ፍቅር እስከ መቃብር - ክፍል አንድ | Fiker Eske Mekaber Episode 1

  Рет қаралды 945,466

EBC

EBC

Күн бұрын

ፍቅር እስከ መቃብር - ክፍል አንድ | Fiker Eske Mekaber Episode 1 #fikereskemekaber #ፍቅርእስከመቃብር #ሀዲስአለማየሁ #ፊልም #በዛብህ #ሰብለ #ሰብለወንጌል #bezabehe #sebele #hadisalemayehu #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia

Пікірлер: 1 700
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 4 күн бұрын
ስው እስከ ወዙ የታየበት! ከዱቄት እና ከፍርስ ጭራ ከእራቁትነት የፀዳ ትክክለኛ ውብ ኢትዮጵያውያዊ የስው ልጅ ያየሁበት ፍቅር እስከመቃብር 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾በርቱ
@ElsaeTafete-m7m
@ElsaeTafete-m7m 2 күн бұрын
እውነት ነው
@ዶቃ
@ዶቃ 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@BizGitar
@BizGitar Күн бұрын
አገላለፅ❤
@beilngashow6496
@beilngashow6496 23 сағат бұрын
ከዱቄት ነፆ አይደለም
@FullScollar
@FullScollar 4 күн бұрын
እስኪ የዚህ ድንቅ ደራሲ ሀዉልት ሀዉልት ይሰራለት የምትሉ❤
@atsedemariambizuneh5270
@atsedemariambizuneh5270 3 күн бұрын
Tesertoletal eko... debre marqos
@user-zu4dn3rx1v
@user-zu4dn3rx1v 3 күн бұрын
ደብረማርቆስ አዲስአለማየሁ ሀዉልት ተሰርቷል
@user-jx2wj9hp8m
@user-jx2wj9hp8m 3 күн бұрын
@@FullScollar ገና ታሪክ ይሰራል በዚአይነት
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 3 күн бұрын
አለ ደብረ ማርቆስ ❤❤
@BezabihTaye
@BezabihTaye 3 күн бұрын
ውቢቱ ደብረ ማርቆስ ከተማ አለው
@SolomonDemeke-ks3ve
@SolomonDemeke-ks3ve 6 күн бұрын
English subtitle ቢኖረው ለአፍሪካ ወገኖቻችን እንዲሁም ለአብዛኛው የዓለም ህዝብ ተደራሽ መሆን ይችላል ደግሞም አለበት የሀገራች ልዩ ልዩ ባህሎችና ታሪኮች ሲሰሩ ተደራሽነታቸው በዓለም እንዲሰፊ English subtitle መጠቀም ጥሩ አማራጭ ነው።በዚህ ስራ ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ትልቅ ምስጋና አለኝ ፈጣሪ ያክብራችሁ።
@hikmanunye3651
@hikmanunye3651 4 күн бұрын
Good idea ❤
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 4 күн бұрын
ትክልል ነው።በኣገሩ ኣለ የሚባል ቅርስ በመሆኑ እና ብህላዊ በመሆኑ የእንግሊዝኛ ሳብታይትል ሊታሰብበት ይገባ ነበር።
@Mayahassabie
@Mayahassabie 4 күн бұрын
What a great idea
@-kallefiretube8844
@-kallefiretube8844 3 күн бұрын
አው ይኑረው
@zenashmyres
@zenashmyres 3 күн бұрын
Great idea👍
@inspirationwithhani751
@inspirationwithhani751 4 күн бұрын
I am Eritrean who had the privilege of reading ‘Fiqir Eske Meqabir,’ I am truly moved by this beautiful cinematic adaptation. The way the series brings the powerful emotions and cultural depth of the story to life is nothing short of remarkable. It reflects not just the tale, but also the shared history and cultural richness between our peoples. This is more than just a series; it’s a testament to the beauty of storytelling and its power to unite. I want to extend my deepest respect and admiration to the creators and to all Ethiopians. From my heart, I wish peace, unity, and lasting prosperity for Ethiopia. May this work inspire us to build bridges of understanding, respect, and shared hope for the future.
@hiwotmekonnen8251
@hiwotmekonnen8251 3 күн бұрын
Amen 🙏🏽 ❤
@abyssiniank7153
@abyssiniank7153 3 күн бұрын
Amen, we all are brothers and sisters. May Godbless Ethiopia 🇪🇹 and Eritrea 🇪🇷
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 3 күн бұрын
you have to say ,I had Ethiopian ,but polthica stupid .
@ETBeMore
@ETBeMore 3 күн бұрын
Well said! Beautiful message
@KokiLove-qv1nd
@KokiLove-qv1nd 2 күн бұрын
ተባረክ ወንድማችን ብዙ ነገር የገባህ ሰው ነህ❤
@rasbiruk
@rasbiruk 6 күн бұрын
wow ገና ወደፊልም ሊቀየር ነው ከተባለ ጀምሮ ስጠብቅ ነበር አሁን በአዲስ አመት በመከሰቱ በጣም ደስ ብሎኛል።2017 የፍቅር አመት እንዲሆንልን እመኛለው መልካም አዲስ አመት ለውድ ኢትዮጵያዊያን
@Yeabnews
@Yeabnews 5 күн бұрын
ፍቅር እስከ መቃብር ማጀቢያ ሙዚቃ ተለቋል ።bio lay ale
@SentyihKebede
@SentyihKebede 3 күн бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር❤❤❤❤
@BezabihTaye
@BezabihTaye 3 күн бұрын
አሜን
@shitayeeangasa3854
@shitayeeangasa3854 2 күн бұрын
Amen 😊
@ማህሌት
@ማህሌት 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ አሜን (3)
@MimiShumi-y7j
@MimiShumi-y7j 2 күн бұрын
Amen ❤
@rashedallouzi
@rashedallouzi 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-lr4bq2qb8c
@user-lr4bq2qb8c 6 күн бұрын
ኢቲቪ ዋው ብያለሁ በአዲስ አመት ህዝብን በአንድ ልብ የሚያስተሳስረውን ድንቅ መፅአፍ በዚህ መልኩ ማቅረባችሁ ከምር ደስታዬ ወደር የለውም በሬዲዮ እና በመፅአፍም ባነበው አሁን ደሞ በዚህ መልክ መቅረቡ ዋው አሰኝቶኛል ክብረት ይስጥልን
@Yeabnews
@Yeabnews 5 күн бұрын
ፍቅር እስከ መቃብር ማጀቢያ ሙዚቃ ተለቋል ።bio lay ale
@Air_me_us
@Air_me_us 4 күн бұрын
መፅሀፍ
@Yeabnews
@Yeabnews 4 күн бұрын
@@user-lr4bq2qb8c የ ፍቅር እስከ መቃብር ደራሲ የሀዲስ አለማየሁ በጣም አሳዛኝ 😭😭 ና አስገራሚ 😮😮የህይወት ታሪክ በኔ bio ላይ ያገኙታል ።
@Brhanu-oy5wn
@Brhanu-oy5wn 2 күн бұрын
አማራ ከሆንክ በዚህ ሚድያ እንዳታይ በድሮን ስንጨፈጨፍ አንድም ቀን ድምጽ አልሆነንም
@hayatabebe4471
@hayatabebe4471 2 күн бұрын
Eski Tilachan Enetew Beka Eski Ye allah
@Zeyen427
@Zeyen427 3 күн бұрын
ብዙ ጊዜ የ አማርኛ ፊልም አሎድም ነበር ዛሬ ግን አየሁ :: በጣም ግሩም ነው :: እባካችሁ በ እንግሊዘኛ ዘግቡት ዓለም ይወቀው:: 😢😢😢😢😢😢
@bizuayehu6122
@bizuayehu6122 2 күн бұрын
እኔም አልወድም ነበር አሁን ኢቲቪ እናመሰግናለን ካሁን በኃላ እኔም ይሄን ማየት እፈልጋለሁ
@BeliMar-gy4lp
@BeliMar-gy4lp 6 күн бұрын
ወይ ፍቅር እስከ መቃብር ፨፨፨፨ በእውነት አጀማመሩ የሚገርም እና የመማርክ ነው እስከ መጬረሻው እንደምትጨርሱት ተስፋ አደርጋለሁ።
@Zeyen427
@Zeyen427 3 күн бұрын
አቤት ግን ማነው የመረጠው እጅግ በጣም ደስ ይላል 😢😢😢እዉነት የድሮዋ ኢትዮጵያ በዚህ ድራማ ውስጥ ይታያል::
@AweGet
@AweGet 6 күн бұрын
የጥንቱ ETV አሁን እየመጣ ይመስላል! በእውነት ድንቅ ሥራ ነው👏👏👏
@Yeabnews
@Yeabnews 5 күн бұрын
ፍቅር እስከ መቃብር ማጀቢያ ሙዚቃ ተለቋል ።bio lay ale
@Yeabnews
@Yeabnews 5 күн бұрын
ፍቅር እስከ መቃብር ማጀቢያ ሙዚቃ ተለቋል ።bio lay ale
@milli12354
@milli12354 4 күн бұрын
ያ የጨለማ ዘመን ነበርን ያላችሁትን😂ኣሁን ደግሞ ተገልበጣችሁ ኣይ😂
@Yordidagne
@Yordidagne 3 күн бұрын
​​@@milli12354የጥንቱ ማለት የናንተን አይደለም እኮ😂😊
@ethiolove2286
@ethiolove2286 3 күн бұрын
ለጥቅማቸው ሲሉ😂😂😂😂
@markluck9341
@markluck9341 Күн бұрын
የሚገርም ትወና ነው ኢትዩጵያን ያየንበት በእውነት እዚህ ድራማ ላይ የተሳተፋችው አዘጋጆቹ ሁሉም ምስጋና ይገባቸዋል🙏
@ቴዲ
@ቴዲ 6 күн бұрын
እስኪ መጽሐፉን ያነበባችሁ እጃችሁን አውጡ 🖐️🖐️🖖
@danayithabte4733
@danayithabte4733 4 күн бұрын
It’s too big, but I want to read it one day 😊
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 4 күн бұрын
I do! ቴዲ አፍሮ ሲዘፍን መሳሳቱንስ አስተውለሃል?
@kelemhana1580
@kelemhana1580 4 күн бұрын
አልጨረስኩም ከግማሽ በላይ አንብቢለሁ❤
@abt670
@abt670 4 күн бұрын
2ጊዜ
@TtbmAbro
@TtbmAbro 4 күн бұрын
🤚🤚🤚
@kasechetelahun6514
@kasechetelahun6514 2 күн бұрын
የአምሓራ ሕዝብ ❤👌😘🥰 አቤት ውበት ጀግንነት ፍቅር ዝንት አለም አምሓራ
@GudayneshYemataw
@GudayneshYemataw 7 сағат бұрын
እውነት
@surathehabesha
@surathehabesha 6 күн бұрын
በጣም ድንቅ አጀማመር ነው የታሪኩ ፍሰት የጀመረበት ቦታ ከመጽሀፉ ጋር የግድ ተመሳሳይ ወጥ ሆኖ መውረድ አለበት ብዬ አላስብም እንደዛ ቢሆን ማንም ሰው ጥሞና ሰቶ በትኩረት ባላየው ይሄ አይነት የ አተራረክ ዘዴውን ጠብቄውም ነበር። መነሻ ያረገበትን ሀሳብ ወድጄዋለሁ በደንብ ጊዜ ሰተው ነው የሰሩት ግን እባካችሁ ሂስ ለማድረግ ለማብጠልጠልም ጥቂት ጊዜን ታገሱ ተመልካቾች ሀ ሳይባል ፐ አይባልም እና ጅማሮውን አድንቁ ድንጋይ ለመወርወር አትጣደፉ ebc ብዙ ችግሮች ቢኒሩበትም በእዚ ተግባሩ ግን ላመሰግን እወዳለሁ እና የጥበብ እጆች በሙሉ ቁርጥማት አይንካቸው በርቱ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Mesealadrse
@Mesealadrse 6 күн бұрын
Ebc🤔🤔
@ekaeku4360
@ekaeku4360 3 күн бұрын
Awo tinsh alef blew new yejmrut
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 3 күн бұрын
የአማራን ህዝብ የወለደች መሀፀን ትባረክ !!!!
@btafe
@btafe 2 күн бұрын
የአሜሪካ ባንዲራ አድርገህ ማለት ነው😂😂
@EmebetEticha
@EmebetEticha 2 күн бұрын
denkoro yohanes
@azimerawbayih280
@azimerawbayih280 Күн бұрын
አሜን አሜን❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Күн бұрын
​@@btafeየፈለገውን ያርግ ምናገባህ
@LemiLemi-r4v
@LemiLemi-r4v Күн бұрын
እስኪ ሁሉንም ነገር በጥሩ መንገድ እንየው​@@btafe
@DanielGizachew-vr7ip
@DanielGizachew-vr7ip 6 күн бұрын
እናመሰግናለን..ከፍ ያለ ስራ ነው እስከመጨረሻውም እንዲህ ውብ በሆነ መንገድ እንደምታሳዩን አምናለሁ። ለመላው ኢትዮጵያውያን መልካም አዲስ አመት 🌼
@mezmurhabesha
@mezmurhabesha 5 күн бұрын
በእውነት እኛ ኢትዩጵያውያን ድንቅ ባህል ነው ያለን። ቀጣም ደስ ይላል። እማማ ኢትዮጵያ እወድሻለሁ።
@eyosiyasgirma1424
@eyosiyasgirma1424 3 күн бұрын
የአምሐራ ህዝብ በሀል ነው
@EmebetEticha
@EmebetEticha 2 күн бұрын
@@eyosiyasgirma1424 denkoro
@Et_creator
@Et_creator Күн бұрын
​@@eyosiyasgirma1424Amharaዎችም eko ethiopiyawi nen wendme
@user-bm5ov9cw7t
@user-bm5ov9cw7t Күн бұрын
አሐምራ ምባል ብሄር የለም አማራ እጅ 😅😅😅 አታፍርምኮ አማራ ነኝ ትላለህ በዝህ አማረኞህ😂😂​@@eyosiyasgirma1424
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 6 күн бұрын
እይይይ ፍቅር እስከ መቃብር መፅሀፉን ልጅ ሳለሁ ከጎረቤት ተበድሬ ሁለት ግዜ አምብቤዋለሁ እንባዬን አልረሳውም የሬዲዮ ትረካውንም በወጋየሁ ንጋቱ ድንቅና የማይረሳ የሚያሳዝን 👌
@Yosef-z8g
@Yosef-z8g 3 күн бұрын
አምሓራ ኩሩ፣ጀግና ፣ነፍጠኛ፣ሀይማኖተኛ ደግ፣ ነጻ ሕዝብ የኔ ወገን ይሄንን መከረኛ ጊዜ አልፈን ወደ ቀደምት ዙፋናችን የምንመለስበት ጊዜ አይርቅም 💚💛❤️
@meyekasa5478
@meyekasa5478 3 күн бұрын
ሌሎች ኮሜንቶችን አምብብ
@idrisbeyan1185
@idrisbeyan1185 3 күн бұрын
ዶንቆሮ ነህ
@Yosef-z8g
@Yosef-z8g 3 күн бұрын
@@idrisbeyan1185 እሰይ
@Yosef-z8g
@Yosef-z8g 3 күн бұрын
@@meyekasa5478 አላነብም!
@user-mc1po8ur7h
@user-mc1po8ur7h 3 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 6 күн бұрын
የቱርኮች በድሮ ይዘት ሚሰሩትን ድራማዎች ሳይ እቀና ነበር እኛም ብንሰራ ብዬ ( እሄው ሆነ ♥️)እናመሰግናለን somik♥️🙏ውብ ሥራ ነው
@Sisayneshi
@Sisayneshi 3 күн бұрын
በጣም❤
@yaredbrihanu4971
@yaredbrihanu4971 2 күн бұрын
በጣም የሚገርመው ከቤተክርስቲያን ስርዓት እጅግ የተከበረውን የቅዳሴውን ስርዓት ፤ከዛም ደግሞ በፍርሃትና በማክበር የምንቆምበትን የቁርባን ሰዓት መርጠው እንዲህ ዓይነት ሃሜት ማውሪያ ማድረጋቸው የተለየ አላማ እንዳላቸው ይናገራል።እንግዲህ የቤተክርስቲያን አባቶች በጥንቃቄ ተመልክተው ቀጣይ ክፍሎች ላይ ተመሳሳይ ነገር ካለ ቤተክርስቲያኗን ማስከበርና ማስቆም ያለባቸው ይመስለኛል eshi ahuns mn tesemash
@eyosiyasgirma1424
@eyosiyasgirma1424 3 күн бұрын
የአምሐራ ህዝብ በሀል በጣም ነው ደስ የሚለው ❤❤❤
@EthiopiaTikidem-uw1gw
@EthiopiaTikidem-uw1gw 6 күн бұрын
በጣም ድንቅ የሆነ ታሪክ ከድንቅ ዳይሬክተሩ እና ፕሮዲዩሰር ጋር ተገናኝተው ለዚህ በመብቃቱ ፍቅር እስከመቃብር በጣም እድለኞች ነን። ሰው መሆን እና ክሩ እንዲሁም ኢቲቪን ከልብ አመሰግናለሁ ታኮራላቹህ
@yematasisay3327
@yematasisay3327 6 күн бұрын
ETV not EBS
@debelaburusie3401
@debelaburusie3401 2 күн бұрын
የ ኢትዮጵያን ሰሜናዊ : አማርኛ ታናጋሪ : ሕዝብ የቀድሞ ታሪክ ቁልጭ አርጎ የምያሳይ ቆንጆ ፊልም ነው::
@addisalambazzabih5005
@addisalambazzabih5005 5 күн бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ገና በልጅነቴ ተከታትየው ነበር ድጋማ 2016 ትረካውን ጀምሬ ጨረስኩኝ የሚደንቅ የፍቅር ፅናት ሥርዓተ መንግስት እምነት ደሀ ና ባለፀጋ ፍቅር እስከ መቃብር የማይጠገብ የገሀዱ ዓለም ነፀብራቅ " .......የሁለት ዓለም ሰዎች ህይወት የፍቅር ዋጋን ሁሉን አስተማራ ከልብ አይጠፋም በተለይ በፊልም መቅረቡ ዋው የስደስታል ደራሲ Dr ሀዲስ ዓለማየሁ አፈር ይቅሎ EBC ና አዘጋጅ ክፍሉን ክብረት ይስጥልኝ ......
@Netsanet-it6dr
@Netsanet-it6dr 4 күн бұрын
Wow yamral ❤
@sifaansifaan3362
@sifaansifaan3362 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ድህነት ዘሩ ይጥፋ የሰውን ልጅ ክብር ዝቅ ሚያረጉ እንኳን ስርአቱ ተቀየረ
@zewidetilay9679
@zewidetilay9679 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dawitlgalme
@dawitlgalme Күн бұрын
ምን ተስፍ አለው አንድም ክፍል ላይ ስኬት የሚባል ነገር የለውም ልቅሶና ጭሆት ብቻ
@eliasgetnet5099
@eliasgetnet5099 5 күн бұрын
የሚደንቅ ስራ ነው በዚህ የተሳተፋችሁ ሁሉ እጃችሁ ይባረክ፡፡ ሰው መሆን ትለያለህ በውጭ ፊልሞች እያየን የምንቀናበትን የፊልም ትዕይንት ነው በሀገራችን እና በወጋችን ያስመለከትከን እናመሰግናለን፡፡
@godisoeromo1429
@godisoeromo1429 5 күн бұрын
የዋህ የአማራ ህዝብ ደጉ ወገኔ የፍቅር ተምሳሌት ❤
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@Liyubini
@Liyubini 2 күн бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@zerihuntemesgen5077
@zerihuntemesgen5077 4 күн бұрын
በመጀመሪያ ዶ/ር ሃዲስ አለማየሁን ሳላደንቅ አላልፍም መፅሃፉንም አንብቤ ትረካዉንም ሰምቼ አሁን ደግሞ በምርጥ ባለሙያዎቻችን መፅሐፉ አፍ አዉጥቶ ስጋና ደም ለብሶ ነፍስ ዘርቶ እነሆ በአይን የሚታይ በጆሮ የሚሰማ በእጅ የሚዳሰስ አስገራሚ እና ዘመን የማይሽረዉ ያለፈዉን ስርአት ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ አድርገዉ ለ2017 አዲስ አመት ምርጥ ስጦታ ስላበረከቱልን በእጅጉ እናመሰግናለን፡፡ ፍቅር ደስታ እና ሰላምን ያድለን ዘንድ ከልብ እመኛለሁ፡፡ አምላክ ዘመኑን ይባርክለን! አሜን!
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 6 күн бұрын
በእውነት ያን የመሰለ ልቦወለድ የ ደራሲ ሃዲስ አለማየሁ እፅብና ድንቅ ስራ በፊልም መልክ በተከታታይ episode መቅረቡ በእውነት ይበል የሚያሰኝና ሌሎችም ትላልቅ በመፃህፍት የተፃፉትንም የፊልምና የድራማ ደራስያን አዘጋጆች ትልቅ እመርታ ነው አጀማመሩ እጅግ ደስ ይላል በርቱልን
@grmbyn1
@grmbyn1 Күн бұрын
I agree. For example, Adefris and Gungun
@mamaethiopia12
@mamaethiopia12 5 күн бұрын
እኔ ይሄን ቲቪ ቻናል ማየት ካቆምኩ አምስት አመት ሞላኝ አሁንም የመጣሁት ጉርሻላይ አይቼ ነው ፍቅር እስከ መቃብርን ለማየት
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 3 күн бұрын
እኔም😢
@Beza27Tube
@Beza27Tube 3 күн бұрын
እኔም ግን ጥንቃቄ አድርገን ማየት አለብን በአብይ ዘመን አፄዎቹን የሙያዋርድ እንጅ ደህና ነገር ሊተላለፍ አይችልም
@redetadugna1392
@redetadugna1392 3 күн бұрын
me to
@Christalone12345
@Christalone12345 2 күн бұрын
ሰገጤ ሁሉም ነገር ፖለቲካ አይደለም 😫​@@Beza27Tube
@FantaFantach
@FantaFantach 4 күн бұрын
አማራ ሁሌም ፍቅር ሰባኪ ፈርሀግዚአቢሄር ያለዉ ህዝብ ነዉ ክርስትያኑም ሙስሊሙም ደግ አዛኝ እርሩ አማራ❤
@etsubdinkaddisu5168
@etsubdinkaddisu5168 2 күн бұрын
😊
@Ai7.0
@Ai7.0 2 күн бұрын
You didn’t get it. The guy doesn’t look human as human. This guy and his ideas destroyed Ethiopia
@kiwieseta1234
@kiwieseta1234 Күн бұрын
Haha that's why all of insults in the comments when the video is non-amharic language. Look at the comment no oromo or Tigray pr southern nation and nationalities said any bad word. But if it was opposite imagine.....
@yoftahihailu4
@yoftahihailu4 12 сағат бұрын
አልበላሽምን ምን አመጣው እስቲ በአዲስ አመት እንኳን ስለሰውነት አስብ/ቢ አማራ ጉራጌ .... ኦኦኦኦኦ የት እንሂድ
@AbebechObolu
@AbebechObolu 2 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂
@BinyameEshetu-vp9rx
@BinyameEshetu-vp9rx 4 күн бұрын
ማየት ስጀምር ገና አወኩኝ ክብሩን የጠበቀ በስነስረአት በትክክለኛ ሙያተኞች እንደተሰራ ከልቤ እዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ የከበረ አድናቆቴን አክብሮቴን ልገልጽላችሁ እወዳለሁ ። ኢቲቪ በድጋሚ እናመሰግናለን ሌላው በቃላት ለገልፀው የማልችለው ምስጋና አክብሮት አድናቆት አዘጋጁ ሰው መሆን እወነትም ሰው መሆን እግዚያብሔር ይስጥልኝ ስራህን ይባርክልህ ጥበቡን አብዝቶ ይግለጥልህ እኔ የሙዚቃ ባለሙያ ነኝ በፊት ብሔራዊ ቲያትር በማንኛው ግዜ የመግባት እድል ነበረኝ እና ብዙ ቲያትሮችን ተመልክቻለሁ ገና አዘጋጁ ሲዘጋጃቸው ጥናት ላይ ሁሉ ገብቼ እመለከት ነበር። አርቲስት ማንያዛዋልን አረሰውም እና አንተ አለማመስገን ለእኔ ያጥያት ነው።
@besratasgedom2664
@besratasgedom2664 6 күн бұрын
ሲጣፍጥ ንግግራቸው ባህላችን እኮ ወርቅ ነው 🙏
@tuuilgig
@tuuilgig 3 күн бұрын
እህስ
@glint7619
@glint7619 3 күн бұрын
So proud to be Amhara ❤️🥹
@etsegenetasrat3289
@etsegenetasrat3289 3 күн бұрын
ይሄ ምርጥ ሥራ ነው ደስ ይላል.... እኔ መፅሐፉንም አንብቤው ትረካውንም ሰምቼ አልበቃኝም ነበር አሁን በፊልም መምጣቱን ሰሰማ ደሞዝ በጣም ደስስስ ብሎኛል ምርጥ ሥራ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏q
@kasechetelahun6514
@kasechetelahun6514 2 күн бұрын
ደጉ ጊዜ የድሮ ሰርአት ናፋቂዎች ነን ❤🥰😘 ውበት ባህል ሐይማኖት ስነምግባር ሁሉ ሙሉ የሆነለት ማሕበረሰብ አማራዬ ❤ 🥰😘😘 መልካም አዲስ አመት
@AbayMengistu-yt2dz
@AbayMengistu-yt2dz 10 сағат бұрын
እስኪ የዚህ እንቁና ድንቅ ደራሲ ደብረ ማርቆስ ላይ ሃውልት ይሰራለት የምትሉ🙏🙏🌹
@FasikakassawKassaw
@FasikakassawKassaw 2 күн бұрын
የእውነት በምናቤ የማስባት ኢትዮጲያን እያሳዩኝ ነው እናመሰግናለን ይህችን ኢትዮጲያ ለመኖር ያብቃን እስከሚለቀቅ በጉጉት ነው የምንጠብቀው🌻💞💞💞💞
@ousnisolomon9330
@ousnisolomon9330 Күн бұрын
Yenafkehal
@EphremAmsale
@EphremAmsale 6 күн бұрын
A complete great production 👏👏🙏 ከዚህ በህዋላ ፊልም ልትሰሩ የምትነሱ ሰዎች በዚህ ደረጃ ካልሆነ ይቅርባችሁ!
@KiyaBezayew
@KiyaBezayew Күн бұрын
ትክክል
@elubanamedia
@elubanamedia 5 күн бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባቶች በጥንቃቄና በመንፈሳዊ አይን በመመርመር መከታተል ግድ የሚልባቸዉ ሰዓት ነዉ። የመፅሐፉ ባለመብቶችም የመፅሐፍ ይዘት እንዳይጠፋ በንቃት ሊከታተሉት የሚገባ እንድሆነ ይሰማኛል። ያም አለ ይህ ከቤተ ክርስቲያን አባቶች ባለፈ እኛ ምዕመኖቿም እንዲሁ ከፊልምነቱ ይልቅ ይዘቱን ላይ ትኩረት እናድርግ።
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 4 күн бұрын
ያለዋቂሳሚንፍጥይለቀልቃል
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 4 күн бұрын
እናየእምነተፊፍምነወማለተነው???
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 4 күн бұрын
ትክክል
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 4 күн бұрын
ትክክል ስህተት እንዳይፈጠር
@liulbirhanu4335
@liulbirhanu4335 3 күн бұрын
agree, People usually tend to use the contents here to refer the actual events to blame or use against the church so this movie needs to avoid discontent among orthodox church and needs to consult orthodox religious scholars.
@የአዛኝቷልጅ
@የአዛኝቷልጅ 6 күн бұрын
ክቡር ሃዲስ አለማየሁ በህይወት ኖረው ይሄን ስራ ቢያዩሳ😢 እንደ ሌሎች ድራማዎች ጀምራችሁ እንደማታቋርጡት ተስፋ አለኝ 😊
@MershaMersha-z6m
@MershaMersha-z6m 2 күн бұрын
Amhara culture, folklore, tradition, belief, civilisation, art, music, literature and everything belonging to this people is always classic! MY AMHARA✌️✌️✌️
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@Heni_yoha
@Heni_yoha 6 күн бұрын
ሰውመሆን ድንቅ ነው ... የኢትዮጵያ ሲኒማ እየተወለደ ይመስለኛል
@makiass2554
@makiass2554 2 күн бұрын
ጉዱ ካሳን አሜሪካ ካለው አጎቴ በላይ ነው የምናፍቀው😊
@Bossgrumm
@Bossgrumm 6 күн бұрын
የድንቅ ህዝብ ድንቅ ና ውብ ታሪክ ። በቂ ከፍታ በቂ ሰብዕና :: በታሪኩ ምንም ቅር አልሰኝም ። የ ፊ/ሪ መሸሻ class በጣም ደምቆ ተጋኖ የሚታይ የሚመስለው ሰው ስላለ ነው :: በየትኛውም ዓለምና ዘመን እንዲህ ነው ።
@ambayegebru8872
@ambayegebru8872 Күн бұрын
Amazing start Fikir Eskemekabir is a such beautiful gift to all Africans , especially to all Ethiopians and Eritreans. It a golden opportunity to see the series
@Natty24_
@Natty24_ 6 күн бұрын
ምንም እንከን ማይወጣለት እጅግ ድንቅ አድርጋቹ ነው የሰራቹት👏
@samuelbirhanu-sn2js
@samuelbirhanu-sn2js 4 күн бұрын
I am really impressed with the directing, cinematography & casting! But i recommend english subtitle. Who knows, it may win an international award
@YeshiTadesse-nu4ff
@YeshiTadesse-nu4ff Күн бұрын
Yes
@SolosoloDebisa
@SolosoloDebisa 6 күн бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ ፍቅር እስከመቃብ ር በፊልም ሳየው ልጅ ሆኜ በትረካ የሰማሁት አድጌ ያነበብኩት በጣም ልቤን የሚነካ ምርጥ ታሪክ ያለው መፀሀፍ ነው::
@eshetualemu5696
@eshetualemu5696 Күн бұрын
ይህንን መፀሀፍ አላነበብኩትም ግን በራዴዮ የተወሰነውን ሰምቻለሁ ከሁሉ በላይ እኔን የገረመኝ የተዋኛን መረጣ ላይ እጅግ የተዋጣለት ግሩም መረጣ በአጠቃላይ አሁን ካሉት ፊልም ሰሪ ነን ብለው ካሉት የሃገራችን ተዋንያን የማይገናኝ ብቃት ብዙ የተለፋብት ስራ ሰውመሆን ይስማው ተባረክ እንደዚ እንዳተ የሚያይ ዳይሬክተር ያብዛልን
@samueldegefa8140
@samueldegefa8140 6 күн бұрын
ጀግና ልዣችን ሰው መሆን! በውነት ደስ የሚያሰኝ ስራ ነው። 'ባክህ አድዋንም ስራልን ...
@TigistMolla-iw8bl
@TigistMolla-iw8bl 2 күн бұрын
ያገር አዉራ የጥበብ ተምሳሌት ተዋህዶየ አማራየ ❤❤❤❤❤ ድንቅ ትወና በልጅነቴ በሬዲዬ የሰማሁትን አሁን አየሁት ተባረክ ሰዉ መሆን
@damotew8744
@damotew8744 6 күн бұрын
እምባየ እየፈሰሰ ነው ያየሁት ቤተሰቦቸን አየሁ ኢትዬጵየን አየሁዋት
@Adot340
@Adot340 6 күн бұрын
እረ ባክህ ፈሰሰ😂😂😂😂😂
@mekileet
@mekileet 4 күн бұрын
ኢቲቪ ለካ ቢሮ ብቻ አይደልም የቀየረው፤ራሱም በጥሩ ሁኔታ ተቀይሯል፤በጣም ደስ ይላል በርቱ፤
@fraolmaru4503
@fraolmaru4503 6 күн бұрын
ዲያቆን መሐሪ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ከወምበራ ደብረ ዘይት።
@Dingra_geosciences
@Dingra_geosciences 4 күн бұрын
በእውነት ይህንን የመሰለ ሥራ ይዛችሁ በመምጣታችሁ እጅግ እጅግ እናመሰግናለን። አጀማመራችሁ እንዳማረ ፍጻሜውን ልኡል እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ፡፡ ጥበብ ማለት ይህ ነው፡፡ EBC and Sewumehon ማርያምን ኮርቼባችኋለሁ፡፡ እንዲያው ሂስ ብቻ ካላላችሁኝ English Subtitle ቢኖረው ደግሞ በጣም ጥሩ ነበር፡፡
@KayelUs
@KayelUs 6 күн бұрын
ጎጃም የመላው አማራ፥ የመላው ኢትዮጵያ ሁለንተናዊ እምብርት መሆኑን የሚያሳይ ትንግርተኛ/ምትሃተኛ ይሉት አርት! ሁለ ነገር የተዋጣለት ሀገር - ጀግንነት፥ ክህነት፥ ሳይንስ፥ ሙዚቃ፥ ስነ ጽሁፍ፥ ግብርና፥ ደግነትና ለጋስነት.....ግና ብዙ መገለጫ ያለው ምንጊዜም ሀገረ_ግዮን, ጎጃም!!
@lelina2127
@lelina2127 4 күн бұрын
ምነው ሸዋ ፤ኧረ ወዲያ ፤...ኧረ ወገን ተዉ ይሄን ዘረኝነት
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 4 күн бұрын
ወግዲ እዛው ጎጃምህግባ ሁሉሜ የሰውዘርአዲነው እኔፊልሙንየማየው ጎጃሜ ሆኛ አየደለምወሎየነኝ
@DfDf-g5o
@DfDf-g5o 3 күн бұрын
Sitastelu gn male zm bilachihu bitayu 😡
@Sisayneshi
@Sisayneshi 3 күн бұрын
❤❤❤🎉
@birtukanteklehana8399
@birtukanteklehana8399 3 күн бұрын
ምን ነዉ ሸዋ ያላል ያገሬ ሰዉ አንዳንዴ ዝም ስንል ሞኛ አረጋችሁን ጎጃሜና እምገርመዉ ነገር እዚህ የጎጃም አለባበስ ባህል የለም የሸዋ አለባበስ ነዉ ያለ ከሴቶቹ ልብስ ከወንዶቹዉ ልብስ ከጋወኖ ጭም እማንናገረዉ የሸዋ ተወላጆች አማራ ነን አንደ ነን ብለን ነዉ እያንዳንዱ የሸዋን ባህል አለባበስ ተወስዶዉ ጎጃም ማድረግ ቢሆን እንደሰዉ አማራ ብትሎዉ ጥሩ ነዉ ጎንደርና ጎጃም ናችሁ አማራን የከፉፈላችሁ ዛሬ ህዝባችን እንዴልቅ ካደረጎዉ እኔ ጎጃም ነኛ እያሎ ፉከራ ሽለላ በባዶዉ ሜዳ የሸዋ እኛም አላል የነገስታት ሀገር የብዙዉ ፉፍስፉ የሚነገር ሸዋ ጎራ ተሰምቶኛ አያዉቅ ሁሉዉም በባህል ባለባበስ ሀብታም የሆነ ይዘነ የኔ ብለን እሚል ሸዋ አታገኛዉም አማራ ነዉ እምንለዉ ሲቀጥል በኢትጰያ ዉስጥ ትልቁን ባህል የሸዋን አለባበስ ካባ እሚለብሰዉ ኢትጰያዊ ሁሎዉ ነዉ ግን ኮርተን የኔ ብለን አናዉቅም ዛሬ ጎጃም የጎንደር ሆነ የወሎ ዴዛይነሮች ሌሎችም የሸዋን ልብስ እየሰሩ ሀብታም ሆነ የሸዋ ልብስ ብለዉ አይሸጡዉም የጎንደር የራሳቸዉን ያስተዋዉቃሎ ጎጃም እነደዛዉ ወሎም እንደዛዉ ግን ለቤዝነስ ሲስቡ የሸዋን ይሰራሎ የሸዋ ባህል አያስዋዉቁም በኢትጰያ ምድር ያለዉን ነዉ እምገልፀዉ አያችሁ ሆድ ያፉጀዉ አንድ ቀን የተገፉ የሸዋ ህዝብ ጥያቄ ማንሳቱ አያቀርም እሚዋጣን አማራ አንድ መሆን ባህሎም አንድ ነዉ አናናሩም አንድ ነዉ የሸዋን ወስዶዉ ጎጃሜ ባህል አለባበስ ማድረግ ትክክል አያደለም
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 3 күн бұрын
እንዴት የሚደንቅ ትወናነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እስቲህ በእንግሊዝኛ እያስስተረጎማቹህ ለአለም አድርሱት🥰🥺
@TsehayTsehay-wc3qr
@TsehayTsehay-wc3qr 5 күн бұрын
ገና ከጅምሩ ጨነቀኝ የሚቋረጥ መስሎኝ😢😢😢😢😢 እባካችሁን እዳይቋረጥ በጣም ምርጥና ልብ አንጠልጣይ የተኖረ የእውነተኛ ታሪክ ነው😰😰🥰🥰🥰🥰
@Thetruthsshallsetyoufree
@Thetruthsshallsetyoufree 4 күн бұрын
በእውነቱ በቅዳሴ ሰዓትኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንዲህ አይነት ሥርዓት የላትም ፍቅር እስከመቃብርም በዚህ ልክ ቅዳሴ ላይ ሃሜትና ዝሙት የሚያዎሩ ምዕመናን ሥርዓት የላትም "የተነጋገረና የሳቀ..." ይላል ቅዳሴአችን ትንሽ ድፍረቱ በዛ በተረፈ ጥሩ ሥራ ነው።
@rimonproduction
@rimonproduction Күн бұрын
Yes indeed you are right ,but we are in a very bad time these days you can see a monk making calls or taking selfi photos these days in Betecherstian , we are living & witnessing the worst time of our church so sad.
@OmorOmor-ki9ql
@OmorOmor-ki9ql 18 сағат бұрын
እኔም ልል ነበር ይሰድቡኛል ብየ ነው እንጂ ቅዳሴላይ ይች ሰዓት ምን ያህል የምታስፈራ የምታስደነግጥ ናት ይላል እግዚአብሔርን መፍራት ጥሩ ነው እንኳ የዝሙት ሀሳብ ይቅርና የግል ፆሎት አይፀለይም ከፀሀይ ላይ ሻማ እንደማብራት ነው
@yotormolla5306
@yotormolla5306 6 күн бұрын
በጣም የተለፋበት ስራ መሆኑ ግልፅ ነው ❤
@demisse7777
@demisse7777 7 сағат бұрын
12 ክፍል ድሮ በአማርኛ ክፍለግዜ እንማር ነበር ፍቅር እስከ መቃብር መፅሐፍን እና ፈተና ከዛ ውስጥ ስለሚወጣ እንድናነበው እንገደዳለን እና እያንዳንዳቺን በድማቺን ውስጥ ሰርፆ እስክግባ ድረስ ነው ታርኩን የምናውቀው እያንዳንዱ ተማሪ እና በጣም የምወደው መፅሐፍ ነው እግዚአብሔር እድሜ ሰጥቶኝ በፍልም መልክ ቀርቦ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 6 күн бұрын
ትላንታችንን ፍንትው አርጎ የሚያሳይ 🎉🎉🎉
@yalewanley123
@yalewanley123 4 күн бұрын
የዉድነሽ በጣሙ ቤተሰብ (ማንኩሳ ) ና የሰብለ ቤተሰብ (ዲማ ) አጀማምሩ ራሱ አሪፍ ምናባዊ እከላ ያየንበት እዉነተኛ ያነበብነው ታሪክ እናመሰግናለን ሶሚክ!!
@jamailseid5602
@jamailseid5602 6 күн бұрын
ዳሬክተር ሰው መሆን የመርጥካቸው ተዋናይ አዲስና ከዚህ በፊት በስክሪን ያልተሰለቹ መሆናቸው ምን ያህ ጥልቅ ዳሬክተር እንደሆንክ ያሳያል በተረፈ ጥሩ ስራ እንደሚሆን ተስፍ አለኝ🫶🏻🫶🏻🫶🏻
@samiretesga-mj2rb
@samiretesga-mj2rb 5 сағат бұрын
ባህል ታሪካችን ስላሳየህን ሰዉ መሆን የእድሜ ዘመንህ ይባረክ
@Addisnews-iq6hc
@Addisnews-iq6hc 6 күн бұрын
መጽሐፉን ደጋግሜ አንብ ቤዋለሁ እጅግ እፁብ ድንቅ ነው አሁንም ከብዙ አመት በህዋላ እንክዋን ከነወዙ የኖረ ኢትዮጵያን በውስጡ የያዘ ለዳይሬክተሩ ከፍ ያለ ምስጋናዬን አቀርባለሁ
@AgegnhuShonfa
@AgegnhuShonfa Күн бұрын
በጣም ድንቅና አስተማሪ ኢትዮጲያዊነት ለረሱት ትውስታን የሚያሳይነው🎉💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tegbaruadane
@tegbaruadane 6 күн бұрын
አዲሱ ዘመነ ማቴዎስ ወንጌላዊ 2017 ዓመተ ምሕረት ለኢትዮጵያውያን ሁሉ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን ፡፡ አሜን .. ፍቅር እስከ መቃብር....ፍቅር ከመቃብር ባሻገርም ጠቀሜታው ብዙ ነው፡፡ በሐሳብ የመጠቀ ,በፈቅር የዘለቀ; ትውልድ ለኢትዮጵያ መፍጠር ያስፈልጋል፡፡
@WorkeHaile
@WorkeHaile 21 сағат бұрын
ትረካውን፡እስከመጨረሻው፡ሰምቼዋለው፡በፊልምደምሲሆ፡ወዙልዮነው፡በአይኔህሊናዬ፡የማየውአይነትሆነብኝ❤❤❤❤❤
@tsegalemabera9821
@tsegalemabera9821 6 күн бұрын
በጉጉት ስንጠብቅ ነበር። ሶሚክ እንዴትት ያለ ሎኬሽንና የመንደር አገነባብ ነው የተጠቀማችሁት። ድንቅ ነው!❤❤❤ በዚህ ላይ የፕሮዳክሽኑ ጥራት ውብ ነው!! እናመሰግናለን!!
@dawitassefa3136
@dawitassefa3136 3 күн бұрын
እንደ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ፍቅር እስከ መቃብርን አንብቤዋለሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ለፊልም ስራ ግብአት ይሆናሉ ከምላቸው ታሪኮች አንዱ ይህ መፅሃፍ ነው ነገር ግን ለፖለቲካ ፍጆታ እንዳይውል ስጋት አለኝ ለመስራት ለተነሳ ሰው ይህ ብዙ እንደሚያሰራው አውቃለሁ ነገር ግን ከህሊና ተጠያቂነት ነፃ በመሆን የጥበብን ዋጋ ተረድቶ የ ክቡር ዶ/ር አዲስ አለማየሁን የብዕር ሃሣብ ሳይበረዝ ቢተላለፍ መልካም ነው ያለበለዚያ ኢቲቪ እጅ ጠምዛዥ ይሆናል ፖለቲካዊ አሸናፊነትን ለማግኘት ከሆነ ግን ከልብ የማዝን ነው የሚሆነው። እስካሁን ባለው ደስተኛ ነኝ ስመኘው የነበረው ከሃገር እድገት ጋር የማስተያየው ስራ ነው ይዛቹ የመጣቹት ኮርቼባችኋለሁ 🙏 ስጋቴም እንዳለ ሆኖ ።
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 6 күн бұрын
ድንቅ መፅሃፍ ነው እንኳንም ተሰራ 🎉🎉🎉
@fozi-h9g
@fozi-h9g Күн бұрын
ድንቅ ብቃት እና ታሪክ በተለይ ተዋንያኖቹ ያሁን ዘመን ተዋናዮች አላያቸውም ይዘጉኛል የኢትዮ ፊልም ካየሁ በጣም እረጅም አመት ሆነኝ ገና ይሄን በፈገግታና በድንቀት አየሁ ኢትዮጵያ ሀገራችን ይች ነች ይሄ ፊልም ይገልፃታል ❤❤❤❤
@AyenewAbreham
@AyenewAbreham 6 күн бұрын
እንኳን አደረሳቹህ አዲሱ አመት ለኢ/ያ ሰላም እና አንድነት ያምጣልን ።ስለፊልሙ ደግሞ ፍቅር እስከ መቃብር ደጋግሜ አንብቤዋለሁ ትረካውም ሰምቸዋለሁ ነብሱን ይማረው እና ወጋየሁ ንጋቱ በውስጣችን እንዳይጠፋ አድርጎ በዛ ወደርየለሽ ጥበቡ እና ድምፁ ተርኮታል ።አሁን ይህ በተከታታይ ፊልም ተጀምሯል እና ጥሩ ነው ደስም ብሎናል ።እንደአስተያት ደግሞ የአባ ቦጋለ አክሰንት አልተመቸኝም አማርኛው እየቆጠረ ነው ሚያወራው በፍርሀት ተጠንቅቆ አይነት ነው ሚሰራው ፈታ ብሎ ይስራ።2)ፊት አውራሪ ደግሞ ትንሽ ኮስተር ብሎ ድምፁን ጮክ ብሎ ትእቢትኛ ሁኖ ..እየሰራ አደለም (በቃ በአጭሩ ፈታ ብለው በነፃነት ይስሩት )በተረፈ ጥሩ ነው በርቱ
@ኑእናንብብ
@ኑእናንብብ 6 күн бұрын
የፊታውራሪ አወራር ለኔም መጽሐፉን ሳነብ እንደተፈጠረብኝ አልሆነም
@mebratufentahun4316
@mebratufentahun4316 6 күн бұрын
መቸ መቸ ነው የሚታየው
@Afro-sport94
@Afro-sport94 6 күн бұрын
ኢትዮጵያ ማለት እረዝሞብህ ነው?😊
@JemalHusen-n4k
@JemalHusen-n4k 5 күн бұрын
መቼ መቼ ነው ሚታየው በኢቲቪ መዝናኛ ወይስ ኢቲቪ ዜና
@GoitomHaileslassie
@GoitomHaileslassie 5 күн бұрын
ፊታውራሪ ፊቱ ብዙም አያስፈራም በተረፈ ምርጥ ነው
@Emout.IN7
@Emout.IN7 3 күн бұрын
ኢትዬጰያን አሳያችሁን እኔ በጣም ናፍቃኝ ነበር በድራማ እንኳን እንያት እምዬ እናቴን ሀገሬን ኢትዮጰያዬን ምን አለ ይህ ዘመን ደግሞ ቢመጣ ቴክኖሎጂው ቀርቶብን
@vibeofnine
@vibeofnine 6 күн бұрын
ETV Just Made History! May God bless Somic!
@KenzuDelil-vc1sl
@KenzuDelil-vc1sl 2 күн бұрын
ፍቅር አስከመቃብር ያላነበባቹ
@tomas-brkneh
@tomas-brkneh 6 күн бұрын
ለሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ አዲሱን አመት ብሄሮች ሳይፎካከሩ በአንድነት የሚኖሩበት እየተዋጉ ያሉት የሚታረቁበት አመት ያርግልን እረ ደክሞናል ሸልችቶናል
@ena524
@ena524 4 күн бұрын
በስማም እንዴት ነው እሚያምረው በህይወቴ እንደዚህ ተመስጨ ያየሁት የለም የቅዳሴው ድምፅ❤❤❤❤❤
@isuseyi
@isuseyi 6 күн бұрын
የእግዚአብሄር መገኘት ከልባችሁ አይለይ። ለእያንዳንዱ አዲስ የሕይወት ምዕራፍ፣ ጌታ ጸጋውን እና ጥንካሬውን ይስጣችሁ። መልካም አዲስ አመት 2K17🌼! “በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።” -- መዝሙር 65፥11 መልካም ባዕል🌼!
@yemarayamsitota2845
@yemarayamsitota2845 4 күн бұрын
Ammeenn Ammeenn Ammeenn
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 5 сағат бұрын
ይሄ ጥበበኛ ጀግና አምሓራ የሚባል ህዝብ በዛ ዘመን ለሀገር ይሄንን የመሳሰሉ አበርክቶ ዛሬ ላይ ካላጠፋንህ ብለው ጦር አዝምተውበታል እነግራችኋለሁ ይሄንን የመሰለ ጥበበኛ ሐይማኖተኛ ህዝብ በጦርም ሆነ በስነልቦና ማሸነፍ ፍፁም አይቻልም።።።። ፍቅር እስከ መቃብር ዘመን የማይሽረው ❤❤❤❤
@selamtilahun1886
@selamtilahun1886 6 күн бұрын
እጅግ የተዋበ ስራ ETV እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤🙏👏👏👏👏መልካም አዲስ አመት 🍾
@tedyashenafi4973
@tedyashenafi4973 3 күн бұрын
በዚሕ ፊልም ምክንያት ሠላም ሚመጣ ይመስለኛል:: አንጀት አርስ❤
@bzuhangedefaw1907
@bzuhangedefaw1907 6 күн бұрын
Etv የረሳሁት ቻናል አሁን በምወደው አርስ መጣ ዋው🎉🎉🎉🎉 ፍቅር ስላም ለሀራችን ❤❤❤🎉
@abrahammekuria6685
@abrahammekuria6685 5 күн бұрын
EBc ልባችን ልታንጠልጥሉት ነው። አቤት ቀረፃ❤
@desstadessta
@desstadessta 6 күн бұрын
አጎቴ ይህን መፅሀፍ 8አመቴ አካባቢ እንዳነበዉ ሰጥቶኝ ታሪኩን ለመረዳት መከራዬን በልቼ ነበር። አሁን በፊልም መልክ ተሰርቶ ሳየዉ እንዴት ደስ እንዳለኝ። መልካም አዲስ አመት የፍቅር ይሁንልን! 2017
@yonilove4638
@yonilove4638 6 күн бұрын
Ye ene tarik degemkew
@hiwotaynalem353
@hiwotaynalem353 6 күн бұрын
እኔም አባቴ ሰቶኝ ሳይገባኝ 😮
@Barchitube6807
@Barchitube6807 6 күн бұрын
በጣም ቀላልነውኮ መፀሐፉላይም ትረካውላይም ግልፅነው በተለይ ትረኻው❤❤
@desstadessta
@desstadessta 6 күн бұрын
@@Barchitube6807 አማርኛዉ ለዛ እድሜዬ በጣም ከባድ ነበር። ከጀርባ ትርጉም አለዉ እሱን እያዮ ማንበብ ይደክመኝ ነበር። 600 ምናምን ገፅ ነበር።
@ekramyassin9105
@ekramyassin9105 5 күн бұрын
10q for ur message Lelje abreat filming lemayet asbe leswa kebab new eyalku neber she's 8 years enkuan be book befilmm kebab new
@wendossenalemayhu4492
@wendossenalemayhu4492 2 күн бұрын
ለእኔ ፍቅር እስከ መቃብር መፅሐፉን ሳነበው ራሱ ስእላዊ ምናብ በህሊና እያሳለ ከገፅ ወደ ገፅ ልብ አንጠልጥሎ ሐገርን እምነት ባህልን ማንነትን በዛ ዘመን ውስጥ ራሴን እንዳይበት ያደረገኝ ልብ ወለድ ሳይሆን እውነታን በመፅሐፍ የተከተበ ታሪክ ነው ክብር ሐዲስ አለማየሁ ሁሌም ፍቅር ሲነሳ ጉዞ እስከ መቃብር እንደሆነ ያስተማሩን የእውነት ኢትዮጲያዊ አባት ኖት ነፍሶ በሰላም ትረፍ አርቲስት ወጋየሁ ንጋቱ የተረከውን ትረካ ከስልኬ ጭኜ ሲከፋኝ ሁሌ ማንኩሳ ዲማ እየደረስኩ እውነትን በትዝታ እያናፈኩኝ በዛብህን ሆኜ ሰብለን ፍለጋ እመጣለሁ ሁሌም በሀሳብ የሁለቱን ፍቅር እያስብኩ እብከነከናለሁ ፍቅር እስከ መቃብር ። ደራሲ = ሐዲስ አለማየሁ ተራኪ = ወጋየሁ ንጋቱ
@dagimdemissie8829
@dagimdemissie8829 6 күн бұрын
መልካም አዲስ ዓመት 2017 🌻🌻🌻🌻🌻 መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የደስታ የስኬት የመትርፍርፍ ያሰባችሁትን ያቀዳችሁትን የምታሳኩበት አመት ይሁንላችሁ 🫸🏽🫷🏽 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🗝️🗝️🗝️🗝️🗝️
@SamuelEsubalew-gp7sd
@SamuelEsubalew-gp7sd 21 сағат бұрын
አንተ ዘመን አንተ ጊዜ መቸ ነው የምትመጣ !!! በእውነት በእውነት በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል! እግዚአብሔር ሆይ መልሰን!!!!!!!!
@zelalemfikre1203
@zelalemfikre1203 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ያክብራልን 2017 አይናችን ጥሩ ስራ እንዲያይ ስላረጋቹሁልን እናመሰግናለን ❤🙏
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 4 күн бұрын
በትክክ ል እዉነት ነዉ ምኞታችን እዉን ሆነ በወጣትኔቴ እኔና ወንድሜ በትንሿ ሬዲዮ የምንጣለዉ ትዝ አለኝ በጣ ም እጅግ እጅግ ደስ ብሎና እናመሰግናለን።
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 4 күн бұрын
ዋዉ ዋዉ ደሰታዪን ለመግለፅ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AcliluTelahun-j3e
@AcliluTelahun-j3e 4 күн бұрын
Religion, culture, traditions, beauty, brave, history, monarchy, lifestyle, art, heritage, language, nature, literature, communication, skills, knowledge, patriotism, leadership, responsibilities, respect, taboos, physical features, hard work, creative, protector, Economical, geographical, identical, Cultural and historical aspects of the people of ancient and great Amhara Ethiopia are represented in this great movie series The gonderian era is coming soon by great Amhara people This is our innocent but brave people of Amhara Next we made ADWA victory as a movie remember Amhara made that history with other Ethiopians Thank you director sewmehon yesmaw and professor Hayle Gerima to bring Ethiopian cinema 2 step forward
@Markanberihun
@Markanberihun 6 күн бұрын
በጉጉት ስንጠብቅ የነበረው ነው እናመሰግናለን etv
@amanuelyitbarek9732
@amanuelyitbarek9732 5 күн бұрын
"እኔ 12ኛ ክፍል የአማርኛ መምህራችን የዛሬ አርባ አመት በፊት ፍቅር አስከ መቃብር በንባብ አቅርቦ ፈተና ሰጦናል ገራሚ ነው።አሁን የሚቀርበው ፊልም ትዝታ ጫረብኝ
@ametbalgedefaw3186
@ametbalgedefaw3186 6 күн бұрын
ጧት ጧት አማራ ጨቋኝ ጃዊሳ እያላችሁ ትጨፈጭፉትአላችሁ ማታ ማታ የአማራን ቅኔ ትዘርፉ እና ትከብሩበታላችሁ። ጨካኞች😢 እሄን የመሠለ ህዝብ እያለቀ አስመሣዮች ግን ሃብቱን እና ጀግንነቱ ብቻ ነው ሚፈልጉት😢
@user-bm5ov9cw7t
@user-bm5ov9cw7t Күн бұрын
ወረ አለባቹ😅
@BantayhuMekonnen
@BantayhuMekonnen 5 күн бұрын
ይሄን ድራማ ወይም ፊልም እቃወማለሁ የጌታ ስጋ ወደሙ በሚመለስበት ሰዓት እንኳን ድሮ ቀርቶ በአሁን ባለንበት ዘመን በፍርሃት የምንቆምበት እና የጌታን መከራ የምናስብበት እንጂ እንዲህ አሉባልታና የግል ወሬ የምናወራበት ተደርጎ መቀረፁ ያሳማል ፡፡ ይሔን ዳይሬክት ያረገ ሰው ሊወግዝ ይገባል ፡፡
@rutaas2865
@rutaas2865 5 күн бұрын
ሀሳብሽ ጥሩ ነው ግን ስንቱ ነው መቅደስ ቆሞ ሀሜቱን እሚያጦፈው እህቴ
@serkalemkassa818
@serkalemkassa818 4 күн бұрын
በጣም የሚገርመው ከቤተክርስቲያን ስርዓት እጅግ የተከበረውን የቅዳሴውን ስርዓት ፤ከዛም ደግሞ በፍርሃትና በማክበር የምንቆምበትን የቁርባን ሰዓት መርጠው እንዲህ ዓይነት ሃሜት ማውሪያ ማድረጋቸው የተለየ አላማ እንዳላቸው ይናገራል።እንግዲህ የቤተክርስቲያን አባቶች በጥንቃቄ ተመልክተው ቀጣይ ክፍሎች ላይ ተመሳሳይ ነገር ካለ ቤተክርስቲያኗን ማስከበርና ማስቆም ያለባቸው ይመስለኛል
@hibst14
@hibst14 4 күн бұрын
​@@serkalemkassa818ensu eko aydlm yetsafut
@Thetruthsshallsetyoufree
@Thetruthsshallsetyoufree 4 күн бұрын
ትክክል ነሺ ይሄ የኦርቶዶክሳዊያንን ክብር የሚነካ ነው በጒ ዘመን ሲመጣ ዳይሬክተሩ ለፍርድ ቀርቦ ይቅርታ መጠየቅ ይገባዋል
@yemedhaniyalem
@yemedhaniyalem 4 күн бұрын
መፃሀፋ ጋም አለ ያንን ነዉ ቀጥታ የተወኑት ይህ ደሞ አርቶዶክስ እያዋረደ ሳይሆን እንደዚህ ከሚያደርጉ ሰዎች እንዲቆጠቡ ትምህርት ይሰጣል
@musesem4523
@musesem4523 6 күн бұрын
እውነት ኢቲቪነው ባዲሱአመት ከፖለቲካ ነጻ የሆነስራስላቀረባችሁ መመስገንአለባችሁ በርቱ
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Күн бұрын
😂😂😂😂
@yaredbrihanu4971
@yaredbrihanu4971 2 күн бұрын
በጣም የሚገርመው ከቤተክርስቲያን ስርዓት እጅግ የተከበረውን የቅዳሴውን ስርዓት ፤ከዛም ደግሞ በፍርሃትና በማክበር የምንቆምበትን የቁርባን ሰዓት መርጠው እንዲህ ዓይነት ሃሜት ማውሪያ ማድረጋቸው የተለየ አላማ እንዳላቸው ይናገራል።እንግዲህ የቤተክርስቲያን አባቶች በጥንቃቄ ተመልክተው ቀጣይ ክፍሎች ላይ ተመሳሳይ ነገር ካለ ቤተክርስቲያኗን ማስከበርና ማስቆም ያለባቸው ይመስለኛል
@yodaheyoo-18
@yodaheyoo-18 2 күн бұрын
🙏
@user-fx1ut5gw6l
@user-fx1ut5gw6l Күн бұрын
ትክክል
@tigestteklemariam
@tigestteklemariam 6 күн бұрын
Yemingizam ye Ethiopia 🇪🇹 merte dereset Dr Addis Alemayehu❤❤❤
@YonasDadi-y6n
@YonasDadi-y6n 2 күн бұрын
የኢትዮጵያን ፊልም ገና አየሁኝ አቅምህን አየነው ሰው መሆን❤❤❤❤
Girl, dig gently, or it will leak out soon.#funny #cute #comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 14 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 19 МЛН
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН
#1 ትዳር Fikir Eske mekabir ፍቅር እስከ መቃብር
37:29
አዲስ ጦቢያ Addis Tobiya
Рет қаралды 38 М.