ቀጥቃጭ ሸክለኛ ማለት ምን ማለትነዉ በኮሜት ሀሳ ብስጡኝ

  Рет қаралды 349

ኑራ  መርከብ ዩቲብ

ኑራ መርከብ ዩቲብ

Күн бұрын

Пікірлер: 33
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ Ай бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን የኔ መልካም እንኳን ደና መጣሽልን ዋው በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር እናመሰግናለን ቀጥቃጭ እኮ ጎበዝ ታታሪ ሰራተኛ ማለት ነው❤
@fermedianfood6980
@fermedianfood6980 Ай бұрын
በትክክል ውዴ መሰራት ያሰከብራል ❤❤❤❤ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ጥግ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ሀገረ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
@ሁልገብሚድያ
@ሁልገብሚድያ Ай бұрын
አሰላም አልይኩም ወረህመቱ ላሂ ወበረካቱ እህት እንኳን በሰላም መጣሸ ሰላም ላገራችን ጥሩ ገዜ ነበረ በረቺልን🎉🎉🎉
@ኢተቂላህ.ነፍሤ
@ኢተቂላህ.ነፍሤ 22 күн бұрын
በርቸ❤❤ቺ❤❤
@ኑራመርከብዩቲብ
@ኑራመርከብዩቲብ Ай бұрын
ሸር ላይክ ሰብስክራይብ እያደረጋቹህ
@fgxx6706
@fgxx6706 Ай бұрын
አቦይመችሽ ሀቀኛነሽ እድዚህየሚሉትእኮድጋይናቸው ዚፍጥሁላ እሳቸውንነበረመዘቅዘቅ
@fgxx6706
@fgxx6706 Ай бұрын
ምድረቀውስ
@مريمابراهيم-ك9ظ
@مريمابراهيم-ك9ظ Ай бұрын
ሀቢበቲ የት ነው እማቅሽ ውይ
@umuaymen1893
@umuaymen1893 Ай бұрын
ሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካተሁ አብሽሪ አሪፍ ነዉ ምንም የተለዬ ነገር የለዉም ጥበበኛ ባለሞያ ማለት ነዉ የነሱ እዉቀት ቢኖረን አንሰደድም ነበር
@mesitube8396
@mesitube8396 Ай бұрын
ሠላም እንኳንደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አለን በጣም ጥሩ ቆይታኘበር በርችልኘ በቀጣይ ብዙ እጠብቃለን
@Enat2721
@Enat2721 Ай бұрын
ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርቺ❤❤
@trhaaryam
@trhaaryam Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ ሰላም ለሃገራችን🎉🎉🎉
@ዘቢባዩቱብ
@ዘቢባዩቱብ Ай бұрын
ሰለም ሰለም አህለን ውድ የለገሬ ልጆች ሰለመቹ ይብዘ በለቹበት እንኳን በደነ መጠሽ ዋውውው በጠም አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ ሰለም ፍቅር አንድነት ለሀገረችን ይሁንን
@Abeyዩቶብ
@Abeyዩቶብ Ай бұрын
እግዚአብሔረይመሰገንሰላምሰላምሸይብዛእህታችን፣እንኳንደህናመጣሸእህታችን፣ወይ፣ዱሮቀረ፣እንደዘክአይነት፣አሁን፣ሁሉሰዉእኳልነዉእነሱባይኖሩ፣በምንእንሰረለን፣አይሰዉ😢😢😢😢😢😢
@Fetah90
@Fetah90 Ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እህታችን እኳን ደህና መጣሽ ውደ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር ሰላም ሰላም ለሀገራችን ምርጥ ቆይታ ነበር በርች ውደ
@ይቱብቻና
@ይቱብቻና 9 күн бұрын
ሠላም እናት🎉🎉🎉🎉🎉ሠብክራመልሺማር
@tube20134
@tube20134 Ай бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህትችን እንካን ደና መጣሽ ስመጣሽ ስላየሁሽ ደሽ ብሎኛል ስራ ክብር ነው ነው እያሳየሽን ያለሽው እናመሰግናል ከነሱነው ቡዙ ኘገሮችን የምናገኘው
@BintNuri
@BintNuri Ай бұрын
አሰላምወአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሽ ዉዷ ማሻአላህ ጥሩ ጊዜ ነበረን በርቺ እናግዝሻለነ አላህ ያግዘሸ
@ጀኔደይሚቱዩብ
@ጀኔደይሚቱዩብ Ай бұрын
🎉🎉🎉
@fetiyayoutube2323
@fetiyayoutube2323 Ай бұрын
አሠለሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበራካሁት የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ሠለምሽ ብዝዝት ይበል ሠለም ለሀገራችን እትዮጵያን ይሁን ❤❤❤
@medhanit24
@medhanit24 Ай бұрын
ሰላም ለዚ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን በርቺ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር አንድነትን ለህዝባችን ይስጥልን❤😂
@fafitube-w8c
@fafitube-w8c Ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ኧረገና ሰማሁ ቀጥቃጭ ሸክላኛ ምንማለትነው በየትአገርነውእደዚህየሚባለው ሀሪፍ ቆይታነበር
@Meftah-Yglae
@Meftah-Yglae Ай бұрын
አሠላም አለይኩም ሥለነበረን ቆይታ እናመሠግናለን ጀግነዋ እህቴ ያገሬልጅ እዴነህ ሁሉሠላም ለሁሉም ከልብ አመሠግናለሁ ደሥታና ሠላም ተመኘሁኝ ብዙ እጠብቃለን ካንች
@KalklkDanAyten-s2k
@KalklkDanAyten-s2k Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ እኔ አላውቅም ግን ሽክላ የሚስሩ መስለኝ ሽክላ ስር የሚባለው
@AMINA-KICHEN
@AMINA-KICHEN Ай бұрын
አሰሙአሌኩም ወራሐመቱላህ መልካም ሰራ ለራስ ነው ሚዲያ ከተጠቀምን ብዙ እንብላለን ምንም ይሁነ ምንም ምን አገባን አይ ሰው አላህ ማሰተዋሉን ይሰጠን ብቻ
@ኢትዮጵያዊቷ
@ኢትዮጵያዊቷ Ай бұрын
selam lancy yhen enkan selam metas teru keyta naw bercy wude wowwwwwwwww wowwwwwwwwww❤❤❤❤🎉🎉🎉
@GdhHjr-gu7iy
@GdhHjr-gu7iy Ай бұрын
የኔ ዉድ እካን ደና መጣሽ ጠፍተሽ ነበር❤❤❤❤
@sandflove
@sandflove Ай бұрын
እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ የሀገራችንንም ሰላም አላህ ይመልስልን ቀጥቃጪ ማለት ባለሙያ ማለት ነው በጥቅሉ ይኸ ሌላ ቅብጥርጥሩ አባባል ነው አሁን የቻይና እቃ አቅርቦት ሁሉንም ስላምዋሉ ነውጂ እኔ ሸክላ መስራትና መሸጥ እፈልግ ነበር በርቺ
@Fikiryemereyamliji2007
@Fikiryemereyamliji2007 Ай бұрын
Selama egizabeher yebizalesh enkowan be dehina matesh weda kateyebet fater hagerachin yetabekelen adenat selam yedelen selaneberan koyeta kelebi enamseginalen kiberelenn
@ጀሚላይቱብ24
@ጀሚላይቱብ24 Ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህት እኮንም ሰላም መጣሽልኝ ወርችልኝ የበለጠእጠብቃለሁ ትችያልሽም ትልቅደረጃ ትደርሻለሽ የምን አባባልነው አሁንማ ኢፋእየወጡዝምበይ ካላወቅሽዝም 😂ያመመሽ ጎጃሜ ሁነሸነው
@ኑራመርከብዩቲብ
@ኑራመርከብዩቲብ Ай бұрын
ላ እህት ጎጃሜ ስለሆንኩ አይደለም ግን ስራስራነዉ በዛለይ የኛ ዉድ ነብይ ጫማ ሰፍተዉ ለብሰዋል የትኘዉም ስራ ስራ ነዉ በስራቸዉ ቡዳናቸዉ ማለት አይቻልም ሲቀጥል ሁሉም ሰዉአይንአለዉ ለምታይዉ ሁሉ ማሻላህ በይ ከዛዉጭ አበባልነዉ እሽ አፍኮርስ ጎጃሜነኝ ስሙለራሱ ደስሲል
@የናትዋ
@የናትዋ Ай бұрын
SELAM.SELAM.ENKEWAN.SELAM METASHE BETAME AREFE KOYETA NE ERE ENAMEAGENEN BWRECHE EHETACHEN
@ጀኔደይሚቱዩብ
@ጀኔደይሚቱዩብ Ай бұрын
ደምሩኝ ውዶችየ አዲስ ጀማሪ ነኝ
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН