አፈቅርሻለው በሚል ግለሰብ በደረሰባት አደጋ የሁለቱንም አይኗቾን ብርሀን ያጣችው ወጣት | Seifu on ebs

  Рет қаралды 771,447

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

7 жыл бұрын

የአስራ አንደኛ ክፍል ተማሪ ሆና የቀረበላትን የፍቅር ጥያቄ ባለመቀበሏ በአፍቃሪዋ የደረሰባት አደጋ የሁለቱንም አይኗቾን ብርሀን ያጣችው የጥንካሬ ምሳሌ የሆነችው ወጣት
በአፍቃሪዋ የአይን ብርሀኗን ያጣችው ወጣት ሄርሜላ ከሰይፉ ፋንታሁን ያደረገችው ቆይታ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 940
@yenayena8676
@yenayena8676 7 жыл бұрын
የኔ እናት ጌታ አይንሽን ያብራ
@mukerembedru2525
@mukerembedru2525 4 жыл бұрын
የኔ እናት አሏህ አይንሽን ይግለጥልሽ
@romadimered3771
@romadimered3771 4 жыл бұрын
አሜን
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 4 жыл бұрын
gata Eyasuse Kanchi Gre Nawe
@user-yn9td3jb4p
@user-yn9td3jb4p 7 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ሀጥያቴ እንደበደሌ ሳይሆን እንዳተው ቸርነት ሙሉ አካል ስለሰጠህኝ አመስግንሀለሁ እስኪ በእግዚአብሔር ሙሉ አካል ያለነ እግዚአብሔርን እናመስግነው በተለይ አይንን ድንግል ሆይ አንች ጠብቂን
@elsadamte3494
@elsadamte3494 7 жыл бұрын
አባቴ እወድህ አለሁ ስደተኛዋ ልጅህ
@ethiopia8106
@ethiopia8106 7 жыл бұрын
ኣሜን
@user-cb7ce9gt6p
@user-cb7ce9gt6p 7 жыл бұрын
አባቴ እወድህ አለሁ ስደተኛዋ ልጅህ አሜንንንንንንንን ማርርር
@mairykarkbosh401
@mairykarkbosh401 7 жыл бұрын
Amen
@user-hj4ee2tb6x
@user-hj4ee2tb6x 7 жыл бұрын
አባቴ እወድህ አለሁ ስደተኛዋ ልጅህ አሜን አሜን አሜን
@abdutz9862
@abdutz9862 4 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት አንጀቴን በላሺው አላህ አፊያሺን ይመልስልሽ
@user-hr7gl9wq9d
@user-hr7gl9wq9d 7 жыл бұрын
ምንም የማይሳነው አምላክ ፈጣሪ ብርሀንሽን ይስጥሽ
@TripleMafia619
@TripleMafia619 4 жыл бұрын
አሚን
@monamano9679
@monamano9679 4 жыл бұрын
አብሳሪው መላክ ቅዱስ ገብርኤል ይማርሽ ማማየ
@user-gf4ck2jm6z
@user-gf4ck2jm6z 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር. ቀሪ.ዘመንሽን.በብርሀን.ይሙላልሽ
@hadgubariagaber
@hadgubariagaber 6 жыл бұрын
አተ.ታውቃለህ.አምላኬ አተ.ታውቃለህ.አምላኬ
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 4 жыл бұрын
Egzbhere. Tarke. Kyare nwe. Ayzshie.
@user-wq5xu1zh8z
@user-wq5xu1zh8z 4 жыл бұрын
አሜን 🙏
@cgcgj6403
@cgcgj6403 4 жыл бұрын
አሚን
@yrddijk8936
@yrddijk8936 4 жыл бұрын
አሜን
@hanahana4519
@hanahana4519 3 жыл бұрын
በኢየሱሰም በርጥሚዮስ አይንን የመለስት እግዚኣብሔር ያችንም ይመለስ ብእግዚኣብሔር ተስፋ አይቆርጥም📖🙇🇪🇹😘👈
@wubeshetyilma4109
@wubeshetyilma4109 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም በራስ መተማመን+ ጠንካራ መንፈስ አቦ ጀግና ነሽ 🙏👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-gk6vv8vt4s
@user-gk6vv8vt4s 7 жыл бұрын
የብርሀን እናት ድንግል ማርያም አይንሽን ታብራልሽ።ውድድድድድድድድድድድ የኔ አሳዛኝ።
@nevergiveupnevergiveup2461
@nevergiveupnevergiveup2461 7 жыл бұрын
uffffff የኔ እነት እንዴት ታሳዝነለች አይ ወንድ እንድያው የስራቹሁን ይስጣቹህ በጣም ጎበዝነሽ ጌታ ይሰብሽውን ይሳካልሽ
@user-zv3jn6wn3v
@user-zv3jn6wn3v 4 жыл бұрын
የኔ እናት ከአይነ ስውራን ልበ ስውራን ይበልጣልና ልብሽ በብርሀን የተሞላ ይሁን የኔ እናት የብርሀን አምላክ ይጎብኝሽ ጥንካሬሽ ግን የሁሉም ሀይል ይሆናል እህቴ አይዞሽ!!!
@hawaendris1820
@hawaendris1820 4 жыл бұрын
አላህ አይንሽን ያብራልሽ እህት የእውነት ውስጤን ነካሽው
@kalabtsegaye2232
@kalabtsegaye2232 4 жыл бұрын
ሰይፉ በህክምናው ዘርፍ ሊረዳት የሚችል ነገሮችን ብታመቻችላት ላንተም መልካም ነገር ነው። እግዚአብሔር ይርዳት
@melakutefera5623
@melakutefera5623 4 жыл бұрын
ያሹፍባት እነጂ ! "ህልም ታያለሽ ? " በግ !!!
@seadamohammedseid6403
@seadamohammedseid6403 4 жыл бұрын
የኔ እህት አደብሺ እንኳን አሲድ ውሃም አያስደፋም ነበር አላህ ሆይ በሴት ልጅ ላይ እጃቸውን የሚሰነዝሩ ወንዶች አደብ፣ስጣቸው አሊያም ቀድመህ አጥፋቸው
@helenhelen5262
@helenhelen5262 7 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እንደ ቀን ወላዲተ አማላክ ታብራልሻለች ተስፈ አትቁጨ እሺ እሺ
@mihertebirhanumihertebirha7496
@mihertebirhanumihertebirha7496 6 жыл бұрын
Helen Helen እስቲ ወላዲት አምለሐክ መፅሐፍ። ቁደስ ለዬ የቱ ጋር ነው ማርያም አይን ያበራቸው ልታበራ አትችለመረ ካለ እሰቲ ጥቅሱን ስጪኝ
@selamtesefaye4627
@selamtesefaye4627 5 жыл бұрын
Amen Amen Enata Maryam kezi belay tadergalech Men yesantal
@lobabalobaba1148
@lobabalobaba1148 5 жыл бұрын
ሰፉ"ጆሲን'አቂሪቢሊን"ለሀገር"ፊቅር:ያለውንው"
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 4 жыл бұрын
@@mihertebirhanumihertebirha7496 በትክክል ነሽ ምን ታረጊዋለሽ ችግር ነው
@etyealemi2219
@etyealemi2219 4 жыл бұрын
የሚያበራ እየሱስ ብቻ ነው።
@alemhailay2423
@alemhailay2423 7 жыл бұрын
የኔ እህቴ ጎበዝ ነሽ ብጣም አድኒቂሻለሁ። ሙሉ አካል የተስጠቸው ስዎችን እንኳ የስው እጅ እያዩ የሚውሉ ብዙ አሉ። ከዛች ልጅ ብዙ ልንማር ይከባል ከራስይ ጀምሩ ጠንካራ ልንሆን ይገባል።ሊላ ቅር የለኝ ነገር ግን ወንድች በአንድነት ማይትሽ ነው ። በርግጥ እኔ ሴት ነኝ ግን ሁሉ ወንድች አንድ አይነት ናቸዉ ለማለት ይከብዳል። እና ለአንቺ ለሚሆንሽ ወንድ አግብተሽ ብትወልዲ መልካም ነው እህቴ ። ።በተረፈ እግዚአብሔር ከእንቺ ጋ ይሁን
@mohamedsalman8588
@mohamedsalman8588 4 жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ብራሀን ያድርግልሸ አይንሸን ልብሸን ንፁሁ አድርገሸ ፀልዩ ለሱ ሚሣነው ነገር የለም ይከፍትልሻል ምን አለበት እረዘም ያለ ቃሚሰ ለብሰሸ ብትሄጅ
@solilove9353
@solilove9353 4 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል አይንሽን ያብራልሽ የኔ እናት አይንሽ ይበራል ታያለሽም እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ድንግል ማርያም በምልጃዋ አይንሽ ይበራ ዘንድ የልዑል እግዚአብሔር መልካም ፈቃዱ ይሁን!!
@zainebali2639
@zainebali2639 7 жыл бұрын
ወንዶች ፈጣሪ ልቦና።ይስጣችሁ የራስህ አይን እንድጠፋ ህይወትህ እንድበላሽ የማትፈልግ ሁሉ የስው ህይወት ታበላሽለህ ነገ ግን ሁላችንም ይችን አለም ቻው ማለታችን አይቀሬ ነው ያን ጊዜ-----'''
@seheyeefraw5797
@seheyeefraw5797 7 жыл бұрын
bewnet betam yaskali miskin gn lemin
@SA-op6qx
@SA-op6qx 7 жыл бұрын
Sehey eefraw አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ለበጎነው ተስፋ መቁረጥ የለብሽም እግዚአብሔር ዬሜሳነው የለም
@nursefamohamad7512
@nursefamohamad7512 4 жыл бұрын
Zaineb
@ajl2232
@ajl2232 3 жыл бұрын
True
@eliyasabdurahman7540
@eliyasabdurahman7540 Жыл бұрын
ሁሉንም ወንድ በአንድ ማየት ስህተት ነው ጥሩ ወንዶች አሉ
@workeabu639
@workeabu639 7 жыл бұрын
በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ♣ አላማዋ ዋው she is brave women.እግዚአብሔር ይርዳሽ በነገሮች ሁሉ።
@amaamm6604
@amaamm6604 4 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ እህቴ
@aazz2412
@aazz2412 4 жыл бұрын
አላህ ብርሀንሽን ይክፈትልሽ
@ihaveadream7056
@ihaveadream7056 4 жыл бұрын
Omg ሄርሜላየ የኔ ቆንጆ አላህ ምህረቱን ያውርድልሽ ሚሳነው ነገር የለም በጣም አዝኛለሁ ቆንጅየና ጠንካራ ሴት ነሽ
@user-li1bc1nz3f
@user-li1bc1nz3f 4 жыл бұрын
አላህ።ምን.አይሳነውም።አላህ.ይክፍትልሽሽ።አይንብርሀንሽንንን።ትክክልነሽ።ሰው.ማመንን.ቀብሮነው።ያርብብ።እኔማ.ሰው.የሚባል።.እዳላምንን።የውስጥ.ጥንካሪ.ይስጥኝ።በውስጤ።ያርብላለሚንን።አላህ.ብቻ።ውይደደኝ።መጨረሻው የንም.ያሳምርልኝ።ያርብብብብ።ያርህህህህማንንን።
@makdaswolloyiwasmith1879
@makdaswolloyiwasmith1879 4 жыл бұрын
በእምነት ጸልይ ጌታ እየሱስ ይችላል..
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
አባት የሠዉ ልጅ ጭካኔ የኔ ማር እመብርሀን ብርሀን ትሁንሽ የኔ እህት
@mibrakkahsay898
@mibrakkahsay898 6 жыл бұрын
ያልደረሰበት ብዙ ይላል እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@berislsl2119
@berislsl2119 4 жыл бұрын
እመብርሃን አይኖችሽታብራልሽ የኔ ውድ እህት ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ።
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
የኔ እህት አላህ አይንሽን ይግለጥለሽ ያረብ ማር እህህ አይ ሰው
@user-cl2vf6uf6i
@user-cl2vf6uf6i 7 жыл бұрын
እህት አላህ ምንም የሚሳነው ነገር የለም እሱ በእዝነቱ በምህረቱ አይንሺን ብርሀን ያድርግልሺ ከንድህ አይነቱ ድንገተኛ ነገር አላህ ይጠብቀን አሚንን
@dubaidubai5156
@dubaidubai5156 4 жыл бұрын
አሚንንንን
@user-zi8hz9fs5o
@user-zi8hz9fs5o 4 жыл бұрын
ጎበዝ ሴት እግዚአብሔር ቀሪ እድሜሽን ይባርክልሽ
@ghionentertainment4482
@ghionentertainment4482 5 жыл бұрын
አይኑዋን ያጠፋው ልጅ እድሜ ልኩን ከሚፀፀት አንድ አይኑን ቢንስ ቢሰጣት ጨለማ የተደፋበትን አይንን ወደ ብርሃን መቀየር ይችል ነበር። sad to say this
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 4 жыл бұрын
Ayenuni yafesawe damo labasha wandi
@hafidahufuz7908
@hafidahufuz7908 4 жыл бұрын
You right
@abyssiniyacookingabyssiniy1404
@abyssiniyacookingabyssiniy1404 4 жыл бұрын
Endezi aynet sewoch aytetetum seytan nachew
@astergizat7652
@astergizat7652 4 жыл бұрын
እግዛአቤሐር ይክፈትልሽ ማማየ
@stealameakonnen7796
@stealameakonnen7796 4 жыл бұрын
ይመስለኛል አንድ አይን መስጠት አይቻልም ግድ ሁለቱም መሆን አለበት ነርቨ ሲስተሙ ስለሚያያዝ
@user-sh6ml7ex5k
@user-sh6ml7ex5k 4 жыл бұрын
#ውዴ እግዚአብሔር #ይባርክሽ❤❤❤ #ሙሉ አካል ይዞ ስንት #ጅላጅል አለን!!!! #ወላዲተ አምላክ #ዘውትር ብራሃንን ታብዛልሽ❤ #በእውነት አሳዘንሽኝ ውዴ #አይ አፍቃሪ አይጣል #ነውና እግዚአብሔር #ልቦና ይስጠን😢
@madinahfaris9013
@madinahfaris9013 7 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ ያግዝሽ ሰፍሻ መልካም ሰው እንወድሀለን
@godsfavor4720
@godsfavor4720 2 жыл бұрын
Very strong woman. May God restore your eyesight by his mighty healing power amd spirit.
@ewketbeyenbeyen2016
@ewketbeyenbeyen2016 7 жыл бұрын
ውይ ውይ ወንዶች ግፋችው ማለቂያ የለውም እህቴ አይዞሽ ጌታ ካንቺጋ ይውን እኔም ወንድ አላምንም አማይ ከፍ ምድር ዝቅ ብትል ወንድ ማመን ቀብሮ ነው እኔ እንዳቺ ባልጎዳም የልብ ስብራት የእሊና ቁስል ጥሎብኝ አልፋል አይዞሽ እህቴ
@gnvegf688
@gnvegf688 7 жыл бұрын
Hena Beyen አይዞሽ አች ብቻ ጥሩ ሁነሽ ተገኘ የስራውን አያጣውም
@zemzemadise6633
@zemzemadise6633 6 жыл бұрын
Hena Beyen። ምንድን አርጓት ነው
@rase5547
@rase5547 6 жыл бұрын
ewket beyen የሮም Beyen በእውነት ልክ ነሽ
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 4 жыл бұрын
Emberhn taberslshi
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 4 жыл бұрын
99% satochi bakeshi andi nane
@tayachewayalew8723
@tayachewayalew8723 5 жыл бұрын
My dear sister Hermella, I appreciate your strength God be with you. I hope you will be changed and developed to the best of your capacity and best wishes
@user-kn4fq7rk1x
@user-kn4fq7rk1x 4 жыл бұрын
የኔ ማር ፈጣሪ ጨምሮ ብርታቱን ይስጥሽ
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 4 жыл бұрын
My dear sister . I love how strong you are wow. have faith on Almighty God. Egzihanher yemisanew helemna. You are so strong to even continue with your education and living your life. I learned big lesson from you and I am sure you have made many people strong. I must say you look so beautiful and smart. God bless you my darling
@sistefera6987
@sistefera6987 Жыл бұрын
ሁሉም ሐይል ዘላለማዊ እይታ ደስታ ሐዘን ዋጋው የሚሰፈረው በእግዚአብሔር ነው በርች ጀግናችን የአስተሳሰብ ብርሐን ኡጅግ ከሁሉም ይበልጣል
@ommm5413
@ommm5413 4 жыл бұрын
አይዞሽ እሙየ አላህ ይድርሥልሽ አይ ወንዶች እንዳው አላህ ሂድያ ይሥጣችሁ
@raniaattieh9048
@raniaattieh9048 4 жыл бұрын
የእኔ እናት ፈጣሪ አይንሽን ያብራው
@nateynatey6741
@nateynatey6741 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር የሚሳነው የለም አምናለሁኝ የፈለግሽውን አይነሳሽም አይዞሽ ብርሃን ላጡት ሳይሆን ማየት ለምንችለው ትልቅ ትምህርት ነው በርችልን የኔ ቆንጆ
@21istehiwet
@21istehiwet 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር አምላክ ብርሃኑን ያልብስሽ እውነትም ጠንካራ ሴት ነሽ እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንሽ
@wubalemlegess5526
@wubalemlegess5526 7 жыл бұрын
ሄርሜላ ግነወ በውነት በጣም ጠካራ ነሽ ግን እስኪ ወደ ፀበል ለመሄድ ሞክሪ አይንሽ ይበራል እ/ር ታላቅ ነወወ ምን ያቅተዋል
@user-ur1nx8ve7j
@user-ur1nx8ve7j 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
@POWE4755
@POWE4755 4 жыл бұрын
ትክክለኛ ኦርቶዶክስ አይደለችም እቺ ፀበል ብትሄድ በእርግጠኝነት ትድናለች
@jonkan8948
@jonkan8948 4 жыл бұрын
ፃድቃኒዬማሪያም ብሪአንታድሪግልሽአያድሪስነው እዝጎ ማሪንክርስቶስከደዝህ አይነት ጨካኝ ወድ ሰውረኝ እዴት ባይ ነሽ ይመጣል የሚወደውንሰው እዴት እንደዚህ ያደሪጋል
@nafetaaman1355
@nafetaaman1355 7 жыл бұрын
በጣም ጠካረ ነሽ እግዛብህር ያበርታሽ
@nemaali5303
@nemaali5303 7 жыл бұрын
እወድሻለሁ ብሎ አይኔን ያጠፋ ሰው ይሆ ውዴታ አይደለም የራሱ ሊያደርጋት ባይችል መልካም ነገር ሊመኝላት ይገባ ነበር ምን አይነት ጭካኔ ነው አላህ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ
@ngstiaregaweyamaryamljinge9095
@ngstiaregaweyamaryamljinge9095 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አይና ልቦናሽን ያብራልሽ የኔ ማር ድንግል ከፌትሽ ትምራሽ አሜን ቅዱስ ሚካኤል ሀሳብ ልቦናሽን ይፈፅምልሽ አሜን
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 7 жыл бұрын
አይዛሽ እህት አላህ ይጠብቅህ አይዞሽ
@user-qh1lc6fu8x
@user-qh1lc6fu8x 7 жыл бұрын
ከእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና አይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ ያመነ የተጠመቀ ይድናል እመኝ ትድኛለሽ
@dagmawitabenezer607
@dagmawitabenezer607 5 жыл бұрын
እግዛቤር ታምራት ይሰራል ሙሉ እምነትሽን በሱ ላይ አድርጊ እንካን የጠፋ አይን ቀርቶ የሞተ የሚያሰነሳ አምላክ አለንና። ተስፋ የሚያሰቆርጥ ምንም የለም እዳየውሽ አቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ጎበዝ በርቺ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን ።
@user-oz8jw3vr8q
@user-oz8jw3vr8q 4 жыл бұрын
የኔ እናት ቀሪ ዘመነሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልኝ አግበተሽ ለመወለድ ያብቃሽ ያብቃን እማ
@user-bm9bh3ef4y
@user-bm9bh3ef4y 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስልሽ የኔ እናት
@user-wq5xu1zh8z
@user-wq5xu1zh8z 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ እንደ ድሮሽ ይመልስልሽ 🙏🙏🙏የኔ ቆንጆ ከ የአይን ብርሃን የልብ ብርሃን ይበልጣል የኔ እናት 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@danielworku3962
@danielworku3962 4 жыл бұрын
ይህ ሁሉ የሆነው በአገራችን የሴቶች ድርጅት ነኝ ባዩና በየፖለቲካው የተሳሳተ አሰተምሮ ውጤት እደሆነ ወንድን ከሴት ጋር የሚያፋቅር በትዳር በመፋቀር ሴቶች ወንድን ሲያዩ በትትና አናግረው በዘዴ መሸኘት የሚችሉትን የሴት መላ የሚለውን የሚደመሰሰና ፀባዪ ነጭናጫ አትካኝ አጠይቀኝ እዲሉ የመነጣጠል ሰራ እደተሰራብን ተግ ብላችሁ አሰቡት ተገዘቡት-ሴት ሰትፈጠር የተባረከች ናት እደውበታቸው ፈገግታቸውም በዛው ቢቀጥል ደስ ይላል!ነገር ግን የዘመኑ የተረገመ የሴት ግብረ ሴሰዶም ወደአገራቺን ገብቶ የትንሽ ማነሰስ በጣም እያነሱ እየተወገዙ እየተገለሉ ሰለሄዱ አሰዋል የሴቶቻቺን ፀባይ ለወንድ የፍቅር ጥያቄ ሰድብን የተቀላቀለ ሰለሚሆን ነው እሰዋም የዚህ አይነት ወንዶችን ትቶ ሴቶችን ዘር እዳይተካካ ወንድን አግብቶ ልጅዋን እዳትወልድ ዘር እዳይተካ የሚያደርግ የውጭ የፈረጆች አሰተምሮ በትምህርት ቤትም በቀጥታ ባያሰተምሩም ሴት ብቻዋን ያለወንድ መኖር ትቺላለች በሚል ለልጆች በአሰተምሮ ይቀርባል በአንዳንድ የተመረዙ ትልቅ ሴቶቻችን ሰለዚህ የዝች አይነት ልጅም በዛ የተጠመደች ሰለነበረች ወንድየው ለፍቅር ጠይቋት ኑሯል ማለት ነው ከዛ እደጅብ መሰሎ ታይቷታል ሰድባዋለች የመጠየቅም መብት የለህም ልጋጋም ጉረኛ !የመሳሰሉትን በዚህ ሴትን ብቻ በሚወዱ ሴች ፀባይ የተለመደ ነው እና ይህን የምራባዊ ግብረሰዶማዊ ለሴትም ለወንድም በኛ ኢትዮጵያዊነታችን የተጠላ ነው ዘር እደማይተካ እያወቃችሁ !ከፈጣሪ ጋር የሚያጣላን መሆኑን እያወቃችሁ!ለምነው አንድ አምሳያ ፆታ ብቻ በተሳሳተ አሰተምሮ ተመርታችሁ የምትሳሳቱና ፀባያችሁም ከፈጣሪም ከሰውም ጋር አይጣጣም ይሆንና በእግዚአብሔር አካል አምሳል የተፈጠረውን ወንድ የምትጠሉ ሴቶች ሰተት ነው!የተረገሙ የሴቶች ድርጅት ለመብትሽ ታገይ እያሉ ሂወትሸን ቆንጅየወችን ልጆችን ወልደሸ ከባልሸ ጋር እዳትኖሪ ዘር እዲቀነሰ መዋለድ እዳይቀጥል የሚያደርጉ ሰለሆኑ ሴቶቻችን አጥብቃችሁ አጢኑበት እሰቡበት ልክ ህዋሃት ብሔርብሄሩን ለመብትህ ታገል ብሎ ሲከፋፍለው በአንድ ኢትዮጵያዊነት ተላብሶ የኖረውን እዲጠራጠር አድርጉ ባዶነት እዲሰማው እዳደረገው ሁሉ አሁንም ለሴቶቻችን በተሳሳተ አሰተምሮ የሚያሰተምሩ ግብረሴተወዳዶች ወንድ ሲያናግራቸው ከወንድ ጋር የመጣላት የመደባደብ የእራሰ ሀካልንም እሰከማጣት የሚያሰደርሰው ግጭቶች የመነጩት ከነዚህ በሴትነትሸ ኮርተሸ ከወንድ ጋር ተፋለሚ ሴት ሁነሸ ልጅና ቤት አትሰሪ እያሉ የሚሰብኩ ናቸው ያበላሿቸው።ሰለዚህ ውድ የኢትዮጵያ ሴት እህቶቻችን ወንድን መውደድ ለሚጠይቃችሁ ወንድ ፀባዩ ነጭናጫ ቢሆንምኮ ለዛውን ደቂቃ ጥያቄ እሱን የሚያሰደሰቱ ቃላቶች መልሳችሁለት ሂዱ ለምሳሌ የፍቅር ጥያቄህን ሰምቻለሁ ሰለወደድከኝ አመሰግናለሁ ግን አሁን አሰቤበት ተዘጋጅጀበት ሰላልሆነ አሰብበታለሁ ብለው የሚሄዱ ብዙ ሴቶች ያጋጥሙናል ከዛ እኛ ወንዶች ለዛውን ደቂቃ ጥሩ ምላሸ ሰላገኘነ እንረጋጋና ሰላም ዋይ እደሪ ብለን እንለያይና ከዛ በሌላ ቀን እሷ ለአይናችን ትሰወርና እንረሳታለን ከዛ አይናችን ከሌላይቱ ማር ነገር ደሞ ይወድቅና ይችኛይቱ የተመቸኋት ይሆንና ኦኬ ሲያዩህ የምመኘው የምፈልገው ወንድ አይነት ትመሰለኛለህ ሁሉንም አብረን ካፌ እያልነ እንጠናና ትለናለች ከዛ ከሰዋ ጋር አዲስ ሂወት ይመሰረትና በሌላ ቀን ያችን ባለፈው ያናገርኳትን ልጅ እረሳታለሁ እሰዋም ያለፍላጉትዋ ሰለነበር በዘዴ ነው በፀባይ አናግራኝ የሸኘችኝ ማለት ነው እና በዚህ አይነት ሰሩበት እኔም የኔ የትምርት ጓደኛም በዚህ አይነት ነው የሴት ፍቅረኞቻችን አግተን ዛሬ ልጅን ወልደን ቤታችን ይዘናል።ለሴቶቻችን የምሰጠው ምክር የሴቶችን የፖለቲከኞችን ለመብትሸ ታገይ እያሉ የሚያሰተምሩት ወንድ ጠልን አሰተምሮ የሚያጣላ የሚያለያይ ሰለሆነ በነሱ አትመሩ እግዚአብሔር አሰታውሳችሁ አንዳንድ ወንድ በተፈጥሮው ለደቂቃም ለሰከንድ መኮረር ፀባዩ ቁጣ ማጣጣል መናቅ የተላበሰ ነው ይህን ወንድ ለግዜው ከፍራሃት የመነጨ ሰለሆነ ዘላቂ አደለም ታዲያ ይህ አይነት ወንድ በሚያናግራችሁ ግዜ ለምን አታናግሪኝም!?ከማን ትበልጫለሸ አንቺ?!የሚሉትን ቃላት ይጠቀማል-በዚህ ግዜ እደምትናደዱ ይገባኛል ነገር ግን የምትሉት :አሰብበታለሁ ለጥየቃው አመሰግናለሁ ሰትሉት በጣም ያ በጉራ ተወጥሮ የመጣውን መለሸው እሱም ዋው!እሺ አሰኘኋትኮ ብሎ ይሰማዋል ይህ ማለት ግን እሱ የደቂቃ የመወጠርና የአጥቂነት ሰሜት ሰላለው ነውጅ እደዛ የሆነው ከ3ቀን በኋላ ይረሳዋል ሲሆን በዛውን ቀን ሚሺት ከወንድ ጓደኛው ጋር ወክ ሲያደርጉ ወይም ካፌ ተቀምጠው ሌላ አንችን የሚያሰረሳ ታጋጥማቸዋለች በቃ አመናችሁም አላመናችሁ ይህ ነገር ሰርቷል እየሰራም ነው።ሰለዚህ ውድ ሴት እህቶቼ በተሳሳተ አሰተምሮ አሰቀድማችሁ ወንድን እድትጠሉ የሚያደርጉ መፋቀርን መጋባትን በራባትን የሚጠሉ የሴቶች አሰተምሮ ሙሉለሙሉ አትቀበሉት !በራሳችሁ አሰተሳሰብ እውቀት ተመሩ :የወንድ የፍቅር ጥየቃ ሲቀርብ ተሎ ብላችሁ መሳደብ በጥፊ መጠርቀም እነዚህ ፀባዮች ከነዛ ሴት በራሰሸ ኩሪ እራሸን አሰከብሪ ሴት ያለወንድ መኖር ትችላለች እያሉ ለሰይጣን መፈሰ አሳልፈው የሚጋብዙት ሰለሆነ አትቀበሉት-እንበልና የነሱ አሰተምሮ ሴት ያለወንድ መኖር ትችላለች ሲሉና እራሰዋን አሰከብራ መኖር ትችላለች ሲሉ በነሱ ላይ እደሚሰራባቸው አትገነዘቡትም ለምሳሌ:አንች ከወንድ ተነጥለሸ ብቻሸን አሰከብረሸ መኖር ትቺያለሸ ብላ ሰትመክራት ለሰዋ ያዘነች ይመሰላል አባባሉ -ነገር ግን ምን እያለቻት ነው አንች ያለዘር እድጠፊ እየገደልኳት ነው ማለት ነው!1ኛ ብቻዋን እድትኖር ፈረደችባት 2ኛ እደወለደቻት እናትዋ ወንድ አግብታ ወዳ አለምዋን እዳታይ ወልዳ እዳሰም አምሳያዋን እዳተካ እየነቀለቻት ነው!3ኛ ሙሉ የሔዋንን የሴትነትዋን ፀባይ በሴትነትዋ እዳታምን አደረገቻት ማለት ነው።ከዛ ምታዝን መሰላ ማሻሸት ትቀጥላለች በዚህ መልኩ ዘርዋ ከምድር ገፅ እዳይታይ ያደርጓታል ማለት ነው።እና ሰላበዛሁባችሁ ይቅርታ እየጠየኩ የዘመኑን ግብረሴዶማዊን ተዋጉ አትቀበሉ ለመብትሸ ታገይ የሚሉትን ለዚህ ብቻ ሰለሚጠቀሙበት ሰለሚያሳሰቱአችሁ ነው።ከወንዶች ጋር በተበላሸ ፀባይ እድትጋጩ እያደረጉን ነው።
@orthodox2645
@orthodox2645 4 жыл бұрын
ያጠነከረሽ አምላክ ይክበር ይመስገን ። አሜን ። አይዞሽ እህቴ ይሄው ከምናየው በላይ ትልቅ ደረጃ ደረስሽ ገና ይቀጥላል እግዚአብሔር ታሪክሽን ቀይሮ ለመገናኝት ያብቃን የኔ ቆንጆ።
@stealameakonnen7796
@stealameakonnen7796 4 жыл бұрын
ዳኛ ከሆንሽ ወንዶች አለቀላችሁ
@brhangalhumera2639
@brhangalhumera2639 4 жыл бұрын
Steala Meakonnen 😂😂😂😂
@user-yh4lt7cf4c
@user-yh4lt7cf4c 4 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkl
@Selamelaku
@Selamelaku 4 жыл бұрын
Lol
@sarasosi2265
@sarasosi2265 4 жыл бұрын
ይበላቸው
@tiruawokewudineh1609
@tiruawokewudineh1609 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ይበላቸው እኔህ😁😀😁😀😁😀
@ftubb3573
@ftubb3573 4 жыл бұрын
ፀበል ሒጂ ማማዬ ትድኛለሽ እውነት እግዚአብሔር ይርዳሽ
@rahasettekieweledekidan3861
@rahasettekieweledekidan3861 4 жыл бұрын
Enete neshe
@selam12ful
@selam12ful 4 жыл бұрын
ምን አይነት ምክር ነው። አይኗ ጠፍቷል።
@vhgh1238
@vhgh1238 3 жыл бұрын
@@selam12ful ለምንድነው የምትሳደቡት
@robelbekelch226
@robelbekelch226 3 жыл бұрын
@@selam12ful ENA tsebel yetefha ayen ayaberam yalesh manew
@user-fw7ob3eb5s
@user-fw7ob3eb5s 2 жыл бұрын
የምትደነቅ ነች፤ ሄርሜላ። ስድስት ኪሎ አካባቢ ብዙ ጊዜ አይቻታለሁ፤ ዘወትር ፈገግታ ያልተለያት፤ ዝንጥ ያለች፤ብርቱ ልጅ ነች። የደረሰባት ጉዳት ሳይበግራት ለዚህ መድረሱዋ ያስደንቃል። ለወደፊቱ በትልቅ ስፍራ፤ ቤተሰቡዋንና ሀገርዋን የምታኮራ ሆና እናያታለን የሚል ተሰፋ አለኝ። በርቺ አንቺ ለብዙዋች ምሳሌና አራያ ነሽ።
@weynishetassefa8592
@weynishetassefa8592 2 жыл бұрын
የኔ ወድ አይዞሽ ልበ ብርአን ነሽ ጠንካራ አግቢ ውለጂ በርጅና ዘመንሽ ልጆችሽ አይን ይሆኑሻል በቀል ለአምላክ ተይውና ውለጂ
@selenaheneryarsenalbuna8027
@selenaheneryarsenalbuna8027 7 жыл бұрын
ጌታ ይርዳሽ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ
@sarasarra5263
@sarasarra5263 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁላችንምአስትዋይልቡናይስጠን
@ayni2800
@ayni2800 5 жыл бұрын
እመብርሀን ትጠብቅሽ የኔ ማር አይዞሽ እውነት አንጀቴን በላሽው ክፉ ነው በእውነት ምን አይነት ስይጣን ቢጫውትበት ነው
@salemmesi6538
@salemmesi6538 4 жыл бұрын
ለሰው ሁሉ የማይቻል ለእግዚአብሔር ይችላል። ስለዚህ በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም ። የይቅርታ ሰው ሁኚ ከልብሽ ይቅር ማለት እንድትችይ ፀጋውን እንዲሰጥሽ ፀልይ መከራሽን እንዳለፈ ውሃ የሚያስረሳ አምላክ አለሽ።
@buzabuza6508
@buzabuza6508 7 жыл бұрын
እ/ር ነገ ዛሬ ሳይል አይንሽን ይግለጥልሽ
@fikersewsaba1485
@fikersewsaba1485 7 жыл бұрын
buza buza አሜን ይግለፅላት
@sofiamaha7224
@sofiamaha7224 7 жыл бұрын
ቃናፈልም
@coffeemood6062
@coffeemood6062 7 жыл бұрын
Amen
@teorinyusefshak9990
@teorinyusefshak9990 6 жыл бұрын
buza buza ameen ameen
@teorinyusefshak9990
@teorinyusefshak9990 6 жыл бұрын
buza buza ameen ameen
@mzawez3abii
@mzawez3abii 4 жыл бұрын
የኔ እናት እመቤቴ ብርሀን ትሰጥሸ አይዞሸ
@tsirhadesta1634
@tsirhadesta1634 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ እህታችን ባአንድ ወንድ ለመላው ውንድም እንዲህ ያለ አመላለከት ይዘሽ መኖር ይከብደላ ግን ብታገቢ ልጅም ስለሚኖርሽ ጥሩ ህይወት ይነረሻል የኛ እህት ልብ ብለሽ አስተዋይ
@user-ff8xm9xf2k
@user-ff8xm9xf2k 6 жыл бұрын
ውይ የኔ ቆንጆ እግዛብሄር የኣይንሽን ብርሃን ይስጥሽ በጣም ጠንካራ ነሽ
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 4 жыл бұрын
አይነ ብርሐንሽን ፈጣሪይመልስልሽ ውይ እህቴ እዴት አሳዘንሽኝ ሚስኪን ምን ጨካኝ ነው ልጁ ከታወሩ ልቦች የታወሩ አይኖች ይሻላሉ አቺ ልብሽ ስላልታወረ በኮፊደሰ እየሰራሽ ነው በራስሽ የምትተማመኚ
@user-kb6oj7kn3q
@user-kb6oj7kn3q 7 жыл бұрын
ተመስገን ለሁላችንም ጠካራ መፈስ ይስጠን
@hallohallo6081
@hallohallo6081 7 жыл бұрын
ማረኝ ና ልኑር መርሳ አሚንንንን እህቴዋ አብሽሪ እህትትትት አላህ ምንም አይሳነውም።
@islamabadss7428
@islamabadss7428 7 жыл бұрын
etiop
@betty.ilvoeuyouzmelka4921
@betty.ilvoeuyouzmelka4921 6 жыл бұрын
ማረኝ ና ልኑር መርሳ AmnAmnAmn
@fantuaschalew8926
@fantuaschalew8926 7 жыл бұрын
እመብርሀን ትማርሽ ምን አይነት አጋጣሚ ነው ስታሳዝን
@halimaalkhader1738
@halimaalkhader1738 4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚገርመው ለሚወዱት ሰው እንዲህ መጨከን አለ እንዴ እኔ ግን የምወደውን ሰው ባጣውም ክፋ እንዲነካው አልሻም ሱበሀን አላህ አጨካከን
@KiD-hx8gx
@KiD-hx8gx 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ የድንግል ማርያም ልጅ ይማርሽ
@mizantippekefa9379
@mizantippekefa9379 4 жыл бұрын
የኔ እህቴ እግዚአብሔር ይማሪሽ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 3 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ጀግና የራስዋን አመለካከት ነው እምትነግርህ!!!
@user-qh1lc6fu8x
@user-qh1lc6fu8x 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን የኔ ጌታ ሙሉ አካላቴን የሰጠኸኝ
@elroemitiku8720
@elroemitiku8720 7 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን ስለዚች ልጅ ታሪክ አልሰማሁም ግን የደረሰባት ነገር የስነ ልቦና ችግር ፈጥሮባታል አሁን ያላትን ለወንዶች ጭፍን ጥላቻ እንዲኖራት ሆናለች
@sultanalain7706
@sultanalain7706 4 жыл бұрын
አለባበስሺ ሲስጠላ ኤጭ
@abcertabcert4170
@abcertabcert4170 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አይዛ ሸ ማር
@helenhelen6310
@helenhelen6310 4 жыл бұрын
Yena wed yalzar amelki yedrselis yena mar
@user-ss1ql8cg8o
@user-ss1ql8cg8o 4 жыл бұрын
ይህአይነትአረመኔወንድ፡እናቱንእህቱንእማያስታዉስእርኩስ፡እርሜልክመታሰርይገባዋል
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 4 жыл бұрын
Derosi wandochi letamanu tefalegeyalashi
@user-rx3tx7ii4v
@user-rx3tx7ii4v 4 жыл бұрын
እውነትወንዶችሁሉምአንድናችሁ
@belly7301
@belly7301 4 жыл бұрын
Abatochacheneshi ema
@user-nx5ob8gb7t
@user-nx5ob8gb7t 4 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔ ቀሪዉን ዘመን ይባርክልሽ🙏
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o 4 жыл бұрын
የአላህ ሀቢበት ፈጣሪያችን ምንም የሚያቅተው ነገር ፈጣሪ ብርሀንሽን ይመልስልሽ እህህህህ የአሏህ ኡፍፍፍፍ አንጀቴን በላችኝ የአሏህ ፍትህ ያቅርብልሽ
@luchianigussie4821
@luchianigussie4821 7 жыл бұрын
ጌታ ይርዳሽ በጣም ልብ ይነካል ውውውይይይይይይይ ወንዶች .........
@myloveismymomajip2073
@myloveismymomajip2073 7 жыл бұрын
ሄርሚ የኔ ጀግና ነሽ በእውነት አድናቂሽ ነኝ እ.ር ይርዳሽ እናት አይዞሽ አንች ጠንካራ ሤት ነሽ እውንት
@tevesmeksenawetyosief325
@tevesmeksenawetyosief325 7 жыл бұрын
ሠን ሠን Ajpe
@myloveismymomajip2073
@myloveismymomajip2073 7 жыл бұрын
teves meksen awet yosief አቤት ምን ልታዘዝ እህት /ወንድም
@zabebahussain8406
@zabebahussain8406 7 жыл бұрын
ሚሥኪን
@user-tc6lr4kd4b
@user-tc6lr4kd4b 5 жыл бұрын
የኔ ማር አይዞሽ ድንግል ማርያም አይንሺን ታብራልሽ 🙏🙏🙏
@netafamily8886
@netafamily8886 7 жыл бұрын
yene konjo geta aynocheshen yaberal lebshen leyekerta azegaji ጌታ ኢየሱስ ይቅር ባይ ነው
@user-fx3dd4mv4j
@user-fx3dd4mv4j 4 жыл бұрын
ውይ ወንዶች ለራሣቸው ጥቅም ብቻ ነው በቃ ማሀይምነት ነው
@titititi8003
@titititi8003 4 жыл бұрын
ስንቱ አይን ኖሮት ልበ ድፍን ሆኖ አገሪቱን እየበጠበጠ ነው እግዚኣብሔር ያደለው አይነ ስውር ልበ ብርሃን ስንት አለ!!!!
@yashiloveyashi1335
@yashiloveyashi1335 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጤናሽን ይስጥሽ እና እግዚአብሔር የሚሳነው የለም እና ብረሀንሽን ይመልስልሽ
@Mereja-TV
@Mereja-TV 4 жыл бұрын
እህቴ እግዜአብሄር ይማርሽ መድሀኒቱ ፀበል ነው የከለለሽ የሰይጣን መንፈስ ነው ክፉ ዛር አይነጥላ ተመስሎ ነው እባካችሁ የቅርብ ሰወች ውሰድዋት ለእሷ ፈውስ ነው ለእናንተም ፅድቅ ነው ይሄንን ካደረጋችሁ የድንግል ልጅ የስራችሁን ዋጋ ይስጣችሁ!!!!
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ ቆንጆ
@user-gb1im4rv2k
@user-gb1im4rv2k 7 жыл бұрын
ወይ ወንዶች ምን ይሻላችዋል ኧር ልቦና ይስጣችው
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 4 жыл бұрын
ወይ ሰይፉ ምን አይነት ጥያቄ ነው የምታደርገው!! ቆንጆዬ አይዞሽ እግዚያብሄር አምላክ አይንሸን ያብራለሸ
@user-jm2jg8uh7v
@user-jm2jg8uh7v 7 жыл бұрын
አይዞሺ የኔ እህት እግዚአብሄር የሚሳነው የለም
@asterberihun8777
@asterberihun8777 7 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ
@user-pm6nc9ke1w
@user-pm6nc9ke1w 6 жыл бұрын
ፈጣሪቀሪዘመንሽንይባርክልሽ።
@birhanenuigse8829
@birhanenuigse8829 7 жыл бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@user-hs5lr1kb2t
@user-hs5lr1kb2t 6 жыл бұрын
አምላከእግዚአብሔርሆይ። እግዚአብሔር ይርዳሽ እውነት ጠካራ ነሽ። እደህም አለ
@zenabayemar133
@zenabayemar133 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ያይን ብርሀንሽን አምላክ ይመልስልሽ
@rukeyajemmal9374
@rukeyajemmal9374 7 жыл бұрын
Allah yemareshi yan konjooo
@haregmulugeta7682
@haregmulugeta7682 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ... ዘመንሽ ይባረክ!!!
@metallicmetallic3927
@metallicmetallic3927 6 жыл бұрын
ፈጣሪ የሚሳነው የለም እህቴ ብርሀንሽን በሰው ቢጠፍም መስጠት በሚችለው እደሚመለስ ተስፋ አለኝ
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 37 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
Seifu on EBS: የ13 አመቷ ታዳጊ ፅዮን | Model Tsion
18:08
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 16 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 3 МЛН
ВОТ как ЖЕНИХ выбирает СЕБЕ невесту 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 4,7 МЛН