ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፲፭/15 «የፍቅር ዋዜማ»፤ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፣ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ።

  Рет қаралды 70,286

sintayehu getachew ኃይለ ኢየሱስ

sintayehu getachew ኃይለ ኢየሱስ

Күн бұрын

Пікірлер: 44
@sintayehugetachew7557
@sintayehugetachew7557 9 жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እነሆ፦ kzbin.info/www/bejne/bICzmXp-ZslprqM ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፲፮/16 «የባላገሮች አድማ»፤ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፣ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ። "አዛዥ እንዴት ዋላችሁ! ኑ፣ ኑ ተቀመጡ!" አሉ ፊታውራሪ ፊታቸው በደስታ ወገግ ብሎ፤ እሳቸውም ራሳቸው ወደ መቀመጫቸው እያመሩ። አዛዥ ደስታና አባ ሞገሴ እንደተቀመጡ፦ "እኛስ፥ ባላገር ማደሙንና አንተም በጣም መበሳጨትህን ሰምተን ደንግጠን ነበር የመጣን፤ አሁን ነገሩን በትዕግሥት መያዝህን በማየቴ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል!" አሉ አዛዥ ደስታ። "በጣም ደስ የሚያሰኝ ነው!" አሉ አባ ሞገሴም ተቀብለው።
@የትምተወለድእምነትህግንኦ
@የትምተወለድእምነትህግንኦ 8 жыл бұрын
በጣም ስፈልገው ነበር
@amarejamarej4736
@amarejamarej4736 6 жыл бұрын
በጣምነውየምናመሰግነው ምን ላድርጋቹህ የገጠር ሰወች እህህህህህህህህ
@sarateme4564
@sarateme4564 9 жыл бұрын
ሁሌም አዲስ እና አስተማሪ ፍቅር እስከመቃብር። በእውነት እጅጉን በጣም እናመሰግናለን ወንድም ስንታየው ። ፩፮ ን በጉጉት.....
@betelihem.zelekesoso8569
@betelihem.zelekesoso8569 9 жыл бұрын
Betelihem.zeleke
@habibahabiba2133
@habibahabiba2133 7 жыл бұрын
endet yamral
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 7 жыл бұрын
Sara Teme እህቴ ይሄ የጻፍሽው በግእዙ ስህተት ነው ፲፮ እንዲህ ነው ሚጻፈው ያንች "፩፮"×ከይቅርታ ጋር በርች ግእዙን ቁጥር
@ፍቅርያሸንፋል-ሠ9የ
@ፍቅርያሸንፋል-ሠ9የ 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል *ፍቅር እስከመቃብር* ምንኛ ደስ ይላል እናመሰግናለን ስንታየሁ
@tigestshemlash4162
@tigestshemlash4162 9 жыл бұрын
ኦህ ምን ልበል እንዴት ደሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥ ይላል በጣም ያሥተምራል በጣም ሥፈልግ ነው ያገኘሁት ወንድም ሥታየሁ በጣም እናመሠግናለን!!!!
@sarhaili1815
@sarhaili1815 7 жыл бұрын
Woooow
@ademarage1959
@ademarage1959 9 жыл бұрын
ፍቅር እስከመቃብር ጥሩነገር ስላስተማርከን በጣም እናመሰግናለን ወንድም
@foziyakemal8777
@foziyakemal8777 7 жыл бұрын
አድስ አለማየሁ በጣም የሚደነቅ ና ወደር የለለው ደራሲ ነው እኔም ባጭር አመት ውስጥ ፍቅር እስከ ትንሳኤ የሚል መጽሀፍ አሳትማለሁ ይህ መጽሀፍ የአለምን ህዝብ ካላስደመመ እኔ እውነትም የጎጃምን ውሀ ጠጥቸ አላደኩም ማለት ነው
@zzzdlove1312
@zzzdlove1312 5 жыл бұрын
Foziya Kemal መጸሀፍሽ..የት ደረስ?እይጠበኩ ነው
@reess4006
@reess4006 7 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወደዉ ታሪኩን እናመሠግናለን እግዚአብሄር ይሥጥልን
@aishatyaouland5793
@aishatyaouland5793 6 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውው
@geteshirbaga5544
@geteshirbaga5544 9 жыл бұрын
ዋው በጣም የምጒጒለት ትረካ ነበር በዚህ አጋጣሚ ስላገኘሁት ደስ ብሎኝ ነበር ግን ከ ፲፭ በኊላ ላገኘው አልቻልኩም ቢሆንም በጉጉት እጠብቃለው
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 6 жыл бұрын
ሐብትሽ ደስ ስትል
@alembadenga1301
@alembadenga1301 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ኢየሱስአብነው
@ኢየሱስአብነው 9 жыл бұрын
Senethew getachew please post to on the rest part fiker sekmkaber terka please please we wait day and night the next part thank you
@belaynehwereku8206
@belaynehwereku8206 7 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትረካነው ዋሽንቱግን በጣምነው የሚሠለቸው
@hwaitehab6419
@hwaitehab6419 7 жыл бұрын
ስወደው
@arsematadelle2367
@arsematadelle2367 9 жыл бұрын
Begugete new yemetebekewu kifel 16 enamesegenale senetayewu
@ጣይቱነኝ
@ጣይቱነኝ 7 жыл бұрын
Thanks
@elshaday5662
@elshaday5662 5 жыл бұрын
ጉዱ ካሳን በጣም አደንቀዋለው የሰብል እና የበዛብኝ ፍቅር ያድለን
@kidistgizachew3681
@kidistgizachew3681 8 жыл бұрын
wedime batam enameseginalen
@hirutasfawe8109
@hirutasfawe8109 7 жыл бұрын
betam desssss yelale!!!!!!!!!!👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@aynslemseid6820
@aynslemseid6820 5 жыл бұрын
Kefil 16 afleguy
@malashietirkulenasura6355
@malashietirkulenasura6355 8 жыл бұрын
ከቻላችሁ መፅሀፉን በ play story አዘጋጅታችሁ ልቀቁልን እኛ ማንበብ እድንችል መቸም አያስቸግራችሁ
@abebayegle1495
@abebayegle1495 5 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@emannuru4026
@emannuru4026 8 жыл бұрын
ዋውውውውው...እናመሰግናል
@hanuhanu5315
@hanuhanu5315 7 жыл бұрын
Betam enamasagenalane macham yamayesalach nwe
@sintayehugetachew7557
@sintayehugetachew7557 7 жыл бұрын
እነሆ፥ ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፲፮/16 kzbin.info/www/bejne/eKKYoYx8m9aFhZY
@bitaniabitania5900
@bitaniabitania5900 9 жыл бұрын
part 16 please
@dagimelke9380
@dagimelke9380 9 жыл бұрын
Wendim sinitayehu fikir eske mekabir betedegagami yenababkut bihonim mayiselech bemehonu ebakih keriwochun kifiloch mitagegnachew kehone aseman yalanebebutim kalu yisimut begugut enitebikalen
@rahelwasie8364
@rahelwasie8364 9 жыл бұрын
Part 16
@asis5069
@asis5069 9 жыл бұрын
part 16???? betam des yemilina hulem yemayiselechi!!
@ትመልስልኛለህናበመከራዬቀ
@ትመልስልኛለህናበመከራዬቀ 7 жыл бұрын
ከዚህኛው ክፍል ላይ ሀብትሽ ብቻ ተጫውታዋለች እሷን በሆንኩ የሚያስብል ጨዋታ!!!!!!
@amenmeron-zl3ii7bw4b
@amenmeron-zl3ii7bw4b 10 жыл бұрын
part 16
@sintayehugetachew7557
@sintayehugetachew7557 9 жыл бұрын
ውድ እኅቴ ሆይ፦ ሜሮን አበበ፥ እጄ ላይ የሚገኙት ከክፍል ዐስራ ስድስት በኋላ ያሉት ተከታታይ ትረካዎች ትንሽ የድምፅ ችግር ስላለባቸው አስተካክዬ እጭናቸዋለሁ።
@amenmeron-zl3ii7bw4b
@amenmeron-zl3ii7bw4b 9 жыл бұрын
eshi wendm betsfa etbkalhu
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 7 жыл бұрын
sintayehu getachew ኃይለ ኢየሱስ በእውነት ምስጋናችን ከልብ ነው ውድድ ወንድማችን እንደ አዲስ በጉትና በፍቅር እንድንሰማው ስላቀረብክልን ሰላምህን ያብዛልን የ ድንግል ልጅ♥♥♥
@helenmassi6803
@helenmassi6803 7 жыл бұрын
ሐብትሽ ይመርን እንዴት እንደምወዳት
@yohannesnurga4887
@yohannesnurga4887 3 жыл бұрын
ክፍል 16 - kzbin.info/www/bejne/eKKYoYx8m9aFhZY
@BaqerClarissa
@BaqerClarissa 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Fikir Eske Mekabir Part 18 - ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 18
31:35
5 ደቂቃ ሲቀር.…እጅግ አስደሳችና አስገራሚ ትረካ!
22:35
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 26 М.
እመጓ ( emegwa ) ክፍል 9 ደራሲ ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ ተራኪ ኢዮብ ዮናስ
40:24
eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ
Рет қаралды 11 М.
#15 ለ አበጀ ግጥም Fikir Eske mekabir ፍቅር እስከ መቃብር
34:12
አዲስ ጦቢያ Addis Tobiya
Рет қаралды 6 М.
Fikir Eske Mekabir Part 20 - ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 20
34:19
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН