ቃልኪዳን ጥበቡ እውነት አርግዛለች? ከማን? /kalkidan tibebu /ebs/ኢቢኤስ/seifu on ebs/donkey tube/dallol entertainment

  Рет қаралды 164,570

Ethiopian Artist Fans

Ethiopian Artist Fans

Күн бұрын

#ኢቢኤስ #ebs #ቃልኪዳን_ጥበቡ#seifuonebs#seifufantahun #donkeytube#ድንቅልጆች #እሁድንበኢቢኤስ #ሰይፉ#amharicmovie #ethioinfo #protestant #mezmur #amharicfilm #fana #fanalamrot #orthodox #yetnbi#አዲስፊልም#ልዑልሲሳይ#ሮፍናን#ማስተዋል

Пікірлер: 59
@ethiopianartistfans
@ethiopianartistfans 7 ай бұрын
አዲስ ምክራችሁ የሚያስፈልጋቸው እህቶች ታሪክ የሚቀርብበት ቻናል 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/jpOThKqeormfrbMsi=qG_3ioO-8j5rlGPP
@MiseAnam
@MiseAnam 7 ай бұрын
ቃል አላረገዘችም ለፊልም የተቀረፀ ነው
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 7 ай бұрын
ምን ይሁን ታዲያ ገና ልጅ ነች ግን ሰውን ሰም ማነሳት ሰትወዶ ማሰታዋል ይሰጣችሁ
@zizitino6797
@zizitino6797 7 ай бұрын
ብታረግዝ ምን አገባችሁ? ሰው እኮ ነች እና ምን ይጠብስ? ከማንም ታርግዝ እናንተን አማክራ ነው እንዴ ማርገዝ ያለባት? ሚዲያችሁን ቁም ነገር ስሩበት
@Lovely27735
@Lovely27735 7 ай бұрын
👍👍👍👍
@ethiopianartistfans
@ethiopianartistfans 7 ай бұрын
የኔ እህት ግን ሙሉውን አይተሽዋል
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 6 ай бұрын
ቃልዬ ቆንጆ ፈጣሪ ረድቶሽ ለልጅሽ ወንድም ወይም እህት የሰጥሽ 😍ምክኔያቱም ማንም ከመተ ጋር የሞተ የለም ወጣትነትሽን ተጠቀሚበት❤️የሰወሬ 0/100ስጪው😘
@BerhanuAbera-b4x
@BerhanuAbera-b4x 6 ай бұрын
ምናለ ቃልዪ በሆነላትና የሚመቻትንሰው አግኝታ እንደሷያለፍቅርልጅ ባገኘች
@tsehaysisay-oi9uu
@tsehaysisay-oi9uu 7 ай бұрын
እኔግን በጣም ደስብሎኚ ነበር እርጉዝመስላኚ አምላክ ያስብሽ
@ዲንአፈወርቅወርቁ
@ዲንአፈወርቅወርቁ 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እንዴ ባል ይላትም እንዴ ❤❤❤❤❤
@temesgentariku587
@temesgentariku587 7 ай бұрын
እኔ በዚህ ሁሉ የታዘብኩት yanchi የኣዘጋጅዋ ገለልተኛ ኣለመሆን ነው,ያስቃል ዘመድሽ ናት " ቃልየ ቃልየ " firdun ለተመልካች ለምን ኣትተይውም... በቀደምም ሊያ ሾውን ስታንቆለፓፕሺ ነበር :እንግዲህ እሱኣን የማያውቅ yelem ባህሪዋን.... ፕሮፖጋንዳ መንፋት ማለት ይህ ነው 🤔😔
@ethiopianartistfans
@ethiopianartistfans 7 ай бұрын
የማውቀውን እውነት ነው የተናገርኩት። በነገራችን ላይ ሚዲያ ላይ አይወጣም በሚል እንጂ ብዙ የማውቀው የምለው እውነት ነበረኝ። ቃል በባባ ጉዳይ ልትወቀስ አይገባም።
@SurafelGashaw-hp7wj
@SurafelGashaw-hp7wj 7 ай бұрын
አቦ ይመችሽ ቃል ከድሬድዋ።
@satenaw.gonderaw
@satenaw.gonderaw 7 ай бұрын
እውነት ነው አርቲስቱ ከጥቂቶች በስተቀር አመንዝራ ናቸው ምንም ጥርጥር የለውም
@SuJd-g7z
@SuJd-g7z 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@HirutMulatu-g7o
@HirutMulatu-g7o 7 ай бұрын
😮.
@BirkehTadrisse
@BirkehTadrisse 7 ай бұрын
ወረኛ፡ምን፡አገባን፡ከማንም፡ታርግዝ፡፡
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 6 ай бұрын
❤❤❤❤ዋወወወወ🎉🎉🎉
@esmayleman6092
@esmayleman6092 7 ай бұрын
Sint miwora eyale ay sew aka
@Betsi_ethio
@Betsi_ethio 7 ай бұрын
እንዴ ብታረግዝስ
@sikosilo3072
@sikosilo3072 7 ай бұрын
😢
@etafrauMoknene
@etafrauMoknene 7 ай бұрын
enaa ymelau men agabachew kamanem targez
@jamtesfaye7548
@jamtesfaye7548 7 ай бұрын
Leba droye nat yechi leje sewo bela nat
@helenasmamw1281
@helenasmamw1281 7 ай бұрын
Tbaerki gaeta ybaerks yena kooj
@LIngereshChane
@LIngereshChane 7 ай бұрын
አንች ምን አግባ ከማንሰ ቢሆን የራሰሽን ሀጥያት ተመልክች
@ethiopianartistfans
@ethiopianartistfans 7 ай бұрын
የኔ እህት ግን ሙሉውን አይተሽዋል?
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 7 ай бұрын
አረ በፈጠራችሁ ለወሬ ከመቸኮላችሁ በፊት ማድመጥ አቅደም አሁን ይቺ ሴት እዴው በእግዚአብሔር ምን አጠፋች እውነታውን ለማስረዳት ነው የመጣችው እኛ ተመልካቾች አለን አይደል እዴ በማያገባን በማናውቀው ገብተን የምንፈተፍት ድራማውም ፊልሙም እውነት የሚመስላቸው እኮ ስይ ድንጋይ እራስ ሰው አለ ለነሱ ለማጥራት ነው የመጣችው
@booro1177
@booro1177 7 ай бұрын
ቆሻሻ ነሽ ተሟግተሽላት ሞተሻል የውሻልጅ!!!
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 7 ай бұрын
እውነት ነው ያወራችው መቼም ሀበሻ እውነት አይወድልንም ፍርደ ገምድል ነን
@bizuneshassefa5533
@bizuneshassefa5533 7 ай бұрын
እኔኮ በጣም የሚገርመኝ ሰው በአሁን ጊዜ ስንት የሚያስጨንቀን ነገር እያለ ስለሰው መፈትፈት ከማንስ ለትውልድ ምንያገባችሃል ስራፈትሁሉ ።
@Bonsi5372
@Bonsi5372 7 ай бұрын
የተማረ ገደለኝ❤❤❤❤
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 7 ай бұрын
እኔም በጣም የሚገርመኝ ነገር ይሄ ነው እንኳን ሳይሞት በፊት ተፋተው አይደለም ቀርቶ ባልና ሚስት ሆነው እሱ ሞቶ እሷ አሁን ብታገባ ብትወልድ እኛ እምን ቤት ነን መብቷ ነው ሀበሻ እኮ በማያገባን ነው የምንገባው
@enkuhasamo2207
@enkuhasamo2207 4 ай бұрын
ስራ ፈቶች ናቸዋ 😂 አንተም 😊
@mazamazamaza-o6s
@mazamazamaza-o6s 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@MisayeAlemu
@MisayeAlemu 7 ай бұрын
እኔግን ያረገዘች መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበረ አምላክ ከማይጓለዉ በረከቱ ይስጥሽ ሰዉ ነሽና ❤
@cfggg4754
@cfggg4754 7 ай бұрын
በህይወት እያለም ወሥደውበት ነበረ ይብላኝ ለቀሩት ሁሉም ሊባ ናቸው
@abebayemamo3951
@abebayemamo3951 7 ай бұрын
ምናገባችሁ
@hailehaile4853
@hailehaile4853 7 ай бұрын
አንድ ሰው ከተፋታ በሁዋላ የፈልገውን ለማድረግ ሙሉ መብት አለው
@AyaneBeraso
@AyaneBeraso 7 ай бұрын
አንቺ አታበረታቺ ምንም ቢሆን ሰው ቢሞትም ፍቅር አይሞትም የሳን አላውቅም አነቺ ግን አንደዚህ ሀሳብ መሰስጠት ተገቢ አይደለም ከሞተ አብሮ የሞተ የለም አልሽ ምን ማለት ነው በቃ
@Zippo915thZippo91th
@Zippo915thZippo91th 7 ай бұрын
ሲጀመርቃልኪዳን ከባባ ከመሞቱበፊተፈፈታየለምእደ ምንታካብዳላችሁ
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 7 ай бұрын
እውነት ነው
@MulukenAzizie
@MulukenAzizie 7 ай бұрын
ምናለ በመጀመሪያ ወሬ ከመፈትፈት የራሳችንን ችግር እናስተካክል ቱሪናፋፋፋፋፋፋፋ
@netanetmokenen3736
@netanetmokenen3736 6 ай бұрын
balayat des des yelengal bayewat kuter baban tasitawesengalech malika set betehon yehe hulu balitefetere
@birukbiruk7083
@birukbiruk7083 4 ай бұрын
ምድረ ወሬኛ የፊልም ገረፃ ነው ልጅቷ ትኑርበት ተዋት በናታቹ 😢😢😢
@HalimEithopia
@HalimEithopia 7 ай бұрын
ውነትምተሆነሠላምለጆባባንምነብስይማረ
@MikiasSeid
@MikiasSeid Ай бұрын
ቃልዬ ይገባሽል የኔ ውድ እህት❤❤❤
@genetkefetew9146
@genetkefetew9146 28 күн бұрын
4:24 ,ዶ😅
@OusmanMahmed-tr9uc
@OusmanMahmed-tr9uc 7 ай бұрын
mn agebashi
@WubayehuMelesse
@WubayehuMelesse 7 ай бұрын
እግዚአብህሄር ይስጥሽ ውነታውን ስለተናገርሽ
@masaretmas2402
@masaretmas2402 3 ай бұрын
kalye konjo❤
@werwer7679
@werwer7679 7 ай бұрын
ምናገባችሁ
@ZabibaNegn-sd5fg
@ZabibaNegn-sd5fg 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@EfeNigusu
@EfeNigusu 6 ай бұрын
Oromiya
@AlbacewMengesty
@AlbacewMengesty 7 ай бұрын
እሴት እና ዉሻ አንድ ነዉ
@NardosAbebe-s3n
@NardosAbebe-s3n 5 ай бұрын
ምን ልትል ፈልገህ የዉ ?
@ሲጳራ
@ሲጳራ 7 ай бұрын
አረገዘችም አላረገዘችም የባባን አበባነት ቀጥፋዋለች የሷን ድርቅና እኔ ነኝ አለቃ የሚለውን አስቀያሚ ባህሪዋ የእሱን እድሜ በልቶታል ባባየ በቀኙ ያሳርፍህ
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 26 МЛН
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 5 МЛН
የፍራሽ አዳሽፍቅረኛ.......#dallolentertainment #ebstv
11:07
Hareg  ሀረግ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024 #fullmovie #film
1:34:15
#ከበስንቱ ወደ ሞሽንቱ   !!#
25:00
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 169 М.