ፍቅረኛሽ እንደዚህ ከሆነ ጠበቅ ነው...ahadupodcast

  Рет қаралды 41,484

Ahadu podcast

Ahadu podcast

Күн бұрын

Пікірлер: 297
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 10 ай бұрын
ኪራየ ዛሬ አንደኛ ነታድዩ 🎉😢
@EABET-qt9iw
@EABET-qt9iw 10 ай бұрын
አሜን😊
@حياتحيات-ط6ق
@حياتحيات-ط6ق 10 ай бұрын
አሜን
@habesha4825
@habesha4825 9 ай бұрын
😢😢😢
@ስኬትማሸነፍብቻ
@ስኬትማሸነፍብቻ 9 ай бұрын
Crdv😢gvb
@habesha4825
@habesha4825 9 ай бұрын
Htegj😢
@ፍቅርህንተርቤ
@ፍቅርህንተርቤ 10 ай бұрын
የኔ ስደተኞች አሏህ በምትወዱት ሰው እቅፍ ውስጥ ያኑራችሁ እደ ፍቅር ጣፋጭ የለም በምድር ላይ ።
@neima-w9b
@neima-w9b 10 ай бұрын
አላሁመ አሚን ያረብ🤲🤲🤲😥😥😥
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 10 ай бұрын
@@neima-w9b ኢሚን ያረብ 🥰🥰🥰👌👌
@kenzmobile9444
@kenzmobile9444 10 ай бұрын
አሚን ያረብ😥😘
@መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ
@መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ 10 ай бұрын
አሜን😢❤
@Susu-s12
@Susu-s12 10 ай бұрын
አሚንንንንንን 🤲🤲🤲🤲
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 10 ай бұрын
ይችንኮሜንት የምታነቡ ሁፈጣሪ ከስደት መልስ ከልቡ አፍቃል የጥቅም ያልተቆራኘ የትዳር አጋር ያድለን የእዉነት አሚን በሉ😢🎉
@ፍቅርህንተርቤ
@ፍቅርህንተርቤ 10 ай бұрын
አሚን ያረበል አለሚን አሏህ ይወፍቀን ደክመናል በስደት😢
@Sየሀይቋ
@Sየሀይቋ 10 ай бұрын
አሚንንን
@-bint_ebrahim_1
@-bint_ebrahim_1 10 ай бұрын
አሚንንንን❤
@fatimama6613
@fatimama6613 10 ай бұрын
ግን ያልገባኝ ነገር ሸሪአ ይፈቅዳል እያሉ ሌላ የሚያገቡ ወንዶች ቆይ ልብ አንድ ነው የሚያፈቅረው የሚወደው ይገርመኛል ግራ ገባኝ ልብ አንድ ነው የሚያፈቅረው
@teamoaregawi8519
@teamoaregawi8519 10 ай бұрын
@KdstMtke-k6q
@KdstMtke-k6q 9 ай бұрын
አባቴ 😘❤❤ በትዳሩ በጣም ዋጋ የከፈለ አባት ነው ያለኝ ብዙ ችግር እያለበት እኛ ፊት ሁሌም ደስተኛ ነው እድሜ ይስጥልሽ በሉና መርቁልኝ 😢 😘😘😘😘
@miheratketema6701
@miheratketema6701 8 ай бұрын
ያኑርልሽ 🥰🥰🥰
@Hhh-rd7gp
@Hhh-rd7gp 7 ай бұрын
የኔ ውድ ሺ አመት ይኑርልሺ እኔም ላባቴ የተለየ ፍቅር አለኝ ከሂወቴ በላይ እድሜ እና ጤና ላባቶቻችን❤❤❤❤
@ዶናት-ኈ1ቘ
@ዶናት-ኈ1ቘ 10 ай бұрын
ቅመምዬ እንደዚ አይነት ውንደ ቢኖር ማንም አይኑን አያሽም ብዙ አስመሳይ ፡ ውሸታም በነገራችን ላይ ብዙ ጊዜ አስመሳይ ውንዶች ናችው የሚያጋጥሙኝ የዋህነት በጣም መጥፉ ነው እና ክፋ ያደርጉሀል ልቦና ይስጣቸው
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 10 ай бұрын
በደንብ ነዉ ያለዉ ግን እንደዚ አይነት ወንድ ለማግኘት ያችም ሴት እንደዛዉ መልካም ሴት መሆን አለባት እራሷ ላይ የሰራች ጀግና ሴት ከሆነች ብቻ ነዉ እንዲ ድንቅ ባል ምታገኘዉ
@ዶናት-ኈ1ቘ
@ዶናት-ኈ1ቘ 10 ай бұрын
መልካም ሴት ሳትሆን እንዴት መልካም ወንድ ትመኛለች እህቴ መልካም ስለሆነች እካነው መልካም ፍቅረኛ ያጣችው እህቴ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 9 ай бұрын
አይ ምነው ለኔ አይገጥመኝም በዘንግ አይሰለል አፉን አሳምሮ ነው የሚቀርበው ጥሩ መሆኔን ካወቀ ጭራሺ ጥሩ ያልሆነውን ጥሩ ይመስላል እዳው አምላክ ይጠብቀን ነው
@hikmayesuf-ep3js
@hikmayesuf-ep3js 3 ай бұрын
በርግጥም አለ ፣ ያልታዩኝ ግን የነበሩ ነገሮች ዛሬ በዚህ ፊድወ እንዳላቸው ላደረገኝ ፈጣሪዬ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ. ባሌን ይበልጥ ወደድኩት ❤
@TigistGirma-dc3ri
@TigistGirma-dc3ri Ай бұрын
ኪሩ በመጀመሪያ ለምታቀርባቸዉ ፕሮግራሞች ትልቅ ቦታ አለኝ , ዛሬ ባቀረብከው ላይ ስለኔ ትንሽ ነገር ልገርክ ከፍቅረኛዬ ጋር የተገናኘዉ ፀበል ቦታ ነዉ እሱ ወደዛ የሄደዉ አሞት ነዉ , እኔ ግን ወደዛ የሄርኩት የስራ ፍቃዴን እዛ ላሳልፍ ብዬ ነው . ከሱ ጋር የተዋወኩት ባጋጣሚ ነበር ግን እሱን ለማወቅም ሆነ ለመረዳት ግዜ ወስዶብኝ ነበር , ዕድሜው ከ 20_30 ዉስጥ ነዉ ብዙ ነገር ነበረዉ ቤት , መኪና, ማሰልጠኛ ቦታ , ሆቴል , ያርሳል የልማት ቦታ ነበረው በቃ ምን ልበልክ ስራ የጀመረው ገና በልጅነቱ ነበር ግን ሁሉንም ነገር በ 3 አመት ዉስጥ አጥቶ በሰንሰለት ታስሮ ነበር ወደዛ ፀበል የወሰዱት ,እኔ ግን ሳገኛው ድኖ ነበር ,አግንቶ ማጣት በጣም እጅግ ከባድ ነው እሱ ግን ሙሉ ተስፋ ነበረው ሰርቶ ከበፊቱ የተሻለ እንደሚያገኝ በዛን ሰዓት ግን ምንም ፋይናንስ አልነበረውም ግን በአምላኩ ሙሉ ተስፋ ነበረው ሁሌም የማደንቅለት ነገር ዛሬ ላይ ሆኖ ነጌን ተስፋ ያደርጋል , ትሁት ነዉ, ሳዉራ ከልቡ ያዳምጠኛል ግን ካወራሁት ዉስጥ ያልተመቸው ካለ በግልፅ እዬ አልተመቸኝም ይለኛል , ከሁሉም በላይ ደግሞ ፍራተ እግዚአብሔር በልቡ አለ, ግልፅ ነዉ , በሁሉም ነገር ያበረታታኛል በቃ ለኔ አደኛ ነው ድኖ አሁን ከበፊቱ የተሻለ ስራ እየሰራ ነው ሁሌም እኮራበታለሁ ለሰው ልጅ ገንዘብ ሳይሆን ልብ ነዉ የሚያስፈልገው አመሰግነዋለሁ ።
@BetiEndalemaw
@BetiEndalemaw 9 ай бұрын
ፈጣሪን ይፈራል ብለን በብዙ ነገር እርግጠኛ ስኖን ማስመሰሉን የሆነ ቀን ያሳየናል የሆነ ቀን እውነተኛ ማንነቱ ይወጣል
@SehamSeham-ok6hh
@SehamSeham-ok6hh 4 ай бұрын
የምር ትምርቶችህን በጣም ነው የሚመቹኝ ደስ በሚል አገላለፅ ከጥልቅ የሆነ እውቀት ጋር Amazing❤ የእውነት እኔ ያለፍኩበት እና አሁን ላይ ምናለ እንቢ ባላልኩኝ ብየ የተቆጨሁበትን ታሪክ አስታወስከኝ። ልክ አንተ እንደገልፅከው ጠንካራ ወንድ እና ገና ለማደግ የሚጣጣር ልጅ አላማውን ለማሳካት ትልቅ እቅድ ያለው ልጅ ለትዳር ጠየቀኝ እና በጣም ግልፅ ነበር ። አለኝ እኔ ሃብታም ነኝ አላለኝ ያሉትን ቀለል ያሉ ቁሳቁሶቹን ጠቀሰልኝ ፣ ላግባሽ ሰርግ ብዙ መደገስ አልፈልግም ምክንኛቱም ብዙ ወጭ ማውጣት ስለሚሆን ብሎ በእውነት በጣም ለመነኝ እኔ ግን አሻፈረኝ ብዬ እንቢ አልኩና ሌላ ሰው አገባሁ አሁን ላይ ያን ልጅ አግብቼ ቢሆን ኑሮ ብየ ይቆጨኛል ሌላ አግብቶ በሚገርም ሁኔታ ትልቅ ደረጃ ደርሶ የተሳካ ህይወት እየመራ ነው። እኔ ደግሞ በተቃራኒው ስራ የማይወድ እና አላማ የሌለው ባል አግብቼ አሁን ላይ ገንዘቤንም አካስሬ ተለያየሁ እና አሁን ሁለተኛ ስደት ተሰድጀ ያው እንከራተታለሁ ወላሂ ያ ልጅ ምን እዳለኝ ታውቃላችሁ?። ወላሂ ትቆጫለሽ በኃላ ብሎኝ ነበር እኔ ግን ከት ብየ ሳኩበት ።አሁን ላይ ውነቱን እንደሆነ ገባኝ ግን ደግሞ አልሃምዱሊላህ ሁሉም ነገር የፈጣሪ ፍቃድ ስለሆነ አላህ ጥሩ ህይወት ይስጠን ለሁላችንም ፈጣሪ ሀሉንም ማድረግ ይችላል ዱአ አድርጉ።።።
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 10 ай бұрын
እስከ መጨርሻ ተመስጫ ነው ያዳመትኩት የኔ አዳም ቢሆንልኝ ምፈልገው በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሚፈራ በመቀጠል ከልቡ በንፁህ ፍቅር ሚወደኝ ምወደው ሚያከብርኝ ማከብርው የአቅም ሰርቶ ሚያስተዳድርኝ እኔም በተቻለኝ አቅም በሀሳብም በስራም የማግዘው ችግር ሲፈጠር በውይይት ምንፈታው ቢሆን ከመጠን በላይ ሀብትም ብርም አልፈልግም ዋናው ፍቅር መተሳሰብ መከባበር ነው ወይኔ አዳምዬ ትናፍቀኛለ ካታላይ ከጊዜያው ከሚፈልግ ወንድ እግዚአብሔር ይጠብቀን ትዳር ከእግዚአብሔር ነው❤❤❤❤
@beliyuclient
@beliyuclient 6 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@eimanlove
@eimanlove 10 ай бұрын
በጣም መልካም ወዶች እጅግ ክብርአለኝ እድማችሁ ይርዘም ❤❤
@MsratHafiz
@MsratHafiz 3 ай бұрын
ኪራ በጣም የምትደነቅ በጣም ምራጥ አስተማሪ ነህ ከብዙ ነገር ተመልሻለው ተምራለው ተባረክ 🎉🎉🎉
@selambakala9979
@selambakala9979 9 ай бұрын
ሁሉም ከፈጣሪ ፍቃድ ሲሆን ነው አሁን ከባድ ነው ጥሩ ልብ ማግኘት😢❤አንተ ግን ጎበዝ ነክ ደስ ሚል አገላለጽ ደስ እያለኝ ነው ምሰማህ🎉
@yeshihareggezahagn6743
@yeshihareggezahagn6743 14 күн бұрын
Wow ዛሬ እድለኛ እንደሆንኩ ተሰማኝ ምክንያቱም ፍቅረኛዬ አንተ የገለጽከው አይነት ነው ግን ትንሽ ዝምተኛ ነው ዝምታው ትንሽ ስለሚከብደኝ እነኚን ነገሮችን ብዙም አስተውየው አላውቅም ነበር ግን ዛሬ ተገለጠኝ ሚገርምህ ኪራዬ ይቅርብኝ ብዬ ለመለየት አስቤ መንገድ ሳጣ ቤተሰቦች ላይፈቅዱልን ይችላሉ እና ይቅርብን ብዬ ስለው ወዲያው ነው ቤተሰቦቹ ጋራ ተነጋግሮ ስልክ ደውሎ ያስተዋወቀኝ እና እናቱ አብሮነታችንን እንደወደደቸው እና በዚህም ደስ እንዳላት ነገረችን መረቀችን እና በጣም ደስ የሚለኝ አንዱ ምንም ነገር መሀላችን ሲፈጠር ይቅርታ ይጠይቀኝ ሁሌም የኔን ፍላጎት እና የኔን ሃሳብ ያስቀድማል በዚህ እድለኛ እንደሆንኩ ይሰማኛል እና ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ሁሉም ነገር እያደረገ በዝምተኝነቱ ብቻ ልለየው አስብ ነበር ከዚህ በዋላ ጠበቅ አድርጌ ይዘዋለው አመሰግናለሁ ኪራዬ ተባረክ ወንድሜ ❤️🙏ይሄን ምታነቡ መርቁን ❤️🥰
@Saba-zo2jw
@Saba-zo2jw 23 күн бұрын
በትክክል የኔ ወንድም እግዝሀብሄር ያክብርህ❤
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 9 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወድሜ በርታልኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@qemerseid1447
@qemerseid1447 10 ай бұрын
ኪሩ በጣም እናመሰግናለን አላህን ሚፈራ ከሁሉም ነገር ይቆጠባል አላህ የተግባር ሰው ያርገን አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን አላሁማ አሚን አሚን ያረብ
@የማያልፍየለም-ዐ7ሠ
@የማያልፍየለም-ዐ7ሠ 10 ай бұрын
ሁሌም አንደኛ ነህ ደሞ የሴት የወንድ አንልም ሁሌም የምትለቀውን በፍቅር ነው አፌን ከፍቼ የምስማህ ግንኮ አንተ የምትለው ወንድ ገና አልተወለደም 😢😢
@EskedarGetahun-zg7ji
@EskedarGetahun-zg7ji 3 ай бұрын
አይወለድምም🙌
@ardiboardibo3079
@ardiboardibo3079 10 ай бұрын
ኪሩ ወላሂ በዚህ ቪድዎ ራሴን እንዳይና ራሴን እንድጠግን ከብዙ አልመለስልኝ ካሉ በጣም ፈተና የሆኑብኝ ጥያቄዎች መልሰህልኛል እጅግ በጣም በጣም አመሰግናለሁ አላህ ይጨምርልህ ከዚህ በፊት በስራከው ቪድዎ ድምፅህ አጥፍተህ ዝቅ ብለህ ስራ ያልውከውን የህይወቴ መርህ አድርጌዋለሁ አመሰግናለሁ
@الحمدالله-ش8م5ي
@الحمدالله-ش8م5ي 4 ай бұрын
በጣም ደግሞ ምክሮቹ ዉብ ናቸዉ
@AAaBbb-hg1zt
@AAaBbb-hg1zt 10 ай бұрын
እናመሠግናለን ❤❤ምክርህ ሥርሥሮ የምገባው ከምን ነው የምታፈልቀው ሁሉንም እየተከታተልኩ ነው በርታ❤❤❤
@Sየሀይቋ
@Sየሀይቋ 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ እናመሰግናለን ምክሮችህ እጥር ምጥን ያሉ ናቸው በርታልን 😊
@kedijahussin
@kedijahussin 10 ай бұрын
ኪራየ ወላሂ እዉነት ብለሀን ፈጣሪዉን እሚፈራ ከሆነ የሚወዳትን ለማስደሠት የማይጥረዉ ነገር የለም በሂወቱኳ መሱአት ቢያስከፍለዉ ወደሗላ አይልም ወላሂ የኔ ተሞክሮ ነዉ እኔም አቅሙን ሠቶኝ እሱን ለማስደሠት ያብቃኝ ከድሜየ ቀንሶ ለሱ ይስጥልኝ ታቃለህ ኪራየ ስለ እህትህ ባል ስታወራ ነበር ልክ እደሱ በለዉ እኔ ከስራ ቀድሜ ካልመጣሁ ቀድሞ ከገባ ሁሉን ነገር አዘጋጂቶ ይጠብቀኛን በልጂነት ነዉ የተጋባነዉ ምንም አልነበረም አሁን ግን አልሀምዱሊላ ሁሉን ነገር በመተባበር አሳክተነዋን ግን ጥሩ ሂወት ስትኖር መሠናክል ይበዛንና ፈጣሪ ይጠብቀኛን ነዉ እምለዉ ከዛ ዉጪ ሌላ አልልም
@giontube5039
@giontube5039 3 ай бұрын
አንተ አውርተህ እኔ አለማዳመጥ አልቻልኩም በቃ am proud of you በጣም ነው የማከብርህ ግን እነዚ ሰዎች የት ነው ያሉት አንተ የምትገልጻቸውን ነገሮች ያሏቸው ሰዎች የት ነው ያሉት አሁን እኮ ወንዶችም ሴቶችም ጤነኛ የሰው አስተሳሰብ እኮ እርቆናል
@zelalemsebhat5132
@zelalemsebhat5132 Ай бұрын
ኪራ አውነት ነው የተናገርክ ያለክው ይህን ከዘረዘርካቸው ነገር ውስጥ ባብዛኛው ያሙዋላ የረጅም ግዜ ቤስት ፍሬንድ አለኝ ነገር ግን ስው ነውና የራሱም የሆነ ለስው የማይመች ባህሪ አለው እናም አሙዋልቶ ባይሰጥም የዘረዘርካቸውን ስለሚያሙዋላ ድክመቱን ደግሞ ተቀብላ የምትኖረዋን ባለቤቱን ትልቅ አድናቆት አለኝ።
@chalanebirt
@chalanebirt 10 ай бұрын
በጣም መልካም ወዶች እጅግ ክብርአለኝ እድማችሁ ይርዘም ተባረክ ❤❤❤❤
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k 10 ай бұрын
እንደ እኔ በተስፋ መቁረጥ በአበቃልኝ ስሜት ዉስጥ ላለን እግዚአብሔር ይጎብኘን😢
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 10 ай бұрын
ሣወራ ያዳምጠኛል ከተሣታታኩ ያርመኛል የኔዉድ ባል አላህየ በሠላም እዳገናኘን ዱአአርጉልኝ
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 10 ай бұрын
ተጋብታችሆሌ ወለ ኒካብቻነው
@rahmarahma-fi4mf
@rahmarahma-fi4mf 2 ай бұрын
ለቤቱ አዲስነኝ በጣም ነው የወደዲኩት ምክርክን ኪራየ አመሠግናለሁ 😊😊😘👌
@azmeraraye5289
@azmeraraye5289 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ💙🙏 በጀግናዬ እርጥኛ እንደሆን አረገሀኛል የኔ ጥሩ ሰው የኔ ጀግና ፈጣር ይጠብቅልኝ💙🙏
@emamytefa529
@emamytefa529 10 ай бұрын
በፍቅር አምናለሁ ፍቅርን በደንብ አውቀዋለሁ ግን አሁ ልቤ ቅስሜ አጥንቴ ሳይቀር ተሰብሯል በትዳር አጋርም በጓደኛ ከልጅነቴ ጀምሮ በቤተሰቦቼ ሁሉ ሳይቀር ደቅቂያለሁ እኔ አሁን እሚሰማ ከፈጠረኝ ከእግዚአብሔር በቀር እሚወደኝ እንደሌለና እንደማይኖር ተረድቻለሁ ልቤም ወስኗል በሐይማኖታችን ጠላትን እንኳ መውደድ እንዳለብን ህግ ተሰርቶልናል እኔ ግን ሰዎችን አብሶ የኢትዮጵያን ሕዝብ ባጠቃላይ ጠልቻቸዋለሁ ሰውነታውን ሳይሆን ስራቸውን አስተሳሰባቸውን ባጠቃላይ ስነምግባራቸው ያስጠላኛል ይኼ ስሜት ደግሞ ለኒ በጣም አስጠሊና የተረጋጋ ሕይወት እንዳልኖር እያደረገኝ ነው ምን ይሻለኛል?
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 10 ай бұрын
መፀለይ❤
@emamytefa529
@emamytefa529 10 ай бұрын
@@yisakmekonnen1236 እሺ
@meazaashe1610
@meazaashe1610 10 ай бұрын
Ayezoshe tselot aregi ulum neger yalefal tenekara keweneshe ulum felagishe new yemiwenew life yeketelal
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ ኬሩ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እየተዋደድን በማላውቀው ምክንያት አብርን መሆን እንደማንችል ነገረኝ እኔም ችግሩን ለማወቅ እጅግ በጣም ለፋሁ አልሆነም አሁን ህመሙ ቢከብድም ወሰንኩ ግን እሱ እኔ የሆነ ነገር እድኖረኝ ይፈልጋል በፈለኩት ሰዓት ከጎኔ መሆን ይፈልጋል... እድህ አይነቱን ችግር እንዴት ልፍታው በናትህ መልስልኝ 🙏💔
@MediyKalTube
@MediyKalTube 10 ай бұрын
ጎበዝ በርታ እዉነት ካንተ ትምህርት ብዙ ነገር ቀስሜ እራሴን እየጠበኩ ነዉ 💐💐💐💐ለኛ አዳላ ችግር የለም አባቴ🎉🎉🎉🎉
@መስክርም
@መስክርም 10 ай бұрын
የድሮ አባቶች ነችው እደዝህ ለልጃችው እና ለቤተሰብ ላገረ ክብረ ያላችው ያሁን ዘመን ወዶች ቢችግር ናችው ምድር ጡረተኞች ናችው 😢😢😢😢😢
@Yeharitube
@Yeharitube 9 ай бұрын
ወንደሜ ሁል ግዜ ሱስማህ ውድ እርሲ እመለከታለሁ ....ሆድ ይፍጅው እለ ጥልይ ግን እንተ ለብዝሀኑ ትምህርት ቤት ነህ በርታ እመስግናለሁ
@ዶናት-ኈ1ቘ
@ዶናት-ኈ1ቘ 10 ай бұрын
ሌላው ቅመም እድትሰራ የምፈልገው እባክህን እሱ ግራ ተጋብቶ ግራ የሚያጋባ የተወዛገበ ሰው አይምሮ ያላረፍ ገና አንዶን ሴት ሳይተዋት ሌላ 2 ሴት እደገና ሌላ3 ሴት ምን ልንለው እችላለን እባክክ ስራልኝ
@aynalemmule4086
@aynalemmule4086 10 ай бұрын
ግን እኔ በፍቅር ተስፋ ቆርጨ አለሁ😥😥መጣ ስል ይሄዳል ሄደ ስል ደግሞ ይመጣል💔
@macdosgarmam4655
@macdosgarmam4655 10 ай бұрын
እኔም😢
@Susu-s12
@Susu-s12 10 ай бұрын
እናተ የቀበሌ ቤትናችሁ እደ 😂😂
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 10 ай бұрын
መጀመሪያ ስጠይቁሽ ቶሎ ልብ እዳሰጫቸው
@ትግስተስፍይቅርባይነት
@ትግስተስፍይቅርባይነት 10 ай бұрын
እንደኔ
@tsahyayala3691
@tsahyayala3691 10 ай бұрын
​@@ZorishMenjeta👏👏
@rodas6053
@rodas6053 10 ай бұрын
አሁንም ምስክር ነኝ ባሌ እጅግ መልካም አፍቃሪ እኔንጃ በጣም የሚያከብረኝ❤ምን እላለሁ ልቡን አይቀይርብኝ
@samrawitmulu5225
@samrawitmulu5225 10 ай бұрын
ኪራ ፕሊስ ይሄ ጥያቄ እንዲመለስልኝ ፈልጋለሁ ፕሊስ 🙏🙏 የእድሜ ልዩነት ሪሌሽን ለይ ችግር ያመጣል ወይ ያው በተለምዶ ወንድ ከሴት ይብለጥ ይባላል ግን ሴትስ ብትበልጥ ችግር አለው ወይ ከንተ እይታ ምን ይመስላል ሚለውን ለማወቅ ነው
@EmebetTadeleSntayehu
@EmebetTadeleSntayehu 4 ай бұрын
ተባረክ ወንዶች እደሴት መንጫጫት ስለማይወዱ የሚበደሉ የማይመስላቸው ብዙ ሰዎች አሉ
@youtub6675
@youtub6675 5 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው አመሰግናለው
@Almazkebede-n8s
@Almazkebede-n8s 10 ай бұрын
ኩራብ ትምህርትህ ደስ ይለል ግን ከወንድወች ጋር የሚያጣለን ገንዘብ ሳይሆን ክሀዲወች ውሸታምወች ከቤትምስትና ልጅ አስቀምጠው ሌላ ሴት ጋር ይጨፍራሉ ሚስቴ ክፍ ናት ሀይለኛ ናት ብለው ያወራሉ እራሳቸውን ከፍ አድርገው እኔ መልካም ሰው ነኝ እያሉ ሌላ ሴት ያማላሉ ሚስት ስታውቅ ለምን ብላ ስትጠይቅ ተሳስቻለሁ ሴትዋ ናትያሳሰተችኝ ይላል ስው እንዳይሰማ ይህንነገር ለስው ወም ለሽማግሌ ከተናገርሽ ትዳራችን ያበቃል ይላልእኔ ሰርቸ ነው የማድረው ከሱ ምንም አልፈልግም ቢሄድ ቢኖር ግን ልጅወች ስላሉኝእንዳይጎድብኝ ብየ ሁሉን ውጨ አልጋየን ለይቸ እኖራለሁ ውጭ መልካም ስው ነው ለኔ ግን ሲሳደብ ደግሞ በጣም ቖሻሻ ቃላትወች ነው ከአፍ የሚወጡት አሁንከአንድ ቤት አብሮ አስመስሎ መኖሩ አቃተኝ ለዚህ እርዳታህን ምክርህን እፈልጋለሁ ::
@Abrham-xm5rk
@Abrham-xm5rk Ай бұрын
በጣም ጥሩ
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf 5 ай бұрын
መሻአላህ እስከዛሬ ብቻዬን ከትዳሬ ጋር ያለውን ሀሳብ በውስጤ ሳስብ የከረምኩትን ሁሉ አሁን ያተን ትምርት ሳዳምጥ እዴት እሚለውን ትቸ ወደሗላ መለስ ብዬ ማሰብ ጀመርኩን 👍
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 10 ай бұрын
😂😂😂😂 ወንዶችዬ ቀናቹ ስለ ወንድ ድምፅ አትሆንም ብላቹ አይዞኝ
@ስደትአይኑይጥፋ-ሐ2ረ
@ስደትአይኑይጥፋ-ሐ2ረ 9 ай бұрын
ይህን ልጅ ማዉራት እፈልጋለሁ በእናታችሁ መገኛዉን😢
@Helina2013
@Helina2013 8 ай бұрын
ልክ ነክ ኪራዬ የጓደኛዬ ባል እደዛ ነው የኔ በሆነ ብዬ የምመኛው አይነት ነው
@aynalemmule4086
@aynalemmule4086 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወድሜዋ ስለምሰጠን ምክር እናመሠግናለን 👌👌👌
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 2 ай бұрын
ወዶች አላህ ካዘነላቸዉ በቀር ሁሉም አስመሳይ ናቸዉ ፍቅር አይገባቸዉም
@መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ
@መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ 10 ай бұрын
የኔ አባት ምክሮችህ በጣም አስፈላጊ ናቸው ታላቅ ወንድም መካሪ ቢኖረኝ እንደወንድም ስለወንዶች የሚነግረኝ እፈልግ ነበር ግን አሁን ካንተ ብዙ እየተማርኩ ነው እመብርሀን ትጠብቅህ ወንድሜ😔❤❤
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 10 ай бұрын
ቆንጂዬው እግዚያብሄር በበረከት ይባርክክ በትክክል ብለካል ግን እንደዚህ አይነት ወንድ አልማዞቺ ናቸው አይገኙም ብስል አህምሮክ ይገርማል በርታልን ❤❤
@kedijahussin
@kedijahussin 10 ай бұрын
ኪራየ አላህ ይጠብቅህ በጣም የተለየ ነዉ የዛሬዉ ሠዉ እደ ቤቱ እጂ እደጎረቤቱ አይኖርም ትክክል ባይ ዘዌ አካዉቴ ተበላሺቶ በሌላ ስልክ መጥቸ ነዉጂ ተከታታይህ ነኝ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 6 ай бұрын
ብዙ ወንዶችን የምትቀይር ይመስለኛል አንተን ቢያደምጡ አብዛሃኛዎቹ የሴቶችን ፍላጎት አያቁትም ለምን እንደሆነ አላውቅም ሲጀምሩ በኑበሩበት አይቀጥሉም እየረሱት ይሆን መጀመሪያ ሲያፈቅሩ የሚቀባጥሩትን???💚💛❤🙏🌷💕😍
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 10 ай бұрын
ኪራችን ምርጥ ቪድዮ ነበር ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤❤
@wakatube8307
@wakatube8307 9 ай бұрын
ታቃለህ ወንድም የለኝም ልክ እንደ ታላቅ ወንድም ነህ
@fatumafatumaseidibrahim5441
@fatumafatumaseidibrahim5441 10 ай бұрын
እናመሠግናለን ወድምየዉ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@25Hg
@25Hg 10 ай бұрын
Ofcourse❤ My father My super hero የትእግስት እና ፅናት ጥግ
@selamargaw-hm3ds
@selamargaw-hm3ds 10 ай бұрын
አመሰግናለው ኪራ ……የምር አንተ የተናገርካቸው ሁሉ የኔን ጓደኛ ይገልፀዋል፡፡ በጣም እወደዋለው ……እ/ር ይርዳን አብረን እስከምንሆን
@MekaYassin-ne4xf
@MekaYassin-ne4xf 10 ай бұрын
እረ፡በማስመስል ከሴት ገንዘብ ለሚጠይቁ ስራልን
@hirut758
@hirut758 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل 7 ай бұрын
ትክክል ነህ መልካም ወንድ ለመለወጥ በጣም ይጥራል
@mimitaye4379
@mimitaye4379 8 ай бұрын
እንዲት ነህ እባክህን እረዳኝ ለውዶች ያለኝ አመለካከት በጣም ነው ይመጠላቸው ምን ይሻለኛል
@Birukyohannes0
@Birukyohannes0 8 ай бұрын
100 break up lay negn gn konjo mekr nw
@ermiasmolla3711
@ermiasmolla3711 9 ай бұрын
አስተዋይ ልጅ ነህ
@Hiwot-bu9zw
@Hiwot-bu9zw 6 ай бұрын
አሜን
@mekdesbayue6310
@mekdesbayue6310 10 ай бұрын
ሐኪሜ ነህ ኑርልኝ 🥰
@abc12452
@abc12452 10 ай бұрын
እሺ ኪራችን እናመሰግናለን 🥰🥰🥰
@SineLamsgin
@SineLamsgin 10 ай бұрын
ትክክል ብለሀል በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ እናመሰግናለን አዎ ትክክለኛ ወንድ ይህ ነዉ 👍
@FanuelMelaku-u5z
@FanuelMelaku-u5z 9 ай бұрын
kira inbox agignche banagrh des ylegnal betam meftehe efelgalehu
@WpfnmDoubt
@WpfnmDoubt 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤😊
@meazaashe1610
@meazaashe1610 10 ай бұрын
I really love this man ❤❤❤
@kal7566
@kal7566 10 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ ኪራዬ በግል ምክርህ ፈልገ ነበር እንዴት ላገኝህ ❤ በተረፈ thank U so much❤😊
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 9 ай бұрын
ትክክል ❤❤
@melatmelat-fy5he
@melatmelat-fy5he 8 ай бұрын
my special Yene ኪራ ለቤትክ አዲስ ነኝ ተባረክልን 😔
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 10 ай бұрын
ኪራዪ እናመሰግናለን ለመልኳም ወንዶች ሀያሌ ክብርአለኝ,😍😍❤
@fawazealoubo8350
@fawazealoubo8350 7 ай бұрын
ሳልረዳዉ ሄደ💔
@KiyaYeabatalij
@KiyaYeabatalij 7 ай бұрын
Yena abat edi aynet wend new ❤❤❤
@zainabualemeshat823
@zainabualemeshat823 10 ай бұрын
ትክክል የኔ አንደኛ ❤️❤️💗💗
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 10 ай бұрын
ኪሩዬ ሁሌም ገዢ ሃሳቦች ናቸው እምታነሳቼው ተባረክ❤ ልክ ነህ ትክክለኛ ፍቅር መተሳሰብና ጥረት ካለ እዲያውም እያደር እንደ ጠጅ እያጣፈጠ እሚሄድ መልካም ትዳር ነው እሚሆነው፣ስለዚህ ሁላችንም ፈጣሪን እያሰብን አስተውለን ሕይወታችንን እንምራ እላሉሁ። ❤
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 10 ай бұрын
ግን ወንዶቸ ለምንድነው አግብቻለሁ ማለት የማይወዱት ብዙ ወንዶችን ጠይቄለሁ አግብተሀል ብየ ሥጠይቃቸው አላገባሁም ይሉና ቆየት ብለው አግብቸ ነበር ይላሉ እኔ አግብቸ ነበር ለማለት አላፍርም ግን ገርሞኛል ለምን እንደማይወዱ
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 10 ай бұрын
ለማኝና አስመሳይ ወንዶች በዙ ስራልን
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 10 ай бұрын
ለማኝ😅😂 ሐራም አለይሽ
@zedozedo6074
@zedozedo6074 10 ай бұрын
አንተ የምትለው ወንድ የለም ወደ ማርስ ካለ እንፈልጋለን😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@KerimZola
@KerimZola 10 ай бұрын
አንቺስ ምን አይነት ሴት ነሸ
@getegetachwe8310
@getegetachwe8310 8 ай бұрын
Wow bro ewunet🤔👍
@53067
@53067 10 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ bro
@zerituzed8531
@zerituzed8531 10 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል ❤ ተባሪከ ወንድም እኔ ግን በጣም ዋጋ ክፋልኩ ደከምኝ ላአሰራሶት አምት አንተ ምን ትልኛለ ወንድም
@zahara4564
@zahara4564 10 ай бұрын
ትክክል👍👍👍
@tewahdotube300
@tewahdotube300 10 ай бұрын
እስኪ ከሴት ገንዘብ ለሚጠይቁ ወንዶች ስራልን
@ፍቅርየወሎልጅ-ዘ3ፐ
@ፍቅርየወሎልጅ-ዘ3ፐ 10 ай бұрын
አወ ይሰራል ን
@yeni7449
@yeni7449 10 ай бұрын
አዎ ይሰራልን ለነዛ ደካሞች
@fatoobeebi1550
@fatoobeebi1550 9 ай бұрын
አው ሰራልን
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 9 ай бұрын
ግን አስተውሉ እህቶቼ ገዘብ ጠየቀኝ ብላችሁ አትላኩ እጂ ጠየቀኝ ብላችሁ አትሺሹ
@fatoobeebi1550
@fatoobeebi1550 9 ай бұрын
ውላሂ ትክክል ነሸ ብዙችን እምንውደው ሰው እምናጣው ግና ገዘብ ይጥይቅኛል ብልን እምነሸሸው ነገር አይውጣንም
@samrh2328
@samrh2328 10 ай бұрын
You talked a very right thing about them.......I got my lesson......Thank u Kira
@Hfaa-ji9bz
@Hfaa-ji9bz 10 ай бұрын
ደከመኝ ፉችን ፈርቼ 3 አመት ሆነኝ አብርን አደለንም ልጀ በመአል ትጎዳለች ብይ ግን በደሌን ትቺ ቤተሰብ ዬቅረታ ጠይቀክ አብርን እንኑር ሰለው አልጠይቅም አለን ጭንቅ ብሎኛል። ጸልዩልኝ ዱዎ አድርጉልን😢
@ትግስተስፍይቅርባይነት
@ትግስተስፍይቅርባይነት 10 ай бұрын
አይዞሽ ፣ ሀቢብቲ አንዳንድ ሰዎች አጥፍተው እንኳ ይቅርታ ለመጠየቅ ፍላጎት የሌላቸው አሉ።( ጥፍታቸውን የማያምኑ) ያጠፉት ጥፍት ለሱ ትክክል እንደሆነ አድርገው የሚያስቡ፣
@menbermekonen2496
@menbermekonen2496 9 ай бұрын
በስት ድካም ዩቱብህን አገኘሁ ስጠይቅ አይነግኝ ቁርጥ ቁርጥ ያሉትን በቲክቶክ አይቼ
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 10 ай бұрын
Kiru weda wodema lamn denw gin woadochi kasat ber mitayekut❤❤❤
@lozanaa
@lozanaa 8 ай бұрын
kiray mariyamen seleni wed fianceeey yawerah new yemselegn yalkachew hulum ngroch alut enam im proud of him all the time❤❤
@SelamkebedeSelamkebede-x7x
@SelamkebedeSelamkebede-x7x 10 ай бұрын
ኪራየ ኪራየ በጣም ነውየማደንቅክ❤❤
@user-ih6dk
@user-ih6dk 10 ай бұрын
የኛ መልካም ኪራ እናመስግናለን 🥰
@rahabak3968
@rahabak3968 10 ай бұрын
በጣም ልክነክ አድሥተት ማረግ ብዙ ነገር ያጣል
@LidsamYo
@LidsamYo Ай бұрын
Salam kera bless u
@AnielRedu
@AnielRedu 10 ай бұрын
ልክ ነህ ኪራ ባሌን እንድከባከበው ስለመከረሰከኝ አመሰግናለው 😂
@EldanaZewde
@EldanaZewde 2 ай бұрын
Waawwww number one❤❤❤
@ሀቢባ2580
@ሀቢባ2580 10 ай бұрын
ምን አለ ባል እንዳባት ቢሆን ወንድን በሀሙ መናገር የማልፈልገው አባቴ ልኔ ያለውን ፍቅር ሳስብ😓
@TheDun-ep2vm
@TheDun-ep2vm 5 ай бұрын
እኔ በጣም እወድዋለሁ😢 አንድ ልጅ ወልደናል ግን ስንጣላ ቶሎ ነገሮችን ማስተካከል አይወድም ምን እደማደርግ አላቅም በትንሽ ነገር ሳናወራ እንቆይና😢ነገሮችን ደግሞ አስቶ አንች ጥፋተኛነሽ አይልም ወይም እኔነኝ ያጠፈሁት አይልም 😢ዝም ብሎ ችግሩ ሳይፈታ ማውራት ነው የሚፈልገው እኔ ችግራችንን እንፍታ ስለው እንደ ጨቅጨቃ ያስበኛል😢 ምን ላድርግ😢 ባህሪው ነው ብዬ አስብና😢ግን በጣም እናደድበታለሁ😢የሆነ ነገር በሉኝ😢😢😢
@yeshitila5299
@yeshitila5299 10 ай бұрын
አመሠግናለሁ ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👏👏👏😍😍😍😍🙏🙏
@jetiamo6611
@jetiamo6611 4 ай бұрын
Right
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 14 МЛН
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
ፍቅር ይሰለቻል ?
43:26
ከኖርኩት
Рет қаралды 30 М.
እንድሮው እንዲወድሽ ይህን አድርጊ
22:54
Ahadu podcast
Рет қаралды 72 М.
ይሄ  Challenge ለሴቶች ነው /ahadupodcast
11:06
Ahadu podcast
Рет қаралды 67 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 14 МЛН