ፍቃደኝነት እና Feminism | Netsanet Podcast EP. 013

  Рет қаралды 35,013

Netsanet Podcast

Netsanet Podcast

Күн бұрын

Пікірлер: 560
@meshterm
@meshterm Жыл бұрын
To the organizers of this podcast: I'm challenging you to invite me at your next session to debate with the lady on the issues she raised. Then the audience could judge. Most of the issues she raised fall under my expertise and profession.
@bezafikr
@bezafikr Жыл бұрын
እንኳን በአማርኛ በግልፅ አላስረዳሽን የተወሰኑ ሰዎች ማዳመጥ እና መረዳት ባለመቻላቸው ከዚህ አስተሳሰብ ይድናሉ 🤣 አንቺን ግን እግዚአብሔር ይርዳሽ
@DagmaweTadesse
@DagmaweTadesse Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@kalkidanmiteku2552
@kalkidanmiteku2552 Жыл бұрын
Exactly 💯
@BayisaFeye
@BayisaFeye Жыл бұрын
Yihichin sew bilo yemikerbat fitur tebela
@selamalem777
@selamalem777 Жыл бұрын
ተባረክ
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
Exactly
@ermiashilla2958
@ermiashilla2958 Жыл бұрын
እንግሊዘኛን የመረጣችሁት ከኢትዮጵያውያን ውጭ የሆኑ ሰዎች እንዲደርሳቸው ከሆነ አማረኛን አትቀላቅሉት በእንግሊዘኛ ብቻ አድርጉት ምናልባት ገስታችሁ ሲቀላቅል ራሱ ሰብታይትል አስገቡ አማረኛ ለማያቅ ሰው በመሀል አማረኛ ሲገባ ይረብሻል። ለኢትዮጵያውን ከሆነ ደግሞ እንግሊዘኛውን ተውት። ለማን ነው ግን እያቀረባችሁት ያለው?
@Anah1989ethiyop
@Anah1989ethiyop Жыл бұрын
ልጠግብሽ አልቻልኩም ❤ በቃ አጠገቤ ሆነሽ ዝም ብለሽ ብታወሪልኝ❤❤
@berekettesfaye8219
@berekettesfaye8219 Жыл бұрын
Ladies, i would like to remind you that Ethiopian official language is Amharic. ለማን ነው የምታቀርቡት ለኢትዮጵያውያን መሰለኝ ታድያ በቋንቋችሁ ለምን አትወያዩም የሚገርመው እንግሊዘኛ ኢ/ያ ውስጥ የእውቀት የ status መለኪያ ከሆነ ሰንበትበት አለ ለኔ ግን መግባቢያ ቋንቋ ነው እነ ሴታዊት ንቅናቄ " ማህፀን ስለተሰጠኝ ብቻ የግድ ልጅ መውለድ የለብኝም" አልሽ መሀለኛዋ የሚገርመው 45 ዓመት ሲሞላሽ በጣም በጣም ይፀፅትሻል እቤትሽ ግድግዳ ላይ የዲግሪሽ ፎቶ እና እድል የምትባል ሴት ውሻ ገዝተሽ ብቻሽን ትሞቻለሽ
@halimaabdulkadir116
@halimaabdulkadir116 Жыл бұрын
Why are we so hung up on which language they use? Especially as long as you understand what they're saying. But beside that annoying point, you are 100% right. I wish more people would realise that the feminist movement is lying about being happy as an unmarried childless 50 year old. I'm pretty sure the feminist that started this movement in the 1960s has even admitted that she was wrong.
@fase-man6355
@fase-man6355 Жыл бұрын
@@halimaabdulkadir116 አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ የሚናገረው እንግሊዝኛ ነው አማርኛ?? እኔ አማርኛ ይመስለኛል ዝግጅቱ የተዘጋጀው ለኢትዮጵያውያን ከሆነ ለአብዛኛው ተደራሽ እንዲሆን ለምን በአማርኛ አያወሩም??
@halimaabdulkadir116
@halimaabdulkadir116 Жыл бұрын
​@@fase-man6355target audience is huletunm misema. Plus I don't think they'd be good at conveying their messages as well as they're doing now in just Amharic. Speaking English is not a flex; it is so common, most parts of the world speak it.
@noveltechnologies2913
@noveltechnologies2913 Жыл бұрын
@@fase-man6355 tederash bayhon eko yeshalal. mn yetekmal ? kefatu yebezal
@Lol-jn6br
@Lol-jn6br Жыл бұрын
Offical language is not amharic Prove 1 there is no amharic subject in highschool like grade11.. So its no longer official language but it was
@ፍሬ
@ፍሬ Жыл бұрын
እንግሊዝኛ ስደባልቁ አዋቂ የሆናቹ የሚመስላቹ ነገርስ😂😂😂😂😂😂😂
@zeyba2557
@zeyba2557 Жыл бұрын
Betikikil
@selamselam2754
@selamselam2754 7 ай бұрын
ፋራዎች መሆናቸው ያስታውቃል ቱ
@My_ays1
@My_ays1 4 ай бұрын
ካልተመቸሽ ውጪ
@ፍሬ
@ፍሬ 4 ай бұрын
@@My_ays1 ዝጊ
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት Жыл бұрын
ዘንድሮ እኛ ሴቶች ልካችንን አጥተናል የጤና ያድርግልን። ምድረ ምሩቅ መሀይም ዶክተር መባል የእዉቀት ጥግ አይደለም። የምር ስለ ሴት መገፋትና መበደል ከተጨነቃችሁ በየጥጋጥጉ የወደቁትን ሴቶች ማንሳት ነዉ። ማህፀኔን የግድ ልጅ መሸከም የለብኝም አልሽ በጥራቂት ለእግሬ መኪና እንደገዛሁ ለማህፀኔም መቀየር 😢ይሄ መረገም ነዉ ። እንደዉ አፍሽም መብላት ስለደከመዉ ቀይሪና አስደፍኚዋ😏ከዛ በጆሮሽ ብይበት። ከንቱ ትዉልድ ነጮች በፈሱ ቁጥር የሚቀበል ሆነን መቅረታችን ያሳዝናል! የሰዶምን እሳቤ እያሰረፃችሁ መሆኑ ነዉ? ወንዶች በዚህ ወንዶች በዛ😤ኤጭጭ ከነ ተልዕኳችሁ ገደል ግቡ👎👎👎👎
@Distantvoyager0011
@Distantvoyager0011 Жыл бұрын
Question- Why don't you work on በየጥጋጥጉ የወደቁትን ሴቶች ማንሳት? If you are concerned to this extent
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት Жыл бұрын
@@Distantvoyager0011 ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ የምረዳዉን አላወራም ወጥቼም አልመፃደቅም። እነዚህን የአንድ መፅሐፍ ትሩፋቶች ነዉረኝነት ከባህልና ከሀይማኖት የወጣ የነጭ ተልዕኮን ለማስፈፀም የሚራወጡበትን ጋጠወጥነታቸዉን ለመናገር ግን የኔ ሌሎችን መርዳት አለመርዳት መመዘኛ አይሆንም። ነገ ትዉልድ ሲጠፋ ሰዶምና ገሞራ ሲዉጠን የአባቶችና የወንድሞቻችን ክብር ሲዋረድ የሀገሬ ሴቶች ምንድን ነበረ የሚፈልጉት(የሚያስፈልጋቸዉ)የምትሉበት ቀን ይመጣል ወይ ዘሮችህን(ዘሮችሽን) በሰዶምና ገሞራ ስትነጠቂ(ስትነጠቅ) ህመሙ ይገባሻል(ሀል)
@Distantvoyager0011
@Distantvoyager0011 Жыл бұрын
@@ነፂምንሊካዊት ልጅቷ ያወራችው የግል ህይወት፣ምርጫ እና ሀሳቧን እንጂ እንደኔ ሁኑ ወይ ተከተሉኝ የሚል ቃል አልወጣትም። የአባቶች የወንድሞች ክብር ላልሽው (ላልከው) እንደሀገር በብዙ ነገሮች ክብር ካጣን እና ከተዋረድን እኮ በጣጣጣም ቆየን።
@elnatube23
@elnatube23 Жыл бұрын
When ur in ur 60s 70s the only thing u wanna see is ur kids n their children trust me! That's the greatest legacy!
@haregabeje2381
@haregabeje2381 Жыл бұрын
How do you know? Are you 60? Are you a woman? If that’s so ..tell us ur experience
@ruthtadesse4014
@ruthtadesse4014 Жыл бұрын
The fact that this is the only point you gathered from this whole interview is sad
@hiwotlegesse6750
@hiwotlegesse6750 Жыл бұрын
That's not a good reason to have a child to serve you when you're old
@miawelde3959
@miawelde3959 Жыл бұрын
Oh people lets trust this person and have kids and gamble both ours and the kids’ lives.
@Sa_msc
@Sa_msc Жыл бұрын
The new generation of Ethiopian women or women in general know that they’re not incubators. To have a kid is a choice, just like to NOT have a kid is a choice!
@enlightedmgtow7253
@enlightedmgtow7253 Жыл бұрын
I am a dude and 100 percent agree with your point about deciding not to have kids, albeit our reasoning may differ. You seem to think that people who decide to have kids are somehow missing out on important things - like having a fulfilling career or life goals. Newsflash, that ain't true. Your claim about Wives being a glorified maid is also a bunch of bohoo, at least in contemporary context. You can have a fulfilling career with a great partner and bunch of kids. Thousands of marriages attest to this. That said, some people are just not cut out to be parents. Parenting requires a special kind of commitment where one has to believe that spending time with the kids and retaining that memory is far more worthwhile than chasing a career wagon. If you don't have that trait (like you for e.g.) parenting is not for you. You should resist societal pressures to get married and have kids and put all your focus on your other priorities. If you cave into societal pressures (which is kinda big in Ethiopia) You will end up being a resentful parent who see their kid as a reason of failure and reminisce about the good life they may have had hadn't they decided to get that child. It should all come down to having the options to say Yes/NO and not have society come at you. and knowing the trade-offs and what is at stake.
@BG-gg5vz
@BG-gg5vz 7 ай бұрын
Well said. I am a mom and professional. I am happier when I spend more time with my kids more than my professional… knowing how challenging it is to be a parent, this women made the right decision by not bringing someone into this world coz I don’t see any passion in her for having a kid. I love kids so much but still it’s is challenging for me coz all my focus is on them and there future I sometimes forget myself. So good for her but if she changes her mind will welcome her
@Seife370
@Seife370 Жыл бұрын
This is a talk of a little girl, who was raised without love, who doesn’t know the family values, who hates her very existence, why would anybody get angry at her, we should feel her pain and feel sorry for her, and pray for her though she made it clear that she doesn’t believe in God.
@Toronto6
@Toronto6 Жыл бұрын
Hurt people 👉🏽 hurt people. She’s now on a mission to destroy many peoples life to feel relevant and loved.
@ቤተ-ሙከራ-ከ8ቈ
@ቤተ-ሙከራ-ከ8ቈ 9 ай бұрын
betam tikekel
@BereketYohannes-zy1me
@BereketYohannes-zy1me Жыл бұрын
በጣም ምታሳዝን ሴት , የሰው ልጅ በምድር ላይ የተፈጠረበት አላማ ምን እንደሆነ የጠፋባቸው…. All I can see is Childhood traumatized girls and major disorder … the girl on the middle you really need some help ⚠️
@exodus134
@exodus134 Жыл бұрын
Oh Well.. if this woman is traumatized, don’t you think she deserves justice and a permanent solution for the traumas? Listen to yourself. I dare to say every single woman out there is familiar abuse and neglect in one form or another throughtout her life.This deep rooted, invasive but fixable problem requires collective healing. Collective problems require collective healing to move forward as society. The entire system, the law enforement, the brother, the father , the uncle, the husband but above all, the mother ( oh the Mothers! They can be the biggest breaker or breeders of perpetrators) .. all of these society members need to take deep breath in and reflect on her concerns. Her concerns are real . They are Valid! By listening with a kind, solution-oriented mindset, you will also save yourself from a lot of heart aches. “What now?” Should be where you need to direct you energy here. What can I do in my capacity not to be part of any woman’s suffering? You will be surprised, taking care of the most vulnerable is also the solution we are seeking for a country which is dwelling in a lot of horrors.
@User76148
@User76148 7 ай бұрын
ይችን ከራሷ ጋር የተጣላች እንክርዳድ ሴቶታቻችን አትበርዥብን። አንቺ ጋር በተፈጠረ ችግር ምክንያት ሴቶቻችን አትበርዥ መርዝሽን መልሰሽ ዋጭው እኛ የሀገራችን ሴቶች በጣም ነው የምንወዳቸው የምናከብራቸው። ለሀገሬ ሴቶች ከአንች የሴት ጠበቃ ነኝ ከምትይው ይልቅ ብዙ ወንዶችን ያሳስበናል። አንቺ ኢትዮጵያዊ ወንድ አለማግባት መብትሽ ነው፤ ሴቶችቻችን አትረብሽ። Trauma አለብኝ እያልሽ በጎን ልትመክሪ ትሞክሪያለሽ? Trauma ያለበት ሰው መጀመሪያ Traumaውን ታክሞ ነው ወደ ምክር መሄድ ያለበት አይደል እንዴ? የምን መርዝ መትፋት ነው። ጀርባሽ ቢፈተሽ እንዲያውም ሌላ ነገር ውስጥ ገብተሽ ይሆናል።
@thombahre1735
@thombahre1735 Жыл бұрын
0:19 let me ask you DR 1 Who you are ? 2 where do you belong 3 when do you feel fulfilled.
@Classical1-17
@Classical1-17 Жыл бұрын
ፈረንጅ ለመምሠል መሠቃየት ይልሀል ይሄ ነው😂😂😂ደነዞች
@eyasugebrie4797
@eyasugebrie4797 Жыл бұрын
Because they think they are not knowledgeable if they don't speak in English
@save7997
@save7997 Жыл бұрын
በጣም የሚገርመው ሁሉን የፈጠረ ፈጣሪ ወደዚህ ምድር የመጣ ጊዜ ተፈጥሮ አደለም ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ እንጂ ምን ያህል ማህጸን ክብር እንዳለው ልንረዳ ይገባል ።አንቺ አውሬ ግን ልክ እንደ ትርፍ እቃ ግዴታ የለብንም ማህጸንን የመጠቅም ትያለሽ አፍሽን ሞልተሽ ምን አይነት ክህደትና ጭካኔ ውስጥ እንዳላችው ግን።በእርግጠኝነት የምታምኑት እምነት ይኖራችዋል ብዬ አላምንም። የናንተ ያ ምንድነው ሚሉት የብዲዝሙ ሜዲተሽን እሱ ነው እምነታቹ ።ሴጣን እራሱ እንደናንተ አይክድም ጨካኞች።
@save7997
@save7997 11 ай бұрын
@@Explorer_cities ያው አንድ ናችው የሌዝቢያን መንፈስ ተሸክመሽ። ሁሉም እንዳንቺ ስራ ፈት ይመስልሻል እንዴ ቲክቶክ ላይ ተጥዶ የሚውል። ሲጀመር ምንም እውቀት የሌለሽ ቀፎ ነገር ነሽ። ልንገርሽ ከሰማ አሰሚም እንጂ አሜሪካ ውስጥ በከፍተኛ ሁኔታ ይሄ እንቅስቃሴ ተጀምሯል ማህጸን የማስወጣት ልጅ መውለድ ድካም ነው እያሉ ይህ ማለት በነጻነት ዝሙት ለመፈጸም በጣም ከባዱ ገና ቲን ኤጀሮች እራሱ ያስወጣሉ ቤተሰብ መከልከል አይችልም ከዚህ አጀንዳ ጀርባ LGBiQ የሚባለው የግብረ ሰዶም ብድን አለ።ብዙ ማለት ይቻላል ይሄ ነው ሀገራችን የመጣው የሱ ቅርንጫፍ ።ሲቀጥል እንደ ሰው ብቻ ዝም ብለን ብናስበው ፈጣሪ በክብር ፈጥሮን እኛ ከሱ በላይ አዋቂ ሆነን ነው ማህጸን ምናስወጣው እ ። ምድረ ቆሻሻ ወይ አታነቢ ወይ አትሰሚ አዲስ ነገር ሲመጣ ብቻ ዝም ብሎ መከተል ገልቱ
@save7997
@save7997 11 ай бұрын
@@Explorer_cities ምን አይነት ቆሻሻ ጭንቅላት እንዳላችው ግን ፈጣሪ የሰጠሽን ማህጸን ማስወጣት ስልጣኔ ነው ወይ ከፈጣሪ በላይ አውቀሽ ነው። ልጅ እኮ ዝም ብሎ አይወለድም ድሀም ቢሆን ፈጣር እኮ ነው ፍሬ ሚሰጥሽ።አንቺና መሰሎችሽ አዲስ የመጣ ማሽን አለ ማህጸንን ሚተካ ወንድና ሴት ዘር ይወሰድና ከዛ በማሽን ይወለዳ ከዛ መንፈስ ዳውን ሎድ ይደረጋል ቁመቱ መልኩ ወዘተ በፈለጉት መልክ ይደረጋ ከዛ ይፈበረካል ።አለማችን ወዴት እየሄደች ነው ብለሽ መመርመር ያስፈልጋል ዝም ብለሽ ስለተጋለብሽ አደለም ዝተት
@exodus134
@exodus134 Жыл бұрын
ከዚህ ሁሉ ውይይት አንድ ሰው እዚህ ደቂቃ 41:07 ላይ ያልሽውን ክሊክ አድርጎ ሰምቶ ቢወጣ አንኳሩን/ ጭብጡን ይዞ እንደወጣ ነው የምቆጥረው እኔ በበኩሌ:: ምሣሌውን ወደሠውኛ ስናመጣው :- መለኪያው በኪሎ ሳይሆን ሠው በመሆን ሆኖ ማለት ነው:: ከፊት ሆነሽ ስለምትጋፈጭው የቀን ተቀን እውንታሽ እና ይህንኑም ለማካፈል ስለተሰጠሽ ብርታት እግዚኣብሔር አምላክን እጅግ በጣም አመስጋኝ ነኝ ~ እህት ማህሌት:: 🙏🏽🥰
@Davidm127
@Davidm127 Жыл бұрын
ድፍረትሽ ዋጋ ያስከፍልሻል ፈሚንስቷ እንግልዘኛ ጣል ጣል ማድረግ የ እውቀት መለክያ አይደለም እውነት ብዙ ሰው ላይ መርዝ እንደረጨሽ አስቢ ያሳዝናል የባዶነት ጥቅ ይሉታል እሄ ነው ግን ለመሆኑ የት ሆስፒታል ይሁን የምትሰሩት አንድ Podcast ከእናነተ ጋር ባገኝ ደስታዬ ነው ወይ ደግሞ አጋጣሚ መንገድ ላይ እንገናኝ ይሆናል ግን በጣም ያሳዝናል በጠቅላላ አውሪቼ አልጨሪስም
@lissaaddis3465
@lissaaddis3465 Жыл бұрын
እሰቲ ረጋ ብላችሁ እውነታው ተረዳ
@kidistgebre307
@kidistgebre307 8 ай бұрын
Yemdfer alama alh ende😅
@DawitMel
@DawitMel Жыл бұрын
Yet another broken person trying to project her trauma onto others. You have the right to choose any lifestyle you want but going on a string of podscasts to spew this toxic message is irresponsible.
@noveltechnologies2913
@noveltechnologies2913 Жыл бұрын
thank you
@zelalemdesta4901
@zelalemdesta4901 Жыл бұрын
Thank youuu!
@Thetwinintrouble
@Thetwinintrouble Жыл бұрын
Absolutely
@Thetwinintrouble
@Thetwinintrouble Жыл бұрын
The doctor needs big help.
@Ethioviral23
@Ethioviral23 Жыл бұрын
That’s the point 👏
@sonitube1997
@sonitube1997 Жыл бұрын
ቆይ ግን ለማነው የምታወሩት?? ወይስ አማርኛ አትችሉም 🤔
@JustFeeel
@JustFeeel Жыл бұрын
its your choice to not want to have a child, but why talk about motherhood like this? why would you say having kids is pointless when there are so many people unlike you who chose to have kids and saw value in it?
@meshterm
@meshterm Жыл бұрын
Yes, it's up to her to not want kids. She could put herself on the hang even. Who cares. But, she got this hasty generalization problem. She talks without a proper evidence. It's called bullshiting
@JustFeeel
@JustFeeel Жыл бұрын
@@meshterm yes! and the fact that she never admits when she is wrong and cover up her mistakes by another mistake when she is confronted.
@ableerko7533
@ableerko7533 Жыл бұрын
እንደዚች ልጅ የጀዝብነት ጥግ የደረሰ የለም or ሌላ አላማ አላት ምናልባት ሴት ወዳጅ ናት
@ChristiMamushet
@ChristiMamushet Жыл бұрын
Negative ngr lmawrat 1gna nk
@BayisaFeye
@BayisaFeye Жыл бұрын
Tebarek
@berhanushitayewoldetsadik6836
@berhanushitayewoldetsadik6836 Жыл бұрын
Yes indeed she has the agenda of that
@nahommulatu3294
@nahommulatu3294 Жыл бұрын
The Chinese proverb says it best: "The best time to plant a tree was 20 years ago. The second-best time is now." Starting the conversation now and persevering in the face of inevitable, irrational resistance is the most courageous step one could take. I admire you guys for taking the initiative and being the civil rights heroines Ethiopia is in dire need of.
@selaletube7121
@selaletube7121 Жыл бұрын
did u understand their agenda?
@Brukmengistu8706
@Brukmengistu8706 Жыл бұрын
ግም ለግም አለ
@53067
@53067 Жыл бұрын
ትክክል
@Toronto6
@Toronto6 Жыл бұрын
Stoping being a simp dude.
@53067
@53067 Жыл бұрын
@@Brukmengistu8706 ስድብ ስልጣኔ አይደለም
@menelikworkeneh4753
@menelikworkeneh4753 Жыл бұрын
የአማርኛ subtittle ብትጨምሩበትና አማርኛ የሚያወራ ሰው ብትጋብዙ አሪፍ ነው::
@kinfesimachew9208
@kinfesimachew9208 Жыл бұрын
ያራት ሴት ልጆች አባት ነኝ ያሳደገችኝ እናቴ ናት ለረጅም አመት ቆራቢ ናት የምኖረው ልጆቼ የእነቴንና የእናታቸውን ጽናት ተምረውና እንደናተ ያሉ የሳጥናኤልን ትመህርት እንዳይሰሙ መታገል ነው የሚዲያው ስም ነጻነት ሳይሆን የሳጥናኤል ግቦች ቢባል የተሻለ ነው ሰውም ምረጫውን ያስተካክላል
@girlpowerpath
@girlpowerpath Жыл бұрын
አይ ሳጥናኤል እኩልነት ሆነ እንዴ
@FikirAbebe20
@FikirAbebe20 5 ай бұрын
Yes they are lesbians
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 11 ай бұрын
እናት በብዙ የተጎዳሽበት ነገር እንዳለ ያስታውቃል ለዚህ አዝናለሁ ኢትዮጵያ ውስጥ በብዛት ያደግነው እንደዛ ነው ነገር ግን እነሱን መድገም ሞኝነት ነው የኛ መሰረት ያለው የፈጠረን ጋር ነው እግዚአብሔር ሲፈጥረን ወደ ነበረው መሰረት ብንሄድ የከበረ ማንነታችንን እና ለኛ ያለውን ሀሳብ ማግኘት እንችላለን ወንድም ሆነ ሴት በእግዚአብሔር አምሳል ነው የተሰራነው በሁለቱም ተፈጥሮ እግዚአብሔር የራሱ አላማ እቅድ አለው በእያንዳዳችንም እንደዛው ስለዚህ እኛ መቅዳት ያለብን ከፈጠረን እንጂ ከአለም ከፌምንዝም አቀንቃኞች ወይ ደግሞ ካደግንበት ቤተሰብ አንፃር አይደለም የእግዚአብሔር ቃል ምን ይላል ሚለውን ብናይ ከዚህ ሰይጣን ከወለደው አስተሳሰብና ጉዳት ወጥተን አላማ ያለው ሰው እንሆናለን እግዚአብሔርን በተዘዋዋሪ ም ሆነ በቀጥታ በድለን ከሚመጣ ነገር ሁሉ እንድናለን ከዚህም ሁሉ ደግሞ በላይ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 Жыл бұрын
የኛ ፈረንጆች። ስራፈቶች። ስንቱ ስንት ሰርቶ የደሀዬ ሀገር ይለውጣል ። እናንተ የምትለብሽው የለሽ የምትከናነቢው ያምርሻል። መጀመሪያ ከድህነት ውጪ ከዛ በሆላ ወደመብት ሽ በተገባ ት ጠይቂያለሽ። የፈረንጅ ፍልስፍና ይዘሽ፤ መከራችንን ታሳያለሽ። መጀመሪያ ሀገርሽን ጠንቅ ቀሽ እወቂ። እኔማ ድምጽሽ ሁሉ አስጠላኝ። እኔ ሴቷ እንደዚህ ያስጠላሽኝ የኢትዮጵያ ወጣቶች ደግሞ ምን ያህል እንደምትደብሪያቸው መገመታችው አይቀረም። ደባሪዎች
@Distantvoyager0011
@Distantvoyager0011 Жыл бұрын
አሁን ባለችው ኢትዮጵያ ውስጥ በከፊልም ሆነ በሙሉ የፈረንጅ ፍልስፍና ያልሆነ ነገር ካለ እስቲ አንድ ምሳሌ ጥቀሺልን። ስለ ሴቶች መብት ሲነሳ ሃሳብ ሁሉ ለፈረንጅ ይሰጣል። ልክ ሌላው ህይወታችን በኢትዮጵያዊነት እንደተቃኘ ሁሉ።
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 Жыл бұрын
@@Distantvoyager0011 ንገሪልኝ እስቲ። ሴት ነኝ ብላ በኩራት ማውራቷ ደግሞ ይገርማል። ለሷ የምትከራከርላትን ሴት እየተሳደበች።
@User76148
@User76148 7 ай бұрын
​@@Distantvoyager0011 እነዚህ ሰዎች ስለ የትኛው የሴት ልጅ መብት እያወሩ እንዳለ ልታስረጅኝ ትችያለሽ?
@mimilam5753
@mimilam5753 Жыл бұрын
3ታችሁ ያለ ካሜራ ብታወሩ አሪፍ ይሆን ነበር ። ለህዝብ ነዉ ብላችሁ ካሰባችሁ አቀራረባችሁን ቀይሩ ስለ ፌሚኒዝም ለማዉራት የግድ እንግሊዝኛ መናገር አይጠበቅባችሁም ። በተረፈ ትልቅ የማንቃት አቅም አላችሁ በርቱ ❤
@Toronto6
@Toronto6 Жыл бұрын
ምንድነው እሚያነቁት መጋኛ ያንቃሽ እና። የፈረንጅ ቅራቅንቦ ነው እሚያነቃው
@mimilam5753
@mimilam5753 Жыл бұрын
@@Toronto6 እኔምለዉ ምንችግር አለዉ ግን ሳንሰዳደብ ሀሳብ ብንለዋወጥ ? come on it's 21 century እኮ
@Toronto6
@Toronto6 Жыл бұрын
@@mimilam5753ሴቶች ስትባሉ አገር ትሸጣላቹ ለምቾታቹ እና ለገንዘብ።
@2pacdawit15
@2pacdawit15 Жыл бұрын
የክብር እስፖንሰር የአውሮፓ ህብረት እና የአሜሪካን ኤንባሲ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይ ኢዝም
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 Жыл бұрын
😂😂
@samuelaragaw8628
@samuelaragaw8628 Жыл бұрын
ewont nw
@TarikMekonnen-yn3cm
@TarikMekonnen-yn3cm 11 ай бұрын
Ufffff how i love u ❤😊​@@Explorer_cities
@ethiotube814
@ethiotube814 7 ай бұрын
እስፖንሰርማ አማኑኤል ሆስፒታል ነው
@YanetEyassu
@YanetEyassu Жыл бұрын
This is the kind of podcast I needed from Ethiopian KZbinrs. Thank you ❤
@Caleb_s97
@Caleb_s97 Жыл бұрын
Huh ???? They are degrading motherhood.....think about it motherhood is a nature force creation, nurturing, infulence and forms society and children with love & guidance. Overconfident & incompetent like this supposed Doctor aka feminsit distorts the true meaning of motherhood
@53067
@53067 Жыл бұрын
በጣም ጉበዝ እና ጀግና ሴት ነሽ ኢትዮጵያ ዊቷ ሩት እንደምትሆኜ አልጠራ ጠርም በጎጄ ባህል ሰንሰለት የታሰረው ማህረሰብ ሰንሰለቱ ሊበጣጣስለት ይገባል
@demissewasrat7597
@demissewasrat7597 11 ай бұрын
ሪፖርት ቢደረግ ባይ ነኝ, I did it and encourage all viewers to do likewise. This is a harassment on our respected culture, values and beliefs. The lady is fully crumbled with the "New-World Order" toxics. No more
@Distantvoyager0011
@Distantvoyager0011 6 ай бұрын
Which respected culture, values and beliefs are you talking about?
@ethiohealthytips
@ethiohealthytips Жыл бұрын
She was traumatized from the very beginning. Her hate for mens started from her dad , Which is sad. Interesting episode !
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 Жыл бұрын
I don’t think she mentioned that she has hatred for men .
@kinges1953
@kinges1953 Жыл бұрын
ጠያቂዎቹም ተጠያቂዋም ስታስጠሉ የትውልድ ፀሮች
@ethiotube814
@ethiotube814 7 ай бұрын
ቀረፃው ከ አማኑኤል ሆስፒታል መሆን አለበት
@yoniyoye5233
@yoniyoye5233 Жыл бұрын
"Great pitch and wow - so much care and thought went into this. I truly appreciate it and it literally made my day."
@BG-gg5vz
@BG-gg5vz 7 ай бұрын
First time watching this podcast you guys are amazing; I appreciate the host of this podcast. Especially on the point you tried to tell her that when men say “I have a mom I have as sister” it’s good to work around that. By her mentality and rigidness it’s very hard for her to make a change in the country. Without some common ground and compromise, you can not move forward and make a difference. She talked about positive positive mind but keeps looking at the negative part when men say “yes I have a sister, I have mother” immediately she sees them as a red flag. Please please use that to create more conversation and most importantly to make a CHANGE. I really like the person who is Asking who I assume is this podcast owner.
@mahlet.t
@mahlet.t Жыл бұрын
ፅላተ ብዙ ጊዜ ምትጠይቃቸው እና እንግዶቹንም እራሷንም challenge ምታረገው ነገር 👌 እዚ episode ላይ it was: ወንዶችን የሚወቅሱበትን ነገር feminists እራሳቸው ለምን እንደሚያደርጉት ነው። ሁሌም ሚገርመኝ ነገር ነው። ሴት object አደለችም ምናምን እያሉ ግን ገንዘባቸውን ጊዜያቸውን ጉልበታቸውን አምሮ ለመታየት invest ሲያረጉት ሚናገሩትን እንደማይሰሙት ነው ሚገባኝ።
@habtamugezahegn
@habtamugezahegn Жыл бұрын
ኧረ ባካቹ ትውልዳችንን መርዝ በሆነ ሃሳብ አትግደሉን ። እባካቹ ምታቀርቡትን ሰው ምረጡ። እስቲ ቁች በሉና ማሰብ ጀምሩ። እርግጠኛ ነኝ ማሰብ አልጀመራችሁም።
@Distantvoyager0011
@Distantvoyager0011 Жыл бұрын
ይቅርታ ግን ስለየትኛው ንፁህ እና ያለተመረዘ ትውልድ ነው የምታወራው? ከጠፋን ቆየን እኮ ወይስ ልክ ስለሴቶች ጉዳይ ሲነሳ ነው ትውልድ የሚለው ሃሳብ የታወሰህ?
@abenizertadele9029
@abenizertadele9029 Жыл бұрын
unique & intelligent for real Dr Mahlet i appreciate you 🤜🤛👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@peacebeuponyou2005
@peacebeuponyou2005 Жыл бұрын
Ufff how much of my pain she reminded me. I am thankful my brother didn’t break my legs or blinded me. That’s how much he beat me everyday growing up! I still don’t talk to him. I can’t stand looking at him! He is as selfish as he can be. And wants to take credit for my success!
@TesfahunTess
@TesfahunTess Жыл бұрын
በጣም ራስ ወዳድ ያረጋል ልጅ መውለድ አለች ቅድሚያ የምሰጠው ነገር አለ ከልጅ በፊት አለች ማህፀን ግዴታ ስላለኝ መውለድ የለብኝም አለች ትዳር ግዴታ አደለም አለች በደንብ ካየሁት በሗላ ነው የፃፍኩት ዶክተሯ በጣም መልክ ብቻ ናት i m sorry to say that but dr, u r empty selfish woman in the world from ethipia i hope u will read this comment please
@genetebrahim5900
@genetebrahim5900 Жыл бұрын
በጣምምም ቆንጆ እና አስተማሪ ፖድካስት ነው! ግን ኦዲየንሳችሁ ማነው? ማለቴ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ በእንግሊዘኛ ነው እና ማስተላለፍ የምትፈልጉትን ጉዳይ ለተፈለጋዊ ሰው አድርሳችኋል ብዬ አላስብም! በአማርኛ ብታደርጉት
@ermiastekeba7462
@ermiastekeba7462 Жыл бұрын
ሙሉ Podcastuን ተከታተልኩት ስለናንተ ብዙ ልናገር ነበር ግን ደከመኝ ግን ከውጪ ነገሮችን ስንቀበል እየመረጥን እና እያስተዋልን ቢሆን ጥሩ ነው.
@ChristiMamushet
@ChristiMamushet Жыл бұрын
መጀመሪያ እራስህ ላይ ስራ,,,
@ChristiMamushet
@ChristiMamushet Жыл бұрын
Ur mindset lay
@seblegetachew2110
@seblegetachew2110 Жыл бұрын
@@ChristiMamushet BELEW... MEKRKEW MALET NEW?
@henokzewdu9716
@henokzewdu9716 Жыл бұрын
Ethiopia needs diversity of Ideas...Thanks
@mahletlule7043
@mahletlule7043 Жыл бұрын
yemiehn new
@Toronto6
@Toronto6 Жыл бұрын
ጅብ ፊት ። ፈረንጆች አኘከው የጣሉትን ሃሳብ diversity ምናምን አትበል
@henokzewdu9716
@henokzewdu9716 Жыл бұрын
@@Toronto6 ፈረንጅ የጣለውን አይደል እንዴ ሁሌ የምንወስደው ?
@Toronto6
@Toronto6 Жыл бұрын
@@henokzewdu9716 No…
@henokzewdu9716
@henokzewdu9716 6 ай бұрын
No ፊት
@adikal6029
@adikal6029 Жыл бұрын
Dr.Mahlet it's my second time watching you on podcasts and u r amazing thank you for the awareness.
@meshterm
@meshterm Жыл бұрын
Not all information is right! Don't buy every bullshit without doing a thorough research. This lady is affected by a heuristic reasoning. The saying goes if one appears expert in every thing, s/he is expert of nothing.
@lidyadtube1867
@lidyadtube1867 Жыл бұрын
What? 😳 is she a Dr ?
@meshterm
@meshterm Жыл бұрын
@@lidyadtube1867 yes she graduated with medical doctor degree but that doesn't make her smart.
@zeyba2557
@zeyba2557 Жыл бұрын
Is she adoctor ?
@bereketkelemu7443
@bereketkelemu7443 Жыл бұрын
Is she a doctor????? Really? Sorry but she is not fit to be a doctor. Culturally, morally, psychologically, not fit to be a doctor. I guess she is a fake doctor like Abiy Ahimed, both are against Ethiopia. For the channel coordinators please respect the society. Do not let such a stupid mentality person advocate their evil idea.
@mhretabbirhanu3031
@mhretabbirhanu3031 10 ай бұрын
I have never related to a person this much!!! Thsnk you so much for making her your guest! I wish i saw someone like her when i was in my freshman year, but even now i feel so validated and sane lol Someone like you existing rasu shakes what patriarchy wants everyone to accept as natural facts, leza nw minchachut in this comment section!
@Redseaafar00
@Redseaafar00 11 ай бұрын
ብዙ ሰው በሃገራችን ጆሮ የለውም ትንሽ ማዳመጥ ብንጀምር ብዙ ለውጥ ይመጣል ነገር ግን የትምህርት እጥረትና ባህል ተፅኖ ቢኖርብንም በተፈጥሮ ሃበሻ ድርቅ ግትር ስለሆነ አሜሪካ 30 ተቀምጦም ለውጥ የለውም
@AmanuelAbraham-mv8vp
@AmanuelAbraham-mv8vp Жыл бұрын
Totally your guest is in identity crisis God help here.
@Ethioviral23
@Ethioviral23 Жыл бұрын
ታድያ ሳያስክሟት ፖድካስት ላይ ማቅረብ ምን ያህል ሃላፊነት እንደማይሰማቸው ያሳያል
@save7997
@save7997 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ አብይ አህመድ በቅርብ የፈረመው ግብረሰዶምን የመቀበል አጀንዳ አለ እናንት በመንግስት ደረጃ ከለላ ሚደረግላቹ ዲያቢሎሶች ናችው።እልምምም ያላችው የግብረሰዶም (LGBTQ ) አራማጅ ናችው ልጅ መውለድ አያስፈልግም ማለት ተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ይፈቀድ ማለት ነው። ጭራሽ እኮ ደሞ ብዙ ጀሌዋች አሉሺ ወዴት እየተኬደ እንደሆነ ሚገርም ነው እግዚኦ
@hannatamerat865
@hannatamerat865 Жыл бұрын
finally there is a podcast by women about women. Thank you❤
@brukeayele1336
@brukeayele1336 Жыл бұрын
አሁን ሽጉጤን ስጡኘ ሟች ደርሳለች 😅😅😅
@meshterm
@meshterm Жыл бұрын
😂😂
@BayisaFeye
@BayisaFeye Жыл бұрын
Kezih befit bedingay yemetat ina yaaterefat new wenjelegnaw
@samcom9019
@samcom9019 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@zeyba2557
@zeyba2557 Жыл бұрын
😅
@Lilianjoye
@Lilianjoye Жыл бұрын
😂😂😂
@save7997
@save7997 Жыл бұрын
በደንብ እየኔደላቹ ነው ሲኦልን ምድር ላይ መገንባቱ ምን አይነት ፍጡር እንደሆናችው እንደው መአት ይውረድባቹ።
@TT-ne9dr
@TT-ne9dr 10 ай бұрын
Dr. Mahlet !! Forget the negative comment. We deep down know that we have big problem as a society. We never accepted it tho because we think that we are religious. We act like we are perfect and yes immaturity + illiteracy is huge. My thumps up ande keep the good work in informing. The sexual and imotional immaturity of a man in our society is out of this world. Dyi, i am a man myself.
@TesfahunTess
@TesfahunTess Жыл бұрын
እስካሁን በ አምስት አመት ውስጥ ካየኋቸው ቃለምልልስ በጣም አስቀያሚ ለህፃናት የማይመከር ወራዳ አብሻቂ ሴቶች የሞሉበት በነሱ ቋንቋ junk of nonsense ናቸው shame for u ladies ከዚህ በኋላ ፕሮግራሙን ብታቆሙት ጥሩ ነው ከቻላቹ ገንቢ አደለም
@Distantvoyager0011
@Distantvoyager0011 Жыл бұрын
You have a choice of not watching the podcast instead of insulting them. If you are not willing to entertain different ideas and opinions then this one is surely not for you.
@Ethioviral23
@Ethioviral23 Жыл бұрын
ሪፖርት ቢደረግ ባይ ነኝ
@kkmbia2393
@kkmbia2393 11 ай бұрын
Ya let’s report them
@Jasmine-xs1hi
@Jasmine-xs1hi Жыл бұрын
Yeah as a women we encounter different problems but, Please don't promote radical feminism to our society as it is against Nature.& Dr.Mahlet don't let your past challenges make you think to the extent you don't wanna have kids.almost every woman passes through what you have passed through.rather, let those challenges make you a heroine without losing your feminine energy.
@kaltube4817
@kaltube4817 Жыл бұрын
I have listened to the entire podcast, and it seems that the issue lies not with the patriarchal structure of society but with the collective actions of individuals and the norm that's rooted in our society. Y'all not doing anything good for the women's that are suffering in our society. all i wanna say is ur not the solution but the opposite.
@archives93
@archives93 Жыл бұрын
Love the conversation you guys are starting! Keep it up!
@selamterefe1614
@selamterefe1614 Жыл бұрын
thank you ladies, ብዙ ስለማላቀው ነገር ነው የነገራቹኝ…. ተስፋ አደርጋለሁ 1 ቀን ልጆቻችንን ወደ ሰላማዊ ሀገር እንደምናመጣ ግነ it’s exhausting to fight for your right every day!
@Caleb_s97
@Caleb_s97 Жыл бұрын
አይጥ ምንድነው የተማርሽው ማህፀን በመኪና ይመሰላል እያለች የምታወራ ዶክተር ተብዩ ደናቁርት ምን ደና ነገር ሊጨበጥ
@tsegasamuel5523
@tsegasamuel5523 Жыл бұрын
Mndnew yetmarshiw gbresodomn masfafat keshim erefu enant dingayoch 😏
@musabtofik3469
@musabtofik3469 Жыл бұрын
Let’s talk about the no parts እና ሰዎች ምን ልላቹ ነው ይሄ ideology በተለይ ሀይማኖት ላለው አይሆንም ምክንያቱም no marriage, no child ካለ መተካካት የለም ስለዚህ የሰው ልጅን ከምድረ ገፅ ለማጥፋት እየሄዱበት ያለ መንገድ ነው ይሄንን ስል በስሜት ሳይሆን logically ስናየው ፈጣሪ ሁሉንም ነገር ሲሰጠን እንድንገለገልበት ነው መኪና ስንጠቀም መራመድ አቁመን አደለም ስለዚህ ስሜታዊ መሆንን አቁመን በደንንብ አእናስብ እና ምን ልላቹ ነው አንዳንድ ነገሮችን እውነት ብለን ስንቀበል background ኡ ምን እንደሆነ ብንመረምር እላለው
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 5 ай бұрын
በዚህ ዘመን በእኩልነት የማያምን ጥቂት ሰዎች ናቸው በክብር ደረጃ እና በእውቀት ከተፈጥሮ ልዩነት ውጭ
@MetiiDamissie
@MetiiDamissie 5 ай бұрын
ከማጋ እኩልነቱ ? ከወንድ ጋር ከሆነ ተፈጥሮም እኩል አታደርገንም እኮ ይሄ እራሳቸውን ማጃጃል ነው ።
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 5 ай бұрын
@@MetiiDamissie ከተፈጥሮ ውጭ ነው ያልኩት እህት አለም በሌላው ግን ሴትም ሰርታ ለፍታ ነው የምትኖረው ምንም አያንሳትም በፀባይ ከሆነ ከወንድም ከሴትም አስቸጋሪ አለ እነዚህ እኮ እግዚአብሔርን ነው የሚጋፉት
@noveltechnologies2913
@noveltechnologies2913 Жыл бұрын
It appears that you're unwell and in need of assistance. Your current mindset seems to be detached from positive aspects of life and nature, and you may inadvertently be influencing others with negative thoughts. It's advisable to seek professional help to navigate through these challenges.
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 Жыл бұрын
It's really good information what you guys were delivered . But in my opinion you should choose one language to communicate here on your podcast.'Guramayile' is not good at all. Just saying, No offence.
@ሚዲያ-ኈ5ቈ
@ሚዲያ-ኈ5ቈ Жыл бұрын
አብረዋት የተማሩ ሰዎች ስለዚች ልጅ ምስክርነት ቢሰጡ
@mariamawitgirma-mk7nm
@mariamawitgirma-mk7nm 10 ай бұрын
Genius thinkers ❤❤❤
@merongirma6247
@merongirma6247 Жыл бұрын
I mean, am trying to understand this girl, she said she has been through childhood trauma and i believe that she is seeking attention. She hates her parents, and i don't expect any good from her towards the society as well! She still needs to heal yet!
@LoveKedu
@LoveKedu Жыл бұрын
oh my God oh my God ጠያቂዋ you guys are discussion about Ethiopian people right so speak አማርኛ issue from Ethiopia right
@naomikifle4856
@naomikifle4856 Жыл бұрын
የሚገርምሽ ነገር የፈረንጆቹም ፌሚኒስቶቹ እንዳንቺው ነው ስለ ስለ ሀገራቸው ወንዶች የሚናገሩት. በደንብ ኮርጀሻቸዋል.
@medidada406
@medidada406 Жыл бұрын
Please try not to blame your parents because they did this cause the only thing they know is this
@BayisaFeye
@BayisaFeye Жыл бұрын
Her stupidity and arrogance at best😢😢
@MekdemKassaye
@MekdemKassaye Жыл бұрын
I have only seen 9 min of this video and I really want to be best friends with Dr. Mahy. I feel like we can go a long way.😇
@ET-Programming
@ET-Programming 11 ай бұрын
Dr Mahlet ,First i wanna say i hate conformity,and i like unique and peculiar ideas ,so for that i genuinely respect your take/ position on this topic,but i almost completely disagree with all of your conclusions and some your core ideas too , i am sure you did not come up with this ideas out of thin air ,you come to this conclusions because of your experiences,but the truth is all of us have different experience,we should let people live theri life as they wish oe want ,we shouldn't reducule people or ideas we don't believe, we should be respectful and you should be respectful too. Finally a comment for the podcast hosts,please finsh the sentences you started in English,😅 over all i kinda like it, even though i didn't get any new information
@HawaKasim-k7c
@HawaKasim-k7c 9 ай бұрын
Oww dr mahi ,i love how how you mention about lack of immotional maturity ,talk freely about your on struggles ,i undestand because i know how it feels ,thank you so much
@BB-vj4tt
@BB-vj4tt Жыл бұрын
Interesting I enjoyed listening to your story but not fair for those who don’t understand English, as most of your audiences are Amharic speakers next time please try speak Amharic. Thx
@wdn93
@wdn93 Жыл бұрын
How many times the word "emotionally" stated from the podcasters? How many times death comes to me i mean how many times emotionally come to my mouth??
@beamlaklema7875
@beamlaklema7875 Жыл бұрын
@beamlaklema:የእግዚአብሔር ፍርሃት የሌለው ሰው ሞኝና ጥበብ የጎደለው ነው ጥበብ እሱን መፍራት ነውና!መዝ127:3 ልጅ ከጌታ ዘንድ ነው የጌታ ቃል እውነት ነው። ሰው በዚህ መጠን ሃይማኖታዊ እሴት ይጠፋበታል ምን ተስፋ አርገሽ ትኖሪያለሽ?ከሞት በኋላ እኮ ህይወት አለ እንዴ እውነተኛ ደስታ በመንፈስ ቅዱስ የሆነ መቅመስ ይኖርብሻል ከንግግርሽ በጣም ባዶ ነገር አይቻለሁ ጌታ ይረዳሻል እኔም እፀልያለሁ በእርሱ እንበረታለን! ስለ ህይወትሽ ያሳስበኛል እውነት ህይወት መንገድ እየሱስ ነው!! በዚህ እውነት መኖር ይሁንልሽ!
@amano-hl6su
@amano-hl6su Жыл бұрын
ስትጀምሪ ያልሽው ነገር እኮ ለጥያቄሽ መልስ ነው ልጅነቴ በከባድ ችግር የተሞላ ነበር አልሽ ታድያ የሰው ልጅ ለደስታ ነው እንዴ የሚዋለደው ህይወት ማለት በችግር ውስጥ ስኬትን መፍጠር ይመስለኛል ለማንኛውም እንደ ዌስተርኖቹ ለማሰብ እነሱ ጋር መወለድ ይፈልጋል የነሱን ልምድ ይዘሽ ነው ወዝግብ ያለብሽ ከኛ ጋር አይሄድም
@tesfish_fikadu
@tesfish_fikadu Жыл бұрын
Wow amazing episode i love the flow of the ideas. We need such a free person to express and elaborate their thoughts as Dr.Mahlet. it was interesting 🙌🏽
@ashebirchekol5083
@ashebirchekol5083 Жыл бұрын
ወላጆችሽን ባትወቅሺያቸዉ ጥሩ ነበር እኛ በርበሬ ታጥነን ያደግነው እንዃን ወላጆቻችንን እንዴት እንደምንወዳቸዉ ብታይ ኪኪኪኪ
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 Жыл бұрын
የኔ ውድ እስቲ ይሄንን ሃሳብ በ50 ዓመትሽ እንደገና ትነግሪናለሽ። መውደድ የጀመርኩት ልጅ ስወልድ ነው ያሉት ለመረዳት ልጅ ወልደሽ ማየት አለብሽ። አምላክ ወደ እራስሽ ይመልስሽ
@ymsrm
@ymsrm Жыл бұрын
የሄ ምዕራብያዊያን ብለው በለው ማጣፈያ ያጠራቸውን ነገር እዚ እንደ አዲስ 🤔 better define yourself as woman, act as woman embrace your nature, find feminine power that could rule world if not otherwise we loose invited you to watch documentary by Walsh "what is woman?" & if possible let have your reflection on that.
@betmekedesmergia2523
@betmekedesmergia2523 Жыл бұрын
Betam Arif hasab new bertu!!!!
@melakuzenebe9522
@melakuzenebe9522 4 ай бұрын
It was an interesting discussion to be raised in our country especially i.e emotional instability leads sexual assault feminism ideology must be developed to make women protective from abuse which leads decrease sexual assault 😊
@helinatadesse281
@helinatadesse281 Жыл бұрын
When you have been reading and learning by English it can be a challenge to talk in Amharic .I get it as a feed back look in to who you are attempting to reach out to and for sure Amharic language use would reach more people who really needs to hear this perspective. Your doing amazing job and keep telling you side ❤I love it
@meshterm
@meshterm Жыл бұрын
No, they think speaking English is sort of cool and modern. That's common among the low IQ bole dudes. I did all my studies abroad, got no problem with my Amharic
@BirhanIlovegod
@BirhanIlovegod Жыл бұрын
Thank my dear . Please Amharic...
@teddy6326
@teddy6326 Жыл бұрын
Wegega no more Amharic in Ethiopia just English
@Habesha_RandomVibes
@Habesha_RandomVibes Жыл бұрын
Let people express their feelings with whatever language they like. Their audience are young educated people who can understand so get lost instead of trolling here
@teddy6326
@teddy6326 Жыл бұрын
You have a limited perspective; likely only 2% of people in Ethiopia speak English, while the remaining 98% speak their own native languages. This is due to the fact that Ethiopia is home to 81 different ethnic groups.
@otegirma
@otegirma Жыл бұрын
It will be nice to hear the other side of this cos there are so many illogical reasonnings. For example what she said about car vs a womb. The comparison should be between a leg and a womb. Womb to have a baby and a leg is for walking. Car is not our body part.
@teddy6326
@teddy6326 Жыл бұрын
No Englishhhh I don’t understand I like ur show but sometimes I need Interpreter
@alemukifle4371
@alemukifle4371 Жыл бұрын
Who is your Audience Amharic speaker or English please get the channel target
@hiwiemu3961
@hiwiemu3961 Жыл бұрын
Lik nashe tebareki yehulum set hasab new
@solomonjima2097
@solomonjima2097 Жыл бұрын
Big mouth, no self control, no manner. it defines you guest.
@yeabsira6548
@yeabsira6548 Жыл бұрын
Why don’t you provide the link to her social media, please do that
@lenesilasfaw951
@lenesilasfaw951 5 ай бұрын
በደርግ ዘመን ሴት በሴትነቷ ትከበር የሚለውን አይ በሰውነቷ መባል አለብት ያሉ የደረሳባቸው ይዘገንናል
@yaredgetu1041
@yaredgetu1041 11 ай бұрын
may be trauma is speaking or it's semting else
@save7997
@save7997 Жыл бұрын
ሲጀመር እንግሊዘኛ ስለተቀደድሽ እውቀት አለሽ ማለት አደለም ሲቀጥል ምን አይነት መርዝ በካይ አስተሳሰብ እንደምትረጪ ግን አንቺ ማለት ለወደፊት ልክ እንደ አሜሪካ ህጻን ሴቶችን ማህጸን እንዲይስወጡ የሚስችል ሆስፒታል እንደምትከፍቺ አልጠራጠርም የሆንሽ ዲያቢሎስ ስራና ሀሳባቹን ፈጣሪ ያፍርሰው።
@khadeejahteyeb9050
@khadeejahteyeb9050 Жыл бұрын
Wow. በጣም ሰልጥነሻል ደብሪቱ ቢከፍቱት ተልባ
@SmilingImpala-qs8sc
@SmilingImpala-qs8sc Жыл бұрын
በአንቺ ቋንቋ ቃል ልጠቀምና ……..አንቺ debate ማድረግ ያለብሽ ከ ተፈጥሮ ህግ ጋ ነዉ ። ሲጀመር ይህን መርዝ አስተሳሰብ የፈጠሩት እንዲሁም አንቺ ላይ load ያረጉት እንኳ መነሻዉና መድረሻዉ ጠፍቶባቸዋ ! ኦቾሎኒ ቆልታ ከምትኖር እናትሽ ጋር በ ባህልሽ ተከብረሸ ብትኖሪ ይሻልሻል ! ሰይጥነሽ አሰይጥነሽ መጨረሻሽ ሌዝቢያን ሆነሽ ያገር ሸክም ከምትሆኚ !
@Rob-tu8ep
@Rob-tu8ep Жыл бұрын
In this age, where the west is regressing to conservative ways , I find it baffling that our Ethiopian women are abandoning their age old , prideful and respectful culture. Don't you know the so called "woke culture" has left the US shallow, empty, and hollow? And I can say this because I studied in the US and I am currently residing in the West. As for the patriarchy (a system of male-dominance ), you labeled the patrarchy as purely tyrannical. That is not true. You only mentioned the cat callers , the thirsty professors and the taxi- assistants (Redats). How about the fathers and husbands who work unbearable jobs like construction , brick laying and inside different factories , just to put tfood on the table for their family? Why did u not talk about them ? Dont forget it's brave, chivlarious and caring men who invented both the birth control pill and most sanitation devices for women. It is this inventions that emancipated (Liberated) women , not the act of heroic feminists. Thank God your views are in the very low thousands . And your subscribers are 1k or something Dear feminist, When you get older , the role of being a mother and have many living beings who came from your body is far more satisfying than being able to afford a few more LV Bags I tried to keep my diction as simple and benile as possible , so that you beautiful queens can comprehend.
@Redi8
@Redi8 Жыл бұрын
Yetenesaw hasab lik yemimesil, outcomu gin kifu new :( I also studied and live in the UK, and I've seen where these ideologies takes :(
@zelalemdesta4901
@zelalemdesta4901 Жыл бұрын
Thank you!
@danielg2177
@danielg2177 Жыл бұрын
The room she is sitting inside and all the equipment she is using to preach her toxic feminism are built by men as well but "patriarchy" is the problem lol
@metigee4267
@metigee4267 Жыл бұрын
Well said !
@naefabdulfeta2941
@naefabdulfeta2941 Жыл бұрын
By z way ማህፀን ሰላለብሽ ብቻ sex ማድረግም ግዴታ የለብሽም😂😂😂
@adyarega101
@adyarega101 Жыл бұрын
Whaaat 😮 were am I ? Who are you girls🙌your so fine💜💜💜the best podcast. Now I found my place to be inspired and glow
@hailemichaelendeshaw6133
@hailemichaelendeshaw6133 Жыл бұрын
Feminist women around the world ሁልጊዜ ቀፋፊ ሴቶች የሚሆኑት ለምንድን ነው?
@noveltechnologies2913
@noveltechnologies2913 Жыл бұрын
betam enji
@zelalemdesta4901
@zelalemdesta4901 Жыл бұрын
Istg betam migerm eko new. Be 1 fabrika tesertew yewetu new mimeslew.
@Distantvoyager0011
@Distantvoyager0011 Жыл бұрын
ይቅርታ ግን ቀፋፊ የሚለው ቃል ምንን እንደሚወክል ልታብራራው ትችላለህ ? 🤔
@noveltechnologies2913
@noveltechnologies2913 Жыл бұрын
@@Distantvoyager0011 1. zegnagn, defen yale aymero... and lesbian
@Distantvoyager0011
@Distantvoyager0011 Жыл бұрын
@@noveltechnologies2913 እንዲብራራ የተጠየቀው ቃል ስድብ፣ለቃሉ የተሰጠው ማብራሪያም ስድብ በመሆኑ ብዙ አልተገረምኩም። ከዚህ የተሻለ ስለማልጠብቅ! ከስድብ የዘለለ ሀሳብ ሲኖርህ/ሽ ብንነጋገርበት ይሻላል።
@LifeofFana
@LifeofFana 8 ай бұрын
When someone is a feminist out of personal suffering it’s always frustrating. Instead of aspiring to help women to better their lives by fixing the whole structure (how men build the structure of society to benefit themselves), feminists waste their energy on revenge, that includes denying their gender identity. You don’t have to deny your identity or fight men to better life for yourself and all women.
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 5 ай бұрын
ሌላ አገር ማየት ስለማይፈቀድ እና ስለሚዘጋ ነው እንጅ ኢትዮጵያውያን ከአለም ባለጌ ሆነው አይደለም ሁለተኛ ይሄንን ስታስቲክ ያወጣው ሀገሪቷን ሀይማኖትና ባህል ስም ለማጥፋት ተፅእኖ ነው
@ቤተልyoutube
@ቤተልyoutube Жыл бұрын
አውቀሽ ልብሽ ውልቅ ብሎል
@LiyaHagos-x6j
@LiyaHagos-x6j Жыл бұрын
😂
@Faith_first_wellness
@Faith_first_wellness Жыл бұрын
እሩቅ የማይሄድ የህፃናት ጥርቅም ። very shortsighted, westernized, foolish point of view you are trying to push for people who don't even have enough to eat. What a shame. BTW you are going against the word of God. Be careful with that.
ህብረተሰብ እና FEMINISM | Netsanet Podcast EP.017
1:27:03
Netsanet Podcast
Рет қаралды 15 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
FEMINISM በኢትዮጵያ | Netsanet Podcast EP.011
2:15:19
Netsanet Podcast
Рет қаралды 16 М.
ፓለቲከኛ መሆን ነበር ምፈልገው | Tigi’s Perspective |
4:04:24
ላጤ: ፍቅርን ፍለጋ ክፍል 1 | Latéy: Looking for Love Episode 1 | DINK TV
23:54
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН