ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፮/6 «ብቸኝነት»፤ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፤ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ።

  Рет қаралды 84,057

sintayehu getachew ኃይለ ኢየሱስ

sintayehu getachew ኃይለ ኢየሱስ

Күн бұрын

ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፮/6 «ብቸኝነት»፤ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፤። ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ።
(የፍቅር እስከ መቃብር መጽሐፍ ገጸ-ባህሪያት ስሞች ከክፍል ፩-፭፦ አቶ ቦጋለ መብራቱ፣ ወይዘሮ ውድነሽ፣ ቄስ ታምሩ /የወይዘሮ ውድነሽ የንስሐ አባት/፣ በዛብህ፣ ቄስ ውቤ፣ ቄስ ፈለቀ፣ ቄስ ፍሬው፣ በላይነሽ፣ ጥሩ ወርቅ፣ ፩ኛ ደብሪቱ፣ ብሪቱ፣ ሻሼ፣ ፪ኛ ደብሪቱ፣ ቄስ ምህረቱ /የአቶ ቦጋለ የንስሐ አባት/፣ ገብሬ፣ እመት ጠጅቱ፣ ደብተራ በየነ፣ አለቃ ክንፉ፣ አለቃ ኑሬ፣ ፊታውራሪ መሸሻ፣ ወይዘሮ ጥሩአይነት፣ ሰብለ ወንጌል፣ ፊታውራሪ አሰጌ፣ ፊታውራሪ ፍላቴ፣ ፫ኛዋ ደብሪቱ፣ ስንዱ፣ ትሁኔ፤)
(የፍቅር እስከ መቃብር መጽሐፍ ገጸ-ባህሪያት ስሞች በክፍል ፮፦ ፊታውራሪ መሸሻ፣ ወይዘሮ ጥሩአይነት፣ ፊታውራሪ አሰጌ፣ ሰብለ ወንጌ፣ ገብሬ፣ ያመቴ ልጅ ሐብትሽ ይመር፣ ቄስ ሞገሴ፣ ጉዱ ካሳ፣ አዛዥ ደስታ፣ ቀኝ አዝማች አካሉ፤)
. . . ያን ዕለት፥ ከቤተክርስቲያን መልስ እንደተለመደው ሴት እልፍኝ፣ ቁርስ ሲበላ፥ ሰብለ ወንጌል ምንም እንኩዋ የመብል ፍላጎት ባይኖራት አባት እናትዋ ምክንያት አግኝተው እንዳይሰድቧት ብቻ የበላች ለመምሰል እንጀራውን እየቆረሰች ወደ አፍዋ እያደረሰች ስትመልስ ቆይታ ማዕዱ ከተነሳና አባትዋ ሊጠይቁዋቸው የመጡትን ሠዎች ለመቀበል ወደ ወንድ እልፍኝ ከሄዱ በሁዋላ (በኋላ) እስዋም ወደ እልፍኝዋ ሄዳ ልብስዋን ለወጠችና ከልፍኝዋ ደጅ በባርጩማ ተቀምጣ ፀሐይ እየሞቀች በአካባቢው የነበረውን ፀደይ ያሳመረውን ግቢ ትመለከት ጀመር። ወራቱ፥ ፀደይ ገና ጥቅምት መግባቱ ነበር።
. . . ይገርማል! ለካስ፥ ደም-ግባትና ለዛ፣ ስሜትን የሚከተሉ የስሜት ጥላዎች ናቸው!፤ ደግነቱ የፍጥረት ሕግ በመፈራረቅ ላይ የተመሠረተ በመሆኑ ነው። ጨለማን ብርሃን፣ ስቃይን እረፍት፣ ሁከትን ጸጥታ፣ ኅዘንን ደስታ፤ የማይከተሉ ቢሆኑ መኖር ባልተቻለ።
--------------------------------------
please visit my blog፦ sintayehugetach...
please visit my Facebook፦ / sintayehu.getachew.71
please visit my you tube፦ / sintayehugeta

Пікірлер: 39
@guanguldemsachew5137
@guanguldemsachew5137 7 жыл бұрын
ጨዋነት ,ደግነት,ሀይማኖተኝነት,.... ብዘረዝር አልጨርሰውም እንደው አልድከም ; ሆነን መኖር ያለብንን ; ትክክለኛውን ስበብ እንዳናበዛ ; እንዴ? ኢትዮጵያዊነት ምን እንደሆነ ተጭበረበረብን እኮ? እንዳንል ; እንዳነዋወጥ አስተምረውን ስላለፉ እኝህን የሰው እንቁ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ነፍሳቸውን ከፃድቃኖች ጎን አምላካችን እንደሚደምርልን አይጠረጠርም:: ነፍስዎን ይማርልን! ኢትዮጵያዊ ስሜትዎና አምላክ ያደለዎትን ጥበብም ለቀረንው ፍቅርን ላስተማሩን ትውልድዎ ያድለን::!!! እናመሰግናለን ስንትሽ!
@kalgirma636
@kalgirma636 7 жыл бұрын
ደስ ሲል የፀደይ ወር ሀገሬ ናፈቀኝ የጥቅምት መአዛው ከልብ እናመሰግናለን ።
@melkamuasres7220
@melkamuasres7220 4 жыл бұрын
ወጋየሁ ንጋቱና አዲስ አለማየሁ ፣ በጣምና በጣ ጀግና አሙህር ሰዎች ናቸው ይደነቅ አሉ ፣ ታሪክ እኮ ለሁሉም ሰዉ አለው ዋናውግን እደዚህ አዘጋጅችቶና ባማረሁኔታ ማቅረቡ በጣና በጣም እውቀትና ችሎታ ይጠይቃል ፣ ስለዚህ ባለታሪኮች ሳይሆን እዲህ አሳምረውና አዘጋጅተው ያቀረቡት እኒህ ሁ2ቱ ሰዎች ከሚገባው በላይ አድናቆት ሊቸራቸው ይገባል፣፣በሒዎት ካሉም ፈጣሪ ይጠብቃቸው ።♥
@efratazeru6743
@efratazeru6743 7 жыл бұрын
መቸም ተወዳዳሪ የሌለው ደራሲ የጎጃም ያፍራው ምርጥ ሰው ሀዲስ አለማየሁ
@alembadenga1301
@alembadenga1301 7 жыл бұрын
ፍቅር እስከመቃብርን በማግኘቴ በጣም ደስ ብሎኛኝ አመሰግናለሁ
@siyamdilbi137
@siyamdilbi137 7 жыл бұрын
ምን እንደምል አላውቅም በጣም ደስ ያሚል ድርሰት እና ትረካ ነው 💖✨
@amharawittube588
@amharawittube588 7 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው ደራሲ ነው
@user-fm3yy7fz7k
@user-fm3yy7fz7k 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሞክሼ የመስማት እድሉን ስላገኘሁ በጣም ደስ ብሎኛል
@yetayeshtameru3873
@yetayeshtameru3873 8 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ።
@abraham7146
@abraham7146 4 жыл бұрын
በጣም ነው ምናመሰግን
@BaqerClarissa
@BaqerClarissa 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@hayatmuhammad7081
@hayatmuhammad7081 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@robeldawit8425
@robeldawit8425 7 жыл бұрын
Thank you Sintayehu
@samrawitabera9029
@samrawitabera9029 8 жыл бұрын
ከልብ ነው የምናመስገን ወንድማችን ስንቴ
@ኣለምለምኔኣለምለምኔ
@ኣለምለምኔኣለምለምኔ 8 жыл бұрын
wow betam des yemil tarik yehiwetn meaza bewustu yeyaze astemeri bcha meglest yikebdal betam des yilal
@nounasweetycell1454
@nounasweetycell1454 7 жыл бұрын
Wowwww betam meret terka new
@trsittrsit9191
@trsittrsit9191 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
@ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 7 жыл бұрын
ሰብልዬ ቆንጆ የበለጠ ወደድኩሽ ታሪክሽ ድንቅ ነው እንዴት ይሆን የምታምሪው?
@user-tt7zn4oi5s
@user-tt7zn4oi5s 7 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እዚህ ባይደረግ ከየት አምጥቼ እሰማው ነበር ....
@blackmartatemtemsnuoet3927
@blackmartatemtemsnuoet3927 6 жыл бұрын
betam des yemil new egziyabher yistelen snteshi
@llovemamaethiopiaforever1308
@llovemamaethiopiaforever1308 7 жыл бұрын
wow thanks
@christianze9783
@christianze9783 7 жыл бұрын
በጣም ምርጥ
@asegedechzmichaelfacebookd1455
@asegedechzmichaelfacebookd1455 6 жыл бұрын
የማይሰለች ሁሌም ተናፋቂ መጽሀፍ
@ሄዋንጓልቸንቶ
@ሄዋንጓልቸንቶ 8 жыл бұрын
wowww ejige batem dink traka enmsgnlan
@selamawitseid1462
@selamawitseid1462 7 жыл бұрын
واو رووووووعة
@betilove3749
@betilove3749 7 жыл бұрын
wow enamsegnalen
@wendewende829
@wendewende829 7 жыл бұрын
fikerrrrrrrrrrrrrr yehon mestafe
@Sarasara-iq2zg
@Sarasara-iq2zg 7 жыл бұрын
ምስጋናየ ከልብ ነው
@nounasweetycell1454
@nounasweetycell1454 7 жыл бұрын
Betam amsgenalwe
@sinortaelif9709
@sinortaelif9709 6 жыл бұрын
wow bidegem bidegem yemayiselechi dirset le deresew nebisun yimarew letebaberachut hulu mesganayen salegis alalifim 10Q
@meazaraya3668
@meazaraya3668 7 жыл бұрын
betam enamesegen alen
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
Meaza Raya አሜን አሜን አሜን አሪፍ ነው
@እግዚአብሄርይመስገን-ቸ8ገ
@እግዚአብሄርይመስገን-ቸ8ገ 7 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናቸዋለን
@emuyedengellij999
@emuyedengellij999 6 жыл бұрын
Desss sill Ethiopia lzelalem tenure
@nounasweetycell1454
@nounasweetycell1454 7 жыл бұрын
Des yemelnge tereka new temare honga new tez emelnge
@سعديهشوميي
@سعديهشوميي 6 жыл бұрын
Wow
@fireetegegn1794
@fireetegegn1794 6 жыл бұрын
አቤት እንዴት እንደከፋኝ ።
@yoyotb3500
@yoyotb3500 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@ugfgh.hgg6742
@ugfgh.hgg6742 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 8 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 16 МЛН
Fikir Eske Mekabir Part 19 - ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 19
36:09
#12 አስተማሪ Fikir Eske mekabir ፍቅር እስከ መቃብር
32:04
አዲስ ጦቢያ Addis Tobiya
Рет қаралды 2,8 М.
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 8 МЛН