ፍቅረኛውን ሳኒታይዘር አርከፍክፎ እሳት በመለኮስ አቃጥሎ የገደለው የሞት ፍርድ ተፈረደበት!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 32,775

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 136
@fiker8078
@fiker8078 Жыл бұрын
ለሁሉም መማሪያ የሚሆን ፍርድ ነው 🙏🙏🙏
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 Жыл бұрын
አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ የእውነት ፍርድ ተጀመረ ክብር ለእናቱና ልጁ
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
ነፍሷን ይማረው እጅግ በጣም ያሳዘነኝ አማሟት ለቤተሰቦቿም መፅናናት ይስጥልን
@zuriyashalmu447
@zuriyashalmu447 Жыл бұрын
ተመስገን በአገራችን ፍት ሳይጎድል አስተማሬ ይሁናል እንደዚህ ፍት ይገባናል
@adetub1854
@adetub1854 Жыл бұрын
ተመስግን ሀግራችን ተሻሽላ አለች
@zobleselam5695
@zobleselam5695 Жыл бұрын
ትክክለኛ ፍርድ ነው የተሰጠው ።እንደዚህ ዓይነት የማያዳግም ቅጣት ነው የሚያስፈልገው ።ለሞተችው ነፍሷን ይማርልን ።
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
I agreed 👍
@merdasaetenesh8515
@merdasaetenesh8515 Жыл бұрын
ይህጥሩ፣ነገር፣ነዉቨ፣
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 Жыл бұрын
ጠንካራ ሴቶች በትምህርት ወይ በስራ ጊዚያቸውን ስለሚያጠፉ የወንድ ጎደኛ ለማማረጥ ትኩረት ስለማይሰጡ የማይረቡ በራሳቸው የማይተማመኑ ቅናተኛ ወንዶች ይጠምዱና አንዴ ወደ ህይወታቸው ገብተው ሴቶቹ አልተመቸኝም ቢሉም ከግንኙነቱ በጤናቸው መውጣት አትችሉም.
@ኤሚየባባሙሀመድ
@ኤሚየባባሙሀመድ Жыл бұрын
ለሌሎች አስተማሪ ለሆነው ፍርድ እናመሰግናለን ተግባሩንም አደራ ለሟች ነብስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን
@lilaahmd8981
@lilaahmd8981 Жыл бұрын
መሲየ መልካም ሰዉ እንዴነሽልኘ ተመስጌን ነዉ ሀገራችን ፍትህ እንደዚህ በሀቅ ሰፈረድ በጣም የሚበረታታ ነዉ ክብር ለዲኞቻችን
@almensur9491
@almensur9491 Жыл бұрын
ይባላል እንጂ አይገደልም
@ሰአሊለነማርያምእምነ
@ሰአሊለነማርያምእምነ Жыл бұрын
በነካ አፋችሁ ሲገደልም ዘግቡልን ተፈረደ ብቻ አላምንም
@egziabherfkirnew
@egziabherfkirnew Жыл бұрын
አዎ ቪድዮ ይሰራ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ መስዬ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ አይነት ክፉ ነገረ ይሰውረን ለመላው ቤተሰቧቿ መጽናናትን ይሰጣቸው
@surafelayele3466
@surafelayele3466 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ማረን ምን አይነት የጭካኔ ጊዜ ነው እግዚ ሆ እግዚ ሆ
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
ማነው ግን ሁሌም መልካም ዜናን ብቻ መስማት ሚፈልግ?🙌🙌🙌ሰው ነኝና ሰውን መፍረድ አልፈልግም ፍርድ ከፈጣሪ ነው😭
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
yኔ፤ማር፤ከር፤አሰማችን፤ፋርዱ፤ቋጆ፤ነዉ፤ተባረኩ፤yልመዲባችሁ፤
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
ህግ፤እደዝህ፤ነዉ፤ተባረኩ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
ህግ፤እደዝህ፤ነዉ፤ተባረኩ
@hananabdena4051
@hananabdena4051 Жыл бұрын
መጀመሪያ እናተ መልካም መስማት አትፈልጉም ስንት መልካም የሚሰማበት ይቱብ ሞልቷል !!
@shibreysis2677
@shibreysis2677 Жыл бұрын
በጣም ከበደ ነዉ ነፍሰ ይማርል ለቤተሰቦ መፅናናት ይስጥልን😥😥😥😥😥😭😭😭
@titititi6005
@titititi6005 Жыл бұрын
ነፍሴ ይማር አይባልም
@tsm8763
@tsm8763 Жыл бұрын
እሰይ ፍርዱ ደስ ይላል እውነት ቢሆን
@21Enate-b1u
@21Enate-b1u Жыл бұрын
ፍርድ ለቤተሰብ ማፁናኛ ነው:: እንደ ሀገርም አንዱ ገሎ ሌላው መኖር ኢትዮጵያ ውጥ እደማይችል ማሳያ ነው :: እናመሰግናለን:: “ይሄ ህግ ወለጋ ውስጥ ለሚያልቁት ንፁሀን አንድ ቀን ይሰራል ብዬ ተስፍ አደርጋለሁኝ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@helendegafu9233
@helendegafu9233 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፍርድ ለሌላው መቀጣጫ ውንዲሆን የማያዳግም ፍርድ
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 Жыл бұрын
😭😭😭እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ምን አይነት ጭካኔነዉ😭😭😭
@jasika499
@jasika499 Жыл бұрын
ጥሩ መቀጣጫ ነው
@hilinaworku2523
@hilinaworku2523 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ምንድነው እምንሰማው 😥😢😢😢
@tigeadam1992
@tigeadam1992 Жыл бұрын
ይህን ፉርድ ለፈረድ ዳኖች ክብር እነ ምስግነ ይገባቸዋል ግን ለምን ጥቁር አንበሳ ግቢ ለተገደለችው እሷንም ለገደለው የሞት ፉርድ ነው እንጂ አስቀምጦ መቀለብ አይደለም
@jeff.t7778
@jeff.t7778 Жыл бұрын
Fantastic..........JESTIS 👍👍👍👍👍👍👍👍
@መመሰጋገኛኢትዩብ
@መመሰጋገኛኢትዩብ Жыл бұрын
መገደሉ ደሰሰ ይላል ይህአዉሬ😭😭
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
የሞት ፍርድ ይላሉ ገለው አላሳዩንምኮ 😢 ገዳይን መግደል ትልቅ ፍርድ ነው
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 Жыл бұрын
እውነት ነው ማንም ሲሞት አላየንም.
@rozayallou5348
@rozayallou5348 Жыл бұрын
ትክክል ፍርድ ነው ተመስጌን ደሳለኝ🙏🙏🙏
@ኢያ
@ኢያ Жыл бұрын
አሁን እጉ ተሻሽሏል እስይ በርቱ በዚህ ቀጥሉ የታባቱ ።!!!!
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ሆይ በቃችሁ በለን እናት ሀገራችን ኢትዮጵያዬ እንዴት ነው መቼስ ነው ሰላምሽ የሚትመለሽልን
@merhawitembaye3813
@merhawitembaye3813 Жыл бұрын
Wede fetari snmeles
@eyerusm721
@eyerusm721 Жыл бұрын
Finally it give the right justice ⚖
@muluworkalli3779
@muluworkalli3779 Жыл бұрын
አሰይ ለሁሉም ፍርድ ያግኝ
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
Chru Egziabeher Ybertachu
@Ekr348
@Ekr348 Жыл бұрын
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ እፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭
@hiwi2565
@hiwi2565 Жыл бұрын
ይገበዋል
@halom3886
@halom3886 Жыл бұрын
እረ መሲ አሁንስ ደስ የሚል ፍርድ እንሰማ ጀመረ
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 Жыл бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልል እውነት ከሆነ በጣም ደስ ይላል እሄ አረመኔ በጣም ጥሩ ፍርድ አንዳንድ ጊዜ ትዝ ትለኛለች በቃ ባክና ቀረች እያልኩ አስባት ነበረ እሄ ጨካኝ
@hanahaile596
@hanahaile596 Жыл бұрын
ህጉ ከተፈፀመ ትክክል ህይወቷን የቀጠፈ ይቀጠፍ 😭😭
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
👍 thank you
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ይስጣቸው ነፍስ ይማር
@almijimma2536
@almijimma2536 Жыл бұрын
Justice is served.
@Hali4127
@Hali4127 Жыл бұрын
ለቤተስብቻ ፀናቱን ይስጣቸዉ
@workiyepaugam3287
@workiyepaugam3287 Жыл бұрын
በጣም በጣም ለሌሎት ወንጀለኞች ገጃዮችን እዲያስቡ የሚያደረግ ትክክለኛ ፍርድ ነው የፈርድ ፈራጆች ትክክለኛ ፈራጆች በጣም የእውነተኛ የፈርድ ቤትን የእውቀትን የሚያሳይ ፈራጆች መሖናቸውን ያሳያል ,የፍት ሚኒስተር በጣም ክብር ይገቦታል እውነት በእውነተኛ ፈራጆች በጣም ሲጠበቅ የነበረ
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 Жыл бұрын
ማሳየት ነው ለህዝቡ መቀጣጫ እንዲሆን
@youtubia7406
@youtubia7406 Жыл бұрын
መማሪያ ይሆናል ነፍሳን ይማረው
@grgyfytewgizelenemna9518
@grgyfytewgizelenemna9518 Жыл бұрын
እግዚኦ
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
ወንዱ ግን ምን ነካው ፈጣሪ ሆይ ብቸኝነት ጌጥ ነው በዚ ዘመን😭😭😭
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
መሲየ. እግዚአብሔር ለአገርንች ስላም ፍቅር ደስታ ይብዛለት. ሞት የመንስማበት ዘመን. ዘርኘነት የማንስመበት ጊዛ ያመጣልን. ደግም እንግደህ ግዳ ክሆን ደግም እንደዚህ እውነትኛ ፍርድ. አርብ አገር እንዴት ደስ እንዳሜል እውነት በጣም እቀንለው. በተልይ ኩዌት እንጃ. በጣም በጣም እቀንለው!! ሌባ የለ. መግዳል የለ. የገደልም ይገደላል. ።መኪና ውጭ. ስልክ እራስተሺ. ሱቅ ትተሽ እንኳ. ይስጥሻል. ሳሌን ይዳሽ እቃሽ አደሮ ውሎ ተመልስሽ ይስጥሻል
@mube8885
@mube8885 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ አናቱን ነው ማፍረስ።
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም Жыл бұрын
It's good please to teach others it must be done fast
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
ኸይር ዉቀት ፈላጊ ብቻ ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌻🌷
@slamsisay
@slamsisay Жыл бұрын
አቤት ይሰውረነ እግዚሆ ማርነ ክርስቶስ
@AaAa-dp7td
@AaAa-dp7td Жыл бұрын
ትክክክለኛ ፍርድ የገደለ ይገደል ።
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
ይገቦወል እሰይ
@wagey6343
@wagey6343 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ.ፍርድ ነው
@ef6079
@ef6079 Жыл бұрын
የገደለሁሉ ቢገደል ወንጀል ባልበዛ ነበር አረወንድልጅ ምን ጨካኝ ነው መቼነው እሚስለለጥኑት ሴትን መተው ሲቻል መግደል አሲድ መድፍት....😢😢😢😢😢
@rayaetiopia8496
@rayaetiopia8496 Жыл бұрын
Ellllleeeee Ellllleeeee Ellllleeeee 👏
@donitube683
@donitube683 Жыл бұрын
አገራችን ላይ ጥሩ ፍርድ እየተፈረደ ነው ልብ ከገዙ
@elsibekele5701
@elsibekele5701 Жыл бұрын
Hope they will do it now!!
@tajtajtaajzab4809
@tajtajtaajzab4809 Жыл бұрын
እንደኢትዮጵያ ጨካኝ ግን አለ😭😭😭😭
@abebchmiss7462
@abebchmiss7462 Жыл бұрын
Woooo mg gad
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
እሰይ እውነት ከሆነ
@semirahabi
@semirahabi Жыл бұрын
Esy Allahmdulla yemote belga 😭😭😭
@senaitlemma4944
@senaitlemma4944 Жыл бұрын
አይ መስዬ ምነዉ ቤተክርስትያን እንዲህ ፈተና ላይ ሁና አንድም አሰታየት ሳትሰጪ ዝም ያልሽዉ" ያሳዝናል
@galaxtprime1330
@galaxtprime1330 Жыл бұрын
ወይ ጨካኔ እረ
@samiratube2450
@samiratube2450 Жыл бұрын
እሠይ የትአባቱ
@wollodessie4839
@wollodessie4839 Жыл бұрын
መገደል የለበትም በእስራት ይቀየርለት 🙏🏽
@astheertsfao8218
@astheertsfao8218 Жыл бұрын
የህግ ውሳኔ በዚህ ተቀጠለ ሀገራችላይ የሚፈጠሩ እጂግ ዘግናኝ ወጀልች እደሚቀንሱ ተስፋ አረጋለሁ ያሁኑ የሞት ፍርዲ ለሌላው ትምርት ይሆናል
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
እግዚኦ ማህረነ አቤት ማረን ፈጣሪየ የኛ ስራ 😢😢😢 አጨካከን ትዳር ተውኩ 😌
@tegistayalew8367
@tegistayalew8367 Жыл бұрын
ለምን ይሆን አገር ስለአነቃነቀው የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋሕዶ ጉዳይ መዘገብ ያልፈለግሽው???? የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔስ???? You need to be transparent. If you are reporting major news, you shouldn't pick and choose? I am deeply saddened about the young lost life and wish comfort for her family.
@ayshaaysha1056
@ayshaaysha1056 Жыл бұрын
የት አለ ተድያ እሷ አፋር ከበለች 1 አመት የመንግስት እንጀራ እየበለ ወይኔ አራ ሴቶች ራሰችሁን ጠብቁ
@sindulema6791
@sindulema6791 Жыл бұрын
Entebekaln Edeg bele
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
😭😭😭❤️💛💚
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
የሞት ፍርድ ግድ ይላል ይሄን እያየ ሰው ከቀጠለ እነሱን በሞት ፍርድ መቅጣት ነው!!!
@ትግስትየምጃሯ
@ትግስትየምጃሯ Жыл бұрын
እዴ እሂ ህግ ጠበቀ እዴ ግንኮ ወሪ ብቻ ነዉ ባለፈስ ልጆች የገደለችዉ የታለ የተገደለችዉ ደስተኛ ሆኘ ሳይሆን ወሪ ሆኖ ቀረ🙄🙄😏😏
@Mita460
@Mita460 Жыл бұрын
ጠቅላይ ሚኒስትሩ መፈረም አለበት መሰለኝ ቅጣቱ እንዲፈፀም 🤔
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
ፍርዱን ተግባር ላይ ካዋሉት ለሌሎቹ መማርያ ይሆናል እሷስ ላትመለስ እስከ ወደኛው ሄዳለች ነፍሷን ይማር ለቤተሰቦቿም መጽናናትን ይስጣቸው አሟሞታችንን ያሳምረው እግዚአብሔር ለንስሃ ሞት ያብቃን
@yirgetub2564
@yirgetub2564 Жыл бұрын
uuf 😭😔
@asenkachgossaye6953
@asenkachgossaye6953 Жыл бұрын
Maseya selamesh yebeza
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
የገደለ፡መገደሉ፡ጡሩነው፡እንዲሂነው፡ቅጣት
@mekidesraya4934
@mekidesraya4934 Жыл бұрын
ትክክለኛ ፍርድ ነው የምንለው ተተግብሮ ስናየው ብቻ ነው ።
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 Жыл бұрын
መፍረዳቸው ጥሩ ግን ተፈፃሚነት አይተን አናውቅም
@ለታሪክይቀመጥ
@ለታሪክይቀመጥ Жыл бұрын
😭😭😭
@MulunaLewi
@MulunaLewi Жыл бұрын
RIGHT Gogment Ethiopia they Need to do the same thing hwo Reeb is the Boys. and the Girls. ....
@በህሪያራዲ
@በህሪያራዲ Жыл бұрын
አሁን ናዉ አጋራችን ያሰዉዲዉን ህግ ያታከታለችዉ አሁንስ ራከዉ
@peace3791
@peace3791 Жыл бұрын
ፍርድ ስለሌለ ነው ሰውን እንደ ከብት ማረድ የተጀመረው:: እንደ እርስዋ እሰቃይቶ መግደል ነው ይህ አውሬ::
@ehit2toooy933
@ehit2toooy933 Жыл бұрын
አሁን ትክክለ ህግ እየተሰራ ነዉ ቀጥሉበት
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
He tested his own Madsen 🙏
@kidisttamerat2509
@kidisttamerat2509 Жыл бұрын
tiru bzihu yiketel
@mercy7077
@mercy7077 Жыл бұрын
ሰይ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ይሄ እንዲህ አይነት ነገር እሚያደርጉት ሰዎች ናቸው??? ወይንስ 666 የሰው ማስክ እያደረጉ ነው!!!! ምን ጉድ ነው ይሄን ሳንታይዘር አርከፍክፎ እሱንም ማቃጠል ነው!!!!
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
እንደተገደለ እሬሳዉን ያየ አለ!? ተገደለ ተገደለች በሚል አምነን መቀበል የለብንም! የበግፍ የተገደለችዉ ልጃችን ቤተሰብ የሆነ አየሁ እስካላለ ድረስ አላምንም! አገዳደሉስ በምን መልክ እንደሆነ ግልጽ አይደለም። ወይ ሀገሬ😭
@enayko5471
@enayko5471 Жыл бұрын
Yetabatu yegebawle meseye ye doketer hiywot Enate men laye dersechi endet Wnechi ye lejiowan godaye??
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Жыл бұрын
የዛኔ ሀገር ቤት ነበርኩ የሱን ፍይል የያዘችው እህቴነበረች እንዳየችው እሱነው ያደረገው ብላኛ ነበረ ይገርማል
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 Жыл бұрын
Those who kill women and childern should be punish the highest punishment
@kwkw528
@kwkw528 Жыл бұрын
esye enikoni yemoti ferid teferedebeti
@seblesifraw4556
@seblesifraw4556 Жыл бұрын
አይ አጨካአክን
@Tube-gh6ze
@Tube-gh6ze Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh Жыл бұрын
ለሌጅ ትምህርት ይሆናል
@segazabedibaba1965
@segazabedibaba1965 Жыл бұрын
Ene lekatele yene wede ehete
@abebechmina841
@abebechmina841 Жыл бұрын
ትክክለኛ ፍርድ ትፈረደለት የእጅን ነዉ ያገኝዉ
@happylebanon2165
@happylebanon2165 Жыл бұрын
Eisay ahuni gana firidi tafarada
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ፍርድ ቢዘገይም ለሌላዉም መቀጫጫ ይሆናል
@adetub1854
@adetub1854 Жыл бұрын
የሄም ለዉጠ ነዉ እርምጃ ስለ ማወሰደ የፈለጉትን ያርጋሉ የዚ ሀግር ህግ እካንስ መፈፀም ማሰብም የክብዳል
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
Gen ferdu tefetsaminet alew lemehonu? , keza ye edeme lek eserat honual yebalena kezam yelekekal ,yan new yegna hager ferd enedehon, feredu tefetsami mehon alebet!
@robedadi2303
@robedadi2303 Жыл бұрын
Abetu Maren yhe yemechereshaw zemen dewl new GETA hoy Maren bandu ljih tareken libachin wedante ymeles
PRANK😂 rate Mark’s kick 1-10 🤕
00:14
Diana Belitskay
Рет қаралды 12 МЛН
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 200 МЛН
Из какого города смотришь? 😃
00:34
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,2 МЛН
PRANK😂 rate Mark’s kick 1-10 🤕
00:14
Diana Belitskay
Рет қаралды 12 МЛН