ቃል አመረረች ምን ይሻላል...

  Рет қаралды 10,739

kal beteseb

kal beteseb

Күн бұрын

ሰላም ቤተሰቦቼ በዚህ ቻናል አዝናኝ ቀልዶች እና አስተማሪ ፕሮግራሞች
ይደርሰዎታል ላይክ ሸር ሰብስክራብ ያድርጉ...
#ኢቢኤስ​
#EBS​
#BESINTU_SITCOM​
#donkeytube​
#comedianeshetu​
#dinklejoch​
#dinklejoch​
#dinqlejoch​
#Ethiopiancomedy​
#ebstv​
#bbcnews​
#Ethiopian​
#ethiopianmusic​
#paralyzed​
#motivationalspeech​
#amharicmovies2022​
#መድረክ​
#lovestory​
#lovestorymovie​
#official​
#comedian​
#drama​
#ድንቅልጆች​
#donkeytube​
#ebssundayshow

Пікірлер: 84
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ 3 ай бұрын
አገርሽ ላይ ሁነሽ እየሠራሽ አደል አርፈሽ ፀባይሽን አሥተካክለሽ እንደአቅምሽ ኑሪ ያለአቅምሽም አትንጠራሪ ሥደት ቀላል መሥሎሻል ያለንበት እናቀዋለን
@zinetanwaeryoutube4808
@zinetanwaeryoutube4808 3 ай бұрын
እኮ ንገሪያትማ ሥዴት ቀልድ የለም
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 ай бұрын
ይልደርሰበሰው አይርዳም ብሩንብቻ ናው የሚይት
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 2 ай бұрын
አይ ያላዬ😢😢
@ሪታ
@ሪታ 3 ай бұрын
አረ ጥሩ ነገር አስብ ስደት ጥሩ ነገር መሰለሽ እንዴ እኛን እራሱ ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን ባበቃን የአገሬ አየር ብቻ በቂ ነው ሌላው ቀርቶ።
@HanaLawe-cn6td
@HanaLawe-cn6td 3 ай бұрын
ስደት ስደሔድ ነዉ ዉሰዱኝ ማለት በጣም ቀላል ነዉ ነገር ግን እኔ እና መሰሎቼ በአረብ ገር መከራ ደቼያችንን ያየነዉ ሕመሙን ስቃዩን የልብ ስብራቱን ነፃነት ማጣቱን ስድቡን ሕመሙን ናፍቆቱን ብሶቱን ያየነዉ የስደትን አስከፊነት የስደትን ስቃይ እናዉቃለን 😢 በኛ ይብቃ ስደት ትዉልድ ይዳን ኢትዮ መረረኝ እግር እግር አለኝ የምትሉ ሁላ ስትሰደዱ ነዉ ማሪኝ አገሬ ጥሪኝ አገሬ ብላችሁ የምታነቡት
@alefiyatoyib6808
@alefiyatoyib6808 3 ай бұрын
ሣህ
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 3 ай бұрын
ስደት በጣም ቆንጆ ነው ተመስገን ጌታዬ ሀገሬ ላይ ልብስ እና ምግብ ማግኘት እንኳን ለኔ ከባድ ነበር ይኸው ተሰድጄ ግን ቤት እራሱ ገዛሁ ተመስገን ስደት ይለምልም
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 2 ай бұрын
ተመሥገን ያርግልሽ ነገር ግን ለአንች መልካም ቢገጥምሽ ለስንቶች ደግሞ ከአንች በተቃራኒ ነው አወ መልካምም አለ መጥፎም አለ በርች
@መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
@መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ 3 ай бұрын
ጌታሆይ ማን ያመስግንህ ቃጠሎ አትገብገቢ ባለሽ አመሰገኝ
@marathmarath1883
@marathmarath1883 3 ай бұрын
ግን አንች አረብ ሀገር ያሉት ባል አላገኝብ ብለው ይጠባበሳሉ ያልሽው እብድነሽ እንዴ😜❓ አረብ ሀገር ያሉትን ጅግኔት ሴት በአንደየቺ ግምት መገመት ጨለምተኛነትነው😏😏😏
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 ай бұрын
ከንገር ቀደሙ ፀባይሽ እግር እግር ይላል ኪኪኪኪኪኪ ስታስጠይ ፀባይ የለሽም ማንም አይወስድሽም መጀመሪያ ፀባይሽም እግር እግር ንው የሚለው ማንም አይወስድሽም ቋቅ ንው የምትይው ሞዛዛ ለዛቢስ ዋይ የምታስብዬ እር እህትሽ ትምከርሽ እርግጠኛ ንኝመክራሽ ይሆናል ግን አንቺ ቺኮ ችክክ ያልሽ የሚያምርውንና የማያምርውን የተደበላለቀብሽ አሮጊት ንሽ
@elizabethfromethiopia1476
@elizabethfromethiopia1476 3 ай бұрын
እሸቅብጥ አልሽ ቃልዬ ሰነፍ ነሽ ጌታን መጀመሪያ እንዴት ነበርሽ
@MarrySharou
@MarrySharou 3 ай бұрын
አይ ቃል አትሳሳች መስሎሽ እጂ ምንም አይነት ልዩነት የለውም የሰው ሀገር ቢከፋሽ አዱ ገዳም ትሄጃለሽ እዚህ ከማልቀስ ውጪ ምንም የለም 😢😢😢😢 ፀሎት አድርጊ ፈጣሪ ካላለው የትም ቢሆን አይሳካም !!!!❤❤❤
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 2 ай бұрын
በእውነት የልቤን ወሰድሽው
@MarrySharou
@MarrySharou 2 ай бұрын
@@Mekedsmekeds-b8z ❤️🙏
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 3 ай бұрын
ቃለል ማን እደሀገር የሰዉ ሀገር የሚደላ እዳይመስልሽ
@f8863-z7k
@f8863-z7k 3 ай бұрын
በጣምጅ እኔ ትምርቴን አቋርጬ መጥቼ ይሐው ወይ አያልፍ 😢
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 3 ай бұрын
@@f8863-z7k ሁሉም ነዉ የሰዉ ሀገር እድሜ መጨረስ ነዉ
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 2 ай бұрын
አይዞን ለበጎ ነው ሁሉም ያልፋል
@nanemengistu5439
@nanemengistu5439 3 ай бұрын
አንዴ ባል አንዴ ስደት ምን አንደሚሻልሽ ወይ ኢትዮጲያ ያስኝሽ አንች የትም አትሄጅም አሜሪካና ካናዳ ሳይስራ ይኖራል ያለሽ ማነው
@Channeln-q4k
@Channeln-q4k 3 ай бұрын
ስታስጠሊ ቃል ሁሌ ሰው እንዲረዳሽ አጠብቂ ሀገርሽ ምን አሳጣችሽ እንደፈለግሽ እየጮህሽ ነው ልመና ልምድ ሆነብሽ ስደተም ብትወጭ በቁመትሽ ማጠር ምንም ተአምር አይሰራብሽም በውጭ ሀገር ብንሆን እኛ አጭሮች ብዙ እድል ይኖረን ነበር ነው የምትለው ማንም ዙሮ አያይሽም ስደት መሄድ ካሰብሽ በኤጀንሲ ፓስፖርትሽን ስጭ አትለምኝ ኤጭ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 ай бұрын
መስላት በጣም ንው ምን ልስራ ያለችው ስትጀምር ዬቱብ እስከአሁን በኑሮዋ ከፍ ንው ያለችው ተመስገን ማለት በፍፁም ያቃታት ኤጭጭጭጭጭ
@Chewa-j5v
@Chewa-j5v 3 ай бұрын
በጣአም ጎበዝ እህቴ በርች ከተሠደዱ አይቀር እዳችነው ሁሉም በጊዜው ይደርሣል አንቺ ወንድ በብር ለሚገዙት ምሣሌ ነሽ በርች
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 3 ай бұрын
ካናዳ ና አሜሪካ አላለችም አይ ቃል እኔ ቁመት ከአንች ምንም ያክል አይበልጥ በዚያ ላይ ቀጭን ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ከሰው እኩል እየሰራሁ ነው
@MoulouMlnshehlue
@MoulouMlnshehlue 3 ай бұрын
አራ ቃል ሰደት ከባድነው በሀገርሽ እግዛብሄር እያመሰግንሽ ኑሬ
@MeremEshetu
@MeremEshetu 3 ай бұрын
እኮ አቅምሽን ማወቁ ጥሩ😂😂😂😂 መዳም ጋር አዘልቂዉም ስንት ጊዜ ልትራመጅ😅😅😅😅ለማንኛዉም አይዞሽ በርች
@SarkalamSdar
@SarkalamSdar 3 ай бұрын
ምን ጉደለብሽ ዝም በይ ምን አጣሽ የተሰደደ ነዉ የሚያቀዉ ።
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 2 ай бұрын
ቃልዬ ስደት ገንዘብ ልታገኝ ትችያለሽ አሁን ያለሽበትን ደስታ እና የቤተሠብ የወገን የሀገር ፍቅር እና ደሴታ ግን መቼም አታገኝም መሥሎሽ ነው ብቻ ያለሽን ተመሥገን እያልሽ ኑሪ ጥሩ ጥሩ ነገር ልቀቁ ማለትም ቁመነገር ያለው ነገር ለምን ቪው እንድታገኙ ብዙ ቤተሠብ ታገኛላቹ እና ደግሞ ቃልዬ በዚህ ስአት ጤናና በሠላም ወቶ መግባት ከቻልሽ በዚሁ በዩትዩበሩ ጠንክረሽ ከሰራሽ በእውነት በሀገርሽ ላይ በስደት ደክመሽ የምታገኝውን አንች በሀገርሽ ከወገንሽ ጋሮ ታገኝዋለሽ ስደትን እንደአማራጭ አትውሰዱት ወገኖቼ እባካቹ እንደምታስቡት አይደለም ይሔው ወይ አይለቀን ወይ አንለቀው እንደሻማ መቅለጥ እና እባካቹ እዛው በአገራቹ ላይ በርቱ ተበረታቱ እሽ ቃልዬ ደግሞ ቢሞላም ባይሞላም ተመሥገን 🤲🤲🤲🤲ማለትን አትርሽ እታለሜ 😘😘😘
@ሐገሬኑሪልኝ
@ሐገሬኑሪልኝ 3 ай бұрын
በጣም የሚገርም ኮሜንቶች አንቤቤያለሁ። ስለቃል አመል እጅጅ ማለት የኮመታችሁ አላችሁ። አዳሜ አመላችሁን ጉያችሁ ደብቃችሁ ብዙ ትላላችሁ። በቃ ከፋት አዘነች። ማዘኑዋን መደበቅ አትችልም። እናንተ በውስጣችሁ ልትይዙ ትችላላችሁ። ሰው ያፈቀረውን ሰው ያጣ ሲመስለው ተስፋ ያስቆርጣል። አይዞሽ በማለት ማበረታታት ነው እንጂ የዚን ያህል መውቀስ አያስፈልግም። እስቲ በራሳችሁ እዩት ከፍቶዋችሁ ሳለ እንዲ ቢሉዋችሁ ምንድነው የሚሰማችሁ። ለሌላ ጊዜ አስቡ።
@menberetamrat7605
@menberetamrat7605 3 ай бұрын
ስጋችን እንጂ ነፍሳችን አትደሰትም ቃልዬ ለማንኛውም በርቺ
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 3 ай бұрын
አይ ቃል KZbin እየሰራሽ ነው ከበፊት ኑሮሽ ለውጥ አለሽ ምን ታማሪያለሽ ቡና በጀበና ጀመሪ ሁሌ እሮሮ
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ 3 ай бұрын
አይ ቃል ስደት አንች እደምታስቢው ቀላል አደለም ብዙ ነገር አለው ብዙ ፈተና አለው እቅልፍ መተኛ ጊዜ የለሽም ምግብ እኮን ከድካሙ የተነሳ ለመብላት ያሳስንሻል ስደት ላይ ሲኖር እሚረዳሽ ሠው እኮን አይኖርሽም ስደት ከመጣሽ ለራስሽ መኖር ትተሽ ለሠው መኖር ትጀምሪያለሽ አገርሽ ላይ ስሪ
@serkserk1091
@serkserk1091 3 ай бұрын
ቃል የምትባል ጅንጅብል ጥጋብ አትችልም
@swetesweety1236
@swetesweety1236 3 ай бұрын
ትገርማለች በጣም
@Channeln-q4k
@Channeln-q4k 3 ай бұрын
በጣም ወላሂ አንዳንዴ የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም ይች ኮረሪማ ኢትዮ ከዚህ በላይ እንዴት ትያዝሽ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 ай бұрын
ፍልቶባታል በእውንት የሱዋን ያላገኝ ስንት አለ ለዛውም ፀባይ የላት አልበላ አላት ስው ታናግራለች
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 ай бұрын
አሁን አሁን አሰጠላሺኝ ተመሰገን አታውቂም በሰምምም ወንድ ናሺ ሰደት መተሺ ሞከሪው ሰዱቡን ናቀታቸው ሱቅ እንኮን መውጣት አንችልም እርበሰርአት ቁርሰና ምሳ እንኮን ለመብላት ጥሪቸው ሰልኩ ሰንት ናገር ቸለን ቢመን አንተኛ ቢርበን አቀርበን አንበላ። አንች ምን አለብሺ አማሪ ዘብለሺ ኤጭጭጭ
@SisayMeshesha-t3b
@SisayMeshesha-t3b 3 ай бұрын
ስደት ቀላል ይመስላል ግን ብዙ ችግሮች አሉበት ብር ዝም ብሎ የሚዛቅ መስሎሽ አስበሽ ከሆነ ተሳሰተሻል ማንም ስው ስው መውስድ አይችልም ዝምብለሽ እዚው ስርተሽ መለወጥ ይቻላል
@uaeuae4026
@uaeuae4026 2 ай бұрын
ምነው ተቁላላሽ ስደት ገነት መሰለሽ እንዴ ለውጥ የሚገኘው ጠንክሮ ስራን ሳይንቁ በመስራት እንጅ በመሰደድ አይምሰልሽ 🤫🤫
@kelemyos7843
@kelemyos7843 3 ай бұрын
ውጭ እውነትን ነው ግን ከወጣሽ አሜሪካ ወይ ካናዳ ውጪ አረብ አገር እንዳትሄጂ እኔግን ግርም የሚለኝ አገርሽ ላይ ሰርቶ መለወጥ ይቻላል የሚሉት የሚሰራ ሲገኝ አይደል እኔ ስደት ነው ያለሁት አልልም ሰርቸ ተንደላቅቄ የምኖርበት አገር ነው አገሬ በድህነት የማክበት አገር አገሬ አልለውም ያልተገላበጠ ያራል የሚባለው ተረት ይሰራል አምንበታለሁ
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 3 ай бұрын
ያንቺ ቁመት ስደት ላይ ምንም አይጠቅምሽም እመኚኝ
@SadaKassaw5
@SadaKassaw5 3 ай бұрын
ሞክሪው ዋ ሰው ማመስግኑንቱ ያማሪል ሀገርሽላይፈታእያልሽ እየስራሽነው
@Hana-l2m
@Hana-l2m 3 ай бұрын
እግር እግር አለኚ አላለችም እና እዚህ መተሽ እጅ እጅ እንድልሽ ነው እንዴው መተሽ በቀመሽው ስዴት በተለይ አረብ ሃገር እኔ ለጥላታም አልመኘውም ኘውም
@Bet1771
@Bet1771 3 ай бұрын
ከስደት የተመለስሽው እህታችን። የፍቅር ህይወት የሚባለውን ነገር ተጠንቅቀሽ አስቢበት። አንዱ ሌባ አፈቀርኩሽ ብሎ የሰራሽበትን ዘርፎሽ ባዶሽን ስትቀሪ እንዳይጠፋ። ወንድ ስትቀርቢ ከአረብ አገር መምጣትሽን ሳታሳውቂ ጓደኛ ይዘሽ ልጅሽን ወልደሽ ስራሽን ስሪ።
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 3 ай бұрын
ኢች ቃል የምትባል ሴትዩስ ኤጭ ቅሌቷ ምላሷ እኔማ አላይትም
@rednote105
@rednote105 3 ай бұрын
ሣነቀው ወተን መመለሻው ቸግሮናል😂😂😂😂
@AbebaFekad
@AbebaFekad 3 ай бұрын
እች ልጅ ሁሌ ስታማርር ነዉ ምሰማት እረ ፈጣሪን ፍሪ እባክሽ ከድሮዉ ሂወትሽ በተሻለ ላይ ትገኛለሽ ስለዚህ ተመስገን በይ እዉነት አታማሪ ጤና ኑሮሽ ንፁህ አየር እየተነፈሽ ለምን ታማሪያለሽ ሁሌም ተመስገን በይ ብር ለሰዉ ልጅ ሂወት አይሆንም 🙏🙏
@HanaHana-qs3ug
@HanaHana-qs3ug 3 ай бұрын
kanada.min.letiseri.nw
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 3 ай бұрын
እነዝህ አጫጭር ሰወቺ ወሬ አቸው ስለ ወንድ ነው ይቅር ይበለኚ
@899-r9n
@899-r9n 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@hagaresime8058
@hagaresime8058 3 ай бұрын
ቃል በቃ ከ ዳውት ተለያ የሽ ?????
@Maity-n9q
@Maity-n9q 3 ай бұрын
💔💔💔💔🖤🩷🩷
@ሐገሬኑሪልኝ
@ሐገሬኑሪልኝ 3 ай бұрын
ቃልዬ ፍቅር ይዙዋታል
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 3 ай бұрын
እግርእግር አለኚ ምን ማለት ነው ባለጌ ያልጋ ቁራኛ ሁነሺ እዳትቀሪ ምላስሺ ክባድ ነው 😮
@MeskeremHailu-sx6ob
@MeskeremHailu-sx6ob 3 ай бұрын
አሪፈሽተቀመጪስደትአይኑይጥፋ
@asnakechasaddis4838
@asnakechasaddis4838 3 ай бұрын
Achi abezashew fetarin amesgegi abezashew atalkakeshi
@HanaHana-qs3ug
@HanaHana-qs3ug 3 ай бұрын
tigab.nwa.sew.eko.tinish.siyalfilet.yenebrbetin.yiresal
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 3 ай бұрын
እረይቅር ይበልሺ የት ነው አውጡኚ ማለት ????ይቺ ሚጥሚጣ በዝህ ምላስሺ
@Nora-p8n
@Nora-p8n 3 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ
@Berry-g4y
@Berry-g4y 3 ай бұрын
አይ አንች ብታስገቡብኝ 😂😂😂😂😂😂ቆይ ምን እናስገባብሽ እኛ ሆ ደቭን ጠይቂው አይ አማረኛ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እቤኩ እቤኩ ይላል ኦሮሞ
@YfggfGhhgyj-gc6ks
@YfggfGhhgyj-gc6ks 3 ай бұрын
ቁጥረሽን አስቀምጪልኝ ላምጣሽ ወደእኔ ሀገር ቆንጆ😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@Bet1771
@Bet1771 3 ай бұрын
ቃል ባሪን ከሄለን ተማሪ ኮስተር ቆፍጠን ብላ ደስ ስትል። መገላፈጡን ብታቆሚ ጥሩ ነበር። እዛው አገርሽ በዩቱቡ ጥሩ ትሰሪ ነበር። ካናዳማ በቀን 12 ሰአት በብርዱ ተቆሞ ተሰርቶ ነው የሚኖረው
@yeneMB
@yeneMB 3 ай бұрын
Yesewu ager alayewhiwu mini taregiwu
@AjfidAudiv
@AjfidAudiv 3 ай бұрын
አይዞሺ የኔው ታገሺ እረ በሌላ ስልክም ላይክ አረግሻለሁ
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 3 ай бұрын
Sidetin lalaye kelali new
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 3 ай бұрын
ይቺ ደግማ ቃልን አምነሺ ምላሶን ቺልሺ መቅረብሺ😂
@HanaHana-qs3ug
@HanaHana-qs3ug 3 ай бұрын
wey.kalye.tegebch.mariyamin
@saragasa174
@saragasa174 3 ай бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤️😘😘😭😭😭😭😭😭😭
@silasgeberkstos6094
@silasgeberkstos6094 3 ай бұрын
ካናዳም እኮ ሰደት ነው እህቴ እዛም ሥራ ነው
@saraahmed-fy6cc
@saraahmed-fy6cc 3 ай бұрын
ይቺቀይልጂ የተቆላይ ይጥበስሽ😂😂😂አቦ
@bekabeka7732
@bekabeka7732 3 ай бұрын
asedabi. min godelesh. kotetam
@SmilingAstrolabe-sv5db
@SmilingAstrolabe-sv5db 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Alemtay-gn4zi
@Alemtay-gn4zi 3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@bekabeka7732
@bekabeka7732 3 ай бұрын
helen sweat.
@ritalebanon4761
@ritalebanon4761 3 ай бұрын
Ayii sidatii hin hawinii qalii
@Zinashii-c4n
@Zinashii-c4n 3 ай бұрын
😂😮
@poodlewoodlw
@poodlewoodlw 3 ай бұрын
ነየ ማን መቶ ማን ይቀራል😂
@HamelmalTesfaye
@HamelmalTesfaye 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂"ትምጣ
@RahelPhone-s5s
@RahelPhone-s5s 3 ай бұрын
❤❤❤
@ritalebanon4761
@ritalebanon4761 3 ай бұрын
qaliyee
ያንተ ነገር በቃኝ...
10:15
kal beteseb
Рет қаралды 67 М.
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 2 МЛН
The day of the sea 😂 #shorts by Leisi Crazy
00:22
Leisi Crazy
Рет қаралды 2,3 МЛН
እኔ አልፈልግሽም በቃ
9:58
kal beteseb
Рет қаралды 27 М.
መሕዘኒ መሪር ሓቂ ለምለም ኣብርሃ😢
13:57
Yrgu Tube ይርጉ ቲዩብ
Рет қаралды 22 М.
ጉድ የተደበቀዉ ፍቅር..!!
16:15
kal beteseb
Рет қаралды 12 М.
ጉዳዩ አልጋ ላይ ነዉ...!!
13:34
kal beteseb
Рет қаралды 15 М.
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 2 МЛН