KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
6 ቀን ኪዳነምህረት ተጠምቄ መራመድ ችያለሁ… እግዚአብሔር ይችላል ብዬ ከአሜሪካ መጣሁ … የዘ ዊኬንድ ቤተሰብ ባለውለታዬ ናቸው አርቲስትአሳዬ ዘገዬ ክፍል1
1:01:43
መንግስት ያገታቸው ባለሃብት፣ የሰራዊቱ ድርጊትና የድሮን ድብደባው፣ ታዬ ደንደዓ ያልተፈቱበት ምክንያት፣ የባለስልጣናት ጫት ንግድ፣ የአየር ክልሉ ተዘጋ|EF
17:23
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
ፍቅር እስከ......ታሞ ስታየው ወደደችው...ኩላሊቷን ሰጥታ ...11 አመት ሽንት አይሸናም ነበር…ጥንዶቹ ቢኒ እና ሀኒ | Seifu on EBS
Рет қаралды 274,638
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,7 МЛН
Seifu ON EBS
Күн бұрын
Пікірлер: 1 000
@aberatube
2 ай бұрын
ልባም ሴትን ማን ያገኛታል ...🙏 የሚለው የእግዚአብሔር ቃል በሷ አየው ❤
@marmaryeheyabenat1796
2 ай бұрын
❤😊
@edenmuluneh7748
2 ай бұрын
Exactly
@kibromtigabu8514
2 ай бұрын
@@aberatube እውነት ነው!! በስማም ምን አይነት ልብ ነው ያላት መታደል!!
@AdamAdam-z3f3i
2 ай бұрын
@@aberatube ክበር ሁሉን ለሚደርግ ለድግል ማርያም ልጅ ለእግዚአብሔር ይሁን
@kidankidankidankidan7031
2 ай бұрын
ለጌታዬ ለእግዚአብሔር ስላደረገልኝ ምን እከፍለዋለው/፪/ ምስጋና ነው እንጂ/፪/ ሌላ ምን እላለው/፪/ ለእመቤቴ ለድንግል ማርያም ስላደረገችልኝ ምን እከፍላታለው/፪/ ምስጋና ነው እንጂ/፪/ ሌላ ምን እላለው/፪/
@Anson..23-s2l
2 ай бұрын
በጣም ትልቅ መዝሙር ፤ ምን ይከፈለዋል ?
@tigiyeabelij
2 ай бұрын
Einkune diss alachu❤❤❤
@yesyes-qu3ny
2 ай бұрын
እቺ ልጅ ስታወራ ወንጌል ምሰማ ነው የሚመስለኝ ። በርቱ ድንግል ማርያምን አለመርሳትሽ አመሰግናለሁ።
@HananHanan-oh5pc
2 ай бұрын
Ahunem ye kirkos agelgayoch nachew huletum
@meskermgetachee
2 ай бұрын
ምን ዓይነት ድንቅ ልጅ ናት በወላዲቷ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገነው ጀግና ነሽ
@bizuneshbezu7243
2 ай бұрын
ወንጌልን በተግባር እየሁት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!
@seifumekashaw-e1w
2 ай бұрын
ሀይማኖት ሲገባህ እነዚህን ጥንዶች ይመሰላል❤❤❤❤❤
@HgGg-ds9sy
2 ай бұрын
በትክክል
@abunbasore2169
2 ай бұрын
Seifu you are doing very well God bless you abandantly.
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
2 ай бұрын
ልባም ሴትን ማን ያገኛታል የታደልክ ነህ! እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስ አለሽ ወልዳችሁ ሳሙ ❤❤❤
@AnjelinaHellmut
2 ай бұрын
ይሄን የምታዬ ሁሎ እኔም 2017 ለረጅም አመት የተደረገልኝ ድንቅ ነገር አለ ፈጣሪን አመስግኖልኝ ለነንተም ያስባችሁት ሁሉ ይሙላላቹ
@صالحالمطرفي-ق2و
2 ай бұрын
Egzaber yemesgen
@asegedmerdewo4069
2 ай бұрын
ምናይነት መሰጠት ነው ወንድሜ ይቺን የመሰለች ሚስት ስጦታ ናት ይቺ ከእግዚያብሔር ላንተ የኖረች አሁንም እመብርሀን ትዳራችሁን ትባርክ በበረከት ትጎብኛችሁ ምርጥ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤
@ዜድየአላህባህሪያ
2 ай бұрын
አላሀ አንቺን በሒወቱ ሰበብ አርጏለት ሰጠው ድንቅ ሴት ነሽ አላሀ እንኳን ለዚ አበቃክ ወንድሜ
@MySamsung-pm7vl
2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@sinte4959
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@adonaymussie2718
2 ай бұрын
ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን ለታላቁ ክብር ለዚህ ያበቃን ከሞት ወደ ሕይወት ያሸጋገረን ኑ በእግዚአብሔር ኑ በድንግል ደስ ይበለን፤
@fasikaalem7483
2 ай бұрын
👏👏👏👏❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@workeneshshumet7454
2 ай бұрын
ስንት አይነት ሰው አለ አንዱ የገዛ ቧለቤቱን በጭካኔ ይገድላል አኒህ ሲያስቀኑ ❤❤❤❤ አሁንም ሁለት ጥንዶች አሉ በቸር ይመለሱ
@temesgenalemu3596
2 ай бұрын
ከተመለሱ ሁለት ወር ሆናቸው
@temesgenalemu3596
2 ай бұрын
ለዚህ ድንቅ የፈጣሪ ስራ እኛ ምስክሮች ነን
@meskermgetachee
2 ай бұрын
እውነት ነው ጓደኛ ምን እደሆን በናተ ነው ያየነው
@masarat2998
2 ай бұрын
እውነትነው
@user-js7nf2jk7k
2 ай бұрын
Egziabher yimesgen ensun say anten new yastaweskuh teme yelfatachihun waga bemytachu dess bilognal temesgen yeembirhan lij
@iliyaatewhidoiliyaa94
2 ай бұрын
Egazabher yemsagan ❤❤❤❤❤
@MesereteAbedi
2 ай бұрын
😊😊😊😊😅😊😊😊😊😊😊😊😅😊 lo@@masarat2998
@user-jd3ev4vh7
2 ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሀኒ ትልቅ ሴት ነሽ
@SentayoTafasa
2 ай бұрын
እካን ለዚአበቃቹሁ
@Kalkidanየተክልየልጅ
2 ай бұрын
እምነት ከተግባር ጋር አጣምሮ ያላበሳት ምርቱና ጠንካራ አስተዋይ ሴት ይችን አየሁ ፍቅር የሚኖር ሕይወት ነው ብላለች ከዚህ በኋላ ያለውን እድሜያችሁን ዘመናችሁን ባርኮላችሁ ወልዳችሁ ልጅ ታቅፋችሁ ለማየት ያብቃን🙏🙏🙏
@አለምነኝወለዮዋ
2 ай бұрын
ሱብሀን አሏህ ስንት ጀግና የሚለው ቃል የማይገልፃቸው
@SaraBisrat-l9h
2 ай бұрын
ክብር ይሁን ለድንግል ማርያም ልጅ ለ አማኑኤል❤ በጣም ድንቅ ነው በጣም ታምራላችሁ ❤እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
@abdulnaserjamsheer7914
2 ай бұрын
የጻድቅ ፀሎት በሥራዋ እጅግ ሀይል ታደርጋለች የሚለው አምላካዊ ቃል በእናንተ ሲሰራ አየን፣ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሰይፍሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤
@Hlina_zeAmanuel
2 ай бұрын
አንዳንድ ሴቶች አስገረሙን ከተባለላቸው ሴቶች ይቺ ፍቅርን እና ጽናትን የታደለች ድንቅ ሴት: እንዲህ ያለ መሰጠት ያስገርማል ያስቀናልም መጨረሻቸውን ያሳምርላችሁ በእውነት❤
@abdulhamidnuri9556
2 ай бұрын
ላይሽ ሳይሆን ውስጥሽም ያምራል ሙሉ ጤና ከረጅም ዕድሜ ጋር ለሁለታቹም የእስልምና እምነት ተከታይ ነኝ ስትዘምሪ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ሰይፍሻ በርታልን
@ግእዝቲዮብ
2 ай бұрын
እዉነት ነዉ እራሴን ያየሁበት ነዉ ሙሉ ጤና ኖሮት ምን አለዉ እየተባለ ብዙ ይባላል ይች ደግሞ ወንጌልን በተግባር ትኖራለች
@KumnegerFantahun-x3f
2 ай бұрын
🥰🙏🙏
@Gus6727
2 ай бұрын
እግዛብሔር ይመስገን ።እናቱ ድንግል ማርያምም ትመስገን።
@kebebushabebe839
2 ай бұрын
እንዴት የተባረከች ሴት ናት መታደል ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ አብራችሁ አረጁ 🙏 ፍቅር የሆነ ቤተሰብ 🙏🙏🙏
@tube6676
2 ай бұрын
ያኔ ሳያችሁ የእውነተኛ ፍቅርን ትርጉም ተምሬባችሁ ተገርሜ አልቅሼ ዱአ አድርጌ ሁሌ ሳስታውሳችሁ ሰንብቸ በአድሱ አመት እንኳንም በደስታ በጤና መጣህ ወንድማችን እህህህህ አቦ ውለዱ ክበዱ ፍቅር አስከ መቃብር ያድርግላችሁ
@YehtZewdie-go9fi
2 ай бұрын
እሰይእንደዚህ ነዉ ኢትዩጵያዊ ማለት በፀሎት የሚያስብ ዘር ሀይማኖት የማይል ሠዉ ያብዛልን ተባረኪ{ተባረክ}
@tube6676
2 ай бұрын
@@YehtZewdie-go9fi አሜን ውደ
@hiwot2442
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የቂርቆስዬ ፍሬዎች እንኳን ደስ አላቹ ክብር ለመድሀኒያለም ... እልልልልልልል
@DanielGetachew-r7n
2 ай бұрын
ሰይፉሻ አንተ መልካም ሰው ነህ የምር በቀልድ ውስጥ ቁም ነገር ታደርጋለህ አምላክ ውለታህን በመልካም ይመልስ
@mimiselemon7131
2 ай бұрын
amen❤
@kidustekle5632
2 ай бұрын
ወንጌል ተሰበከ እየተራመደ በሰው አምሳል። እኛም ልብ ከሰጠን ሰማን እግዚአብሔር ይመስገን። እኛ ነን ህልም ውስጥ ያለን አንቺማ ነቅተሻል።
@lidya-lee
2 ай бұрын
እምነታቸው ደስ ሲል የነሱን ህይወት የቀየረ አምላክ ለኔም ልጅ ይስጠኝ❤❤❤
@senayetedema5238
2 ай бұрын
አሜን የማያልቀበት አመላክ ይስጥሽ
@kopreesa8674
2 ай бұрын
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው! የተባረከ ልጅ ይስጥሽ እህቴ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
2 ай бұрын
ጀግና ሴት❤❤❤ ጀግና ሚስት❤❤❤ ፈጣሪ ይባርክሽ ደስ ይላል❤❤❤
@Tube-fk5iq
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእንባ ጨርስኩት ድግል ማርያም በልጅ ትባርካችሁ❤❤❤❤
@zehrakornima6549
2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እህቴ እንኳን አላህ እረዳሽ !! አንቺን ሰበብ አድርጎ አላህ ስለማረው ደስ ብሎኛል ። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ
@HagereET7614
2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሰዎች ሁሉ ከዚች ልጅ አቤት ምን አይነት ፍቅር ነው አቤቱ አምላክ ሆይ የሚያፈቅር ልብን ፍጠርልኝ።
@akiyaseyfu9937
2 ай бұрын
እናት እና ልጃን ይዞ ያፈረ የለም ተመስገን ደስ ብሎኛል
@Aljazeerajazeera-s4u
2 ай бұрын
ማሽአላህ ተባረከላህ አላህ እረዥም እድሜ ይስጣችሁ ።በጣም ከባድ ህመም ነው ውሀ መጠጣት ሽንት መሽናት የሚናፋቅ ነገር ነው ።አባቴ አላህ የጀነት በር ይክፈትለት በጣም ከባድነበር ወንድሜ እረዥም እድሜ አላህ ይወፋቅህ።።።
@amachew
2 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ የሷ አይደለም?! ይችን ልጅ ማን ነው ያሳደጋት ? ምን አይነት ማህበረሰብ ውስጥ ነው ያደገችው? ምን አይነት ማይምራን ናቸው ያስተማሯት ? ነው የሚለው ጥያቄ ቢመለስ ለሁሉም ሰው አይነተኛ ትምህርት ነው።
@yeshimesle3065
2 ай бұрын
በጣም ደስ ስትል
@hewrottedrose5991
2 ай бұрын
ሰይፍዬ እንደሁልጊዜ ሁሌምመልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የልጆችህ አባት ያድርግህ ትዳርህን ይባርክል ❤❤❤❤
@RajanR-v6q
2 ай бұрын
የፍቅር ጥግ ነዉ ያሳየሽዉ ልባማ ሴት ነሽ የፍቅር ተምሳሊት❤❤❤
@linaenuofficial9919
2 ай бұрын
ሚስት ያገኘ በረከረት አገኘ ❤❤❤❤ ቆንጂዬ ሚስት ትክክለኛ የእግዚአብሔር ስጦታ ተባረኪ ❤❤ እንኳን ደስ ደሳላቹ እውነት እድለኛ ናቹ ተመስገን እልልልልል❤❤❤
@Mesta-e6d
2 ай бұрын
በሰማም ተምሰገን ❤❤❤❤❤❤ልደትዬ ሰራዋን በደል ተምልሰ ❤❤❤❤❤
@solomontesefaye6348
2 ай бұрын
ቢኒ የሰፈሬ ልጆች እንኳ ደስ አላቹ
@desstadessta
2 ай бұрын
ሰይፉ እግዚያብሄር ይስጥህ! ለሁሉም ደራሽ ነህ። ኢትዮጵያ የምታመሰግንህን ቀን እናፍቃለሁ። እናመሰግናለን ልንልህ ይገባል።
@AaBb-kr3bi
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ እንኳን ለዚህ አበቃህ እንዲህ ሆነህ በማየቴ ደስ ብሎኛል ባለቤትህም ልባም ሴትና እውነተኛ አፍቃሪ ናት እውነት የቤተክርስቲያን ልጅ ክብር ለእማምላክ ሰይፉ አንተንም እናመሰግንሀለን ተባረክ ❤❤❤❤❤
@tsehayshikur3868
2 ай бұрын
አክሱም ፅዮን ማርያም ሄጄ ስላንተ እፅልያለሁ የትግራይ ሰው ድንቅ ወንድም
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
2 ай бұрын
እንኳንም አላህ ረዳህ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ክፉ አይንካችሁ በጣም የምትደነቅ ሚስት አለህ ታድለሀል🎉
@ZorishMenjeta
2 ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር ባንቺ አየሁ ለዛውም በዛሬ ሴት እግዚአብሔር መጫርሻቹ ያሳምርላቹ ❤❤❤❤❤ያሁን ባለ ስልጣን በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ያፈርሳሉ ሃይለ ስላሴ በህንድ ሀገር ቤተክርስቲያን ሰሩ ይገርማል የበፊቶችማ ባለ ስልጣኖች በኦርቶዶክስነታቸው አይደራደሩም ነበር ያሁንም እይ ልክ ስልጣን ሲይዙ ሀይማኖት ይቀይራሉ
@kebebushabebe839
2 ай бұрын
አንድ አይነት አስተሳሰብ ያላቸው ፈሪሐ እግዚአብሔር በውጣቸው አለ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራቸው ሁሌሜ አመሰጋኝ ሁኑ ተባረኩ 🙏🙏🙏
@JahAdam
2 ай бұрын
ስለተደረገልን ሁሉ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር የፍጥረታት ጌታ ይክበር ይመስገን ይህች ድንቅ ሴት ለብዙ እህቶቻችን ትልቅ ምሳሌ ናት ወንድሜም እንኳን ለዚህ ደስታ አበቃህ፤ ሰይፉ ደግሞ እየሰራህ ያለኸው ስራ ቀላል እንዳይመስልህ ዘርህን ያለምልመው ዘላለምህን በቅድስና በመልካም ህይወት ያኑርህ በረከቶች ሁሉ ላንተ ይዝነቡልህ!
@fatima-w3c8s
2 ай бұрын
ሴትነት❤ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አብራችሁ ጃጁ❤
@እህተየገብርኤል
2 ай бұрын
ስይፉዬ እንደዚህ አይነት መልካም ትምህርትን እሚስጡ ስዎችን ስለምታመጣ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ
@selamzemedkun9050
2 ай бұрын
አቤት መባረክ እግዚአብሔር በጤና በሰላም ያኑራችሁ❤
@yekolotemaree23
2 ай бұрын
ከምር ግን ጤነኝነት ምን ያክል ውድ ነገር ነው። አናስተውልም እንጂ ብዙ ነገር አለን እኮ ስንያዝ ነው የምናውቀው።
@eldanayosef1591
2 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@MayeIove
2 ай бұрын
ልባም ሴት ማን ሊያገኛት ይችላን ዋጋዋ ከቀይ እቁ ይበልጣል በጣም ጎበዝ ነሽ ስለሁሉም ነገር የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤ የእኔ ወንድም እኳን ለዚህ አበቃህ
@bateldamte
2 ай бұрын
ምስጋና ነው ሌላ ምን ይባላል እግዛብሄር ይመስገን እሰይ እኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ ❤❤❤❤
@AyalkbetTefera
2 ай бұрын
ልባም ሴትን ማን ያገኛታል የታደልክ ነህ! እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስ አለሽ ወልዳችሁ ሳሙ
@BirhanuHaile-d5b
2 ай бұрын
እግዚአብሔርንየያዘ ቢፈተንም አይወድቅም እግዚአብሔር ይመስገን።እንኳን ደስ ያላችሁ
@WondosenAlamerew
2 ай бұрын
ሚስት ማለት እንዲህ ናት ካምላክ የምታስታቅ ምህረትን የምታሰጥ እስቲ እህቶች ትህትናን ከዚቺ መልካም ሴት ተማሩ
@ግእዝቲዮብ
2 ай бұрын
እሺ እናንተም ከእሱ ተማሩ እሱ መልካም ስለሆነ ታሞ እንኳን ስለ ድሃ እናቶች የሚጨነቅ ነበር እግዚአብሔር በሚስቱ አዳነዉ
@ethiopiakebede5931
2 ай бұрын
ስይፍሻ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ስው ነህ❤❤ እንኳንም እግዚአብሔር እረዳችሁ አብራችሁ አርጁ🙏🏾❤️
@SamraSam-oc3ku
2 ай бұрын
እመቤቴ በመንታ ልጆች ትጎብኛቹሁ ❤❤❤
@PeaceEmamaEthio
2 ай бұрын
እኛም ምስክሮች ነን የፈጣሪን ድንቅ ስራ አይተናልና እግዘብሔርን ይመስገን
@ከዚህምከዚያም-ኘ8ወ
2 ай бұрын
የተዋህዶ መልካም ወጣት ምሳሌ በረከታችሁ ይደርብን።
@MekdesMekdi-gx3fk
2 ай бұрын
የኔ ቆንጀ ተባረኪ በእጥፈ ድረብ በከተ ይገናኘሽ
@marthachane9777
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
@ቅይጥወጎች
2 ай бұрын
“የሚያኖር እግዚአብሔር ነው” !! ተምሳሌቶች🤍
@e-rb1lw
2 ай бұрын
ሰይፉ አንተ ጥሩ ሰዉ ነህ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰብህ ይስጥህ።ስራህ ሁሉ ከቃል በላይ ነዉ።አክባሪህ ነኝ።🙏🙏🙏🙏
@merkamoYemiftah
2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ድነህ ስላየሁኝ በጣም ደስብሎኛል እንኳንም አላህ አዳነህ ከንግዲም በጤና በምቾት እንድትኖሩ ምኞቴ ነው❤
@abebechjamila649
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት የተባለውን በተግባር ፈጸመች እልልልልልልልልልልልል🥰🥰🥰🥰🥰
@meskermgetachee
2 ай бұрын
እማምላክ እናቴ ምን ይሳናታል ፍቅር ይኖራል እንጂ አይገለፀም ማለት አንች እኮ ነሽ ሴት ልጅ ነሽ ፍቅር እንኳን ደስ አላችሁ ❤️ እማምላክ እናቴ በልጅ ትጎብና ቹ
@AmalAmal-kg1qb
2 ай бұрын
የአነጋገር ጸጋም ተሰጦታል ሌሎችን ለመርዳት ትሞክር ከትላልቅ ድርጅቶች ጋር ትስራ
@Abel377
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። ሀኒ እግዚአብሔር ጸጋውን ይጨምርልሽ።
@kelemwafederere2173
2 ай бұрын
❤❤❤ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤የኔ ሙሉ ሴት እኳን ደስ አለሽ አላችሁ።❤❤❤
@kasay67
2 ай бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን፡ለ እናንተ ደሞ እግዚኣብሔር ፍጻምያቹ ያሳምር❤🎉
@sussegemsmean7064
2 ай бұрын
አቤት መባረክ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ።
@friezerberhanu2751
2 ай бұрын
የእነዚህ ጥንዶች ህይወት በእውነት ስብከት ነው! 🙏
@kidankidankidankidan7031
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃቹ
@bekelegutema7875
2 ай бұрын
True loves. It's amazing. She did good job. Live is short, no body lives forever.
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
2 ай бұрын
አቤት መመርጥ ሀኒየ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidufonka4943
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውይ እመብርሀን ባማላጅነቷ እንኳን እረዳቻቹ በጣም ደስ የሚል የሚያስተምር ጥንካሬ እና ፅናት ነው የሚታይባቹ ከዚ በበለጠ በእድሜና በጤና በልጆች ጸጋ ይባርካቹ ለረዳችኋቸው ሰዎች ሁሉ እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈላቹ።
@erkeselamzeleke5217
2 ай бұрын
ተባረኪ አንቺ ጀግና ነሽ
@KasahunBalude
2 ай бұрын
በፍቅር ና ጥበብ የተሞላ አንደበት ያላቹ ቤተሰብ...እረጅም እድሜ ይስጣቹ
@MelatGebru-b5q
2 ай бұрын
አንች ድንቅ ሴት የሰፈሬ ልጅች ሲወዳቹሁ❤❤❤
@kflemariamabay8890
2 ай бұрын
ሴት ናት ። አንደበቷ ብቻ መድሀኒት ነዉ። እንዃንም ኩላሊቷ። ስለዚች ልጅ (እህት) ለመጻፍ ብዕር ቢነሳ ብዕሩ ለመጻፍ ይቸገራል ብራናዉ አሻፈረኝ ይላል ። እኔ ሰው መሆን በአንቺ አየሁ መለኮትን የተዋሃደው ን እ/ር በድንግል እንዳየን ።።።።።። ስጦታው ስለማይነገር እ/ር ይመስገን!!!!!!
@AsterMasfin
2 ай бұрын
amen amen amen
@tinsuuuuuuuu
2 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድማችን እንኳን ደስ አላችሁ
@Eildana
2 ай бұрын
እራሴን ባች ቦታ ሳይ ሀፂያተኛ ነኝ ማረባ ሰዉ ነኝ💔ምነኛ የታደልሽ የተመረጥሽ ሴት ብትሆኞ ነዉ ቃል በተግባር እመቤቴ በልጅ ትጎብኛችሁ❤🙏
@xssa6895
2 ай бұрын
እልልልልልል ክብር ድንግል ማርያም ልጅ ተመስገንልኝ እንኳን ደስ ያላችሁ ማርያምን እንዴት ደስ እንዳለኝ ልባም ሴት እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ ደግሞ🥰❤️🙏
@ashenafieshete4440
2 ай бұрын
አንዳንዱ ኩላሊት አውጥቶ ቢወስድ ደስ የሚለው እንዳለ አንዳንዶችም እንደዚህ የክፋትን ሚዛን በበጎነት የሚተኩ አሉ ተባረኩ!
@YelemsetKetama
2 ай бұрын
ሴት ሴት ስትሆን ይቺን ትመስላለች❤
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
2 ай бұрын
ልባምን ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል,,,,🤲🤲እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ስጦታ ❤❤❤ በጣም አስተዋይ ሴት ሀኒ🥰🥺
@geteworku9715
2 ай бұрын
እግዚአብኤር ይመስገን ተመስገን እንኳን ለዚህ አቃቹሁ❤❤❤❤
@rahelasmerinabelalifestyle5566
2 ай бұрын
እኔ እንጃ ለዚህች ሴት ምንም ቃላት አላገኝም አይመጥንሽም ምንም ቃላት አይገልጽሽም መተኪያ የለሽ . ትለያላቹሁ ፈጣሪ አምሳያቹሁን ያሳቅፋቹሁ በጎደለ ይሙላላቹሁ ሙሉ ምሕረት ይስጣቹሁ ❤
@SuseShebelaw
2 ай бұрын
Yene ehit endanchi derbaba set ayiche alakim egzaber yitebikachiw ❤❤❤❤❤
@Selam-uc1gr
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመገን🙏❤️❤️
@Eagle1503
2 ай бұрын
What a sacrifice anyways God is good ጌታ እግዛብሄር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ ተከናወኑ
@bekelegutema7875
2 ай бұрын
You are special. She is number one wife. God bless you!
@tyurffg-bu5zy
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እላለሁ ዘወትር ስከፋም ስደት ሳለሁ በዚህ ምድር …………… ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባት እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ተመስገን!
@hjgughkgkg1804
2 ай бұрын
ለሚወዱት ከዚህም በላይ ይሰጣል ግን ጀግና ሴት ነሽ💕💕
@bizuneshkifle2490
2 ай бұрын
ቢኒ ሀኒ ለዚህ ያበቃችሁ አማኑኤል ክብር እና ምስጋና ይግባው፡፡ሰይፍዬ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለባለቤትህ ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ ይሄን የመሰለ መልካም ሥራ እንድትሰራ የፈቀደልህ አማኑኤል ክብር እና ምስጋና ይግባው ይሄን በጐ ሥራ ለመስራት በገንዘብ በፀሎት የረዳችሁትን ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ፡፡ ወንድሜ ቢኒ እንዳለው ጤና እያለን ፈጣሪያችንን አናመሰግነውም ስንያዝ ብቻ ነው እያንዳንዱ የሰውነታችንን ጤንነት የምናውቀው፡፡ ሀንዬ ቢንዬ ቅዱስ ቃሉን ስላወቃችሁ ነው በችግርም በደስታ በፍቅር አብሮ መኖር እንደሚቻል የገባችሁ አሁንም የፍቅር አምላክ አማኑኤል እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ፡፡
@መቅደስየፋኖዎችእሕት
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ሰይፉ ጥሩ ስራ ሰለሰራህ እመቤቴ ትጠብቅህ
@samprincess378
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤
@ayenewseleshi494
2 ай бұрын
"ፍቅር እስከመቃብር " ማለት ይህ ነው! በሚቀጥለው ደግሞ ልጆቻችሁን ወልዳችሁ ይዛችሁ እንደምትመጡ ተስፋ አደርጋለሁ።
@Tigi-nn9io
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ማንሳት ያውቅበታል በእርሱ መታመን ብቻ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ሰይፍሻ ያንተም ሚና ትልቅ ነው እና ተባረክ ።
1:01:43
6 ቀን ኪዳነምህረት ተጠምቄ መራመድ ችያለሁ… እግዚአብሔር ይችላል ብዬ ከአሜሪካ መጣሁ … የዘ ዊኬንድ ቤተሰብ ባለውለታዬ ናቸው አርቲስትአሳዬ ዘገዬ ክፍል1
Seifu ON EBS
Рет қаралды 253 М.
17:23
መንግስት ያገታቸው ባለሃብት፣ የሰራዊቱ ድርጊትና የድሮን ድብደባው፣ ታዬ ደንደዓ ያልተፈቱበት ምክንያት፣ የባለስልጣናት ጫት ንግድ፣ የአየር ክልሉ ተዘጋ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 8 М.
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 93 МЛН
00:15
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
Денис Кукояка
Рет қаралды 6 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 24 МЛН
00:33
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 77 МЛН
18:00
ገሬ እሙን ኣብ ቀረፃ ጉድ ሰሪሑና - ተዋሳኣይ ሓድጉ ያይኑ
ON TIME MEDIA
Рет қаралды 754
21:56
"አንገቴን እዳረዱኝ ለቀናቶች አልነቃሁም ነበር ...አሁን ጥሩ ጤንነት ላይ እገኛለሁ አመሰግናለሁ"//አዲስ ምዕራፍ/ /እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 118 М.
1:34:52
ባንተ መንገድ ሙሉ ፊልም | Bante Menged | Full Length Ethiopian Film 2024 Hamus Media
Hamus Media
Рет қаралды 100 М.
24:03
ጋሽ መሀሙድ የምስጋና ኘሮግራም ላይ ህዝቡን ያስለቀሰ መዝሙር ዘመረ Mahmoud Ahmed - የትዝታው ንጉስ የምስጋና ቀን 1
Mehamud Ahmed ( መሃሙድ አህመድ )
Рет қаралды 34 М.
44:08
ስለተቃጠለው የባህርዳሩ ምሽት መዝናኛ.. እንጀራ ሆኖብኝ እንጂ ዘማሪ ብሆን ደስ ይለኛል..ከባለቤቴ በፊት ሞቴን ያድርገው..ተወዳጅዋ አምሳል ምትኬSeifuEBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 181 М.
1:16:19
እነ ማርታን ለማግኘት በቴሌግራም እና whatsapp በዚህ ቁጥር ይደውሉ 0932502010
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 563 М.
26:51
‘’ሚስቴን እሷ ሳታውቅ ፈትኛት ነው ያገባኋት... በህንድ ጥሎሽ የምትጥለው ሴቷ ናት'' ህንዳዊው ኢንቨስተር ወጣት//20-30//
ebstv worldwide
Рет қаралды 151 М.
1:20:13
ከቤተክርስቲያን እየተመለስኩ ቤቴ መቃጠሉን ሰማሁ በህይወት መኖር አልነበረብኝም! #tizazuyod#gizachewashagrie#challenge#sucess
Maraki Weg
Рет қаралды 191 М.
13:45
Ethiopia-ሰበር| መረራ ጃዋርን ጉድ ሰሩት! |ጃዋር ዐቢይን ተማፀነ |Jawar Mohamod | Jal Mero | Jal Segn | Merera Gudina
ethio best
Рет қаралды 14 М.
32:28
የበግ ላት በእርድ አብሲት በቅቅል ሀሞት በገንፎ የበግ ቆ .. ተጠብሶ የሚያስበላቸው ለሰው መናገር የማይፈልጉት ሚስጥር ምን ይሆን | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 666 М.
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 93 МЛН