ፍቅረኛዬ በጣም ናቀኝ! ይቅር ብሎኝ ከታረቀኝ በኋላ እንደ ሰው አልቆጥርሽ አለኝ

  Рет қаралды 14,679

EthiopikaLink

EthiopikaLink

Күн бұрын

Пікірлер: 19
@solomon6297
@solomon6297 3 жыл бұрын
Thank you dess yelale
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 жыл бұрын
እሱን ከምለምኒ ፈጣሪሸን ለምኝ👍 ተይው እናቴ ለሁሉም ግዜ አለው👍 ወድልጅ ክብረ አይወድለትም🤕
@እግዛብሔረይመስገን
@እግዛብሔረይመስገን 3 жыл бұрын
መጀመረያ፣ወሰጥሽን፣አሣምኝው፣ሰልኩን፣ከሰልክሽ፣ብሎክ፣አረጊ፣ከቻልሽ፣አገረ፣ለቀሽ፣ጥፈ፣እግዛብሔረን፣፣ጸልይ፣ወንድ፣ብሔድ፣ወንድ፣ይመጣል፣አይዞሽ፣በረች፣አትለማመጭ
@abu-n9b
@abu-n9b 3 жыл бұрын
ፈጣሪሽን ለምኝው እንድትረሽው አላህ ይገዝሽ እህቴ አብሽሪ
@nanousfeir3718
@nanousfeir3718 3 жыл бұрын
መለማመጥአያስፈልግም
@ሀይከልሀይከል-ኸ5ቨ
@ሀይከልሀይከል-ኸ5ቨ 3 жыл бұрын
እንኳን ደህናመጣችሁ
@sofiad2612
@sofiad2612 3 жыл бұрын
ወይ ጌታዬ እኔሰ አልፈርድም ከባድ ነው የደረሰበት ያውቀዋል
@nishaabeba4808
@nishaabeba4808 2 жыл бұрын
በጣም
@SaraSara-jm3mp
@SaraSara-jm3mp 3 жыл бұрын
ፈጣሪ እሱን እሚያስረሳ ይስጥሽ ከባድ ነው
@samerasamerasamera9452
@samerasamerasamera9452 3 жыл бұрын
ሰለም ያፍቅር ክሊኒክ ታከታታዮች እንዲሁም አቅራቢዎች ሰለም ለሁለችንም ይሁን እና እስቲ እናንታ ብትሆኑ ምን ታደርጉ ናበር ??የሁለት ልጆቼ አበት በጠም ምወደው በሌ ናው ግን ስራ ሚበል አዮድም ያራሰችን መጠናኛ ካፌ ናበራችን ካፌዉ ከሰራ ህይወታችን እንደልናበራ ሆና እናም እኔ አመራጭ ሰጠ ወደ ስደት ገበዉ አሁን ስራ ፈ ቶ በያ ጊዜዉ ብር እንድልክለት ይጠይቃኘል አንዴ እሺ ብዬ ለኩለት ግን ለሱ ያለኝ ፍቅር አልቐል በጠቃለይ ለሱ ምንም አይናት ስሜት ዬለኝም በሁን ሰአት እያስማሰልኩ መኖር ከበደኝ ምን ትሉኘለችሁ?
@walela1040
@walela1040 3 жыл бұрын
Betam new yemiwedachu ye sewu hager layi mahone betam kocegn honom gin andi ken enateg enda mitakem ergitegn negn😭
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 3 жыл бұрын
እረጠፍታችዋልበሰላምነው
@zedotubeziana8525
@zedotubeziana8525 3 жыл бұрын
Seleme nachu
@kassimhassen853
@kassimhassen853 3 жыл бұрын
ሴት ልጅ ትልምና አሰልቀሳ ስትገኝ ደሰ ይላል
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 3 жыл бұрын
ይቅርታ ስላልሽው ነው የኮራው ቲንሽ ያለፈውን ፍቅር ቢያስብ መልካም ነበር ወንድልጅ ልቡ ከሸፈተ መመለስ ከባድ ነው አብሮሽ ሆኖ በድን ከሆነ ከባዱን ነገር ተጋፈጪ ለነገሽ አስቢ እራስሽን አሳምኚው የመጣውን ተቀበይ
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 3 жыл бұрын
የኔ እህት ለራስሽ ክብር ስጪ ይሄን ሰው ራቂው በቃ አልችልም ብሎ ነገር የለም ህልህ ካልሆነ በቀር እሱ እየናቀሽ እንዴት አብረሺው ትሆኛለሽ ላንቺ ያለው አለ
@khadijasulaiman5362
@khadijasulaiman5362 3 жыл бұрын
ጊፍት አወራርሽ ከውቀት የፀዳሽ በተለምዶ የሆንሽ ጋዜጠኛ ስትደብሪ ጭራሽ የሰው ስራ አስመስለሽ ነው ምትመናጨቂ
@yalewanley2383
@yalewanley2383 3 жыл бұрын
በቃ ayifeligatima
@selamawitgirma1703
@selamawitgirma1703 3 жыл бұрын
እንኳን ሰው ልታክሙ እናንተ እራሳችሁ በሽተኛ ነው የምትመስሉት በተለይ ሴቷ ደም ታፈያለሽ አነጋገርሽን አስተካክይ በጣም የሰለቸሽ ነው የምትመስይው ስራሽ እስከሆነ ድረስ በስነ ስርዓት አስተናግጂ
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 149 МЛН
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 98 МЛН
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
HARD_MMA
Рет қаралды 3,5 МЛН
Yay😃 Let's make a Cute Handbag for me 👜 #diycrafts #shorts
00:33
LearnToon - Learn & Play
Рет қаралды 117 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 149 МЛН