"ፍቅረኛ አለኝ እንደማላገባው ያውቃል ልጅ እወልዳለሁ ባል ግን አልፈልግም ተስማምተናል"ድምጻዊት ሀሊማ አብዱራህማን

  Рет қаралды 232,458

Kaleb Show /ካሌብ ሾው

Kaleb Show /ካሌብ ሾው

Күн бұрын

#Ethiopia# "ፍቅረኛ አለኝ እንደማላገባው ያውቃል ልጅ እወልዳለሁ ባል ግን አልፈልግም ተስማምተናል" ድምጻዊት ሀሊማ አብዱራህማን

Пікірлер: 1 400
@user-bz9pn4eu9y
@user-bz9pn4eu9y 3 жыл бұрын
ምስክን ወላህ ላንች ታስቦ እንጅ ለራሳችው ብለው አይድልም አላህ ይምራሽ ከንች ጋ መንም ቅብሪ አይገባም ያ አላህ አተ ጋ ስሜ ማን ይሁን )) ሳዳት ካማል እድሜህ ይሪዘም ብዙ ትምህርት እይተማርን ነዉ ኢንሻ አላህ ከልን እንማራልን
@user-hf8nl6wk5y
@user-hf8nl6wk5y 3 жыл бұрын
ዱአአደርጉልኝ ባሌ ወታደርነዉ የወታደርሚስትነኝ😭😭😭😭
@user-eb2ir9jp1l
@user-eb2ir9jp1l 3 жыл бұрын
የጀግና ሚስት አይዞን ፈጣሪ በሰላም ይመልስልሽ በድል ይምጣልን
@user-sj8iz4qf5f
@user-sj8iz4qf5f 3 жыл бұрын
አይዞሽ እማዬ እኔም የወታደር ሚስት ነኝ ምንም አይሆኑብንም ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏
@user-zk3kt6ss1b
@user-zk3kt6ss1b 3 жыл бұрын
አይዞሽ ማር😭😭😭😭
@user-hf8nl6wk5y
@user-hf8nl6wk5y 3 жыл бұрын
@@user-sj8iz4qf5f አሚን ማሬ የኔባህርዳርነዉ ያለዉ እኔያለሁስበስደት ዱባይ ወላሂበጭቀትልሞትነዉ ዱአአደርጉልኝ
@AbuRehmet
@AbuRehmet 3 жыл бұрын
የጅግና ሚስት ቢሰዋም ለውድ ሀገሩ ነው የሚሰዋው በድልም ቢመለስም የሀገሩ ድል ነው ድል አድርጎ እንዲመለስልሽ አላህን እንለምነዋለን።
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 3 жыл бұрын
ሀሊማ ቆንጆ ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም!!!ኢንሻ አላህ ሙስሊም ፣ አሊም የሆነ ባል አግብተሽ ፣ ወልደሽ ባገባሽው ባል በወለድሽው ልጅ ተደስተሽ እንይሽ።
@taybatayba8799
@taybatayba8799 3 жыл бұрын
በጣምትክክል ያረብ መልካም መመለስን አላህይመልሳት
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 3 жыл бұрын
Amen
@rahwamulu1819
@rahwamulu1819 3 жыл бұрын
❤❤❤😘😘😘👍👍👍
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 3 жыл бұрын
እዲያው እኔም ምኞቴ ነው ያረቢ አላህ ሆይ እሪፍ እና ወደ አላህ መመለሻ ሰበብ የሚሆን አሊም ባል ይስጣት ያረቢ የኡስታዝ ሳዳት ከማልን ምክር በሰማች ልቧን ይክፈትላት ያረቢ
@weyzer4642
@weyzer4642 3 жыл бұрын
@@user-nv2ov7ri2l ትክክል
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 3 жыл бұрын
ሳቋ ደስ ይለኛል ። እኔም እንዳች ሳቂታ ነበርኩ ቤተሰብ ቁም ነገር ሲያወሩ እኔ እየሳቅሁ ይናደዱብኝ ነበር። እናቴ ተይ ሴት ልጅ እንደዚህ አትስቅም እያለች ትመክረኝ ነበር ግን ልማድ ሆኖብኝ አልችልም ነበር። ዘመድም በስሜ ሳይሆን ያች ሳቂታዋ ነበር የሚሉኝ። አይ ስደት ሳቄን ነጠቀኝ ። ከአራት አመት በሀላ ሀገር ስገባ ምንም ቢወራ ቢኮረኩሩኝም አልስቅ ነበር። ቤተሰቦቼ በጣም ተገርመው ያሳቅሽ ምን ወሰደው አሉኝ ። እኔም አላውቅ። እና ሃሊማዬ ይሄ ስጦታሽ ነው ሳቂ።
@tigistgudeta8787
@tigistgudeta8787 3 жыл бұрын
Wow I love you bab
@yerutesfaye5560
@yerutesfaye5560 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ስደት ብዙ ነገራችንን ሰርቆናል ለማይሞላ ህይወት እድሜያችንን ጨርሰናል እናም እህቴ እድሜሽን እንዳይሰርቅብሽ ብቻ ተጠንቀቂ
@user-iy4wx3xn7h
@user-iy4wx3xn7h 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህት የሁሉም ችግር ነው
@hiyabtsegay3226
@hiyabtsegay3226 3 жыл бұрын
ውይ እኔም እንዳንቺው ቁምነገር ኣላውቅ ሁሉም ቦታ ላይ እንደሳቅኩ አሁን ግን ልስቅ ይቅርና የማያበሳጭ ነገር ያበሳጨኝ ጀመር ቤተሰብ ጋ ሂጄ እስኪደነግጡ ድረስ ታማለች ብለው ፀበል ሁላ ሊወስዱኝ ሃሃሃ ግን እምባዬ ቅርብ ነው የማያስከፋ ነገር ነገር ያስከፋኛል ግን ለምንድነው እንደዚ የምንሆነው?
@halimaweloluguama2021
@halimaweloluguama2021 3 жыл бұрын
የካፊርምክር ሀሀሀሀሀ መክረሽሞተሻልእባክሽ አላህሂዳያይስጥሽ
@aziza7702
@aziza7702 3 жыл бұрын
ምስኪን ነሽ ይህ ሁሉ ትዳርንበመፍራት ነው እላህ የሰዎችን ልብ ቀያያሪ ነው ጥሩ ባል ሰጥቶሽ ልብሽን ይቀይርልሽ
@yordanosaram7605
@yordanosaram7605 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲❤💒🍀🍀🍀
@bintbabanegnyearehmanbariy719
@bintbabanegnyearehmanbariy719 3 жыл бұрын
አሚን አላህ ይህድና
@zaydzad7127
@zaydzad7127 3 жыл бұрын
አሚን
@nefisa3053
@nefisa3053 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ ጅልባብ የሚያሥለብሥ አላህን የምትገዛ የሚያረግ ባልና ልጅ ይወፍቃት ያረብ
@tube-sn3gl
@tube-sn3gl 3 жыл бұрын
@@nefisa3053 ደምሪኝ እህት
@ethiopiahappytube736
@ethiopiahappytube736 3 жыл бұрын
ሴትን ልጅ የበታች የሚያደርግ ባህልና ወግህን ቀቅለህ ብላዉ ሴት ልጅ ከትዳር ምታገኘዉ ነገር የቤት ዉስጥ ገረድ መሆን ነዉ ሀሊማ ገረድ አልሆንም ማለት መብቷ ነዉ
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
ኢትዬ ውስጥ አወ የተወሰኑ ናቸው በነፃነት የሚኖሩ
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ ባል ማግባት ግርድና ሳይሆን ክብር ነው እንግዳ በየሜዳው እንደከብት መውለድ ነው ክብሩ ሀሊማ አላህ ይምራሺ እሱ የመራውን የሚያጠመው የለም አላህ ያጠመመውን የሚመራው የለም እና አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሺ እንድህ እራቁትሺን እየሄድሺ ያረቢ አይምሮ መሺተኛ እንኮ እንድህ አይሄድም ሱብሀን አላህ ያረብ እብድ ነሺ ተመሻል ተብለሺ ህክምና አይጣጣሩልሺ እሪ ወደራስሺ ተመለሺ
@ethiopiahappytube736
@ethiopiahappytube736 3 жыл бұрын
ትዳር የሚጠቅመው ለባል ብቻ ነው ኢሄ ደሞ አሁን ሴቶች ገብቱዋቸዋል ያበሻ ባል ለትዳር ብቁ አደለም የሴት ልጅ ክብር አልገባውም
@abebagetachew968
@abebagetachew968 3 жыл бұрын
Exactly 💯 💯
@susu-wf9sn
@susu-wf9sn 3 жыл бұрын
tube tekkle
@merem-xi9oo
@merem-xi9oo 3 жыл бұрын
ውስጥሺን የሚያቀው አላህ መንገድሽን ያስተካክልሺ ህይወት እኞ በፈለግነው መንገድ ሳይሆን አላህ በፃፈልን መንገድ ነው መኖር የምንችለው
@user-rz6mq2xw6g
@user-rz6mq2xw6g 3 жыл бұрын
መራየ ደምራኝ
@merem-xi9oo
@merem-xi9oo 3 жыл бұрын
@@user-rz6mq2xw6g eshi
@selamkiros3220
@selamkiros3220 3 жыл бұрын
አዎ የኔ አስተዋይ
@tube-sn3gl
@tube-sn3gl 3 жыл бұрын
@@user-rz6mq2xw6g እኔጋም እንደማመር
@tube-sn3gl
@tube-sn3gl 3 жыл бұрын
@@merem-xi9oo ደምሪኝ መሪ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
She is adorable 🥰🥰 Very honest and full of energy... ufa she is something else🙏
@abiyitna9767
@abiyitna9767 3 жыл бұрын
ሀሊማዬ ደግ አደረግሽ የሀበሻ ባሎች 90% ለሴት ልጅ ሂወት መበላሸት መጎሳቆል ምክንያት ናቸው በርቺ ልጅ ደህና ይሁን ደህና ከሚባል ወንድ ከዛውጪ አታግቢ ጎበዝ ምነው በፊት ባወኩሽ
@mariamawitbelaynesh8804
@mariamawitbelaynesh8804 3 жыл бұрын
የኔም ፍላጎት እንዳንቺ ነበር፡፡ የራሱን ጥቅም ብቻ ከሚያሳድድ ወንድ ብቸኝነት በስንት ጣዕሙ….ኡፍፍ ኑሮሽን ሁሉ ነው እሚያዛባው፡፡ ሰው እንደሆነ ያልበላውን ነው የሚያከው የመሰለሽን ያመንሽበትን አድርጊ ግልፅነትሽን እንዴት እንደወደድኩት፡፡ ትዳር ብለሽ ገብተሸበት ከምትቃጠይ ይኼ የሚያምረው ሳቅሽን ከምታጨፈግጊው ያመንሽበትን አድርገሽ በደስታ ኑሪ! አስመሳይ ሁላ …ያማረና ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ ፈጣሪ
@hayuti7791
@hayuti7791 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አሳዘንሽኝ እምነት አለሽ አላህ መልካም ልጆች ደስተኛ ምትሆኚበት ትዳር ይስጥሽ 🥰🥰
@ጨረቃ4212
@ጨረቃ4212 3 жыл бұрын
ያሙቀሊበል ቁሉብ. ካለኒካህ ለመውለድ ያሰበችውን በሀላል አግብታ እንድትወልድ ያድርጋት. ሂዳያም ይስጣት.
@tube-sn3gl
@tube-sn3gl 3 жыл бұрын
@@ጨረቃ4212 ደምሩኝ ሀያት እና ፍፍ
@seadalove5488
@seadalove5488 3 жыл бұрын
እንደፈለግሽ ሁኚ ማን ምን አገባው 🤔 የኛ ሰው ያልበላውን ያካል ስንቱ ነው አግብቶ የሚቃጠል ቤቱ ይቁጠረው
@Matiastsegay8910
@Matiastsegay8910 3 жыл бұрын
ትክክል
@sarakonjo9950
@sarakonjo9950 3 жыл бұрын
እኮ
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
ትክክል
@mekdestsegaye4960
@mekdestsegaye4960 3 жыл бұрын
በትክክል ተቃጥለን ልንሞት ነው፡፡
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 жыл бұрын
👍👍👌👌👌
@sisiayali3512
@sisiayali3512 3 жыл бұрын
ወይኔ ስወድሽ ግልፅነትሽ በጣም ደስ ይላል ስለባል ያልሽ ው ደሞ የግልሽ ፍላጎት ስለሆነ መብትሽ ነው ባንቺ ፍላጎት ማንም ማዘዝ አይችልም
@Matiastsegay8910
@Matiastsegay8910 3 жыл бұрын
ትክክል
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 3 жыл бұрын
እኔም እንደ ሀሊማ ነጻ ሰው መሆን ነው የምፈልገው።በተለይ የ ሐበሻ ባል ሁለተኛ ልጅ ነው።የበላቀትን ሳህን እንኳን የማያጥብ።በቃ በ ቀላል አገላለጽ ሌላ ተጨማሪ ሽክም ነው።ስለዚ ነጻ ሆኖ መኖርን የመሰለ ምንም የለም።
@halimaweloluguama2021
@halimaweloluguama2021 3 жыл бұрын
አኡዙቢላሂሚነሸይጣንሮጅም ከእንድህአይነቱጠብቀኝ ጌታየ
@user-ez8mx9zh6e
@user-ez8mx9zh6e 3 жыл бұрын
አላህ ሂድያ ይስጥሽ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ😭😭😭😭
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@nefisa3053
@nefisa3053 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ ከባድ ነው
@Bete-el
@Bete-el 3 жыл бұрын
I’m sure Alah accepts free will!! Y’all so judgmental 🤦🏽‍♀️
@rozamuahmud1657
@rozamuahmud1657 3 жыл бұрын
@@Bete-el ዝም በይ ካፍር እየሱስ ሰው ነው ነብይ ነው እየሱስ ለስራኤል ህዝቦች ነው የተላከው ሲቀጥል ሀሊማ ሙስሊም ናት ስለዛ እራስሽ ምን ላይ እንደሆንሽ አስቢ ፍጡር ተማምለክ ውጭ አየሱስ ከራሱ ምንም እንደማይችል ተናግርዋል እሱም ፍጣሪ እንዳለው ተናግርዋል ይሰግድም ነበር ላምላኩ እሱ
@kidistabera4699
@kidistabera4699 3 жыл бұрын
መቸ ቀየረች እምነቷን እሲ እራስሽን ተመልከች ተደብቀሽ ስንት ሀራም ሠርተሻል እሷ በገሀድ ነዉ የዘፈነች ____🙄🙄😏😏
@sadaoumaer1306
@sadaoumaer1306 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ የምን መቃጠል ነው አንዲ ያማረብሽ ነፃ ሆነሽ ስለኖርሽ ነው
@asterberhe6061
@asterberhe6061 3 жыл бұрын
እኛ እኮ ተቃጠልን ባል ብለን 🥵
@rahelwolde146
@rahelwolde146 3 жыл бұрын
እኮ ይህንን ሳቋን ይጠፋ ነበር ባል ቢኖራት
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b 3 жыл бұрын
አሪ አላህን እንፍራ ባል ትልቅ ክብር ነው ማንኛዋም ሴት የምትከበረው በባል ላይ ነው ምነው እህቶቸ አባት የላችሁም እንደ ምነው ወንድም የላችሁም እንደ የሴት ልጂ ከብሮ ባሏ ነው
@susu-wf9sn
@susu-wf9sn 3 жыл бұрын
Awo ene rase agbeche taqaxalku
@ahlammohammed4735
@ahlammohammed4735 3 жыл бұрын
ሀሉምየየ በጣም የተለየ ሀሰብ ሰጠሽን በአሁኑ ጊዜ ኡነትሽን ነዉ ልጅሽን ወልደሽ መራቅ ነዉ ይሻላል ከአሁኑ ዘመን ወንድ እስኪ የተመቸዉ👍
@onelovehabeshal7934
@onelovehabeshal7934 3 жыл бұрын
ሀሊማዬ ህይወትሽ ያንቺ ነው።በራስሽ ህይወት ራስሽ ወስኝ ሰውአያገባውም ባንች።ግን ስለራስሽ ህይወት ሚዲያ ላይ አትናገሪ
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
የዋህ ናት ለዛ ነው የውስጧን መያዝ የማትችለው
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 жыл бұрын
😏😏😏
@yordistube3715
@yordistube3715 3 жыл бұрын
Tiru belshal.. ahun demo abaschew 😳
@ገዳገዳ
@ገዳገዳ 3 жыл бұрын
እያንዳንድሽ ባልና ብል ለይተሽ እወቂ ፡፡ አለበለዚያ ማድያት በማድያት ሆነሽ ቁጭ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 3 жыл бұрын
ገዳ ገዳ ተመችቶኛል።
@habeebah1073
@habeebah1073 3 жыл бұрын
ልክ ብለሻል
@Tube-tv5iv
@Tube-tv5iv 3 жыл бұрын
👍💞
@Neju2023
@Neju2023 3 жыл бұрын
በልጅ ጉዳይ የተናገርሽው ምን ችግር አለው እድሜ ለኢስላም በሀላል ወልደሽ ባልሽን ሌላ ዳሪው ልጅሽም ሀላል ይሆንልሻል
@meryamjemal5902
@meryamjemal5902 3 жыл бұрын
Merta hasb
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 3 жыл бұрын
ጅል
@Neju2023
@Neju2023 3 жыл бұрын
@@eshetubeyene9557 ምን አባክ ሆንክ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 3 жыл бұрын
@@Neju2023 አባትሽ ሶስት እየሸነጎረ ሀላል ብሎ ነዉ,ያሳደገሽ አደል የዛ,የሸርሙጣ ልጅ
@temkinmohammed937
@temkinmohammed937 3 жыл бұрын
ትክክል ዋናው በሀላል መሆኑ ነው የኔ አሥተዋይ
@user-qu4uw1js7d
@user-qu4uw1js7d 3 жыл бұрын
በቃ ተዋት ያጄማኣ አትዝለፏት ዙሮ ዙሮ ሀራም ሀላሉን አውቃለች አሏህ ሂዳያ ይስጠን ለሁላችንም
@tizitaderese4659
@tizitaderese4659 3 жыл бұрын
የኔም ፍላጎት እንዳንቺ ነው !! ካሁን ወንድ ብቸኝነት ይሻላል !! ሰው እንደሆነ ያልበላውን ነው የሚያከው አትስሚያቸው። ❤❤❤❤❤
@DinaMuez
@DinaMuez 3 жыл бұрын
የማነሸ ይሉኛል የማን ልበላቸው ብቻየን ብቆይስ ምን ኣስጨነቃቸው!!! 👌👍
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 2 жыл бұрын
የበዛወርቅ ዘፈን ነው
@alemgenanaw5840
@alemgenanaw5840 3 жыл бұрын
ሀሊማ ቆንጆ በዚህ ዘመን ግልጽነት ፣እውነት ዋጋ ያጡበት ጊዜ ነው አንቺም ግልጽ በመሆንሽ የዛ ሰለባ ነው የሆንሽው አይዞሽ ፈጣሪ የሚጠቅምሽን ያውቃልና የሚገባሽን ያድርግልሽ።
@sebleengda7099
@sebleengda7099 3 жыл бұрын
ችግሩ ባል ማግባት ያለመፈለግሽ ልጅ መውለድ መፈለግሽ ሳይሆን የሚነገር እና የማይነገር ለይቶ አለማወቅሽ ነው የተወለድሽበትን ማህበረሰብ እያወቅሽው ማውራትሽ ነው ሌላው
@mamebedada4032
@mamebedada4032 3 жыл бұрын
Leave her alone, that’s what she wants not be married. Respect 🙏❤️
@yedipro1145
@yedipro1145 3 жыл бұрын
ሀሊማዬ የኔ ፍልቅልቅ ትዳር ለኔ ሚጥሚጣ ነው የሆነብኝ ሀሳብሽን እደግፈዋለው የደረሰበት ነው የሚያውቀው የተባረከ ልጅ ይስጥሽ😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abdiabdi4900
@abdiabdi4900 3 жыл бұрын
ያለ ባል ልጅ ከዬት ?
@user-en4ty2kw6i
@user-en4ty2kw6i 2 жыл бұрын
አሜን ቃል
@user-fu6nw3zy5j
@user-fu6nw3zy5j 3 жыл бұрын
ሀሊማየ የኔፍልቅልቅ ደስትይኝአለሽ ኮንፊደንስሽን እወደዋለው አላህ ቀጥተኝውን መንገድ ይምራሽ የኔልዩ
@zebibaseid8600
@zebibaseid8600 3 жыл бұрын
አላህ ከሱ የሆነን ሂዳያ ይስጣት ሀቂቃ አዝንላታለሁ
@user-qn7wi9nj5l
@user-qn7wi9nj5l 3 жыл бұрын
ሂድያ ይሥጣት ምኑ ይወደዳል ብላ ብላ ድቃላ እውልዳለሁ ብላ ቁጭ እደቀልቦ ትመለሳለች ሥንል
@mekayasin3130
@mekayasin3130 3 жыл бұрын
@@user-qn7wi9nj5l stestela
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 3 жыл бұрын
ዝም በያቸው ሐሊማየ የኔ ፍልቅልቅ ጥሎብኝ ሥወድሽ
@hawafantw7192
@hawafantw7192 3 жыл бұрын
😭😭😭
@AliMohammed-xx2pv
@AliMohammed-xx2pv 3 жыл бұрын
አንቺ አታሳፍሪኝ ባንቺ የተነሳ ተሳቀኩ
@halimaweloluguama2021
@halimaweloluguama2021 3 жыл бұрын
ጠቀምሻት እባክሽ አንችራሥሽ መንገድሽንየሳትሽነሽ ወደተፈጠርሽበት ይመልስሽ
@user-bx7hz4oj1l
@user-bx7hz4oj1l 3 жыл бұрын
እሷን መቸ ጠላን ሀሳቧን ነዉ እጂ
@user-sr6jy2yx4n
@user-sr6jy2yx4n 3 жыл бұрын
ሀሊማዬ ስወድሽ በብዙ ነው አንቺ በራስሽ አለም ያለሽ ግልፅ እና የዋህ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ሀሳብሽን ይሙላልሽ እኔም ልጅ ስለምወድ የልጅ እናት እንድቶኚ አብዝቼ ተመኘው
@bethelhemsisay690
@bethelhemsisay690 3 жыл бұрын
you expressed your feeling confidently, I appreciate you. believe me, a lot of people agree on this but they kept it for themselves and they pretend, Halimaye good job, straight forward
@tesstefera6334
@tesstefera6334 3 жыл бұрын
Me too I am a single mother and God is their daddy
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 3 жыл бұрын
እርሻቸው ባክሽ የኔ ፈንዲሻ ሐበሻ እንደ ተባይ ከሰው እራስ አይወርድም። ስንቱ ተለያይቶ ልጁን ያሳድግ የለም አንቺ ግልጽ ስለተነገርሽ ብቻ ነው።
@queensheba2506
@queensheba2506 3 жыл бұрын
ተባይ እንዳቺ ወይም አንተ አይነቱ ነው ተባይ 🤮👺
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 3 жыл бұрын
@@queensheba2506 ልቃሚ ምቀኛ። የምቀኛ ሰፈር ልጅ አፍህሽን ብዘጊ ይሻላል!! ሳይጠሩሽ ተባይ ነኝ ብለሽ ብቅ አልሽሳ???
@jeerrryu
@jeerrryu 3 жыл бұрын
@@tameratgutema9834 ተዋት ታሜ ተባይ ባል አግብታ ነወ🤣🤣🤣🤣
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 3 жыл бұрын
@@jeerrryu አመሰግናለሁ ዳግምዬ እኔ እኮ እንደ ተባይ አልኩ እንጂ ሰውን ተባይ ነው አላልኩም አንዳንዶች ግን ተናግረው ያናግራሉ ሰው ለምን የግሉን አይኖርም ግን ??
@gnat5139
@gnat5139 3 жыл бұрын
ሀሳብሽ ተመችቶኛ ከዘንድሮ ትዳር ብቻ መኖር ይሻላል በእውነት። በተለይ ሴቶች የሚኖሩት የትዳር ሂወት ያሳዝነኛል
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ሀሊማዬ ፡ ቸኩለው አግብተው ከሚፋቱ እና ከማይግባቡ ሰዋች ፡ይሄ ይሻላል ፡ አረ ትችያለሽ እራስሽን በደንብ ስለምታውቂ እና ፡ ሌላውን ላለማስቀየም ፡ ነፃነት ከመፈለግሽ ያሰብሽው ይመስለኛል ።ትዳር ከባድ ህይወት ነው ። ወድጄዋለሁ ❤❤😂😂😂😂
@Lifelineacademy24
@Lifelineacademy24 3 жыл бұрын
ሀሊማ ፀዳ ያለች ናት፣ የተመቻት፣ የሚወዳት ሁሉ ገባ ገባ ይበል !! Lovely ነሽ የሚያስደስትሽን አድርጊ !!
@ruthseyoum9530
@ruthseyoum9530 3 жыл бұрын
ይህች ልጅ በጣም ግልፅና ቀላል ያለች ናት በቃ የምትፈልገው ነፃነቷን ነው ለዚህ ደግሞ እጮኛዋ ከተስማማ ጉዳዩ የሁለቱና የእነሱ ብቻ ነው አቦ ይሳካልሽ እንደ ምኞትሽ እንድትኖሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ እኔ በሀሳብሽ ተስማምቻለሁ ይመችሽ
@yesrayesra523
@yesrayesra523 3 жыл бұрын
እረ ሀሊማየ ምርጥ ሀሳብ ነው ቀላቅሊኝ እኔንም 😂😂 ባላቸው ውጭ ሀገር ሆኖ ሚስቶቻቸው ውጭ ሆነው እሚኖሩ ባለትዳሮች ምንም ልዬነት የለውም ካች ሀሳብ ጋር በራስሽ መገድ ሂጅ ምርጥ ሀሳብ ነው 😂😂
@muna7085
@muna7085 3 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😂😂
@gemilakedir2447
@gemilakedir2447 3 жыл бұрын
የምር የኔም ምርጫ እንደሷ ነው እኛ ሀበሾች ስንባል ለሰው አሉባልታ ተጨንቀን የምንኖር ሰዎች ስለሆን ነው እንጅ ማንም ሰው እንደፍላጎቱ መኖር መብቱ ነው
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 3 жыл бұрын
Sentu kumo mekeno kere besewu weri
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 3 жыл бұрын
Lek nat
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
@@besratkassaun1471 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@maki4428
@maki4428 3 жыл бұрын
@@besratkassaun1471 😂😂አረ አይባልም
@alemalemu871
@alemalemu871 3 жыл бұрын
ትክክል
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
እስኪ ዱአ እናድርግላት ሁላችንም ያረቢ አላህ ከዚህ ከሙዚቃ ሂወትሺ ያዉጣሺ ።።።።።።
@ririabrahim1528
@ririabrahim1528 3 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ትዳር ቢኖራት ኖሮ ይሄ ሳቅ ድሮ ተኗል ጎበዝ!
@bethelhemsisay690
@bethelhemsisay690 3 жыл бұрын
true
@hh8754
@hh8754 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@tube3507
@tube3507 3 жыл бұрын
ሀሊማዬ 😂😂 እወልዳለሁ ባል አላገባም 👍👍እኔም እዳችው ጭቅጭቅ መፋታት መማታት አልወድም የኔ ቁመቀር አብረን ቁመን ቀርተናል ደህና
@user-pn8ej3zm4o
@user-pn8ej3zm4o 3 жыл бұрын
ሰው በመረጠው መንገድ እኖራለው ካለ እንዴት ነው ቆሞ ቀር የሚባለው?
@ekramibrahim2793
@ekramibrahim2793 3 жыл бұрын
ሀራም ማግባት ከቻልሺ አግቢ
@Hanihani-lw8sw
@Hanihani-lw8sw 3 жыл бұрын
ዝሙት ዚና. ያዋጣው ስው አይተን አናቅም
@user-zk3kt6ss1b
@user-zk3kt6ss1b 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
@@Hanihani-lw8sw ነገር ግን ተቃራኒው ቁርኣን ፥ - ሴቶች ባሮቻችሁም መጠበቅን (ወሲብ አለማድረግ) ቢፈልጉ በዝሙት አታስገድዷቸው ፤ የሚያስገድዳቸው ሰው 'ኣሏህ' መሐሪና አዛኝ ነው ይላል (ቁርኣን፡ ምዕራፍ ፳፬ የብርሃን ምዕራፍ [ሱረቱ አል-ኑር] ፡ ቁጥር; ፴፫)። 📖👈 ስለዚህ ዝሙትን 'ኣሏህ' አዝኖ ይምራል ማለት ነው ። 🤔
@user-um1kp4zj6l
@user-um1kp4zj6l 3 жыл бұрын
አወ ሙስሊም ነሽ ስምሽም ግን አረአያችን እናአይሻ እነመይሪም እነከዲጅ መሆን አለብን አላህ ሂዳያ የስጥሽ ሀሊማ አላህ እዳች ታዋቂ ከመሆን አላህን ፈሪቶ ተበሳቁርሎ መኖሪ ይሻላል ግን ደግሞ አላህን የሚውቅ የሚዘከር ደስ የሚል ኖሮ ነው የሚኖረው።ነብዩ መሀመድ ስለላህ አሊህ ወስለም እኔ የማውቀውን ቢቁ ትንሽ ስቀው ብዙ ባለቀሱ ነበር ብለዋል ሱባሀን አላህ ተይ ግን ሀሊማየ እነዝህ አጫፍሪወች አያዋጡሽም እነሱም ለራሳችው የከቱ ንሮ ነው የሚኖሩት ለሁላችሁም አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ
@user-ee3jd6kg5w
@user-ee3jd6kg5w 3 жыл бұрын
ስህ
@sarakonjo9950
@sarakonjo9950 3 жыл бұрын
ዝም በይ ወርኞች ከእናተ አሰመሳዮች እሷ በምን ጣዕሟ
@user-um1kp4zj6l
@user-um1kp4zj6l 3 жыл бұрын
@@sarakonjo9950 ምን? አቺ ዝም ብይ አሽቀባጪ አስመሳይ መሆኔን የት አየሽኝ ሙስሊም ነሽ ወይስ መልስ እፈልጋለሁ???????
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ሀሊማዬ እንኳን አደረሰሽ አቦቦቦ ሳቂ ለዚህ ግራ ለገባዉ ግዜ እንዳንቺ በሳቅ ማሳለፍ ነዉ በቃ ሳቂ የተሰጠሽን አመስግኚ 😍😍😍
@evafromdc4877
@evafromdc4877 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሃሳብሽን በጣም ወድጄዋለሁ እዳታገቢ ።
@sabontuwalloo4444
@sabontuwalloo4444 3 жыл бұрын
❤❤❤ሀሊማዬ አላህ አንችንም እኛንም ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራን
@khedijamussa791
@khedijamussa791 3 жыл бұрын
አንቺ ብቻ አግቢና ዉለጂ ያኔ ለትዳር ያለሽን አመለካከት ልትቀይሪ ትቺያለሽ አይደለም 1 ልጅ 2,3 ትም አላህ ይሰጥሽ ይሆናል አንቺ የምትመኚዉን ሳይሆን ጌታችን አላህ ላንቺ ይበጃል ያለዉን መልካሙን ሁሉ ይስጥሽ
@user-bb9qi5em7y
@user-bb9qi5em7y 3 жыл бұрын
አሚን ምን አለ እዳች ሀሳብ ምኞት ቢገልፁ ከመሳደብ
@zaydzad7127
@zaydzad7127 3 жыл бұрын
አሚን
@yenebecha1939
@yenebecha1939 3 жыл бұрын
እንዳው ሃሊማዬ በጣም የዋህና ልበ እርግብ ነሽኮ የኔ እህት❤❤❤...በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ተይው ይሄን ህዝብ!!!
@hh8754
@hh8754 3 жыл бұрын
❤️
@semuhabesha1994
@semuhabesha1994 3 жыл бұрын
ሀሊማ የኔ ቆንጆ እንዲ ልትይ የቻልሽበት ምክንያት ሊኖርሽ ይችላል ግን የፈለገ ቢሆን ትዳር ኩብር ነው ሁሉም ሰው አንድ አደለም በጣም መልካም እና ጥሩ ወንዶች አሉ እደዚ ከምታስቢ ፈጣሪ ጥሩና መልካም ትዳር እዲሰጥሽ መለመን አይሻልም ፈጣሪንም አስደስተሽ ልጅሽም አንቺም ተደስተሽ መኖር እዚ አለም ላይ ሁሉ ነገር አላፊ ጠፊ ነው::
@adoniyasadi350
@adoniyasadi350 3 жыл бұрын
ይሄሰው የሚመክረውስ ነገር🤔 I respect her idea , marriage is not for everyone, ከማይሆን እና ከዘንድሮ ትዳር ...
@user-xd6no1fz7k
@user-xd6no1fz7k 3 жыл бұрын
የኔ ልዩ ሀሊማዬ ሰዉድሽ ሀሳብሽን እኔም እደግፋለሁ የዘንድሮ ባሌ ቃሪያ ነው አገብቶ ከመቃጠሊ ከምዉጂዉ አንድ ልጅ ብቻ ይኖረሽ የኔ ፍልቅልፍ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@anutube2260
@anutube2260 3 жыл бұрын
ሱፐር ስቶን አንቺን ብሎ መካሪ
@user-xd6no1fz7k
@user-xd6no1fz7k 3 жыл бұрын
@@anutube2260 መቼም እኔን አይሁንም 😂😂😂😂😂😂😂😂
@mesresttsaf9232
@mesresttsaf9232 3 жыл бұрын
እንደገነት ንጋቱ ማለት ነው ከባሏጋ ተለይታ ትኖራለች ፍቅራቸው በጣም ደስይላል ሐሊማ እግዛቤሪ ይሪዳሽ ግልፀኝነትሽ ደስ ይላል ይመችሽ 🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍
@user-sj8iz4qf5f
@user-sj8iz4qf5f 3 жыл бұрын
ሳቅ የደስታ ምንጭ ነው ሀሊማዬ በቃ የሳቅ ፋብሪካው አንች ጋ ነው❤❤❤
@rahelnigisty8215
@rahelnigisty8215 3 жыл бұрын
She is artist she need her freedom and peace . Like her idea ❤️
@halimaweloluguama2021
@halimaweloluguama2021 3 жыл бұрын
ጠያቂውአስተዋይነህ !!እሱንኳ ባህሉአለ አይዱኒያ ሡብሀንአላህ ጥራትይገባው ለአለማቱጌታ (ለአላሁ ሡብሀነሁወተአላ) አላህከንደዝህአይነቱ ጭምልቅልቅ የጠራነው ልጅእፈልጋለሁ ከባልጋመኖርአልፈልግም ምንአማረኛነው ዝርክርክ ጊዜው አሁነውእዱኒያላይ እንዳለሽ ወደጌታሽተመለሽ ወላሂ ወላሂ ቡሀላ ይቆጭሻል ደሞኮተመከረኩበሚዳላይወጣሁትላለች ሰው ከተነገረምንምአማራጭየለም ጥሩነውወደሚባለውመንገድ ይመልስሽ ያረበልአለሚን !!!!!!! ለሠውብለሽእልክአትግቢ ወደጌታሽተመለሽ እሱማለት ያፍጥረትአለሙን የፈጠረው የፈጠረሽ የረዘቀሽ ነገምከዚህአለም የሚወስድሽ ነውጌታሽማለት ስለዚህ ምንአመራጭአለሽ ሁሉነገርሽየሆነጌታሽን አታምጭው እውነት ይችአለምጠፊነው استغفيري ربيش ደሞእህቴ ባልካገባሁ ነፃነትየለምያልሽው ስህተትነው በጣምጥሩእረፍትነው !! اطيبات ليطيبات !!!!! መልካም ለመልካምየተገቡናቸውይላል የተከበረው ጌታችንአሏሁ ሡብሀነሁወተአላ ሧሊሆችለሧሊሆችየተገቡናቸው ስለዚህእህቴ አስቢበት ያችአስፈሪቀን ከመምጣቷበፊት ወደጌታሽተመለሽ !!!! ሀላችንንምቀጥተኛውንመንገድይምራን መጨረሻችንንያሳምርልን ያረብ☝
@dodeybabi9278
@dodeybabi9278 3 жыл бұрын
That is her opinion. She told the truth!!!She is living her life. I love ❤️ her. May God fulfill her wishes 🙏
@FikirteNAlemu
@FikirteNAlemu 3 жыл бұрын
የፈለግሽውን መሆን መብትሽ ነው የኔ ቆንጆ ፤ ያንቺን ኑሮ የሚኖርልሽ ማንም የለም፤ ስንቱ ነው በየቤቱ በዚህ ጉዳይ የሚሰቃዩ እና አይዞሽ በርቺ። አድናቂሽ ነኝ።
@emukhawlah942
@emukhawlah942 3 жыл бұрын
አላህ ያጣመመው ማንም አያቃናውም አላህ ያከናወነው ን ማንም አያቃናውም አላህ ቀናውን መንገድ ይምረን💕
@alemyoutube6320
@alemyoutube6320 3 жыл бұрын
በቅንነት ሰብሰክራይብ አድርጉኝ በናታቹ
@senaitabera2679
@senaitabera2679 3 жыл бұрын
እኔም እዳቺ በጣም ሳቂታ ነበርኩ ሁሌ አባቴ ይናደድብኝ ነበር ጎረቤት ደግሞ ሳቄን ሲሰዉ መጣች ይቺ ሳቂታ እባል ነበር እድሜ ለስደት የእዉነት ሳቄን ሰረቀዉ በጣም ነጭናጫ ሆኛለሁ የእዉነት ስደት ለካ ሳቅም ይሰርቃል
@youtoubechanal317
@youtoubechanal317 3 жыл бұрын
ልጅ ወልዶ ማሳደግ እራሱ አንድ ትዳር ነው የኔ ፍልቅልቅ ልጅ ውለጂ እንደፍለግሽ የኔ ቆንጆ ሀበሻ ያልበላውን ያካል
@belaytube4135
@belaytube4135 2 жыл бұрын
ትክል ማሬ ጎራ በይ ቡና ጠጪ
@tigistzawde8594
@tigistzawde8594 3 жыл бұрын
የራስሽ አስተሳሰብ ነው ሁሉም ተጋብቶ አልወለደም ተጋብቶም አያሳድግም ትክክል ነሽ ለራስሽ ይቅናሽ
@semerburhan
@semerburhan 3 жыл бұрын
እኔም ባንቺ ሀሳብ እስማማለው:: ደስተኛ ሁኖ በነፃነት ለመኖር ከባል ጋር መኖር አያሰፈልግም:: እንዳልሺ አንድላይ ሁኖ ለየብቻ መኖር ነው የሚያዋጣም:: እኔም እቅዴ እንደዛ ነው!
@rozamuahmud1657
@rozamuahmud1657 3 жыл бұрын
አላህ ህድያ ይስጣችሁ በዚና ልጅ መውለድ ትመኝ አለሽ አምላካችን አላህ አትቅርቡት ያጠፍችሁአል ያለውን ነገር መዳፍር ወየው ኪሳራ እውነት እልሻለሁ እዚች ምድር ቆየሽ ከተባላ በጣም ከ70 አመት በላይ አትኖርም ግን በውነተኛይቱ ሀገርሽ በአሄራ ሞት የለም ዘላአላም ትኖሪ አለሽ ሀዳ በዘላለም አውይ ሀገርሽ በገሀነም ውስጥ መኖርን ትመርጫለሽ ወይ ? ሀስቡን አላህ ወነኢመል ወኪል
@elsa4617
@elsa4617 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ በታገቢ ይህን ሳቅሽን ነው የሚያሳጣሽ ብትወልጅ ከሳቅ ላይ ሳቅ ነው የምጨምሪው!
@nathanrahel6321
@nathanrahel6321 3 жыл бұрын
አዎ ፈጣሪ ልጅ ብቻ ይስጣት
@hikmamohammed9871
@hikmamohammed9871 3 жыл бұрын
Ena kenfas new enda miweledew
@seyamohammed3893
@seyamohammed3893 3 жыл бұрын
ለምን ድነው ግን ሀበሻ በሰው ሂውት በሰው ሰሜት ጥልቅ የሚለው
@richwithgod8839
@richwithgod8839 3 жыл бұрын
አልማዬ በጣም ሩሩህ እንደሆንሽ ታስተውቂያለሽ፡፡ አባከሽ ልጅ የምትወጂ ከሆነ እናት የሚፈልጉ እፃናት በየማሳደጊያ ማህከል አሉ እና ለአንዳቸው እናት ሁኝላቸው፡፡እነሱም ልጅ ይሆኑሻል፡፡
@naheemanaheema3258
@naheemanaheema3258 3 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ሥትይ በጣም ደሥ ትያለሽ ፣ አላህ ሀዲያ ይሥጥሽ ወላሂ ፣ ወደ ትክክለኛው መንገድ ይመልሥሽ
@gafat
@gafat 3 жыл бұрын
ምንም ትሁን ግልፅ ሴት ስለሆነች በጣም ነው የምትመቸኝ ድብብቆሽ የሌለባት ቀለል ያለች
@essaessa9495
@essaessa9495 3 жыл бұрын
የካፊር ቅርፅ ስለያዘች ነዉ ❓❓❌❌❌
@halimaweloluguama2021
@halimaweloluguama2021 3 жыл бұрын
@SANI TUBE ትክክልማሚየ የሴትልጅ ዋናውነገር ቁንጅናዋሀያእ ነው
@halimaweloluguama2021
@halimaweloluguama2021 3 жыл бұрын
አንችእዚህላይማንጠራሽአንችራሥሽ መንገድሽንየሳትሽነሽ ያውመቸም የተመቸችሽ ያናንተን ስርአትስለተከተለችነው አላህሂዳያይስጥሽይስጣትያረብ
@user-go4tx4pb6b
@user-go4tx4pb6b 3 жыл бұрын
ሰለእናትሽ የገለጽሽው አገላለጽ እባዬን አፈሰሰው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልሽ ።ላጣናቸው እናቶቻችን እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማርልን በቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን አሜን
@nomore8101
@nomore8101 3 жыл бұрын
መብትሽ ነው የኔ ቆንጆ ማንም አያገባውም 👍👍👍👍በጣም ግልፅ ነሽ የምር ወደድኩሽ አስመሳይ አይደለሽም በጣም ነው ያደነኩሽ እቅጯን ነው የምትናገሪው ልትበረታቺ ይገባል ሳቂታዋ ቆንጆ👸👸👍🙏👸👸👍👍
@user-nd6ql4os6i
@user-nd6ql4os6i 3 жыл бұрын
ማግባት ካልፈለገች መብቷ ነው! ደግሞ ኢትዮጵያ ውሰጥ ወንድ አለ እንዴ? ውሻ ሁላ! ወንድነታቸውን የሚያሳዩት ሴትን በመበደል ነው! እንደ ሀበሻ ወንድ የምጠላው ነገር የለም! እንደውም እንደዚች አይነቷን ነፃ የሆነ አስተሳሰብ ያላቸውን ሴቶች ማበረታታት ነው ያለብን! ሴት ልጅ ግዴታ የወንድ ጥገኛ መሆን የለባትም!
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 3 жыл бұрын
Leke nat lelej sibal aydel bal migeba kemetfo wend ga minor
@pacman-nx5mk
@pacman-nx5mk 3 жыл бұрын
ትክክልእህቴየሀበሻውንድቆሻሻነው
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
@@besratkassaun1471 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@milan8639
@milan8639 3 жыл бұрын
@@tenalehulum 😂
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 3 жыл бұрын
@@tenalehulum በቃ እችን ኮሜንት ሳትቀይሪ ሁለት አመት ሊሆንሽ ነው እኔኳ በማቅሽ 😂
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 3 жыл бұрын
ወንዶችም እኮ አሉ መውለድ አልፈልግም ሴት ብቻ ወይም ልጅ እንጂ ሚስት አልፈልግም የሚሉ በሴት ሲሆን ግን ይካበዳል :: ይመችሽ ሀሊማዬ ምኞትሽን ብቻ ሳይሆን የተባረከውን እንደምትፈልጊው የሚሆን ባል ይስጥሽ በልጅ ተባረኪ🙏
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho 3 жыл бұрын
አቦ መብቷ ነው አትነዝንዟት. . ሀሊዬ ይመችሽ
@samiman2360
@samiman2360 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ከባል ጋር መኖር ማለት ሲኦል ከመኖር አይተናነስም ውይ በተለይ በዚህ ግዜ ልጅ ካለ በቃ ሁሉም ነገር ጥሩ ይሆናል እኔም በቅርቡ ለብቻዬ መሆንን መርጫለሁ ምክንያቱም ድሮ የነበረኝ ደስታ እና አሁን ያለሁበትን ፈጣሪ ያውቀዋል !!!!!
@zewdiberhane8054
@zewdiberhane8054 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም መብትሽ ነው ባል ኣግብተሽ የ ፓስቴ ቤት ፎጣ ከመምስል እና ፊትሽ ላይ ማዲያት እንዲሁም መለ ስውነትሽ ማድያት የሚለጥፍ ባል ነው ኣገሩ የሟላው እንደዚ እንዳማረብሽ ኑሪ💕👍🏾
@user-go4tx4pb6b
@user-go4tx4pb6b 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@user-gk6td8zj4c
@user-gk6td8zj4c 3 жыл бұрын
😂
@ሰአሊለነማርያምእምነ
@ሰአሊለነማርያምእምነ 3 жыл бұрын
መብቷ ነው 👍👍👍 ደጋፊሽ ነኝ ይሄ ፈንዲሻነትሽን ይዘሽ የምትቀጥይው ካላገባሽ ነው 👍👍
@KediyTube885
@KediyTube885 3 жыл бұрын
እኔ ግን ዝም ብዬ ሳያት ሳቋ የዉነት አይመስለኝም ካገት በላይ ነዉ ዉስጧ ደስተኛ አይደለም
@rachel89649
@rachel89649 3 жыл бұрын
የሀሳብሽ ደጋፊ ነኝ ሀሊማዬ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
ሀሊማዬ💚💛❤ በሰው ህይወትጥልቅ ለሚል ቦታሰሽ አትመልሽ የተስተካከለውን ህይወት አላህ ይስጥሽ ውዴዋ
@hh8754
@hh8754 3 жыл бұрын
ሶፊዬ. የኔዉድ መልካም ሰዉ እድሜ ከጤናጋር ይስጥሸ ሁሌም የምትሰጭዉ አስተያየት መልካም ነዉ ❤️🥰🙏
@konjitaliwolie4736
@konjitaliwolie4736 3 жыл бұрын
ሀሊማዬ, መሳቅ እኮ መታደል ነው ትልቅ ስጦታ ነው ፈጣሪ አድሎሻል:: ውስጠ መልካም ሰው ነሽ ግልፅ መሆን የሚገባ ነው💚
@zenashdesalgn7128
@zenashdesalgn7128 3 жыл бұрын
ተመችቶኛል ሀሳብሽ አሪፍ ነው ልጅ ካለሽ አባቱ ከጠየቀው ሌላ ምን ያስፈልጋል አብረሽ ስትኖሪ አንድ ቤት ከባልሽ ጋር ልዩነት አለው ፀባዩም እደበፊቱ አይሆንም ልክ ነሽ ተመችቶኛል ፈጣሪ ያርግልሽ
@user-zk3kt6ss1b
@user-zk3kt6ss1b 3 жыл бұрын
ሀሊማ ስወድሽ መብትሽ ነው የፈለግሹን ማድርግ መብትሽ ነው ማር ወረኛ በያቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yonashabteslassie5192
@yonashabteslassie5192 3 жыл бұрын
I have never seen honest person like you halima,do what ever you want it's your life,good luck halimaye
@hanadejene2199
@hanadejene2199 3 жыл бұрын
በጣም ወድሻለዉ እዉነት ስለተናገርሽ ነዉ ሰዉ ያልተቀበለዉ የራሳቸዉ ጉዳይ ነዉ።ሁስጤ ያለዉን ነዉ የተናገርሽዉ
@helina3753
@helina3753 3 жыл бұрын
ይህን አስተያየት የሰጡሽ አግብተው መውጫው የጠፋቸው ናቸው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ethiotubea4903
@ethiotubea4903 3 жыл бұрын
ውዴ መልካም ባል አላህ ከሰጠሽ ካጠገብሽ ለደቂቃ እንዳይርቅሽ ነው ዱአ ምታደርጊው ውዴ ይህን ምትረጅው ትዳር ስትይዢ ነው ለወንዱ ቀላል ነው ብቻሽን ከልጅ ጋር መሆን አንቺን ነው ሚጎዳሽ ለምን ብቻሽን ትደክሜለሽ አባት ሊባል አብሮሽ ነው መድከም ያለበት
@selamyearsamalij4458
@selamyearsamalij4458 3 жыл бұрын
ሀሊማዬ እንዴት እንደምወድሽ እኮ የኔ ድምፀ መረዋ የኔም ሃሳብ እንዳንቺ ነዉ ፍክት እንዳልሽ በደስታ ኑሪልኝ 🥰
@hiwitube8378
@hiwitube8378 3 жыл бұрын
ሀሊማዬ የኔ ሳቂታ እግዚአብሔር ሁሌም በደስታ ያኑርሽ የተመኘሽውን ሁሉ ፈጣሪ ይስጥሽ በጣም እወድሻለሁ ከሁሉ ነገር የፀዳሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ
@user-pv3rj6vb7r
@user-pv3rj6vb7r 3 жыл бұрын
አንች ስለተናገርሽ ብቻ ነው ልዩነቱ የኔ ግልፅ
@user-fl9xd2fn6o
@user-fl9xd2fn6o 3 жыл бұрын
አላሕ ቀጥተኛውንመንገድ ይምራሽ ይምራን የአላህ ወላሒ እየቆየ የምንሰማው ነገር ያአጅባል ሱበሀንአላህ
@merontakele3809
@merontakele3809 3 жыл бұрын
ሀሊማየ ፍልቅልቅ ሳቅሽ ካንች አልፎ ለኔም ተርፎኛል ስትስቂ እስቃለሁ ባንች ህይወት ማንም አያገባውም ጥሩ ውሳኔ ነው የወሰንሽ
@መገንወሎቲዩብ
@መገንወሎቲዩብ 3 жыл бұрын
ያውሩ ሀሊም መብትሺነው
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ሀሊማዬ የሳቅ ንግስት ነሽ:: ሁሌም ደስ ይበልሽ🙏🏾🌺♥️
@misraktadesse2752
@misraktadesse2752 3 жыл бұрын
ባለንበት ሀገር ሳይጋቡ በስምምነት መውለድ በጣም የተለመደ ነው የኛ ሰው እዬዬ ይወዳል አንቺ ግልፅ ስለሆንሽ ነው
@sharjah2729
@sharjah2729 3 жыл бұрын
ሀሊማዬ ፈጣሪ እናትሽን ከስደት መልሶ አብሮ ለመኖር ያብቃችሁ
@NnNn-ze7pg
@NnNn-ze7pg 2 жыл бұрын
አቢረው ነው ያሉት
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 3 жыл бұрын
መብትሽ ነው ቆንጆ ብዙ ሰው ችግሩ በነሱ ፍላጎት ሌላው እንዲኖር ይፈልጋሉ እንደውም በአሁን ዘመን ነጮቹ ለዶክተር ልጅ እፈልጋለሁ አባቱን ማወቅ አልፈልግም እያሉ ነው ሀሳብን አልደግፍም ግን መብታቸው ነው
@kokimamo7746
@kokimamo7746 3 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ እህቴ እረ ባል ይቅርብሽ ልክ ነሽ እንደው በህግ መልክ ቢቀርብ ጎበዝ
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave 3 жыл бұрын
በራስሽ ህይወት ኣይደለም ኢሔ ቅንቅናም ህዝብ ቤተስቦችሽም ኣያገባቸውም ደስ እንዳለሽ ሆነሽ ኑሪ የኔ ቆንጆ
@hh8754
@hh8754 3 жыл бұрын
ቅንቅናም ተመቸኝ🤣🤣🤣🤣🤣
@sakina6026
@sakina6026 3 жыл бұрын
አንድ የገረመኝ ነገር ቢኖር የወንዱ ያንቺን አሳብ ተቀብሎ መኖሩ
@tiyabekele8908
@tiyabekele8908 3 жыл бұрын
የኔ ሳቂታ ሁሌም ሳቂ
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 жыл бұрын
በሰው ሂወት ምን አገባን ስለራሳችን ብንኖር መልካም ነው ሀሊማዬ እግዚአብሔር ደስተኛ አድርጎ ያኑርሽ በመረጥሽው መንገድ❤
@yonatefe3185
@yonatefe3185 3 жыл бұрын
ኣገላለጽ ነው እንጂ ፍላጎታ ኮ እንደ ፍቅረኛሞች ሆነው ልጅ እንድወልዱ ነው ለትዳር በቂ ግዜ እስክአምሆን እድሜዋ እንዳይሄድ ልትወልድ ነው ጥሩ ሃሳብ ነው ዛሬ ተጋብተክ ነገ ከማፋተት ይሻላል
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 47 МЛН
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 27 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 47 МЛН