KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ያጀማል መንዙማ ya jemal menzuma
17:25
ሀያተል ዐለም/ Hayatel Alem Fuad shemsu new menzuma video clip 2022
15:47
From Trash to Fashion! Watch How Create Stunning Applique Dresses Out of Garbage #Shorts
1:00
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
Best friends forever (BFF) villains - funny moments! #trending #funny #megan
0:53
ቀዉጢ መንዙማ- NEW Amharic Menzuma 2021
Рет қаралды 4,242,100
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 57 М.
ENAT MEDIA
Күн бұрын
Пікірлер: 2 000
@enatmedia2119
4 жыл бұрын
አስገራሚ እንጉርጉሮ መሃመድ አወል kzbin.info/www/bejne/b3WTpound9R4qbc
@seidm5379
4 жыл бұрын
ተወ ሽሽክክኽርርሯሯ
@اتقواالدنياوالتقوالنساءسبحانال
3 жыл бұрын
አሏህ የህድኩም ኢስላምን አሰዳቢ ናችሁ
@sofiaimam6805
3 жыл бұрын
@@اتقواالدنياوالتقوالنساءسبحانال ሸሸ
@momenatim4762
3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkķ
@danielnegussie9307
3 жыл бұрын
Plĺ
@ላምሪየአሰላዋቀበጥ
3 жыл бұрын
እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን መንዙማ በጣም ነዉ የምወደዉ
@abdumohammed6729
2 жыл бұрын
Alah yebarkeh
@AB-rv1tl
2 жыл бұрын
ቀጥታኛዉን መንገድ አላህ ይምረሽህ
@shamila1773
2 жыл бұрын
ለምሪ አለህ ይዉደድሽ
@AB-rv1tl
2 жыл бұрын
ሰለም ነዉ
@pelolll432
2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍
@fcczahle6573
Жыл бұрын
እኔ ክርስቲያን ነኝ የምወዳችሁ እህቴና ወንድሞች ሙስሊሞች በጣም ነው የምታምሩት ❤❤❤❤❤
@ethiopia9746
4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ንፁህ ልብ ያላቸው ሙስሊሞች ደስ ይሉኛል አብረን ነው ያደግነው አረፍንም ረመዳንን ሁሉንም የክርስትያን በዓላት አንድ ላይ ነው ምናከብር የነበረው። ሙስሊም ጎደኞቼ ናፍቃችሁኛል አገሬ ስገባ እንደምንገናኝ ተስፍ አረጋለሁ። ሁላችሁም ኢትዮጲያውያን ሰላማችሁ ይብዛ
@hiwotkassa2558
3 жыл бұрын
ክርስቲያን ነኝ ግማሽ ቤተሰቤ ሙስሊም ነው I LOVE MONZUMA 🥰
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
2 жыл бұрын
የኔ ማርርርርርርር
@abdulshow6078
2 жыл бұрын
መንዙማውን ሳይሆን ስለሚና እስልምና እንዴት ጣፋጭ እንደሆነ ታዪዋለሽ
@Geni_love7
2 жыл бұрын
Woloy mehonalbesh
@safaasafaa6973
2 жыл бұрын
😢☝❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💖💗💗💕💔💔👏👏👏👏👏
@enasabdulhamid3223
2 жыл бұрын
Enshaalah Anchinm Alah yiwefkush Marewa🥰🥰🥰😘
@FjfFlgji
4 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ለካ ሙስሊም መሆን እንደዚህ መታደል ነው ሽኩር ለአለማቱ ጌታ ቆይ እኔ ብቻ ነኝ የሳቸው ድምጽ ስሰማው ልቤ እሚሰፈሰፈው ያረብ የኛ ነቢ s.a.w በዱንያ ያለየነውን ፊታቹህ በአሄራ እምናየው አላህ ያረገን እረቢ ጌታየ የኛ ተናፋቂ ነብያ s .a.w አንዴ እንኳን እማይበትን እምዘይርበት ቀዳዳ አተ አመቻችልኝ ሌላ ምንም አያምረኝ ከትልቅ እስከትንሽ ካዋቂ እስካዛውንት ባንቱ ፍቅር አበድን ያንቱ ፍቅር አቃጠለን ያረብ አሄራ ቤቴን ያንቱ ጉረቢት አላህ ያርግልኝ
@lulaahmed3611
3 ай бұрын
K
@AhmedSeyd-f1m
Ай бұрын
ኧረ አስቢ
@HappyBonsaiTree-dz6bj
10 ай бұрын
ክርስቲያን ነኝ ግን የሙስሊሞች ስርአት ደስይለኛል
@AhmedSeyd-f1m
Ай бұрын
ይህ የሙስሊሞች ስራአት አይደለም
@ZeyniaSeid
Ай бұрын
ለምን አትሰልሙምታዳ አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ያረብ
@ZeyniaSeid
Ай бұрын
የቱ@@AhmedSeyd-f1m
@ሲፈንየአርሴማልጅ
5 жыл бұрын
የአላህ ስምህ ደስ ሲል ግን እኔ ክርሲትያን ነኝ አላህ አንተ አስበን በቸርነትህ ያሰብነውን አሳካልን በስደት ያለነውን እንዴት ደስ ይላል መንፈስን የሚያስደስት hbbi
@kidutube1813
5 жыл бұрын
የኔ ውድ አላህን መውደድሽ ከፁፍሽ ተረዳሁ፡ አላህ ይውደድሽ ሽሂድም ያድርግሽ፡ እስልምናን በደንብ ስትረጂው የባስ ትደስቻለሸ፡
@kነኝኡኽትመሀመድ
5 жыл бұрын
ማማየ አላህ ቀጥተኝዉን መንገዲ ይምራሺ
@suzanmuhammed9643
4 жыл бұрын
Allah malet fetari malet new yene konjo anbebi Allah wede betu yamtash .enwedshalen.
@makiyamohammed7546
4 жыл бұрын
ማር ነገር ስወድሽ
@sahadasahada8792
4 жыл бұрын
የኔውድ አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራሽ ሁቢ
@RitaLove-t4d
Жыл бұрын
እኔ ከረሴታን ነኝ ግን መንዙማ በጣም ነው የምውደው ሰልሰማ ውዬ አላቃም❤❤❤❤❤
@Yanetsali-q9z
6 ай бұрын
ኣቤት ሳክስ😂😂😂😂😂
@hawiyamir1086
2 жыл бұрын
የኔ ውዶች በጣም ነው የምዎዳቹ ስታምሩ አላህ ወደ ቀናው መንገድ ይምራን እኔ ክርስቲያን እህታቹ ነኝ ሀ ዊ አሚር
@TaybaMohamed-k1b
Жыл бұрын
የኔ እህት አላህ ይወፍቅሽ
@abejegoshu4064
8 ай бұрын
ክርስቲያን ነኝ ,,, I love this!!
@sastofff7811
4 жыл бұрын
I'm Arab and I love ethopia. Big respect I work with Ethiopian guy I love him.
@fufuyemami1807
4 жыл бұрын
Mee too bro or taks
@mapp7054
4 жыл бұрын
Thank you
@اميسوفاميسوف
4 жыл бұрын
Thanks bro
@tesnimyusuf6214
3 жыл бұрын
but am not hah
@handsanitiser9832
3 жыл бұрын
We’re Muslim! That’s what matters mashaAllah 👍
@SelamawiTeju
10 ай бұрын
ማርያምን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሙንዙማ በጣም ነዉ ምወደዉ🥰❤❤
@yabesiraabebe2515
2 жыл бұрын
ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው አይሰለቸኝም 💙 ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፣በእህቴ ምክንያት እሰማለው መንዙማ
@ZeyniaSeid
Ай бұрын
አልፋ አልፋ ማሻአላህ ተባረከአራህማን የኔልዩወች ኡመተል ኢስላም አልሃምዱሊላህ
@anabmohamed5606
4 жыл бұрын
May Allah blessings and Salah be upon the blessed prophet Mohammed. Love from Sudan
@Ze-kz2tu
4 жыл бұрын
አቤት ድምፅ ሠለላህ አለ ሙሀመድ ነብየ 👏👏👏👏👏👏👏
@Tube-cn7rv
2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ ለየት ይላል
@ያረብአተእረዳኝ
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሰወዳቸዉ
@AB-rv1tl
2 жыл бұрын
ዋዉዉ ስያምር ማሻ አላህ
@zainasied615
Жыл бұрын
በጣም 🙏🙏🌹🌹
@marufsefu8006
9 ай бұрын
Simu man new?
@zebibayimer2540
5 жыл бұрын
አላህ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ቀናውን መገድ ምራን እኔ ግርም የምትሉኝ የምትሳደቡት ናችሁ መጀመሪያ ኢማነኛ ነኝ ከማለታችሁ በፊት ሰውን ከመሳደብ ተቆጠቡ ።
@SedaYusuf-x9b
3 күн бұрын
ማሻ አላህ መውሊድ እና ደርጋለን ደርሱዋል አሰንደውም ከረመዳን በፊት ነው የምናደርገው ወላሂ ደስ ሲሉ አላህ ይጠብቃቹህ ❤❤❤❤❤❤❤
@hamduzulfikad9715
Жыл бұрын
Welahi sewochen atasestu allah feruu yaa umati
@unapologeticm6710
2 жыл бұрын
إِنَّا لِلَّٰهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُون This is sad so much bid’ah going on in Ethiopia like mawlid etc
@እሙኑአይም
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ሙሰሊሞች እህት ወድሞቼ ሰታምሩ 🙌🙌❤️❤️
@MerhabaFood
3 жыл бұрын
ماشاءالله I am half Ethiopian from NY I love Ethiopia 🇪🇹
@alisoubanehfarahabdek7754
11 ай бұрын
Hhhhh
@eriboy2421
4 жыл бұрын
We love you from Eritrea brothers and sisters
@leulekalzeleke7490
4 жыл бұрын
እኔ ክርስቲያን ነኝ ማንዙማ ግን በጣም ነው እሚመቸኝ😍
@enashamid1200
3 жыл бұрын
Eslmena menzuma aygelstewm so ........
@mikiyastesema9396
3 жыл бұрын
እኔም
@fbhouse8025
3 жыл бұрын
Enem betam
@nebagonderew5808
3 жыл бұрын
Yimechih broye
@ebtechethiopia7626
3 жыл бұрын
Ar enam negne
@ቲቲየኢልሙዲንተማሪ
4 жыл бұрын
አፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ይህን ነሽዳ ብሠማው ብሠማው አይሠለቸኝም
@مومنهاثيوبيا-ه5غ
3 жыл бұрын
እኔም ወላሂ
@mameahmed7305
10 ай бұрын
Enas 😢😢
@NesredinKamile
9 ай бұрын
ewunathn nawu wqlahiy
@اثاعبعق
2 жыл бұрын
ማሻአላህ አቤት ድምፅ ያሀቢቢ ያርሱለላህ እንድህ በሚያምር ድምፅ ሲወደሱ እንደት ደስ ይላል አይ ያርሱለላ ናፍቆቱወ አዙሮ ልደፍኝ ነው ምን ይሻላኝ እርሱል ሲጡሩ ሲወደሱ የማይነሽጥ ካለ ናፍቆት ባይኖርበት ኑው
@ሂወትሸጋው
5 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ነው የምወዳችሁ በተላይ ለኢድ በአላቸው ከሙሲሊም ጓደኞቼ ጋር አብሬ እጨፍር ነበር
@ፈሪሃሙሀመድ
4 жыл бұрын
ማረ
@ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ
4 жыл бұрын
ማሽ አሏህ ሀያቴ
@fatimamohammad1934
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ገልቢ
@humaidrashid3038
4 жыл бұрын
አላህ። ሂዳ። ይስጠን
@halinamohammed5370
4 жыл бұрын
አሪፍ ነው አብራችሁ ተደሰቱ ማሻ አላህ 💞🥀🌹💐🌻🌾🌺
@abdillahibasheabdi4904
2 жыл бұрын
love for ethiopia mother of Africa. love all muslims and all good human beings from Newzealand
@Erozina-pe2de
9 ай бұрын
የኢትዮጽያ፣ልጅች፣አሏሕ፣ይጠብቃችሑ
@shukridool3903
3 жыл бұрын
I love all Good human beings, I love my Muslim brothers and sister around the world wide 🥰🥰🥰🥰♥️♥️from 🇸🇴❤️🇸🇴💪🥰❤️🥰🥰❤️
@frommykitchen3973
2 жыл бұрын
We love you too we are all human brothers and sisters
@Kena291
9 ай бұрын
We love you too we are brother and sister we don't care about politics 😞
@dirshateka3721
5 жыл бұрын
ማሻአላ እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን እወዳቸዋለው ጓደኞቼ ሁሎዬ ሁሉ ከነሱጋር ነነው
@mouniraabedo9708
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@Gh-rn3hz
5 жыл бұрын
መሻአላህ እኛም እንወድሻለን ሁቢ
@ሠሚራፍቅር-ኘ9ዠ
5 жыл бұрын
Mar kettegawn menged yimrashi mar gam WdddD
@ኢሙያሲንኢማንያሲን
5 жыл бұрын
እኛም እንወድሽ አለን ያገልቢይ
@خديجة0000
5 жыл бұрын
አኛም እንወዲሻልን ሀቢብቲ ❤💘 አላሕ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራሺ
@ImoImo-ri7qr
11 ай бұрын
I'm Arab and I love Ethiopia.Big respect . Muslim it's 1 Alhamdllah
@riadhee
11 ай бұрын
I am from Pakistan ... I can not understand much But it is❤ touching یا نبی ص سلام علیک
@እውቀትለሁሉምየአረጋውያን
10 ай бұрын
እኔም የክርስትና እምነት ተከታይ ነኝ ግን መንዙማ እና ነሺዳ ማዳመጥ በጣም ነው የምወደው
@box5319
3 жыл бұрын
Love from Kenya 🇰🇪🇰🇪❤❤🇪🇹🇪🇹🕋🕌🌙
@natinaelsimachew2587
Жыл бұрын
ፀቨ
@radiaradi8281
2 жыл бұрын
የአላህ አልሀምዱሊላ እሰላም ላደርገኝ ያርቢ ኡፍፍደሰ ሲሉ ማሻአላ ያጀማአ
@radiaradi8281
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ
@kuberasane8330
4 жыл бұрын
ማሽአሏህ ደስ ትላላችሁ ምንግዜም ደስታ ይሁን ኑሮአቺን
@hayatshifa8964
3 жыл бұрын
See t
@kedernegusu3210
Жыл бұрын
❤🎉❤💙🥰🤲💋💛🎤🖕💝📞✍️⭐⭐💪🌿🇪🇹😍🐎👇🌷😘🎯🎽😻☔⚡🥳🤩🖤💡☝️🪞💚😂💜💜🌻♥️💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 kedir delala
@ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ
4 жыл бұрын
ማሻአላህ እንዴት ደስስስስ ይላል:: አላህ አፊያ ይስጣችሁ::
@mesfintadese3756
3 жыл бұрын
Protestant neng gn menzuma WUSTE nw🤩🌙
@soumanalamira4247
2 жыл бұрын
Masha Allah from Niger🇳🇪🇳🇪🇳🇪
@Yomnayo-b6g
Жыл бұрын
Enae bkrbu nw yeslmkutttttttt❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@indomie7
3 жыл бұрын
mashallah the country that protected our naabi swc love from somalia
@saadalshehri4997
2 жыл бұрын
ሰለላህኣላ ማሃመዲ ነብየ
@hiamanotzewedu9738
4 жыл бұрын
እሄ የ ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ.... መንዙማ ግን በጣም እወዳልሁኝ ሀገር የጋራ ነው... ሀይማኖት የግል ነው.... የምትሳደቡ እና ዲስላይክ የምታረቁ... ቅናታሞች የተረገማችሁ ናችሁ... እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ::
@የመትዮቹእናትልጆቸውስጤና
5 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@hddhdkfkfk3749
4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@leenmka8830
4 жыл бұрын
Amein amein,, amein 👆👆👆👆💜💜💜💟💟🌹🇪🇹
@ሀሊማ-ሐ7ኸ
3 жыл бұрын
አለሁማ አሚንንን
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጰ6ተ
3 жыл бұрын
አሚ ንያረብ
@zeinabahmed3006
3 жыл бұрын
@@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጰ6ተ አምን
@Al-gw2hy
3 жыл бұрын
አላህ ባላችሁበት የጠበቃችሁ ያረቢ 😍😍😍😍😍😍 ደሞ እኮ ሰወዳችሁ
@raadiyosamadoon11
Жыл бұрын
Iam Somali man and I love amharic neshida But I know amharic,So that amhara is the mother of iSlamic,thank you very much my dear amhara Islamis.
@aminorespectpositive5577
2 жыл бұрын
Mashallah menzuma. Demo esti asbu qtel teshekmo Hidayan almo behikma ligeba .
@fhjjfhjk679
Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ታምራላቹ እኔ ክርስታያን ነኝ ግን ማርያምን ሙስሊሞች በጣም ነዉ ምወዳቹ መሠለም ፈልጋለዉ ግን እንዴት
@እለታዊትኩስመረጃዎች
Жыл бұрын
ሙስሊምመሆን ደስሲል
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
4 жыл бұрын
ኮረና የስራህን ይስጥ ሙስሊም ወገኖቼ እንዲህ ይደሰቱ ነበር አንተ ባትሠጣ አይዟቹ ወገኖቼ ይህ ቀን አልፎ ነገዐደስ ይለናል አብረን
@r6648
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻአላህ የኔ ሙሂቦች ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ይጠብቃችሁ ዉዶቸ
@umuusaditubiuae7186
5 жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@ቅድሚያለተውሁድ
5 жыл бұрын
ههههه
@hafesuayoutub9468
4 жыл бұрын
አህባሾች አላህ ይለአናችሁ
@aishashareef3463
4 жыл бұрын
አኡዙቢሏህ
@itsabdu9160
2 жыл бұрын
❤❤ያሐቢበላህ ወላሂ እወዶታለሁ❤❤ እስከዛሬ ድረስ ምንም አይነት መንዙማ (ነሺዳ) ማዳመጥ አልወድም ነበር ግን ይህንን ስሰማ ስለ ረሱላችን ሰለላሁ ኣለይሂ ወሰለም መደነቅ መሞገስ እሳቸውን በፍቅር ማቆለጳጰስን ሰማሁ ወረበል ካዕባ እምባዬ አመለጠኝ ❤❤ያሐቢበላህ ወላሂ እወዶታለሁ❤❤
@rabeatrabeatt4471
Жыл бұрын
ማሻአላህ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነብሢ ያረሡረላህ ሠለላህ አለይሂም ወሠልም
@azeza7489
5 жыл бұрын
አሏህ አንተ ቀናውን መንገድ ምራኝ
@jemilashaikh8457
5 жыл бұрын
Azeza ካሚላሀጅከዱባይማሻአሏህአሏህይጨምርልነ amin
@ramadanhaiderus4651
4 жыл бұрын
Azeza ካሚላሀጅከዱባይማሻአሏህአሏህይጨምርልነ አሚን
@rygdfdjfd490
4 жыл бұрын
አሚን
@jaan9021
4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@Mohammedhusien125
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aKbSi52OibmbqbM
@jamilamalieha6161
3 жыл бұрын
Mashallah love from Kenya 🇰🇪🇰🇪🇰🇪♥️♥️♥️
@box5319
3 жыл бұрын
I'm from kenya too.this is extremely beautiful mawlud
@Menzuma
2 жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ
@makuymakuy2771
Жыл бұрын
S A w
@AsherekaTemam
Жыл бұрын
S A W
@SemoFkr
Жыл бұрын
Masha allah betam new yemwedachu
@mohammedosman2164
2 жыл бұрын
Alahuma seli weselim Ala Seydena Mohammed
@dontjudgeme7968
4 жыл бұрын
የት ነው ስታምሩ ማሻአላህ ነሺዳ ውስጤ ነው ❤️❤️
@abrhamkefyalew-cs5gp
Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም የሚመቸኝ መንዙማ ነው
@welloyewawelloyewa2025
4 жыл бұрын
ሙስሊም መሆን እፈልጋለው እና ምን ላድርግ ሙስሊም መሆን መታደል ነው ያርቢ
@mohamed7541
4 жыл бұрын
እና ለምን አትቀበይም እስልምናን ግን እዲ ለመጨፈር ሳይሆ አላህ ለማምለክ ዴቤውን አይተሽ ከሆነ ኢሄ ጭፈራ አላህን ሚፈራ ሰው አይወክልም እሽ
@welloyewawelloyewa2025
4 жыл бұрын
@@mohamed7541 ማሬዋ ግማሽ ቤተሰቦቼ ሙስሊም ናቸው እኔ ሙዚቃ አልወድም ሆድዬ
@hawlajemal8996
3 жыл бұрын
ምን ደርሽ ዉዴ እኔ አለሁሽ
@Luladey1
3 жыл бұрын
በቅርቡ ነዉ የሰለምኩኝ በቤተሰቤም በዘሬም ሙስሊም የለም እንደ እስልምና ቀጥተኛ መንገድ የለም ። በምን ልርዳሽ
@enashamid1200
3 жыл бұрын
Allah tekekelgawen yeislemenan menged yemrash yeh chefera islamen chirash aywekilem
@Makiya-p7i
8 ай бұрын
ሙስሊም መሆን መታደል ነው. አላሀምዱሊላ ሙስሊም ላደርገን ጌታ❤❤❤❤
@RedoneMuze
9 ай бұрын
Meshalhe❤❤ esulame mahon mtedl nw
@temiryimer8174
4 жыл бұрын
አሏህ ሂዳያ ይስጠን ይስጣችሁ ስለሏህ አለይሂ ወሠለም እሳቸው ዱላ ያዙና ጨፍሩ አላሉም አስታግፊርሏህ
@ሀዩብንትአህመድ
3 жыл бұрын
ትክክል
@itstimeforme9076
2 жыл бұрын
👍
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
2 жыл бұрын
صحيح
@riadhee
11 ай бұрын
The blessed country .... Ethiopia or Hebesha
@HananSeyid-e2b
9 ай бұрын
Best menzuma
@abzdeg8923
4 жыл бұрын
ግማሽ ጎን ዘመዶቼ እንዴት ናችሁ ኑሩልን
@ሱሱቢንትሙሀመድነኝየኡስታ
3 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛዉን ምንገድ ይምራን ያርብ ነብዩ ሰላዋት አዉድ እጂ ጨፉሩ አላሉም
@MekaMeka-p6e
Жыл бұрын
Masha allah byalehu betam new yemtamrut des stlu allah ywefkachhu yqefken ensha allah
@Mansuryusu
2 жыл бұрын
Masha'Allah May Allah bless your melodies voice for praising our beloved prophet Muhammad ⚖️( SAW). Ameen 🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿
@TUbe-mr4vx
5 жыл бұрын
አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ያረብ 😢😢😢😢😢ይሄ ሁሉ ህዝብ
@umuusaditubiuae7186
5 жыл бұрын
አሚንንንንንን
@Makkawiya4811
5 жыл бұрын
አሚን ወላሂ ለቅሶ ነው የያዘኝ ይህን ሁሉ ሰው መቀየር በጣም ይከብዳል አሏህ ያስተካክለን ያ....ረብ እኛ የምንችለው ነገር ቢኖር ዱዓ ማድረግ ብቻ ነው
@umuusaditubiuae7186
5 жыл бұрын
@@Makkawiya4811 አላሃ ቃጢታኛውንመንገድ ይምራን ወለሂ በጣም ልብ እነካል ኢሄ ሰው ብደአ ኡስጥ መዛፈቁ ያአላ ልቦነስጠችው
@خديجة0000
5 жыл бұрын
እናተን አላሕ ወደ እሥልምና አላሕ ይመልሳቺሁ። ያብዱልዉሀብ ተከታዬቺ
@habibatasfaye7804
5 жыл бұрын
አሜን
@zeharazaa8611
4 жыл бұрын
ሱላህህአለይሂወሰለም ውሰጤናቸሁ ኢሻአሏከሰደትመልስ ለወሀቡይቦታነለንም ዘወርበል ወሀቡያ ያርብአላህለሀገራችያቡቃንንንንንንንንንን ደስስስስስስስስስስስትሉ
@sabiyahadft8344
4 жыл бұрын
ማሻአልህ እኔም ከናተዉ ነኝ በአላህ እኛአህለሱናዎች እዲህነዉ ለካ የምናምረዉ ዉበትሲለካ በኛ ባህለሱናዎች ነዉለካ
@haydermohammed8633
4 жыл бұрын
what ? Are you kiding
@መዉሊድውስጤነውዜድየረሱሉ
4 жыл бұрын
ደሞ ደረሰ መዉሊድ እናከብረዋለን ወሀቢያ ብትጠላኳን
@ዜድነኝመዉሊድአክባሪዋ
4 жыл бұрын
ኢሻአላህ እናከብረዋል💚💚👏👏
@sanaung4325
4 жыл бұрын
ይህንጉድ ተወዳጁ ዳኢ ኡስታዝ ስዳት አልሰማም አላህይምራቺሁምንይባላል
@zahrazeinu124
4 жыл бұрын
ኢወላህ
@asma-a878
4 жыл бұрын
Bisamas mn yefetral hhhhh atseqgn
@ahmedahmedin1259
3 жыл бұрын
من ارض الحبشه ارض هجرة المسلمين.. لك افضل الصلاة وأتم التسليم يا نبي الله محمد سيد الخلق اجمعين
@yosifahmad4802
3 жыл бұрын
ክርስቲያን እህትወድሞቺችን እመሠግናለን
@yosifahmad4802
3 жыл бұрын
ክርስቲያን እህትወድሞቺችን እመሠግናለን
@Yomnayo-b6g
Жыл бұрын
Mashallah
@ghrt97
5 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ከዳሥ ምንኑ ነው ልዩነት ጉድ የኛ ነገለር በሥሜት ሆነ መነዳታችን መጨረሻችንን አሣምረው ያአላህ
@faeizmubarak-yf2yo
Жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ ሙስሊም አድርገህ የፈጠርከኝ ጌታየ
@fatuma1133
2 жыл бұрын
Auzubilah men yemeselalu allah heda yistachihu
@aadam3rd
3 жыл бұрын
I love it From Somaliland
@xamseaadan7263
3 жыл бұрын
from somalia realy ethiopian are my favorite songs ans cultural ones thanks your wesing is best
@sabrinaslifestyle4270
Жыл бұрын
It's not a song wllo waa digri
@ማሻአሏህማሻአሏህ-ተ7ነ
5 жыл бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ. ስታምሩ. 😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏👏♥♥♥♥♥♥♥♥♥. ሀያትት. ውስጤ ናቹህ
@አሚነኝየረሱልወዳጂ
5 жыл бұрын
አሚንን የኔ ልዩ
@selman456
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/o3XbqoOkfph-bKc
@Ze-kz2tu
4 жыл бұрын
መሻአላህ መሻአላህ መሻአላህ ደሥሥሥሥ ሥትሉ የናተ ጀመአ በመሆኔ እኮራለሁ እናተ ውሀ ብያ ተብየዎች እዚህ ምን ትሠሩ አላችሁ ድብን አድርገሽ ታዳምጭና አላህ ይህድኩም ኧረ ሸም ነው ሆ
@mameabdela3395
2 жыл бұрын
Haye masha allah ajeb ajeb
@bilustar5505
3 жыл бұрын
ማሻኣላህ በጣም የወደድኩት መንዙማ ነዉ
@beccarebecca3216
4 жыл бұрын
Not a Muslim but I love you all so much ...wello 💚❤💛
@abbasshash1758
3 жыл бұрын
my Allah give you hidaya
@mahamadomar4993
Жыл бұрын
@@abbasshash1758 Aamiin!
@zahramhmd8524
5 жыл бұрын
እዚህ ጋ የምትሳደቡ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ እነሱንም እኛንም አላህ ሂድያ ይስጠን ባለማወቅ ብዙ ነገሮች ይሰራሉ ስለዚህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@sanamsanam179
5 жыл бұрын
አማን
@dontjudgeme7968
4 жыл бұрын
ትክክል ባይሆን እንኳን በጥሩ ንግግር መምከር ሲቻል ስድብ አሚን አላህ ሂዳያ ይስጠን ነሺዳ ውስጤ ነው who cares 😀
@ሳራይቱብየወግድዋ
4 жыл бұрын
እያዳድሽ በየአርብሀገር አወቃችሁና አትሳዴቡአገርቤት እየፆመየማይሰግድ ሞልቶዋ ዛሬግንበየቦታው አወቅንአውቅን አትበሉ አላህ ትክክለኛውን አላህይምራንሀድስሀራምነው በዛ
@መሬማነኝቤትዳውድ
4 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ወላሂ የሁላችንንም ቀልብ አላህ ይመልስልን
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጰ6ተ
3 жыл бұрын
ሳራ ልክነሽ መሳደብ ሳይሆን እምናውቀውን ማካፈልነው ጭፈራ ክልክልነው አለቀ
@serkalemyimam22
3 жыл бұрын
አገራችን ኢትዮጵያ ውበቷ አንድነት፣ፍቅር አንተ ትብስ አንተ ትብስ ተባብለን ስኖር እንጅ አንት እከሌ ነህ እንዲሁም ዘርህ ይኸ ነው የሚለውን ቋንቋ እ/ር አጥፍቶልን እንዳማረብን የምን ብር ያድርገብ።
@Toyba-dr7by
Жыл бұрын
ሰ ዐ ወ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bentahmed2135
4 жыл бұрын
ይህ እኛን የረሱልን ተከታዩች አይወክልም. ()ትክክለኛ ሙስሊሞችን. አስተግፍረሏህ አንተው ከጥሜት ጠብቀኝ. ረሱላችን ዝፈኑልኝ አላሉም
@ሳራአህመድ
5 ай бұрын
የሳዳትግልገል😂
@ሠሙቲነኝየእናቴቅምጥል
3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@atoshabdullahi1718
3 жыл бұрын
Masha allah Your brother from mogadisho capital of somalia
@seada996
Жыл бұрын
ማሻአላህ አቤትድምጥ ❤❤❤❤❤❤
@ClubisteM
Жыл бұрын
Love from Tunisia 🇹🇳❤️🇪🇹
@abdifatah8392
2 жыл бұрын
نبينا محمد صلى الله عليه وسلم أحب أرض الحبشة ومدح أهلها حين قال: إنها أرض صدق. كم انا سعيد عندما أستمع لهذا العرض الجميل
@Yomnayo-b6g
Жыл бұрын
Mashallah
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ዠ7ዐ
3 жыл бұрын
አቤት እንዴት ደስ እንደምትሉ መሻ አላህ
@anshaendris4323
4 жыл бұрын
ሀራምአለይኩም መንዙማ ዱቤ ሀራምናው አላህ ህድያውን ይስጣችሁ
@lubabaAhmed-te8de
7 ай бұрын
ሙሥሊም ቃላቱ በራሡ ምነኛ ያምራል
17:25
ያጀማል መንዙማ ya jemal menzuma
Ethio Nejashi Tube
Рет қаралды 1,4 МЛН
15:47
ሀያተል ዐለም/ Hayatel Alem Fuad shemsu new menzuma video clip 2022
FUAD SHEMSU OFFICIAL
Рет қаралды 5 МЛН
1:00
From Trash to Fashion! Watch How Create Stunning Applique Dresses Out of Garbage #Shorts
5-Year Crafts
Рет қаралды 56 МЛН
52:18
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
0:32
번쩍번쩍 거리는 입
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
0:53
Best friends forever (BFF) villains - funny moments! #trending #funny #megan
ZNAK
Рет қаралды 8 МЛН
9:06
#ቀስዋን ጋላቢው || አዲስ የመድረክ ላይ መንዙማ ከቀስዋ 3 QESWAN GALABIW NEW QESWA MENZUMA
As-Sunnah TV አስ-ሱናህ ቴቪ
Рет қаралды 1,6 МЛН
7:58
ማዲህ አሚር ሁሴን በሰርጉ ቀን ሙሽሮቹን ሰርፕራይዝ አረጋቸዉ😱 //ጀማሊል አለም😍አዲስ የሰርግ መንዙማ በ ሸራተን ሆቴል😍 የነበረዉ ድባብ
AMIR HUSSEN - official
Рет қаралды 9 МЛН
29:50
አንቺ ነፍሴ ከይር ስሪ ||mohammed awel ||መሀመድ አወል ሀምዛ #መንዙማ ማ#manzuma #ethiopia #mohammedawel #muslim #vira
Beraka_Entertainment በረካ_ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 104 М.
1:44:03
Surat Albagara I Sh. Afif Mohamed Taj | سورة البقرة | الشيخ عفيف محمد تاج
Naqaa Studio
Рет қаралды 6 МЛН
14:19
ድንቅ መንዙማ መህቡቢል አወል በሠኢድ ሸህ ሙዘይን
Jeilu Tv
Рет қаралды 3,3 МЛН
58:13
አዲስ አማርኞ ነሺዳ ፋዓድ መሀመድ || New Amharic Neshida fuad Mohammed nonstop 2013 || #aliamin #muazhabib #somi
Abdusha
Рет қаралды 173 М.
13:17
NEBI SELAM ALA | SUALIH MUHAMMED & MAHFUZ ABDU | ነቢ ሰላም ዐላ | ሷሊህ ሙሐመድ እና ማህፉዝ አብዱ| አዲስ መንዙማ
Sualih Mohammed -Official
Рет қаралды 1,3 МЛН
16:12
አልፉ ሶላት | አል-ቡርዳ የሐድራ ጀማዓ | Alfu solat @AL Faruq Tube
AL Faruq Tube
Рет қаралды 1,6 МЛН
10:31
Ethiopian Menzuma -Selamalikum Nebi Ramadan 2012
Abdurhaman Shifa
Рет қаралды 5 МЛН
15:33
Muhammedye | Warida Part 2 || ሙሀመድዬ ዋሪዳ ምዕራፍ ሁለት / ልዩ የ ህብረት ነሺዳ
Muaz Habib - official
Рет қаралды 5 МЛН
1:00
From Trash to Fashion! Watch How Create Stunning Applique Dresses Out of Garbage #Shorts
5-Year Crafts
Рет қаралды 56 МЛН