ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፴/30 «የበዛብህ ደብዳቤ» ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፣ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ።

  Рет қаралды 56,047

sintayehu getachew ኃይለ ኢየሱስ

sintayehu getachew ኃይለ ኢየሱስ

Күн бұрын

Пікірлер: 47
@yohannestefera6513
@yohannestefera6513 8 жыл бұрын
1001 ግዜ ሰማሁት ገና እሰማዋለሁ
@seblewengaletube3932
@seblewengaletube3932 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ዘመን ተሻጋሪ የማይሰለች ፍቅር እስከ መቃብር
@nejatmohamed8062
@nejatmohamed8062 6 жыл бұрын
የበዛብህ ደብዳቤ ልቤን .... ወይ ፍቅር
@ethiopiawit945
@ethiopiawit945 6 жыл бұрын
ጥበብ ለዘላለም ትኑር አቤት ድርሰት አቤት ትረካ ነፍሳችሁን በገነት ያኑርልን ከደራሲው እኩል ተራኪው ልዩ ነው እናመሰግናለን
@ilovemama8736
@ilovemama8736 8 жыл бұрын
ሁሌ ብሰማው ማይሰለቸኝ ባነበው ማይሰለቸኝ ነው ከዘመን ዘመን ማይሰለች እድለኛ ነኝ ይህን የመሰለ ታሪክ መስማቴ እናመሰግናለን
@باسلالسحيمي-ح1ض
@باسلالسحيمي-ح1ض 9 жыл бұрын
ትረካው በጣም ደስ ይላል፡፡ ሰብለ በሆነ ምክኒያት ይህን ባል ባታገባና ከበዛብህ ጋር ቢገናኙ እንደት ደስ ይል ነበር፡፡ ቀጣዩ ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን፡፡
@zekima4366
@zekima4366 5 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል በትክክል ስለፍቅር የሞቱ እጅግ የተለዩ በዛብህ እና ሰብለወንጌል
@reess4006
@reess4006 7 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሄር ይሥጥልን ሢያሣዝኑ የእዉነተኛ ፍቅር አቤት ፈተናዉ አበዛዙ
@የማርያምነኝበቃ
@የማርያምነኝበቃ 6 жыл бұрын
አየ አባ ከልቤ በጣም አሳቁኝ። ጠጅ እየጠጡ አረቄ መጨመር። ታሪኩን ግን እጅግ በጣም እወደዋለሁ ይመስጣል የለፈውን ስርአት ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።ከምንም በላይ ግን እውነተኛ ፍቅር ሳንካው ችግሩ ብዙ መሆኑን ፍቅረኞች ነፃነት እንደሌላቸው ነው የተረዳሁት።
@yaredyared8895
@yaredyared8895 7 жыл бұрын
የፍቅር ስከ መቃብር መፅሃፍ በጣም አሳዛኝ እና አስተማሪ ነው ኡፍፍፍፍ ሆዴ ባሳኝ
@ክርስቲና
@ክርስቲና 8 жыл бұрын
አቤት ደብዳቤው ደም ያስነባል ሁሌ እምስማው
@yasmeenathiobia5682
@yasmeenathiobia5682 7 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ለአዲሱ አመት እኔ በበኩሌ ዘመን ተሻጋሪ ብዬዋለው ይህን ትረካ
@hayatayeb6333
@hayatayeb6333 8 жыл бұрын
ታላቅ ትረካ መቼም የማይሰች ተወዳዳሪ ያልተገኘለት
@yosiefabraha6221
@yosiefabraha6221 8 жыл бұрын
Haya ታላቅ ነው ዘመን የማይቀይረው ትረካ Tayeb
@yosiefabraha6221
@yosiefabraha6221 8 жыл бұрын
Haya ታላቅ ነው ዘመን የማይቀይረው ትረካ Taye
@shumetesam7407
@shumetesam7407 8 жыл бұрын
yosief abraha betekekel mechame behon zemen aykeyerewem
@tegistedejen6108
@tegistedejen6108 5 жыл бұрын
💓💓💓💖 ሠብልየ በዛብህ
@mogomoges9641
@mogomoges9641 6 жыл бұрын
Betam megerma tarke new Shere Seladergachun kelba Enamesgenalen keberulen.
@ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
@ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 7 жыл бұрын
ኡፍ በዛብህ ለቅሶ አይሉት ህመም ጎሮሮዬን የሆነ ነገር ተናነቀው ወይኔ ወይኔ ሰብልዬ 2 ታችሁም አንጀቴን ብልት አረጋችሁት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@bekalechhabetamo3446
@bekalechhabetamo3446 7 жыл бұрын
ስብልዬ ስብልዬ በጣም ልብ ነው የሚነካው በዛብህ ሆዲን በላከው !!!!
@alamalammeh5191
@alamalammeh5191 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል
@ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
@ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 7 жыл бұрын
ውይ ፊትአውራሪ ክፉ መከራ ይውረሮት ክፉ አባት
@yordanosmearwi3339
@yordanosmearwi3339 8 ай бұрын
Simply immortal
@neimaomer7296
@neimaomer7296 9 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን.........የማይሰለች ከዘመን ዘመን.......
@zenawoldegebriel8120
@zenawoldegebriel8120 8 жыл бұрын
I used to listen this when I was a kid every morning, and I still listen ..listen listen..... with full of tears about ..what a great story and WEGAYEHU gave to this story "LIFE"
@feyissemidekssa4099
@feyissemidekssa4099 7 жыл бұрын
hule ye misam sayihon be Ayen yayewt hayel yasdasetangal Thank u
@selamyemareyamlej2784
@selamyemareyamlej2784 9 жыл бұрын
Betam enamesegenalen mechi new 31 begugut new menetebekaw
@emawayeshkassa8502
@emawayeshkassa8502 8 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@trsittrsit9191
@trsittrsit9191 7 жыл бұрын
ዋው መጸሀፍ እና ተራኪ ተስማምተዋል
@almazalmaaz1689
@almazalmaaz1689 7 жыл бұрын
ማርያም የሥደት ስንቄ ኸ
@mahideremelekottube2127
@mahideremelekottube2127 2 жыл бұрын
love to grace
@lolptigisthfshj7941
@lolptigisthfshj7941 9 жыл бұрын
thank you betam dese yemel terka new
@jalilaaregay4580
@jalilaaregay4580 7 жыл бұрын
Enba tenanekegn
@bekalechhabetamo3446
@bekalechhabetamo3446 7 жыл бұрын
Btame eyalkeskuge mewe yesmawete harfffe newe enamesgnalene !!!
@ncbcbc8123
@ncbcbc8123 8 жыл бұрын
ዋውውውውውው
@ፍቅረተሥላሴ
@ፍቅረተሥላሴ 6 жыл бұрын
ፍቅር የሰላማችን አደፍራሽ እንትፍ. ፍ ቅ ር የ3 ቃላት ጥምር የሶስት ሽህ ጣጣ ክምር ።ምነው
@እታለምመኮንን
@እታለምመኮንን 7 жыл бұрын
መቸም የማረሳው ከጓደኛየ የተጣላሁ ጊዜ ይከን ፖርት አንብቤ ያለቀስኩት ለቅሶ ድጋሚ ትዝ ብሎኝ አስለቀሰኝ ፍቅር እስከ መቃብር ውይ ልብ ይነካል
@haregmare3223
@haregmare3223 7 жыл бұрын
ወይ በዛብህ አጄቴን በላከዉ ሠብልየ ሠብልየ ሠብልየ ጨካኝ አባት
@dfggffty5910
@dfggffty5910 2 жыл бұрын
ደብዳቤዉ አስለቀሰኝ አይ በዛብህ🥺
@ክርስቲና
@ክርስቲና 8 жыл бұрын
ቃላት የለኝም
@tigistmandefro311
@tigistmandefro311 8 жыл бұрын
lebe yenekale
@seidmehamed5436
@seidmehamed5436 7 жыл бұрын
ያስዝናል ግን ትረካ መሆኑን አትርሱ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ 7 жыл бұрын
ልብ ይነካል ሁፍፍፍፍ
@bezawittegenge863
@bezawittegenge863 6 жыл бұрын
Sasb stekz schenek bcha mnm sisemagni fkre eske mekabre tariku lk ende mgb yategbegal ende wedaji ydegfegal lyu new😍😍😍
@እሺእሺ-ዠ6ኈ
@እሺእሺ-ዠ6ኈ 7 жыл бұрын
ምስኪን በዛብክ
@sefyaayalew4262
@sefyaayalew4262 6 жыл бұрын
ቴዶ እንዳልወስዳት አባብየ ብሎ ታሪኩን ቀየረው እኮ
@ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ
@ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ 6 жыл бұрын
ቀፐጰፐጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰፐፐፐጰጰፐጰፐጰጰፐጰጰፐጰጰፐጰፐፐጰጰ
Fikir Eske Mekabir Part 31
33:30
Ahadu Entertainment
Рет қаралды 62 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
አልሃምዱሊላሂ ደህና ናት!,  ተራኪ ደጀኔ ጥላሁን, ደራሲ አሌክስ አብርሃም.
37:13
እመጓ ( emegwa ) ክፍል 9 ደራሲ ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ ተራኪ ኢዮብ ዮናስ
40:24
eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ
Рет қаралды 11 М.
ዐይን, ተራኪ ደጀኔ ጥላሁን, ደራሲ አዳም ረታ
39:26
ከመጽሐፍት ዓለም : Dejene Tilahun
Рет қаралды 14 М.
5 ደቂቃ ሲቀር.…እጅግ አስደሳችና አስገራሚ ትረካ!
22:35
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 26 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН