКАЗАН #shorts
01:41
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
31:30
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
ፍቅር ለወጣቱ ምንድነዉ? የኢትዮፒካሊንክ የፍቅር ክሊኒክ አዘጋጆቹ በቡና ሰዓት ቆይታ በእሁድን በኢቢኤስ
Рет қаралды 44,083
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 155
@soliyana5029
4 жыл бұрын
ውይ ስወዳቹ በተለይ ዮኒ በጣም ነው ምታስቀኝ ኮሜዲ ነገርነክ
@yonnaszegeye1233
4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር እኒህ ጋዜጠኞች ከልምድ ብዛት ምርጥ ሳይኮሎጅስትን ያስንቃሉ !!
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
Жыл бұрын
ዮኒ በጣም ነው የምወድክ አድናቂ ነኝ
@እሙእዮብ
4 жыл бұрын
ወይኔ ስወዳችሁ በተለይ ዮኒ በቃ ስለፍቅር ስታወሩ 10በላይነው እየደጋገምኩ እምሰማችሁ ምንም አሰለቹኝ
@tsegaeyesus5387
Жыл бұрын
Yonas has a lot of qualities as a journalist... he should be more popular... he has the potential.
@እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ
4 жыл бұрын
ኢቶፒካሊግ እንኳን ደና መጣችሁ ዮወኒ ድምፅህ እኮ ሲያምር. ባለፈው አመት የፍቅር ክትባት ሰጥተከኝ ነበር
@ethiopiawetube
4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን,፡ kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@michealabebe3598
4 жыл бұрын
ታከመሽ
@ስላምአየን
4 жыл бұрын
👨⚕️ ዮኒ ድምፁ በጣም ይምራል በሬዲዮ ሲስማ
@እናቴህይወቴ-የ2ሰ
4 жыл бұрын
ውይ በድምፅ ብቻ የማውቃቸው ሰወች መጡ
@ayneayne6829
2 жыл бұрын
ዮናስ በጣም በጣም እውቀት ብቃት ያለው ሰው
@rahelyacob8266
4 жыл бұрын
ዮኒ የሬዲዮ ትዝታዬን አመጣህው ድምፅህን ስሰማ 😁😁😁😁
@seadaabate4209
4 жыл бұрын
ዮኒኮ አሿፊ ነው የሰው አንጀት የሚቆርጥ ብሬ ጎበዝ ነው ግዛቸውም አዛኝ ነው
@User-eu6pi
3 жыл бұрын
ውይ ዪኒ ዛሬ ገና አየሁት ኢተርቪውን ዪኔ ምርጥ ደስ ሲል ድምጽህን በሬድዪ ምሰማው መሰለኝ በቲቪ እያየሁ አድናቂህ ነኝ
@mirfamirfa5480
4 жыл бұрын
በድምፅ ነበር ምናውቃቸው 😘😘😘😘😘❤
@semucr7myuitፍሲል
4 жыл бұрын
ነትነው የሚየቀረቡበት ቻናልወድ
@asnakechhailu2221
4 жыл бұрын
የዮኒን ፀጉር የመለስክ አምላክ እኔንም ወደ ሀገሬ መልሰኝ
@genetareaya3767
3 жыл бұрын
Hahaha 🤣🤣 amen tesfa atkurechi
@ሁለገብይቶብ
2 жыл бұрын
😀😀😀😀አበሸለእዴ
@ff-sb4bu
Жыл бұрын
አሚን 😂😂😂😂😂😂
@Ethiopa2356
4 жыл бұрын
የፍቅር ክሊኒኮች አዘጋጆች ውድድ በርቱልኝ
@yesrayesra7757
4 жыл бұрын
መቅዲየ ሜካፕ እዴት ያምራል ቀለል ያለ
@zinatzz4792
4 жыл бұрын
መቅድየ ስውድሽ የኔ ቆንጆ እርጋታሽ በጣም ነው ደስ የሚለኝ😍😍😍😍😍😍😍😍
@na-uu5or
4 жыл бұрын
ዮኒ እንኳን ደስ አለህ ፀጉርህ ተመለሰልህ
@genetgenetgenet8284
4 жыл бұрын
የፍቅር ቀጠሮ ሙዳቸው ይመቻል የኔ አዝጎች
@ፍቅርእስከመቃብር-ሠ5ጰ
4 жыл бұрын
ዋው ባካል ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በድምፅ በጣምነው የምወዳቹሁ
@amanuegebremik9284
7 ай бұрын
በጣም ስል ፍቅር ስጠየቁ ጥሩ መብራርያ ይሰጣሉ ክነሱ ምክር ብዙ ሰዎች ተጠቅሞም ይ ሆናሉ። ❤❤❤❤
@Atrsaw
2 ай бұрын
I love and appreciate these guys by the way. Where is "moment of truth" Yonas Hagos? I miss Birhanie Mussie Nigusie too.
@zubedaaula3198
4 жыл бұрын
ዮንዬ ስላየውክ ደስ ብሎኛል ጊፍት ደግሞ አምሮብሻል በጣም
@wurkuhatsege6629
4 жыл бұрын
መቅድዬ ናፍቆትዬ ሥታምሩ አሥፍሽ ትሡ ታምራላችሁ በርቱ
@almazeyassu6532
4 жыл бұрын
Yoni ena giftu be dims enji bemelk atitayum zare tegaletachu ena enqan ayenachu des tilalachu bertu 💕💕💕
@melos5146
4 жыл бұрын
ፍቅር ኢየሱስ ነው ።
@blenlove7770
4 жыл бұрын
ፍቅር ለኔ የህይወቴ እቅፍት በሺታ ከዚህ በላይ ስም ካለ ጨምሩበት
@ማሕሌት
10 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳቸው ❤❤😘😘
@adanekassie208
4 жыл бұрын
አረ እነ ዶር ዮናስ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል
@ሀናየአሰላልጅ
4 жыл бұрын
ዮኒ ድምጹን ባሬዲዮ ሰወደው እኮ ላካ እሄመላጣ ነው እዴ 😃😃😉
@የሰውፍቅርያልቃልያንተግን
4 жыл бұрын
እረ በሳቅ ይሄ መላጣ 👈😂😂
@Rabia-lm7dq
4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@hanafikadue.t3743
4 жыл бұрын
ከከከከ
@እናቴህይወቴ-የ2ሰ
4 жыл бұрын
ክክክክ
@na-uu5or
4 жыл бұрын
Enda min ywetaletal 😊 ahun endewm tsegur adgoletal befit melata neber
@anwarmohamed7095
2 жыл бұрын
ፍቅርን በክትባት መከላከል ይቻላል???
@እየሩስአባተአየሩስ
3 жыл бұрын
ዩሁኔ ስታምር እወዳችሆለሁ ጊፍተየ
@uniquealmaz4214
3 жыл бұрын
ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል እወዳችዋለሁ
@እሙእዮብ
4 жыл бұрын
ፍቅርን ግን ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም እኔበጣም እምወደው ልጂ ነበረ እሱም ይወደኛል ግን ባህሪው በጣም ነገሮቹን ያጋንናል በቃ ሳትብሎኝ እኳን ቀልድነገሮች ከተናገርኩት ያችነገር አይለቅም ስለወደፊት እንኳን መነጋገር ሲፈልግ እደቀልድ የተናገርኩትን ነገር ያነሳና በነገር ያቃጥለኛል ኡፍፍፍ ቅጥአባሩ ጠፋኝ መላበሉኝ
@wurkuhatsege6629
4 жыл бұрын
መቅደዬ ፍቅር ሥሜት ነው ሥሜት ደሞ እብደትት ነው የሆነብኝ ለኔ እብደቴ ደሞ ከልብ ከምወደው ሠው አለያየ ኝ መቅድዬከዛ አገባ ማግባቱ ሣይሆን ያናደደኝ በጣም ነው ያናደድኩት
@samrawittube9195
4 жыл бұрын
ዮኒዬ♥️
@ምንቴነኝየኤልያስልጂምንቴ
4 жыл бұрын
በጣም ነዉ ምታምሩት ጊፍትዬ ስትስቂ ደስ ትይኛለሽ
@blenlove7770
4 жыл бұрын
አፍቅሮ መጎዳት መዳኒት የላችሁም💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ስብስክራይብ አድርጋችሁ አድኑኝ
@ሁሴኖሁሴን
4 жыл бұрын
የህፃናቶቹ ፕሮግራም አረ ልቀቁት
@madenamadena8603
4 жыл бұрын
የኔ ፍቅርኛዬ ስልትዳር ሳወራው አይውድም ብሎክ እድረኩታ ሆ 🙁😒
@astertube5406
4 жыл бұрын
ጥሩ አርግሽ
@tregeicell2596
3 жыл бұрын
ክክክክክክክ ደግ አረግሽው
@hanutube332
3 жыл бұрын
ዮኒ ድምፁ ብቻ ሳይሆን መልኩም ቆንጅዬ ነው ጊፍት ግን ለምን ዩቱብ መስራት አቆምሽ
@kassemjaafar1381
4 жыл бұрын
Sila maxachu desi bilogn yoni Giftti I Love you
@kareemasaid3962
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የፍቅር ክሊንኮች እባካችሁ ከናተ ምክር እፈልጋለሁ በጣም የምወደዉ ባሌ በኔላይ አገባ ወለደ ከተለያየን አመስት አመት ሆኖናል እኔ አላገባሁም አሁን ደሞ አልወዳትም አልፈልጋትም ብሎ ተለያዩ ወደኔ መጣ ስለምወደዉ ተቀበልኩት ቃል ተገባባን እየጠበኩት እኔ ያለሁት አረብ አገር ነዉ ያለሁ አሁን ደሞ ሌላ ሚስት ሊያገባነዉ እና በጣም ልቤ ተሠበረ ምን ይሻለኛል እፍፍፍ
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
4 жыл бұрын
እንደ ማሬ እኔ እንኳን ምንም እውቀት የለኝም ግን ወስኝ አንች ይሄን ያህል ቦታ አትስጭው እውነት
@kareemasaid3962
4 жыл бұрын
ወላሂ ነዉ እምልሽ እህቴ በደሉ በጣም ከባድ ነበር ግን ሁለተኛ ልቤን ሠጥቸዉ ነበር በቃ በጣም መፈጠሬ አስከሚያስጠላኝ ደርሻለሁ
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
4 жыл бұрын
@@kareemasaid3962 መልስ ብለሽ አስቢ
@samirayasuf6121
4 жыл бұрын
Aree malesi bileshi asbibibet esuuu qelibun kadee kalderege metifo newuu enami betam asibi bet
@ሀናየአሰላልጅ
4 жыл бұрын
እናንተ ምን doctor. ናችሁ. ሰው ላይታላግጠላችሁ. ብሬ የትሄዶ ነው የብሬ አድናቅው ነኝ
@tINA-gd9oo
4 жыл бұрын
Yoni Tsegurih endih neber? min tekebiteh new nigeregn enemi likeba.
@solomonbedada539
3 жыл бұрын
Yager libeso yamiral keyet new? Mawek bichal
@ማህሌትደጀኔ
4 жыл бұрын
በድምፅ ብቻ ነበር የማቃቹሕ ታምራላቹሕ ቀጣይ ደግሞ ምተሥኖት ይልማን አቅርቢልን
@semucr7myuitፍሲል
4 жыл бұрын
እሲኬ የሚቀረበትቻናልንገሪኝወዴ
@ማህሌትደጀኔ
4 жыл бұрын
@@semucr7myuitፍሲል የፍቅር ክሊኒክ እሚል ኢቱብለይ አለልሽ ቁጥርሽን ባቅ በኢሞ ሸር አደርግልሽነበር
@ማህሌትደጀኔ
4 жыл бұрын
@@semucr7myuitፍሲል እሽ እልክልሻለሑ አጥፊው እዳይረብሹሽ
@semucr7myuitፍሲል
4 жыл бұрын
@@ማህሌትደጀኔ እሺወድ
@semucr7myuitፍሲል
4 жыл бұрын
አጠብቃለውወድ
@amsaluabeti9663
4 жыл бұрын
Ye feker kelinikoche bezu sewochen eyadanachehu selehone bezi ketelubet ,perogramachehu asetemarina azenagne new
@አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ
4 жыл бұрын
በድምጽ ነበር የማቃቸዉ ዛሬ ገና አየዋቹ
@ሀዊነኝየባህርዳሯሰንደል
4 жыл бұрын
yaunas betam new yamewedeh💔😓and belge😢
@selwayoutube279
4 жыл бұрын
Waw betam yemwdchue lijychy yefkre celnke betam new yemktatlwe zena tadrguglchue
@wurkuhatsege6629
4 жыл бұрын
ፍቅር ለኔ እብደት ትልቅ ብሽታ መኖሬን ሁሉ ነው ያሥጠላኝ ባገኘዉ እዴት ብሎ እውሥጤ ሥር እደያዘ እጠይቀ ነበር ሥሩን መቀያው መዳኒት አለመኖሩ ሤቶችን ጎዱ ምንሆንሽ ሥሉኝ እራሤን ውሠጅ ባናዶር ባናዶር እኔ አደለሁም ይላል ብቻ ፍቅ ብዙ ሚሥጥር አለው ለጣለበት ሠው አይጣል
@azmerahayelom1638
3 жыл бұрын
Gifted betam new miwodsh
@ወንጌልሀበሻዊት
4 жыл бұрын
በድምፅ ነበር ይማቃችሁ እናተ ናችሁ እንዴ 🤔🤔 ስለይኋችሁ ደስ ብሎኛል ግን ታላግጣላችሁ
@sintetube8886
4 жыл бұрын
አንዳንዴ አዎ
@jemaljemalmohamed3207
Жыл бұрын
Yonas setwa bire❤ siwedachew hulum des ylalu
@emybekele718
3 жыл бұрын
Yoni demxu ds ylal
@amena2065
4 жыл бұрын
ዬኒ ድምፅክ እኮ A+ ነው ስውድክ ውፈርክ ይህንን ቦቦሊኖ እየበላክ👉🏾🍩🍩. ብዙ ጊዜ ሬድዬን ላይ የሚስሩ ጋዜጠኞች መልክ የላቸውም ድምፅ ብቻ 🗣
@Miseraki
Жыл бұрын
ስወዳቹ እኮ
@zubedaaula3198
4 жыл бұрын
ጊፍት ግን ራዲዮ ላይ የሚያስቸግረው ሳቅ ሽጠሽው ነው እዚ የመጣሽው ጥርስሽ እራሱ አይታይም እኮ
@mikkimarakki1562
4 жыл бұрын
Buna afelalu ketma begozegoze
@Bereketbogale-yy5wh
5 ай бұрын
በአካል ማየት ይምፈልገው ሰው ዮኒዋ
@anwarmohamed7095
2 жыл бұрын
Displene Is Good !
@nishaboulainish3889
4 жыл бұрын
ጊፍት ማለት ያቼ ነች እዴ የፍቅር ኪልኒክን በደንብ ነው እማዳምጠው ጊፍት ግን መልክሽ እና ድምጰሽ የተለያየ ነው
@wargnashbagala3575
4 жыл бұрын
ክክክ
@zaratube608
4 жыл бұрын
ተመስገን ፀጉር አደገ ዮን
@wargnashbagala3575
4 жыл бұрын
አረአታስቂኝ
@zaratube608
4 жыл бұрын
@@wargnashbagala3575 መላጣ ነበረ እኮ አስተክሎ ነው
@wargnashbagala3575
4 жыл бұрын
እንደዛ ነው እንካን አደገልሽ
@ethiopiawetube
4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን,, kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@mirfamirfa5480
4 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦ
@mekasheshetu5885
4 жыл бұрын
Yonas &Gift Lv U!
@Meserat-wx4dx
4 жыл бұрын
Engedi ya yoni afikawochi ba demsi yeha naw yoni erfi balu
@ማሪያማዊትማሪያማዊት
2 жыл бұрын
We love u yoni
@anwarmohamed7095
2 жыл бұрын
አንዳንድ ጊዜ እምስ ማግኔት ነው
@Mina-wn5ip
4 жыл бұрын
ዮኒ ፀጉሩ ካደገ በኃላ ተቀየረ
@sosnaassegdew5868
2 жыл бұрын
So sweet
@wurkuhatsege6629
4 жыл бұрын
መቅድዬ እኔ ሥደት ነው ያለሁት አሁድ ብሮግራማችሁ ላይ ሥለሚከታተል ይቅርታ ብትይልኝ ደሥ ይለኛል ሥሙ ናቲ ብርሽዬ ነው በልጅሽ ብዙ ጥፋት አሁን ነው የገባኝ ሥለጨነቀኝ ነው መቅድዮዬ
@emuzeleke2087
4 жыл бұрын
ጊፍት ዮኑ ውድድድድድድ
@salamsalam1234
3 жыл бұрын
Hekmcew resw feker yeszlew
@meskeremzewde8978
4 жыл бұрын
Are ena bunawe laye nwe astyayte yemsxwe
@ምንቴነኝየኤልያስልጂምንቴ
4 жыл бұрын
Wyena Gefet Ena Yoni salayehachehu Dese Beloginal
@aledanaaledu4883
4 жыл бұрын
Wey yoni gift sewudachehu eko gena zare ayehuchehu be akale be demst neber yemawukachehu yoni sakehe wuste new
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
4 жыл бұрын
Giftn Le Mejemera gize Ayewat
@ሀያት-ገ6በ
4 жыл бұрын
ዊል ዊል የፍቅር ከረሊኒኮች
@ማሪያማዊትማሪያማዊት
2 жыл бұрын
Wow
@neytsehay2086
4 жыл бұрын
Yoni 😉😉😉
@keepitupgoodjobGirma
4 жыл бұрын
Love you guys.
@yesrayesra7757
4 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮፒካሎች አይቻችሁ አላቅም ነበር በተለይ አተ ወፉራም መላጣ ነበር እማረግህ
@mirfamirfa5480
4 жыл бұрын
ከዚህ በላይ ምን ይሁንልሽ አታይውም ቦርጩ
@yesrayesra7757
4 жыл бұрын
@@mirfamirfa5480 ማለቴ በጣም ትልቅ ሰዉ እደ አስፊቲ
@bettytesfaye4308
4 жыл бұрын
መላጣ ነበር እኮ ፀጉሩን አስተክሎት ነው።
@yesrayesra7757
4 жыл бұрын
@@bettytesfaye4308 ክክክክክ በእዉነት?ሬዲዮ ላይ እጅ ለመጀመሪያ ግዜየ በtv ሳየዉ እና እሱም የፈረስ ፁጉር ለጥፎ ነዉ በይኝ
@anwarmohamed7095
2 жыл бұрын
ሴክስ ከፈለጉ ፊት ለፊት በግልፅ መናገር
@Em.YouTube.
4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ያገሬ ልጆች እንደት ናችሁ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በሰላም ለሀገራችን ይብቃችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@Meserat-wx4dx
4 жыл бұрын
Ara bunawen kaleb atasatute etanu katamawe buna kursu yatal gen ho yamoka buna naw enda emtakarebute
@አቤቱጉልበቴሆይእወድሀለው
4 жыл бұрын
ብሬ እሳ በናታቹ
@AH-sj2gy
4 жыл бұрын
ፕሮግራም:አታቹ :ነዉ:ይህን የምታቀርቡት
@alemalem5508
4 жыл бұрын
Yoni gin malata alneberkim ende
@na-uu5or
4 жыл бұрын
Neber tsegur asteklo new sumala haja astekelku sil yhona gza semchawalew
@ayneayne6829
2 жыл бұрын
ዮናስ ሁሉም አሞልቶ የሰጠው ሰው
@danielabebe341
4 жыл бұрын
እኒ ተሳሰች ነው ወየስ ዮናስ ነው? መላጣ እንደሆነ ነበር እማውቀው፡የሆነ ታምር እማ ተፍጥሮዋል?
@ምንቴነኝየኤልያስልጂምንቴ
4 жыл бұрын
አወ መላጣ ነበር ያዉ የፀጉር ተክሎ ነቀላ አሰርቶ ነዉ
@menzuma4922
Жыл бұрын
ጊፍት አሁን ምድነው እውቀቷ እኔ ምንም ታይቶኝ አያውቅም እሷ ዮኒን ትከተላለች ከንግግር ከሳቅ ጀምሮ በዮናስ ተፅኖ ስርወድቃለች የራሷ ነገር የላትም ጊፍት ግን የኒና ብርሀኔን ሳላደንቅ አላልፍም
@hahumusic4642
4 жыл бұрын
በ አዲሱ አካውንቴ ተመልሻለሁ ፉን ፉን እንላለን ሸራተኖቼ Subscribe አድርጉ 300ሺ በ 3 ቀን እንመልሰዋለን✌🏻 ይመቻችሁ ማኝቲ!
@hanafikadue.t3743
4 жыл бұрын
የአረብ ሀገር ገረዶች ስትል አልነበረም ምኑን መልካም ነገር ለምተወረው ነው የኢትዮጵያ ጠላቶች ናችሁ ለመሰሎችህም !
@bezawitdecor2558
4 жыл бұрын
ለእርስዎ እና ለልጆችዎ የወረቀት ስራዎችን ይዤ መጥቻለሁ። ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ።
@ekrutube2155
4 жыл бұрын
ውድ እና የተከበራቹህ ያገሬ ልጆች በታማኝነት በፍቃድኘት ሠብስክራይብ አርጉኝ መልካምነት ለራስ ነው እኔም መልሴ ፈጣነው ውዶች በታማኝነት አብረን እንዴግ ሊኬን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ kzbin.info/www/bejne/q5zCeYCdaN13l6M
@መሰፍንሀይሉ
4 жыл бұрын
እባክች ኢትዮጵያዊነት የሚገልፅ ጀበና ይሄ አይደለም እባክሽ ወደ አራሳችን ተመለሱ ። የቻይናን እቃ ማስታወወቅ ይቁም
@hayuademhayuadem2708
4 жыл бұрын
ውይ እኔ ግርም የምትሉኝ አሁን ምን አገባሽ አሮጊት ይመስል ነገር የምትለቃቅሚው
@ሁለገብይቶብ
2 жыл бұрын
ዝም አትያቸዉም ማወቃቸዉ ነዉ በነሱ ቤት
@ሁለገብይቶብ
2 жыл бұрын
@@hayuademhayuadem2708 እዉነቷነዉ ይሄ ባህላችንንአይገልፅም ደሞ ሚድያ ላይ የሚታይ ስለሆነ ሀገራችንን ባህል ብታረግ በዛዉም የማያቁ ያቃሉ ስለባህላችን ይሄ አድስየ፫ጣ ነዉ ነጩ አይነፋም ደሞ እኮ አይጣድም፩ሀሀሀሀሀ መልክብቻ
@اريجوسيفو
4 жыл бұрын
እኔ የፍቅር ክልኒክ አዘጋጆች አይመችኝም ሰው ጨንቆት ምክር ፍለጋ ሲደውል እነሱ ግን ይጀላፈጣሉ በተለይ ሴቷ በጣም ትደብራለች ለጥያቄ ው መልስ እንደመስጠትን እየሳቀች ታፌዛለች በጣም ነው በሰው ላይ የሚያላግጡት ምክር ተሰጡ ባግባቡ ይስጡ አይጀላፈጡ ይሄ የኔ አሰተያየት ነው
@ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ
4 жыл бұрын
በሁለት ወር 8 ኪሎ እንደት ቀነስኩ 👉🏻kzbin.info/www/bejne/boTJfnuZeJeMhtk
@berhnnegus639
4 жыл бұрын
Ebkhse.neksat.matfaw.bote.takumun.ebkse.kongo
@ትዕግስትካሳዬ
4 жыл бұрын
እናንተ አዝጎች
29:11
"ከወተት ግብአቶች ድራፍት ነው የሚወደው 🤣🤣” |እንተዋወቃለን ወይ| | እሁድን በኢቢኤስ|
ebstv worldwide
Рет қаралды 7 М.
45:32
ፓስተር ቸሬ ልክ ልኬን ነገረኘ።እኔ የሰፈር ሽማግሌ አይደለሁም።እኔና ቸሬ ክፍል 2....
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 170 М.
01:41
Этот беспредельщик ПЕРЕШЁЛ ЧЕРТУ и за это был СЕРЬЁЗНО НАКАЗАН #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 15 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 56 МЛН
31:30
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 505 М.
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 15 МЛН
0:27
Преветствее
СВЕТОФОРНЫЙ ВОИН
Рет қаралды 34 М.
1:27:35
በረራ ኢትዮጲካሊንክ ከአብዱ ኪያር ጋር
EthiopikaLink
Рет қаралды 10 М.
49:15
የፍቅር ክሊኒክ yefiker clinic love clinic
Click-Africa
Рет қаралды 9 М.
39:44
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 38 ( BY BRUNO )
Awra Tube
Рет қаралды 175 М.
10:38
Maya Media Production's Office Opening Event
Maya Media
Рет қаралды 389 М.
30:02
“በቴዲ አፍሮ ኮንሰርት በጣም ከባድ ኪሳራ ደርሶብናል” - ዲጄ ፋትሱ #ethiopikalink #ethiopia #djphatsu #phatsu
EthiopikaLink Videos
Рет қаралды 124 М.
24:05
“ከቀዶ ጥገና የሚገኘውን ስብ ስዕሎቼ ላይ ተጠቅሜዋለሁ” ዶ/ር ቴዎድሮስ መሰለ |ውሎ| |በእሁድን በኢቢኤስ|
ebstv worldwide
Рет қаралды 2,9 М.
1:52:19
ዜሮ ዲግሪ ሙሉ ፊልም | Zero Degree | New Ethiopian Movie 2024
Eliana Entertainment
Рет қаралды 988 М.
25:24
“ለልጆቼ የማበላቸዉ ሳጣ የማደርገው ጫማ ሸጫለሁ… ባለቤቴን በህዝብ ፊት ተንበርክኬ ይቅርታ እጠይቃለሁ”|አዲስ ምእራፍ| |እሁድን በኢቢኤስ|
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,9 М.
1:34:14
“ትዳር ከውስጥ ወደ ውጭ እንጂ ከውጭ ወደ ውስጥ የምትኖሪው ህይወት መሆን የለበትም” ከትዳር አማካሪ ዘለቃሽ ጋር | ክፍል 05
Tigist Waltenigus
Рет қаралды 88 М.
01:41
Этот беспредельщик ПЕРЕШЁЛ ЧЕРТУ и за это был СЕРЬЁЗНО НАКАЗАН #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 15 МЛН