ቅጥሬ አልፈረሰም፤ በንጉሥ ዓለማየሁ።

  Рет қаралды 33,831

Zelalem Mengistu

Zelalem Mengistu

Күн бұрын

Пікірлер: 146
@tibletargamo925
@tibletargamo925 5 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ! በድካም ወስጥ ያለ አማኝ ሁሉ ህይወቱን የምያይበት እንደገና በተስፋና በክርስቶስ ፍቅር ተሞልተ የምነሳበት መዝሙር ነዉ!ጌታ ሆይ ዶ/ር ዴረጀን እና በተመሳሳይ ሁነታ ውስጥ ያሉትን ክርስቲያኖች በሙሉ ወደ ቀድሞ ፍቅር እንድትመልስ ፀጋህን እንድታበዛላቸዉ በኢየሱስ ስም እለምንሃለሁ🙏
@deehope9477
@deehope9477 5 ай бұрын
@@tibletargamo925 Amen & Amen!🙏
@MeseretGudetta
@MeseretGudetta 5 ай бұрын
Luke 15 አማ - ሉቃስ 22: አባቱ ግን ባሪያዎቹን አለ፦ ‘ፈጥናችሁ ከሁሉ የተሻለ ልብስ አምጡና አልብሱት፥ ለእጁ ቀለበት ለእግሩም ጫማ ስጡ፤ አባታችን አሮጌን ልብስ የተቀደደውን ጥፎ አያለብስም አዲስ የተሻለን እንጂ ክብር ሁሉ ለአምላካችን አሜን‼️
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 5 ай бұрын
ድንቅ ዝማሬ ግሩም ጥልቅ ትርጉም ወዳጅ በዘመን ሁሉ ይውድዳልና ህልሙ ይሁን ፍጻሜው ቅርብ አሁን!!
@mamed9004
@mamed9004 5 ай бұрын
ልቤ ስብር ብሎ ነው ዝማሬውን የሰማሁት ፣ ወንድም ደረጀ የዘመርክለት ጌታ ያስብህ !!!!!!
@deehope9477
@deehope9477 5 ай бұрын
Yes, if he gets back to his heavenly Father's Arms, God is just & forgiving!! There is a 2nd chance!!
@deehope9477
@deehope9477 5 ай бұрын
Me too!!
@deehope9477
@deehope9477 5 ай бұрын
I wonder if this was his original song? Right now, someone else is singing the song!! But if he did sing this song a long time ago, it's prophetic words/ lyrics if anyone noticed it? It smees Holy Spirit was aware of this season of his life was coming! Right now, he really needs the lyrics of the words to repent his sin & forget fano's agenda period!!
@alem.t327
@alem.t327 5 ай бұрын
ወንድሜ ደረጀ ከበደ ስላንተ ሳስብ በእውነት እንባ ይቀድመኛል ያ የጥንቱ ኢየሱስ ዛሬም ኢየሱስ ነው ያገለገልከው የትንቢትን መዝሙር የዘመርክለት የናዝሬቱ ጌታ ክርስቶስ ኢየሱስ ዛሬም ይርዳህ እንወድሀለን ወደ ቀድሞህ ተመለስ :: ወንድማችን ዘላለም ስለ ተባረክ!
@AmenBiniamGezahegnJiruAgroFarm
@AmenBiniamGezahegnJiruAgroFarm 5 ай бұрын
This not the song of Dereje. This guy is pretending
@Callmewalter
@Callmewalter 5 ай бұрын
imitating, not pretrnding
@deehope9477
@deehope9477 5 ай бұрын
That's my prayers for him too!! God is waiting for you Dereje like the son in Luke but, you're the one out there in the world wondering with fano, instead of getting back to your Father's Arms!! 🫂 please get back to Him? He's waiting patiently 😢❤
@misrakkumalogemeda8686
@misrakkumalogemeda8686 5 ай бұрын
ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ ወንድማችንን ዘማሪ ደረጀ ከበደን እንዲታስብ እልምንሃለሁ! አንሳው! ዳግም በፊትህ እንዲቆም እርዳው፡፡
@deehope9477
@deehope9477 5 ай бұрын
Amen & I agreed our God is just & full of grace as well if someone repents of his/her sins period!🙏
@sabaasart3645
@sabaasart3645 5 ай бұрын
ንጉስ ይህን የዘመርከው አንተ ከሆንክ ይገርማል ደረጀ ለካ ድሬም ነበር ለማለት ልንደፍር ነው መልክቱ እጅግ ድንቅ ነው አንተም ዘመርከው እሱ ክብር ለጌታ ይሁን የግዜው መልክት ነው።
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 4 ай бұрын
አሜን አሜን አ ሜ ንንን🤲🤲🤲🤲🤲
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 5 ай бұрын
ዘማሪውም አቅራቢውም ጌታ ይባርካችሁ ድምጹ ከደረጀ ከበደ ጋር በጣም ይቀራረባል መልእክቱ ደግሞ በጣም አስተማሪ ነው ከድካም የምንወጣበት በትጋት የምንኖርበት ዘመን ያድርገን ድንቅ ዝማሬ!
@merrynadow6535
@merrynadow6535 5 ай бұрын
ጌታሆይ ምህረትህብዙነው እናበምህረትህ አስበው ደረጀን
@MekdemeMekonnen
@MekdemeMekonnen 2 ай бұрын
የደረጄን ይመስላል እንጂ ደረጀ ከበደ አይደለም ቢሆን ጥሩ ነበር ጌታ ሆይ እንደዘመረው ተመለስ ወደቤት ወዳባትህ ጉያ ስናይህ አነባን ከሂወት ወዲያ
@zewditudano5897
@zewditudano5897 5 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር አባታችን አምላካችን ሆይ ለዶ/ር ደረጀ ከበደ ድርስለት በምህረትህ በቸርነትህ በብዙ ይቅርታህ ወደ ቤትህ መልሰው ድረስለት ስለሁሉም ተባረክ ::
@deehope9477
@deehope9477 5 ай бұрын
Amen & very genuine prayer!! GBU❤
@misaw6162
@misaw6162 5 ай бұрын
Who said he is not in the house? Did you escort him out of God's house? May be you know who is in who is out. We don't know of this a real Dereje singing to start with
@deehope9477
@deehope9477 4 ай бұрын
@misaw6162 "fano said," If he's with fano, the killer of innocent people, there's no way he can be still in God's house!😔
@asfawmeseret4607
@asfawmeseret4607 3 ай бұрын
Amen Amen Amen
@alem8640
@alem8640 2 ай бұрын
@@deehope9477ersu b betu new yalew lrasachihu niseha eiegebachihu tseliu
@fekerzenebech
@fekerzenebech 5 ай бұрын
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ለወንድማችን ጌታ ይድረስለት ልቤ በጣም ነው የተነካው በዝማሬው
@tedi3544
@tedi3544 5 ай бұрын
ኦ በጣም ልብን የሚነካ መዝሙር ነው አሁኔንና ኃላዬ እንዳይ አድርጎኛል። ዘማሪው ንጉስ አለማየሁ መሰለኝ
@Saraabraham393
@Saraabraham393 5 ай бұрын
This is what we must do,listening God's message for us
@getishgirma3847
@getishgirma3847 5 ай бұрын
በርታ ወንድማችን ጸጋ ና ሰለም ካንተ ጋር ይሁን ድንቅ መልክት ነው
@habtomtewolde5612
@habtomtewolde5612 5 ай бұрын
የሰማይ አምላክ ይባርክሕ ወንድሜ ዘልአለም።
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 5 ай бұрын
ወንድም ንጉሴ አለማየሁ ጌታ ይባርክህ
@enkumengist1668
@enkumengist1668 5 ай бұрын
እጠብቀዋለሁ እኔ አይሰለችኝም...❤❤❤
@teswol1539
@teswol1539 5 ай бұрын
ወደ ጌታ ቤት ለመምጣቴ ምክንያት ከሆኑኝ አንዱ የወንድሜ ደረ መዝሙር ነው። ዛሬም ሁሌም መዝሙሮቹ በልቤ ውስጥ አሉ። ይህን መዝሙር ደጋግሜ ሰማሁት ለኔ ደረ ራሱ ዘምሮታል። ህይወቱን ነው የዘመረው: የደሬን መዝሙሮች ልዩ ከሚያደርጋቸው አንዱ እውነተኛ ህይወቱን መዘመሩ ነውና። እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው!! ወ/ም ንጉስ ጌተ አብዝቶ ይባርክህ!
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 5 ай бұрын
አሜን🤲🤲🤲
@esayastilahun9745
@esayastilahun9745 5 ай бұрын
እንደ ደረጀ ከበደ ምወደዉ የለም ደረጀ ድንቅ ሰው ነው
@deehope9477
@deehope9477 5 ай бұрын
@@esayastilahun9745" Denke" for what?
@Ete-em8bt
@Ete-em8bt 4 ай бұрын
ድንቅ!!!​@@deehope9477
@netsanethaile7516
@netsanethaile7516 5 ай бұрын
Wow amazing song God blessed you. Please Dr Dereje!!!! All are looking for you. Please Please. Also God.
@iftuabdissa6171
@iftuabdissa6171 5 ай бұрын
እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ የባዘኑትን ፈላጊ እየሱሰ አንተን ብቻ ተስፋ እናደርጋለን !!!ተስፋ አለ
@tarikurokonsa8053
@tarikurokonsa8053 2 ай бұрын
አሜን ተስፋ አለ 😂😂😂❤❤❤❤❤
@terefechtubie265
@terefechtubie265 5 ай бұрын
አሁንም አለሁ ይበልህ ጌታ መዘመር ይቻላል መኖር ከባድ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ያስብህ:
@yeneneshabebe468
@yeneneshabebe468 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ዘላለም
@SelamawitBalcha-ds2eo
@SelamawitBalcha-ds2eo 5 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ።መዝሙሩን የምትሰሙት እባካችሁ ለደረጀ ፀልዩለት
@tadlotesfaye3328
@tadlotesfaye3328 5 ай бұрын
ምን ሆኖት ነው?
@Grandas7358
@Grandas7358 5 ай бұрын
​@@tadlotesfaye3328ባይገባህም ፀልይለት
@alem8640
@alem8640 2 ай бұрын
Lenantem entselialen
@himbegokassa1438
@himbegokassa1438 5 ай бұрын
ደረጀ ማለት፣ እ/ር ሁሌም በአዲስ ቅኔ የሚገለገልበት ባሪያው ነው ።
@BelachewTsegaye-j1m
@BelachewTsegaye-j1m 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ ከቀድሞ ይልቅ አበርታው
@LullitGessesse-qn4ev
@LullitGessesse-qn4ev 24 минут бұрын
God bless you Teacher Nigus.
@abebechadinew1458
@abebechadinew1458 5 ай бұрын
እንጠብቃለን እንዳንተ የምንጓጓን ጌታየሱስ ይባርክ
@mercy1526
@mercy1526 5 ай бұрын
ደረጀ አይደለም መዝሙሩ ግን ድንቅ ነው::
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ንጉስ አለማየሁ
@tedla6556
@tedla6556 5 ай бұрын
ወንድም ዘላለም ስላካፈልከን ተባረክ፥ጌታ ይባርክህ።
@selamgizaw4670
@selamgizaw4670 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ቸር ነው!
@biniamkebede4664
@biniamkebede4664 5 ай бұрын
መዝሙሩን ደጋግሜ ሰማሁት ደረጄ ካልሆነ ይገርማል ደረጄ ማንም ሊያስመስለው የማይችልበት ከፍታ ላይ የደረሰ ሰው ነው ይኼ ፍጹም ራሱ ነው ሌላ ዘማሪ ከሆነ ደግሞ እጅግ ይገርማል ድምጹ ብቻ ሳይሆን መልዕክቱም
@solomonwedajo3243
@solomonwedajo3243 5 ай бұрын
I think ንጉስ አለማየው የተባለ ዘማሪ ነው እኔም ከቸርች አባል ሰምቼ ነው
@deehope9477
@deehope9477 5 ай бұрын
Dr Dereje is not humble to the ground like the song is saying, therefore he is with fano's agenda right now till their king comes at the throne of 4 kelo!! Sadly he is looking for the temporary 👑 on earth not for eternity!! If he unfortunately leave this land, he will be lost in heaven by looking for his group fano & surely no fano will be found at that place until they repeat to the Almighty God what they did to the innocent people for no reason of their own to vanish from their village!!😢
@mercy9012
@mercy9012 5 ай бұрын
ፍርድ የእግዚአብሔር ነው!! እርሱ ጻድቅና እውነተኛ ነው ። በድፍረት እንዲህ መናገር ክርስትያናዊ ስነምግባር አይደለም። ለምናገረው ሁሉ መልስ የምንስጥበት ግዜ ይኖራልና እናስተውል ​@@deehope9477
@sabaasart3645
@sabaasart3645 5 ай бұрын
የድሬደዋ መሰረተ ክርስቶስ ዘማሪ የነበር ንጉስ አለማየሁ❤❤❤
@geliladegaga125
@geliladegaga125 4 ай бұрын
Dereje aydelem
@surafelsorsa7909
@surafelsorsa7909 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለተወደድህ የወንጌል አርበኛ❤🙏
@israeltedla4369
@israeltedla4369 5 ай бұрын
Bless u Brother Dereje
@abeldebero9167
@abeldebero9167 5 ай бұрын
ደስ የሚል ዝማሬ።
@yosefdessalgne
@yosefdessalgne 5 ай бұрын
አባቴና አምላኬ ወንድሜን ደረጀ ከበደ በምሕረትህ አስበው ።
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 4 ай бұрын
🙏🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙏🙏
@asterfitsumbirhan942
@asterfitsumbirhan942 5 ай бұрын
ሰምቼው የማላውቀው የደሬ መዝሙር! ጋሽ ዘላለም ጌታ ይባርክህ!
@eliyasosebo4701
@eliyasosebo4701 5 ай бұрын
የደረጀ ነው እንዴ?
@biniamkebede4664
@biniamkebede4664 5 ай бұрын
እኔም ሰምቼው አላውቅም የደረጀ ነው ግን? ይባርካል
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 5 ай бұрын
የደረጀ ሳይሆን የንጉሥ አለማየሁ ነው
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 5 ай бұрын
አይደለም​@@eliyasosebo4701
@asterfitsumbirhan942
@asterfitsumbirhan942 5 ай бұрын
ኦ! እሺ@@nurobetselotzeleke7585
@BeilulMerhawi-n3l
@BeilulMerhawi-n3l 5 ай бұрын
100 times and I am hearing conting ......❤😢😢😢😢
@wendudebebe4884
@wendudebebe4884 5 ай бұрын
ፖለቲካ ሐይማኖትና ኢኮኖሚ ለሰው የውስጥን መልስ የማይሰጡ የውጭ ልብሶች ናቸው፣ በነዚሆች የሚጠቀሙ ተስፋ የሌላቸው ናቸው፣ለሁሉም ለወንድማችን ደረጀ ጌታ ቅጥሩን ይስራለት!!!!!!!!!!!!!!!!
@Saraabraham393
@Saraabraham393 5 ай бұрын
Let us pray for him
@debebe-v6v
@debebe-v6v 5 ай бұрын
Except Jesus
@eyasugensa
@eyasugensa 5 ай бұрын
ድንቅ ዝማሬ
@berhanugezu1084
@berhanugezu1084 5 ай бұрын
ድንቅ ዝማሬ ነው።
@Dagi-Family
@Dagi-Family 5 ай бұрын
ስጠብቀው ስጠብቀው የነበረ ዝማሬ ዶ/ር ደረጀ በዘመናት መካከል የደረጀ ነው
@sababelay8688
@sababelay8688 5 ай бұрын
Yesatnewen yemimeles ye egziabeher leje eyesus keber lesemeh yhun❤❤😊
@Grandas7358
@Grandas7358 5 ай бұрын
ተሟጋች ነበርኩ ለወንጌል ዘወትር የማልጠፋ ከፊትህ የምቀና ሆኜ ለክብርህ የምዘምር ሁሌም ለስምህ 😢💔 Yesentu eroro yehon yehe kal?😢
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 5 ай бұрын
ተባረክ ጋሽ ዘሌ
@hibestemenazenebe4573
@hibestemenazenebe4573 5 ай бұрын
thank you dear Brother , God is our real father !
@birhanufekadu644
@birhanufekadu644 5 ай бұрын
❤❤ደሬ ❤❤ በህይወት ካለህ ይበቃጋል❤❤❤
@mussiehailu8292
@mussiehailu8292 4 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ
@lifebridgeprayers
@lifebridgeprayers 5 ай бұрын
praise the name of the Lord .......
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 5 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@Aw-wm7lx
@Aw-wm7lx 5 ай бұрын
Blessings Our Brother we love you in Christ, MARANATHA !!!
@ruthtibebe223
@ruthtibebe223 4 ай бұрын
በጌታ የተወድክ ወንድም ደረጀ፤ በምን ነገር ላይ እንደሆንክ አላቅም ነገር ግን ያ ያፈቀሮከውና ያገለገልከው ጌታ፤ ዛሬም በርግጥ ያፈቀርሀል። ለብዚ ነፍሳት መዳንም ምክንያት አድርጎሀል። እንደምታቀው ነገ ምን እንደምትሆን አታውቅም። አንተ ሳትሆን እርሱ ራሱ ሊቀበልህ ውጭ ይጠብቅሀል፤ እንደ ኤልሣ ላለመመለስ በሬህን አርደህ ተከተለው። ምህረቱ እንዴት ብዙ እንደሆነ ከማንም በላይ ታውቄለህ። ዘማሪዋ እንደዘመረችው "እንደ ሺ አመት ኗሪ አልንደላቅም፤ ፀጋ ስትሰጠኝ ጊዜን አልነሳህም፤ አፍታ እንደቀረው ሰው ጉድ ጉድ እላለሁ፤ አገልግይኝ ካልከኝ እድሉን ካገኘሁ። ተባረክ
@iftuabdissa6171
@iftuabdissa6171 5 ай бұрын
ሕዝቅኤል 34:12፤ እረኛ በተበተኑት በጎች መካከል ባለ ጊዜ መንጋውን እንደሚፈልግ፥ እንዲሁ በጎቼን እፈልጋለሁ፤ በደመናና በጨለማ ቀን ከተበተኑት ስፍራ ሁሉ አድናቸዋለሁ። 13፤ ከአሕዛብም ዘንድ አወጣቸዋለሁ ከአገሮችም እሰበስባቸዋለሁ፥ ወደ ገዛ አገራቸውም አመጣቸዋለሁ፤ በእስራኤልም ተራሮች ላይ በፈሳሾችም አጠገብ በምድርም ላይ ሰዎች በሚኖሩበት ስፍራ ሁሉ አሰማራቸዋለሁ። ሕዝቅኤል 34:16፤ የጠፋውንም እፈልጋለሁ የባዘነውንም እመልሳለሁ የተሰበረውንም እጠግናለሁ የደከመውንም አጸናለሁ፤ የወፈረውንና የበረታውንም አጠፋለሁ፤ በፍርድም እጠብቃቸዋለሁ።
@afee7194
@afee7194 23 күн бұрын
Dereje ejig belaqe yehiywot quality ena kefta lay yale sew new. Litawerdew atimokir.
@KebebushBeneti
@KebebushBeneti 5 ай бұрын
Geta yibarkh
@astergudu4723
@astergudu4723 5 ай бұрын
Be blessed dear brother
@birukbasliel8747
@birukbasliel8747 5 ай бұрын
❤️ ".....ነፍሴን መለሳት....❤
@haileeyesussolomon2601
@haileeyesussolomon2601 5 ай бұрын
GETA EGZIABHER YRDAW ahunm BEGETA WENDMACHNN deren
@hannabeyene2863
@hannabeyene2863 5 ай бұрын
I like this song it’s very touchy, But the singer isn’t Dereje Kebede.
@deehope9477
@deehope9477 5 ай бұрын
You're right he is not Dereje Kebed!
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 5 ай бұрын
VERY SAD TO HEAR BROTHER DEREJE RETURN TO THE OLD LIFE STYLE (WORLD ) . HE BECAME RIGHT NOW A TRIBALISM POLITICIAN AND A FRONTLINE ACTIVIST ON SOCIAL MEDIA.
@abeba4328
@abeba4328 5 ай бұрын
Wow, geta hoy agzen
@wassihunjember9466
@wassihunjember9466 5 ай бұрын
betam arif meleket new deregey new wey ? kehone am happy edegena enquan tenessa❤
@firewfikre9925
@firewfikre9925 5 ай бұрын
Amen.
@asnakechtesfaye2507
@asnakechtesfaye2507 5 ай бұрын
ሌላዉን አገልግለን እኛ እንዳንወድቅ እንጠንቀቅ ለወንድም ዘማሪ ደረጀ ከበደ ይድረሰ መዝሙሩ
@saraabrham123
@saraabrham123 5 ай бұрын
ዕስቲ ዝም ብለን መጸለይ እንማር
@mesetena3928
@mesetena3928 5 ай бұрын
Blesse u
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 5 ай бұрын
GBU more and more
@YegetanehHG
@YegetanehHG 5 ай бұрын
it seems AI voice of Dereje Kebede
@user-Hareg
@user-Hareg 5 ай бұрын
Lemin gin bewuchi yalu betekirstiyan meriwoch Zim alut?
@zewditukebede6719
@zewditukebede6719 5 ай бұрын
ድንቅ መዝሙር ነው ግን የ ዶ/ር ደረጀ ከበደ ነው? ከሆነ የመቼ ነው? የዘመረውንም sher ያደረገውንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ🙏
@tedla6556
@tedla6556 5 ай бұрын
@zewditukebede6719:ይሄ ድ/ድረጄ አይደለም፥ዘማሪው ንጉሱ አለማየሁ ይባላል።ያካፈለን ደግሞ ወንድም ዘላለም መንግሥቱ ነው።ድምጻቸው በጣም ይመሳሰላል ከዘማሪ ደረጄ ድምጽ ጋር።ተባረኪ ሲስተር።
@welensabelete73
@welensabelete73 5 ай бұрын
Tebareku
@sabaasart3645
@sabaasart3645 5 ай бұрын
የወንድም ንጉሴ አለማየሁ ዝማሬ ነው
@deehope9477
@deehope9477 5 ай бұрын
What is happening about Dr. Dereje 😳? Not😢I can't believe this!😳 😢Did he really pass away 😔 for real 😢😢😢😢???💔💔
@KebebushBeneti
@KebebushBeneti 5 ай бұрын
❤❤❤
@kelemseratu9457
@kelemseratu9457 5 ай бұрын
ወንድሜ አስነባኽኝ እኮ
@azebmersha8816
@azebmersha8816 5 ай бұрын
This is a very touching song and of course most of us want it to be Dereje’s . I hope it is (for his own sake.) ግን If it is not his, I think using his picture is wrong and misleading.
@MekidesTesfaye-fw8ny
@MekidesTesfaye-fw8ny 5 ай бұрын
ማነው ንጉሥ አለማየሁ? 😍😍😍
@sabaasart3645
@sabaasart3645 5 ай бұрын
ይህ ሰው የድሬደዋ መሰረተ ክርስቶስ ዘማሪ የነበረ ❤❤❤
@abebayehudesalegn4477
@abebayehudesalegn4477 5 ай бұрын
Who is the singer? I wish it was Dereje Kebede.
@genettekle4477
@genettekle4477 5 ай бұрын
በንጉስ አለማየሁ እያለ እንዴት ነው ግራ የምትጋቡት ለደረጄ እንድንፀልይ ነው
@wassihunjember9466
@wassihunjember9466 5 ай бұрын
@saraabrham123
@saraabrham123 5 ай бұрын
Who is this singer?is he derege kebede?am confused
@Jesusismysavaior
@Jesusismysavaior 5 ай бұрын
Me too.but I thought that's AI
@saraabrham123
@saraabrham123 5 ай бұрын
​@melkamzerseifu7388 is there some one to answer our questions?
@saraabrham123
@saraabrham123 5 ай бұрын
Dear zelalem tell us is he Dr derege kebede?
@emeba951
@emeba951 5 ай бұрын
I don't think Dereje.
@asterfitsumbirhan942
@asterfitsumbirhan942 5 ай бұрын
why?
@tedla6556
@tedla6556 5 ай бұрын
@ZelemMengistu:ብዙ ሰው ደረጀ የዘመረው እየመሰለው ነው፥ምክንያቱም፡ድምጹ የድረጄን መምሰሉ ብቻም ሳይሆን የደረጀ ፎቶ አብሮ ፖስት በመደረጉ ይመስለኛል።ቢቻልብየዘማሪው ፎቶ ብቻ ቢሆን ጥሩ ይመስለኛል፥አንዳንድ ሰዎች ደረጀ የዘመረው እየመሰላቸው ስለሆነ ነው።ግን ተባረክ ስላካፈልከን።
@kiberlegeta
@kiberlegeta 5 ай бұрын
Is this AI generated?
@biniamsolomon4544
@biniamsolomon4544 5 ай бұрын
It’s not
@AlemayehuHailu-u7m
@AlemayehuHailu-u7m 4 ай бұрын
This is not Dereje
@josephtemesgen2124
@josephtemesgen2124 5 ай бұрын
Not derege..
@mihiret1234
@mihiret1234 5 ай бұрын
እሄ መዝሙር በ AI ነው የተሰራውውው😂😂😂😂😂
@NatnaelDesta-dh6et
@NatnaelDesta-dh6et 5 ай бұрын
read the caption
@meseretabraham6835
@meseretabraham6835 5 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@ayansagiduma8752
@ayansagiduma8752 5 ай бұрын
❤❤❤❤
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
አቤት ምህረት የበዛለት
18:38
lezmer_tube - Topic
Рет қаралды 45 М.
ህጌ ያኮ ድንቅ የመድረክ አምልኮ sher$ subscribe
17:22
ደረጄ ከበደ አልበም #2 Dereje Kebede Vol #2
54:16
@BKLyrics መዝሙሮች በግጥም
Рет қаралды 23 М.