ፍቅር ወደ ትዳር ማሻአላህ

  Рет қаралды 65,302

Remla lemma

Remla lemma

Жыл бұрын

Пікірлер: 310
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 Жыл бұрын
ማሻአላህ 🌹🌹🌹አላህያ ለኔም ስደት በቃሽ በልና ትዳር ስጠኝ🙏ስደት ሰልችቶኛል 😥😥😥😥 እስኪ ዱኣ አርጉልኝ 😌😌
@tueb489
@tueb489 Жыл бұрын
አሏሁመ አንተ ሰላም፣ወሚንከ ሰላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም!!! 🍃አላህ ሆይ!አንተ ሰላም ነህ፤ሰላምም የሚገኘው ከአንተ ነው!!የልቅናና የችሮታ ጌታ ረድኤትህ ሰፋ🍃" የነብዩ ሙሐመድ ﷺ 💝 የዘውትር ተማፅኖ" ጌታችን ሆይ!ሀገራችንን አማን አድርጋት፤በህዝቦቿም ላይ ሰላም አስፍን🤲🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@zinadakmad1547
@zinadakmad1547 Жыл бұрын
ቀጣይልቀቂ ወደመጨረሻያለውን ባረከላሁለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊልኸይ በጣም ነው የምወዳቸው ታማረ የሰመረ ያድረግላቸው
@user-dc7tm1uv2m
@user-dc7tm1uv2m Жыл бұрын
امين🤲🤲🤲
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w Жыл бұрын
ካፌሩም ጃሄሉም በውዱ ነብያችን መጨፈሬያ ማድረጋችሁ 😥😥😥😥😥😥አኡዙቤላ
@josephlahoud1660
@josephlahoud1660 Жыл бұрын
ስድብ ነው ምታውቂ ይከፍርሽ እራስሽን
@lidyalidya9440
@lidyalidya9440 Жыл бұрын
በሀይሎጋ ቢጨፈር ግን ምንም አትሉም ነበር ምንችግር አለው የውድ ነቢይ ሰም ነው የተወሳው
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 Жыл бұрын
ማሻ አላህ መብሩክ #የመዳም ቅመሞች እናንተንም ለዚህ ወግ ማርግ ያብቃችሁ ጉሉ #"አሚን🤲 እኔኳ #የዱባይ ዲርሀም ባልም አያሰመኝ እያዛዛገኝ ነው😁
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 Жыл бұрын
አሚን
@fatumamohammed1689
@fatumamohammed1689 Жыл бұрын
አሏህ ትዳራቸውን ይባርክላቸው ላላገባነውን ጥሩወን ዘዋጅ ጀሊሉ ይስጠን
@user-xu6hx9bu2n
@user-xu6hx9bu2n Жыл бұрын
አሚንን የረብ
@zeynebtube7806
@zeynebtube7806 Жыл бұрын
በድጋሚ መብሩክ መሽአላህ ተባረከላህ ወልደዉ ለመሳም ያብቃቸዉ በጤና ያዝልቃቸዉ ሰላም ለሀገራችን ላላገቡትም ሶሊህ ትዳር ይወፍቃችሁ ረምላ ከላጢዉ አባሳደር ሙሀባ ይዞኛል ሽምግልና ልላክሽ ጠይቂልኝ ላግባዉ 😍😍😍🏃🚗
@user-rk5rn7vv5s
@user-rk5rn7vv5s Жыл бұрын
ደስ ይልነበር የነሱ መጋባት ነገርግን የኢቶ ነገር ምን በድናቸው ጠካራናቸው ቢባል ወድናሴት መቀላቀል አይቀሬነው ከዛ በመቀጠል ነሽዳው ምኑ ለምን ወዱ የብቻ ሴቱ የብቻ ቢሆን ታጥቦ ጭቃ ላፕስቲክ ሜካፕ ተለቅልቆ ከወድጋ ግፊት😏ብቻ በመጋባታቸው ደስ ብሎኛል ማሻአሏህም ብያለሁ በመጋባታቸው መጨረሻቸውንም አሏህ ያሳምርላቸው የተባረከ ትዳርም ያድርግላቸው
@user-te7qv8zc9m
@user-te7qv8zc9m Жыл бұрын
ማሻሀላህ ሁም ቤተሰቦችሽን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ
@zinatkalba4037
@zinatkalba4037 Жыл бұрын
ቤተሰቦቻ ክርስታያን ናቸውዲ
@user-tg5ts9qf3p
@user-tg5ts9qf3p Жыл бұрын
መሻአላህ ባርካላሁ ለኩማ ዉባሪክ አለይና ወፈልህይ አላህ ትዳራቸዉን ያመር የሰመር ያርግላቺሁ ትዳር ደስ እሚል ሂወትነዉ አላህ መርጦከሰጠ ማለትነዉ በተለይ ሁሉቱም እኮል እሚፋቀሩ እመርዳዱ እናወያዩ እሚገዳደፉ ከሆነ ይሰላም ጀነት በሉት ወላሂ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ረምሊየ እደነሽ እነእስማኢልሰርግአለሽደለካ ማሻአላህ አላህያማረሰሰመረያድርግላቸው ሁለት ምርጦች
@emuhiba9188
@emuhiba9188 Жыл бұрын
የሁለቱ ጥምረት በጣም ደስ ይላል ባየንው ልክ ያው ሁለቱም የሚድያ ሰው ስለሆኑ ሲቀጥል ትዳራችሁን አላህ ይባርክላችሁ ያው ሀገራችን ችግር ነው እደምናስበው አይደለም
@jdjc5194
@jdjc5194 Жыл бұрын
سبحان الله سبحان الله ولا حول ولا قوه الا بالله العلي العظيم اللهم استعان يا الله
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 Жыл бұрын
ረምላየ😄😄😄የኮመንት ወቀሳ ቻይዉ እነሱ ኑራችዉ እየሮነዉ የስንትቀን ሰርግ ኝኝኝኝኝ በሉ አይይይ ሙነሽድ እኮነዉ ልጁ ሳገባ አይቀርም ቤተሰብ ሲደግሱ 😄😄በልተዉ ዝምአይሉ ይጨፈፍራሉ ሀቅነዉ
@temermohamad4799
@temermohamad4799 Жыл бұрын
እሱ ልክነሺ ነገርግን መጨፈርያለባቸው አግባብ ባለው መልኩ ሴቶች ለብቻቸው መሆን አለበት ደግሞስ መርሀባነቢ ምን ማለት ነው ወደ አለው የሀ ነው?
@user-fj4nd3dp4i
@user-fj4nd3dp4i Жыл бұрын
የኢክዋን ስብስብ ሁላ ነቡዩ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም መጨፈሪያ አደሉም አላህ ሂዲያ ይስጣቹህ አህሪቡነቢ ቱ አለይኩም ሞተዋልኮ ከየት ሊመጡነው አሀሪቡ እምትሉት
@SsSs-ic8qm
@SsSs-ic8qm Жыл бұрын
የኔጀግኖች እናተ ኑሩልኝ የድን ጠበቃዎች እነኚህ አሳፋሪዎች ቱ
@dlfj5554
@dlfj5554 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ንገሪልኝማ
@semirakasaw911
@semirakasaw911 Жыл бұрын
ማሻ አላህ መብሩክ መብሩክ ሰደ ይሏል አልሃምዱሊላህ ያምር የሳምር ያደረግልችሁ
@Ekr348
@Ekr348 Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ መብሩክ የማዳምቅመሙች እናተንም ለዚህ ያብቃችሁ
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
ማሻአላህ መብሩክ ያማረ የሰመረ ትዳር አላህ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ
@user-ph4xx9dk7d
@user-ph4xx9dk7d Жыл бұрын
መብሩክ አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያርግላቸው
@mohammedayoushetube7587
@mohammedayoushetube7587 Жыл бұрын
አቡ ያሲር አላህ ባለበት የአላህ ጥበቃ አይለየውና ምንጊዜም የማረሳው ንግግሩ ወንድ ካጨበጠበ ፍየል ከቀዘነ እርባና ያለውም የምትለዋ
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn Жыл бұрын
ያሰላምምምምምም ማሻአሏህ ተባረከረህማን ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊል ኸይር አሏህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላቸው🌻🌻💐🌹🌹🌹🌹🌹 የኔ ውዶች ሶፊየየኔ ውድድ ሁሌ እንደዚ ፍክት ብለሺ ኑሪልኝሷሊህ በሆኑ ልጆችም አሏህ ያድምቃቹ ወላሂ ሶፊያንና ረምሊን እንደኔ የሚወዳቸው አለ የኔ ውዶችችችችውድድድድድ♥️💋💋💋💋💋💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@fatumamohammed1689
@fatumamohammed1689 Жыл бұрын
ነገራችን ላይ ሙሽሪት ሰፊ ሙስሊም ያልሆኑ ቤተሠብ ሣይኖራት አይቀርም አሏህ ሂዳያን ይስጣቸው የሶፊ ደስታ ሙሉ ይሁን
@hawibentbaba1139
@hawibentbaba1139 Жыл бұрын
የሶ ሳይሆን የሱነው የሚመስሉኝ
@fatumamohammed1689
@fatumamohammed1689 Жыл бұрын
@@hawibentbaba1139 ብቻ ሂዳያን አሏህ ይወፍቃቸው
@user-bc7zj1ft3h
@user-bc7zj1ft3h Жыл бұрын
@@hawibentbaba1139 አወ እሀትና ወንድሞች አለኝ ክርስቲያን ሲል ሰምቸዋለሁ
@seadamekonnen8701
@seadamekonnen8701 Жыл бұрын
እናቷ እርስቲያን ናት እህቴ አባቷ ሙሥሊም ነው
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
@@hawibentbaba1139 የሱምስሊምናቸው ያባቱስም ስለሆነጅባለፈውተናገረ
@AbuReyan-ft3qu
@AbuReyan-ft3qu Жыл бұрын
ላሀውለውላ ቁውተኢላቢላ. ህዝቡ በጂህልና የተሞላነው. አላህ ልቦናይስጣችሁ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
በጣም ያወቁት ይብሳሎው እዚህ አሁን ሰት እሰታዙቹ የተገኝበት ሰረግነው
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 Жыл бұрын
ማሻአሏህ መብሩክ ግን ወንዶች ያስር ነቄ ቢሆኑ የሰርጋቸውለት. ፍዘዝ የሚሉትነገር ለምንይሆን
@madina4756
@madina4756 Жыл бұрын
🤣
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
😅😅😅🤔
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
እንኳንሰላም መጣሽ ራምላ
@thaibajamal1875
@thaibajamal1875 Жыл бұрын
ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩ
@uaekalba3062
@uaekalba3062 Жыл бұрын
መሻአላህ መልካም ትደር
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
ማሻአላህ መብሩክ አልፍመብሩክያመረየሰመረ ትዳርያድርግላቸው ሪደዋንን አግባ በይልኝ
@user-eh8eo7se5f
@user-eh8eo7se5f Жыл бұрын
ማሻ አላህ መብሩክ⚘️⚘️⚘️⚘️⚘️⚘️⚘️⚘️
@wolloyewa
@wolloyewa Жыл бұрын
በዉዱ ነብያችን ጨፈራቸሁባቸው ከየት ነው የሚመጡት መቸ ነው ልብ የምትገዙት ሙተዋል እህ አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ የሀቢቢ ያረሱል አሏህ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይሂ
@h.g3326
@h.g3326 Жыл бұрын
ድቃላ አንችን ብሎ ለነብዩ ተቆርቋሪ እንደወጣሽ ቅሪ አቦ መርዝ አፍ
@amayehiwete
@amayehiwete Жыл бұрын
@@h.g3326 ላሀዉለወላ ቁወተ ኢላቢላህ ምንአይነትምላስነዉ እዴዴዴ ስድቡከየትመጣ ኧረ አላህን እንፍራ በአካልኮ አግኝታሽ ብታጋጭሽ ጢፋ አመልሽም
@user-xu8ko6pt9h
@user-xu8ko6pt9h Жыл бұрын
@@h.g3326 አኡዙቢላህ ምነው ምላስሽ እረዘመ ኸይር ተናገሪበት ኢተቂላህ
@user-xu8ko6pt9h
@user-xu8ko6pt9h Жыл бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም አሚንንንን አላህ ሂድያ ይስጠን አዝናለሁ እኛ ሠዎች መቸ ነው የምንስተካከለው😭 በቃ እየተማርን እየባስን መሄድ ሆነ የኛ ነገር አኡዙቢላህ ሙሽራይቱስ መሆነች
@user-em1ei5mx7y
@user-em1ei5mx7y Жыл бұрын
@@h.g3326 አላህሂዲያይስጥሽ
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Жыл бұрын
መብሩክ እኚነም ይወፈቀን ከስደት መልስ ያረብ
@fetyiasirage8371
@fetyiasirage8371 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ሷሊህ ትዳር ያርግላቸው እሻአላህ
@zikra-q9v
@zikra-q9v Жыл бұрын
ሠርግ ባየሁ ቁጥር የማግባቱ ሱቅሱቅታ ይጨምራል እረ ሥደት ልቀቀኝ ኡፍፍፍፍፍ 😥😥😥
@azeynedaedres4279
@azeynedaedres4279 Жыл бұрын
እኔምነኝ
@allahmdulilaahallahmdulila2181
@allahmdulilaahallahmdulila2181 Жыл бұрын
አብሺሪ ዱአርጊ
@zhrashekurnzhra3632
@zhrashekurnzhra3632 Жыл бұрын
አላህ ይምራችሁ በሸሪአ የሌለ ነገር የምትፈጥሩ አኡዙ ቢላ እድሁም የምታሸራጩ አብያችን እደዚህ አላዘዙንም ወድ ከሴት ተቀላቅሎ በሙዚቃ ጨፍሩ ብለው
@bintabywooumy5433
@bintabywooumy5433 Жыл бұрын
Mebruk Melekam yetedar zemen yehunelachu . Bayhon menale besheria betadergut neber wudocheye
@samiratube2450
@samiratube2450 Жыл бұрын
።😄😄😄😄ወሠደችው መብሩክ
@sahadabdalsahad9398
@sahadabdalsahad9398 Жыл бұрын
Mashallah very voice ❤❤❤
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u Жыл бұрын
አላህ ሰርጌንባተሱናየማደርግአድርገኝያብ
@hawaadam609
@hawaadam609 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ ወለዱ ክበዱ
@fdddvvcf7297
@fdddvvcf7297 Жыл бұрын
ማሽአላህ መብሩክ
@user-pv4xp6de6u
@user-pv4xp6de6u Жыл бұрын
መብሩኽ ትዳረችሁን አላህ ያሣምረው
@hayattube2323
@hayattube2323 Жыл бұрын
ራምላ ዱቀቱን በደንብነው ያወጣሽአንች ቪዱዩላይ ክክክ
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j Жыл бұрын
መሽአሏህ
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b Жыл бұрын
ማሻአላህ መብሩክ ያማረ ትዳር ያርግላቼው🥰🥰🥰እስማኤል የኛ ሃገር ልጅ ነው አ?ማለቴ የደሴ።እኔኮ ወከባ አልወድም እኛም ኒካህንጂ ሰርግ ገናነን እኔ እንዲሰረግ አልፈልግም ባሉካ ደሞ ፈለገ አይይይ እራሴን ታምሜ መዋሌ ነው🤣🤣
@temermohamad4799
@temermohamad4799 Жыл бұрын
ማሻአላህ ባይሆን አማና እህቴ በሱና አድርጊ ሰርግሽን ሴቶች ለብቻቸው መጫወት ይችላሉ ደስ ይላል እስልምና
@tube2433
@tube2433 Жыл бұрын
ሰርጉ ጥሩ ሆኖ ሳለ መርሀባ ነቢ እያ መጠፈር ሸርክ ነዉ ነብዩ ሳለላሁ አለይ ወሰለም ሊመጡ አይችሉም አላሁ ሙስታአን
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
መሩክ ደስይላል መልካም የትዳር ዘመን
@zainbaali
@zainbaali Жыл бұрын
ማሻአላህመብሩክያደምናየሀዋያርግላችሁ
@semirayonis6804
@semirayonis6804 Жыл бұрын
Masha. Allha. ❤️
@mekitube4479
@mekitube4479 Жыл бұрын
ማሻአሏህ
@heirat
@heirat Жыл бұрын
ተበርቼ ሰላም ይላል ስልጤ👀
@temermohamad4799
@temermohamad4799 Жыл бұрын
ያ አህበቲ ፊላህ አላህ ለሁላችንምሂዳያ ይስጠን የሰው ስናወራ የራሳችን ምን እንደሆነ አናውቅም ወላቱስአሉአማየእመሉን አዴልንያለን አላህ አላህሂዳያ ይስጠን
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba Жыл бұрын
ቀውጢ ነው ማሻ አላህ መብሩክ ትዳራቸው መወደተን ወራህማ የሞላበት ያርግላቸው
@lubabafekado5109
@lubabafekado5109 Жыл бұрын
Masha Allah Allah yetbkatlchu
@user-wk7zg8wp6u
@user-wk7zg8wp6u Жыл бұрын
መብሩክ
@jamallandedi1529
@jamallandedi1529 Жыл бұрын
መሽአላህ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-bw5bg2hn4n
@user-bw5bg2hn4n Жыл бұрын
ሱበሀንአላህድንእናውቃለንእናስተምራለን፣የሚሉትይብሳለለሺርክኢተቁላሂያጀመአትልኸይር
@hawaadam609
@hawaadam609 Жыл бұрын
ሁለታችሁም ማሻ አላህ ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-it1vw7gr5b
@user-it1vw7gr5b Жыл бұрын
አረ ኮሜተሩች፣፣፣ማሻአላህ የሚባልበተን፣፣ተንሽ እወቁ፣በነብያችን ስም እየጨፈሩ ማሻአላህ፣፣ይባልል
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s Жыл бұрын
ሙዚቃ ነው ወይስ ምንድነው መጨርሻው አይ ደስ ብሎኝ ግን የሙዚቃ ነገር
@medi640
@medi640 Жыл бұрын
ለተጋቢወች መብሩክ የአላህ አሁንም ሀገር ቤት ወንድና ሴት መቀላቀሉ አልቀረም እንደ ከባድ
@sakeena7920
@sakeena7920 Жыл бұрын
Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah 🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ሀሳባችን ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 🤲 ቅን ልብ ያላችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ደምሩኝ 🙏❤️❤️❤️
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 Жыл бұрын
ወላሂ እኔ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ ሁቢ
@halehale1374
@halehale1374 Жыл бұрын
❤❤❤👍
@Sabit33
@Sabit33 Жыл бұрын
እር እንደው በዱኑ ላይ አለንበት እንጂ ተግባር ላይ የለንም. ቆይ ግን ሽርክ የተቀላቀለበት ነሽዳ የምታወጡት. አሏህ ይጠብቀን ያርብ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ሲነሽድላት እንደት ነው በፍቅር ምታየው በአላህ🥰😂
@ramatuhassen7070
@ramatuhassen7070 Жыл бұрын
የእክዋኖች ጭፈራ ስትደብሩ ሰሞኑን በሜድያ ለይ እስልምናን በሙተበሩጅ ስታስወቅሱ እስልምና ከዚህ ድርግት ወይም ከዚህ ጭፈራ የጸዳ ነው ሰሞኑን ትዳርን መስርቼ ነበር ግን እንድህ አይነቱ እኽትላጡ አልነበረም አልሀምዱልላህ ።
@ferdos-tube
@ferdos-tube Жыл бұрын
ለምን ሙዚቃ አከፍቱላቸውም ላድያቸው አትሻብኝ ቡርጭቅጭቅ ያለ ሰርግ
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
ደሞይህምን ተብየነወ አያልቅምደየነሱጨፈራ ትዳራችሁ ያሳምርላችሁ ምላሺነወደ?
@user-kp5mp2ze1w
@user-kp5mp2ze1w Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ እንደዚህ ሸሪአን ጥሼ ላላዳዳርከኝ።
@fatehmalrammanebraheem9306
@fatehmalrammanebraheem9306 Жыл бұрын
ما شاء الله
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn Жыл бұрын
ወዮ የኔ መፍራት ምን ይሉታል😁😁😁😌
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Жыл бұрын
መረሀባ ሲባል ሀራም ነዉ ይላሉ አሁንደሞ ማሸአሏህ መብሩክ የምትሉትስ ነገር ሙሽሮች አሏህ ይባርክላችሁ
@makiyamakiya5767
@makiyamakiya5767 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
የህን ሙዚቃ የማልሰማበት የትሌሂድ
@aminaabdo6194
@aminaabdo6194 Жыл бұрын
👏👏👏👍👍❤❤
@user-kq1el7kh5y
@user-kq1el7kh5y Жыл бұрын
መብሩክ ውዶች
@zeharseid7044
@zeharseid7044 Жыл бұрын
አላህ ያማር የሰመር ያድርግላቸው
@ramatuhassen7070
@ramatuhassen7070 Жыл бұрын
ወይ ሙዚቃው |!!!
@user-zh5zn9ce9v
@user-zh5zn9ce9v Жыл бұрын
አዱሱን ነሹዳላኩለን ረሙ
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x Жыл бұрын
አልፍ መብሩክ ማሻአላህ
@semirayesuf5101
@semirayesuf5101 Жыл бұрын
ያረቢ መቼ ይሆን በነብያችን ላይ ጮፈሪእሚቆመዉ ያረቢ
@user-ln7oo4ng6i
@user-ln7oo4ng6i Жыл бұрын
ማሻ አላህ እኛ ውሎ ፍቅር ነን 💯
@user-hw8qr3gd8g
@user-hw8qr3gd8g Жыл бұрын
መልካም ትዳር. ግንይቶቡሞላአድስነውደስርግለነሱአድስውተለቀቀአይበቃም
@user-wk7zg8wp6u
@user-wk7zg8wp6u Жыл бұрын
ደረሴ እና ረምላ ሁለት አንድ አይነት ኑሩልን
@temermohamad4799
@temermohamad4799 Жыл бұрын
ለሰዎች መልካምን እንናገር ያለዛ ዝም እንበል
@መመመመመ
@መመመመመ Жыл бұрын
ሪምሊ ምነዉ ለጁሩችን አተዚኔለትም ሁለትኛ ስልቂ እደነይነዉ ነዉየምታረጊዉ ደበዉ ጁሩ ይነቅላሊ የመዳም ቅመሙች
@user-jg2hj6yd7i
@user-jg2hj6yd7i Жыл бұрын
የጅህልናችን ዳር እኔኮ መርሀባ የሚሎቸው ተየትነው የሚመጡት እሳቸው ሡብሃናላህ አላህ አቅሉንይስጠን ሁሉነገራችን ሸሪአውን በተኻለፈ መልኩ ካልሆና ያመናል ብቻ ስመ ሙስሊም ወያኢዙቢላ ሚን ዛሊክ
@hussenseid7435
@hussenseid7435 Жыл бұрын
Mebruuk
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@user-cz9kl2cw9q
@user-cz9kl2cw9q Жыл бұрын
ዝም የለ ነጀ ወጠ አሉ ረሱለችን s.a.w🤐🤐🥰🥰
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 Жыл бұрын
ሴትና ወንድ ባይቀላቀል ያምር ነበር 😢
@user-lh9wz1pk9v
@user-lh9wz1pk9v Жыл бұрын
ምናለ ሰርጉ ሸሪአዊ ቢሆን አላህ ሂዳያ ይስጠን
@user-qp6pd4ft8d
@user-qp6pd4ft8d Жыл бұрын
እደ ሠርግ እኮነው ምኑ ከሸሪአ ወጣ ጉዲ
@hayatemohammede8723
@hayatemohammede8723 Жыл бұрын
Malafelafe ufffffff eyagabahu were satohe
@hayatemohammede8723
@hayatemohammede8723 Жыл бұрын
Malafelfe serahu
@tube6066
@tube6066 Жыл бұрын
@@user-qp6pd4ft8d ወንድና ሴት መደባለቁ ለማለት ፈልጋ ይሆናል
@user-td3rw4iz1q
@user-td3rw4iz1q Жыл бұрын
@@user-qp6pd4ft8d ከዚህ ወዳ በዲቤ እየቆረቆሩ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ባራከላሁ ለኩማ ውባራክ አለይኩማ ወጀምዓ ፍል ኽይር!!!
@zebibayoutube3648
@zebibayoutube3648 Жыл бұрын
ደግሞ ሁለተኛ ነው እንዴ😂😂
@aishanure2950
@aishanure2950 Жыл бұрын
ነብያቺን ሞተዋል መርሀባ አይባልም ከነሱ ሸር የምታረጉት ሰወች ሱበሀን አላህ የኛነብይ የአላህ ሰላም በነሱላይ ይሁን
@ayeshayesh6276
@ayeshayesh6276 Жыл бұрын
መብሩክ ግን የኔ ጥያቄ ጁነይድ ና ሪዷን ለምን የሉም
@remlalemma
@remlalemma Жыл бұрын
ፕሮፋይሉም ቪዲዮውም ላይ አሉ ስላላየሽው ነው
@sihamtube9037
@sihamtube9037 Жыл бұрын
ረምላዬ ያንች ሰርግ ግዜ ሀሀሀ በቅፍ ነው የተወሰድሽው አ አይ ልጅነት
@remlalemma
@remlalemma Жыл бұрын
😁😁😁
@medinatube2080
@medinatube2080 Жыл бұрын
አልሰማሽም በክብር ተደግሶ የሰርጉ ቀን ሙሽራው ተደብቆ ጠፋ እንጅ 😂😂
@user-rf6fr3fp6p
@user-rf6fr3fp6p Жыл бұрын
😄😄
@heirat
@heirat Жыл бұрын
@@medinatube2080 ክክክክክክክክክክ ቱ👁👁
@user-sx9ne8nl7n
@user-sx9ne8nl7n Жыл бұрын
ሰንትሰዉነዉ የሚቀርፀዉ
@amitt244
@amitt244 Жыл бұрын
ከአህባሽ ወትሮስ ምን ይጠበቃል የሽርክ መነሀሪያ ናቸዉ አላህ ይህድኩም ኢንሻ አላህ ጭራሽ መርሀባ ብለዉ ቁጭ
@user-cj1gc7xw7l
@user-cj1gc7xw7l Жыл бұрын
የኔዉዲ ረሚሊ ካሜራሺ ሰዉ አረጋቸዉ
@remlalemma
@remlalemma Жыл бұрын
😁
@medinakassaw7521
@medinakassaw7521 Жыл бұрын
💗💖💘💝
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 Жыл бұрын
መጨርሻላያ ያለዉን ነሽዳ ማነዉ የሚነግርኝ
@remlalemma
@remlalemma Жыл бұрын
ለሚስቱ እየነሸደላት
@meriamawol6888
@meriamawol6888 Жыл бұрын
ግርም የሚለኝ አውቀን እዳላወቅን ስንሆንነው የማያቅማ መቸም አደየኑ አያቅም የተከለከለውንና ያልተከለከለውን ለይተን እያወቅን ለምን እደምናደርግ ግርም ይለኛል አላህ ሁላችንንም ልቦና ይስጠን ቀጥተኛውን መገድ ይምራን
@h.g3326
@h.g3326 Жыл бұрын
ኮሜንቶች ምድረ ምቀኞች አፈር ብሉ ሁሌ እንደተንጫጫችሁ ምቀኞች እናንተን ብሎ ፈትዋ ሰጭ አላህ እንደወጣችሁ ያስቀራችሁ የአላህ በላ በናንተላይ ይውረድ ኤጭ ወላሂ እኛ ሙስሊሞች ከጭፈራ ቤት እንውልና በመራሳችን እህትና ወንድሞች ደስታላይ መርዛችንን መርጨት እስልምናየን ጠላሁት በናንተ በቃ በየሄዳችሁበት ትችት እንጅ አሪፍ ቃል አይወጣችሁም ኤጭ ምድረ ዝሙተኛ ሁላ
ሰአዲ አስለቀሰችኝ
8:02
Remla lemma
Рет қаралды 11 М.
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Pleased the disabled person! #shorts
00:43
Dimon Markov
Рет қаралды 27 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 122 М.
Dire Dawa  wedding የሄላ ና ሙኒር  ሰርግ
13:17
Nejaha Ahmed travels
Рет қаралды 4,4 М.
ለሽምግልና ቀናቶች ሲቀሩ ሮቤል ሌላ ፍቅረኛ እንዳለው ታወቀ።
19:25
ባልሽን አስደስቺ :  ምክራዊ ግጥም !
6:41
beya beyachen
Рет қаралды 25 М.
ሀቢብ አፋጠጥኩት በሆዱ ምን እንዳማኝ
8:51
ብድር በምድር ቀወጥኩት
8:02
Remla lemma
Рет қаралды 6 М.
Вилка для консервов 🥒
0:51
Сан Тан
Рет қаралды 2,7 МЛН
He Used All The Sauce On 1 Slice Of Pizza🤪😂
0:12
BorisKateFamily
Рет қаралды 38 МЛН
小路飞跟姐姐去哪里了#海贼王#路飞
0:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 40 МЛН