ቃል በቃል ሙሉ ፊልም - KAL BEKAL FULL Ethiopian Film 2022

  Рет қаралды 613,069

Blata Media

Blata Media

Күн бұрын

Пікірлер: 647
@gggrvheve
@gggrvheve 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ሴት ልይ ወልጃለሁ ደስ ብሎኝን እና በላይክ አሳዩኝ🤙🥰🥰🥰
@BlataMedia
@BlataMedia 2 жыл бұрын
😍😍😍
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
የእኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ አልሃምዱሊላህ
@mekiilove8860
@mekiilove8860 2 жыл бұрын
ተመስገን 🙏
@ሱሲየናቷልጅ
@ሱሲየናቷልጅ 2 жыл бұрын
አላህ እቁም ነገር ያድርስልሽ እኔም አለችኝ የ3 አመት አላህ ይጠብቅልን ❤️💞💞💞💞
@Helina-xi9ph
@Helina-xi9ph 2 жыл бұрын
እንካን ደስ አለሽ
@ethiopia3929
@ethiopia3929 2 жыл бұрын
ከምንም በላይ ማተባችሁ ሲያምር ⛪⛪
@tsehaytsehay6101
@tsehaytsehay6101 2 жыл бұрын
ዮሐንስ(ኬና) በጣም የማደንቅክና የማከብርክ ተዋናይ ነክ ፊልሞችክ በሙሉ ሚያስለቅሱ አቦ ይመችክ ኑርልን
@sali4168
@sali4168 2 жыл бұрын
አማረኛ ፊልሞችን አላይም ግን ይሄ ልጅ ካለበት ፈልጌም ሆነ አሳድጄ አየዋለው ምክኒያቱም ልጁ ፊልም ሲሰራ የፊልሙ ታሪክ ሁሉ ቁምነገር እና የእውነት አለሙን አንፃባርቆ ስለሆነ 👌👍በርታ
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 жыл бұрын
ወድጀዋለሁ በይና ኪኪኪኪ
@ATala-b9y
@ATala-b9y 2 жыл бұрын
ደሥየሚል ፋልም ሁላቸዉም 😍ባለምሀተብ ናቸዉ ✝️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🙏
@bbt911
@bbt911 Жыл бұрын
""..Hulachihum balemehatm nachihu.."" mine agebash silemehatemu arefesh sile filming atayem..yenoneshe yemadam Gered..sidetegna fite
@selamleethiopia1926
@selamleethiopia1926 2 жыл бұрын
እኔ ፊልም ለማየት ብዙም አይደለሁም ምክንያቱም መጄመሪያውን ሳየው ገና መጨረሻውንም አቀዋለሁ ግን ይሄ ልጂ ከመጣ ወድህ እሱ ካለበት ሰፍ ብየ ነው እማየው አሪፍ አስተማሪ ነው ቲክቶከሮችና ዩቱበሮች አስቡበት በዚህ አጋጣሚ
@workeyemengesha8190
@workeyemengesha8190 2 жыл бұрын
እኔም መጀመሪያውን ሳይ መጨረሻው ምን እደሆነ አቀዋለሁ
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
@@workeyemengesha8190 ደምሪኝ😍😍
@እኔየኦኮኒእናትነኝ
@እኔየኦኮኒእናትነኝ 2 жыл бұрын
እኔ የምለው ይሄ የምተውኑት ፊልም ግን በገሀዱ ዓለም አለ? ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ እስኪ ስለሀገራችን እንፀልይ🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢
@selenahenery1512
@selenahenery1512 2 жыл бұрын
እውነት ነው በዚ ሠአት ኑሮውና አለም ፊልም ሆኖአል አሁን የሚያሥፈልገን ፊልምና ሰርፕራይዝ ፕራንክ ሣይሆን ፀሎትና ምልጃ ነው የሚያሥፈልገን ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ስለሀገራችን እንፀልይ ደሞ ካልተሠራ አይበላም በፊልም የምናየውን ፍቅር እስኪ በገሀዱም አለም እንዋደድ ስለፊልሙ እናመሰግናለን ስለሀገር ፍቅር የሚያሣይ ፊልም ቢሆን ደሞ ጥሩ ይሆናል ሠላም ለሀገራችን❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍
@selamleethiopia1926
@selamleethiopia1926 2 жыл бұрын
አለ ከስንት አንድ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 7 ай бұрын
ክክክክበጣምአረፊልምብቻነውየትተገኝቶ
@mekdi7550
@mekdi7550 2 жыл бұрын
እኝህን እናት ስወዳቸው❤ ዮሃንስ ደሞ ስተውን መስሎ ሳይሆን ሆኖ ነው የምር የዘመኑ ጎበዝ ተዋናይና ደራሲ ነው።🥰
@MesereyEshetie
@MesereyEshetie 11 ай бұрын
እኔ እራሱ በጣምኮ ነው የምወዳቸው እማ❤እድሜዋን ያርዝምልን🙏
@selenahenery1512
@selenahenery1512 2 жыл бұрын
እኛ ሴቶች አንዳንዴ ለፍቅር ብለን የምንከፍለው መሠዋትነት ለወንዶቹ እንደቀላል ነገር ነው የሚያዩት እነሡን ለማስደሠት ስንል የምንከፍለው መስዋትነት የምንወዳቸውን እና የምናፈቅረውንም ጭምር ያሣጣናል ህይወታችን ይበላሻል ግን እውነታውን ማስረዳት እና ቀድመን መናገር የተሻለ ይሆናል ብዬ አስባለሁ በጣም እናመሠግናለን አሪፍና አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@jenethussen3982
@jenethussen3982 2 жыл бұрын
ለፍቅር ብዬ እራሤን አልሰጥም ብዙ መሠዋትነት ከፍያለሁ ግን በዚህ መልኩ አላደርገውም
@hgyr6297
@hgyr6297 2 жыл бұрын
@@jenethussen3982 me too
@Uae-ec7uw
@Uae-ec7uw Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@bettymebrate8040
@bettymebrate8040 2 жыл бұрын
ኢሄ ልጅ የሚሰራውን ፊልም የማየው በጉጉት ነው የማየው ሁሌም የሚሰራው አፍቃሪ ሆኖ ነው የሚሰራው 😍😍😍😍
@Sdetegnawa813
@Sdetegnawa813 2 жыл бұрын
በጣም🥰
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
አዎ
@sinboone9259
@sinboone9259 Жыл бұрын
Enem des ilengal 😍😍
@betta2
@betta2 Жыл бұрын
Ena dmo..derasi Producer ena location merach esu nw ❤❤❤
@selameshalew6772
@selameshalew6772 Жыл бұрын
ይቺላል ሲያፈቅር
@hyati6334
@hyati6334 2 жыл бұрын
ወይኔ.ይሄ.ቀይ.ልጅ.ያለበት.ፊልም.ሁሉ.በጣም.ነወ.ደሥ.የሚለው.ወይኔ.ፀባዮ.ደሥ.ሢል.በጣም.ትግሥተኛ.ነው.በረታ.ወንድሜ👍👍❤❤
@Hibetullah23
@Hibetullah23 2 жыл бұрын
🖊መልካም ባሕሪ በሰዎች ልቦና ውስጥ ፍቅርን ያስገኛል! መልካም ባሕሪ ከአሏ ጋር ያቀራርባል። ጌታዬ ሆይ! አፈጣጠሬን እንዳሳመርክልኝ፤ ሥነ-ምግባሬንም አሳምርልኝ። (አሚን!!!)
@hassennando462
@hassennando462 2 жыл бұрын
Ameen yallah
@HanaHana-kq1zn
@HanaHana-kq1zn Жыл бұрын
በመቤቴ ማሀተቦቸዉ ሳምር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘልአለም ትኑር አሜን ✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fyhtyty-rp3sf
@fyhtyty-rp3sf Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤አሜንአሜን🙏🙏🙏
@እትዮጵያለዘለለምትኑረ
@እትዮጵያለዘለለምትኑረ 2 жыл бұрын
ወይኔ ብሩኬ ግን ትወና ስችልበት የኔ ቆንጆ እድሜ ይሰጥህ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 2 жыл бұрын
ማሚዬ ስላለች ልየዉ የኔ ምርጥ አቺ ያለሽበት ፊልም በጣም ነዉ ደስ እያለኝ የማየዉ በጣም ነዉ የማደቅሽ የማከብርሽ የኔ እናት ነፍ አመት ኑሪልኝ🙏💕💕💕❤
@Hኛየደራዋ
@Hኛየደራዋ 2 жыл бұрын
ሽማግሌ የተላኮት ስውች😂😂😂😂
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
@@Hኛየደራዋ ሰብ አርጊኝ😘😘
@እረድኤትየኔልዩ
@እረድኤትየኔልዩ Жыл бұрын
ዮሐንስ የራሱ ፊልም ነው ደራሢውም ዳይሬክቱም የሡ ነው ሎኬሽኑ ሣይቀር የኔ ውድ በጣም ነው የማፈቅርህ ❤❤❤እህት ወንድሞቸ መልካም ምኞታችሁን እፈልጋለሁ❤❤❤❤
@tsehaytsehay6101
@tsehaytsehay6101 2 жыл бұрын
የፍቅር እናት ውስጤ ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው 🙏🥰
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
ቡሩኬ ሲያሳዝን በጣም ይቅርታ የሚላቼው ቃላቶች እንዴት ደስስ እንደሚል እግዚአብሔር ደስ ያለ ትዳር ይስጥህ አሜን
@سهسها
@سهسها 2 жыл бұрын
سهي
@BABR7826
@BABR7826 2 жыл бұрын
ዋው አጨራረሱ የሚያምር ምርጥ ፊልም ግን እኔ በሳቅ የጨረሰችኝ ባለ ቲክቶኳ 🤣🤣🤣🤣
@kokebtube2113
@kokebtube2113 2 жыл бұрын
filmun entewew ena setyewa gn 🤣🤣🤣 dena argew ketbewatal
@BABR7826
@BABR7826 2 жыл бұрын
@@kokebtube2113 🤣🤣🤣🤣በጣም
@mekedelawitayana2831
@mekedelawitayana2831 2 жыл бұрын
@@BABR7826 me too
@sameera1104
@sameera1104 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@ከድጃ-ፀ8ከ
@ከድጃ-ፀ8ከ 2 жыл бұрын
እኔንም ክክክክክክ
@Sebrina5820
@Sebrina5820 2 жыл бұрын
ብሩኬ እንዳንተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን እሚገረም ፊልም 💪 😙😙❤❤
@saramekryow6369
@saramekryow6369 2 жыл бұрын
እምወዳችው ሁለቱን ወንዶች አይችነው የመጣሁት እስኪ ልየው
@tigabdinku5708
@tigabdinku5708 2 жыл бұрын
እኔም
@ኢሌኒሀይለጊወርጊስ
@ኢሌኒሀይለጊወርጊስ 2 жыл бұрын
እኔም
@nmborenamekanselam2948
@nmborenamekanselam2948 2 жыл бұрын
እኔሥ ብትይ
@መሲነኝአባቴንናፋቂ
@መሲነኝአባቴንናፋቂ 2 жыл бұрын
ብሩኬ ምንም ፊልም ላይ ቢሆንም ለይቅርታ የተፈጠረ ይመስላል😘😘😘😘
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
ሰሟኑን ከሜወጡት ፊልሞች ይህ በጣም አጎጊ እና ምርጥ ሆኖ ያለቀ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯
@hellenhellen8823
@hellenhellen8823 2 жыл бұрын
ምርጥ film ነው🥰🥰🥰🥰በርቱልን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🥰🥰ብሩኬ እና ባበ ውድድድድድድድድ አድናቅያችሁ ነኝ🥰🥰🥰🙏🙏
@Hapy457
@Hapy457 2 жыл бұрын
ፊልም ማለት ይህ ነዉ 👏👏 ለእኔ ተመችቶኛል አመሰግናለሁ
@tesgatesga3269
@tesgatesga3269 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ እንደኔ የወደደው👍👍👍🥰
@ፍቅርሽድንቅነውእመቤቴ
@ፍቅርሽድንቅነውእመቤቴ 2 жыл бұрын
ዋውው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ፍቅር በሁለቱም ሲሆን ደስ ይላል በፍቅር መኖር ከሚያፈቅሩት ሰው ጋ መኖር ደስ ይላል 🥰🥰🥰
@rahelrahel8561
@rahelrahel8561 2 жыл бұрын
ከምር ምርጥ ፊልም ነው አምላክ ያጣመረውን ማንም አይ ለየ ውም ከልብ ያለ በምን ይረሳል አስተማሪ ነው ዋው ተዋናይ ስወዳቸው ከልቤ። ነው
@ribkabetsega6645
@ribkabetsega6645 2 жыл бұрын
👏👏👏ዋው እንደዚህ አጨራረሱ የሚያምርን ፊልም ያብዛልን!!💞💞💞🙏
@ፅጌማርያምፅጌማርያም
@ፅጌማርያምፅጌማርያም 2 жыл бұрын
ዩሐንስ ሰውነት ኬና ምርጥ ደራሲ ምርጥ ተዋናይ ልብ ይነካል መልካምነት ይገርማል ይደንቃል
@አንችጠብቂኝድንግልእናቴ
@አንችጠብቂኝድንግልእናቴ 2 жыл бұрын
ቡርኬ በጣም ነው የሰራከው ደግሞ ሰወድክ በጣም ደሰ የሚል ፊልምነው
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 2 жыл бұрын
አደጋ አለዉ መገን ይህ ቴክቴክ ጉድ አመጣ በሳቅ ምትኩኝ ይህ ልጅ ሰዉድዋ ብርክየ 💗💗💗💗💗
@የሮዳስእናት
@የሮዳስእናት 2 жыл бұрын
😂😂😂😂በጣም ጉድ አመጣ ቲክቶክ በኢትዮ መብራት
@ሻሎምለአለም
@ሻሎምለአለም 2 жыл бұрын
ብሩኬ ሚባለው ልጅ በጣም ድንቅ ገራሚ ተዋናይ ነው እሱ ያለበት ሁሉ ያምራል😍ሻሩኬ ተመችቶኛል❤️
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
ሁለቱን ወንዶችና ትልቋን እናት ስወዳቸው በተለይ ዩሀኒስን ስወደው🎀 ምርጥ ፊልም ነው ኪናዬ ያለበት ሁሉ😍😍
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 2 жыл бұрын
Endene nesh
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
@yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 жыл бұрын
ዋው ጥሩ ፊልም ነው በተለይ ማሕተባችሁ በርቱ🥰🥰🥰
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንደዚህ ጥሩ ፊልም ሲኖር እንዳያመልጠኝ ነው አርሲኩርሲ ፊልማችሁን በሙሉ የምከታተለው።
@tube-ii9kv
@tube-ii9kv 2 жыл бұрын
ውይ እማማየ ይችን ሰትዯ ስወዳት ሁሉም ቦታለይ ምርጥ እናት ሁና ነው የምሰረው
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ ገባ ገባ ይመቻችሁ
@ሳይመሽይነጋል
@ሳይመሽይነጋል 2 жыл бұрын
ብርክየ በጣም እንደ ምወድህ ብታቅ እሳ አንተ ያለህበት ፍልም እየዘሩኩ ነዉ እማየዉ ብቅርብ ለላ እንደምታሳየን ተስፋ አረጋለዉ የኔ ዉድ በጣም የምታምር ልጅ ነህ ዉብ
@ሳይመሽይነጋል
@ሳይመሽይነጋል 2 жыл бұрын
ሳይመሽ ይነጋል
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 жыл бұрын
እሰኪ ለየው ብሩክየ ትችላለህ ሰልህ የፈቀረ ሰወ ነህ😘😘😘😘😍😍😍😍😍
@senaytyifru6229
@senaytyifru6229 2 жыл бұрын
የባቢ ድምጽ ንግግር ደስ ሲል
@alemyoutube7802
@alemyoutube7802 2 жыл бұрын
ይህ ቀይ ልጅ ግን የሚሰራቸው ስራወች በጣም ደስ ይላሉ እናመሰግናለን ሁላችውም ተወዳጆች ናቸው
@የሀይቋቅምጥል
@የሀይቋቅምጥል 2 жыл бұрын
የብሩክ አድናቂ ነኝ👍👍❤❤❤
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 2 жыл бұрын
ብርክ በጣም ነው የምወድህ ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልህ
@ሀዬነኝየወግዲዋ
@ሀዬነኝየወግዲዋ 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልምነው አይፍቅር ደስየሚል ሥቃይ እኮነው ግን ኡፎ😥😥😥😥
@alamadan717
@alamadan717 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ፍቅር ከምንም በላይ ነው ፍቅር አሸናፊ ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 2 жыл бұрын
ፍቅር ማለት እንደዚ ነው ለሌላው ደስታ መጨነቅ ❤
@TiztaDerebew
@TiztaDerebew Жыл бұрын
ይሄልጅ አድናቂው ነኝ ሁሌም የሚሰራው አፍቃሪ ሆኖ ነው ደግሞ ሁሉም ፊልም በጣም ነው የሚያምረው ሁሌም ነው የምከታተለው በጣም ደስ ይላል
@ዚዙነኚብቸኛዋ
@ዚዙነኚብቸኛዋ Жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅርኮ ሁሌም በልብ የሚኖር ነው💔
@sophiakhalil3951
@sophiakhalil3951 2 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ፊልም ስወዳችሁ ብርቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት ❤❤❤❤❤
@zinatadam9492
@zinatadam9492 2 жыл бұрын
እውነታኛ ፍቅር እንደዚህ ነው ደግሞ እውነተኛ ፍቅር አለ ።።❤️❤️
@mertemerte8484
@mertemerte8484 2 жыл бұрын
አረ የለም ድገት ከቤት እንደጣ በዛዉ አልተመለሠም
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
@@mertemerte8484 😂😂ደምሪኝ😘
@aasamreywithdmesa9937
@aasamreywithdmesa9937 Жыл бұрын
​@@blentube3002ylme mafyee😅😅😅😅
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
መጨረሻው አብሶ ያምራል የውነት ግን ፍቅሩን አሳልፎ የሚሰጥ አለ ምናለ በገሃዱም አለም እንደዚህ አይነት ፍቅር ቢሞላ ውይ
@Tsionov1xs
@Tsionov1xs Жыл бұрын
ዋው ዋዉ ከፊልሙ አሪፍነት ያንገታችሁ ማህተብ ዋዉ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ
@እታዘ-ተዋሕዶ
@እታዘ-ተዋሕዶ 2 жыл бұрын
የኔ እናት ሰወዳቸውኮ በቀጭንነታቸው እናቴን ኩጭ አፉ ደሞ በጣም ነው ያለቀሰኩ በጌታ 😭😭😭
@zdtube5432
@zdtube5432 2 жыл бұрын
እንደኔ ማነው ኮሜንት አንብቦ ፌልሙን የሚያየው ✌
@ZwudeWondale
@ZwudeWondale Жыл бұрын
እኔ😊
@zdtube5432
@zdtube5432 Жыл бұрын
@@ZwudeWondale 🤗
@سانيهمحمد-ن8ص
@سانيهمحمد-ن8ص 10 ай бұрын
እኔ❤❤❤❤
@saw430
@saw430 2 жыл бұрын
መጨረሻዉ ደስ ሲል እኔንም የመጀመሪያ ባሌን እደዚህ ያገናኘኝ ያረብ
@እኔነኝወለየዋ
@እኔነኝወለየዋ 2 жыл бұрын
የት ገባ
@አማረችምህረቴ
@አማረችምህረቴ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛሽ የመጀመርያን የመሰለ የለም
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
Omg በጣም የሚገርም ፊልም ነው ጆን (ኬና )ምርጥ ድርሰት ❤ ባለቲክቶክዋ ስታስቅ ይመችሽ አቦ ብሩክ ሆኖ የሚሰራ ልጅ እንዴት እንደምወደው ያሳዝነናል የሚሰጠው ካራክተር ሁሉንም በጣም በሚገርም ሁኔታ ነው የሚጫወተው ዴቫ በጣም አሪፍ ትወና ነው ደስ ይላል ❤
@masaratem7206
@masaratem7206 2 жыл бұрын
እኔ ከብሩክ።ፍቅር ይዞኛል ክክክ
@hgyr6297
@hgyr6297 2 жыл бұрын
@@masaratem7206 Oh so ene silksh listahu😜
@አባቴለኔሒወቴነው
@አባቴለኔሒወቴነው 2 жыл бұрын
ግን ማን ይሆን እውነተኛዋን ኢትዮጵያን አሁን ያለችበትን አጣብቂኝ በፊልም ሠርቶ የሚያቀርብ እስኪ ሥለሀገራቹህ ሥሩ
@dvghhebdggh7877
@dvghhebdggh7877 2 жыл бұрын
እረኛየ
@workiebezie2875
@workiebezie2875 2 жыл бұрын
ቀዬ ልጂ ያለበት ፊልም እንቅልፊ እያዳፋኝ አያለሁ ግን ስወደው ጥግ ድርስ ነው ወየው
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
ኡፍ ቡርኬ ሁሌም አፈቅሩ ያጣል🥲 ፊልም መሁኑ መልካም እንጅ
@laliestifanos1776
@laliestifanos1776 2 жыл бұрын
Aw eniem betam yegeremegn esu new. luliem afqru yatal. demo swedew. betam yemwedew liji new. egziabhier kante gar yhunlign
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
@@laliestifanos1776 በጣም ቡርኬ እኔም እወደዋለሁ ግን ደሙ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ እኮ ነው
@laliestifanos1776
@laliestifanos1776 2 жыл бұрын
Aw tru neger film lay bcha mehonu new. Beterefew filmu arifna astemari new
@semirasemira8541
@semirasemira8541 Жыл бұрын
ኬና የሚሰራውን ፊልም በጣም ነው ምወደው🥰🥰🤦‍♀️
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 2 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስየሚል ፊልምነው አስተማሪነው እናመሰግናለን በርቹ👍👍
@hawasetottube
@hawasetottube 2 жыл бұрын
አሪፍ ተመስጨ አየሁት ዋው ያምራል ግን በግአዱ አለም ፍቅር ነብስ ይማር በፊልሙ እድሜህን ያሥረዝመው
@MesereyEshetie
@MesereyEshetie 11 ай бұрын
የዚህን ልጅ ፊልም ባየሁ ቁጥር ከ2 አመት በፊት ያጣውትን ፍቅረኛየን ነው የማስታውሰው❤ግን በጣም አፍቃሪነቱ ልብ ይነካል
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
ዮሀንስዬ እርጋታህ ንግግርህ ሁሉ በጣም ነው ምወድልህ የምር like it
@zነኚስደተኛዋ
@zነኚስደተኛዋ 2 жыл бұрын
እኛ እናስባለን እንጂ ፍጣሪ ያለው ነው የሚሆነው መጨረሻው በጣም ደስ ይላል
@makeyahmm9483
@makeyahmm9483 2 жыл бұрын
ምናለ ሁሉም እዲ መጨረሻዉ ብያምር ኡፍፍ ስደት
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
መጨረሻዉ ያምራል ይህንን ልጅ ሥወደዉ ብሩኬ ምርጥ ተዋናይ
@Te-hf3vb
@Te-hf3vb 10 ай бұрын
ማተባችሁ በጣም ነው የሚያምረው እመብርሀን በቤቷ ታፅናችሁ
@ፋጡማያማራቱልጅ
@ፋጡማያማራቱልጅ 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም እኔ ያስጨረሰችኝ ባለ ቲክቶኳ😂😂😂😂😂
@abrehamtaye1644
@abrehamtaye1644 2 жыл бұрын
ዋው ተመችቶኛል አማርኛ ፋልም ካየው ቆየው ብሩኬም ሻሩክም ትመቹኛላቹ
@mmTube-7
@mmTube-7 Жыл бұрын
አሳዛኝ ድራማ በዛላይ ክላክሱ💔💔💔😢😢😢😢😢😢
@titjitube6024
@titjitube6024 2 жыл бұрын
እነዚህ ሁለት ልጆች ያሉበት ድራማ እንዴት እንደሚመቸኝ አቦ ይመቻችሁ ወንድሞቸ
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው ዳዊትን ዩሀንስ ስወዳችሁ
@fudgg603
@fudgg603 Жыл бұрын
ዋው ኬናዬ ስወድክ ❤
@RyhffRhgdf
@RyhffRhgdf Жыл бұрын
በጣም እሱ ያለበትን ስወደው❤❤❤❤
@zeainaaa3283
@zeainaaa3283 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው እናመስግናለን !!!!
@astuesrael897
@astuesrael897 2 жыл бұрын
ግዜ ያገኘኘዋል ከሁሉም ጋር 🥺🥺
@ሀይሚ-ሀ
@ሀይሚ-ሀ 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚይል ነው ያሳቀችኝ በለቲክቶኳ 😁😁
@kokiarsenal1593
@kokiarsenal1593 2 жыл бұрын
ዋው የሚገርም በቃት ከድንቅ ተዋናይ ጋር😍😍😍ፈጣሪ ያጣመረውን ማንም ኣይለየውም።
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 жыл бұрын
እኔ ።ዳሞ ያናፋቃኝ ነጋር በአንድ ማሶብ ታሰበስቦ ማመጋብነው ።አይ ሰደት ያስራሀን ይስጥህህህህ💔💔❤
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 3 ай бұрын
መጨረሻው ያምራል ዋውውው❤❤❤❤
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ማስተዋል መልካምነት መሰዋትነት ብዙ ነገረ ያመላክታል ዋው
@kalkidan5311
@kalkidan5311 Жыл бұрын
የፍቅር ጥግ ፍቅር የተሞላበት በርቱ❤❤
@zigjfduzkgjguf9586
@zigjfduzkgjguf9586 2 жыл бұрын
ብሩክ የምር እዳተ አይነቱን ያብዛልን ፈጣሪም ይጠብቅህ ምርጥ ፊልም ነው 😍😍😍😍😍
@lemlemgulilat497
@lemlemgulilat497 2 жыл бұрын
በጣም ደስስስስስስስስስስ የሚል ፊልም ፍቅር ማለት ይሄ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@እትዮጵያለዘለለምትኑረ
@እትዮጵያለዘለለምትኑረ 2 жыл бұрын
ኬነዬ / ጆን ስወዶዉ & ዴቪ & እነተችን ምረጦቼ ነቸዉ ይመቻችሁ
@AtsedeGetu
@AtsedeGetu Ай бұрын
ኢሄ ፀይሙ ልጅ መንፈሳዊ ድራማም ይሰራል በጣም ጎበዝ ነው❤
@bestebeste448
@bestebeste448 2 жыл бұрын
አይይይ መዘር ፈረደበቸዉ ትክቶክ እያለቺ እቺ ቁሌተም ሴትዮ😋😂😂😂😂😂ማዛርን በጠም ነዉ ያሚወደቸዉ😍😍😍😍😘
@imanumer4723
@imanumer4723 2 жыл бұрын
ይኸቴክቶክ😂😂ጉድ አፈላ
@bezuyeeshetu16
@bezuyeeshetu16 2 жыл бұрын
ብሩኬ እንዴት ደስ እደሚለኝ እሱ ያለበት ፊልም በሙሉ
@ሔለንትዩብ
@ሔለንትዩብ 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አሰተማሪ ፊልም ነው 🥰🥰🥰
@ኢትዬጺያሀገሬ
@ኢትዬጺያሀገሬ 2 жыл бұрын
የሗንሥ በጣምጎበዝ ከዛሬዘበኑተዋናይ አደኛነህ🥰👍
@Haymi-cp7xv
@Haymi-cp7xv 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ምንግዜም እውነተኛ ፍቅር አሸናፊ ነው ደሞ ፍቅር አራስ ወዳድ አይደለም ልክ እንደ ብሩክ ገፀባህርይ በሌሎች ፍቅር መደሰት ማለት ነው እናመሰግናቸዋለን 🎉🎉🎉
@meeenegn3361
@meeenegn3361 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ የሚገርም ፈልም ነዉ በጣም ደስ ይላል በርቱ👍👍💚💛❤
@missemebaite1994
@missemebaite1994 Жыл бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ግን በጣም አስለቅሶኝ ነበር 😥🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@qweass985
@qweass985 Жыл бұрын
ዋው ወላሂ በጣም የሚገርም ፊልም አብሽሩ አይዟችሁ
@gdvdh4743
@gdvdh4743 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ዋው ብርቱ❤ብሩኬ ምርጥ የዋናይ በጣም ነው የምውድህ ሁሉም ላይ ሳይህ ትህትናህ ለሰው ልጅ ያለህ ፍቅር አክብሩት ሁሉም ነገር ❤❤❤
@Lool123Jamal
@Lool123Jamal 6 ай бұрын
ዋውውውው ደስ የሚል ፊልም ነው
@ጎስዐልብየቃለሠናየ
@ጎስዐልብየቃለሠናየ Жыл бұрын
መስቀላቸዉ ደስስ ሲል በማርያም❤❤❤❤
@ኤልሳቤትዩቱብ-ተ8ከ
@ኤልሳቤትዩቱብ-ተ8ከ 2 жыл бұрын
ምርጥ ደራሲ ምርጥ ተዋናይ ልብ ይነካል በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@halalyhalaly3770
@halalyhalaly3770 2 жыл бұрын
በጣም እሚያሣዝንም እሚያሥለቅሥም መጨረሻዉን ወደድኩት🥰🥰🥰
@gadisegetu7340
@gadisegetu7340 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አስተማሪ ፊልምነው እናመስግናለን::
@ayanayan8864
@ayanayan8864 2 жыл бұрын
ዋው እደት አባቱ እደሚያምር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እውነት
ናፍቃ  - Ethiopian Movie Nafqa 2022 Full Length Ethiopian Film Nafka 2022
1:33:58
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 96 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 17 МЛН
ማን እደናት ይሆናል እዝች እምድርለይ
5:45
ሊነጋ ሲል ይጨልማል
Рет қаралды 5 М.
የዛከረሙሉ ፊልም - YEZAKERE Full Ethiopian Film 2022
1:30:04
ፈታኝ - Ethiopian Movie Fetagn 2023 Full Length Ethiopian Film Fetagn 2023
1:33:26
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 443 М.