ፍቅር X ፓየርድ የለውም {83} ተወዳጅ ፕሮግራም

  Рет қаралды 8,001

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE

ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE

Күн бұрын

ጮለዳማ መስጅድን ለመርዳት
1000171568572
አብዱልባሲጥ ሙሀመድ
0993642881

Пікірлер: 145
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 Жыл бұрын
ሱመያና ኢክራም chat.whatsapp.com/GIpuZP5ThCJCxhs4MBISJs የአሏህ ስሞችን ባጭሩvm.tiktok.com/ZMYfvebHX/
@leylaali488
@leylaali488 Жыл бұрын
እር ውዶቼ ዶክተርን100 ሺ አሥገቡት የማይርባው ሠብሥክራይብ ከማድርግ
@አቅምስጠኝናአብዝቸል-ለ8በ
@አቅምስጠኝናአብዝቸል-ለ8በ Жыл бұрын
ማሺአሏህ*,,ለኔምእደፊልሰንናእደሒባያለጎጀኝነትይስጠኝ,,,,ለሁላችንምማለትነው,,,,,ለወዲሞቸምእደኸሊልናእደአብዱልሀይያለ,,,ጓደኝነትይስጠንያረብ😭😭😭
@zeharatube1277
@zeharatube1277 Жыл бұрын
ትክክል ነው ከክህደትም ክህደት የምናምነው ነው ጓደኛየ ነው ብለን በምንለው ሰው መከዳት ከባድ ነው አላህ ይጠብቀን
@mistsara1763
@mistsara1763 Жыл бұрын
የሂባ እና የፊልሰን ኀደኝነት ስያስቀና አላህ ይጨምርላቹህ
@esalmismylife9606
@esalmismylife9606 Жыл бұрын
ዶክተር ግን ግን ሂባ እና ኽሊል ተለያይተው መቅረት የለባቸውም የምር አሏህ የሚዋደዱ ልቦችን አይለያያቸውም ኢንሽአሏህ ተስፍ አለኝ ዙለይካን እና ኡስማንን ግን ጠላሆቸው ።
@sese6289
@sese6289 Жыл бұрын
በጣም ነው ይሄን ብሮግራም የምወደው በተመሰጥ ነው የማዳምጠው
@momina1149
@momina1149 Жыл бұрын
ኢላሂ በረህመትህ አፈጣጠሬን እዳሳመርከው አህላቄን አሳምርልኝ የአላህ ያረቢ እለምንሀለሁ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያአላህ ለሠወች የደሰታ ምክንያታቸው እጅ የሀዘናቸው ምክንያት እዳታደርገኝ ያአላህ ያኡመተል ሙሀመድ የሆናቹሁ በሙሉ በያላቹሁበት የአላህ ሰላምና እዝነቱ አይለያቹሁ
@toybayoutube7670
@toybayoutube7670 Жыл бұрын
አሚንን ያረብ ሁላችንንም
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Жыл бұрын
ደኩተር ሂባን ለከሊል ሁለተኛ ሚሥት. ወይም. ለአህመዲ. ያርጋት. እራሥ. ገንዘብ. ወዳዲ. ኡሥማን ጋር. እንዳያረግባት. እሸአላ
@rukiya6481
@rukiya6481 Жыл бұрын
አይ ዶክተር ተጋቶ ተጋቶ ዘድሮም ሳጨርሰዉ ረመዷን ደረሰ ለህይር ነዉ
@ስወድህልኑር-አ2ዸ
@ስወድህልኑር-አ2ዸ Жыл бұрын
ኩን ፈየኩን
@hussenhassen2682
@hussenhassen2682 Жыл бұрын
ያረብ የዛሬው ልዬ ነው ማሻአላህ ያረብ ሁላችንን በጀነተል ፊርዶወስ ወፉቀን
@اماحمداماحمد-م9ظ
@اماحمداماحمد-م9ظ Жыл бұрын
አሚንንንንንንን
@ስደተኛዋሻማyouTube
@ስደተኛዋሻማyouTube Жыл бұрын
እንደት ደስ እንዳለኝ የከሊልና የአቡዱሀያ ሰረፕራይዝ
@temimaseidele8608
@temimaseidele8608 Жыл бұрын
አህሌን ዶክተር ረመደንን ደርሶ ከምፆሙ ፆሞከሚጠቀሙ የድርገን አለሁመ አሚን አሚን አሚን አሚን 🤲🤲🤲🤲
@MetekuHussan
@MetekuHussan 4 ай бұрын
ዶክተር ወላሂ ኸሊል መጨረሻ ላይ ያደረገው የአረብኛ ንግግር በጥቅስ መልኩ ልቀቅልን ማሌፍዘሽ 🙏👍👍👍
@zeharatube1277
@zeharatube1277 Жыл бұрын
አላህ ባለህበት ይጠብቅህህህህህ ወንድማችን በሰላም ይመልስህ ከሄድክበት
@rahmetawoka5750
@rahmetawoka5750 4 ай бұрын
ወይኔኔኔ የአብዱል ሀይ ተበላህ አላለም ኸሊላ ሀቂቃ እንደት እዳሣቁኝ የኔ ሚስኪን አብዱልሀይ ኸሊል የኔ አሳቂ አሳከኝ
@MetekuHussan
@MetekuHussan 4 ай бұрын
ያረቢ ወላሂ በጉጉት የምጠብቀው ምርጥ ፕሮግራም ዛሬ 6ኛ ቀኔ ከጀመርኩት ያአላህ ደሞ ነሺዳው ኩንፈየኩን ኩንፈየኩን ሲል የባባዬ ድምፅ ይመስላል ❤❤❤
@aminasurur2523
@aminasurur2523 Жыл бұрын
ክክክክ ምስኪን አብዱልሃል እኔም እንደዚህ ሆኜ አውቃለሁ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj Жыл бұрын
መቼ ተለቆልን ነዉ ኔት አነበረኝም እስካሁን ሳልሰማዉ😒
@selimtube404
@selimtube404 Жыл бұрын
ማሻአላህ የዛሬው እረዝም ነው ጀዛከላህ ኽይር ብዙ ትምርቶች አሉበት የላኢላሀኢለሏህ ወንድማማችነትና እህታማችነት የጀሊሉ ውዴታ ብቻ ብዙ ብዙ
@hamziyajeyilan-bh7qw
@hamziyajeyilan-bh7qw Жыл бұрын
Masha Allah Masha Allah Jazakumullah kehir
@saada5882
@saada5882 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ከሊልና አብዱል ሀይ።ሂባና ፊልሰን ጓደኛዎች።ቃል የለኝም ያረብ ያአላህ።የእዉነት ጓደኛ አድርገኝ ለኔም ጥሩ ጓደኛ ስጠኝ ያአላህ
@hadia7627
@hadia7627 Жыл бұрын
አህሌን ዶክተር ማሻአላ ማሻአላ መብሩክ በቅርቡ ነበር መከታተል የጀመርኩት ሁሉንም በጉጉት ጨርሸ እኔ ከጀመርኩ አድም ፓርት አለቀክም አሁን ምን ላዳምጥ
@awelibrahim9973
@awelibrahim9973 Жыл бұрын
ደርሶናል ወላሂ ደስ እያለኝ ነው የሰማሁት አላህ በኸይር ነገር ይጀዛክ ያረብብብብ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ በጎዞህም ጌዜ በያያዷ እርምጃህ አላህ እንደጥላ ከጎንህ ይሁንልህህህ ያረብብብብብ
@اميجنتي-ش3ر4ه
@اميجنتي-ش3ر4ه 7 ай бұрын
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@saada5882
@saada5882 Жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዶክተር ዘይኒ እንዴት ነህ።ከ5አመት በሀላ ድጋሜ ስደት መጥቼ የጀመርኩቱን አንችዉ ነሽን ነበር የጨረስኩት ።ጅዛኩም አላህ ኸይር ሁሌም ትምርታችሁ አይጠገብብም።ዘዋጅ ሰኢድ ዋትሳብ ግሩፕ ከቻላችሁ አስገቡኝ ኢንሻ አላህ።
@ቢትሙሀመድ-ጘ2ለ
@ቢትሙሀመድ-ጘ2ለ Жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላ ወድም ሹክራን በጣም በጉጉት የምጠብቀው ፑሮግራም ነው።
@anshaendris2080
@anshaendris2080 Жыл бұрын
ማሻአላህ የዛሬዉ ረጅም ነዉ ሹክረን ጀዛከላህ ኸይር ። ዶክተር ቤተሰቦችህ ሰላም ናችሁ ባለቤትህ ።ልጆችህ ።አህመድ እደትነዉ ናፍቆናል
@anshaendris2080
@anshaendris2080 Жыл бұрын
ደስ ይላል ሁሉንም አዳምጫለሁ ግን ደስ ይላል. አላህ ያሰብከዉን ሁሉ ያሳካልህ
@susubintsindew2578
@susubintsindew2578 Жыл бұрын
ረመዳንን ሊቋረጥብን ነው አደል
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ባመኑት ሰዉ መካድ የማይሽር ቁስል ነዉ
@sofiyasofiya4270
@sofiyasofiya4270 Жыл бұрын
ዛሬስ ወላሂ በአብዱል ሀይ ኸሊል የሳቀውን ያክል ባይሆንም እኔም በጣም ሳኩኝ
@Hanuhanu-n1g
@Hanuhanu-n1g 13 күн бұрын
Ya reeeb mekari gesachi guwadegia settegi..
@hemdiya5102
@hemdiya5102 Жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ሀቂቃ እላቀስኳ ነው ያዳመጥኩት ሽኩረን ዶ/ር ሂባዬም አሏህ ያስደስታት የነሀሊል ፍቅር ግን በየጊዜው አዲስ ይሆንብኛል ታድለው😥እኛንም ይወፍቀን♥️
@HayatEndris..Ethiopa
@HayatEndris..Ethiopa Жыл бұрын
ሁለት ሣምታት ጠበኩኝ
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo Жыл бұрын
ማሻአላ ዶክተር አይ ወላሂ ከረመዳን በሀላ ስትል ልቤይባባብኛ እህ ብቻ አላህ በሰላም ያገናኝን እጠብቃለን
@ሂራየሂባእህት
@ሂራየሂባእህት Жыл бұрын
የአላህ የዛሬው እዴት ደስ ይላል አብ ድል ሀይ ያለው እውነት ነው
@neima2690
@neima2690 Жыл бұрын
ጀዛከላሁኸይር
@saada5882
@saada5882 Жыл бұрын
አጅብ የሆነ ትረካ
@HayatEndris..Ethiopa
@HayatEndris..Ethiopa Жыл бұрын
ይለቀቅልን ኡኡኡኡኡ
@ziiriiyaniidarasoo7303
@ziiriiyaniidarasoo7303 Жыл бұрын
Wa Lekumi saallm waramatulhi wabarakatu barkalhu fikumi inshaallaa tallaaaa Amiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiani amiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiani Amiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiani ya rabi almini inshaallaa tallaaaa الله على ملعب والله اعلم والله اعلم و آله و سلم على والله اعلم وصلي اللهم على والله اعلم والله اعلم وصلي اللهم على والله والله اعلم وصلي اللهم على والله والله اعلم وصلي على والله والله اعلم و الله الله الله اكبر الله اكبر الله عليه وسلم على الله على ملعب والله اعلم وصلي اللهم على والله اعلم وصلي الله على ملعب
@userautbe7047
@userautbe7047 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@aynojemila3593
@aynojemila3593 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@fatihafati8429
@fatihafati8429 Жыл бұрын
የሁሉንም ሰው ነው ዛሬ የመጣለት ወይስየኔብቻ ነው በቅዳሜ ማታ ነው የመጣልኝ?
@nazwadubai5158
@nazwadubai5158 Жыл бұрын
የኔምነው
@zeharatube1277
@zeharatube1277 Жыл бұрын
ለእኔም አሁን ነው ይመጣልኝ
@HayatEndris..Ethiopa
@HayatEndris..Ethiopa Жыл бұрын
ቻው ቻው
@NaimaNaima-ss7ft
@NaimaNaima-ss7ft Жыл бұрын
ቀጣይ
@ummusad6646
@ummusad6646 Жыл бұрын
مشاء الله
@hawaha6567
@hawaha6567 Жыл бұрын
አህለን ዶክተር ያረብ ኧረ ለአላህ ብሎ የሚዋደድ እህትማማች ወድማማች ይወፈቀን ልክ እደ ከሊልና አብዱል ሃይ ኢላሂ ወፍቀን
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ Жыл бұрын
አላሁመሶሊወሰሊም አለሰይድና መሀመድ ኸይር ኸይሩን አሰማን ያወዱድ
@husnatu2023
@husnatu2023 Жыл бұрын
ሽኩረን ዶክተራችን ማሻአላህ የዛሬው ደቂቃው በጣም አሪፍ ነዉ ከቻልክ ሁሌም እንደዛሬው እረዘም አድርግልን
@የማመልከውአንዱንነውየምለ
@የማመልከውአንዱንነውየምለ Жыл бұрын
ተቀይማሀለሁ እያቄየህ ሁለየ ሀሙስ መታ ትዝ ሲለኝ ገብቸ ቸክ አረገሀለሁ መልካም እሮመዳን
@ተምሬቢንትሰኢዲ
@ተምሬቢንትሰኢዲ Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ የዛሬው በጣም ደስ ይላል ያረብ ለአላህ ብለን የምንዋደዲ አዲርገን
@FirdawsFitsum-yw5tw
@FirdawsFitsum-yw5tw Жыл бұрын
Yehenen program betammmm nw mewedew begugut nw meketatelew Masha allah wendeme bertalen
@sikosilo378
@sikosilo378 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍
@zenamizganaw4392
@zenamizganaw4392 Жыл бұрын
መአላህ የዛሪው በጣም ልዩ ጀዛክ ኸይር ዶክተር❤
@seadaali2905
@seadaali2905 Жыл бұрын
ማሽአላህ ልዩ ነው የዛሬው ያረብ ቁርአንን ያግራልን
@HayatEndris..Ethiopa
@HayatEndris..Ethiopa Жыл бұрын
Class 84
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg Жыл бұрын
አህሌን አህሌን ተነፈቂው እስቲ ለደምጥነ ይመጠለሁ አምነ ልበችን በተጠለጠለ ራመደን ገበ ዘድሮም በስለም ያድርስንነ ልገበነው ያው በተጠለጠለም እኔ ግን መጨርሽው ስለይ ሀገር ገብቼ በምስመ ነገር ስይኖርኝ አይይይይ ዶክተርዬ ማለ በል ♥
@aduadu3685
@aduadu3685 Жыл бұрын
አስለቀስከን አስደሰትከንም ፍቅር ይሞቃል እኮ
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ Жыл бұрын
አጂብ ውብ የሆነ ፕሮግራም ነው ማሻአላህ እደው ግን ዶክተርየ ዘዲሮም ላይጠናቀቅ ነው ግን 3/አመቱውን ያዘኮ ሀቂቃ መቆጫውን ለማወቅ ጎጉቻለሁ
@ኡሚጀነቴነፍቆቴ
@ኡሚጀነቴነፍቆቴ Жыл бұрын
በጣም
@ኡሙማሜነኝ
@ኡሙማሜነኝ Жыл бұрын
ምና ተለቋል ብትሉኝ አናንተየ
@Naanitube9
@Naanitube9 Жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله تعالى وبركاته مشاء الله تبارك الله جزاك الله خير 🙏yegermal ene be Allah fekad zare samit balmollah geze wust 1_83 video charasku be fekir new ya adametkut masha Allah bezihu Katel enem ye hibaanna ye Khalil hiwot sila noorkung e
@Naanitube9
@Naanitube9 Жыл бұрын
Kariwun tolo tolo hamtalen be gugut new yemin tabekaw ballehibat Allah yetabiki الله يحفظك ويحميك من كل سوء ومكروه جزاك الله خير
@RichLove4242
@RichLove4242 Жыл бұрын
masha allah👌🙏🙏
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች Жыл бұрын
ይህን ታሪክ ሳጨረስልን ዮሇው ረመዷን 2 አመት ሊሆነኝ ነው 😋#የዛሬው ረጀም ነው ሸኩርን
@shammssalshammss5265
@shammssalshammss5265 Жыл бұрын
3አመት ሆነው ከምር
@halimaali3936
@halimaali3936 Жыл бұрын
አህለንዶክተር
@Medi-vn1kw
@Medi-vn1kw Жыл бұрын
ወአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህለን ዶክተርዜኔ ማሻአላህ በርታ
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 Жыл бұрын
የአሏህ ትናት ዶክተር እርሳው እያልኩነበር ዛሬ ግን በጣም ልዬ ነው ግን የቴክስቷነገር በጣም ነው እሚያስቀው
@mbintmustfa7604
@mbintmustfa7604 Жыл бұрын
ሹክራን ለክ ዶክተር በጠም ምርጥ ፕሮግራም ይልመድብክ እንደዚ መስረዘም
@zeynebtube8627
@zeynebtube8627 Жыл бұрын
አሠላም አላይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ምርጥ የቁርአን ታምራት ነው ያስተላልፍከው ጀዛካላህ ኸይረን
@hiba-wk4oz
@hiba-wk4oz Жыл бұрын
አህለንንን ያመረሀባ
@الهمافتحليابوابرحمتك
@الهمافتحليابوابرحمتك Жыл бұрын
Ahelin doctor zeyina
@abdullaferuza1402
@abdullaferuza1402 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@umuhyatteam1903
@umuhyatteam1903 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበራካቱ ማሻአላህ በርታ አላህ ይጠብቅህ
@ziiriiyaniidarasoo7303
@ziiriiyaniidarasoo7303 Жыл бұрын
Alhu akubari الله على ال والله والله اعلم والله اعلم وصلي اللهم على والله اعلم وصلي الله على ملعب والله اعلم وصلي الله على ملعب
@idydgjhfdfh6102
@idydgjhfdfh6102 Жыл бұрын
እረ ባአላህ አታቋርጠው ወንድም
@umuhyatteam1903
@umuhyatteam1903 Жыл бұрын
በጣም ተናፋቂ በጉጉት የሚጠበቅ ፕሮግራም ነዉ በርታ አላህ ይጠብቅህ
@hafizatube
@hafizatube Жыл бұрын
አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አሪፍ ቆይታ ነበር ጀዛክ አሏህ ኸይክ
@زوزوبنتبابامنالسلفي
@زوزوبنتبابامنالسلفي Жыл бұрын
አህለን እኳን ደህና መጣህ ማነው ግን እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ እኔግን የሂበቲን አህላቅ መላበስ ምኞቴ ነው ቢኢዚላህ በጣም ነው የምወዳት ደግሞ የከሊና ያብደል ሀይ ጓደኝነት ያሰላም እዳጋጣሚ ጀዋል ስፈረጅ ወድም አማች ካየሁኝ አብደል ሀይና ከሊል ትዝ የሚሉኝ ነገር አይ የኔነገር ኢሻአላህ ቀጣይ በጉጉት እጠብቃለን ዶክተርየ
@hawaha6567
@hawaha6567 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ዶክተር ዘይኔ በጣም ደስስስስ የሚል ነዉ
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 1111✋✋✋✋
@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ Жыл бұрын
ከምኔው አይታችሁ ነው ኮሜታተሮች🤔ኦ እኔ ገና ላይ ነው
@djhs4135
@djhs4135 Жыл бұрын
ከዛው የመርከዝአባል የሆኩ መሰለኝ ይገርማልየዛሬው
@nagutube
@nagutube Жыл бұрын
በሰላምደርሰው ከሚፆሙትያድርገን
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Жыл бұрын
እኔም ሣኩኚ. እንደከሊሉ. በሚሠጂ
@rukiya6481
@rukiya6481 Жыл бұрын
አረ እኔም በጣም ሳኩኝ አይ አብዱልሀይ ክክክክ
@አሚናትየአረህማንባሪያ
@አሚናትየአረህማንባሪያ Жыл бұрын
አይ አብዱልሀይ አሳቀኝ የኔሚስኪን
@ኢስላምነውሂወቴ-ጰ2ተ
@ኢስላምነውሂወቴ-ጰ2ተ Жыл бұрын
አህሌንንንንንንንን እኔማ በቃ ረመዳን ውጪ ነው ሚለቀቀው ብዬ ተስፋ ቆርጬ ነበር
@ሠኢድሠኢድ-ኈ7ተ
@ሠኢድሠኢድ-ኈ7ተ Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ماشاء الله تبارك الله جزاك الله خير
@ነሳአሉከሰላመነወልአፍያ
@ነሳአሉከሰላመነወልአፍያ Жыл бұрын
Masllah betam des yemil new Betlye tesfayen bekorten geze الله baltebkinew nger yabesrnal
@fadilaramato1771
@fadilaramato1771 Жыл бұрын
jezakallha ALLHA KANITEG GARI YIHUNI BERITAALIN
@ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና
@ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና Жыл бұрын
አቡልሂይ በጣም አስዘንኝ 😂😂😂ምስኪን
@leylaali488
@leylaali488 Жыл бұрын
ኩን ፈያኩን ያርብ በእዝነትህ አህለን ዶክተሬ
@HayatEndris..Ethiopa
@HayatEndris..Ethiopa Жыл бұрын
እኔም ሣኩኝ እር የኔሚሥኪን 😄😄😄😄😄
@rukiya6481
@rukiya6481 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ጎደኝነት የእዉነት አለ ወላሒ ቀነሁ
@በለውሂልማህፉዝላይተፅፎብ
@በለውሂልማህፉዝላይተፅፎብ Жыл бұрын
አህለን አዳምጨ ልምጣና እኮምታለሁ አሉ እኔስ
@tube-cb4mq
@tube-cb4mq Жыл бұрын
በትክክል ነው ማሻአላህ የኔውድ ወድሜ
@sarahmanal9614
@sarahmanal9614 Жыл бұрын
ያአላህ ምርጥ ታሪክ ያስላም ጀዛካላህ ከይር ውድም
@lolo_5678
@lolo_5678 Жыл бұрын
አህለን ወሣህለን ዶክተረ በላክ ጀምሩት
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo Жыл бұрын
ውነትምዛሬ ተበልቶል አይ አብዱልሀይ
@የሴቶችሚሞሪ
@የሴቶችሚሞሪ Жыл бұрын
20ኛ ነኝ እስኪ ላድምጠው እና ልመለስ
@هديةهدية-ب6ك
@هديةهدية-ب6ك Жыл бұрын
ጀዛከ አላህ ኸይር ዶክተር
@hussenhassen2682
@hussenhassen2682 Жыл бұрын
ውድ እህት ውንድሞቸ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ
ፍቅር X ፓየርድ የለውም 84 የረመዷን የመጨረሻ ፕሮግራም
54:02
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 7 М.
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 50 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 104 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 57 МЛН
ፍቅር X ፓየርድ የለውም (25) መሳጭ የመርከዝ ህይወት ታሪክ
33:14
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 9 М.
♥ ፍቅር X ፓየርድ የለውም/80  ዛሬውኑ ይጀምሩት
39:34
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 6 М.
የተሰረቀ ፍቅር
53:38
First Hijrah Foundation
Рет қаралды 838
ፍቅር X  ፓየርድ የለውም 85 ተወዳጅ ፕሮግራም
51:27
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 8 М.
ኑሪ || ሙሉ ክፍል || ልብ አንጠልጣይ  ታሪክ @Amin_media
2:07:50
Amin Multimedia Production
Рет қаралды 8 М.
ፍቅር X ፓየርድ የለውም 73 ተወዳጅ ታሪክ
34:57
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 7 М.
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 50 МЛН