No video

ፍቅርን ያስቆጣት የፉፉ ስጦታ😱አንተ አትረዳኝም አለችው ተጣሉ😱

  Рет қаралды 139,852

fikr Tube ፍቅር

fikr Tube ፍቅር

Ай бұрын

🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms. 🔗 Key Keywords: Abrish Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ 💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content. 🌐 Connect with us: Instagram: [Your Instagram Handle] Twitter: [Your Twitter Handle] Facebook: [Your Facebook Page] Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

Пікірлер: 2 500
@Znu-hw4jk8et7e
@Znu-hw4jk8et7e Ай бұрын
እነዚህን ልጆች እንደኔ የሚወዳችው ካለ ላይክ 👍👍❤️❤️
@user-wb6wq6lz1u
@user-wb6wq6lz1u Ай бұрын
እወዳቸው ነበር ዛሬ ግን አናደደችኝ የምር😢😢😢
@DelightsDelights
@DelightsDelights Ай бұрын
❤❤❤
@fanytesfaye
@fanytesfaye Ай бұрын
ፍቅር ስጦታውን ትቀብለሽ ቤት ዉስጥ አስቀምጭው እንጂ መልስሽ ልክ አይደለም ይቅርታ ጠይቅዩ ፉፉ አሳዘነኝ የምር 😢😢😢❤️❤️
@user-rr1sx4sn9r
@user-rr1sx4sn9r Ай бұрын
መቀበል ነበርባትከምር😢😢😢 እሱ እሷን ለማሰደሰት ያደርገውነገርእሰከሆነድርሰ ማሰከፍትአነበርባትም
@ምህራትዮዑቱቤmahiratyoutube
@ምህራትዮዑቱቤmahiratyoutube Ай бұрын
እኔ ራሱ 😢😢😢ፉፉ በጣምአስዝነን
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 Ай бұрын
በጣም አሳዘነኝ
@ውዴእዩኤል
@ውዴእዩኤል Ай бұрын
ፍቅር ትክክል ነች የማስመሰል ነገር ነው አገርን የሚያጠፋው
@user-qd5gp4yd1r
@user-qd5gp4yd1r Ай бұрын
አው መቀበል ነበረባት ወላሂ ፋፋ በጣም ነው ያስከፋችው ይቅርታ ጠይቂው 😢😢😢💔💔
@neima
@neima Ай бұрын
ፍቅር ለፉፉ ማስከፋት የለብሽም የክፉ ቀን ጓዴሽ ነው ለሞራሉ መቀበል ነበረብሽ ያው ልክነው ባልልም በቃ ባንቺ መከፋት የለበትም በቀጣይ ታርቀው ይመምጡልን ምትሉ 👍👍
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 16 күн бұрын
ደግአረገቹ ጅል ምን ያጃጅለዋል ካለእምነቱ።
@hanankeder4586
@hanankeder4586 Ай бұрын
ፍቅርዬ ለቤተሰቧ ያላት ክብር ይለያል ጀግና ሰልሽ በምክኒያት ነው ፉዬን አታሰከፊው ውዴ አደራሽ
@HaymiTube138
@HaymiTube138 Ай бұрын
ፍቅር ሁሌም ደስስስ ይበላት አይክፋት የምትሉ
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 Ай бұрын
እንዳንች ወድም አይደለም
@MoussaMalika-ou9nt
@MoussaMalika-ou9nt Ай бұрын
ሀይሚ ቆንጆ
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 Ай бұрын
ጀግና ሆና ስታዋት እ
@hhgg6781
@hhgg6781 Ай бұрын
ሀይሚ አደለቺም አፋቺሁን አትክፈቱ​@@amenamenselasa9298
@Muhammed-vi9to
@Muhammed-vi9to Ай бұрын
ፉፉ ምርጥ ሰው ነው ወላሂ
@munajanuri5973
@munajanuri5973 Ай бұрын
ፍቅር እና ፉፉ የምትወዲ ብቻ እስኪ አለን በሉ❤❤
@fama4230
@fama4230 Ай бұрын
ይቺልጅ አሳደደ ኝ ምን ትመሰላለች ሁሉም ጥሉሸ ሲሄድ ደግፎ እዳይከፋት እዳይሰማት አድርጎ ተጎኗ የነበረዉ ፉአድ ነዉኮ አይ ሀበሻ ዱሮም ሲያልፍለት ይራገጣል 😢 ለራሱ ቻነል ይክፈት የምትሉ በላይክ🎉🎉
@semiraali7174
@semiraali7174 Ай бұрын
ይከፈትለት❤❤❤❤❤
@Kiyu1621
@Kiyu1621 Ай бұрын
አቤት ቅናት ምን አገባቹ እነሱ እንደሆነ ድራማ ነው ሚሰሩት❤🎉
@Kamila-sz7kt
@Kamila-sz7kt Ай бұрын
አወ ይክፈት ወለታ ቢስ
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j Ай бұрын
​@@Kiyu1621ሊሆን ይችላል ሣህ
@mistiresolomon1466
@mistiresolomon1466 Ай бұрын
አወይክፈት
@naatytube
@naatytube Ай бұрын
አምላኬ ሆይ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ ድምሩኝ🙏😔❤
@WiaTube770
@WiaTube770 Ай бұрын
ለፍቅር ትልቅ ክብር አለኝ የምትሉ እስኪ ላይክ
@hanamaraki6034
@hanamaraki6034 Ай бұрын
Feker malete kale yemaygelesate mulu sate neh erasan yemetasekeber leber bela yematalekakese
@hanamaraki6034
@hanamaraki6034 Ай бұрын
Halen moha new yemewedate❤❤❤❤
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
Wenaven.lmen.sebskraye.atargunm.yemedam.kemem.nn🎉🎉🎉
@user-cd4jc9ec7d
@user-cd4jc9ec7d Ай бұрын
ዊናዬ ስወድህ በአላህ ፍቅርና ፏድ ተጣልቷል አስታርቃቾ😂😂😂😂❤❤🎉
@user-rd9fh6qu7z
@user-rd9fh6qu7z Ай бұрын
@@user-cd4jc9ec7d የምዲነዉ በአላህ: ሥራፈት::
@semutasew2244
@semutasew2244 Ай бұрын
ፍቅር ገገማ ነሽ ሰው ስጦታ ሲሰጥሽ እደዚህ አይደረግም አሽገሽ ማስቀመጥ ትችይ ነበር ጎደኛሽ መሆኑን ሁሉም።ነው ሚያውቅ ምን ታካብጃለሽ😢😢
@user-bi3zn4px2m
@user-bi3zn4px2m Ай бұрын
አረ ተመካክረው ነው የምሰሩት ፎቶኮ ብድዮ ካለቀ ነው የምነሱት ዶሞ ለምድያ ድምቀት ነው
@MissSamira-gf3kw
@MissSamira-gf3kw Ай бұрын
​@@user-bi3zn4px2mከሆነ ጥሩ ነው
@user-th2ov2eh9r
@user-th2ov2eh9r Ай бұрын
እኮ😢
@MayimunaKadirm
@MayimunaKadirm Ай бұрын
Uko.anadachi😢
@JshsHsha-hz1wk
@JshsHsha-hz1wk Ай бұрын
አረ በጣም ባለዬ ነች ለሠዉ ክብር የሌላት ለዛዉም ለፉፉ😢😢😢😢
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq Ай бұрын
ፉፉ ተረደ አንተ ምክንያቱም ቤት ወስደ አንድ ቦታ መስቀመጥ ትችል ነበር ግን እርግጡን ነው የነገረችህ 🎉 ከቤተሰብም ይልቅ ደግሞ ዘመድ ምነምን ቤት መጥቶ ተሰቅሎ ስያይ ምን ይላል ስለዚህ ተረደ❤ በከሜረ ፊት እምብ ማለቱወ ነው ትንሽ የምያስከፈው ብቻ እስት ተረቁነ ኑ እንጠብቃለን ❤❤❤
@zedfiker
@zedfiker Ай бұрын
ትክክል ሰው ያየዋል
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 Ай бұрын
እሰይ ጥሩ ናው ያራገችው እሷ ለቤተሰቡወ ክብር እንደላት አንተ ትንሽ እንኳን ለሀይመኖትክ ክብር ያለህም አላህን ፍራ ድንህን ተከተል አክብር ያዘኔ ሁሉንም ናገር ራሱ ያሰከልሀል አሁንም አራፋደም ወደ ራስህና አለህ ተመለስ ሁሌም ምክሬ ናው በያሁህ ቁጥር
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 16 күн бұрын
አው ደግአረገቹ አላህ ሂዳያውንይስጠው
@JshsHsha-hz1wk
@JshsHsha-hz1wk Ай бұрын
ማርያምን ፍቅር በጣም 😢ታሳዝኛለሽ ለፉፉ ይሄ አይገባዉም
@seadamelaku3377
@seadamelaku3377 Ай бұрын
በጣም ፉፉ በጣሞ የዋህና ሰዉ አክባሪ ነዉ 😢😢😢😢
@soliyanayemersewa
@soliyanayemersewa Ай бұрын
ምን ታሳዝናለች ልክ ናት እነሱናቸዉ የልባቸዉን እሚያቁት ቤተሰብ አያምንም
@ተመስገንአምላኪ
@ተመስገንአምላኪ Ай бұрын
😢😢😢😭😭😭😭ትክክልማርያምን😢
@JshsHsha-hz1wk
@JshsHsha-hz1wk Ай бұрын
የምትናገረዉ ቃላት እራሡ ልብ ይሠብራል😢😢😢😢😢😢
@ተመስገንአምላኪ
@ተመስገንአምላኪ Ай бұрын
@@JshsHsha-hz1wk ትክክል😢
@amanialmtku
@amanialmtku Ай бұрын
እመኑኝ እነዚ ልጆች መጨረሻ ላይ ከማንም በላይ ክፍ ብለዉ ይታያሉ💃
@fatmhsaad5877
@fatmhsaad5877 Ай бұрын
ሳህ
@hanankeder4586
@hanankeder4586 Ай бұрын
ይበሉልን ያረብ❤❤❤❤❤
@user-ep9vy8vl1i
@user-ep9vy8vl1i Ай бұрын
እእኦእእእእእእእእእእእእእእእእ😅😅😅😅😅
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d Ай бұрын
እንሻአሏህ
@user-ep9vy8vl1i
@user-ep9vy8vl1i Ай бұрын
@@user-bf9iq2zd4d እእእእእእእእእእእእ
@azebtes8649
@azebtes8649 Ай бұрын
ፍቅር ግን ምን ሆነሻል እሱ እኮ በጎደኝነት አስቦሽ ነው ፎቶ አስርተ በስጦታ መልክ ሊሰጥሽ ያሰበው አንቺ ግን ስጦታውን ገፋሽበት ባይከፋው ነበር የሚገርመኝ ከዛም ብሶ የሰጠውን ሰአት እጁ ላይ ወርውረሽ ሰጠሽው እና በጣም ደስ አይልም አስከፍተሽዋል ይቅርታ ጠይቂው ፉፉን የመሰለ ለዛውም የልጅነት ጓደኛ ብዙ ነገርሽን የሚያውቅ ግዜ ሳታስረዝሚ ይቅርታ ጠይቂው ስጦታው ደስ ባይልሽም እንኳን ተቀበይውና ቤት ወስደሽ አትስቀይው ግድግዳ ላይ ግን ለየት ያለ ቦታ ፈልገሽ አስቀምጪው የልጅነት ጓደኛሽን በትንሽ ነገር ባታጪው ብይ እመክርሻለው
@zedfiker
@zedfiker Ай бұрын
አደለም እሱ በሌላ ነው ያሰበው ፈቶው ደግሞ እንደ ፍቅረኛ ነው የተነሱት ሄዳ ቤተሰብ ፌት እንዴት ነው የምትሰቅለው እውነት ከባድ ነው እሱ ደግሞ ጥፋተኛ ነው በንፁህ ልቦና ጓደኝነት ይበልጣል ማለት ሀይማኖት መቅደም አለበት ጭራሽ እሱ ከሙስሊም እማይደረግ ነው የሚረገው
@user-sc2yl3zp9b
@user-sc2yl3zp9b Ай бұрын
እሱኮ አፊቅሯታል ከሱጦታው ቡሀላ ሊነግራት ነበሪ ተጣሉ ደግ አረገችው ልጅቷ ጀግና ናት
@FddggGgghh
@FddggGgghh Ай бұрын
​@@user-sc2yl3zp9bሀይማኖቱስ ሆ እናቴ የሚበልጥበት ከምንም በላይ ሀይማኖቱ ነዉ
@YfgFdu
@YfgFdu Ай бұрын
አየ ፍቅር በጣም ተሳስተሻል በርግጥ ከብዶሽ ይሆና ግን ተቀብለሽ አመስግነሽ ከዛ የሆነ ምክኒያት ፈጥረሽ እሱ ጋ እዲቀመጥ ማድረግ ትችይ ነበር ፉፉዬ የኔ አባት እዴት እዳሳዘነኝ የምር 😢😔😔
@Sariy177
@Sariy177 Ай бұрын
ፍቅር እና ፉአድ በአባይ ቲቪ ይቅረቡልን የምትሉ 👍
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Ай бұрын
ምን ይስራላቸዋል የትራንስፖርርት ወጭ ነው ትርፉ።
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Ай бұрын
እኔ❤❤❤❤
@fekerlove6881
@fekerlove6881 Ай бұрын
ኔም ይቅረቡልን ❤❤❤❤❤❤❤
@AaAa-wb5xf
@AaAa-wb5xf Ай бұрын
አዎ ትቅረብልን
@MayimunaKadirm
@MayimunaKadirm Ай бұрын
Awo
@EtuTeshome-bc9uf
@EtuTeshome-bc9uf Ай бұрын
ዋው ልጅቱዋ ለበተሰቦቹዋ ያላትን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም 🫶♥️💪
@rozaalain8036
@rozaalain8036 Ай бұрын
እኔ በበኩሌ ችግር የለውም የጓደኝነት እኮራለሁ ነው
@አምሪያቱዩብ
@አምሪያቱዩብ Ай бұрын
ቢሆንም ለመጀመረ ተቀብለው ቡሀለ ተስረደው ነበር ስለዚ ፍቅር አጥፍተለች
@jamila690
@jamila690 Ай бұрын
ፍቅር በጣም ነው ምታናድጂው አንዳንዴ ለተመልካችም ክብር ይኑርሽ ብያንስ የምትናገሪውን ነገር እየመረጥሽ የሆነነገር እያረክብኝ ነው አይባልም ነገ ወደራስሽ ሰትመለሺ በጣም ይፀፅትሽል ያረገልሽን ሳዓት እንኳን በታወልቂስ ምን አለበት😢😢😢የምር በጣም ነው አንጀቴን በላኝ 😢😢
@walotube33
@walotube33 Ай бұрын
@@jamila690 እኔም ወላህ
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 Ай бұрын
ምኗ ሰገጤ ናት ልጁ ማርያምን አሳዘነኝ ከሰው ፊት ስታዋርደው
@cequa4067
@cequa4067 Ай бұрын
የብልግና ብልግና ደሞ እኮ ሰአቱ መሬት ላይ ጥላ የሄደችው ለተመልካች እንኳን ክብር የላትም
@toibahussain2478
@toibahussain2478 Ай бұрын
እሠይ ደግ አደረገቺህ አንዳንዴ ሀለይማኖታቺሁ ክብር የሌላቺሁ አላቺሁ ሀይማኖት የማይፈቅዴው ነገር እየሠራህ ሢጀመር ከሸሪአ ውጭ ነው የምትሠራውነገር ሁሉ
@user-sl7fe9gj5z
@user-sl7fe9gj5z Ай бұрын
ይፈለጋሉ እኮግን ሀይማኖት አስቸገራቸዉ እጂ ❤ላይክ
@user-kn6gc8xp2h
@user-kn6gc8xp2h Ай бұрын
በጣም
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Ай бұрын
በጣም😢😢😢
@Maryam-is9sj
@Maryam-is9sj Ай бұрын
ግድ አይደል
@user-tc9hg6jc7n
@user-tc9hg6jc7n Ай бұрын
ከምንም ሀይማኖት የቃዴማል ግን ሀማል
@ghghghh217
@ghghghh217 Ай бұрын
😢😢😢
@Hawawoll
@Hawawoll Ай бұрын
ይቺን ፁሁፍለምታነቡሁላ የረፈት እጀራይስጣቺሁ ያረብ
@user-hx7yg4zu1y
@user-hx7yg4zu1y Ай бұрын
አሜን
@user-up1yl3ct6p
@user-up1yl3ct6p Ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@user-fl1eu4mx2b
@user-fl1eu4mx2b Ай бұрын
አሚን
@Rahma-mp8jv
@Rahma-mp8jv Ай бұрын
ደግአረገችህ ሸሪአየማይፈቅደውነገር አታድርግ ወደራሥህ ተመለስ
@user-xr2wl8nw5s
@user-xr2wl8nw5s Ай бұрын
ለሰው ክብር የሌላት ልጅ ኤጭ 😢😢😢😢😢አሳዘነኝ 😢😢😢😢😢😢
@zebutube99
@zebutube99 Ай бұрын
ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ
@user-kk8hd9sg2f
@user-kk8hd9sg2f Ай бұрын
አለንልሽ,,ውዴወ,,❤
@user-kk8hd9sg2f
@user-kk8hd9sg2f Ай бұрын
ተደመሪ
@rinhanasaber3992
@rinhanasaber3992 Ай бұрын
S A.W
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 Ай бұрын
allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️
@snayetAyele
@snayetAyele Ай бұрын
ሁጂደደብ ነሽ አቢቢየ9 አመትህፃንያገባ ስውነብይሊሆንአይችልም
@SARAHSARAH-eo9kf
@SARAHSARAH-eo9kf Ай бұрын
ምናለ ብትቀበይው ፍቅርዬ እደ ፉፉ አይነት ጎደኛ አይገኝም በተረፈ ቶሎቶሎ ኑልን
@user-sn3ew2rv2v
@user-sn3ew2rv2v Ай бұрын
ሀይማኖት ይበልጣል ተዉ
@Kadetsha222
@Kadetsha222 Ай бұрын
ተካበድሽ
@Rahmat-fw5bp
@Rahmat-fw5bp Ай бұрын
ቢስ ከካሜራ ጀር ብነግረው አስከፋችኝ😢😢😢
@Hawa-gc2pl
@Hawa-gc2pl Ай бұрын
ሳህ😢😢😢😢😢😢​@@Rahmat-fw5bp
@JemBer-hm4ik
@JemBer-hm4ik Ай бұрын
ሃይማነት ኮ ይላያይሉ😮
@GODISGOOD-tn4fe
@GODISGOOD-tn4fe Ай бұрын
ፍቅር አጥፍተሻል ቢያንስ ተቀብለሽው ቀስ ብለሽ ማስረዳት ትችይ ነበር
@henaa3965
@henaa3965 Ай бұрын
ዋው፡ፉፉ፡ትእግስትህን፡ስለደንቅህ፡አለልፍም፡አስተስስብህም፡ጭምር፡ፍቅር፡ግን፡በጠም፡ትልቅ፡ጥፋት፡ነው፡ማንኛውም፡ጓደኛ፡የምስጠውን፡ሥጦታ፡ነው፡የስጠሽ፡ከአንች፡የምጠበቅ፡ምግባር፡አይደለም፡ከልብሽ፡ይቅርታ፡ጠይቀሽ፡ሥጦታውን፡ታቀበይው፡፡የስው፡ውለታ፡ይክበድሽ፡ከለሽበት፡ነጋር፡ሁሉ፡ከጎንሽ፡ሆኖ፡ሁሉንም፡በትእግሥት፡አልፋሽ፡እዚህ፡እንድትደርሽ፡የደርጋሽ፡ፉፉ፡ነው፡ከፈጠሪ፡ጋር፡እማዬ፡እንደሁም፡በጠም፡ነበር፡ደስ፡የምሏቸው፡ይዘሽ፡ብትሄጅ፡ሥጦታውን፡፡ለሌላ፡ጊዜ፡አተስዝኝው፡አተስከፍው💯💯💯👍👍👍💞💞💞💞💞😍😍😍💐💐💐💐💐🍇🍇🍇🍇🍇💐👫💞💞💞💞💞💞💞💞
@user-pc4lr3wb1z
@user-pc4lr3wb1z Ай бұрын
ፍቅር በጣም ችግር አለብሽ ሲጀመር ሴት ልች ሚወዳትና ሚከባከባት ወንድ አትወድም ለማንኛውም ቆም ብለሽ አስቢ ፉፉ ሲጀመር በጣም ምርጥ ልጅ ነው ከቃላት በላይ ለሱ ይህ አይገባውም 💔💔💔😢
@JemBer-hm4ik
@JemBer-hm4ik Ай бұрын
እና ሃይምነትቾው እኮ ይለያያሉ😮
@mekdesasres7816
@mekdesasres7816 Ай бұрын
❤❤​@@JemBer-hm4ik
@hiamhuot843
@hiamhuot843 Ай бұрын
ሀይማኖትሽን ጠብቂ ቂ እሱንምአትጉጅ እዉናቱንነገሪዉ
@manayeralzabi6085
@manayeralzabi6085 Ай бұрын
ደምሪኝ ወዴ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
ጉድ እኮ ነው
@user-vh2lx2pf6r
@user-vh2lx2pf6r Ай бұрын
ይህ ምን ያስኮርፋል ተይ ፍቅርዬ ለተመልካቹችሽ ክብር ይኑርሽ ፉፉ ማለት በጣም ጥሩ ልጅ ነው ተከባክበሽ እሱን አትስከፊብን 😔🙏❤❤❤❤❤
@user-rn5cr6si8y
@user-rn5cr6si8y Ай бұрын
ፍቅር ፋፋን አታስቀይሚው ይቅርታ ጠይቂው ምክንያቱም እሱ አንችን ለማስደሰት ብሎ ለምን እንደዚህ ታረጊያለሽ ከካሜራ ጀርባ አንተ ጋር ይቀመጥ አትይም እንደዚህ ስትይ ምን ያክል ልቡ እንደሚሰበር እወቂ እዴ አታስከፊው በቃ😢😢😢😢
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 Ай бұрын
ፍቅርዬ ትክክል ናት ቤተስብ ደስ ላይለው ይችላል የቤተስብ ክብር ማስቀደም ጥሩ ነው ፋፋም ተረዳት ❤❤❤❤❤
@JshsHsha-hz1wk
@JshsHsha-hz1wk Ай бұрын
ጌታን ስረአት የለሽ ፍቅር😢😢😢ለፉፉ ይሄ አይገባዉም ነበር
@jvvbnnbb7514
@jvvbnnbb7514 Ай бұрын
ትክክል
@JshsHsha-hz1wk
@JshsHsha-hz1wk Ай бұрын
በጣም እንዴት እደተናደድኩ😢
@kidistdawit3114
@kidistdawit3114 Ай бұрын
አትፍረዱባት🥺
@JshsHsha-hz1wk
@JshsHsha-hz1wk Ай бұрын
በዚህ ልክ ለፉፉ አይገባዉም መጀመሪ ስረአት ቃላት ልብ ይሠብራል ለምትናገረዉ ነገር ለከት ይኑራት😢😢
@user-dl9en9sp7p
@user-dl9en9sp7p Ай бұрын
ትክክል
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 Ай бұрын
ፍቅር ፋድ በክፉቀንሽ ከጎንሽ የነበረ ምርጥ ልጂነዉ ጎደኛየነዉ ብለሽ የለ ምን ችግር አለዉ ብትቀበይዉ ,,ፍቅር ግን እዳይዛችሁ ተተቀቁ ብለን ነግረናቹሀል ፍቅር ከሐይማኖት ይጀመራል ይባላል ,,ለሡም ይቱብ ከፍተሽ ማሳደግ አለብሽጂ አታስከፊዉ ሁላችሁም በሐይማኖታችሁ ጽኑ ,,,ፍቅር ሐይማኖትሽን አደራ ፎቶ ስትነሽ እራስሽን ሁኝ በስሜት አትነሡ ,,ተጠቀቁ ፍቅር ድጋሜ አዳትሠበሪ በየ ደጋግሜ ነገርሬሻለሁ የተወደድሽዉን ያክል እዳትጠሊ ጀግናነሽ ቀጀግነንትሽ እሰከመጨረሻዉ ጸትሽ መኖር አለብሽ,,ወድሜ ፍሐድ አተ ምር ልጂ ነህ የጎደኝነትን ጥግ ያሳየኸን ወድማችነን ነህ አተን ሳላደቅ አላልፍም ግን ፍቅር ከሐይማኖት ይጀመራል አተም ወደራስህ ተመለስ ይቲብ ከፍትና ስራ በተረፈ ፍቅር ይቅርታ ጠይቂዉ😢
@Bezaቤዚ
@Bezaቤዚ Ай бұрын
በሰመአም ለካ ባለጌ ነሺ እና አይዞሺ እደት እዳሳዘነኝ ከዚች ወዳ እራቅ እዴ እኛ ሰዉች ሰንባል ሰንወድቅ ያነሳንን እንርሳለን ክብር ቢሰ😢😢😢😢😢
@user-ji5pu8jg6u
@user-ji5pu8jg6u Ай бұрын
በጣም😢
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw Ай бұрын
ሀይማኖት ይቀድማል
@cutepink1706
@cutepink1706 28 күн бұрын
ተፊቱ ነበር ማሰብ የነበረባት በጣም ቀረበች እና አሁን ላይ መሸሽ ጥሩ አይደለም ​@@BanchuShifarawGelaw
@hyate-qm7pi
@hyate-qm7pi Ай бұрын
እንዴዛሬ ፍቅር አናደሽኝ አታውቂም ምን ችግራለው ለሞራሉ ተቀብለሽ ባትሰቅይው ማስቀመጥ ትችይ ነበር እንኳን እሱን እኛንም አስደብረሺናል
@Sara-wz5sg
@Sara-wz5sg Ай бұрын
ገና ሆፃን ናት ልጅታ
@Selam-xd2xt
@Selam-xd2xt Ай бұрын
እነዚህን ልጆችእንደኔ የሚወዳቸው ካለ ላይክ🥰🥰🥰💓
@user-ph4xx9dk7d
@user-ph4xx9dk7d Ай бұрын
የፍቅር❤ አድናቂወች ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ነው😢
@emmanuelzabaneh-if7zs
@emmanuelzabaneh-if7zs Ай бұрын
ገጨውሸ🤣🤣🤣
@saudi2023-ec8kj
@saudi2023-ec8kj Ай бұрын
ደምሩኝ ውዶችየ
@user-ph4xx9dk7d
@user-ph4xx9dk7d Ай бұрын
@@emmanuelzabaneh-if7zs 🤣🤣ወደቤቴ ጎራ ብለሽ ግጭኝ
@LuLu-cq1uz
@LuLu-cq1uz Ай бұрын
ፍቅርጥፍተኛ ነሽ ማለትብትቀበይለምግዜውም ጓድኝነታችሁን ያስታውሳል ተሳስተሻል ለፍቅርአልጠየቀሽ ስለጓድኝነታችሁነይ እዳትጣሉ እባካችሁ😢😢❤❤❤❤❤❤
@safiyasergota
@safiyasergota Ай бұрын
ፍቅር ወለሂ ዘሬ በጣም ነዉ የታነደድኩት ምክኛቱም ፉፉን ማስከት አልነበራብሽም ፈአድ አለህ አንታንም ቃጥታኛዉን ማንገድ ይምራ ወለሂ 😢😢😢
@user-dh2pe5xc3n
@user-dh2pe5xc3n Ай бұрын
ምንም ችግር የለዉምኮ ጓደኝነታችሁን ቤተሠብ ያወቃሉ አይደል እደ
@user-ce5qo6lk9b
@user-ce5qo6lk9b Ай бұрын
በሀይማኖትይለያያሉ
@rahmahussainrahma8188
@rahmahussainrahma8188 Ай бұрын
ፉፉዬ ወደራሰህ ተመለስ አላህ አለልክ ወዲሜ😢❤🎉
@user-ud4hb8pi3c
@user-ud4hb8pi3c Ай бұрын
ይህ ፊድዮ ለሩታ እና ለአብርሽ የተሰራ ምርጥ ደራማ ነው እውነት ፍቅርን ሳላደቅ አላልፋም ምክንያቱም ጓደኛም ይሁን ፍቅረኛ ከ ቤተሰብ አይቀድምም ለገባው ምረጥ ትምህርት ነው መልእክቱ ወይም ትምህርቱ ለማስተላለፋ ፈልጋ እንጂ ፉፉለማስቀየም ፈልጋ አይደለም ተረዷት ፍቅር ፈአድናቂሽ ነን ግን ይቅርታ ጠይቂው ፉፉአተሰቀይሚው ሩታ ግን ተማሪበት ላንቺ ትልቅ ትምህርት ነው ከገባሽ ሁሉም ነግር ከቤተሰብ በኋላ ነው። ፈቅር እና ፉፉ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤እሳቲ መልእክቱ የገባው በላይክ አሳዩኝ እኛም ፈጣሪ ከሰደት አውጥቶ ለሀገራችን ያብቃን አሜን በሉ ያጀማአ
@user-oe9in8mi4g
@user-oe9in8mi4g Ай бұрын
አሜን
@user-ur3qn6tc6f
@user-ur3qn6tc6f Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@azbgalweyentiytgray221
@azbgalweyentiytgray221 Ай бұрын
Amen❤
@user-ow3km6sp8w
@user-ow3km6sp8w Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Meklit-wi4th
@Meklit-wi4th Ай бұрын
እሺ ለምን ዝም ብላቹ ሀሳባቹን አትገልፁም ሩታንና አብርሽን ለምን ታስገባላቹ ቻናሉ የማነው ግን በየት ይረፏቹ
@user-ou7wv6nm2b
@user-ou7wv6nm2b Ай бұрын
ፏድ እኮጨዋ ልጅ ነውየምትሉ
@በእምነት
@በእምነት Ай бұрын
ፍቅርንና ፋፋን የሚወድ❤❤❤❤ደምሩኝ ቅመሞቼ😢😢
@seadamelaku3377
@seadamelaku3377 Ай бұрын
እኔ ድምር አርጌሻለሁ ልዩ
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h Ай бұрын
❤❤መገን ሴት ክብር የሜሰጡንን ሳይሆን የሜወርዱንን ነው የምኖደው ታሳዝኔለሽ አራግፈህ ተዋት እዛ ሂዳ ትለጠፍ አብርሽ የሩታ ነው ምን አይነት ናት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MissSamira-gf3kw
@MissSamira-gf3kw Ай бұрын
የምር ተናደድኩ እኔም ብትቀበለው ምንም ችግር አለው
@MelkeUssen
@MelkeUssen Ай бұрын
ትክክል
@starcall9965
@starcall9965 Ай бұрын
ድሮምድሀ ሲያልፈለት እደዚህነውኮ
@gogoa5084
@gogoa5084 Ай бұрын
ሌላ ስም ኣታንሱ
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h Ай бұрын
በጣም እሱ ማለት ቀኝ እጁ ነው በጣም ታናዳለች ያንኛው ሴራግፋት እሂ አስቶት ነበር
@SaraSara-wv8on
@SaraSara-wv8on Ай бұрын
ብዙ ዋጋ እሚከፈልለት ልጂ ነው ፉፉየ ወድሜ አይዞህ ክበር የለሽ ነሽ ህፃን😏😏😏
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw Ай бұрын
ሀይማኖቷስ
@user-gh7cg2or7z
@user-gh7cg2or7z Ай бұрын
መች ላግባሽ አላት
@SaraSara-wv8on
@SaraSara-wv8on Ай бұрын
@@BanchuShifarawGelaw መቸ ላግባሽ አላት🤔🧐
@user-kx2zb5hy4w
@user-kx2zb5hy4w Ай бұрын
ፍቅር ስርአት ያዢ ፉአድ ስላለ መሠለኝ ደስ ብሎን የምናይሽ ብቻሽን ወለቅ ወለቅ ስትይ አይቼሽ አላቅም ነበር ወላቃ
@user-ke9ux4vs1y
@user-ke9ux4vs1y Ай бұрын
😂😂😂😂 ሞትኩ በሳቅ ይች ፌጣ
@SemuSemira-wc8pd
@SemuSemira-wc8pd 21 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 እካ ነገርልን
@user-yw3qr6zm7c
@user-yw3qr6zm7c Ай бұрын
አረ ፍቅር የደብራል ፉፉ ምርጥ ልጅ ነው🥰🥺🥺
@walotube33
@walotube33 Ай бұрын
እየሮጥኩ ነው የመጣሁት😊 ምን ችግር አለው ፍቅር ወንድምሽ ጓደኛሽ አይደልንዴ ፍቅር አሁን ገና ታሳሳትሽ ምን ማለት ነው እንደዝህ የልጁን ልብ አምሰብሪው
@user-lo2th6qr9o
@user-lo2th6qr9o Ай бұрын
ሳህ ወላሂ ልቡን ሰበረችው ፋፋየ አይዞክ😮
@emoydseta2899
@emoydseta2899 Ай бұрын
😢😮
@user-mb2fw9wt2q
@user-mb2fw9wt2q Ай бұрын
በጣሚ😢😢😢😢😢
@hiamhuot843
@hiamhuot843 Ай бұрын
ሀይማኖታቸዉ እኮ አይፈቅድም
@user-mb2fw9wt2q
@user-mb2fw9wt2q Ай бұрын
@@hiamhuot843 ስጦታነዉእኮ ላጊባሺ አላለሚ
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Ай бұрын
ፍቅርየይ ሀይማኖትሽ ጠብቂ ማዕተብሽን አደራ በመቤቴ ከሀይማኖት ሚበልጥ ነገር ምንም ነገር የለም።
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x Ай бұрын
ፍቅር በጣም ባሌጌ ነሺ ሰረአት ይልሸም ፉፉ እቱብ ከፍት እቺ ደነዝ አሰጥላሸኝ ብረቅ ነው ፎቶ እቤት ማሰቅመጥ ደሀ ሲልፍልት አይወድም ለአንቺ ብዙ ዋጋ የከፍል ልጅ ነው ማርያምን
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw Ай бұрын
ሀይማንቷስ
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw Ай бұрын
ፍቅር እኮ ናት ከብዙ ሱስ ያወጣችዉ
@user-ow3km6sp8w
@user-ow3km6sp8w Ай бұрын
አይሰደብም ባለጌ ምን አረገች እጭ ሰዉስ ከፍታፍ ነዉ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Ай бұрын
እኔ ገና በጣም ስትቀራርቡ ፈርቸ ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢በወንድና በሴት በጣም መቀራርብ ትልቅ ችግር አለው ሳትወዱ በግድ ፍቅር ይይዛችሆል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@teje7615
@teje7615 Ай бұрын
ፍቅር ትልቅ ጥፋት አጥፉተሻ ብያንስ ስጦታውን ለምን ልተቀበልሽ ለፉፉ እሄ አይገባም😢😢
@Foaiz238
@Foaiz238 Ай бұрын
ሳህ❤ደምሪኚ
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy Ай бұрын
እናተ ልጆች ትንሽ ስትጋጩ የኔ መደገጥ ምን ይሉታል ሆሆሆ ፍቅርዬ ደሞ ብትቀበይው ጥሩ ነበር ምክንያቱም ፎቶ ነው ምን ችግር አለው በርግጥ ቤተሰብ ምን እደሚያስቡ ስለሚከብድ ፈርተሽ ነው ግን ብቻ ባችም አልፈርድ በፉፉዬም አልፈርድ ብቻ ቁጭ ብላችሁ አውሪው እንጅ በካሜራ ፊት እንደዚህ አታድርጊው ፉፉዬ ደግ ወንድምሽ ነው እሽ
@guniamare439
@guniamare439 Ай бұрын
ፍቅር ግን ለምን ይሄን አደረክሽ ሲከፋሽ ከጎንሽ ነበር በጣም ተሰፍር ያለሽ ኖር ነው ወጥረሽ
@ghghghh217
@ghghghh217 Ай бұрын
ፍቅር ይህን ኮሜንት ካየሽዉና ለተመልካች ክብር ካለሽ በጣም ነዉ የምወድሽ የማከብርሽ ፊአድን ማንም ሲጥልሽ እሱ ነዉ እዚህ ያደረሰሽ ይቅርታ ጠይቀሽዉ ስጦታ ስጭዉ ነገርኩሽ ጓደኞኛሞችሁ ናችሁ ችግር የለዉም ነገርኩሽ ልጁን አታስከፉዉ እሱ ነዉ እዚህ ቦታ ያደረሰሽ😢😢😊😊 ኤጭ ልቡን ሰበርሽዉ ነገ ቪድዮ እንጠብቃለን ይቅርታ ጠይቀሽ ስጦታ ሰጥተሽዉ ፈጠን😊😊
@Hyryt-v4v
@Hyryt-v4v Ай бұрын
ሰህ
@fahedali632
@fahedali632 Ай бұрын
እሷእኮየከበዳት እምነታቸውነው ሲቀጥል ወስዳየትልታስቀምጠውነውቤተሰብእቢባልነገርአለእኮ
@seade127
@seade127 Ай бұрын
በትክክል ምንችግርአለው ታካብደለችእደ ያንሁሉመከራ አብሯት አንድቀን ከጎኗ ሳይለይ እኳን ይሄንና ብዙ ይቀበለላሉ ዛሬ የሚታመን ወንድም በጠፋበት ጊዜ እኔ አድቀን ፍቅርን እድከፋት ፈልጌ አላውቅም ስትስቅ ስቄ ስታለቅስ አልቅሸ ነበር ዛሬግን ፉአድን ስታስከፋበጣም ተናደርኩም አዘንኩባትም 😢
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y Ай бұрын
አይመለከትሽም እራሷ ጥራ ነው እዚህ የደረሰችው እሱ ነው አትበይ
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Ай бұрын
አረ ነገ ባበደ ቪድኦ ጠብቁ❤❤❤
@BirukTube1624
@BirukTube1624 Ай бұрын
ፍቅርን የምትወዱ የታላቹ በላይክ ደምሩኝ👍👍👍
@ስድትኛዋ
@ስድትኛዋ Ай бұрын
እኔ🎉🎉
@Hereya-zz7ji
@Hereya-zz7ji Ай бұрын
እኔ ብሩክ
@DgdxGL-fx5fj
@DgdxGL-fx5fj Ай бұрын
ብሩክ አደለም 😁😁🤣​@@Hereya-zz7ji
@Yekte-kq9iy
@Yekte-kq9iy Ай бұрын
ብሩክ አደለም
@hfhfhff1388
@hfhfhff1388 Ай бұрын
😊😊😊😊
@TtfftTtt-fh3ow
@TtfftTtt-fh3ow Ай бұрын
ፍቅር ትሳስትሻል እድህ አይደርግም😢😢😢ቀስ ብለሽ ማሥርዳት ትችይ ነበር
@user-fl8vb8go3f
@user-fl8vb8go3f Ай бұрын
አደላይ ብትሆኑ ደሰ ይለኝ ነበር ግን በሀይማኖት ቀልድ የለም😢😢
@FrewotAmare-bn8me
@FrewotAmare-bn8me Ай бұрын
😅😅😅😅😅
@babibabi4471
@babibabi4471 Ай бұрын
ፍቅርዬ ደግ አደረግሺው ፉአድ ስርአትህን ያዝ እስልምና የማይፈቅደው ስታደረግ ምንም አይሰማህም! አላህ ቀልብ ይስጥህ
@sebrinatube
@sebrinatube Ай бұрын
ይሄ ዘልዛላ እሰይይይይይ
@AminaYoussef-c1r
@AminaYoussef-c1r Ай бұрын
ሳህ😢
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p Ай бұрын
ሳለ. ድምሩኝ
@user-ri9im8bj5f
@user-ri9im8bj5f Ай бұрын
ደየት እያመራ እደሁ እጃ 😢😢
@user-rd9fh6qu7z
@user-rd9fh6qu7z Ай бұрын
ደግ አረገችህ
@youtoub4589
@youtoub4589 Ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ዱአ አድርጉልኝ ለኛም የረፍት እጀራ ይስጠን
@ፈኪ2
@ፈኪ2 Ай бұрын
አሚን
@user-dx5kf7hf6l
@user-dx5kf7hf6l Ай бұрын
እሚን❤❤❤❤❤❤
@uaekalba3062
@uaekalba3062 Ай бұрын
አሚንንንንንንን
@Kedga-od5pz
@Kedga-od5pz Ай бұрын
አሚን
@ሰምረ
@ሰምረ Ай бұрын
❤❤❤❤
@OoOp-pe7et
@OoOp-pe7et Ай бұрын
ፍቅር አናደድሽኝ ፉን አታስከፊዉ😢😢😢😢😢😢😢😢
@RozeMuhammad
@RozeMuhammad Ай бұрын
ስጦታ አይናቅም ባሰቅይዉም ተቀብስለሽ ማስቀመጥ ትችይ ነበር ጎደኝ ነት ከምንም በላይ ነው ፉፉ ዬ የኔ የዋህ አብሽሩ 🌹
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit Ай бұрын
ፍቅር ተይ ዛሬ ልክ አይዴለሽም ቢያስ ተቀብለሽ በምክክር ማድረግ ነበር
@gf8xl
@gf8xl Ай бұрын
ለምን አትቀበይውም ፍቅር አታሥከፊው ፍቅርም ከሆነ ተቀበይው ፉፉዬ መልካም ልጅነው አግኝተሽው ነው❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@mesret6641
@mesret6641 Ай бұрын
ሀይማኖታቸዉ የተለየች ምን ሊሆኑንዉ
@soliyanayemersewa
@soliyanayemersewa Ай бұрын
ከሁሉም በላይ እምነት ይቀድማል ሀይማኖታቸዉ የተለያየ ነዉ
@MayimunaKadirm
@MayimunaKadirm Ай бұрын
Uko
@mesitube8396
@mesitube8396 Ай бұрын
@@gf8xl እኳ አሳዘነኘ
@user-ev4jj2yu3m
@user-ev4jj2yu3m Ай бұрын
ትክክል ግን ሀይማኖታቸው
@user-ou7wv6nm2b
@user-ou7wv6nm2b Ай бұрын
ሰው ሁሉ ሲርቅሽ ከጎንሽ ሆኖ ለዚ አበቃሽ በዚ መልኩ ስጦታ መመለስ አነበረብሽም ተሳስተሻል ፏድ አላወቅሹውም ፏድ አብሽር
@ppall-jk1zk
@ppall-jk1zk Ай бұрын
ትክክል ነሽ ጎበዝ ለቤተሰቦችሽ ያለሽን ክብር ያሳያል
@YeshYuoTube
@YeshYuoTube Ай бұрын
ፍቅር አስተዋይናት እደት ቤተሰቤፊት ልስቀል አለቹ ለቤተሰቦ ክብር አላት❤❤❤
@Abymaa
@Abymaa Ай бұрын
She is right.
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@emmanuelzabaneh-if7zs
@emmanuelzabaneh-if7zs Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 Ай бұрын
የልጅ አዋቂ ፍቅርዬ እውነቶን ነው❤❤❤
@asya-z8m
@asya-z8m Ай бұрын
አንደኛ ፉአድ ሀይማኖትህ እማፈቅድልህን አታርግ ሢቀጥል ፍቅር ቤተሠቦቻን ፈርታነዉ የምትሉ ምን አሥባችሁ ነወ ሁሉም ጓደኛዋ እንደሆነ ያቃሉ እናቷ እራሡ እንደልጄ ነዉ የማየዉ ብላለች እና በትቀበለዉ ችግር የለዉም ሢቀጥል ዛሬነዉንዴ ነዉር መሆኑን ያወቀችዉ አብራዉ አገር ላገር ስትዞር ምን መሥሏት ነበር ቤተሠቦቿ የሚቆጡ ቢሆኑ እወድልጅ ጋር አድሣበባ ሂዶ ማደር መዝለል የለበትም ነበር
@zehara5198
@zehara5198 Ай бұрын
እሰይ እልልልል ደግአደረገችህ የምትሠራውሁሉ ከሸሪአችንውጭነው ወደራስህ ተመለስ በማይሆንህሠው ጊዜህን አታቃጥል አባቴ
@zynab7786
@zynab7786 Ай бұрын
ሳህ
@user-qq5uz3oy7m
@user-qq5uz3oy7m Ай бұрын
ትክክል
@user-kw6mz9qz4r
@user-kw6mz9qz4r Ай бұрын
ትክክል ደግ ኣደረገች
@taybamohammad6180
@taybamohammad6180 Ай бұрын
ሳህ!
@user-uz2fp2bw8f
@user-uz2fp2bw8f Ай бұрын
ትክክል
@user-cd7wc7zl6t
@user-cd7wc7zl6t Ай бұрын
ለዚህ እኮነዉ ወድ እና ሴት ጓደኛ አይሁን የምለዉ😫😏😁😁😁😁
@ekramFamily-x8p
@ekramFamily-x8p Ай бұрын
ሴት ስንባል ወላሂ ክብር የሚሰጠንን አኖድምኮ ወላሂ አብሽር ፉአድዬ ፍቅር ግን በጣም ታሳፍሪያለሽ ያንንሁሉ ነገር ስታሳልፉ ከጎንሽ ኦሱብቻነበር እምገርሚነሽ ስጦታኮነው ጎደኝነታችሁን ቤተሰብ የሚያውቀው ነገሮ አደልዴ ሆ😊
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 26 күн бұрын
ዝም በይ አቺ እራሱ መጀመሪያ ዲንሽን ተማሪ ከዛ ሀቅና ባጢል ትለያለሽ ባገኛቹበት ወላሒ ብላቹ ትምላላቹ ቱ አለይኩም
@fatumakebed1858
@fatumakebed1858 Ай бұрын
እስዬ ደግ አረገችህ ምክነየቱም ሀያማኖትህን እየረስህ ነበር ወደረስህ እድትመለስ ያረጋሀል እና በእሱም አትፍርድ ጎበዝ ነት ፍቅር አበስ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 Ай бұрын
የፍቅር ደስታ እናሳቅ የሚያስደስታችሁ እስኪ ላይክ
@torishtorish7655
@torishtorish7655 Ай бұрын
እናተ ብትገፍት ፈጣሪ አነሳት እስስቶች
@user-bm3gl3fz7p
@user-bm3gl3fz7p Ай бұрын
​@@torishtorish7655አራ ፌክ አካውት ነው ማሬ የሶ አደለም ስብስክርይብን ለምን አታዩም ከመኮመታችሁ በፌት
@JooklJookl
@JooklJookl Ай бұрын
አረሰዉማሠቡንአቆመ😢😅​@@torishtorish7655
@user-kn6gc8xp2h
@user-kn6gc8xp2h Ай бұрын
​@tዝምአይሻልምውዴ😢orishtorish7655
@eteneshworikcho8190
@eteneshworikcho8190 Ай бұрын
​@@torishtorish7655ይግፈሽ ፈጣር🦶
@mabratiasafe7932
@mabratiasafe7932 Ай бұрын
ፍቅር ከምር አሁን በጣም አዝኘብሻለው ፎቶው ለምን ትስብሪዋለሽ ባይሆን ለሞራል ተቀብለሽ ጋደኛሽ ቤትም ቢሆን አስቀሚጭው ፋፋ በጣም ጡሩ ምርጥ ሰውነው እና ከፎቶው ይልቅ ልብን እዳትስብሪው ቃላትሽን ጠብቂ እሱ ስንት ነገር እየሆነልሽ ነው ፎቶ መቀበል ብርቅ አረግሽው እንዴ እንኔ በጣም ነው ያዘንኩት😢😢 ቀጣይ ታርቃቹ በጥሩ ቪድዮ እንጠብቃለን❤🎉
@user-qx1dz5cv8o
@user-qx1dz5cv8o Ай бұрын
ፍቅርየ ተሳስተሻን መቀበል ነበረብሽ ኖርማል ጓደኛሽ መሆኑን ሁሉም ያቃል እዉነት ደብሮናል ቤተሰቦችሽ😢😢😢
@user-xf5fb7yr1n
@user-xf5fb7yr1n Ай бұрын
ቤተሰብ አክባሪ ስለሆነችነው ውነቷነው የምትሉ 😢😢
@user-no1kc7qs9x
@user-no1kc7qs9x Ай бұрын
ቤተሰብ አክባሪ ከሆነች ለምን አብራ ትሰራለች ጎደኝነት ምንድነው
@user-uv2vv8el9ny
@user-uv2vv8el9ny Ай бұрын
​@@user-no1kc7qs9xእኮ😂
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Ай бұрын
የማይባል አታውሩ ለሞራሉ ትቀብላ ከካሚራ ጀርባ ማስረዳት ትችላለች ስአቱንም ለምን የትሰጠ ስጡታ አይመለስም ነገሩን ማቅለል ሲገባ ሀከረረችው
@KamilaAli-fg5sr
@KamilaAli-fg5sr Ай бұрын
አብሮ አደገ ጓደኞች ናቸዉ ቤተሠቡም ቤተሠቧም ያቃል ብለዋል ምን ችግር አለዉዴ
@user-xd4xp6kg9y
@user-xd4xp6kg9y Ай бұрын
ምን ችግር አለው ብትቀበይው 😮😮እሱ እሷን ለማስደሰት ይጥራል እሷ ደግሞ 😒😒😒🤒🤒🤒
@user-wv4pi4bo7n
@user-wv4pi4bo7n Ай бұрын
ፉፉዬ አሁንስ ጨነቀኝ ሁለታችሁም በሃይማኖታችሁ ጠንካራዎች መሆናችሁ እንጅ ምነዉ በፈጣሪ ኦርቶዶክስ ሆነህ አንድ በሆናችሁ ጭንቀቱ ልገለኝ ነወና ፈጣሪ የተሻለዉን ሁሉ ለሁለታችሁ ይግጠማችሁ
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw Ай бұрын
እውነት❤❤❤
@yenemartube1
@yenemartube1 Ай бұрын
ወይኔ ጉዴ ለመፍረድ ተቸገርኩኝ ፉአድም አሳዘነኝ ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም አረ አትሂጂ ቀስ ብላቹ በመደማመጥ ተነጋገሩ ውድ
@yenealemgenene
@yenealemgenene Ай бұрын
እኔም ብሆን መልሴ ይሄነዉ ቤተሰብ ፊት መስቀልይከብዳል❤ ክብር ለ ፍቅር
@sasaudi
@sasaudi Ай бұрын
😏
@Foaiz238
@Foaiz238 Ай бұрын
🎉🎉🎉ደምሪኚ
@yenealemgenene
@yenealemgenene Ай бұрын
@@Foaiz238 ደምሬሻለዉ አንቺም ደምሪኝ
@cutepink1706
@cutepink1706 28 күн бұрын
ይከን ታለች ቪድወ አብራ የምሰራውንም በልኩ ሳርግ ልጁ በጣም ነው የሚያዛዝነው
@yenealemgenene
@yenealemgenene 27 күн бұрын
@@cutepink1706 እሱን ልክ ነዉ
@mesitube8396
@mesitube8396 Ай бұрын
ፊቅር ምችግራለው ብትቀበይው እደፊአድ ያለ ጓደኛ አታገኘም😢😢
@emoydseta2899
@emoydseta2899 Ай бұрын
😢😮
@rhkrt598
@rhkrt598 Ай бұрын
ፈሀድ ወደ ቀልብሀ ተመለሰ አላህ ያሰተካከልህ
@MuluTuri
@MuluTuri Ай бұрын
😢😢😢😢
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f Ай бұрын
ፍቅር ትክክል ነች እሄን የሚክል ፎቶ ቤተሰብ ቤት ይዛ ብትሄድ ምን ይሰማቸዋል የትስ ትሰቅለዋለች
@Hiii-f7o
@Hiii-f7o Ай бұрын
ፍቅርዬ በጣም ስህተት ሰርተሻል ተቀበለሽው ሌላውን ተካሜራ ጀርባ ማውራት ትችይ ነበር
@SidraEthio
@SidraEthio Ай бұрын
ፉፉና ፍቅርን የምትወዱ በላይክ አሳዩን❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
ፍቅርዬ መነው እዳኔ ሚዋዳት😢🎉❤😊
@yagileasefa6470
@yagileasefa6470 Ай бұрын
Zar anadedechegn😭
@IkanusA-bs9fb
@IkanusA-bs9fb Ай бұрын
ፍቅር ምን ነበር ብትቀበዩ ዛሬ አናደሽኛል ፍቅርዬ😢 ፉፉን አስከፋሽው
@hanichotube
@hanichotube Ай бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ለመፍረድ ይከብዳል ግን ማረጋጋት ነው እንጅ መለያዩቱም ጥሎም መሄዱ ጥሩ አይመስለኝም ምን አለበት አንድ አይት እምነት ተከታይ ብትሆኑ ጥሩ ነበር ግን ከባድ ነው እኔ ግን ነገሩ ከአስፍራኝ ቆየሁኝ ልጁ ፍቅርን ይወዳታል 😢😢 😊❤
@Sofi5uy9er8r
@Sofi5uy9er8r Ай бұрын
ተይ ፍቅር😢😢😢😢😢ፉፉዬን አታስከፊው ማሬ😢😢በብዙ ሁኔታ አብሮሽ ነው
@ahilamYimer-fe7ue
@ahilamYimer-fe7ue Ай бұрын
ወላሂከፈኚ😢😢😢
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h Ай бұрын
በጣም
@ሀለሐመ
@ሀለሐመ Ай бұрын
ከፍቶኛል ፀሎት አርጉልኝ😢😢😢😢😢😢
@user-uv3zk2yt1z
@user-uv3zk2yt1z Ай бұрын
አይዞኝ❤❤❤❤❤❤
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Ай бұрын
አብሽሪደምሪኚ 9:06
@user-xd4xp6kg9y
@user-xd4xp6kg9y Ай бұрын
አይዞን ውዴ 🥺🥺🥺❤️
@amanialmtku
@amanialmtku Ай бұрын
ሁላችን ነን ኣይዞን😢
@mesitube8396
@mesitube8396 Ай бұрын
@@ሀለሐመ አይዛሽ የኔውድ በስደትላይስ ምንም አያሰማን
@hanankeder4586
@hanankeder4586 Ай бұрын
ፍቅርዬና ፉፉዬ በአባይ የይቱብ ይቅረብልን የታላቹ የፍቅር አድናቂው ፍርዬ ይቅርታ ጠይቂው ውዴ ለፉዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kelemwafederere2173
@kelemwafederere2173 Ай бұрын
❤❤❤ፉቅርዬ ዛሬ ገና ተሳሰተሻል ፋፊን ይቅርታ ጠይቂው ❤❤❤❤
@user-lr2de5zh8s
@user-lr2de5zh8s Ай бұрын
ደግ አረገችህ ሲያንሰህ ነወ አሏህ ፍራ ወህራስሀ ተመለስ ከሴት ጋር ከአጀነብዩ ሴት ጋር አትጨባበጥ ድንህን ተማር
@kandh9197
@kandh9197 Ай бұрын
ሳህ ሁሉም በኢምነቱ ሲሆን የምራል ጡሩ ነው የደረገቹ ሲጀመር በኢስለም ፎቶ አይፈቀድም
@sebrinatube
@sebrinatube Ай бұрын
ደግ እሰይይይይይይይይ
@user-lr2de5zh8s
@user-lr2de5zh8s Ай бұрын
አወ አይፈቀድም
@TayibaSaliya
@TayibaSaliya Ай бұрын
አይ ዱንያ ፍታና ብቻ ቀልብ ይስጥን
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k Ай бұрын
ትክክል ይሄ ባሪያ የያዛት በግ የመሰለ ደግ አረገችው አላህን የሚያምፅ ከውርደት ውጭ ሌላ ምን ይፍልጋል
@seade127
@seade127 Ай бұрын
ፍቅር ገና ወጥ እረገጥሽ እና አችን ደስ ይበልሽ ብሎ ስጦታ ብሰጥሽ ለምነው የምታስከፊው ፈጣሪሽን አፈሪም ያሁሉ ሰው ሲጥልሽ ከጎንሽ የነበረው እሱ እኮነው 😏እኔደሞ እስከመጨረሻው ሳላይ መኮመቴ በጣምነው ያዘኩብሽ
@MissSamira-gf3kw
@MissSamira-gf3kw Ай бұрын
እኔም
@GenetNegasi-kd1so
@GenetNegasi-kd1so Ай бұрын
እኔም
@user-sd4ud4kh5o
@user-sd4ud4kh5o Ай бұрын
እኔም
@MayimunaKadirm
@MayimunaKadirm Ай бұрын
Uko
@soomebaby83
@soomebaby83 Ай бұрын
እረተረጋጉ. ሀይማኖት አለእኮ
@samira7639
@samira7639 Ай бұрын
ፍቅርዬ ፉፉን አታስከፊዉ😭😭🙏🙏🙏🙏
@user-ku3de3mo5v
@user-ku3de3mo5v Ай бұрын
ፍቅር በጣም አጥፍተሻል አዳዱ ሠዉ ክብር አይወድለትም😢😢😢😢😢😢
@Zayneb-zo9mf
@Zayneb-zo9mf Ай бұрын
ፉአዲ ደግ አረገችክ ተው ወደራስክ ተመለስ ይኸኮ በስልምና አይፈቀድም ልብህ እያወቀ ለምን ትሞኛለክ አላህ ሂዳ ይስጥክ
@deiebemnaiche7246
@deiebemnaiche7246 Ай бұрын
ትክክል❤❤🎉😢😢
@user-ce5qo6lk9b
@user-ce5qo6lk9b Ай бұрын
ትክክልነሽ
@samiragzachew8903
@samiragzachew8903 Ай бұрын
እንደኔ ፍራክ ነው የምትሉ ላይክ ሚ
@JshsHsha-hz1wk
@JshsHsha-hz1wk Ай бұрын
ማርያምን ዮቱብ ሊያስጠላኝ ነዉ ግን ፍቅር ጌታን ገረምሽኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ለሠዉ ክበር የለሽም ቪዶ ልቀቂ ይቅርታ ጠይቂዉ አትጃጃይ አለዛ ሁሉተኛ እቤትሽ አልመጣም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@seade127
@seade127 Ай бұрын
እኔም አልመጣ😢
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Ай бұрын
ነገ ባድስ ደስስበሚል ጠብቁ አትከፉ ትክሰዋለች
@semia7620
@semia7620 Ай бұрын
😢😢እኔም ወላሂ በጣም ያሰጠላል
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df Ай бұрын
እህቴ ፍቅርዬ የዋህ ናት ተይ
@ekramFamily-x8p
@ekramFamily-x8p Ай бұрын
እኔም አልመጣ ወላሂ እወዳት ነበር ሲሰድቡዋት እንዴት እንደምከፋነበር
@user-hp9dg4tq8x
@user-hp9dg4tq8x Ай бұрын
ፉፉ ይህኮ ላተ አይገባህም አይዞህ ፍቅርግን ተይ እዴት እደሚያስብልሽ አታቂምዴ
@YeshiAyalew-tr5es
@YeshiAyalew-tr5es Ай бұрын
በትክክል ነሸ የምር ቤተሰብን ማስቀደሟ አሪፍ ነዉ ሲቀጥል ደሞ ፍቅርም ካለብህ ሀይማኖታችሁ አድ አደለም እኔ የሧን ሀሳብ እደግፋለሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 11 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 21 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 4,7 МЛН
ፍቅር በጣም አዘነች  😭 ፉፉ ከሀገር ወጣ 😱
26:18
fikr Tube ፍቅር
Рет қаралды 152 М.
ፈኪ እና ሶፊ እንደዛሬ ደንግጠው አያቁም|| ልዩ ቀን ነበር
31:37