ፍቅርን የሚቀንሱ ... የማናስተውላቸው ስህተቶቻችን

  Рет қаралды 60,707

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Күн бұрын

ፍቅርን የሚቀንሱ ... የማናስተውላቸው ስህተቶቻችን
#Fikeryibeltal #Woman #Ethiopia
#AddisAbaba
Tiktok
vm.tiktok.com/...
Facebook
/ fiker.yebeltal
የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
• የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
• የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ..
• ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ....
ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው
• ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው !
ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆኑ ለምን ፈለገች??
• ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆ...
ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴዎች (ለአይናፋሮች)
• ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴ...

Пікірлер: 191
@birhanuredae9728
@birhanuredae9728 4 жыл бұрын
ፍቅር በጣም ደስ የሚል ሃሳብ ነው በጣም ሚገርምሽ ሁሉም የተናገርሺው የሴቶቹ ሚስቴ ላይ ኣለ እኔ ደሞ ኣልናገርም ዝምተኛ ነኝ ብታኮርፍም ኣልናገርም እናድልሺው ንቀት ይመስላታል እና በጣም ነው ምትጨቀጭቀኝ ቢሆንም በጣም ነው ማፈቅራት
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 3 жыл бұрын
ታድላ
@dgytst406
@dgytst406 Жыл бұрын
እዳተያሉትን ያብዛልን
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤በርታ❤❤❤❤
@kaduglisudan5568
@kaduglisudan5568 4 жыл бұрын
ፍቅር ምክርሽ ጠብ የሚል አይደለም። እያንዳንዷን ቪድዮሽ በሚስቴ ላይ እየሞከርኩ ውጤቱን እያየው ነው። ክብርት ባለቤቴ Lab ሆነች
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@bettymulugeta5557
@bettymulugeta5557 Жыл бұрын
Teleyalesh ye bezu sew cheger yetezega negr mekefet
@saeedali3422
@saeedali3422 4 жыл бұрын
ፍቅር ግልጽ ሆነሽ ስለምትናገር በጣም ነው የምትመችኝ
@shanblegaramo8853
@shanblegaramo8853 4 жыл бұрын
ሁሌም አቀራረብሽ ልዩ ነው👏👏👏👏
@ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ
@ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ 4 жыл бұрын
ፍቅር በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ ትምህርቶችሽ ሁሉ ዉጤታማ እና ትክክለኛ ናቸዉ በርቺ ለተሳዳቢ ምናምን ቦታ አትስጪ
@yeserashmalede1687
@yeserashmalede1687 2 жыл бұрын
አገላለፅሽ ይደንቃል የኔ ቆንጆ፤ የፍቅር ጥግ መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ፤ ክርስቶስ ሲወደን በምላሹ ከእኛ ምንም ነገር ጠብቆ ወይም ፈልጎ አይደለም እንዲሁ ነው እስከ ሞት የወደደን፡፡ ፍቅርን ስናስብ እሱን እናስብ
@اممحمد-م5ل1ص
@اممحمد-م5ل1ص Жыл бұрын
Yess tebarek/ki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeserashmalede1687
@yeserashmalede1687 Жыл бұрын
አሜን እህቴ
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 4 жыл бұрын
እኔ ስወድ እውነት እውነቱን ነው የምናገረው ግን ጓደኛዬ ኮራ ብዙ አስታመምኩት በስተመጨረሻ ግን የፍቅር ስሜቶ ጠፋ ሊያገባኝ ይፈልጋል ግን ፍቅር እንዲሰማኝ አያረግም እናም ከሌላስው ፍቅር ሊይዘኝ እየሞከረ ነው ልክ ድሮ ስወደው እንደምነግረው አሁን ደግሞ በሱ ስህተት የፍቅር ስሜቴ እንደጠፋ ቴክስት ፃፍኩለት እያወራን በመሀል ወጣ ኽኽኽኽ ኮራው ብሎ ወጥቶ ሲመለስ የሚያገኘው ቴክስት ሳስበው ያስቀኛል ዛሬ እንዲህ ልስቅ ብዙ ያለቀስኩበት ቀን ነበር እየናፈቀኝ የአበሻ ወንድ ፍቅር ማስጀመር እንጂ ማስጨረስ አያቅም ፍቅራቸውም እንደ ጉንፋን ነው ለቆ የሚሄድ
@tube6989
@tube6989 4 жыл бұрын
የኢትዬ ወዶችን ከማፍቀር እደው ሳያፈቅሩ መኖር ይሻላል እየወደዱሺ ግን ፍቅራቸውን መግለፅ አይፈልጉም እወድሻለሁ የምትለውን ቃል ለመናገር ሲከብዳቸው በተለይ ተዳር ውስጥ ከበሠድ ነው ሲያስጠሉ
@shashoregasa6126
@shashoregasa6126 4 жыл бұрын
አንችማ ዩንቨርስት ገብቴሽ የፍቅር ኮርስ መስተመረ አለብሽ ከትምህርት ሚንስቴር ጋር በመነጋገር፡፡
@dawitdawit3560
@dawitdawit3560 2 жыл бұрын
ለፍቅር ትልቁ ነገር ትእግስት እና መግባባት ለነገሮች አለመቸኮል ቀጣይነት ያለው ጥሩ የሆነ የፍቅር ግንኙነት እንዲኖረን ያግዘናል
@almazgirma8040
@almazgirma8040 4 жыл бұрын
ወይይይ የኔቅመም ዋውውውው ትምርትሽ ጠብ አይልም ተባርኪ
@efrembest5667
@efrembest5667 4 жыл бұрын
Wadoch lemenafek min mareg alebache lemewededis?????
@girmakere1130
@girmakere1130 2 жыл бұрын
ፍቅር ፕሮግራምሸ ይመቸኛል ሰለሆነምዘወትር አዳምጥሻለሁ ግን ማዘውተሬ ሌላ ፈጥሮብኛል እሱም ሚሰቴ ብትሆን ምንአለ እያልሁ እኝሻል በዚህቅልጥ ያለ ፍቅርሽ ውስጥ ገብቻለሁምን ትመክሪኛለሸ እንደባለሙያ የኔ እርዳታሽን እፈለሁ አፈቃሪሸ መልእክተ ዮሐንስ
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
እኔ ፍቅር በመጀመርያ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ጀግና ሴት ነሽ ብዙ ት ት እየተማረን እና ጥያቄ አለኝ ብዙ ወንዶቾ በሚዲያ ሳያቸዉ ሚወድሽ ወንድ አግቢ ደስተኛ ሆነሽ ትኖራለሽ ይላሉ እንዴት እሶ ሳትወደዉ ደስተኛ ልታረገዉ ትችላለች ሁለተኛዉ ለባልሽ እናት አትሁኝ ሚስቱ ሁኚ እናቱ መሰለሹ ሚስት ፍላጋ ይሄዳል ይላሉምናህልእዉነት ነዉ
@fatuma1126
@fatuma1126 4 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ የኔ ቆንጆ
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 4 жыл бұрын
የትውልዱ ማጣፈጫ የሆንሽ ምርጥ ሴት ሁሌም ተገኝ ምክንያቱም ት/ቤት ነሽ ለላው የፈለገውን ይበል በርች ከክሩዎችሽ ጭምር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ/ቃችሁ በነገራችን ላይ በልጆቹ ባለታርክ የሆነው የኣባቴ ልደት ቀን ነው በሉ እንግድህ እግዚአብሔር ኣምላክ በያላችሁበት በሳላምና በጤና ይጠብቀን ኢትዮጵያችንን ይጠብቅልን ፍ ቅ ራችን በፀሎት በርቱ ውድድድድድ!
@Addistoday
@Addistoday 4 жыл бұрын
የምትገርሚ ! ይህን ሁሉ ቅውቀት በዚህ እድሜሽ ከየት አመጣሺው?👏👏👏👏
@user-jr6ox3sh8y
@user-jr6ox3sh8y 2 ай бұрын
🤣🤣🤣 ከይቶብያ
@birhanujifara2075
@birhanujifara2075 4 жыл бұрын
This is exactly my points,if really follow those least easy to accomplish anything.Thanks Fiker yibeltal.
@efremefrem4230
@efremefrem4230 4 жыл бұрын
እንድትመክርኝ እምፈልገው አንድ ጥያቄ አልኝ በሂወቴ ያጋጠመኝ ልክ እንደ እህት እምያያት እህት ነበረች አንዴ ጊዜ ግን እንደምትወደኝ ስትገልጥልኝ እኔም በጣም ያከብራት ነበር ውስጤ ግን እወዳታለሁ በገለጸችልኝ ጊዜ ግን በደስታ ነው የተቀብልኩት እና ወድያው በፍቅር ስንጀምር አንድ ወር ስንቆጥር ጠባይዋ ልትቀየረኝ ጀመረጅ ከጠየቅክዋት ጊዜ ግን ከኔ በፊት ጋደኛ እንደነብራት እና እንደምትወደው ነገረችኝ ከኔም ልትለየኝ አትፈልግም እኔም ባላውቀው ነገር ፍቅርዋ ላይ ወድቄ እንዳልተዋት ልቤ አልቻለም እስዋም ከቅድሞ ልጁ ሁኒ ስላት ትባሳጫለች አብረን እንሁን ስላት ደሞ ልጁ ትወዳለች እና እማርገው ጠፋብኝ እና ምክር ካንቺ እጠብቃለሁ
@deenh9960
@deenh9960 4 жыл бұрын
Tewat bro endezihk aynet relationship mechereshaw ayamrm mknatu yekedmo fkregnawan mtwedow kehone anten twedahalech biye maseb ykebdegnal Yeni hasab new gn
@efremefrem4230
@efremefrem4230 4 жыл бұрын
@@deenh9960 ሰላም ዎንድሜ ስለ ምክርህ አመሰግንሃለው እኔም በዚ ሃሳብ እስማማለው ነገር ግን ከልቤ መውጣት አልቻልኩም በጣም ከብዶኛል 3 ቀን ፍቅር ስትሰጠኝ 3 ቀን ትቀየራለች
@deenh9960
@deenh9960 4 жыл бұрын
Efrem Efrem Selam wendme Ene endezih aynet chigr getmogne sile neber chigru ygebagnal Gn maseb yalebk endezih hunachu edme lkhn menor tchlalek woy? Lemin tsekayalek leraskm maseb alebik may be Fkr yemejemeryak lihon ychlal gn yhe stet new eraskn atbedl lik fikr endalechew eske tig mewded edegfewalehugne neger gn mewesen balebik gize kurtun mewesen alebik just kuret Ene bezu comment anebalew gn alxfm Yanten sanebew gin yalefe yefikr hiwete slastawesegne new keswa ga ketetalahugne enklf rasu altegnam neber beswa mknat kebeteseboche ga mesmamat alchalkum neber mknatum xebay betam tekeyro neber Mecheresha gn sasbew Fkr mindnew? Betegenagnek ena betedewawelk kutr mtchekachek kehone bemahalachu respect kelele this not love I'm sorry bezu setoch akalew yhe silk gn metfo sew hugne weym zoretam slehonkugne adelem agatami ke andem huletem belay yegetemugne teru setoch alneberum meleyayet gdeta neber :: Kante ga befkr mahal eyalachu sle lela mtwedow wend Lij stnegrk antes erask eski asbew melktu yetaweke new esu eshi bilegne ko kesu ga menor new mifelgew eyalechk new :: 1)..Ye and fkregnaye yeneberech tarik bachru kante tarik ymesaselal Kene ga huna ye lela wend lej gadegnawa Instagram lay tletf neber Ene bezu gize dess endemaylegne ena btakart negerkuat gn atsemam Yenin picture andm ken letfaw atakm ene meletef felge say hon endezih aynet mlktoch ante lay yalat smet bekelalu mawek tchlalek 2).. Yehone gize vacation abren endnhed teykat bezum endemaymechat negerechgne at the same time abren kuch belen gn leloch ene malakachew wendoch dewlew vacation enhid siluat betam destegna huna mehed endemtchl new yenegerechachew fit lefite Keza enem erasen metlat jemerkugne endet mayfelgegne sew efelgalehugne biye hasab wst gebahugne mecheresha lay huletegna megenagnet endemalfelg beslk dewye negerkuat abeka:: Yehone gize lay mewesen balebk gize mewesen alebk life endih nat tketlalech eswa sle hedech ene set lij alagegnem malet adelem Silezih bro were alabzabk Tenker bel yemay wedkn yemayakebrkn sew yemtwed meleyet kechalk erash atwedm malet new #lhate#toxicrelashinship Slezi wendme were alabzabk Yemredak neger kale Bezih email xaflgne burnabybc1900@gmail.com
@efremefrem4230
@efremefrem4230 4 жыл бұрын
endet aderik wondime selam new betam new emakebrih gizehin atifiteh yhen mikrin yesetehign Egziabher yakebrilign lik neh hasabe enkuan kesiwa yalegn fikir mekaret new tinish hode alchil bilogn new zure zure lik neh kalwesenku yhen hulu yalkegn chigir ende mimeta ena Egziabher yridagn anten be tselot degifegn
@deenh9960
@deenh9960 4 жыл бұрын
Efrem Efrem Minm adelem wendme ayzon berta Lerask mannm kerask belay yemiyasblat ena miwedat endelele mawek alebik Beterefe berta ayzon tenker malet new
@ጠቃሚየቢዝነስመረጃዎች
@ጠቃሚየቢዝነስመረጃዎች 4 жыл бұрын
I recommend you a book called "The Five Love Languages " by Gary Chapman. It's a very interesting book. እንዴት የፍቅር ቋንቋ ከሰው ሰው እንደሚለያይ የሚያስተምር ነው።
@seadisadi8111
@seadisadi8111 4 жыл бұрын
እናመሰግናል ፍቅርየ የምፈልገው ነበር
@ሲሳይነሽየፋሲሏ
@ሲሳይነሽየፋሲሏ 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ፍቅርን ሰጦ የከሰረ የለም
@ademfas20
@ademfas20 4 жыл бұрын
ትምርትሽ ስለሚጣፍጥ ለምን አድ ሌላ ርእስ ይዘሽ ከች አትይም ጭማሬ ማለት በተለይ ስለቢዝነስ ቢሆን ሠው ገዘብ ስለምንወደ
@habtamugetachew9113
@habtamugetachew9113 3 жыл бұрын
ምናባቴ ላርግሽ እናትሽ ወለደችሽ ሙሉቀን መሥማት አንቺንንንንንን
@kindyyesusi1085
@kindyyesusi1085 4 жыл бұрын
እኔ የሚዎዶ ሳው ናባራኝ ግን እንግዳ ማቶብኚል ብሎ ሳምንት ስዛጋኝ ቦሎክቱና አራፉኩት እማዎዳኚ ባፋንታው አግኝቼ ናባር ግን ባሞት አጣሁት አሁን ሳዉን እንዴት አንደምላምድ ካብኞል 😥😥
@አቤቱጉልበቴሆይእወድሀለው
@አቤቱጉልበቴሆይእወድሀለው 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ የኔው ፍቅረኛ ነገር እየመዘገበ ተቸግሬያለው እውነት 🙄
@DrJemal-wv2tp
@DrJemal-wv2tp 4 жыл бұрын
notebook geztesh surprise argiw lol
@ሱሱየአላህባሪያ-ኰ1ከ
@ሱሱየአላህባሪያ-ኰ1ከ 4 жыл бұрын
ክክክክ ይሄማ ላይብረሪ ከፈተ ማለት ነው
@ኩንፈየኩንእስላምነውህይወ
@ኩንፈየኩንእስላምነውህይወ 4 жыл бұрын
ተመቸሺኝ በውነት ትልቅ ትምርት ነው ቀጥይበት አላህ እውቀቱን ይጨምርልሺ
@alimaothman9700
@alimaothman9700 4 жыл бұрын
የኔው ባል ሠሞኑን ዘግቶኛል ምን ይሻላል እሥቲ ምክር ለግሡኝ
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ዉዶቼ ፍቅርዬ ምርጥ ሰው😍❤👍
@kalkidan5097
@kalkidan5097 4 жыл бұрын
ሀሳቦችሽ በጣም አሪፍ ናቸው በርች
@abiytadesse700
@abiytadesse700 3 жыл бұрын
ፍቅር ትምህርቶችሽ በብዛት ተጋብተው ለሚኖሩ ሳይሆን ላልተጋቡ ፍቅረኛሞች የሚመስል ነገር አለው ስለዚህ ተጋብተው ለሚኖሩም ትንሽ ታል ታል አድርጊበት
@venishbedju8424
@venishbedju8424 4 жыл бұрын
ፍቅር እናመሰግናለን በርቺ ልኝ የተዋሕዶ ልጆች እንካን አደረሳችሁ ለብሄ በዓል የአመት ሰው ይበለን ፈጣሪ መጪውን ዘመን የፍቅር የደስታ የሰላም የመተሳሰብ አመት ያድርግልን ሁሉም ነገር ተረስቶ በፍቅር የምንኖርበት ዘመን ያምጣልን ቸሩ አምላካችን ሰላሙን ሁሉ ተመኘሁ ላችሁ የሀገር ልጆች በያላችሁበት እትዮጵያ ሰላምሺ ይብዛልን
@MesiBeauty
@MesiBeauty 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@efremefrem4230
@efremefrem4230 4 жыл бұрын
እውነት ፍቅር ነሽ
@tehay.redicho415
@tehay.redicho415 Жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የተመቸሽኝ ውዴ እኔ በፍቅር ህይወት ብዙ ውሳኔ ወስኜ ከዛ ያቺ ቪዲዮ ሳዳምጥ እመለስና እፀፀትአለሁ አሁን የሰራሺው ቪድዮ ልክ እኔ የማረገው ነገር ነው የተናገርሺው አሁን ተመልሻለሁ በምክርትሽ በጣም አመሰግናለሁ
@saysau4379
@saysau4379 4 жыл бұрын
ፍቅርየ የኔ ፍቅር ትክክል ነሽ እኔም ይቀየራል እያልኩ እርሜየን ፈጀሁት መፍረሱ ላይቀር
@abeltamiratyoutube2144
@abeltamiratyoutube2144 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ አስተማሪ ብዙ ነገር አስተምረሽኛል በዚሁ ቀጥይ!
@TurufatOppo-xh6zh
@TurufatOppo-xh6zh 2 ай бұрын
ፍቅርየ ክበሪልኝ የምር ግንኮ ስትወጃቸው ስትከባከቢያቸው ያበዙታል ጌታን ወንዶች እርጉሞች ናቸው
@biyelovegodkebeda344
@biyelovegodkebeda344 Жыл бұрын
Likinesh Bateman agelalastishi desi yolali❤❤❤🙏🙏
@fantahunberihun9847
@fantahunberihun9847 Жыл бұрын
ፍቅር ምርጥ ነሽ ብዙ ለውጦችን አየሁ ባንቺ ምክንያት ለጓደኛዬ ብጋብዛት ምን ይመስልሻል ያንቺን ትምህርቶች እንዴትስ ልጋብዛት..።?
@tesfayebm7372
@tesfayebm7372 4 жыл бұрын
ጫጉላ ማለት አዲስ ተጋቢዎች ከተጋቡ በኋላ ከቤተሰብ ተለይተው ለብቻቸው ጊዜ እሚያሳልፉበት አዲስ ጎጆ እሚወጡበት ቤት ነው
@marditube1775
@marditube1775 4 жыл бұрын
ባክሽ ከተለያየን 3 ወር ሆነው ይህ ጢባራም ሰላምም አይለኝ ሞትኩልሽ የሚለኝ አይይይይይ ሞተመሠል ክክክክ
@Alem229
@Alem229 3 жыл бұрын
ባሁኑ ስአት ፍቅር የለም
@eyesusiyadinali9543
@eyesusiyadinali9543 4 жыл бұрын
Thank you kemaleti wuchi min abte laderigshi😘
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
ልክነሽ ፍቅር እንክብካቢ ያስፍልገዋል።
@felekedadicho3601
@felekedadicho3601 4 жыл бұрын
Hi fikir ye anch timihirt batam yimachagnal enkuanm takatayish hunku;barchi ayizosh
@ከችግርበዃላምቾትአለ
@ከችግርበዃላምቾትአለ 4 жыл бұрын
ኡፍ ፍቅር ፍቅር ስል አንዱንም ሳልይዘው 😥😥😥😥😥
@daniboy533
@daniboy533 4 жыл бұрын
የኔ ዶክተር ስወድሽ እኮ
@abohani4085
@abohani4085 4 жыл бұрын
ልክ ነው ፍቅር በተለይ ፍቅር የሚሰጥን ሰው መበደል እውነትን መሸሽ ነው …
@LishLivat
@LishLivat 4 ай бұрын
Gobez jegint yenem eyita yanewu Gina legena atawalewu biye fikiren alidebikim❤
@ሁሌምስምህቅዱስነው
@ሁሌምስምህቅዱስነው Жыл бұрын
የኔ ውድ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤በርችልን
@mesiyabatelji5385
@mesiyabatelji5385 4 жыл бұрын
ፍቅር ውዴ ስምሽ ፍቅር አች እራስሽ ፍቅር ስወድሽ እኮ እኔ በጣም እወደው ነበር ያለምክንያት ግን ፍቅሬ ቀነሰብኝ ምን እደሆንኩ አላውቅም
@እማፋቅር
@እማፋቅር 4 жыл бұрын
ዋው የኔምርጥ
@ኢቅራእቲዮብ
@ኢቅራእቲዮብ 3 жыл бұрын
ሣህማማየ
@lisnok8643
@lisnok8643 4 жыл бұрын
ዬኔ ልዩ
@ebrahimsalehnur8602
@ebrahimsalehnur8602 4 жыл бұрын
አሳቅሸኝ ምንም አልተሳሳትሸም 👍👍👍👍👍
@nuriasweety1717
@nuriasweety1717 4 жыл бұрын
you are smart
@jalalaonnenkoo768
@jalalaonnenkoo768 4 жыл бұрын
Baxam dasyemel meker enamasageneshalen
@zedlove115
@zedlove115 4 жыл бұрын
የኔ ዉድ ይቅርታ ያለበትን ነገር ሁለየም ያነሳል እኔ ይቅርታ ያልክበትን ነገር አታሳ እላለሁ ወላኪን አይሠማኝም ሌላ ቀን ስንጣላ አችኮ እድህ አድርገሽኝ ነበር ይላል የፊቱን ምን ይሁን
@andumikael3238
@andumikael3238 4 жыл бұрын
Wawo tebareki
@jesusislove1720
@jesusislove1720 4 жыл бұрын
Thank you my Honey👌😙
@ኤፋታህዉለተየዋሃንስ
@ኤፋታህዉለተየዋሃንስ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም የኔ ሆንሽ በጣም በጣም ነው የምጠላሽ አሁን ባገኝ ሳም ባደርግሽ እንዴት ደስ ባለኝ ነበር የኔ አስተዋይ
@ekramnesredin9710
@ekramnesredin9710 4 жыл бұрын
የዘረዘርሻቸውን አይምሮአችን ውስጥ እነዲቀመጥ መጨረሻ ላይ ርዕስ ርዕሱን ንገሪን እና ቻው በይን b/c መጨረሻ ላይ ያልሽውን ብቻ ነው ማብሰለስለው የመጀመሪያዎቹን እረሳቸዋለው
@hhjiohhssn4173
@hhjiohhssn4173 4 жыл бұрын
አረወጉ ደረሰኝ ዛሬ አደኛ
@yemesracherkyhun6867
@yemesracherkyhun6867 4 жыл бұрын
Fikirye anchi liyu set nesh betam real new mitinageriw ene betam afikari negn liyawim lewededikut emotalew gin fikirn lagegnew alichalkum ahunm melkam mehonen alitewim bezihu kety eshi
@kingcell4022
@kingcell4022 4 жыл бұрын
ህይ የኔ ማር የኔ ፍቅር
@melesetsegaye5830
@melesetsegaye5830 4 жыл бұрын
ምርጥዋ እንክዋን ደና መጣሺልን
@rehimaseide5003
@rehimaseide5003 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ይህ ችግር በሁላችንም ላይ ይስተዋል በይቅርታ የታለፈን ነገር ማስታወስ ሁሌም ደስታን አይሰጥም ይህ ደግሞ ፍቅሩ እየሞተ ይሔዳል
@የጥላሁንልጅ
@የጥላሁንልጅ 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፍቅርዬ ስወድሽ እኮ በርችልን
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
ማረ ፈለጌሸ ነበረ ቁጥረሸን አሰቀምጭልኝ
@fyselesahaqe9342
@fyselesahaqe9342 4 жыл бұрын
ትክክል
@dagnachewzemene6342
@dagnachewzemene6342 4 жыл бұрын
የእውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት ነሽ!
@ሶፊመሀመድ
@ሶፊመሀመድ 4 жыл бұрын
አበበ ካካካካ ተመቸሽኝ
@yoyo-g6x
@yoyo-g6x 4 жыл бұрын
የኔ ወድ
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 4 жыл бұрын
ዛሬ ያልሽው በብዛት የኔ ችግር ነው
@addisalamgetanah4427
@addisalamgetanah4427 4 жыл бұрын
Er mamaye yafaqarut saw miyasarasa nagar mala bayiny batam naw yatachagarkut,, Katalyayan 5 amat naw esu agabato waldowal 👨‍👩‍👦 ene gin lela saw maqarab batam kabadany ahunam afaqarawalaw eski mala bayiny please please please mare
@amanermias2781
@amanermias2781 4 жыл бұрын
Contact me I will help you Hanna @aman2728 telegram
@addisalamgetanah4427
@addisalamgetanah4427 4 жыл бұрын
@@amanermias2781 la mafatew naw
@getaneheniyew
@getaneheniyew 4 жыл бұрын
እኔንጃ ብቻ ሀኒ ምን እንደምልሽ አላውቅም ታሪክሽ ታሪኬ ጭንቀትሽ ጭንቀቴ ስለሆነ የሆነ ነገር ልልሽ ፈለኩ ብቻ ግን ከልብ ያፈቀሩትን ሰው ለመርሳት ይከብዳል ያፈቀሩትን ሰው አለመርሳት ለኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ዛሬ ተመስገን ጓደኛ አገኜሁ እና አንቺ ቁማር የተበላን ያኔ ሙሉ ልባችንንና ማንነታችንን የሰጠን ቀን ነው በርግጥ ላንቺ ከዚህ በኋላ ጊዜው እረፍዷል ምክንያቱም እሱ አሁን ላይ የልጅ አባት ሁኗል ስለዚህ በቃ ለመርሳት መሞከር ነው አውቃለሁ ይከብዳል ግን በቃ ሌላ መንገድ የለሽም የምልሽ ነገር ቢኖር ግን አሁን ላይ ከተለያያችሁ ቢያንስ 5 አመት አልፏችኋል ስለዚህ ለመርሳት ያለሽ መንገድ በቃ በቅርብ የምታገኚውን ሰው መቅረብ ነው ከሌላ ጋር የፍቅር ግንኙነትን መጀመር ይኖርብሻል አዲስ ከምታገኚው ሰው ጋ ጊዜያቶችን እያሳለፍሽ ስትሄጂ የበፊቱን እየረሳሽ ሀሳብሽ ወደ አዲሱ ሂወትሽ ይመለሳል በቃ ለበፊቱ ያለሽን ሀሳብ በሙሉ አውጥተሽ ጣይው እሱን ሊያስታውሱሽ የሚችሉ ማቴሪያሎች በሙሉ አጥፊ ለምሳሌ ፎቶ የተፃፃፋችኋቼው መልዕክቶች sms fb telegram imo ከነዚህ ላይ ያሉትን መልእክቶች በሙሉ ማጥፋት ሲቀጥል እሱን ከእያንዳንዱ app ላይ ብሎክ ማድረግ ምክንያቱም አሱን online ባገኜሽው ጊዜ ምንያህል እንደምትጨነቂ ታውቂዋለሽና እኔ ስለማውቀው ነው አሷን ባገኜኋት ጊዜ ምግብ ሁሉ አልበላህ ይለኛል በርግጥ ለኔ ጊዜው አልረፈደብኝም አተለያየንም 5 ወር ሁኖናል ቢያንስ አላገባችም ግን ጓደኛ ይኑራት አይኑራት አላውቅም ግን በቃ ሁሌም አስባታለሁ ለኔ ሴት እሷ ብቻ ነች በቃ ሌላ ሴት መየትም ሆነ መቅረብ ያስጠላኛል በቃ ባጠቃለይ ሁለነገሬ ናት በተለያየንም ጊዜ እራሴን ላጠፋ ሞክሬያለሁ ግን አልተሳካልኝምና ተርፌያለሁ እንዲህም ሁኜ ግን እስከዛሬም ድረስ እሷን እሷን ብቻ ነው ሁሌም ቀን በሀሳቤ ውስጥ ነች ሌሊት በህልሜ አብራኝ ነች ነገር ግን ከሀሳቤም ሆነ ከህልሜ ስነቃ ከኔ ጋ የለችም አቤት በቃ መቃጠል ነው ፍቅር ግን ምን አይነት ምትሃታዊ ነገር ነው ለእኔ በቃ በሙሉ ልብ ማፍቀር ማለት እራስን በራስ ወደ ሲኦል ውስጥ መወረር ሲሆን መፈቀር ማለት ደግሞ በተቃራኒው ገነት ውስጥ መግባት ማለት ነው በተለይ ደግሞ ሴት ልጅ የምታፈቅረውን ሳይሆን የሚያፈቅራትን ብትመርጥ መልካም ነው ምክንያቱም ሙሉ ደስተኛ ባያደርጋትም እንኳ ቢያንስ አይጎዳትም ግን ሀኒዬ የምልሽ ነገር ቢኖር ክርስቲያንም ሆነ ሙስሊምም ሁኚ በእምነትሽ ፅኑ ሁኚ እራስሽን ንፁህ አድርገሽ ሁሌም ቢሆን ወደ ፈጣሪሽ ወደ አምላክሽ ፀልዬ ከፈጣሪሽም ዘንድ መልስን ታገኛለሽና በዚህ አጋጣሚ ግን ፍቅርን ሳላመሰግናት አላልፍም ከመለያየታችን በፊት የሷን ቪዲዮ ማየት ብችል ኑሮ መለያየት ባልቻል ነበር ምናልባት ሀኒ ፈቃደኛ ከሆንሽ fb ላይ በዚሁ ስሜ ሰርች አድርጊኝና አናወራለን
@addisalamgetanah4427
@addisalamgetanah4427 4 жыл бұрын
@@getaneheniyew Wandame batama amasaganalaw gin ba hiwate esun lamarasat ena lamataw yalmokarkut nagar yalam lela saw baqarb enkan asaqayamew naw mamalasaw bacarash alachalakum batalayaya fb sem eyakafataku balela saw asamasaye awarawalaw esun salasab kanorkubachaw qanatoch esun eyasabaku yatasaqayahubachaw amatatoch yabalxalu gin yalmokarkut nagar yalam gin aqatany man edamarg gara gabany bazu ya fiqar tayaqe yaqarabalanyal gin yamafaqaraw saw ala baye naw mamalsachaw kalsu saw yala hulu ayamasalnyam esun lanarasat ethiopia eyalahu tsabal hula gabahu gin malsha ka tsabal sawaxa malshe ezaw nany gara gabany sehed. saqamax. Sesara. Sebala hulum bota ala man ladarg🥺🥺
@addisalamgetanah4427
@addisalamgetanah4427 4 жыл бұрын
@@getaneheniyew እናቴ እውድሻለሁ yane fb naw
@tensaeshiferawlemma4529
@tensaeshiferawlemma4529 4 жыл бұрын
1 ከሁነኛ የፍቅር አስተሳሰብ ጋር በ ፍቅር መውደቅ ተመቸኘ! 2 ማፍቀር በራሱ ደስታ ካልሆነኝ ይቅርብኝ!
@alexraya9353
@alexraya9353 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ናፍቀሽኝ ነበር
@sileshialebachew2299
@sileshialebachew2299 2 жыл бұрын
Fikerrrr
@zelalemshumyezelalemshumye9829
@zelalemshumyezelalemshumye9829 4 жыл бұрын
arif newer!!!
@ኡሙሰአዳYouTube
@ኡሙሰአዳYouTube 4 жыл бұрын
ማር ይሄ ሁሉ እኔጋ ያለነው
@habtomdawit4435
@habtomdawit4435 4 жыл бұрын
You are so blessed girl continue God bless you
@naniyedegelleje1330
@naniyedegelleje1330 4 жыл бұрын
Weyne yene wed tikikl neshe ene yekeyral barew eyalku ewnet enagerewalhu
@LoveLove-ho6nu
@LoveLove-ho6nu 4 жыл бұрын
ትክክል❤👌👍👍
@habebahabeba7802
@habebahabeba7802 4 жыл бұрын
Thank you my best
@kalyesamilj2969
@kalyesamilj2969 4 жыл бұрын
Yene konjo berchi hulem tiru hasab new mitakafiyin
@kingcell4022
@kingcell4022 4 жыл бұрын
ሰላም አሺ ኢድ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ Жыл бұрын
እናመሰግን አለን
@fetiamohammed9032
@fetiamohammed9032 2 жыл бұрын
Salam naw ok 👍👌
@عليعلي-ه9ش7ع
@عليعلي-ه9ش7ع 2 жыл бұрын
Amsgnalew yene wde
@አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ
@አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ 4 жыл бұрын
አህለን🌹
@ሰርካለምፍቅሩ
@ሰርካለምፍቅሩ 4 жыл бұрын
ሰላሞ
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfayebm7372
@tesfayebm7372 4 жыл бұрын
ተፈጥሮን ተመክሮ አይመልሰውም እንዲሉ ማለት ነው።
@Addistoday
@Addistoday 4 жыл бұрын
ፋቅርዮዮዮዮዮ
@ephremkassahun6123
@ephremkassahun6123 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ተመችቶኛል 10Q
@ከችግርበዃላምቾትአለ
@ከችግርበዃላምቾትአለ 4 жыл бұрын
10Q ይሄ ምልክት ምንድ ነው አይገባኝም ይነገረኝ
@ephremkassahun6123
@ephremkassahun6123 4 жыл бұрын
ኣመሰግናለሁ ማለት ነው
@ከችግርበዃላምቾትአለ
@ከችግርበዃላምቾትአለ 4 жыл бұрын
@@ephremkassahun6123 ስለመለስክልኝ አመሠግናለሁ
@ephremkassahun6123
@ephremkassahun6123 4 жыл бұрын
ፍቅር ካንቺ መልስ ካገኘሁ የሆነ ታሪክ ላጋራሽ ፈልጌ በምን ልላክልሽ?
@ከችግርበዃላምቾትአለ
@ከችግርበዃላምቾትአለ 4 жыл бұрын
@@ephremkassahun6123 ቁጥር ላክ
@kalberkanesh6007
@kalberkanesh6007 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ፍቅር የኔ መልካም እሴት እናመሰግናለን
@EthernalGhost
@EthernalGhost 4 жыл бұрын
Yene enat fetari yebarkshi bzu eytkmshign nw God bless u
@Ss-qh4zs
@Ss-qh4zs 4 жыл бұрын
ፍቅር መጣሺ
@TUBE-ow4uf
@TUBE-ow4uf 4 жыл бұрын
ፍቅር የኔን ጥያቄ ምን አደረሽው ቪዶ በለቀቅሽ ቁጥር በተስፋ ነው የምጠብቅሽ ለጥያቄዬ መልስ ስጭኝ ???
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 4 жыл бұрын
yene astwaey
@hirutayele5030
@hirutayele5030 4 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ቆንጆ💞💞💞💞💞💞👈👈💞💞💞💞💞💓💓💓
@jedymaru8992
@jedymaru8992 3 жыл бұрын
"Fekern seto yekesere yelem" it hits different!
@yeneKonjolij12345
@yeneKonjolij12345 3 жыл бұрын
የኔቆንጆ ፈጣሪ ይባርክሽ
@ፋፊየነኝወሎየዋ
@ፋፊየነኝወሎየዋ 2 жыл бұрын
ፍቅር ወንትም ፍቅር ነሽ 😘
@rehamureham9393
@rehamureham9393 4 жыл бұрын
Fekereyyy kanechi feker yizognall
ራስን መሆን | ከአስቸጋሪ ሰዎች ጋር መኖር
15:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 271 М.
በኢንተርኔት የሚጀመር የፍቅር ግንኙነት
20:34
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 40 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 26 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 26 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 105 МЛН
እችላለው! በራስ መተማመን
14:16
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 253 М.
ሴቶች ለትዳር የምንመርጠው ወንድ
16:55
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 72 М.
የገንዘብ አያያዝ 5 መፍትሄዎች
15:08
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 252 М.
ህልመ ለሊት
14:19
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 56 М.
እንድሮው እንዲወድሽ ይህን አድርጊ
22:54
Ahadu podcast
Рет қаралды 47 М.
ሴቶች ምን አይነት ወንድ ይርቃሉ?
15:40
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 80 М.
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 40 МЛН