| ፍቅር ታዛዥነት ነው | ❣️እሱን ደስ እንዲለው የሚወደውን ለምንድነው የምለብሰው❣️

  Рет қаралды 26,332

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Пікірлер: 189
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ቪዲዮ ስሰራ ደስታዬን ልነግራችሁ አልችልም ❤ እናንተም እንደምትወዱት እገምታለሁ መልካም ቀን❤
@birangw265
@birangw265 Жыл бұрын
Educational, Thank you! We love it too ❤
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Betam enji min tiyake alew
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
በጣም
@habesh0578
@habesh0578 Жыл бұрын
Betam eniwodewalen hiwot bedemb gebitoshal
@abrisosfam7139
@abrisosfam7139 Жыл бұрын
እኔ አንቺን ሳይ ሰላም ይሰማኛል!!!!!
@abrisosfam7139
@abrisosfam7139 Жыл бұрын
ካንቺ እንዴት ብዙ ነገር እንደተማርኩ ብታቂ ቃልዬ እንደ እኔ ብዙ ሰዎች ካንቺ ብዙ ይማራሉ ብዬ አስባለው። እራሴን በመጠበቅ ይሁን በአስተሳሰቤ እውነት በጣም ነው የተጠቀምኩት የኔ ቆንጆ፣ የኔ መልካም፣የኔ ትሁት ብቻ ምን ልበልሽ በጣም ነው የምወድሽ ቪዲዮ እስክትለቂ እንዴት እንደምትናፍቂኝ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ ይጠብቅሽ................ቃላት አጣውልሽ
@bezahunde8874
@bezahunde8874 Жыл бұрын
እንዲ ነው እየሱስን መስበክ ተባረኪ👏👏❤❤
@leltialemu
@leltialemu Жыл бұрын
ቃል መስኪ ኤልሲ ሶስቱ የኔ ዕንቁ እንስቶች❤❤
@mahelettamirat2682
@mahelettamirat2682 Жыл бұрын
ድንቅ መልእክት ልቤን ከፍቼ ነው የሰማሁት❤ ከዚህ በላይ ዕውቀትን እና ጥበብን ይጨምርልሽ 🙏
@letish3773
@letish3773 Жыл бұрын
ቃልየ ዛምቤተይ የኔ ትሁት ሴት ❤️ እንዴት እንደምወድሽ ትክክል ነሽ ሁላችን የክርስቶስ ምሽሮች ነን ና እግዚአብሔር ይመስገን ኣምላክዋ የምታከብር ክርስቶስ ምሽሮዋን የምትጠብቅ ለባም ሴት ያድርግኝ 😍❤️❤️🙏 ቃልየ ዛማዓረይ የቅንየለይ❤️❤️
@እኔስየማርያምልጅኝአሜን
@እኔስየማርያምልጅኝአሜን Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህት ትክክል ❤❤❤ልዑል እግዚአብሔር የንሰሃ ስኣት ይስጠን አሜን፫
@babyflower5176
@babyflower5176 Жыл бұрын
ወይኔ የኔ ውብ ንግግርሽ እምነትሽ እኮ ማር ነው እውነትም እኛ የእግዚያቢሄር ሙሽሮች ነን እኔ ብዙ ጊዜ ሰራ ቢዚ ሰለሚያረገኝ አንዳንዴ ታመልጭኛለሺ እንጂ እንደተከታታይ ፊልም ነው የምጠበቅሽ የማይሺ የማዳምጥሺ እውድሻለሁ የኔ ቆንጆ❤❤
@adissbelete403
@adissbelete403 Жыл бұрын
ውይ ቃልዬ ከጌታ ጋር ያለሽ ፍቅር ይገርመኛል በእውነት አይወሰድብሽ ጌታም ሲናገር ማርያም መልካምን እድል መርጣለችና ከሷ አይወሰድም ተብሎ እንደተፃፈ በየሱስ ስም አይወሰድብሽ የኔ ውብ
@bisrat1269
@bisrat1269 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Geta Yibarek
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ Жыл бұрын
አውነት ነዉ ዘላአለማዊ ሙሽራችን ክርሰቶሰ ነው ቃልየየ እግዝአብሔር ይባረክሽ ❤❤❤
@almnesheyegremu7934
@almnesheyegremu7934 Жыл бұрын
አስተሳሰብሽን በጣም ነው የምወደው 😊 በርቺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lozamariambekele2293
@lozamariambekele2293 Жыл бұрын
ቃልእኔ ባልሽ ነኝ ይላል የእገግዚአብሔር ቃል እደዝች አይነት ሴት እኮ በክርስቶስ ፍቅር የወደቀች ናት"ፈጣሪሽ ባልሽ ነው
@maranathademoz9495
@maranathademoz9495 Жыл бұрын
ዋዉ ሚገርም መገለጥ ነው የሆነ የበራልሽ ነገርማ አለ ይብዛልሽ ውዴ ለብዙወች ማንቂያ ሁኚ❤
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
የኔ ሞላኒዛ እህት እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@enkuaberha9399
@enkuaberha9399 Жыл бұрын
ዘንሽ ይለምልም ስለመፅአት ስለነገርሽን በስራችንንን የምንመዘንበት ጊዜ ይመጣል አሜን መፅዳት ይሁንልን
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 Жыл бұрын
እውነት ነው ጌታ በድንገት ይመጣል ተዘጋጅተን መጠበቅ አለብን ሙሽራው ሲመጣ
@tsion8456
@tsion8456 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ምታቀርቢው ሁሉ ለሴቶች motivate የሚያረግ ነው ተባረኪ የኔ ቆንጆ.❤❤❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
ታድለሽ ቃልዬ ለዚህ ነው ለካ በጣም የምወድሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ በርቺልን እግዚአብሔር ከአንቺና ከቤትሽ ጋ ይሁን
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
ማርያምን ልባም ሴት ነሽ የጌታ መምጫ ምልክቶች ተቃርበዋል። ስለምትበሉትና ስለምትለብሱት አትጨነቁ ያለንን ለሌላቸው ማካፈል ንሰዓ ገብተን ስጋውንና ደሙን ተቀብለን በንፅህናና በቅድስና ተዘጋጅተን መጠበቅ ክርስቶስ የሚፈልገው ይሄንን ነው።
@martasoboka2211
@martasoboka2211 Жыл бұрын
የኔ ልባም ሴት ተባረኪ አንቺን ሳይ ሒወቴ ብርሓን ይሆናል የድንግል ማሪያም ልጅ እድሜ ና ጤና ይሰጥሽ ።
@addisalemzewdie8720
@addisalemzewdie8720 Жыл бұрын
ቃልዬ እሚገርም የግዜው መልእክት ነው!! ሁሌም ታጥበን ልባችንን በፈሰሰው ቅዱስ ደሙ ተረጭተን ነቅተን ሙሽራችንን መጠባበቅ ይሁንልን!! ዋውው!! ምን አይነት የተባረክፕ ሴት ነሽ!! እግዚአብሔር አንደበትሽን ቀብቶታል እውነት ነው ኑሮአችን ግዜአዊ ነው!! " ልባም ሴት ነሽ ደግሞ የእየሱስ ፍቅር ልብሽን እንደገዛው ያስታውቅብሻል!! የእግዚአብሔርን ቃል ማንበብሽን ቀጥይ እህቴ ብዙ የጌታ ፍቃድ ፍላጎትና እኔ ምፈልገውን ሁኑልኝ ያለውን ሁሉ ከቃሉ ብቻ እናውቃለንና በርቺ!! ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል"?... የዮሐንስ ራእይ 3 ------- 3፤ እንግዲህ እንዴት እንደ ተቀበልህና እንደ ሰማህ አስብ፥ ጠብቀውም ንስሐም ግባ። እንግዲያስ ባትነቃ እንደ ሌባ እመጣብሃለሁ በማናቸውም ሰዓት እንድመጣብህ ከቶ አታውቅም። 4፤ ነገር ግን ልብሳቸውን ያላረከሱ በሰርዴስ ጥቂት ሰዎች ከአንተ ጋር አሉ፥ የተገባቸውም ስለ ሆኑ ነጭ ልብስ ለብሰው ከእኔ ጋር ይሄዳሉ። 5፤ ድል የነሣው እንዲሁ በነጭ ልብስ ይጐናጸፋል፥ ስሙንም ከሕይወት መጽሐፍ አልደመስስም፥ በአባቴና በመላእክቱም ፊት ለስሙ እመሰክርለታለሁ። የዮሐንስ ራእይ 7 ------- 13፤ ከሽማግሌዎቹም አንዱ ተመልሶ፦ እነዚህ ነጩን ልብስ የለበሱ እነማን ናቸው? ከወዴትስ መጡ? አለኝ። 14፤ እኔም፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ታውቃለህ፡ አልሁት። አለኝም፦ እነዚህ ከታላቁ መከራ የመጡ ናቸው፥ ልብሳቸውንም አጥበው በበጉ ደም አነጹ። 🙏🏽👏🏽♥️🥰💕💝🥰
@woynshetliben4644
@woynshetliben4644 Жыл бұрын
ጌታ ያገባሽ ከውጭ ውበት የውስጥ ቅንነት ሙሽራው ሲመጣ ተዘጋጅተን መጠበቅ ተባረከ አመሰግናለሁ
@everusalemmengitu5346
@everusalemmengitu5346 Жыл бұрын
አውነት ነው thank you so much for sahring this at the right time for me. የእራሳችን አይደለንም
@MeronSisay-g3m
@MeronSisay-g3m Жыл бұрын
ዋው!እውነት በጣም ሚገርም ነው!ጥሩ መልእክት ነው!👍በርቺ!🥰ጌታ ይርዳን!እውነት ተባረኪ!🥰
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ውድ የኔ መልካም የኔ አመለ ሸጋ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ እግዚአብሔር ዘመንሽ ብርክክ ያርግው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ቃል ውብብብብ ኦህህህ እንዴት ልብን የሚያረሰርስ ልዬ መልእክት ነው የኔውድ እጅግ ተመስጨ ነው ያዳመጥሁሽ ዘመኑን የዋጀ ድንቅ መንፈሳዊ መልእክት ነው አመሰግናለሁ👏👏💕💐💐💐
@deborahzene7341
@deborahzene7341 Жыл бұрын
ቃልዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ያም ሙሽራ ጌታ ኢየሱስ ሰለ ሆነ ደግሞ ይመጣል
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
የተባረክሽ ውድድድድ።ቃልዬ እባክሽ ሼቭ ማድረጊያ ምላጮችን አሳይን። ሌላ ደግሞ እባክሽ ጤነኛና ጥሩ ምትይውን ዶድራንት አሳይን❤❤❤❤
@tirunesh851
@tirunesh851 Жыл бұрын
ብብብብብርርርርርርረክክክክክ በይልኝ አንቺ ብለሽዋል በብር ሳይሆን በደሙ ገዛን እኛ የእርሱ ንብረቶችነን።❤❤❤❤❤❤እርሱ ዛሬ እኛን አይቶ ዝቅ አለ ፥እሰከ መስቀል ወደደን አሜን!!ት.ኢሳ53:1-12❤❤❤❤❤ሙሽራው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በድንገት ይመጣል ሙሽሪት ሆይ ተዘጋጅተሻ?❤❤❤❤❤❤
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 Жыл бұрын
ወይ ቃልዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ የተሰበረ ልብ ይስጠን እንዳቺ በዚህ ግዜ ማሰብ ከላይ ካልተሰጠከባድ ነው እመብርሀን ትርዳን ጨምሮ ጨምሮ ይባርሽ የኔ መልካም💕
@letsexploretogether4512
@letsexploretogether4512 Жыл бұрын
Temesgennew I'm so happy to have u kaliye keep Shinning dear 👑 It's the right time for all of us to clean up our soul's. We are all Mushira ❤
@senaitamsalu2671
@senaitamsalu2671 Жыл бұрын
Yeah kale it's so amazing .God blessed you
@TigestAlemu
@TigestAlemu Жыл бұрын
ቃልዬ ደስ ደስ ትይኛለሽ
@tehayetefera2747
@tehayetefera2747 Жыл бұрын
በጣም ደስይላል በርች ሁልግዜ እራስን ደስተኛ ማድርግ ደስይላል ውዴ
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
ቃል የኔ ውድ ልዩ ሴት በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ከውስጥም ከውጭም ቆንጆ ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ መልካም ሀሳብ ስላካፈልሽን አመሰግንሻለሁ አከብርሻለሁ
@ayni5236
@ayni5236 Жыл бұрын
ቃልዬ ድንቅ መልእክት ነው እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው የኔ ውድ❤
@frezerbekele4973
@frezerbekele4973 Жыл бұрын
I really like this video! GOD bless you 🙏
@zelalemabera3887
@zelalemabera3887 Жыл бұрын
እየሱሰን ገልለጥሽው ዛሬ ተባረኪ 🙌
@ellinenega7634
@ellinenega7634 Жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 I really appreciate ❤your heart is ready too Jesus Christ wonderful your soul is ready to heaven wow Jesus Christ is lord no one is coming heaven with out Jesus Christ thank you so much God bless you my dear sister 🥇🥇🥇🙏🙏🙏
@senaittesfaye9431
@senaittesfaye9431 Жыл бұрын
ቃልዬ አንቺ ትለያለሽ እህቴ ሰላምሽን ስላጋባሽብኝ አመሰግናለሁ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅሽ❤
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ቃልዬ ፍቅር ውድድድ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hannage.3229
@hannage.3229 Жыл бұрын
ደስ የሚል አገላለፅ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን❤🙏🏾
@hagereneshsankura5916
@hagereneshsankura5916 11 ай бұрын
ተባረኪ ከልብሽ ነው ያካፈልሺው! የክርስቶስ ሙሽራ ሯሳን ማፅዳት መጠበቅ አለባት!! thank you so much❤ By the way ግራኝ ነኝ እንዳልሺው ተሰሞቶኝ ያውቃል😅
@brukeyelma7274
@brukeyelma7274 Жыл бұрын
ሰላሜ ነሽ ቃልዬ ❤🎉🎉🎉🎉
@emnstesfaye4971
@emnstesfaye4971 Жыл бұрын
ቃልዬ ጎበዝ ከሁሉም የዘላለሙ ይበልጣል❤❤❤❤❤❤
@mahletkassahun8509
@mahletkassahun8509 Жыл бұрын
ohhh my God , thank you for sharing about the coming of Jesus chris🙏🙏🙏🙏🙏t
@tsehaynegash610
@tsehaynegash610 Жыл бұрын
ቃልዬ ኑርልኝ እወድሻለሁ ብርክ በይልኝ የኔ በረከት ❤🎉
@eyut5432
@eyut5432 Жыл бұрын
ተባረኪ የኔ መልካም እንኳንም አወኩሽ የኔ ልዩ
@bezazemedu3138
@bezazemedu3138 Жыл бұрын
ውይ ቃልዬ ምን አባቴ ላድርግሽ ማርያምን ዛሬ ደጋግሜ ነው ያየሁት እግዚአብሔር ይባርክሽ ስሜትሽ እንዲጋባብኝ ተመኘው
@tirhasabreha668
@tirhasabreha668 Жыл бұрын
Yene konjo Kalye ewnet tileyaleshi endet endemitaberchign. Yelibishin Hulu yimulalish. Thanks shikorina haftey 💖🙏💕
@abenezerzerihun6002
@abenezerzerihun6002 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይለምልም ተባርኪ ❤❤
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi Жыл бұрын
Wow Kaliye……..another incredibly inspiring video. Of coarse you know by now how much you are loved and are appreciated by so many of us. You are blessed with wisdom and generosity to be able to share with others. This is such a timely reminder when so many of us are preoccupied with what we put on, what we wear, what we drive, even the people we surround ourselves with. Taking care of the inside of us to be right with God is much more important as Christ has taught us. However, He doesn’t teach us to neglect our outward appearance, we just have to find the right balance rather than being preoccupied obsessively. We as women need to encourage each other like so. So thank you dear sister 💜💜💜💜💜💜 “Do not let your adorning be external-the braiding of hair and the putting on of gold jewelry, or the clothing you wear- but let your adorning be the hidden person of the heart with the imperishable beauty of a gentle and quiet spirit, which in God’s sight is very precious. For this is how the holy women who hoped in God used to adorn themselves, by submitting to their own husbands,” ‭‭1 Peter‬ ‭3‬:‭3‬-‭5‬ ‭ESV‬‬ bible.com/bible/59/1pe.3.3-5.ESV ትንቢተ ኤርምያስ 2 32፤ በውኑ ቆንጆ ጌጥዋን ወይስ ሙሽራ ዝርግፍ ጌጥዋን ትረሳለችን? ሕዝቤ ግን የማይቈጠር ወራት ረስቶኛል። In other words, the Lord God is our internal beauty, strength, radiance and all. He created us so wonderfully and fearfully, May He help us take care of ourselves in a way that honors Him. May God bless you our dearest sister!❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Thank you my sister ❤
@AlemMohammed-su2bm
@AlemMohammed-su2bm Жыл бұрын
መልካም ሴት ነሽ እህቴ
@serkalem9227
@serkalem9227 Жыл бұрын
Good morning kalkidan you make my day really true you look gorgeous as usual I feel the same as you this days stick with god and pray all the time as much as we can thanks for sharing ❤❤❤❤❤❤
@movieforever9004
@movieforever9004 Жыл бұрын
ቃልዬ መሰመር ውሰጥ አሰገባሸን ትርፋትርፍ ነገር ከንቱ እንደሆነ ሠው ሆኖሠው ሆኖ መገኘት ማሣወቅ ማሰታወሰ እግዜአብሄር ያርግልሸ ያርግልን መዳህኔለም ይቅር ይበለን🎉🎉🎉🎉
@mikalghbregziabiher3691
@mikalghbregziabiher3691 Жыл бұрын
Wow it’s so amazing & powerful massage I really appreciate you May God bless you with all your family 🙏🙏🙏
@AlemMohammed-su2bm
@AlemMohammed-su2bm Жыл бұрын
መልካም ሴት ነሽ እህቴ ቀሚስሽ ያምራል ደግሞ እኔ ነጭ ቀሚስ እወዳለሁ ሁሉንም ነገርሽን እከታተላለሁ ሁሉም የምታቀርቤው ነገር ውብ ነው ግን ፀጉሪን ማሳደግ አልቻልኩም በጣም እከባከባለሁ ግን ፀጉሪ ቁመት እቤ አለኝ እኔ ደግሞ እርጃም ፀጉር እወዳለሁ ምን ላድርግ
@rahelamare2771
@rahelamare2771 Жыл бұрын
So lovely! You touched my heart 😢! It is right to clean our souls all the time and be happy! No worries about anything ❤
@yedudegu7814
@yedudegu7814 Жыл бұрын
የኔ መልካም ሴት አነቃሽኝ እራሴን እንዳይ አረግሽኝ አመሰግናለሁ
@frehiwotmengistu7021
@frehiwotmengistu7021 Жыл бұрын
የኔ ልዩ ❤❤
@ed-0075
@ed-0075 Жыл бұрын
You brightened my Friday Kaleye! God bless you yene konjo! Berechelign!!! You are right Christ will come soon and we have to be prepared with our oil lamps full!
@belaymehretyebzalgn4693
@belaymehretyebzalgn4693 Жыл бұрын
ዘመናዊትዬ በእግዚአብሔር መልሽልኝ ባለፈ ጊዚ የሆነ መድሀኒት ጠቁመሽን ነበር እናም በጣም ጣም ላመሰግንሽ እወዳለሁ ገላገልሽ😘እናም ሁሌም ነወይ የምንወስደዉ
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 Жыл бұрын
Wow always you share for us amazing God bless you and your family too this too helpful I really love you Kongo I like white too 🙏💚💚💚
@frehiwotatsebeha6016
@frehiwotatsebeha6016 Жыл бұрын
የኔ ውድ ደስ የሚል መልእክት ነው
@helenghirmay5401
@helenghirmay5401 Жыл бұрын
Wawww Amazing message, you blessed 🙌
@freyandebrhan3260
@freyandebrhan3260 Жыл бұрын
Thanks so much yene konjo ❤️🥰🥰💖
@azebmesfin944
@azebmesfin944 Жыл бұрын
ቃልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@Emebet-o2h
@Emebet-o2h 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሲደብረኝ የአንቺን ፔጅ ገብቼ የማየው ውድድድ ተባረኪ
@neye5714
@neye5714 Жыл бұрын
ተባረኪ እህት
@hrutfetenisa2776
@hrutfetenisa2776 Жыл бұрын
በትከከል ተባረኪልኝ❤
@emutamiru2471
@emutamiru2471 Жыл бұрын
እንዳች አይነት ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን እኛ እንኳን የእኛ አይደለንም
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
wow it’s interesting topic keep going sis god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@nigistmesfin6683
@nigistmesfin6683 Жыл бұрын
ተባረኪ
@OppoF-uc9bf
@OppoF-uc9bf Жыл бұрын
Yen set yeleben dershelegn samesegenesh❤❤❤kelebe new egizabhar abezeto yebarekesh yen melkam
@maregnimani5938
@maregnimani5938 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ruthtilahu4183
@ruthtilahu4183 Жыл бұрын
Wow wow wow ተባረኪ 🥰
@mimigeneti5967
@mimigeneti5967 Жыл бұрын
ቆንጅዬ ስወድሽ የኔ እህት❤
@hawitesfaye6117
@hawitesfaye6117 Жыл бұрын
Thanks alot u r positive❤❤
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 Жыл бұрын
_ሰላም ለአንቺ ዘመነይ ለምትሰጭን ለምታሳየኝ ፈጣሪ ይክፈልሽ_ _ኢንዲኮን ፓውደር እኔ ያለውበት አገር ስለሌለ እባክሽ ላኪልኝ_ _ማዘርን አውርቻት ነበር ስልኬ እሷጋ ስላለ ደውይልኝ እንግዲ_ _በቅንነት_
@azebgmedhin491
@azebgmedhin491 Жыл бұрын
ቃልዬ እንኳን ደና መጣሽ
@emu88
@emu88 Жыл бұрын
You are blessed konjt
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 Жыл бұрын
Kalye, thank you ❤as usual
@ሰርካምነኚአበሻዋ
@ሰርካምነኚአበሻዋ Жыл бұрын
እኔስ ገና ሳይሺ ምን እደሜታየኚ የመሰቀሉ ዉበትስ የኔዉዲ ❤❤ የኔልእልት
@kingcell4953
@kingcell4953 Жыл бұрын
wooow tekekl tbrki teru asab new share yrgshen❤
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
እናመስግናለን ቃል ውድ
@hareggirmay4848
@hareggirmay4848 Жыл бұрын
Yene konjo tebareki
@yeneneshenbiale2597
@yeneneshenbiale2597 Жыл бұрын
Kaleye yene konjo amirobeshal Huluem yimerebesh❤❤❤❤❤lebeshem neche new
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Yemitgermi asteway lij nesh! Yene konjo
@እዚኣብሔርጓሳይየይእዩ
@እዚኣብሔርጓሳይየይእዩ Жыл бұрын
ዋውውው ጎበዝ ነሽ ሳዳምጥሽ መጀመርያየ ነዉ ተመችተሽኛል
@menbereketema6507
@menbereketema6507 Жыл бұрын
ቃልዬ እናመግናለን
@mieronasefa9544
@mieronasefa9544 Жыл бұрын
Gata eyesose yebarekesh
@abebahamza9601
@abebahamza9601 Жыл бұрын
Hulie egzabhern stamsgege desylgale tebarkie❤❤❤❤❤
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
Genuine ❤
@saraamare-zr9rm
@saraamare-zr9rm Жыл бұрын
God bless you
@meronworku6810
@meronworku6810 Жыл бұрын
God bless you sister
@endashawmitiku4741
@endashawmitiku4741 Жыл бұрын
ተባረኪ ዉዴ
@aynadesgetahuen1529
@aynadesgetahuen1529 Жыл бұрын
Betam amesegen eshe alew yen wede🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@mebrakehagos5342
@mebrakehagos5342 Жыл бұрын
wow tnx lot
@tigisttarkegne2784
@tigisttarkegne2784 Жыл бұрын
I am proud of you ❤
ያቺ እኔ የምቀናባትን ሴት❗️That girl Ethiopian version 🦋
16:05
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 12 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 26 МЛН
#miskinochu l እዩ ውጭ አደረ l
16:40
Addis Drama Studio
Рет қаралды 109 М.
ከልብ ስብራት እንዴት እንዳን?
22:18
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 183 М.
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 12 МЛН