ቅጣት ክፍል 102 | Kitat episode 102

  Рет қаралды 81,807

Kana Television

Kana Television

9 күн бұрын

ቅጣት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Kitat every Monday to Friday @9:00PM Kana KZbin channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kitat #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 165
@mequadesha
@mequadesha 8 күн бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@user-eq7ib5ld2k
@user-eq7ib5ld2k 7 күн бұрын
አሚን ያረብ
@user-ms9eq7yb2y
@user-ms9eq7yb2y 7 күн бұрын
አሜን አሜን
@FoziyaMohammed-nv7zv
@FoziyaMohammed-nv7zv 7 күн бұрын
አሚን❤❤❤
@cgffy3duf158
@cgffy3duf158 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@MustafaMuhammad-or1ko
@MustafaMuhammad-or1ko 7 күн бұрын
አሚን❤❤❤❤
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks 8 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዎ በዓል ቅዱስ ሚካኤል የሰው እጅ አያሳያችሁ ❤❤🙏🙏
@Mireyesamen
@Mireyesamen 7 күн бұрын
እባካቹ መብረቅ ይውረድባቹ እና ቃናዎች እጣ ፋንታን ልቀቁልን በሀሣቤ የምትስማሙ በ like አረጋግጡልኝ
@meron6084
@meron6084 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@abcdfato8968
@abcdfato8968 7 күн бұрын
ያንቺስከፋ 😂😂😂😂
@zahraksa3432
@zahraksa3432 7 күн бұрын
በአረበኛ እይው
@KamailaKamaila
@KamailaKamaila 7 күн бұрын
ዉዴ አልተረሣምዴ😂😂😂😂😂
@HewotZeleke
@HewotZeleke 6 күн бұрын
ርእሱን ንገሪኝ @@zahraksa3432
@Rabea3Rabea3
@Rabea3Rabea3 7 күн бұрын
እጣፋንታ ይለቀቅልን የምትሉ😢👍👍👍👍👍ቃናዎች ግን እጣ ፋንታችሁ አይመር😢
@user-np5et8ls9w
@user-np5et8ls9w 7 күн бұрын
አሜን ያረብ🤲😁😁
@Rabea3Rabea3
@Rabea3Rabea3 4 күн бұрын
እጣ ፋንታን አገኘሁት VIUየሚባል አፕ ላይ ደስ ብሎኛልልልል
@Selam0102
@Selam0102 8 күн бұрын
በጣም ከፍቶኛል💔 አያቴን አጣሁት ... አንድ ሳምንት ሊሆነው ነው። ቅጣትን እያየው የመፅናኛ ጊዜን አሳልፈዋለው።
@tig59905
@tig59905 7 күн бұрын
አፅናኙ መንፈስ ቅዱስ ያፅናሽ የኔ እህት በጣም ከባድ ነው የደረሰበት ሰው ያውቀዋል እኔም እናቴን ካጣው😢 6ወር ሆነኝ እውነት አይመስለኝም አምኜ መቀበል አልቻልኩም😢
@Selam0102
@Selam0102 7 күн бұрын
@@tig59905 አሜን! አመሰግናለሁ እህቴ ደሞም እውነትሽን ነው። እግዚአብሔር አምላክ ለአንቺም ፅናቱን ይስጥሽ፣ የሞቱብንን ይማርልን🙏
@tayiba4872
@tayiba4872 7 күн бұрын
አይዞሽ
@tayiba4872
@tayiba4872 7 күн бұрын
አላህ ይሶብርሽ 😢😢
@rehma-oj5rg2fb
@rehma-oj5rg2fb 7 күн бұрын
አይዞሽ😰😰
@AtsedeAlena
@AtsedeAlena 7 күн бұрын
ደኒዝ፤የኔቀበጥሥወዳትኮ😂❤😂❤
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 7 күн бұрын
እጣ ፈታን ልቀቁ😢😢😢
@ZaenbAa
@ZaenbAa 7 күн бұрын
አው ልቁ 😢😢😢😢
@ahmedmbark8733
@ahmedmbark8733 7 күн бұрын
ለተመልካች ክብር ሚባልነገር የላችሁምዴ ለምን እጣ ፈንታ ተቋረጠ😢
@nardi7379
@nardi7379 7 күн бұрын
መብረቅ ይቅርብንና እጣ ፉታን ልቀቁልን😢😢😢😢
@zainabalsugeeh10
@zainabalsugeeh10 7 күн бұрын
😂😂😂😂
@nardi7379
@nardi7379 7 күн бұрын
@@zainabalsugeeh10 እንዴት እንደተናደድኩ በእጣ ፉታ መቅረት
@abelove5924
@abelove5924 6 күн бұрын
Are Bakish
@MubaSilta
@MubaSilta 7 күн бұрын
Comment በሙሉ እጣ ፋንታ እጣ ፋንታ ስትሉ አይቼ ለምን አላየውም ብዬ ወሰንኩ እናም እላቸዋለሁ አደን አፍቅሬ ተመለስኩ
@user-lg5rc5se3b
@user-lg5rc5se3b 7 күн бұрын
እንኳን በሰላም ተመለሰክ 😀😀😂
@alialdhouri
@alialdhouri 7 күн бұрын
ለከ እዚ ወንድ አለ መለቴ የበሸ ጉድ እነሴት ብቸ መሥሎኝ ነበር ክክክ😅😅😅😅
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 7 күн бұрын
ኢንግልዘኛ ናብስ ይማር 🙈🙉🤔🙄🤭
@MubaSilta
@MubaSilta 7 күн бұрын
@@ayishaatisha8475 ሞተ 😫
@seasea3347
@seasea3347 7 күн бұрын
አይደል 😂😂😂😂
@Amharawollo
@Amharawollo 8 күн бұрын
ቃናወች መብረቅ እሚለውን ፊልም አቋርጡና እጣ ፋንታን አምጡልን
@seidail-oc3ro
@seidail-oc3ro 8 күн бұрын
ቅጣት ክፍል 102
@MersalMersal-yw8rk
@MersalMersal-yw8rk 3 күн бұрын
እኔ ደግሞ ስብራትን ቶቶሎ ይልቀቁልኝ
@KamarKamar-ve1it
@KamarKamar-ve1it 7 күн бұрын
ሰዉ ከዱ ሀገር ወደ አዱ አገር ይቅይያራል እኔ ከዱ ቃና ወደ አዱ ፈጣራ እኔንም ሹፈኝ😢❤❤
@MubaSilta
@MubaSilta 7 күн бұрын
እኛንም ነዉ ምባለው
@Samitrghh
@Samitrghh 7 күн бұрын
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😮😢
@meheretmeh4299
@meheretmeh4299 3 күн бұрын
አይዞኖ
@techsador
@techsador 7 күн бұрын
ደመሩኝ ጀማሪንኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@kimiyafuad8866
@kimiyafuad8866 7 күн бұрын
demerku
@beza390
@beza390 7 күн бұрын
እሽ እኔንም
@meaza2509
@meaza2509 7 күн бұрын
ኤርዶን 😂ልጆቹ መፈስ ነው ይላሉ እውነትም መፈስ 😂😂
@BetiBetina-uf1mj
@BetiBetina-uf1mj 7 күн бұрын
አይ ሙስጠፍ ከፍቱማጉል ልብ ወጣክ እኮ ከሪም ገባ የኔ ሸበላ😂😂😂😂
@zainabalsugeeh10
@zainabalsugeeh10 7 күн бұрын
እዚህ ፍልም ደስ ያሚሉኝ ያፈጡማ ጉል ጠበቃ እና ያከሪም ጠበቃ እናም ያከሪም አባት
@meheretmeh4299
@meheretmeh4299 3 күн бұрын
እኔም እና መርየም
@Asliselomun
@Asliselomun 7 күн бұрын
ኡሞር ደስ ስል ድምጹ
@tigesttigest3175
@tigesttigest3175 7 күн бұрын
ሰባተኛ ሰማይ 😂😂 አለድ ደግሞ ዊይ ከሪም 😅😅😅
@user-xj8xi3vu3t
@user-xj8xi3vu3t 7 күн бұрын
😂😂😂😂
@abcdfato8968
@abcdfato8968 7 күн бұрын
የከሪም አባትግን ያባትነት ጥግ❤❤❤❤❤❤❤አሳዛኝ
@uadh7751
@uadh7751 7 күн бұрын
እጣ ፋታ ይላቃቅልን በህግ አምላክ😢😊❤😂🎉😏😏😢
@RutaTube472
@RutaTube472 7 күн бұрын
ሙቃድስ ውጋት😂😂😅
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c 6 күн бұрын
ኡፉፉፉ አሁንስ አደከሙኚ ሁሉም ነገር ቢያልቅስ💔💔💔💔😢😢😢😢😍😍😍
@user-rj1yi6gz1d
@user-rj1yi6gz1d 6 күн бұрын
እጣ ፋንታ ክፍል 10 ይለቀቅ! ቃናዎች የሰው ሀዘንና እርግማን ጥሩ አይደለም። ወይ መጀምሪያውኑ ፊልሙን አለመጀር ነበር። ከጀመራችሁ በኋላ ማቋረጥ ተገቢ አይደለም። ነውር ነው። ትልቅ ሰው የሌለበት ተቋም አታድርጉት ። ብዙ ኃላፊነት የሚሰማቸው ሰራተኞች እንዳሉበት ነበር የማውቀው። ወይም ያቋረጣችሁበትን ምክንያት ለተመልካች ማሳወቅ አለባችሁ። ተመልካች ስታከብሩ ነው የምትከበሩት ።
@LubabaShifawTube
@LubabaShifawTube 7 күн бұрын
😂ይኸን ፋልም ኢትዮጵያ ሆኘ አረበኛውን ሳላቅ በጉጉት ነበር የምከታተለው በድጋሚ ሳየው ደበረኚ ለምን እደሁ አላቅም
@emeliaa612
@emeliaa612 7 күн бұрын
እኔ በአትዮጵያ በቃና አይቼዋለዉ አሁንም እንደአዲስ ነዉ ማየዉ
@mubeMhamhad
@mubeMhamhad 7 күн бұрын
ቱ አቤት ውሸት 😂😂😂😂
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j 6 күн бұрын
ኧረ አይደብርም
@ksaaksaa5951
@ksaaksaa5951 6 күн бұрын
የሙስጠፈ አሰመመዱ የኡመር ስነሲረቱ የከሪም አፍቃሪነቱ የመሪየም አስተወይነቱ የከዲር ቅንነቱ የፈረቴን አበትነቱ መረኪነዉ የምር
@mubeMhamhad
@mubeMhamhad 7 күн бұрын
Everyone who reads this is creative Protect you from evil
@zainaba548
@zainaba548 7 күн бұрын
አይ ሙቃድስ የሳቄ ምጭ 😂😂😂😂
@seadahassenali4722
@seadahassenali4722 7 күн бұрын
😂😂😂ኤርዶን በድንጋጤ ስካሩ ጠፋ እሰይ
@momethio3664
@momethio3664 7 күн бұрын
ኤርዶን መንፈስ ሆኖ አረፈ😅😅😅
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j 7 күн бұрын
ቅመሞችየ ሠውን አትበድሉ አደራአደራ ይሄን እምለም በምክንያትነው
@aat1882
@aat1882 3 күн бұрын
ያካሪም አበት ኡማር ከድር ሲዉደቻዉ ማልካም ሰዉቹ ነቻዉ❤❤
@derejewoldemichael6868
@derejewoldemichael6868 7 күн бұрын
I Really Miss Eta Fanta
@zainabalsugeeh10
@zainabalsugeeh10 7 күн бұрын
ያፈጡማ ጉል ወንድም ዝም ብሎ ያሲቀኛል😂😂😂😂
@JaduJ-my2mx
@JaduJ-my2mx 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-zv4vo9gt5j
@user-zv4vo9gt5j 7 күн бұрын
Lamin hisaram 102
@user-ls8sw4xo7e
@user-ls8sw4xo7e 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@rozaoromo217
@rozaoromo217 7 күн бұрын
Wezert ferha gobez nech❤
@user-jq6uz9tv6s
@user-jq6uz9tv6s 8 күн бұрын
ገደልግቡ🙄
@user-hk5ql1cv1y
@user-hk5ql1cv1y 7 күн бұрын
አይ ሙቃዴስ😂😂😂😂😂😂
@BetiTefera-z9f
@BetiTefera-z9f 5 күн бұрын
ሙስጠፋ ያሳዝነኛል😊
@Maream2020-yj4ik
@Maream2020-yj4ik 7 күн бұрын
❤❤❤❤
@Sew2016
@Sew2016 7 күн бұрын
በናታችሁ ቶሎቶሎ ልቀቁልን
@meron6084
@meron6084 7 күн бұрын
Yehe asame kerim bagegnew
@heydaryaali9459
@heydaryaali9459 7 күн бұрын
💔💔💔
@nahomasmelash6989
@nahomasmelash6989 6 күн бұрын
#እጣ_ፋንታ ይለቀቅልን ✊✊✊ይህን ቻሌጂ ቃና በሚለቃቸው video ኮምቱት
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 7 күн бұрын
❤🎉
@rimasharaf6976
@rimasharaf6976 7 күн бұрын
❤❤❤❤😊😊
@user-mk5ym2dy2q
@user-mk5ym2dy2q 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@Pk-ex1nt
@Pk-ex1nt 7 күн бұрын
Amiiiiiiiiin yarbii
@user-sh7zj1tp7z
@user-sh7zj1tp7z 7 күн бұрын
ዴኒዝዬ የኔማር
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y 7 күн бұрын
ፍጡማገል ደስ ስትል💙☺️💘🌠
@rishansolomon9726
@rishansolomon9726 7 күн бұрын
እኔ ሙቃዲስ ታዝናናኛለች 😂😂😂😂
@GENETGentezewda
@GENETGentezewda 6 күн бұрын
103
@jmela5844
@jmela5844 7 күн бұрын
አህሌን
@HafezAlabdullah
@HafezAlabdullah 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fadaskoliyis479
@fadaskoliyis479 3 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AshuZeleke
@AshuZeleke 6 күн бұрын
103 Ina 104
@abcdfato8968
@abcdfato8968 7 күн бұрын
አቤት የሙቃዲሥ ቅናት😂😂😂😂😂😂
@makkamussa-nb6xx
@makkamussa-nb6xx 7 күн бұрын
Free eta fenta please please like this movie
@user-zv4vo9gt5j
@user-zv4vo9gt5j 7 күн бұрын
103 peles
@user-dp2pq2di5x
@user-dp2pq2di5x 6 күн бұрын
የከሪምን እህት ወዲጃታለሁ
@ZebibaKedir-yj2nn
@ZebibaKedir-yj2nn 8 күн бұрын
❤😂❤😂
@gazehgnsibamo7165
@gazehgnsibamo7165 7 күн бұрын
Ye zarw batmi yasijakle
@Zahra-xq1en
@Zahra-xq1en 7 күн бұрын
ኤርደሸንን በያዙት
@user-fh6oj2qo8m
@user-fh6oj2qo8m 7 күн бұрын
እጣ ፈታን ባረብኛ ያያችሁት ጠቁሙኝ😌
@user-rf1iy9xw3k
@user-rf1iy9xw3k 7 күн бұрын
እኔ ሙስጠፋን ብሆን እጄን እሰጥ ነበር😂😂😂😂
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f 7 күн бұрын
ለመናገርማ ቀላል ነው
@nureahmedmifta5314
@nureahmedmifta5314 2 күн бұрын
ወይ ሙሥጣፈ አሁንስ አሰዘነኝ
@user-lg5rc5se3b
@user-lg5rc5se3b 7 күн бұрын
Ayi eridon😂😂😂
@Lele-dk1pi
@Lele-dk1pi 7 күн бұрын
የ ሰሊም እናት ኣሁን ኣትመፃደቅብኝ ኣሮጊት ኣንችስ ለልጅሽ ስትይ ኣደል እንዴ የፋጥማ ጉል ስቃይ ሸፍነሽ እያየሽ አደል
@AminatMohammad
@AminatMohammad 7 күн бұрын
ኤርዶንጭቀትገደለዉ😂😂😂😂😂😊
@user-ed2te8pr1s
@user-ed2te8pr1s 7 күн бұрын
ወይኔ ዛሬ ፋጡማ ጉል አላህ ነው የረዳት😢እሄ የተረገ ኤርዶን አይለቃትም ነበር
@mehammedseid
@mehammedseid 7 күн бұрын
😂😂😂 ፊልም እኮ ነው የዚህን ያክል አያስጨንቅም
@user-gj3bm5kp8m
@user-gj3bm5kp8m 7 күн бұрын
103…😢
@jmela5844
@jmela5844 7 күн бұрын
ግን ቆይ ለምን እጣፈታን አለቀልንንም
@ethiopiasalaleetube1691
@ethiopiasalaleetube1691 7 күн бұрын
Herdoni 😂😂😂😂
@ZebibaKedir-yj2nn
@ZebibaKedir-yj2nn 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@QweAsd-yv3jb
@QweAsd-yv3jb 7 күн бұрын
Beka eta fenta teresa malet new😢
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f 7 күн бұрын
ኤርዶን በገዛ እጅህ እባብ ጠመጠምክበት😂
@aziaziza994
@aziaziza994 7 күн бұрын
እጣ ፋናታ ለምድነው የቀረው 😢😢
@jmela5844
@jmela5844 7 күн бұрын
ሙሰጠፈ አሳዘንኘ እፈ
@user-mw3ii9vw1e
@user-mw3ii9vw1e 4 күн бұрын
ለምንድ ነዉ እጣ ፋንታ የማይለቀቀዉ
@beza390
@beza390 7 күн бұрын
ደምሩኝ ❤እስኪ ከማዳም ቤት ይለፍልኝ😢😢😢
@user-kd3em9sq9j
@user-kd3em9sq9j 7 күн бұрын
አንተ ወጠጤ😂😂😂😂😂😂😂
@wow-jm9oy
@wow-jm9oy 7 күн бұрын
እረሳት
@zenetzenet7786
@zenetzenet7786 6 күн бұрын
በቃ እጣ ፋጣን መልቀቁን እረሳቺሁት
@user-by4xt7ob3x
@user-by4xt7ob3x 7 күн бұрын
አትለፉኝ በቴሌ ግራም ቃናን እዴትየዉ የማገኘዉ
@user-yz6ww3pz8d
@user-yz6ww3pz8d 5 күн бұрын
ውዴ ቃና ቅምሻ ብለሽ ግብ
@MmN-uk8hc
@MmN-uk8hc 7 күн бұрын
እጣ ፈታን ልቀቁ ይልቀቅባችሁ
@yitetubeyitetube
@yitetubeyitetube 6 күн бұрын
Karim 😂103
@tirgotube7514
@tirgotube7514 7 күн бұрын
ሙስጠፋ የወንድ አልጫ😔
@MahletDereje-ru6tt
@MahletDereje-ru6tt 7 күн бұрын
Eta fentn anlekem slalachu un subscribe adrge alu gen sewun atnaku eshi
@ReRe-xi1nq
@ReRe-xi1nq 7 күн бұрын
ሙሥጠፋ እጁን ቢሠጥ ጥሩ ነዉ
@selinameles8225
@selinameles8225 7 күн бұрын
ጫልቱነኝ የመንሱር ሚስት
@MobileCare-qs2kd
@MobileCare-qs2kd 7 күн бұрын
እዛ tik tok ሰፈር nejat ነበር እዝህ ደሞ ጫልቱ 😁😁😁😁
@EnateGelema
@EnateGelema 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@seadahassenali4722
@seadahassenali4722 7 күн бұрын
አይ ኤርዶን እንደው ምን ይሻልሃል ኩርኩም የሆንክ ልጅ ስታፈቅር የተፀፀት መስሎኝ ነበር አንተ የሰው ከንቱ
@meron6084
@meron6084 7 күн бұрын
Mechem ayekeyerem yehe kentu
@MBaba-lg4rs
@MBaba-lg4rs 7 күн бұрын
ደመሩኝ ጀማሪነኝ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@redaekesete7697
@redaekesete7697 8 күн бұрын
ተፈፀመ
@MubaSilta
@MubaSilta 7 күн бұрын
ምን ገና 175 ክፍል ድረስ ነዉ
@alialdhouri
@alialdhouri 7 күн бұрын
ወረኘ 😅
@jmela5844
@jmela5844 7 күн бұрын
እ ገና😂😂😂
@user-rx6pt8ps3z
@user-rx6pt8ps3z 7 күн бұрын
@rimasharaf6976
@rimasharaf6976 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@FanaYonas-in6jz
@FanaYonas-in6jz 7 күн бұрын
❤❤❤❤
@MasaratiMasarati-ck9yx
@MasaratiMasarati-ck9yx 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ZebibaKedir-yj2nn
@ZebibaKedir-yj2nn 8 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-gl9bd3bj3t
@user-gl9bd3bj3t 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
ቅጣት ክፍል 103 | Kitat episode 103
45:57
Kana Television
Рет қаралды 82 М.
መብረቅ  ክፍል 105 | Mebreq episode 105
46:39
Kana Television
Рет қаралды 40 М.
ቅጣት ክፍል 106 | Kitat episode 106
44:51
Kana Television
Рет қаралды 68 М.
እጣ  ፈንታ ክፍል 11 | Eta Fenta epsiode 11
42:13
Kana Television
Рет қаралды 37 М.
ስብራት ክፍል  29 | Sibrat episode 29
40:54
Kana Television
Рет қаралды 38 М.
ቅጣት ክፍል 101 | Kitat episode 101
47:19
Kana Television
Рет қаралды 85 М.
ቅጣት ክፍል 105 | Kitat episode 105
45:26
Kana Television
Рет қаралды 73 М.
ቅጣት ክፍል 104 | Kitat episode 104
46:39
Kana Television
Рет қаралды 93 М.
ስብራት ክፍል  28 | Sibrat episode 28
41:05
Kana Television
Рет қаралды 57 М.
Ақтөре неге студияға келді😳 Бір Болайық! 25.06.24
27:05
Бір болайық / Бир Болайык / Bir Bolayiq
Рет қаралды 238 М.
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
0:19
Kate Brush
Рет қаралды 7 МЛН