ቀጥታ ከግንባር :- "በብሬን እግሩን ስሰብረው ልክ ይገባል ።" ወግደረስ ጤናው

  Рет қаралды 46,356

Dejen Tube ደጀን ቲዪብ

Dejen Tube ደጀን ቲዪብ

4 күн бұрын

ደጀን ቲዩብ የኛ ከኛው ድምፅ
ውድ የደጀን ቲዩብ ወዳጆች በቻናላችን የኛ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች ፤ የፖለቲካ ትንታኔዎች ፤ ልዩና ሰበር መረጃዎችን ያገኙበታል ። ደጀን ቲዩብ '' የኛ ድምፅ ነው '' ስንል በቻናላችን ለኛ ከኛ የሚጠቅሙና ወቅታዊ ሁኔታዎች የሚያሳውቁ መረጃዎችን ስለምናቀርብ ነው ። ከወዳጆቻችን የምንጠብቀው share , like እና subscriber በማድረግ እንድታበረታቱን ነው።

Пікірлер: 197
@DesalegnShiferawu-ec3sf
@DesalegnShiferawu-ec3sf 2 күн бұрын
ወግደረስ ጤና ጋዜጠኛ ሲደመር ውትድርና ሲደመር ጀግንነት ሲደመር ድምፀ ነጎድጓድ መታደል ነው ድል ለአማራ ።!!!!
@gojamfano5362
@gojamfano5362 2 күн бұрын
ድል ለተገፋው፣ለታረደው፣ለተፈናቀለው፣ስጋው ለተበላው፣ደሙ ለተጠጣው እረ ስንቱ ይወራ ወድሞቸ እኔ አሁን እድሜየ ሃምሳ አራት አመቴ ነው ሴት ነኝ ምን ላድርግ ፋኖን ለማገዝ፡፡
@DejenTubes
@DejenTubes 2 күн бұрын
በገንዘብ ከቻልሽ በገንዘብ ካልቻልሽ ደግሞ በፀሎትም ማገዝ ይቻላል ።
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 2 күн бұрын
ትክክል 😢
@FetahunWalelgn
@FetahunWalelgn 2 күн бұрын
በተቻለ መጠን ከዛም አልፎ ዋናው ጾለት ነው
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed 2 күн бұрын
ብዙ መንገድ አለ ውደ እኛ እምናግዝበት ዱአ (ፀሎት )ሀሳብ ገንዘብ በርች እንበርታ እህትነቴ❤❤❤
@miserts7657
@miserts7657 2 күн бұрын
Me too
@ethiopiatiktok1568
@ethiopiatiktok1568 2 күн бұрын
በቃ ፋኖ ማሸነፉ እውን ነው 💪🏿 ድል ለፋኖ ከደቡብ💪🏿
@Fatmahmousa-nl1ks
@Fatmahmousa-nl1ks 2 күн бұрын
እናመሰግናል እንወዳችኋለን 🙏
@rosarosa1646
@rosarosa1646 2 күн бұрын
Enamesginalen ❤❤❤❤
@GetahunAssegid
@GetahunAssegid Күн бұрын
ለእውነት የሚቆም ሁሉ የአማራ ወገን ነው! እናመሰግናለን !
@fekadutefera268
@fekadutefera268 2 күн бұрын
አርበኛ ጋዜጠኛ ፋኖ ወግደረስ እግዚአብሔር ይባርክህ ንግግርህን ሳዳምጥ አንዳች ነገር ውስጤን እየወረረኝ ነበር የሄውም ፋኖም ሆነ የአማራ ህዝብ ለትግል እንዲነሳ ያደረገው ኮዝ ምን ያህል በሀቅ የተሞላ መሆኑ ነው፡፡ ዋው የፋኖ ትግል እናንተን የመሰሉ ፈርጀ ብዙ ጀግኖች ስላሉት ምንኛ ታድሏል፡፡ አይዞህ አማራዬ የነጻነትህ ቀን ቀርቧል፡፡
@Ethio575
@Ethio575 2 күн бұрын
ፋኖ ጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናው ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@abebechtessema8850
@abebechtessema8850 2 күн бұрын
ወንድማችን ወግደረስ የአማራ እናት ማህፀን ያፈራህ ልጃችን
@abebechtessema8850
@abebechtessema8850 2 күн бұрын
ድል ለ ነፍጠኛው የአማራ ህዝብ ፋኖ። ፍየሏን እንደ በግ
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 2 күн бұрын
ጀግናውወግደረስ እናመሰግንሀለን ትክክለኛ ተዋጊም ጋዜጠኛ ለኔ እንተነህ
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 2 күн бұрын
ድል ለፍኖ እግዝይቢሒራ አምላክ ከጎነችው ይሁን
@abebechtessema8850
@abebechtessema8850 2 күн бұрын
አይሻ ከእንግዲህ አማራ አልሆንም አትግደሉኝ አለች
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 2 күн бұрын
ጋዜጠኛ ወግደረስ እናትህ የወለደችህ የጀግኖች ቁና ነህ። የእውነት አባት ነፃነት ናፋቂው የጀግናው እስክንድር ምርትም ስለሆንክ ነው።
@selammulu5111
@selammulu5111 2 күн бұрын
ወጌ በጣም እንኮራብሃለን ስንት ጋዜጠኛ ፖለቲከኛ ካገር በወጣበት ሰአት አተ እዲህ እታች አባቶችህ መደር በመግባትህ እና ምስጊኑን እያነቃህበት ያለው መቸም እረሳውም በርቱ የተማረ ካላስተማረው ማን ሊያሰተምረው ይችላል?በምትሂድበት ሁሉ እግዚአብሔር ከፌት ይቅደምላችሁ ይህ ቀን አልፎ መስዋት የሆኑት የሚዘከሩውበት እና ድል አድራጊዎች ቀና ብለው የሚሂዱበት ይሆናል❤❤❤❤
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed 2 күн бұрын
ወግደረስ ይለያል የባለብዙ ተሰጥኦ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ድሉን ለእኛ ያድርግልን ፋኖ ፋኖ ፋኖ 💪💚💛♥💚💛♥💚💛♥💪💪💪 ሀብቲሽየ ክንደ በርታልኝ የኔ ብርቱ👏👏 💖💖😘😘
@MesayLencha-cu2dq
@MesayLencha-cu2dq 2 күн бұрын
አማራ ነን የምትሉ ተከፋይ ጋዜጠኞች አንድ ቀን እንደ ጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናዉ የአማራ ስነልቦና ይኑሯችሁ እዉነት ያሸንፋል
@user-en2db7il2b
@user-en2db7il2b 2 күн бұрын
ወግደረስ የኛ ጀግና ወንድማችን ክበርልን እግዜር ይጠብቅልን እንወድሀለን የኛጀግና 👍እውነትም ወግደረስ!🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jv3fz5yb7m
@user-jv3fz5yb7m 2 күн бұрын
ጀግና የጀግና ልጅ ጠቢብ የጠቢብ ልጅ ጨዋ የጨዋ ልጅ አወ አማራ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ነው ደግሞ አማራ ከላይ ፈጣሪዉን ከታች ነፍጡን ይዞ ያሸንፋል። ድል ለጀግናው ፋኖ ድል ለሰፊዉ አማራ ህዝብ ድል ለመላው ኢትዮጵያን ወዳዶች💪💪💪💪❤❤❤❤
@girmaa5480
@girmaa5480 2 күн бұрын
Great speech, needs more media coverage !!!!!
@MafiGg
@MafiGg 2 күн бұрын
ብርቅዬ የአማራይቱ ለጅ አምላክ ይጠብቅህ እራሳህን ጠብቅ🎉🎉🎉🎉🎉
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 2 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍አፌ ቁርጥ ይበልልክ የኔ ጀግና
@cheerfulmobilebarberinlond8727
@cheerfulmobilebarberinlond8727 2 күн бұрын
Great speech and telling the truth!!! All Amhara people need to stand together United to stand 💯💯💯💯💯💪💪💪💪💪 Gojam, wello, Gondar, Shewa, stand together United to stand! 💯💯💯💯💯💯 Correct!!!
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 2 күн бұрын
ምንም አማራ ባልሆንም የጀግኖች ዘር የአንበሶች ዘር ድል ለፋኖ ህዝብ 👍👍👍❤❤💔💪💪💪💪
@user-jv3fz5yb7m
@user-jv3fz5yb7m 2 күн бұрын
እንደ ሰዉ ካሰብሸና ሰባዊነት ከተሰማሸ አማራ ትሆኛለሸ
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 2 күн бұрын
እንዳአንተ አይነቱን የአንበሳ ደቦል፣ ንቁ፣ ብልህ፣ ጀግና ሰው ሰው የሚሸት የአማራ ልጅ የአማራ እናት ደግማ ደግማ ትውለድ!!!!
@jemberadugna8779
@jemberadugna8779 2 күн бұрын
ጀግናዉ ወግደረስ ጀግናዉ ጎጀ ዘርህ ይብዛ
@FrehiwotGebremariyam-ue7um
@FrehiwotGebremariyam-ue7um 2 күн бұрын
ድልለአማራፋኖበሀገሩላይነጻነትላጣውለአማራህዝብ፡፡
@AbuleMamuye
@AbuleMamuye 2 күн бұрын
በጣም ትናፍቃለህ ነበር ጀግናው !!💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@ethiopiatiktok1568
@ethiopiatiktok1568 2 күн бұрын
ወግደረስ ጤናው የወንዶች ቁና💪🏿
@user-yi7yr2ur4g
@user-yi7yr2ur4g 2 күн бұрын
ምርጥ ሰዉ 💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼
@user-cg8ij1dq8x
@user-cg8ij1dq8x 2 күн бұрын
💪🏿💪🏿💪🏿ድል ለፋኖ ለአማራ ህዝብ
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf 2 күн бұрын
ድል በየቦታዉ ለሚታረደዉ ወገኔ አማራ😢😢😢
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 2 күн бұрын
ሐቅ። መካድ የማይቻል። ዕንዲሕ ሥትረዱልን ደሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥ ይላል። ባንዳዎች አፈር የሚበሉበት በሠአታታት ነው የሚቆጠረው።
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera 18 сағат бұрын
ድል ለተገፋው አማራ ድል ለፋኖ እግዝአብሔር ከናተ ጋር ይሁን 💪💪💪💪💪💪❤️❤️🥰🥰🇨🇬🇨🇬
@ashebirwondimu5726
@ashebirwondimu5726 2 күн бұрын
Thank you very much, Fano Wogederes! Great!
@cheerfulmobilebarberinlond8727
@cheerfulmobilebarberinlond8727 2 күн бұрын
Yes 👍 yes 👍 yes !! All Amhara people need stand together United to stand 💯💪💪💪💪!!!
@tootshreef1064
@tootshreef1064 2 күн бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ህዝብ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 2 күн бұрын
ፋኖዬ ደሞኮ ሲያማምሩ ውበት ከጀግንነትጋ🤗🤗🤗
@YasabZeleke
@YasabZeleke Күн бұрын
Mariyamne sigemasheru men endemeimesilu ❤❤❤❤
@leoulattlee4994
@leoulattlee4994 Күн бұрын
ሙያን ከልበሙሉነትና እውቀት ጋር ያዋሃደ ጀግና ነው ወግደረስ ጤናው !!!!!!!
@berkiebirhanu
@berkiebirhanu 2 күн бұрын
ድል ለጀግናው ፍኖ
@WeldeTilahun
@WeldeTilahun 2 күн бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝብ
@GgG-kl1hb
@GgG-kl1hb 2 күн бұрын
ድል ለፋኖ🦁🦁🦁🦁💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏
@kindeyirga1023
@kindeyirga1023 2 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪👌
@Srukutemarym
@Srukutemarym 2 күн бұрын
አምላከቅዱሳን፡ይርዳቺሁ፡ወንድሞቼ፡በርቱ፡ፈጣሪከተገፉትጋርነው።
@BrhanutadeTt
@BrhanutadeTt 2 күн бұрын
አይዞን ጀግናዬ ድል ለፋኖ
@adinaethopia7764
@adinaethopia7764 2 күн бұрын
የኔጀግና በርታማንም ምንም የበል አተ ካላማክ ወይፍክች👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@AtseBekafaEthiopia-xz2kv
@AtseBekafaEthiopia-xz2kv 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወግደረስ ጥሩ ንግግር ነው ግን ይህ ሁሉ የሆነው በ እግዚአብሔር ነው....
@YirgaBezezewe-cs7hi
@YirgaBezezewe-cs7hi 2 күн бұрын
አይህ ይህ ነበረ የናፈቀኝ አማራ ነኝ ስል አማራ መድረሻ ጠፋዉ ወፍ ዘራሽ ኩታራ::ግዛኝ ብለህዉ ታረደህ በከበር በክድ ነዉ አማራ እራስነዉ እጂ ጂራት አደም ድል ግፍ ለወለደዉፀአሳረኛዉ ህዝብ አማራ ንብልባሉ ፋኖ❤❤ወጣቱ ፋኖ ወግደረስ ጠናዉ ጀግናነህ
@user-mi6ti9vz6i
@user-mi6ti9vz6i Күн бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 2 күн бұрын
ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን 💚💛❤ ከኢትዮጵያ አትጉደሉ 🙏🙏🙏 ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ
@user-cs4hg4pv9j
@user-cs4hg4pv9j 2 күн бұрын
ድል ለፋኖ አምሐራ ያሸንፋል ድል ድል ለፋኖ
@tadessealene4340
@tadessealene4340 2 күн бұрын
Good job, our heroes !! Stand together to protect Amhara genocide. God bless you !!!!
@WalelignAbebe
@WalelignAbebe 2 күн бұрын
ድል ለአማራው ፋኖ ድል ለተጨቆነው 💪💪💪
@paulosmulu7994
@paulosmulu7994 2 күн бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ
@ethiopiatiktok1568
@ethiopiatiktok1568 2 күн бұрын
እረ በፈጣሪ መላው የጎጃም ገበሬ ፋኖ ሆኖ ተነስ አማራ💪🏿
@user-el4fq1by2i
@user-el4fq1by2i 2 күн бұрын
ቢያንስ ከሱ ውጭ ያለውን የቪዲዮ ቀረፃ ብዙዎችን በጉልህ ማሳየቱን አልወደድሁትም በእርግጥ አንተ ከሌላ ወገን ነው ያስተላለፍኸው አድሚኑ።
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 Күн бұрын
Bravo bravo wegderes tenawou akorahen zendero i swear ezgiyaber rejem edemena tena yestehe history always remember you love you bro amharas yashenefal amharanet yelemlem ezgiyaber yitebekachou kegonachou nene woulem💚💛❤👋👏👍✌💪🙏💯Enewedachoualen
@yemerwondim1929
@yemerwondim1929 2 күн бұрын
ጀግናው ፍኖ ያሽንፋል ድል ለፍኖ
@BereketYohannes-ki1zt
@BereketYohannes-ki1zt 2 күн бұрын
ድል ለፋኖ 💚💛❤
@user-gm9ws5zm4u
@user-gm9ws5zm4u 2 күн бұрын
ድል ለጄግኖች ፋኖዎች የቁርጥ ቀን ልጆች
@user-ji1xs3fl1x
@user-ji1xs3fl1x 2 күн бұрын
ድል ለፋኖ💪❤💚
@rozayallou5348
@rozayallou5348 2 күн бұрын
ቃል የለኝም ለናተ እኔ እደናት መፀለይ ብቻነው ለናተ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ🙏🙏🙏💚
@asterminwyelet9199
@asterminwyelet9199 2 күн бұрын
ምን ብየ እንደምገልፃችሁ ቃላት አጠረ:: ድል ለአማራ ፋኖ!!!
@bethelhemkinfe2578
@bethelhemkinfe2578 Күн бұрын
እውነት ወግደረስ ነፃነት በክዳችን እንጎናፀፉለን ድል ለአማራ ህዝብ ሞት ለጠላቶቻችን !!!
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 2 күн бұрын
ድልለመላውአማራበማንነቱለታረደው
@NegusuHabasha
@NegusuHabasha Күн бұрын
ድልለፋኖ፣ድልለአማራ፣ፋኖጊዜው፣አሁነው❤
@user-dn6ei7bd3h
@user-dn6ei7bd3h 20 сағат бұрын
እውይ ንግግር የዘሜ ታናሽ ወድም ይጨምርልህ በርታ ጀግና ከግንባሩ ከቅድቡ ያስታውቃል ፋኖ ያሸንፋል ለአብይ አህመድ ቡችሎች ውድቀትን እንላለን አብሽር በርቱ
@neimamohammed5411
@neimamohammed5411 2 күн бұрын
ድል ለፋኖ ጀግናው የአምሀራ ልጅ
@DejenTubes
@DejenTubes 2 күн бұрын
ላይክ ሸር ሰብስክራይብ
@cheerfulmobilebarberinlond8727
@cheerfulmobilebarberinlond8727 2 күн бұрын
Great man and great speech 💯💯💯💯💯💯💯💯💯 💪💪💪💪
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 2 күн бұрын
ጀግኖቻችን ክበሩልን !ቀበቶ አስፈታለሁ ያለው ጋላ !ፓንቱን አስወለቅነው ።ኩራት ብቻ ?በአማራነቴ ኮራሁ !!!
@abebechtessema8850
@abebechtessema8850 2 күн бұрын
ጎንደር ጎጃም ሸዋ ወሎ አማራ ቀበቶውን አይፈታም። ለታሪክ ይቀመጥ እናያለን። በመራራ ትግላችን ጣፋጭ ድል እንጎናፀፋለን።
@hiwotwagegnew4670
@hiwotwagegnew4670 2 күн бұрын
ድል ለአማራ እናሸንፋለን
@Mhamemhrgrum
@Mhamemhrgrum 2 күн бұрын
ደግና ቆራጥ ደም መላሽ ፋኖኖኖኖ
@MumedAlborene
@MumedAlborene 2 күн бұрын
ድል የእኛ ነው ። በምክንያትጅ በጥጋብ አናፈለኝ ብለን አደለም የተነሳነው ። ተው አገሪቷ ለሁሉም ትበቃለች ፣ አንዱ ሌላውን አይግፋ ፣ ኢትዮጵያን አታርክሱ ፣ አንሳችሁ አታሳንሱን ፣ በየአገሩ ያሉ ዜጎቻችን አታሸማቋቸው ፣ የክፉ ቀናችሁን ከሰልቃጭ አላቀቅናችሁጅ እናንተን መልሰን እንውጋ ሳንል ወደቤታችን በሰላም ስንመለስ ኧረ የታጠቃችሁትን ነፍጥ ብቻ አደለም ሱሪያችሁንም ፈታችሁጅ ስንባል ወዳ ክላልኝ አባቴ ያሳደገኝ እንደ እንትን በተረት ብቻ አደለም በተግባር ጭምር ነበርና የወረደ ሀሳብህን እዛው አላግጥባቸው እኛማ አይናችን እያዬ በእንትን አንሸነፍም አንገዛም ብለን እንድንታገል ስለተጋበዝን ይሔው እዚህ ደርሰናል ። ፋኖ አለን ወይ? ነቃ በልማ ወንድማለም!!!
@habtamusileshi6218
@habtamusileshi6218 Күн бұрын
ጀግናዉ የአማራ ፋኖ❤❤❤
@YohanesAforke-cw6ig
@YohanesAforke-cw6ig Күн бұрын
I love Fano Ilove Ethiopia long live!!❤❤❤
@abiavi43
@abiavi43 2 күн бұрын
ለተጨኮነው አማራ❤
@UmIbrahim-nu9jv
@UmIbrahim-nu9jv 2 күн бұрын
አወ ጀግናዬ በትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DejenTubes
@DejenTubes 2 күн бұрын
ደጀን ቲዩብን ለመደገፍ ለምትፈልጉ 5180892414011 dashen bank or 70000 1589 0296 nib bank Habtamu Mohamed yimer ይጠቀሙ።
@ElisaTube-ln6lk
@ElisaTube-ln6lk 2 күн бұрын
ድል ለአማራ
@meles2016
@meles2016 2 күн бұрын
ድል ለወገኔ ሞት ለጥቁር ናዚ
@FrehiwotGebremariyam-ue7um
@FrehiwotGebremariyam-ue7um 2 күн бұрын
አባታችሁከጎናችሁነውበርቱድልለፋኖ
@elfineshwoldmikael7202
@elfineshwoldmikael7202 2 күн бұрын
Wegderes Tenaw yega gegna Egziabher edmena yisteh yasebkew Hulu yisakaleh.
@ermwor8524
@ermwor8524 Күн бұрын
ክብር ፡ ዘመዴ ፡ ፋኖ ፤ "🤲💐🤲" ። (🙏አሜን🙏) ።
@tztatzta-de4xi
@tztatzta-de4xi 2 күн бұрын
ድል❤❤❤ለፋኖ❤❤❤ፋኖ❤❤❤ያሸንፋል❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SjsJej-pi2qv
@SjsJej-pi2qv 2 күн бұрын
ጀግና ነህ ልክ እንደ ዘሜ👌👌👌💪💪💪💚💛❤
@samuelworku6927
@samuelworku6927 Күн бұрын
ጀግና እንኳን ተወለድክልን
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 20 сағат бұрын
ትክክል ሰይ ስሙ ይቀደስ ቅዱሱ ጌታ አሜን አሜን አሜን
@user-jc4oe8pn6x
@user-jc4oe8pn6x Күн бұрын
ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ ❤❤❤❤
@ayyaana9918
@ayyaana9918 2 күн бұрын
እውነት ነው የአማራ ጥያቄ ተገቢ ነው
@MkMk-qf1oh
@MkMk-qf1oh 2 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃቹህ
@genetaredo7255
@genetaredo7255 2 күн бұрын
እግዚአብሔር የፈሰሰውን ደም ና እንባ ተመልክቶ የአማራን ህዝብ ትንሣኤ ያሳየን ድል ለተገፋው ፋኖ እንወዳችኊለን
@FrehiwotGebremariyam-ue7um
@FrehiwotGebremariyam-ue7um 2 күн бұрын
ወግደረስድንቅልጃችንነህ❤
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 2 күн бұрын
I kissed you my Fanno hero !!! This solider is very very Smart He explained so many things in details what horrific events happened on Amhara people. Yes, Amhara people blocked Not to coming to Addis Ababa. Many Amhara people genocided because of Oromuma who have hate On Amhara people. The most important thing is, as this man explained, Amhara people must United to get victory!!! Fanno Fanno is backbone for Ethiopia people and our country!! We support Fanno!
@SmilingBlackKitten-ow9zy
@SmilingBlackKitten-ow9zy Күн бұрын
ጀግና ጀግና ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@wendmaragaw-rm9ty
@wendmaragaw-rm9ty 2 күн бұрын
ወጥር
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh 2 күн бұрын
yes yes yes it's true Good job amahar fanooooo 🇨🇬🇨🇬🇨🇬✅️✅️✊️✊️✊️✊️✊️✅️🇨🇬
@user-cn8hb8zj7z
@user-cn8hb8zj7z 2 күн бұрын
እዉነትነዉ ወድም ድርድር የሚባል ነገር ወይፍክች
@lkl7489
@lkl7489 2 күн бұрын
ዋዉ
@user-im4me6kl8v
@user-im4me6kl8v 2 күн бұрын
ጀግና
@BRAKES226
@BRAKES226 2 күн бұрын
Azhu wedmh bertew del amera ❤❤❤❤❤❤
@wardawarda4153
@wardawarda4153 14 сағат бұрын
ፋኖ ጋዜጠኛ ወግደርስ ጤናዉ ጀግናዉ 💪💪💪💪💪💪👌 በድል ተገማሸርበት አቦ
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 42 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 155 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 18 МЛН
🔴#ሰበር ዜና ቅደሜ ሰኔ//29//2016
𝐍𝐮𝐫𝐚 𝐛𝐞𝐧𝐭 𝐛𝐚𝐛𝐚 ኑራ ብንት ባባ
Рет қаралды 179
የ106 ዓመቱ አዛውንት በአሜሪካ
18:48
Senselet Multimedia LLC
Рет қаралды 1,3 М.
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 42 МЛН