ቃልዬ ቤታቸው ወሰደችኝ 😍 ያልታሰበ ነገር ተፈጠረ 😊

  Рет қаралды 22,260

Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ

Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер
@bekimanberi
@bekimanberi 6 ай бұрын
ቃልዬና አቤኒ እንደ እነአብርሽና እንደሩታ ብዙ ፈተና ውስጥ ገብተው ስንጎዳ ማየት አንፈልግም ቅድሚያ ቤተሰቦቻችሁን አስታወቁ እምትሉ ግጩልኝ
@MiliLove-y4x
@MiliLove-y4x 6 ай бұрын
👍👍🙏💕
@Chereqa1357
@Chereqa1357 6 ай бұрын
ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ግን ቃል አደራ መጀመሪያ ቤተሰቦችሽን አሳምኝ ፍቅራችሁ እዬጠነከረ በመጣ ቁጥር ቤተሰብ መሀላችሁ እንዳይገባ አደራ እህቴ 🎉😘
@ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
@ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ 6 ай бұрын
ትክክል❤
@Semufika45
@Semufika45 6 ай бұрын
🎉ትክክል እሱ ነው የሚያስፈራ
@Oman-yq7ep
@Oman-yq7ep 6 ай бұрын
የኔውድ እውነትሽነው የቤተሰብ ጉዳይ ችግር እንዳያመጣ ፍቅራቸው እንዳይቋረጥ ብለሽ ነው አስተሳሰሰብሽደስይላል
@mahbubamahbuba1827
@mahbubamahbuba1827 6 ай бұрын
ቃልዬ ቤተሠቦችሽ እናት አባትሽ እህትሽ አስፈቅጂ
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 6 ай бұрын
እህቴ ከቻልሺ አችም ልጁም እዳይጎዳ እባክሺ ቀዲመሺ ቤተሰብ አሰፊቅጂ ቤተሰብ ከመጀመሪያዉ መፋቀዲ አለበት ❤❤
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 6 ай бұрын
ይች ናት ጀግና ሴት በማንነቷ እማታፍር ጀግና❤❤❤❤💒💒💒
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 6 ай бұрын
የምር በንዴ ቤትዋ ወዉ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 6 ай бұрын
በርቱ❤
@አህሪቡHSቲዩብ
@አህሪቡHSቲዩብ 6 ай бұрын
መኮመት አልወድም መመልከት እንጂ የዘመናችን ንፅህል ልብ ያላትን ከዘመናችን ቅጥልጥል ድስት ነፃ ለሆነች ቃልየ ሳላመሰግን ባልፍ ንፍግ እንድሆንኩ ተሰማኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube 6 ай бұрын
የኔ ዉዶቼ ናፍቃችሁን ነበር ሁሌም መልካም ነገር እማኛችኃለው ከአሁኑ ለቤተሰብሽ ንገር ችግር እደይ ፈጠር ❤❤❤❤❤❤
@meseretayash335
@meseretayash335 6 ай бұрын
ቃልዬ ትንሽ ቤተሰብን መዳፈር ይሆንብሻል አቢኒን አስተዋውቂው ❤❤❤❤❤
@الحمدللهربلالمن
@الحمدللهربلالمن 6 ай бұрын
ማነው ቃልን እዳኔ የሚወዳት 👍 ከአርቴፍሻል ነጋር ያፅዳች ጎባዝ በርቺ😍😍አቤኒ ታድላሀል በዳብ ያዛት
@SaraEtupia
@SaraEtupia 6 ай бұрын
❤❤❤❤ቤትስብ ማውደዱንና መፊቀዱን ካሁን ጀምራችሁ ማወቅ አላባችሁ በፍቅራችሁ ውስጥ ገብታችሁ ችግር እንዳፈጥር በእሩታ ተማሩ ለፍቅር መቀስ የምሆን ነገር አታምጡብን
@ነኝኮመንትአንባቢ
@ነኝኮመንትአንባቢ 6 ай бұрын
ቤተሠቦችሽ መጀመረያ አሳምኚ ፍቅር ከመጀመራቹ በፊት ከነ አብርሽ ተማሩ ቦሀላ አቤኒ እንዳትጎጂው
@Mr-fb226
@Mr-fb226 6 ай бұрын
እውነት አቤኔ የወህልጅነው በጣምቅን ለሰውአሳቢ እዳትጎዳዱ ቤተሰብጋርያለውንነገር በሚገባአውሩበትባይነኝ
@ኡምአብዱላዚዝ
@ኡምአብዱላዚዝ 6 ай бұрын
ቃልየ በጣምምርጥልጂነሺ አደራዱቄትእንዳትነካኪ እሥቦጂምእንዳትነካኪ ባጠቃላይአርቲፊሻልእንዳትጠቀሚ በዚሁቀጥይበት
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 6 ай бұрын
ቃልየ ሁሉንም ነገር ለቤተስብ አሳውቂ ፍቅራችሁ ደስ ይላል //ግን ብኃላ ፈተና እድገጥማችሁ አንፈልግም በአብርሺና በሩታ ጉዳት አብረን ተጎድተናል እኛ ተመልካቾች ❤❤
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 6 ай бұрын
ዋው ቃልዬ ቤታቹሁ በጣም ያምራል ጌታን እና አብራችሁ ብትኖሮ አርፍ ነበር❤❤❤❤❤❤
@FafiFafi-n8q
@FafiFafi-n8q 6 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ውብ ❤ ቃድመሽ ለቤታሰቦችሽ ነግራሸቸው አሰምነሽ አስፈቅደሽ ህጂ እንደ ሩታነ እንደ አብርሺ ሁለታቹም እንድትጎዱብን አንፈልግም ❤❤❤
@MediDam
@MediDam 6 ай бұрын
ማሻለ ፍቅረ ይጨምረለቸሁ ❤❤❤አቤላ እደረታ አብረሽ ሁን❤❤
@GgGgv-ne9nk
@GgGgv-ne9nk 6 ай бұрын
ቃልዬ እናህሽንእናአባትሽን አስፈቅደሽ ተመርቀሽሄጂ እደሩታ እዳትረገሚማለትነው እሺ ቃልዬአችእናአቤኒ ስከፋችሁማየትአልፈልግም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የቤተሰብምረቃት ከምንም ከማንም በላይነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hhfh-e6y
@Hhfh-e6y 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 6 ай бұрын
​@@Hhfh-e6yኡነቷን ነዉ ያች ነቀዝ ቤተሠቧን ክዳ ትዘላለች እደሜዳ አህያ ክብረቢሥ
@fantyeGeletewu
@fantyeGeletewu 6 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ዉድ❤❤❤
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 6 ай бұрын
ሰላም አቢኒና ቃል እንኳን ደሰ ያላችሁ አማች ቤት ያስፈራል እሰከሚለመድ ድረስ ይመቻችሁ መልካም ምሳ የተባረከ የተቀደሰ ይሁንላችሁ ❤❤❤🎉❤❤❤❤
@TensayTensay-r1o
@TensayTensay-r1o 6 ай бұрын
ኧረ በርላይ ደርሰዋል ቶሎ አምልጥ ፈጣጣ ነችሁ በርቱ❤❤❤
@maryelove7751
@maryelove7751 6 ай бұрын
አቤኒ ጉድህ ፈላ ዛሬ ቤተሰብ ከመጣ ክክክክክክክ ቃል ፈታ ያልሽ ልጂ ነሽ ስወድሽ
@gjyvng738
@gjyvng738 6 ай бұрын
ጎበዝ ከሁሉምነገርጽድትያልሽልጅ ቤተሠቦቼችሽንአሳምኛቸው
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 6 ай бұрын
ቃልዬ ቤተሠቦችሸ እናት አባትሸ እህትሸ አሰፈቅጂ
@yeshiDejena
@yeshiDejena 6 ай бұрын
ቃል ጀግናነሽ❤❤❤❤❤
@Semufika45
@Semufika45 6 ай бұрын
እእእ ይለያችሁ አቤኒዬ መጨረሻችሁ አላህ ያሳምርላችሁ
@Beletu-s1d
@Beletu-s1d 6 ай бұрын
እግዘቤሄሪ ፊቅራቹን ያሳም ሪላቹ ዬኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GgGgv-ne9nk
@GgGgv-ne9nk 6 ай бұрын
ዋው❤❤❤❤❤❤የኔየኔየኔየኔየኔውዶችዬ❤❤❤❤❤❤
@abebabelda1319
@abebabelda1319 6 ай бұрын
እውነት ነው ቤተሰብ ካመነበት ፍቅራችሁ ይለመልማል ❤ጥሩ የፍቅር ዘመን ይሆናል የቤተሰብ አሳብና ፍቅር ሰላም ሲኖረው ነው ሁሉ ነገር የሚጣፍጠው እናት አባት እያዘነ ፍቅር ገደል ነው የሚከተው አቤነዘር ጥሩ ልጅ ነው ግን የጎን ምርቃት ሲጨመርበት ደግሞ❤❤❤ የበለጠ ጥሩ እየሆነ ይሄዳል በተረፈ እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጨመርበት ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ ፀሎቴ ነው❤🙏🙏🙏🙏አመሰግናለሁ!!
@Belayneshi123
@Belayneshi123 6 ай бұрын
ቤተሰብ አስተዋዉቂ በመጀመሪያ መጨረሻ ቸግር እንዳይፈጠር አስፈክጅ ፍቅረኛሽ መሆኑን አስረጅ ♥️♥️♥️♥️
@GeySysy
@GeySysy 6 ай бұрын
ቃልየ በጣም ደስ ይላል ፍቅራችሁን ያሳምረላችሁ ❤❤❤❤
@melataskal9201
@melataskal9201 6 ай бұрын
ቃልየኤ ኣቤላን ያዥው ምስኪን ነው
@Eyaruse-my3le
@Eyaruse-my3le 6 ай бұрын
ቃልዬ ግን ትነሽ ቸኩለሻል እቤት ለመጋበዝ❤❤❤❤❤❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 6 ай бұрын
ባርችየ❤❤❤ ጀግና ነሽ በራስሽ መተማመንሽ በርች❤
@ክቡየደሙፍሬ
@ክቡየደሙፍሬ 6 ай бұрын
Aben yen yehwa betam naw mitimechagn wondime ayilayachu❤❤
@MimiMohd-j8j
@MimiMohd-j8j 6 ай бұрын
የኔ ውዶች በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር እስከመጨረሻ ፍቅራቸውን የያዘላቸው ሁለታቸው ምርጥ ልጆች ናቸው በርቱ ጠንክራችሁ ስሩ ❤👍❤️
@mesutube-h8h
@mesutube-h8h 6 ай бұрын
Yene ennat barachi ayizoshe hete ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት 6 ай бұрын
ጎበዝ ቃሊ ፍቅር እርቀት አይገድበውም
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 6 ай бұрын
ወይ አቤሌ ሢያሣዝን ሚሥኪን
@7yahgg280
@7yahgg280 6 ай бұрын
አቤኒ እና ቃልዬ ፍቅር እስከ መቃብር❤🎉😊
@rrr5704
@rrr5704 6 ай бұрын
ቤተሠብሺን አሣውቂ ብኳላ እዳትጎድ በተረፈአላህያዝለቅላችሁ❤❤👍👍
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 6 ай бұрын
እሳይ መጫረሻቹን አላህ የሠምረዉ ግን ምንም ቢጣር ቃልዬ ችግረቹን በዉስጥ እንጂ በጭረሽ በሚዲያ አተዉጡ ደ
@راز-د3ذ
@راز-د3ذ 6 ай бұрын
ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ
@KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ 6 ай бұрын
ክፍየልብእሩቅነው ያገርእሩቅአይወስነውምየኔውድአብሺሪእህቴየኔልዩ🌺🌺🌺🌺
@U8gjjv
@U8gjjv 6 ай бұрын
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የኔዉቦች ❤
@KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ
@KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ 6 ай бұрын
ዋውየኔልዩወችስወዳችሁእኩ💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺በርቱልኝአላህመጨረሻውንያሣምርላችሁሁ ለየምይብዛሰላማችሁ ያሰባችሁትይሳካላችሁ🌺🌺🌺
@BobThetop-y1r
@BobThetop-y1r 6 ай бұрын
መጀመሪያ ቤተሰብ ሳታስተዋውቁ እንዳትሄጂ አሁንስ እየሰለቸኝ ነው ስታለቅሱ ማልቀስ …………
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 6 ай бұрын
በራሷ ከለር የምትተማመንንቁንጆየ ❤ ልጀ ናት ትለያለሽሽ❤
@Aster-wb3gv
@Aster-wb3gv 6 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ቃልዬ❤❤❤❤❤❤
@Firoz-i9z
@Firoz-i9z 6 ай бұрын
ቃልዬ የነ ውድ እንወዳችዋለን መጨረሻችውን ያሳምር❤❤❤❤❤
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 6 ай бұрын
ማሻአሏህ የምትሉ ሙስሊሞች ጤነኛ ናችሁ ለምኑነው ለምኑነው
@AASemaShafi
@AASemaShafi 6 ай бұрын
ማሻ አለህ ቤትቹ የምረል
@BarakatBarakat-j2g
@BarakatBarakat-j2g 6 ай бұрын
Swadachu abeni Ina kaliyee❤❤❤❤❤❤
@نجات-ظ5ب
@نجات-ظ5ب 6 ай бұрын
አቤኔ ከቤትእስከሚወጣቸኩሏል ❤😂
@bisherkhair4484
@bisherkhair4484 6 ай бұрын
Abin❤in qalin yemitodu fiqerachun yatafitelachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraSazz
@SaraSazz 6 ай бұрын
ፍቅር እስከ መቃብር ያርግላችሁ አቢኒየ ቤተሰብ እንዲመርቃችሁ ግልፅ ሁኑ ለቤተሰባችሁ❤❤❤❤❤❤ብቻ በጣም ነው የምወዳችሁ❤
@ቅዲስት
@ቅዲስት 6 ай бұрын
በጣም ትመጣጠናላቹሁ የምሪ ፈፃሚያቹሁን ያሣምሪላቹሁ ከጡሩ ዎንዲ ጎን ጡሩ ሴት ዎሳኝ ናቲ
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👌👌🥰🥰
@ZahraKhatun-l6k
@ZahraKhatun-l6k 6 ай бұрын
የኔ ፋፋጪ ❤
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 6 ай бұрын
ግን እደት እቤት ህደ
@مكهالخالدي
@مكهالخالدي 6 ай бұрын
❤❤🎉ማሽአላህአይለያችሁ🎉🎉
@RbiaAbdu
@RbiaAbdu 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤🎉
@fatuma-qd8ss
@fatuma-qd8ss 6 ай бұрын
ታምራላቺሁ አይለያቺሁ❤❤❤❤
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 6 ай бұрын
እቤኒ እግድነት ተመችህ ብታዥራ እርሳህው እኮ እቤኒ እይ ፍቅር ያብዛላቹ ጥሩነው
@RewdaShukurallah
@RewdaShukurallah 6 ай бұрын
በጉርብ ነዉ የፈለግነዉ ባተ በኩል
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 6 ай бұрын
ደደደደደደስ ብሎኛል አንድ ላይ ስላየኋችሁ🎉🎉🎉 ኤቢ ያንተም ቤት ነዉ ከዚህ በኋላ የቃልዬ ቤት😊 ያው በኛ ባህል ከሰርግ በፊት አማች እሚስት ቤተሰብ አይሄድም😊😅
@MaserteDameta-e5t
@MaserteDameta-e5t 6 ай бұрын
Kkkkk,kefealbetses😂,gen,abineane,adera,edatgwoegwoe
@SelamFantu-k7n
@SelamFantu-k7n 6 ай бұрын
ታምራላቹ ❤❤❤❤❤አደራቹን ቤተሰብ ከአሀኑ አሰውቁ
@33-ስአዳይቱብ
@33-ስአዳይቱብ 6 ай бұрын
አቤትስታምሩየኔውዳችፈጣሪይጠብቃችሁቃሊአቤኒበርቱእኖዳችሃለን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@GdhduUdudue
@GdhduUdudue 6 ай бұрын
yena kojo
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 6 ай бұрын
ትለያለሽ❤ ቆንጆ❤
@SemiraJemal-br6eo
@SemiraJemal-br6eo 6 ай бұрын
ቤተሰብ ዬለም ማለት ግን በvidio
@SaraSara-oh2cp
@SaraSara-oh2cp 6 ай бұрын
Betesabi abratatu❤❤❤❤wode 100k enasgaba
@HalwyaTube
@HalwyaTube 6 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ
@HalimaH-iq7hs
@HalimaH-iq7hs 6 ай бұрын
Siwedachu hunkan dena maxachu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AwNi-hb1gi
@AwNi-hb1gi 6 ай бұрын
ቆጂዬ ሥወዲሸ
@GdhduUdudue
@GdhduUdudue 6 ай бұрын
yena mawuddd adergshalehu
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 6 ай бұрын
መጀመሪያ ቤተሰብ አስተዋዉቁ ዘመድ ነን ምናምን ብሀላ ችግር እዳይፈጠር እግዚአብሔር በፆሎት ጠይቁ🙄 እሲ ማሚ ባባ ሳይመጡ 🤣🤣ቶሎ ዉልቅ ከነአብርሽ እሩታ ተማሩ ብሀላ አቤላ እዳትጉዱ🥺🥺🥺እሺ።❤❤❤
@R-tt7cn
@R-tt7cn 6 ай бұрын
ሳህ ዉነትነዉ
@jastavms2119
@jastavms2119 6 ай бұрын
እውነት ቤተሰብ ከመጀመርያ ማወቅ ጥሩ ነው
@BireyeAppo-lx7pe
@BireyeAppo-lx7pe 6 ай бұрын
አይላያቹ ዉዶቼ 😭🙏🏽
@EmnetAlemayehu-t2e
@EmnetAlemayehu-t2e 6 ай бұрын
Ere gn Abenin 100k enasigebaw
@ራሕመትእንድሪስ
@ራሕመትእንድሪስ 6 ай бұрын
ቤተሰብ🎉😢አሥፈቅጅ
@samprincess378
@samprincess378 6 ай бұрын
ቃልዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 6 ай бұрын
ደስ ስትልዪ ❤❤❤❤❤
@Hawawoll
@Hawawoll 6 ай бұрын
በቤኒየ ደስትላላቺሁ
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ 6 ай бұрын
ቃል ግን እውነት ከቤተሳቦችሽ አስፍቅጀ መጀማራያ በኃል ላጎድሽ ይችለላ ቤተሳቦሽ ከውቁ
@ZuZuli-jc2820
@ZuZuli-jc2820 6 ай бұрын
አይዙሸ መራራቅ ፍቅረአይቅንሰም ዋናው ልብነው በቅርብ 💍👈እጠብቃል ❤
@SaadaAlhosani
@SaadaAlhosani 6 ай бұрын
አይለያችሁ❤❤❤❤❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 6 ай бұрын
ኧረ ስታምሩ ቃልዬ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@MedinaAbedu
@MedinaAbedu 6 ай бұрын
ዋው 👍👍👍👍 ደስይላል
@GgBa-xp2vv
@GgBa-xp2vv 6 ай бұрын
የኔ ማሮች❤❤❤
@fantyeGeletewu
@fantyeGeletewu 6 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ😢
@MaskaraMaskara-h2u
@MaskaraMaskara-h2u 6 ай бұрын
ስታምሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tafachetakele
@tafachetakele 6 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️የኔ ማር ቃልየ 🥰🥰🥰🥰
@الياسالأمدي
@الياسالأمدي 6 ай бұрын
ፍቅራችሁ ያምሽላችሁ❤❤❤❤❤
@Eman-d5o
@Eman-d5o 6 ай бұрын
Fiqerechu.yecameralachuuu❤❤❤❤❤love❤❤❤❤
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 6 ай бұрын
ምውው ፈጠንሽ ቃል ተረጋጊ ገና በስምት ቀን ቤትሽ ውስጥ ታሽገቢያለሽ
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 6 ай бұрын
መደበቅ ለምን አስፈለጋ አለቃ ፍቅርዋ ከታቀባለዉ ደይ ወዳቤታሳብ እነ በያ ሁቴሉ መንካረታት
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 6 ай бұрын
ክክክክክክክክክአይናፋርነት ቀረኮ አይይግዜመለዋወጥ ሤቱሖነ ጠያቂዉ
@destateferaa2626
@destateferaa2626 6 ай бұрын
Egzhaber etebikachu wudoche❤❤❤❤
@mesertkifle233
@mesertkifle233 6 ай бұрын
ታምራላቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤
@MesTubeer8r
@MesTubeer8r 6 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤
@DliyetYohannes
@DliyetYohannes 6 ай бұрын
ዋውደሲላል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Kidangaltewahdo
@Kidangaltewahdo 6 ай бұрын
ኣይላይቹ ዉደችየ
@meretechhassni305
@meretechhassni305 6 ай бұрын
መልካም ሴት ከእግዚአብሔር ዘንድ ነት❤❤
@ematiluputracoyboy5753
@ematiluputracoyboy5753 6 ай бұрын
ድስ የምትሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
😊 አፍናንን ከቃል ጋ ሰርፕራይዝ አደረግናት 🎁
15:47
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 24 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
#ማርቆስ❓ እራት ግቡዣ  ጠራዋቸው
13:29
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 143 М.
ለሀይሚ ባል ከገጠር መጣላት ጋሽዬ በጣም ደስ አለው😱
28:06
አቤል በሙቀት ምክንያት ወደቀ
27:26
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 108 М.
አብርሽ ያልታሰበ ሰርፕራይዝ ተደረገ.ሩታ አኮራችን❤️💕
20:10
ጽናት || ክፍል 15 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
36:21
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 109 М.