No video

ቃልዬ በእናቾች ቀን እናቴን አስከፋቻት

  Рет қаралды 420,625

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

2 жыл бұрын

ADDIS & KALKIDAN VLOGS
ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram :-@Haddisdigitalstudio
TikTok:-Haddiszema

Пікірлер: 2 200
@-haddiszema
@-haddiszema 2 жыл бұрын
instagram.com/haddiszema/ በ Instagram መተናል ቃልዬን በinstagram ለማግኘት instagram.com/kalkidangelaye/ ቃልን በቲክቶክ ለማግኘት vm.tiktok.com/ZMLWGGDvk/
@user-us2rr2oe7t
@user-us2rr2oe7t 2 жыл бұрын
ሠላማችሁ ይብዛልኝ እኔም እናቴን በጣም እወዳታለሁ እናቴ በሀዘን የተበሳቆለች ነች ፍቅራችሁ ልቤን ነካኝ እኛ ብቻ መናገር አልቻልኩም እግዜር በፍቅር ላይ ፍቅር ይስጣችሁ ዛሬ ፍቅር የለም ሠላም የለም ግን እናንተጋር አለ በጣም ደስ ይላል ግን እናቱን እንደኔ የሚወድ ያለ አይመስለኝም ነበር እኔ ተማሪ ነኝ እግዚአብሄር ሃሳቤን ካሟላልኝ መጀመሪያ እናቴን ከዚያ ቤተሠቤን አልፎ መንገድላይ የሚሠቃዩ እናቶችን፣ አባቶች፣ ወንድሞች፣ እህቶቾ ከምንም በላይ መርዳት እፈልጋለሁ አንድ ገጠመኝ ልንገራችሁ ወደ ት/ቤት እየሄድኩ እያለ አንዲት እናት ስደተኛ መሠሉኝ እመንገድ ዳር ተቀምጠው ባጠገባቸው ሽር ብላ ስትሄድ እጃቸውን ዘርግተው ሲለምኗት ፀጥ ብላ አለፈች ባጋጣሚ እኔ እራሡ ብር አሊያዝኩም ነበር አስለቀሱኝ ስታልፋቸው አይናቸው አብሮ ከሷ ጋር ሄደ አለቀስኩ እኔ ባጋጣሚ አሊያዝኩም ነበር እንደቂል ስለፈልፍ ት/ቤት ገባሁ ሀሣቤ ቢሣካ አሪፍ ነበር ግን ጊዜው ተስፋ ያስቆርጣል
@user-ql7lr5nf5z
@user-ql7lr5nf5z 2 жыл бұрын
የኔ መልካሞች በለቅሶ ጨረስኩት ቃልየ የኔ መልካም እህት አደስ ምርጥ ወንድም
@hgdch976
@hgdch976 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-kj6kp9fy2p
@user-kj6kp9fy2p 2 жыл бұрын
እናቴን አስታወሳቹህኝ በጣም አስለክሳችህን እናቴ በህይወት የለችም በሰው ሀገር ሁኜ ነው ያጣሆት
@user-fq4sj7eo7c
@user-fq4sj7eo7c 2 жыл бұрын
ክርስቶስ ተንሰአ ሙታን በዓብይ ሀይል ከስልጣን አሰሮወ ለሰይጣን አጋዝኦ ለአዳም ሠላም እምዝእየ ኮነ ፍሰሐ ወ ሰላም እቴትየ እኔንም ደካማ ልጅወን በፀሎት ያስቡኝ እህተ ማርያም ብላችሁ ከነ ቤተሰቦቼ አዲስ ቃል እዬቤም ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
ውይ ቃልዬ መታደል ነው እንዲህ ያለ አማት ማግኘት ኦ እግዚአብሔር አምላክ እድሚያቸውን ያርዝምልን 🤗🤗😍
@kalkidanmitike9929
@kalkidanmitike9929 2 жыл бұрын
Yene konjo sitamiru Fetari ayileyachu
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@kalkidanmitike9929 ሰብ ጎሽ
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune..
@sameuae5574
@sameuae5574 2 жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💝💝💝💝💝💝🤲🏾💋💋💋💘💘💘💔💔
@mezmurdebter123
@mezmurdebter123 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@fozefeker6964
@fozefeker6964 2 жыл бұрын
ያረብ እኔንም እንደነዚህ አይነት አማቾች ይስጠል ያረብ ወላሂ በጣምምም ምርጥ ሰወች ናቼው ለቃል እናትና አባቷን እንድትረሳ ሲሉ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ😭😭😭😭😭💔
@masrakm2478
@masrakm2478 2 жыл бұрын
💛❤️💚💋💋👍👍👍👍
@fasikaLifetube1118
@fasikaLifetube1118 2 жыл бұрын
የኔ ማር የኔ ቅን 😭😭
@foziguragewafozi6099
@foziguragewafozi6099 2 жыл бұрын
Aminnn yene wude yenem megnote new enatm abatem yelegnm 😢
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@masrakm2478 ደምሩኝ
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ ምርጥ ስወቺ
@rukiaali1571
@rukiaali1571 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ😭😭😭😭ደስ የሚሉ እናት አባት ናቸው የማዳም ቅመሞች እንደዚህ አይነት አማች ይስጣችሁ🌹
@haalbkowyoutube2928
@haalbkowyoutube2928 2 жыл бұрын
አሚን
@haimanottube
@haimanottube 2 жыл бұрын
አሜንንን
@zinet2555
@zinet2555 2 жыл бұрын
አሚን አሚን ያረብ
@user-mk3fr2we4i
@user-mk3fr2we4i 2 жыл бұрын
አሚንንን
@keerasdkasarkod7025
@keerasdkasarkod7025 2 жыл бұрын
አሜን ፫😥😥♥
@user-dl4lx6jy2r
@user-dl4lx6jy2r 2 жыл бұрын
አትወስውሰኝ እዮባ😂😂 እማዬ ደስ ሲሉ ድርብብ ያሉ የእኔም አማቾች ባጋጣሚ እንዲህ መልካሞች ናቸው በስሜ እንኳን አይጠሩኝም እንደባሌ እማ ነው የሚሉኝ መልካም የእናቶች ቀን
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ…ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!
@Genet-is6xr2jr1j
@Genet-is6xr2jr1j 2 жыл бұрын
ቃልና አዲስ እዮብ እንኳንም ሰላም መጣችሁ እንዲሁም ለመላው ኦርቶዶክሳውያን እንኳንም ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደት በሰላም አደረሳችሁ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
👍👍🥰👍👍🥰👍👍❤️👍👍👍👍👍👍👍👍❤️👍👍👍👍❤️❤️👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hawaah262
@hawaah262 2 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️
@belinshmohg4688
@belinshmohg4688 2 жыл бұрын
እንኳንአብሮአደርሰን❤❤❤❤❤
@salmaula4787
@salmaula4787 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@astuastu9903
@astuastu9903 2 жыл бұрын
እምዬ❤❤❤❤❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ምርጥ አባትና እናት ናቸው እረጅም እድሜ ይስጣቹ
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune..
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Dasuyebirhanu5472
@Dasuyebirhanu5472 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚትሉ ቤተሰብ 😍😍 ለእነታቹ ራጅም እድሜ ታመኛሁለት 😘😘 እናቶች ሺህ አመት ኑሩ 🙏🙏🙏
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 2 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ 🙏እንኳን ለ ግንቦት ልደታ ማርያም በሰላም አደረሳችሁ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ…ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 2 жыл бұрын
አረ እዮባ አስቀናኸን😂😂😂😂😢እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረበል አደረሳችሁ ለልደታ ማርያም ልደታችን ልደታችን ነው እንኴን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ እኔግን አለም ሁሉ የተወለደበትነው እላለሁ
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune..
@samsungsam4681
@samsungsam4681 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን 🤲🤲🤲
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ የሞላበት ቤት በእዉነት ስታምሩ አይለያቹ መልካም የእናቶች ቀን መዘርዬ❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
@emufaisal796
@emufaisal796 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@samsungsam4681
@samsungsam4681 2 жыл бұрын
ወይኔ እምባ መጣ መታደል እግዚአብሔር እዴሜ ጤና ይሰጣችሁ 😘🌹
@emufaisal796
@emufaisal796 2 жыл бұрын
@@samsungsam4681 ደምሪኝ
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune..
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነት
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
ውይ ቃልይ እደዚህ አይነት ቤተሰብ መቀላቀልሽ እግዚአብሔር ይመስገን ደስስ የሚል ቤተሰብ ነው እድሜዬ ጤና ይስጣችው
@zemarithelenhailetube4165
@zemarithelenhailetube4165 2 жыл бұрын
ውይይ በማርያም ስታስቀኑ ስታምሩ መልካም የእናቶች ቀን❤️እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣቹ ቃልዬ ፍቅራቹን ያብዛው ስወዳቹ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ…ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!
@Guragewa5270
@Guragewa5270 2 жыл бұрын
ወይኔ የአባታችሁ አገላለጽ እንባዬ አመጣው ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ቃሊዬ የተባረከ ቤተሰብ ነው የሰጠሽ በቻልሹ አቅም ተንከባከቢያቸው
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@sefanittsedalu9343
@sefanittsedalu9343 2 жыл бұрын
Egzeabher edmena tena yesetachu
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@sefanittsedalu9343 ደምሪኝ
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune..
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ…ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!
@user-bh3gw3rm9h
@user-bh3gw3rm9h 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች ስታምሩ መልካም የእናቶች ቀን የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ዛሬ
@yaracell8931
@yaracell8931 2 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማራችሁን ቃልይ አድስይ እዮባ ተባረኩ
@HayatHayat-ff2xn
@HayatHayat-ff2xn 2 жыл бұрын
በ እዉነት እግዛበር ይባርካቸሁ
@HayatHayat-ff2xn
@HayatHayat-ff2xn 2 жыл бұрын
እግዛበር ፈክዶ ለላመት ከስደት ግብተን ይናቶቻችንን ከንቱ ለማክበር ያብካን በስደት ያላችሁ እህት ውድሞቸ
@hayata1327
@hayata1327 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ለሁላችንም ያድለን ቃልዬ ታድለሽ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ…ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!
@zedwalloywa7246
@zedwalloywa7246 Жыл бұрын
ወላሂ የኔ ልብ በደስታ ፈነደቀ እናቱን እሚወድና እናቱን የሚያከብር ሰው በጣም ትልቅ ነው እኔ የናቴ ነገር ይለይብኛል እስዋን የተናገረብኝ ሁሉ ለኔ ጠላቴ እስኪሆን ድረስ ነው የሚሰማኝ እናቴ ለኔ የመኖሬ ሚስጥር ነች ሺ አመት ይኑሩልን እናቶቻችን ❤️❤️❤️❤️👈💋💋👈እናት ሰላም ናት እናት ፍቅር ናት 👌😍😍
@romanyoutube9518
@romanyoutube9518 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚሉ ቤተሠቦች ናቸው በአላህ ለኛም ለመዳም ቅመሞች እንደዚህ አይነት ፍቅር ይስጠን ጉሉ አሚን እዮባ እናትህን ቁርጥ ነህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤️❤️❤️
@hanelove6686
@hanelove6686 2 жыл бұрын
😥😥😥😥 እናትን ያጣሆት ገና ያመት ልጅ ነኝ ሽተዋን እኳን አላቀውም እናት ያላችሁ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን አደረሣችሁ እናቶች😍😍😍
@hanelove6686
@hanelove6686 2 жыл бұрын
@የመድሃኒአለም ልጅ ነኝ እሕቴ ተስፍ አለኝ ግን እናት ባለው ልጅ እቀናለሁ በጣም መታደል ነው
@zenat7077
@zenat7077 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ዎ ሁሉነብስሞትቀማሽነሽ
@zenat7077
@zenat7077 2 жыл бұрын
በፍቅር የተሞላ ቤተሰብ ይወፍቅሽ
@user-my1ow7cm3b
@user-my1ow7cm3b 2 жыл бұрын
የኔ ብጤ እፍፍፍፍ 💔💔💔😭😭
@hanelove6686
@hanelove6686 2 жыл бұрын
@@zenat7077 አሜን በእውነት ልሁላችንም
@aekuattube
@aekuattube 2 жыл бұрын
እናት እኮ እናት ናት በምን ቃል ትገለፃለች፡ ብዙ አዲስ ዓመታትን በሠላም በደስታ የእናንተን ስኬት እና ፍቅር እያየች ትኑርላችሁ፡
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune..
@emufaisal796
@emufaisal796 2 жыл бұрын
ደምረኝ
@emufaisal796
@emufaisal796 2 жыл бұрын
@@liyutube6580 ደምሪኝ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!
@muluneshasefa6606
@muluneshasefa6606 2 жыл бұрын
አቤት ደስ ስትሉ የመዳም ቅመሞች እንደ አዲስ አይነት የትዳር አጋር ይስጠን ቤተሰብ ሁሉ ሲያምሩ ቃል ታድለሻል
@user-fm4gk2xu1j
@user-fm4gk2xu1j 2 жыл бұрын
_እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ በመላው አለም የምትኖሩ እናቶች እማዬ ናፍቀሽኛል እንኳን አደረሰሽ እናቶች ሺ ዓመት ይሁሩልን ለሀገራችን እግዚአብሔር ሰላሟን ይመልስልን እናቃልዬ ደሞ ምርጥ ልጆች ትለያላችሁ ተባረኩ መልካም የእናቶች ቀን💝💝_
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ…ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!
@amireyamirey9992
@amireyamirey9992 2 жыл бұрын
ወላሂ ቃል እናትና አበቴ ሞቶወሉ አትበይ ፋጣሪ የበላጠዉ ሰቶሸል ስወደቹ እኮ😥🥰🥰🌹
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ…ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!
@tarikatarika9853
@tarikatarika9853 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንን፡፡ውይ ደሰሰሰሰሰሰ ሰትሉ፡፡
@tarikatarika9853
@tarikatarika9853 2 жыл бұрын
ቃልየ እድለኛነሸ እደዚህ አይነት አማቶቸ፡፡
@richtube5245
@richtube5245 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት አማት እንድሰጠኝ ነዉ ምኞቴ❤❤❤
@user-yk9nw3yw9w
@user-yk9nw3yw9w 2 жыл бұрын
እኔ. አለቺኚ አልሀምዱሊላህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋👈
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ…ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!
@shewayeermajo6370
@shewayeermajo6370 2 жыл бұрын
እንዲሠጠኝ መልካም አላህ ያርገን ያረብብብ
@genetyenealem1781
@genetyenealem1781 2 жыл бұрын
ለሁላችንም
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ደምሩኝ
@rasheedpathappiriyambinuar6897
@rasheedpathappiriyambinuar6897 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ እዲስ እናትህ ልክ እደኔ እናት ምራቶቻን ከልጅ አስበልጧ ትውዳለች እናቴ ከኛ ይልቅ ምራቶቻችን ትውዳቸዋለች እናተኮ ልጅናችሁ ትልነበር እና አስታውሰችኝ እናቴን እናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@user-mb5tk5jh2h
@user-mb5tk5jh2h 2 жыл бұрын
የኔ እናት እረጅም እድሜ ጤና ይስጥዎት መመረጥነው ቤተሰቦቻችሁ ሁሉ ለሁሉ አረያ ትሆናላችሁ እማምላክ ፍ፣ፃሚችሁን ታሳምረው ከሰው አይን ያውጣችሁ ቃልዬ የኔ ጣፋጭ የተባረከ ልጅ ይስጥሽ አድስ ወንድሜ አንተንም እማምላክ ትጠብቅሕ ግንጠፍተሃል
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ…ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
የእውነት እንደናተ አይነት ቤተሰብ ማየት ሁሌም ደስታዬ ነው ለእናታችው እድሜና ጤና ይስጣቸው በጣም ታምራላችው
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ…ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
በእውነት ትህትናቸው ደስ ሲል እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥላችሁ መድሀኒያለም አባቴ ቃልዬ እና አዲስ ደጋግና የተባረኩ ልጆች ይስጣችሁ✝️
@emufaisal796
@emufaisal796 2 жыл бұрын
ደምሪኝእህት
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune..
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!
@user-vp5pw6kb5u
@user-vp5pw6kb5u 2 жыл бұрын
ቃሌዬ እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለዉ እነሱን ላንቺ የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ቤተሰብ ናችሁ ❤❤❤
@grrdasmariyam141
@grrdasmariyam141 2 жыл бұрын
ወይ ስታምሩ እድሜና ጤናዉን ይስጣችሁ በእዉነት ይሄ ቤተሰብ በጣም ነዉ ደስ ምትሉኝ
@kwtkwt4386
@kwtkwt4386 2 жыл бұрын
በጣም ደንግጠዋል እናትየው ምስኪን 💝እድማና ጤና በመላው አለም የሚገኙት እናቶች💕💕💕💎💎💎💎💐💐
@user-rf7es8sg5d
@user-rf7es8sg5d 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መልካም የናቶች ቀን እረዥም እድሜ ከጤና ካርይስጣችሁ
@user-ne1tq9hu2d
@user-ne1tq9hu2d 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ቃልዬ ቤተሰቦቿን እድትረሳ ሲሉ እንዴት እዳስለቀሱኝ😥😥
@asinibatelham2422
@asinibatelham2422 2 жыл бұрын
ውይ እዚህ ቤት ያለ ትትናና ፍቅር የትም የለም ቃልዬ ታድለሽ ማርያምን ታድለሽ አይገልፀውም
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k 2 жыл бұрын
እናታቺን ለኛም አረብ አገር ያለነው ላገራችን እንዲያበቃን በጸሎት አስቡን መልካም ትዳር እንዲሰጠን እንደርሶ አይነት አማት ማለት ይከብዳል እናት እንዲሰጠን በጸሎት አስቡን ❤❤❤
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune..
@user-ee7ke2og8m
@user-ee7ke2og8m 2 жыл бұрын
መታደል ነዉ እደዚህ ያለ አማት ማገኘት የኔአማት አቺ ብላት ትቆጣለቺ 🥵
@hiethosp6531
@hiethosp6531 2 жыл бұрын
ወይ ቃልየ መታደል ነዉ እደዚህ አይነት አማት ማግኘት ኡፍፍ እግዛብሄረ እድሜ እና ጤና ይሰጥላችሁ መልካም የእናቶች ቀን
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 2 жыл бұрын
ለሙላዉ እናቶች እረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥል #እናቴ የመኖሬ ሚሰጥር እወድሻለሁ ❤❤❤😘😘
@haymanotderesa5837
@haymanotderesa5837 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️👍
@poop6034
@poop6034 2 жыл бұрын
ለየት ያለ ቤተሰብ መልካም የእናቶች ቀን 😍😍 ቃልየ እናትና አባቷን እረስታ እናት አባት እድታደርግ ነዉ ሲሉ እንባየ መጣብኝ ኡፉፉፉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ…ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!
@tarikatarika9853
@tarikatarika9853 2 жыл бұрын
ዊይ የኔ እናት መልካምነወት፡፡
@tarikatarika9853
@tarikatarika9853 2 жыл бұрын
በውነት መልካም ቤተሰቦቸ ናቸው፡፡በጣም እባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ በውነት እኔጃ ጥሩ ቤተሰቦቸ ናቸው፡፡በጣም ጥሩ እናት ናት እድሜ ይሰጣቸሁ፡፡ውድቤተሰቦቸ፡፡፡፡፡
@tarikatarika9853
@tarikatarika9853 2 жыл бұрын
እድሜአቸሁ ይርዘም፡፡
@tarikatarika9853
@tarikatarika9853 2 жыл бұрын
እኔጃ በጣምነው እምወዳቸሁ ምንም አይቸ አልጠግባቸሁ ማርያምን፡፡
@jijiayele5777
@jijiayele5777 2 жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እዉነት ምርጥ እናትና አባት እናተን ምርጥ ልጆች ወልደዋል ቃልዬ የኔ ዉድ አንችም ጥሩ ልጅ ነሽ ጥሩ ቤተሰብ ጋር ገብተሻል እናታችን መልካም የናቶች ቀን
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 жыл бұрын
የአድስ ቤተሰቦች በጣም ደስ የሚሉ ናቸው እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን !!!!
@TsfaEusnkey3114
@TsfaEusnkey3114 2 жыл бұрын
እዮብየ የአድስና ቃልየ መጣፈጫ ነው ሁሌም ያለ እዮብ እንዳትመጡ ኡሺ❤
@user-yk9nw3yw9w
@user-yk9nw3yw9w 2 жыл бұрын
ወላሂ አወ💋
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 2 жыл бұрын
🥰🥰👌👌👌
@user-sr1ro7ut1t
@user-sr1ro7ut1t 2 жыл бұрын
እናት ልዬ ናት እኔ ከ እናቴ ጋር የምሆንበት ቀን በጣም ናፍቀኝ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይሰጥልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Hiwet3589
@Hiwet3589 2 жыл бұрын
አቤት መታደል በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቃልዬ ታድለሻል በእውነት እዲህ ያለ አማት አይገኝም
@meserettesfaye433
@meserettesfaye433 2 жыл бұрын
ወይ መታደል የተባረከ ቤተስብ ማለት ይሄ ነው አባትየው በጣም ነው ያስደስቱኝ የሞቱትን እናት እና አባቷን እያስታወስቸ እንዳታዝን ነው አንተ አንቺ እንድትል የፍቀዱላት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጣችሁ ተባረኩ እውነት እንባዬን ነው ያመጡት ቃልዬ እድለኛ ነሽ
@አቅሌስያእህተማርያም
@አቅሌስያእህተማርያም 2 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደስስስስ ትላላችሁ የእውነት ነው የምታስቁኝ ከውስጤ አረብ አገር መጥቼ ሳቅ ሁሌ ይናፍቀኝ ነበር ሁሉችሁም በዓለም ዙሪያ ያላችሁ እናቶች እንኳን ለዛሬዋቀን በሰላም አደረሳችሁ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ…ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!
@genethayilu6248
@genethayilu6248 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች የአዲስ አባት ደስ ሲሉ ለሴት ልጅ ክብር የምር በጣም ምሁር ሴትን የሚያሰቃዩ እንደእቃ የሚጠቀሙባቸው ወንዶች ከቤተሰብ አስተዳደግ ሉድለት ነው እውነት የአዲስ አባት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ በቃ እናተ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች። ውድድድድ
@fatmatube8375
@fatmatube8375 2 жыл бұрын
ለሴት ልጆ ያላቾሁ ክብር ይለያል እናመሰግናለን የአለም እናቶች ሺአመት ኖሩ
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 2 жыл бұрын
ታድላቹ እግዚአብሔር እረዳቹ አሁንም ሁሌም አምላክ ይርዳቹ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑሮት እናቴ ቃል ማር መታደል ነዉ እንደዝች አይነት እናት ስላገኘሽ እመቤቴ ድንግል እርዳችሽ የኔ ዉድ
@user-xg9ji9ys5d
@user-xg9ji9ys5d 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ውቦች ናችሁ እንኳን አደረሳችሁ 😍 እናት ያላችሁ ለዘላለም ትኑር እላለሁ እኔ ግን እናቴ ብቻ ናት አባት የለኝም😭🙏
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ስትአምሩ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ቃልዬ እድለኛ ነሽ እህቴ እውነተኛ ፍቅር ውስጥ ስለተከበብሽ እህቴ ቃላት የለኝም ለዚህ ቤተስብ
@meseretabera8270
@meseretabera8270 2 жыл бұрын
እኔ ሁሌም የምታመጡት ሀሳብ ነው የሚገርመኝ ሁሉም ቤተሰባዊ ነው። ማዘርዬ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንሎት።
@azizahamid5317
@azizahamid5317 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብነው ወላሂ ስወዳቸው ደርባባ እናት እድሜና ጤና ይስጥልችሁ
@Sabit33
@Sabit33 2 жыл бұрын
አዚዛየ. ስወዱሽ. ሰብስክራይብ አርጊኝ በአሏህ
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k 2 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ እናት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት እውነትም እናት የኔ ልዩ አይለያችሁ ውድ ቤተሰብ
@kelem_tube-
@kelem_tube- 2 жыл бұрын
ቃልዬ ታድለሻል መልካም ቤተሰብ አጊንተሻል ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይጨምርላችሁ እውነት ነው ጥሩ መስራት ለራስ ነው ጥቅሙ መልካም ለናቶች ቀን ይሁንልን
@ethio4711
@ethio4711 2 жыл бұрын
የናታችሁ ምክር በእውነት አስተማሪና ልብ የሚነካ ነው በጣም ነው የምናመሰግነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@keedaw6764
@keedaw6764 2 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብናችሁ ናችሁ ውይይይይይይይ ደስስስስስ ስትሉ መድሀኔ አለም ሠላማችሁን ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝ ያድርግላችሁ!!!!
@ayelechshwakne7704
@ayelechshwakne7704 2 жыл бұрын
በእውነቱ ፈጣሪ አይለያችሁ እመብረሀን በፍቅርላይ ፍቅር ትስጣችሁ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@ayelechshwakne7704 ደምሩኝ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ…ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!
@fatimafatima4430
@fatimafatima4430 2 жыл бұрын
Wwwwwwwwwwwwww maashaa alaaa
@fatimafatima4430
@fatimafatima4430 2 жыл бұрын
Anoo amaariifaa bareesuu hin daandaauu maal nawooyaa utuun biiyaa keesaan beekee naadhuufaa manaa kesaanii anii hadhaa hin qabuu
@emuyeemuye3173
@emuyeemuye3173 2 жыл бұрын
ቃል እና አድስ 😘😘😘የተባረከው ቤተሰብ እደት ደስ እደምትሉ ለእናታችን እረጅም እድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሠብ ናችው ማሚዬ እንካን ለናቶች ቀን አደረሰሽ ነፍ አመት❤️❤️❤️🙏
@user-ft2qr9xz7m
@user-ft2qr9xz7m 2 жыл бұрын
ቃልየ በጣም ደግ ስው ነሽ ና እግዚአብሔር ያክብርሽ አንቺ እናቴ ብለሽ ብለሽ እውነትም እናትሽ ናቸው አማች አይባሉም አዲስ በጣም ተንከባከባት ቃልን በተረፈ ለማማ ለባባ ለመላው በተስብ እድሜና ጤና የሰጣቸው
@user-su8yi5ll7v
@user-su8yi5ll7v 2 жыл бұрын
አብዬ እና እቴቴ በጣም ደስ የሚሉ ሰው ናቸው ሺ አመት ኑሩ እቴትዬ እንኳን ለናቶች ቀን አበቃሽ ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ አይኔን ሞልቼ ለማየት እሳሳልሻለው አዲስም በጣም ነው የምናከብርህ ቃልዬን ስለምትከባከባት ሁለት ምርጥ አንድ ቤት ሲኖር እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤🌹🌹🌹
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!
@user-bh3gw3rm9h
@user-bh3gw3rm9h 2 жыл бұрын
የኔም ወንድም ሚስት አንቱ አትልም እግዜያብሄር ይጠብቅልኝ ማነው እዴኔ የወንድሙን ሚስት የሚወድ
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 2 жыл бұрын
እኔም
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@aetedeaetede3016 ደምሩኝ
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 2 жыл бұрын
በስመአብ በጣም ምርጥ ቤተሰብ ወይኔ ቃልዬዬ እድኛ ነሽ በጣም ምርጥ አማት ነው ያለሽ እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ለእናታችሁሁ ምርጥ እናቴ ነቸው
@kef1613
@kef1613 2 жыл бұрын
ግን ኮ ወንድ ነው እንጂ አማቾቹን አንቱ ሚል ሴት ግዴታ የለባትም አንቱ ማለት:: ስታምሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለእናቶች እንዲሁም ለአባቶች እንዴት የተባረከ ቤተሰብ ነው በእግዚአብሔር እንኳን አደረስሽ ማማየ 💚💛❤💋
@atsededegarege8830
@atsededegarege8830 2 жыл бұрын
በአለም ላይ ላሉ እናቶች መልካም የናቶች ቀን ደስየሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-si3bp7qd1l
@user-si3bp7qd1l 2 жыл бұрын
መልካም የናቶች ቀን
@tsehaytube
@tsehaytube 2 жыл бұрын
ሰላምአችሁ ይብዛ የምንወዳችሁ እፍፍፍፍፍፍ በእውነት ፋዘር የተናገሩት ቃል አስለቀሱኝ😭😭እንደናንተ አይነት ቤተሰብ ያገጥመን ለኛም 😭🙏
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 2 жыл бұрын
እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ለመላው እናቶቻችን ይስጥልን ምርጦችየ በጣም ነው የምወዳችሁ ቃልየ እና አድስም ወልዳችሁ ለመሣም ያብቃችሁ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ…ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
አቤት እዮባና ቃልዬኮ መልካቸዉ በጣም ይቀራረባል ጉድኮነዉ ግን አይይይይይ ፍቅር ደስ ስትሉ
@tsedaltsed5070
@tsedaltsed5070 2 жыл бұрын
ውዶች ስታምሩ እና ሰወዳቹ ኧረ ግን ኖት ኖት ኖት.........ደና ኖት ተመቸቶኛል እድሜያችሁን ርዝም ይበልላቹ🙏🙏🙏 አሜን እናቶቻችን እንኳን አደረሳቹ ክብር ለእናቶቻችን ሺ አመት ይኑሩልን🙏🙏👏
@user-jc1zg3rz8x
@user-jc1zg3rz8x 2 жыл бұрын
እናት ትለያለች እድሜ ጤና በአለም ዙርያ ያሉ እናቶች
@mamaenyew379
@mamaenyew379 2 жыл бұрын
አሜን፫
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 2 жыл бұрын
አሜን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@mamaenyew379 ደምሩኝ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ…ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!
@emebettube4963
@emebettube4963 2 жыл бұрын
እናቶች የሆናችሁ ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ ቀልየ ምን አይነት መታደል ነዉ እድሜና ጤና ፍቅር እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ
@user-wb6sg3bc8c
@user-wb6sg3bc8c 2 жыл бұрын
ንወለዲ ዕድመን ጥዕናን ይሃቦም ብሓቂ ብሓቂ ንአኻትኩም ድማ ፈረይትን ፀገይትን ይግበርኩም እስስስይ ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሜን አሜን አሜን
@user-tl9yh9yh4g
@user-tl9yh9yh4g Жыл бұрын
Amen
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
ቃልዬ አዲስ እዮባ እንኳ ደህና መጣችሁ ❤❤ እንኳን ለናቶች ቀን አደረሳችሁ እናቶች ለዘላለም ይኑሩ🥰🥰🥰 የአዲስ ቤተሰቦች ለቃልዬ እንደ አማት ሳይሆኑ እንደ እናት አባት ናቸው በጣም ደስ ስትሉ እረጅም እድሜና ጤናጋ ያድልልን🤲💖
@zedoabebe1439
@zedoabebe1439 2 жыл бұрын
Egizabeher idime ina xena yistachewu betam desi tilalachu
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 2 жыл бұрын
እንኳን ለናቶች ቀን አበቃቹ ለመላውአለም ላይ ያሉት ሁሉም ደስ ስትሉ
@sanayitmisitirasilase3030
@sanayitmisitirasilase3030 2 жыл бұрын
😍😘🥰🥰🥰🥰😘😘😍😍🥰
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune..
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ…ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 жыл бұрын
መልካም የናቶች ቀን ልዩ ናችሁኮ 💔💔💔💔❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💞💞💞🙏
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune..
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!
@user-nm8gy5ps5i
@user-nm8gy5ps5i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እዲህ ያለ አማት ስጠን ቃሉ ታድለሻል የወሀነትሺ መልካምነትሺ ነዉ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@yeshimengstutube5162
@yeshimengstutube5162 2 жыл бұрын
ዉይይይይ መታደል እደዚህ ፍክት ድምቅ ያሉ ቤተሰቦች አቦ ምችንይበላችሁ ሺ አመትኑሩ የእግዚያብሔርፀጋ የፈሰሰባችሁ በእዉነቱ በጣም ታስደስታላችሁ ወገሮቼ ቃልዬና አድስ እከታተላችኋለሁ ግን ከቤታችሁ የመጀመሪያ ጊዜዬ ኮሜንት ሳስቀሞጥ ምን ጊዜም የእግዚአብሔር ፀጋ አይለያችሁ💚💛❤🙏
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
እናት ያላችሁ መልካም የናቶችቀን የለሉንም መረፌያቸዉን ያሳምርልን 😘🙏🙏ማሚየ ደስ ሲሊ እናቴን አስናፈቃችሁኝ 😥
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune..
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ…ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
መልካም የእናቶች ቀን!!!!ቃልዬ አንቱታዉን ከየት አመጣሽ???😂😂በጣም ደስስስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ 🥰🥰🥰🥰የአምስት አመት ልጅ አለችኝ ከተለየዋት አንድ አመት ሆነኝ በናፍቆት ልሞት ነዉ በሰላም ያገናኘኝ እኝጂ😥😥እናትነት ከባድ ነዉዉዉዉ!!!!
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune...
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ…ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!
@yeenatuwanafaki4802
@yeenatuwanafaki4802 2 жыл бұрын
ማምዬ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረስዎት! በጣም ነው ምታምሩ ፥ እናቴ ሁሉ ነገሬ ፣ የኔ ጀግናዬ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ ❤❤❤❤
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!
@reheladwa7323
@reheladwa7323 2 жыл бұрын
ወይኔ ምን እንደ የሚል ጠፋኝ እግዚአብሔር ቃል የለኝም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ🎉🎉🎉❤❤❤❤ መልካም የእናቶች ቀን🎉🎉❤❤
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እናንተም የዛሬ አመት የልጅ እናትና አባት ትሆናላቹ ቃልዬና አዲስ❤❤❤👏👏👏
@elsassweet1073
@elsassweet1073 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰👍
@user-vx9bv1ii2y
@user-vx9bv1ii2y 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች ኑሩልኝ ከናንተ ብዙ ተምረናል ወደፊትም ብዙ እንጠብቃለን 🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍ሰላማችሁ ይብዛ ያላችሁ ለበተሰብ ፍቅር
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናት እግዚአብሔር ከድሜ ላይ እድሜ ጨምሮ ይስጣቸው!! አባትም እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ!!
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
ጸሎት ወደ ቅዱስ ሚካኤል በስማአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለምንልን :የሉኡል እግዚአብሄር መላክ ሚካኤ ሆይ ታደገን:እስራኤልን በምድረ በዳ የመገብክና በደመና አምድ የመራክ ሚካኤል ሆይ በዝች ሰአት ጸሎቴን ስማ:የአለም አስተዳዳሪ ሹም ሚካኤል ሆይ የሰማይን መና ትመግበን ዘንድ ናልን:ለሚፃረሩን መሪያቸዉ የሆክ ሚካኤል ሆይ በዝች በቤተ መቅደስ (ስፍራ) ጸሎታችንን ተቀብለህ አሳርግልን: ሰዉን ለመርዳት ሁልጊዜ ፈጣን የሆክ ረዳታችን ሚካኤል ሆይ ዘዶዉን ተዋግተህ ወደ ጥልቁ እደጣልከዉ ዛሬም በእኛ ህይወት ላይ ሰልጥኖ የሚፈታተነን ሰይጣን ወደጥልቁ ወርዉርልን: ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ሆይ ሰይጣን በሚዋጋን ጊዜ ፈጥነህ ተከላከልልን: ከዳቢሎስ ወጥመድና ክፋት እኛን ለማዳን እረዳታችን ሁን: የሰማይ ሰራዊት አለቃ የሆክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰወችን ለማጥፋት በአለም ላይ የሚዞሩትን አጋንትን ከአምላክ በተሰጠህ ሀይል ወደጋሃነም ወርዉረህ ጣላቸዉ: በኋለኛዉ ዘመን ለእኛ ለሰዉ ልጆች በመከራችንና በችግራችን ሁሉ አብረኸን ልትቆም የተሰጠኸን ሚካኤል ሆይ በስራችን: በንግግራችን: በትዳራችን: በከገልግሎታችን ሁሉ እኛ በማናዉቀዉና ባላሰብንዉ ባልጠበቅንዉም መንገድ ሊያጠቁን ከሚመጡት ክፉ አድራጊወች ሁሉ ጠብቀን: የእግዚአብሄር መላክ ተወዳጁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አይኖችህ የርግብ : ልብስህም አጸባራቂ ነዉ: ልመናንም በጌታ ፊት የምታቀርብልን መስዋዕታችን : እጣናችንን: ጸሎታችንንም የምታሳርግ ሰማያዊ ካህን ነህና ዛሬም ስለህይወት ጉድለታችን : ስለገጠመን መከራ : ስለከበደን የጊዜዉ ችግር ሁሉ የምናቀርበዉን ፀሎት አሳርግልን ደግና በጎ መልስም አምጣልን:: ዛሬም ደግሞ ተዋት ብለህ ስለ ስንፍናችን ጠበቃ ሆነህ አማልደን ለዘላአለሙ አሜን::
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜንአሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@jhoo1097
@jhoo1097 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏
@mediatube3914
@mediatube3914 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@adinamelkamu7344
@adinamelkamu7344 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@kerlamkerla2547
@kerlamkerla2547 2 жыл бұрын
አሜንአሜን
@user-yk9nw3yw9w
@user-yk9nw3yw9w 2 жыл бұрын
የእዩባቀልድ ሱስ የሆነበት👍👍👍👍🌹ሙሉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ፍቅር የሆናቺሁ ቤተሰብ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍❤️❤️❤️🌹🌹👍👍🌹
@user-yk9nw3yw9w
@user-yk9nw3yw9w 2 жыл бұрын
@@samuraiadisabab9260 🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋👈
@tshayetogu149
@tshayetogu149 2 жыл бұрын
YEYUBAYA QELEDE WESEXANEWE😘❤
@metikemetike7417
@metikemetike7417 2 жыл бұрын
ደሰ ይሚሎ ቤተሰቦች እውነት በጣም እንደ ልጃችው አይተዋት ሰለዚህ ያው በደንቡ መሰረት አንቱ ነው ግን በነሱ ፈቃድ አንቺ በይ ካሎ ደሰ ይላል እግዚአብሄር ያክብራችሁ መልካም የእናቶች ቀን እድሜ ጤና ይሰጣችው
@user-sj2ir5wv4e
@user-sj2ir5wv4e 2 жыл бұрын
ዉይይይ ስታስቀኑ ፈጣሪ አይለያያችሁ እማ ደግ ሆነሽ ደጋግ ልጆች አሉሽ ቃል እደዚህ አይነት አባ ት እናት ሠጥቶ ተክቶሻል ፈጣሪሽን አስግኒ እዳታዝ ኒ ማር እማ ለናቶች ቀን እኳን አደረሰሽ
@jeerrryu
@jeerrryu 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ደህና መዳም አልተዋጣልኝ ደህና አማቾች ስጠኝ🙏❤🤗
@Samsung-jd6bj
@Samsung-jd6bj 2 жыл бұрын
ክክክ አሜን
@genetymaryam166
@genetymaryam166 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@hayuetihotube4021
@hayuetihotube4021 2 жыл бұрын
ክክክክ ልክ እዴኔ
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 жыл бұрын
(መዳም ለግዜ ናት)ጥሩ አማቾች ይስጥሽ🙏🙏🙏🙏❤
@user-dn7ib5dl1t
@user-dn7ib5dl1t 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@haleluyatube19
@haleluyatube19 2 жыл бұрын
ክብር ለእናቶች ቃልዬ በመልካም እናት እና በመልካም ባል ተከበሻል እድለኛ ነሽ ረጅም እድሜ ለእናታችሁ አዲስዬ በጣም ነው ምወዳችሁ ❤❤❤❤
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ…ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!
@ethio4711
@ethio4711 2 жыл бұрын
ቃል ይህ ቤተሰብ የፈጣሪ ስጦታሽ ነውና በደንብ ተጠንቅቀሽ ያዥው ደሞ በጣም ነው የምወድሽ
@zenebbelayneh3445
@zenebbelayneh3445 2 жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ናቸው እሷነች የምበልጥብኝ አንተማ ልጅነህ አሉ እረጅም እድሜከጤና ይስጣችሁ
@user-us3du4jd4t
@user-us3du4jd4t 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ለሁሉም እናቶች❤❤❤ ቃልዬ በጣም ታድለሽ እናት የሆነች አማት የሰጠሽ😢
@hayemanottube
@hayemanottube 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቪዲዎውን ሳላይ ቃልዬ ማዘርን አታስከፋም አታደርገውም እስኪ ወደ ቪዲዎ ለሁሉም እናቶች እድማችሁን ያርዝምልን
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 2 жыл бұрын
አሜን
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 жыл бұрын
የምወዳችዉ በጣም እኮ ነዉ የምወዳችዉ አዲስዬ እና ቃልዬ በእዉነት ትለያላችሁ ለእናታችዉ እና ለአባታችዉ ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥላቹዉ ስታምሩ እኮ
@ejegeshetu3200
@ejegeshetu3200 2 жыл бұрын
የእኔ ምርጦች እንዴት እንደምወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ ቃልዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ…ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!
@user-uq1wn7wm9k
@user-uq1wn7wm9k 2 жыл бұрын
ለእናቶች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏💕መታደል ነዉ ፈጣሪ የወደፊቱ ምኞቴ እንደናተ አይነት ቤተሰቦች ዉስጥ መግባት ነዉ እግዚአብሔር ያሳካልሽ በሉኝ🤲🙏
@hewanyeadam3852
@hewanyeadam3852 2 жыл бұрын
ያሳካልሽ ማማየ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ…ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
@@hewanyeadam3852 ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ…ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!
@mekidesbelay8140
@mekidesbelay8140 2 жыл бұрын
Egziabher yasakalsh
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 2 жыл бұрын
በዓለም ያሉት እናቱች እንኳን አደረሰችሁ❤❤❤❤መልካም የእናቶች ቀን በዚህ አጋጣሚ እናቴ እዉዳሸ አለሁ ❤❤❤
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ…ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!
@tube-xx8ei
@tube-xx8ei 2 жыл бұрын
ወይ በስመአብ እንዴት ደሰ እንደሚሉ መንፈስ ቅዱስ የሞላበት ቤተሰብ በእውነት ሁላችሁንም የቅዱሳን አምላክ ይጠብቃችሁ
@sarayijjk2443
@sarayijjk2443 2 жыл бұрын
እውነት እናታችሁንና አባታችሁን እግዚአብሔር በሰላም ያቆይላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ቃል፣ አዲስ ፣እዮብ እናትና አባታችሁን አክብራችኃልና እግዚአብሔር ያክብራችሁ እውነት እንዲህ አስተማሪ ነገር በመስራታችሁ ደስ ይለናል እኛንም በፆሎት አስቡን
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ…ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!
@engidaweloyewa5886
@engidaweloyewa5886 2 жыл бұрын
ሥታምሩ እብረሀን ፍቅራችሁ ታብዛላችሁ የሀገራችንን ትንሣኤ ያሠማን ኢትዮጰያን ሠላሟን ይመልሥልን🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺❤❤❤❤❤❤❤
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
የቃልዬና የሀዲሴ እናት ዘተባረኩ እናት ናቸዉ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
የዛሬው ይለያል አዲስ እና እዮብ አበዱ
27:01
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 324 М.
ያልታሰበው ተፈጠረ እዮብዬ ወንድሜ
38:40
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 605 М.
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 12 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 54 МЛН
እረ አቦካው 3ቱን ወንድማማቾች ኬክ ስሩ ብዬ አወዳደርኳቸው
36:05
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 458 М.
ሁለተኛ ልጅ መጣ
18:30
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 283 М.
እዮብ ያስጨነቀው ነገር አበቃ
20:50
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 260 М.
ለመጀመሪያ ጊዜ ተጣላን
31:04
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 585 М.
ተኩሷን አበላሸሁት ግን ዶሮ ሰርቼ ካስኳት
24:28
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 317 М.