KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
♥ፍቅር X ፓየርድ የለውም ክፍል【26】 መሳጭ የመርከዝ ህይወት ታሪክ
32:16
ፍቅር X ፓየርድ የለውም 【22】 ቀጣይ ክፍልን ከረመዷን ቡኋላ እንገናኝ
37:16
Кеттік бәрін таста - Қызық Times | Қайрат Әділгерей, Уәлибек Әбдраимов, Диана Ягофарова, Қанай
1:05:24
Шекер - Қызық Times | Азат Жумадил Ансар Ильясов Шугыла Ешенова
54:15
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
ፍቅር X ፓየርድ የለውም ክፍል 18 መሳጭ እውነተኛ ታሪክ
Рет қаралды 11,901
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 98 М.
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Күн бұрын
የቴሌግራም ሊንክ Telegram.me//Ze...
Telegram.me//Ze...
Пікірлер: 378
@doctorzeyne6913
3 жыл бұрын
ያአህባቢየል ኪራም የተጠየቀ ጥያቄ አለ እስኪ እናንተም ስለ ስልክ ማዕቀብ ሃሳብ ስጡን እስከመጨረሻው ስሙት ሸር አድርጉት ይህ የኢንቱ ቲዩብ ሊንክ ነው መረጃው ከተጣራ የኢስላማዊ ጥያቄና መልስ ያለ ማቋረጥ ታቀርብላችኋለች ወደ ኢስላም በቅርቡ ነው የተቀላቀለችው እናበረታታት kzbin.info/www/bejne/h2bRenR_qphlg9k kzbin.info/www/bejne/h2bRenR_qphlg9k ሊንኩን ተጭነው ይግቡ
@ራሀቱልቀልብየአልኢማንቲዩ
3 жыл бұрын
የተቋረጠመስሎኝነበርኮ
@kedijakedija6935
3 жыл бұрын
አህለን ዶ/ርዬ እንኳንም መጣህ ናፍቀኀናል
@kedijakedija6935
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ገና ሳየው ደስ ይላል
@መሬምነኝስደተኛዋ
3 жыл бұрын
አህለን ዶ/ር እንኳን ደህና መጡ ወላሂ በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@تمريةعمر
3 жыл бұрын
አህለን ዶክተር መሸአላህ በጉጉት እየጠበኩ ነበር ጀዛከላህ ከይር
@fyesuf9491
3 жыл бұрын
*_በሉ ላይክ ሼር አድርጉ ደግሞ እስከመጨረሻው ተመልከቱ ዶክተርን እንደኔ የምትወዱት በላይ ልያችሁ_* 👍👍👍👍👍👍👍👍
@doctorzeyne6913
3 жыл бұрын
Shukren chersachihu smut tyake alew
@kedijakedija6935
3 жыл бұрын
አላህ ከኛ በላይ በማያልቀው ሙሀባው ይውደደው
@fyesuf9491
3 жыл бұрын
አዎጅ አዋጅ አዋጅ የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም ተለቋል📢📢📢📢📢📢📢📢አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣህ ናፍቀህናል።
@selwamohamed7451
3 жыл бұрын
Eshi shukrea kk
@selwamohamed7451
3 жыл бұрын
አስደነግጥሽኝ እኮ
@zutti-xy8kj
3 жыл бұрын
😄
@fetitube85
3 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@entutube1042
3 жыл бұрын
አዋጂ አዋጂ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፍቅር x ፓየርዲ የለውም ክፍል 18 ተለቋል በ ላይክ ሼር ለጓደኞቻችን እንጋብዛቸው❤❤❤❤
@nunutube9430
3 жыл бұрын
መተናል መተናል ኢንቱዬ ምርጫሽ ምርጫችን ነው ቀጥልበት ዶ/ር ዘይኔ
@Ekru-gx4hn
3 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹
@ድንቅልጆች-መ8ዘ
3 жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን
@sumeyadiltataslitewa5357
3 жыл бұрын
የዶ/ር ዘይኔ አድነቂ ዎች 👀
@አስያነኝየጎንደሯ
3 жыл бұрын
ወላሂ በጣም በጉጉት እምጠብቀው ነው እስኪ በሳምንት ሁለቴ ይሁን ምትሉ ጀዛኩመላህ ኸይርን ዶክተር ዘይኔ
@Hanna-ug7op
3 жыл бұрын
አህለን አህለን አልፍ ሰላሙአለይኩም የደኩተር ዘይኔ ተከታታይ ቤተሰቤች እደኔ ማነው እየጠበቀየነበረው የፍቅር xፓርድን ሲጠብቅ የነበረው በላይክ አሳውቁኝ
@ባሏንአፍቃሪያተውነኝእመነ
3 жыл бұрын
ይህን ታርክ ሳዳምጥ ምንግዜም እንባየ ይመጣል ያረቢ አግዘኝ ጠንካራ አርገኝ ያጀመአ በዱአቺሁ አስቡኝ ስደተኛው ነኝ
@ራቢአ-ነ6ነ
3 жыл бұрын
አህለን ስጠብቅ ብቅ አላችሁ እን ኻን ደህና መጣህ ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው ላይክ አድረጉ
@nazwadubai5158
3 жыл бұрын
እህ አላሀምዱሊላ ተለቀቀ እኔሥ ተሥፋቆርጨነበር ወላሂ ማነው እደኔ በመለቀቁ ደሥያለዉ
@AminaAmina-kv6re
3 жыл бұрын
ኧረ ዶክተር ትግስቴን ካስጨረስከኝ በዋላ ብቅ አልክ። ስጠብቅህ። ስጠብቅህ ስጠብቅህ። ወፍ የለም። 😥😥😥😂😂😂😂😂
@እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ
3 жыл бұрын
ማሽ አለህ ደስ ይለል እኔም ያህበ ደረጀ በይኖረኝም ምኞቴ ልክ እደ ህበዬ ነው አለህ ያስከልን እኔም ስልኬ ያምከተልበት ነው ብዙም ግዜ 24 ስአት አለውረም ደሩሪ እስከልሆነ በቀር ግን የዩቱብ በጠም እከተተለለሁ።
@zemzemweloyewa3138
3 жыл бұрын
መሸአላ ዛሬ በጣምደስይላል በርታ ቢያንስአትጥፋ በቀንበቀን ይለቀቅእምትሉምትላይክ
@ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
3 жыл бұрын
*ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ዶ/ርዬ ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር እስከመጨረሻው ያዳመጣችሁ ብቻ👍😍😍*
@ቢንትአብዱነኝ
3 жыл бұрын
እዴ ዶክተር በናፍቆት ልገሉን አስባችሁ ነው መሰለኝ አስጠበቃችሁንኮ
@nazwadubai5158
3 жыл бұрын
ወላሂ ትክክል ሁቢ
@fetitube85
3 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@ቢንትአብዱነኝ
3 жыл бұрын
@@fetitube85 እሽ
@አስያቢንትበድሩ
3 жыл бұрын
አህለን ዶክትር በጉጉት ልሞት ነበረ እንኳን መጣቹ
@rukiyarukiya5283
3 жыл бұрын
ዊዊ እደኔ ማነው በጉጉት ሚጠብቀው ሥራ እንኳን ቢኖርብኝ ጥፍጥፍ አርጌ ነው ምሠማው ጀዛከላህ ዶክተር ዘይኔ በጣም ትምህርት አለወ
@zaharahassen8745
3 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣምም ትልቅ ነግር ነው እሄ ትረካ አስተማሪነው ማሻአልህ እራሴን እንድፈትሺ አድርጎኛል አላህ ይስጥልን በርታልን ዶክተራችን አላህ ይጠብቅህ ግን በሳምንት ሁለት ጊዜ ይሁንልን ረዘም ማለቱንም ወድጄዋለሁ
@እራህማቲዩብ
3 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡ ዩቱብ መንደር ስንከራተት ነበር ደኩተርየ እኳን ደህና መጣህ👍🙋
@yarebieshirehlisediribilqu9624
3 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን አቡ አህመድ እንኳን በሰላም የመጣህ አልሀምዱሊላህ
@zeharehassen1312
3 жыл бұрын
ስንጠብቀዉ የነበረዉ የዉስጥ አሳሹ ተለቀቀልን
@عايشهسعيد-ر7ن
3 жыл бұрын
አይ በጣም ዴሥ የሚሉ ናቼ በጣም የሚያሥዴሥት ነው የሁለቱም ሀሣብ
@selimtube404
3 жыл бұрын
ሽኩረን ዶክተራችን ብዙ ትምህርት አስተላልፎአል የዛሬው የምነወዳቸውን ሰዎች ምን ያህል ብንወዳቸውም 😘ሀያእ ማድረግ እንዳለብን ሀላላችን እስኪሆኑ ድረስ እና እኛ ሙስሊሞች ጥሩ ስነምግባራችንን ለምንተዋወቀው በዙሪያችን ላለ ሰው ማሳየት የሄ ሚድያ ያራገበው እስልምና በሰይፍ በሀይል የሚለውን ነገር ከሰወች አእምሮ እንድወጣ ማድረግ አለብን ልክ ሱዛና እንደተረዳችው ሁሉም እንድረዳ ማድረግ የኛ ሀላፊነት ነው ከ አላህ በታች በተረፈ የስልክ ማእቀቡ እኔ ጋ ከባድ ነው በተለይ ስራ ቦታ ሁኘ ግን እሞክራለሁ
@salesale2542
3 жыл бұрын
ማሻአላህ በዚሁይቀጥል በጣምደስየሚልነዉ ጀዛከላህኸይር
@asiaasia2705
3 жыл бұрын
እኔይሄን አላየሁትም ነበር የሄን ፕሮግራም ወላሂ እኔም 2ቀን ነው አይቸ የጨረስኩት ማሻአላህ በርታ እኔም 4 ጓድኞቸ ልኬላቸዋለሁ ሰብስክራይብም አረገውሀል
@doctorzeyne6913
3 жыл бұрын
Jzk
@ሀያቲቱዩብ
3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጡ
@zizizmohammedsysgsf2974
3 жыл бұрын
እንደው ይሄን ፕሮግራም በጣም ነው እምወደው የአላህ
@አሚናትወሎየዎልሙትለድኔ
3 жыл бұрын
ሡበሀነክ ምናይነት ዉብ ነገርነዉ አልሀምዱሊላሒ
@የኡሚናፍቂ-ጠ4ቘ
3 жыл бұрын
አህለን ዶክተር እንኳ ን ደህና መጣህ ማሻአላህ የዛሬው ለየት ያለነው የዞዛና እና የጠባቂው ስለሙስሊሞች ያወሩት በጣም ተመችተውኛል
@ተዘግቷልቻናል
3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ዶክተርዘይኔ ላይክ ሸር አትርሱ👍👍👍👈
@naimakamil6640
3 жыл бұрын
ዶክተር ዘይኔ የዛሬው ልዩ ነው ማሻአላህ ግን ይባስ ልብን ያንጠነጥላል ግን ምንም አማራጭ የለንም ያው ሳምቱን ጠብቆ ኢንዲደርሰን በተስፋ እንጠብቅሀለን ኢንሻአላህ ግን ሂባና ከሊል ቢጋቡ እና ሱዛናና አብዱልሀይ ሱዛናም እስልምናን ተቀብላ ተጋቡ ሚለውን አላህ ያሰማን
@የሁረልአይንተማሪነኝየሁሪ
3 жыл бұрын
ወአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ በጉጉትትንጠብቅነበር ጀዛኩሙላህኸይረን ዶክተርዘይኒ
@ኡሙያስሚንኢሻአሏህ
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛከለሁ ኸይር በጣም አጋጊ ፖርግራም እኔ አዲስ ነው የጀመርኩት ግን አለሀምዱሊላህ18ደረስኩኝ 2ቀን👍👍👍
@tymauae4424
3 жыл бұрын
በጉጉትነበር የምጠብቀው እኳንደህናመጣህ ደክተርየ
@ኢክሩቢንትባባ
3 жыл бұрын
አህለን ዱኬተር ዘይኔ አር ቁየቤን ቶቶሎ ይለቀቅልን አጄቤ ሂባነ ክሊል መገነኝታቸው ደስ ይላል ኢንሻ አላህ ክትንሽ ቀን በሃላ ይጋባሎ ቤል አስባለሁ
@layelajemal7977
3 жыл бұрын
አህለን ዶክተር ዘይኔ ወይኔ በጉጉት ሥጠብቀዉ ነበረ አሁንም ቶሎ ይለቀቅልን
@tayyibaa5416
3 жыл бұрын
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱሊ ወበረካትሁ
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
3 жыл бұрын
ቶሎአበቃብኝ የአላህ ምርጥ አስተማሬነው ዳክተር ሀቅ ነው ሙስሊሞች ድብቅ ወርቅ ምርጥ አገላለፅነው የሂባ እና የስልኩ ነገር ግን መጨረሻውምንይሆን በቃእስልኩ ውስጥ ስለሂባ የተፃፈ ነገር አለመሠል ክክክክ
@husnitube6548
3 жыл бұрын
*አህሌን ያ ዶክተር. ጥፍት አላቹሳ ወይኔ በናፍቆትትትትት* *ጀዛክ አሏህ ኸይር ምርጥ ትምህርት አለውውው"
@saada5882
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ዶክተርና ጅዛከላህ።ቦታዉ ደሞ ሲምር
@ሡሡቢንትሠኢዲየረሡልወዳጂ
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ደኮተር በቅዲሚያ ግን ቶሎቶሎ ብትለቅልን የምር በጉጉት ነዉ የምንጠብቀው ቆንጆ ትምርት ነዉ ወሳኝ የሆነ ወላሂ በተለይ የሥልኩ ጉዳይ አብዘሀኞች አችን የስልክ ሱሱ አለብን የምር መሀቀቡ ሀሪፍ ነገር ነዉ
@ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ
3 жыл бұрын
ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን በጉጉጉጉ ስስስስስ ጠጠጠጠጠብብብብቅቅቅቅቅ ነበር. እስኪ ላዳምጠው. 👍👍🌷🌷🌷🌷🌷
@doctorzeyne6913
3 жыл бұрын
ኡሙ ሂባ እንኳን ደስ አለሽ
@ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ
3 жыл бұрын
@@doctorzeyne6913 👍👍👍
@ፋጡማካሳው
3 жыл бұрын
አህለንዶክተር
@ሩቅያጀመል
3 жыл бұрын
አሀሌን ዶኩቱረ አላህ የገዘሌ በረታብን አላህ ይጠብቀቹ
@muridabereka7083
3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ዶክተር ዘይኔ በጉጉት ነበር እየጠበቁት ማን ነው እንደኔ ገና ሲጀማረ ላይክ የሚያደረገው
@Ms-eu1vc
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ዘይኔ ይሄን ፕሮግራም ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ማነው
@sadiksadik3580
3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ ማሻላህ በርቱ ግን ተሎ ተሎ ልቀቅሉን
@wehenetyegegutyub5553
3 жыл бұрын
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን አህለን ማሻአላህ ማሻአላህ
@rehimabentbaba8594
3 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ዶክተር ዘይኔ
@Aነኝየኡሚናፋቂ-h2o
3 жыл бұрын
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር
@ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ
3 жыл бұрын
ማሽአላህ የዛሬ በጣም ደስየሚል ፕሮግራም ነበር በሰማነው. እምንጠቀም ያድርገን. የስልክ ሱስ እንኳን አዶ. እኔ ነኝ. ወላሂ. ሰልኬ ከጅ አይነጥልም ስራ ስሰራ እንኮ. የሆን ነገር. እያዳመጥኩ ነው. ኢንሻአላህ. ከዚህ. ብኃላ እቀንሳለሁ.
@sweetjamil7977
3 жыл бұрын
የኔ ቢጥ እኔም ምግብ ሆኖዋል ስልክ በጣም ሱሱ ሆኖብኝል በርግጥ ትህራት ነዉ ሚማራበት የተለየዪ ደራሶችን አላምዱሊላህ ለመጥፎ እንኳን አልጠቀሚምዉ
@h.8949
3 жыл бұрын
ወአሊኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው
@ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ
3 жыл бұрын
አህለን ዶ/ር ዘይኔ እር ሼ ነው ኮመታተሮ ምንጊዜው ቀደማችሁኝ😎😊
@حسبياللهونعمالوكيل-ق7ت
3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته اهلا ترسلين شكرا لك جزاكم الله خيرا في الدنيا والاخره
@zeharehassen1312
3 жыл бұрын
እኔ ስልኬን ማእቀብ ምጥልበት ፆመኛ ስሆንና ተራ ወሬ ዘባተሎ ለሚያወሩት ሲበዙ ምን እላለሁ መሰላችሁ ዛሬ ወላሂ ስልኬ እዘጋለሁ ብየ ከማልሁ አልነካም …
@horiytehareaggaga9990
3 жыл бұрын
Mashalahe
@naela9429
3 жыл бұрын
መሠጭ ቲራከ
@rezikahussein8549
3 жыл бұрын
Ere mnw betam koyu bin Dokter wollahi ye Alefutin 100 gize iya adametkugn nw wollahi Ahlee
@ekramweleyuwa1207
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ፍቅር ✖️ ፓየር ተለቆልናል ወላሂ በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@firdoustube5078
2 жыл бұрын
ወላህ ዶክተርየ በጣም እያዝናናህ ምርጥ ትምህርት እያስጨበጥከን በመሆኑ ደስ እያለኝ በጉጉት እያዳመጥኩ ነው ጀዛከላህ ኸይረን
@የኢዙብቻነኝ
3 жыл бұрын
በጣም ተናፍቀሀል ኡስታዝ ትረካውም ይዘህብን ጠፋህ እኮ
@hatikahatika3952
3 жыл бұрын
Mashaa allah tabarakallaah wedeme berta👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@nazifatube2513
3 жыл бұрын
aswrwb jkl arif tarikinw allha hitabiki
@zedtube_5578
3 жыл бұрын
አህለንንንን አህለንንንን ቦታ ለመያዝ ነዉ አዳምጨ እኮምታለሁ አንደኛ ነኝ 👍👍 ማነዉ እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ላይክክ
@fayizaethio6578
3 жыл бұрын
_አህለን ዱክተር ዘይኔ ጠፍተህ ነበር በሰላም ስለተምለስክ ደስስስስስ ብሎኛል አላህ ይጠብቅህ እስከበተሰብህ_
@seadamohammedhaseen1191
3 жыл бұрын
Dr zeyni betame konjo Akerarbe new berta 👍👍👍💜🙏
@aminataminat3642
3 жыл бұрын
ወይኔ በጉጉት ሥጠብቀዉ ነበር አልሀምዱሊላህ
@የትምብትሆንአላህንፍ-አ1በ
3 жыл бұрын
አህለን ዶክተሩ ቁርአኑን በሡደየሥ አቀራር ቅራልን በተረፈ በርታ
@emaneman5639
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ። ወንድሜ
@nejashekur2897
3 жыл бұрын
አህለን አህለን ዶ/ር ዘይኔዬ
@ጠዬነኝከወደወሎ
3 жыл бұрын
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክትር በጉጉት ስጠብቅ ነበረ እንኳን መጣቹ
@ባባዬእወድሃለሁ
3 жыл бұрын
አህለን እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@ነኢማሀሠን
3 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@samira9134
3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ጥርት አድጎ ለፈጠረን አላህ ዶክተር አታዘግይብንትረካውን በጉጉት ነው ምንጠብቀው s ነኝ
@nani969
3 жыл бұрын
አህለን ዶክተ ዘይኔ ጄዛክላ ኸይር ማሻ አላህ
@mayymoonma1527
3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ስጠብቅህ መጣህ ሂባ ሂባየ
@መክያወሎይቶብ-ዸ4ቸ
3 жыл бұрын
ዉይኔስጠብቀዉየነበረዉ አልፎኝ25ደርሶል ኢንሻአላህእጨርሰዋለሁ
@molash__260
3 жыл бұрын
ማሸአላህ ደስይላል በርታልን. አታቋርጥብን
@اميحيتياتياميحيتياتي
3 жыл бұрын
شيكورن اكي جزك ءلله خيرن 👍👍
@fatumamehammed4670
3 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ዶክተር ምንድነው በናፍቆት በጉጉት ጨረስከን እኮ እንዳልከን ፈጠን ፈጠን አርገው እንጂ
@nazwadubai5158
3 жыл бұрын
ጀዛኪላኸይርውሥታዜ ግን ባአላህ ይሆንብህ ቶሎቶሎ ይለቀቅልን
@kawulibintbabatube
3 жыл бұрын
مشاءالله مشاءالله تبارك الله
@ባባታምሜብሀለው
3 жыл бұрын
🍃🌻🍃አህለን እካን ደህና መጣህልን🍀🍀🍀🌹🌹🌹🌹🌹🍃
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
3 жыл бұрын
ሸር ላይክ አትርሡ ያኡመተልኢሥላም ዶክተር አደበተ ጣፋኝ የዳክተር እድናቂነኝ እናተስ????
@እራህማቲዩብ
3 жыл бұрын
ስጨርስ እኮምታለሁ
@سعدتيوب-ك2ر
3 жыл бұрын
አህለን. ዶክተር. ዘይኔ. እንዲ. አትጥፈ.
@የወሎዋሡመያአመቱሏህ
3 жыл бұрын
ዉይ ቦታው ቲያምር ደኩተርወይኔ ማሻአሏህ ተባረከ አራህማን
@ኢክራምነኝቢንትኑርሀሰን
3 жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ዶክር ዘይኔ እንኳን ደና መጣህ የዛሬዉ የተለየ ነዉ ማሻአላህ የሱዛና አነጋገር የሚገርም ነዉ
@መዲወለየዋ-በ2ኸ
3 жыл бұрын
አህለወሳህለን እፍፍ በጎጎት ስጠብቅ ነበር ግን እድህ አታቆይብን ዶክተር ዘይኔ
@አልኢልሙቀብለቀውሊወልአመ
3 жыл бұрын
አሰላም። ዋለይኩም አታቆዩት። ቶሎቶሎ። ይለቀቅ በጉጉት። ነው። የምጠብቀው
@ላታህዘንኢነሏህማዓናበስኩ
3 жыл бұрын
አህለን ማነው እዴኔ በፍቅር X ፓይድ የለውም ተለቀቀዴ እያለ ዩቱብ ላይ አስር ጊዜ የሚመላለስ
@selimtube404
3 жыл бұрын
እኔ
@ekru287
3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዶክተርዬ አር ረሳህንኮ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን ጀዛከላሁ ኸይር
@werdamdet8551
3 жыл бұрын
ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አኸለን በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@ጀሚነኝህልሜንናፋቂ
3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር በጉጉት ነዉ የምንጠብቀው ጀዛከላህ ኸይርን 👍👍👍👍
@bintmuhammed9885
3 жыл бұрын
አህለን ዶ/ር ዘይኔ እንኳን ተመለስክ በጣም በጉጉት ስጠብቀውነበር
@seadanuradis6218
3 жыл бұрын
አህለን ዶክተር ውይ እኔማ ባያልቅ ደስታየ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን እስኪ ከቻልክ ሂባየ ለኸሊላ ብትሄን ደስ ይለኛል አላህ ያድርገው
@ኢልሀምአብድረዛቅቱዩፖ
2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ
@እናቴይጅነትቁልፌብንትከማ
3 жыл бұрын
ያረብብብ ሂባንናኸሊልን አንድለይአርጋቸው ኢላሂ ተጋብተው ውልደውእድናይአርገን እዴት ያጓጓል
@شمسيةمحمد-ز8د
3 жыл бұрын
ሽክረን.ዳክተር.ዘይኔ.
@ydthry2166
3 жыл бұрын
ማሽአላህ የዛርው ደሞ የተለየነው
32:16
♥ፍቅር X ፓየርድ የለውም ክፍል【26】 መሳጭ የመርከዝ ህይወት ታሪክ
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 9 М.
37:16
ፍቅር X ፓየርድ የለውም 【22】 ቀጣይ ክፍልን ከረመዷን ቡኋላ እንገናኝ
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 10 М.
1:05:24
Кеттік бәрін таста - Қызық Times | Қайрат Әділгерей, Уәлибек Әбдраимов, Диана Ягофарова, Қанай
Marat Oralgazin
Рет қаралды 772 М.
54:15
Шекер - Қызық Times | Азат Жумадил Ансар Ильясов Шугыла Ешенова
Marat Oralgazin
Рет қаралды 472 М.
00:37
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
Daniel LaBelle
Рет қаралды 46 МЛН
00:59
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 5 МЛН
21:42
The prince confessed his love to Cinderella, but the next second he was shot through the heart! 😭
中剧推荐
Рет қаралды 829
13:02
ዶ/ር ደሳለኝ “አማራ ኢት/ዊ አይደለም ወይ?” ፤ አዳነች “ምንሰደበው በእናንተ ምክንያት ነው” ፤ አስረስ ለሲሳይ ስዩም አፍ ሚያዘጋ ምላሽ
Addis Post
Рет қаралды 13 М.
9:49
ሰውን ሁሉ የስገረመው ንግግር አልሃምዱሊላህ 😍😍😍😍
Neju Tube
Рет қаралды 10 М.
13:14
"መላኢካዎች ቁርአን ሲቀራ ያዳምጡት ነበር" በርግጥ የዚህን ሱሀባ ታሪክ ምን ያህል ያውቃሉ ?
NUR TUBE ኑር ቱዩብ
Рет қаралды 1,7 М.
17:47
የፍቅር X ፓየርድ የለውም ክፍል 5 መሳጭ የመርከዝ ታሪክ
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 12 М.
22:06
የፍቅር X ፓየርድ የለውም ክፍል 9 በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ መሳጭ ታሪክ
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 11 М.
56:59
ፍቅር X ፓየርድ የለውም 101 እውነተኛ የመርከዝ የህይወት ታሪክ
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 4,6 М.
1:47:13
ታሪኩ ብርሀኑ፣ ሰገን ይፍጠር Ethiopian full film 2021
Addis Films
Рет қаралды 647 М.
32:27
ፍቅር X ፓየርድ የለውም 75 ተወዳጁ የመርከዝ የህይወት ታሪክ
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 7 М.
35:43
ፍቅር X ፓየርድ የለውም 【35】መሳጭ የመርከዝ የህይወት ታሪክ=ይጀምሩት
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 9 М.
1:05:24
Кеттік бәрін таста - Қызық Times | Қайрат Әділгерей, Уәлибек Әбдраимов, Диана Ягофарова, Қанай
Marat Oralgazin
Рет қаралды 772 М.